Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 10B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 10B

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 493

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +30

    ዋውውውውው መጣችሁ ሱሶቼ መልካም ዕድል ውድ የሀገሬ ልጆች በስድት የለችሁ ስላምችሁ ብዘት የበላን የኔ ማሮች ለእማዬ እትዮጵያ ሀገርችን በስላም ይመልስን

    • @ሚሚየእህታማሪያምልጂ
      @ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 ปีที่แล้ว +3

      አሜንንን

    • @umerhassan3386
      @umerhassan3386 7 ปีที่แล้ว +4

      ዋአአአአአአአው 3 ተኛው መሻአላናት ፐፐፐፐፐ ፍፁሜ እረ ለልጆችህ አልተቻሉም

  • @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ
    @ውቤየጅሩልጅውቤየጅሩ-ረ4ሐ 7 ปีที่แล้ว +132

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሰመአቱ ቅድስ ጊወርጊስ ወረሀዊ ክብረ በአል ዋዚማ አደረሳችሁ ደማእቱ ሁላችንንም በያለንበት ጥበቃው አይለየን አሜን ክፍ ከመስማት ይሰውረን

  • @abdullakhalfan2809
    @abdullakhalfan2809 7 ปีที่แล้ว +107

    ፍፄ ጎበዝ ዳኛ ነህ የልቤን ነው ምትናገረው ሰላምህ ይብዛልኝ

    • @jama6946
      @jama6946 7 ปีที่แล้ว

      Abdulla Khalfan እንኩዋን ደህና መታችሁ ዳንነቱን ለራሳቸው ብትወስዱ መልካም ነበር በሰው ላይ መፍረድ በታም ከባድ ነው ዋዉ ሴቶች እግዚአብሄር ይባርካችሁ ውድድድድድድድድ ሰላማችሁ ይብዛ

    • @emusalahadin9027
      @emusalahadin9027 7 ปีที่แล้ว

      Ja Ma አብደላህ አንተ እግዛቤህር የምተለው ምንድነው

    • @zahraseid1367
      @zahraseid1367 6 ปีที่แล้ว

      ሀና የኔ አንበሳ ጀግና ነሺ አቦ ይመችሺ ትልቅ ደረጃ አላህ ያድርስሺ ደጋግሜ ነው ያየሁሺ አልጠግብሺ አልኩ ውድድድ

    • @saeedqsaeeda9848
      @saeedqsaeeda9848 6 ปีที่แล้ว

      Abdulla Khalfan ን

  • @senifikerfiker7937
    @senifikerfiker7937 7 ปีที่แล้ว +6

    Wooooow ዘንድሮ አዲስ አበባዎች አልተቻላችሁም ሁለታችሁም ድንቅ ተሰጥዖ አላችሁ ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @kiyatrapsqueen5266
    @kiyatrapsqueen5266 7 ปีที่แล้ว +8

    ሁፍ በጣም ያስጨንቅ ነበር ከ እቴጌ ቡድን ውስጥ ለኔ ጀግናዋ ሃናዬ ዋውው ጀግኖቹ ቡድንማ ምንም አይወጣላቸውም በተለይ ዳግማዊት ቅመም እኮ ናት

  • @gebrereta3632
    @gebrereta3632 7 ปีที่แล้ว +4

    ጀግኖቹ ከውበታቸው የመድረክ ትወናቸው ከትወናው በላይ ደግሞ የራስ መተማመናቸው ወድጄዋለሁ ሰላማችሁን ይብዛላችሁ

  • @sofiasofia2114
    @sofiasofia2114 7 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ስራ ነበር ጀግና ጀግና ልጆች ናቸው
    ፍፄ ዳኝነትህን ወድጄዋለው አሪፍ ስራ ነበር ሁሉም ጋ የነበረው በርቱ ምርጦችዬ

  • @hanahana2872
    @hanahana2872 7 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ፍፃ 2 አልፈሻል
    ያላት ልጅ ይገባታል እንዴት እንዳረካችኝ
    ጎበዝ ሀንየ ግን ሁላቸውም በጣም ጀግና ጀግና ናቸው የዘድሮወችው

  • @ሀዲነኝየድንተማሪ
    @ሀዲነኝየድንተማሪ 7 ปีที่แล้ว +1

    Kkkk ክርሲቲያኖች በየቀኑ ነው እንደ አመት ባላችሁ ሁሌም እንኮን አደረሳችሁ በርግጥ እኔ የሰው ህማኖት አልነካ ግን ሰለምታሰቁኝ ነው

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 7 ปีที่แล้ว +23

    ዋው ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆ ች እንኳን ለቅዱስ ጊወርጊሥ አደረሣችሁ

    • @hermylovehermy6552
      @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว +1

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ
      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @ببيهه
      @ببيهه 7 ปีที่แล้ว +1

      አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ አንኳን.አብሮ.አደርሰን.ማር.የአገራ.ልጂ

    • @medinaali4314
      @medinaali4314 7 ปีที่แล้ว

      ሀሪፍነው

  • @kalikidanyemariyanlji7227
    @kalikidanyemariyanlji7227 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ዘንደሮ ግን ተወዳዳረዎቹ። በጣም ጎበዞች ናቸው መዳኝት እራሱ ይከብዳል ፍፄ ዛሬ በጣም ቆጣ ቆጣ አልክ ምነው በርቱልን መጨርሻችሁን ያሳየን

  • @ayelechmekuria3015
    @ayelechmekuria3015 7 ปีที่แล้ว +22

    በስመአብ ሀና ነሪ ከተወኑ አይቀር እንዲ ነው መጨረሻሽን ያሳምረው

  • @abusha2002
    @abusha2002 7 ปีที่แล้ว +12

    ሀና ምትባለው ልጅ በጣም ጎበዝ ነች

  • @helenyimariyamlij2501
    @helenyimariyamlij2501 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የራሳችሁን አቅም ተጠቅማችሁ ስለሰራችሁ አይዟችሁ በርቱ ፍፁም አለማየሁ ሄለን በድሉ ማር እኮ ነሽ እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @muluwerk5878
    @muluwerk5878 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ጎበዞች በርቱልን የሀገር ፍቅር እንደ እሳት የለበለባቸው አባቶቻችን ኢትዮጵያን እንዳቆዩልን በነዚህ ተወናውያን ተረዳሂ

  • @sugoroitalove9975
    @sugoroitalove9975 7 ปีที่แล้ว

    Wowww hani konjo betam gobez neshe berichi eisike mecheresha e/r yaridasha

  • @nastanetkibret4107
    @nastanetkibret4107 7 ปีที่แล้ว

    Wow goebezoech nachew hana gin endet edarekachegn betam goebezi degagemi new yayewet festoem Egezabiher selam ena tina yeseteh melkam sera new yejemerekew goebezi lijoch eyeferah new

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 7 ปีที่แล้ว +4

    Enkan dehna metachu yemaleda kokoboch welcom i lik love u 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💕💕💕✌✋

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚከብድ ነው የዘንድሮው ውይ ውይ አላህ ይሁናችሁ ዳኞችም ተወዳዳሪውችውም በርቱ
    ዱብ ዱብ በል እንደጀግኖችዉ ትትትትት የታባቱ በርች አድናቂሽ ነኝ ሀና

  • @emusalahadin9027
    @emusalahadin9027 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ስጠብቅ በናታችሁ ወይ በጣም ነው ደስ አለኝ ሳምንት ለት ጠብቂቸው ሳይመጡ ቀሩ

  • @zehavacohenkapelio3940
    @zehavacohenkapelio3940 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂአችው ነኘ። ዳኞቹን ለማግኜት የዘላለም ህለሜ ሁኖ ቀረ።🔐 የማለዳ ተዋናኘ ተማሪወች በጣም ታድላችው ቀጡሉበት።

  • @bklakew5066
    @bklakew5066 7 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርቱ እንደ ተመልካች የምሰጠው አስተያየት " ይባረራሉ " የሚለውን ቃል አትጠቀሙ በተረፈ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ኤፍራታእናቴእወድሺአለሁ
    @ኤፍራታእናቴእወድሺአለሁ 7 ปีที่แล้ว

    woww new mechereshachihun EGZIYABHAR ybarklachuh

  • @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ
    @እናቱዝምአርጌእናቱእናቱከ 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች በጣም ደስ ይላል
    ትክክለኛ ዳኝነት ነው።እናመሰግናለን ።

  • @zebibamohammed8289
    @zebibamohammed8289 7 ปีที่แล้ว +1

    ወነትም ጀግኖች በርቱልን የኔ ውዶች በተለይ ፍፄ በጣም ምርጥ ዳኛ ነክ ሠላምህ ይብዛ

  • @ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ
    @ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ 7 ปีที่แล้ว

    ሂሩት አሌክስ ትክክክክክክል ምን አንተ ብቻ በጣም ነበር ያናደደችኝ ሁሌም ካያቹሀት የሆነ ሸውዳ ለማለፍ የምትጥር ልጅ ናት የኔ ስሜት ይህ ነው
    ሀና ደግሞ ምትገርም ናት ዋው መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
    በተረፈ ጀግኖቹ እውነትም ጀግና ናችሁ እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛላቹ

  • @ayagboyimechiksa5307
    @ayagboyimechiksa5307 5 ปีที่แล้ว +1

    Dubidubi beyi edeberdo wawwwwwwwwwww like siwedati

  • @ሀናየጌታልጅ-ጰ7መ
    @ሀናየጌታልጅ-ጰ7መ 7 ปีที่แล้ว

    ኣሪፍ የትወና ብቃት ነው ኣቦ ይመቻቹ የማለዳ ኮኮብ ሴት እህቶቼ ብቃታቹ ተመቸኝ ትምህርት ሰጭ ስንኝ ነው በርቱ

  • @ለእኔሥማርያምአማላጄክርሥ
    @ለእኔሥማርያምአማላጄክርሥ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሥ ይላል በርቱ ሀና እሚገርም ብቃት ነው ሂሩት ምንም አልጣመኝም ነበር ሥራዋ ቅድሥትም እንደዛው ሌላው በጣም ደሥ ይላል

  • @የኪዳነምህረትልጅእማምላክ
    @የኪዳነምህረትልጅእማምላክ 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተከበራችሁ እና የተወደዳችሁ የማለዳ ኮኮቦች ተከታታይ በሙሉ እንዴት ከረማችሁ አጠር ምጥን ያለ የዳኝነት ስልጣን ፍፄ በጣም ጅግኖችናችሁ ዳኖችሁላችሁም በዚሁ ቀጥሉበት ፍፄ ግን የምላችሁ ቢኖረኝ ያለቀሰው ተወዳዳሪ በስራው መስሎኝ ነበር ግን በጒደኞቹነው ይው ፍቅር። እና መተሳሰብ ግን በስደት አለም ያለን ብንወዳደር በፍቅር እና በትትና እንበልጣችዋለን አለምንም ግምት ውዶች ትክክል አደለሁ ላክ ድጩኝ??? እሲ በተረፈ ሴቶቹ ጅግኖች ናችሁ እወዳችዋለሁ።።።።።።

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 ปีที่แล้ว

    አሌክስዬ በጣም አሪፍ ነው ዳኝነቱም ምርጥ ነው በርቱ

  • @ቲጂቲጂየማርያምወዳጅ
    @ቲጂቲጂየማርያምወዳጅ 7 ปีที่แล้ว +11

    ዋው ክብር ለሴቶች ሴት እናት ናት
    ሴት እህት ናት
    ሴት ሚስት ናት በስማም እሚገርም የትወና ሀይል

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ
    @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ 7 ปีที่แล้ว +6

    ኸረረረረረቃላት፡አጠረኝ፡ጀግኖቹ፡በጣምአሪፍነዉ፡ሁለተኛዉ፡ዙርደሞ
    ሀና፡የኔማር፡እፍፍፍ፡የኔአበሣ፡በጣምአሪፍስራነዉ

  • @misszubida8148
    @misszubida8148 7 ปีที่แล้ว +5

    wawawawaw ብቻ ነው አቤት ውበት ስታምሩ ሀና ስታነበንበው ሰውነቴ ንዝር ነው ያረገኝ ሰላምሽን ያብዛልሽ ,,,,, ሄለን በድሉ ማር አረሳም እሽ""“ እወዳቹ አለሁ የማለዳ ኮከቦች ስም ብልጫ ነኝ ከሳውዲ አረቢያ

  • @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ
    @ማራማዊትነኚከዱባይማራማዊ 7 ปีที่แล้ว

    uffffffffff omg በጣም አስቸጋሪ ነገር ነው እውነት ግን በጣም ደስ ይላል ሳምቱ አመት ሆኖብኚ ነበር እውነት እንደውም ሰኞ ያለፈ እየመሰለኚ ዝም ብየ እበፊቱ እየገባሁ ልቀቁ እል ነበር አይ kkkkkkkk በጣም ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ ለኔ አደኛ ናችሁ ያው ግደታ ስለሆነ ነው እንጂ ያሲን ሲተውን ጎበዝ ነበር ግን ምን ይደረጋል ሰላማችሁ ይብዛ ማሮቼ አይዞን

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ
    @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴኢትዮጵ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀኒየ አቦ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ፈጣሪ ህልምሽን ያሳካልሽ

  • @mahietmichale4949
    @mahietmichale4949 7 ปีที่แล้ว

    እረ ኑሁ የአገሪ ልጆች አብረን እንይ ዋው የዛሪው ያምራል።

  • @mimiteshome840
    @mimiteshome840 7 ปีที่แล้ว

    ተወዳዳሪዎቹ ደስ ይሉ ነበር ግን ሳይ በጣም ደስስስ እያለኝ እየተገረምኩ ነበር ያየሁት ባጭሩ አሪፍ ነው ግን መጀመሪያ ዘና አድርጋችሁን ዳኝነት ላይ ግን በጣምምምምም አስጨነቃችሁን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቘ4ዠ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ቘ4ዠ 7 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ጀግኖች ናቹ በጣም ሁላቹም በተለይ ሀና አስደመምሺኝ ሠላምሽን ያብዛል አቦ

  • @weltekidan1290
    @weltekidan1290 7 ปีที่แล้ว

    አሌክስ የምርጦች ምርጥ አሪፍ ነበሩ ሁሉመ ተወዳዳሪዎች

    • @weltekidan1290
      @weltekidan1290 7 ปีที่แล้ว

      አርበኛ ነው ምትመስለው በጣም ነው ያሳመረችው

  • @semirajemal8871
    @semirajemal8871 7 ปีที่แล้ว

    እውነት ለመናገር ሳምንቱን ሙሉ ዮቱብ ላይ በገባሁ ቁጥር ቸክ ሳደርግ ነበር ለምን አይለቀቅም በማለት በመቀጠል በጣም ተመሰጨ ነው ያየሁት በተለይ የሴቶቹ የጀግኞቹ ዋው ብያለሁ ውይ እርሰ በእርሳቸው ግን መዳኘቱ እንደኔ ከባድ ነው ያሲን በመውደቁ አዝናለሁ ቀጥሉበት 💝💝💝💝

  • @kahsaydargo5110
    @kahsaydargo5110 7 ปีที่แล้ว

    Wow amazing show Fetse really really appreciate you for your good job. You know what's this is a very very good acting talents. I don't have idea for that's a job, but l will be visit yours show, if you give me that's chance. Also I'm proud you

  • @Max-vy4gh
    @Max-vy4gh 7 ปีที่แล้ว

    ሁላችሁም ጀግኖች ናችሁ በርቱ ሀኒቾ በጣምምምምምምም ጎበዝዝዝ ልጅ በርቺልን

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 ปีที่แล้ว

    ውይይይይ እንዴት ደስስስስስስስ እንደሚል 1ኛ ጀግኖቹ ከሴቶቹ ማርርር ስታምሩ ሄንዬ የሀገሬ ልጅ ያውም የደሴ በርችልኝ ውይይይይ ሰኞ እራቀብኝ ደግሞ ሰኞ ቅሩ እሉዋችሁ እንደባለፈው ዋ!

  • @maryhernandez7454
    @maryhernandez7454 7 ปีที่แล้ว

    ከአረብ ሃገር ከኩዌት ተመላሿ እህቴ አይዞሽ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ከስደት ያወጣሽ አምላክ ፍፃሚው ያስምርልሽ

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 7 ปีที่แล้ว +16

    ሴትዮቹ ምርጥ ናቸው ክወንዶቹ ሞራል ለሴቶቹ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 7 ปีที่แล้ว

    ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን ፕሮግራም በመፍጠርህ ብዙ ዕንቁዎችን እንድናይ ስላርክን

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
    @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውው እኮን ሰላም መጣችሁ ፍፆ ዳኝነትክ ደስ ስሊ ሰላምክን ያብዛው

  • @DIMATUBE-yu6yj
    @DIMATUBE-yu6yj 7 ปีที่แล้ว +21

    አንደኛ ነኝ በጣም ድስ ይላል ሹፉት ላይክ አልፈልግም

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም አሪፍነው በርቱ ፉከራችሁ ተመቸኝ

  • @Hanan-yg2yd
    @Hanan-yg2yd 7 ปีที่แล้ว +4

    እንኮን በደና መጣችሁ የሌለ ነው የዘንድሮዎችስ የጉድ ናቸው ዳኞች ጉዳችሁ ፈላ

  • @ሄናክአያሌው
    @ሄናክአያሌው 7 ปีที่แล้ว

    ሃሃሃሃሃሃ ኣረ ኣሌክስ ሂሩትን ጥለዉልኛል ኣለ ሃሃሃሃ ያምራሉ ጎበዞች ናቸው በተለይ ፈላዋ እየሩስ. ..

  • @voiceofethiopian328
    @voiceofethiopian328 5 ปีที่แล้ว

    ሐኒ ስወድሽ በጣምምምም አድናቂሽ ነኝ። ። ምርጥ ሐበሻ ኢትዮጵያዊት ሐኒ። ።

  • @saronfiker6158
    @saronfiker6158 7 ปีที่แล้ว

    I like this ebs I have to go back to Ethiopia

  • @በርቸይሰራ
    @በርቸይሰራ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሀና ነሪ ዋው ድሮም የጉራጌ ልጅ በየሄደበት ሰው ማስደሰት ነው ስራው አንጀት አርስ ፍጼ ውስጤ ነህ

  • @ኢነሏህማአሷብሪን
    @ኢነሏህማአሷብሪን 7 ปีที่แล้ว

    እዉነት ከባድ ነዉ በጣም ጀግኖች ናቹህ ሰላማቹህን ያብዛላቹሁ

  • @aliaibrahma2520
    @aliaibrahma2520 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እዴትነው እምታረኩት ባካቹ ደስ ስትሉ በርቱልኝ

  • @sarhhosen8876
    @sarhhosen8876 7 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል ዳኝተት ፍፄ ትክክል ነገርነው እሚስቀምጠው

  • @ልብአጥቼነኝ
    @ልብአጥቼነኝ 7 ปีที่แล้ว +5

    ይመቻችሁ አቦ መጨረሻችሁ እምር ይበል ....
    እኔም ጃሎ እያልኩ ዬቲብን አበራየዋለኩ መሽቶ ነግቶ ጅግና እኮነኝ አቦ ......ለራሴው ልኑር

  • @bibiz4546
    @bibiz4546 7 ปีที่แล้ว

    Yemwedat program love u maleda kokoboch 💗💗💗💛💋💛😍

  • @የኔለኔየኔለኔ
    @የኔለኔየኔለኔ 7 ปีที่แล้ว

    Wow hana Betam gobez neshi

  • @getayele1824
    @getayele1824 7 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ስራ ነው ሀላፊነት መሸከም ምን ያክል ትግስትን እንደሚጠይቅና ምን እንደሚያሳጣ ማስተማራቹሁ ተመችቶኛል

  • @lubabamolla5537
    @lubabamolla5537 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውውውውው አሪፍ ነው በርቱ

  • @abrhamasefa516
    @abrhamasefa516 7 ปีที่แล้ว

    ሀና ነሪ ምርጥ ትወና ቃላቶችሽ ያልተቆራረጡ በጣም ትችያለሽ

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 ปีที่แล้ว

    እረረረ #ተወዳዳሮዎች ከባድ ናቸው አልተቻልሁም ደስ ሲሉ wow

  • @semiramohammed1803
    @semiramohammed1803 7 ปีที่แล้ว

    በእውነት የዘንድሮቹ ተዋናይ ለዳኛ ያሸግራል ሁሉም በጣም ጎበዝ ናቸው አይ ማሂ ስለሌች ይሆን ወይ ዳኝነት ማሂ ናፍቃኛለች

  • @tirudessie840
    @tirudessie840 7 ปีที่แล้ว

    ውው የኔ ጀግናወች እግዛብሄር ፍፃሜችሁን ያሣምራላችሁ ተእውነት ሥታምሩ

  • @motherslovey3658
    @motherslovey3658 7 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ፍፄ ዳኝነትህ ሳራካ አቦ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @abrahambeyene1048
    @abrahambeyene1048 6 ปีที่แล้ว

    Ohoh Han Nuri OMG wawww
    Please keep it up I am help you.

  • @ኡሚየኔአለኝታ
    @ኡሚየኔአለኝታ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሀና አቦ ይመችሽ የኔ አንደኛ ወላሂ አንች ስታቅራሪ ኡፍፍፍፍፍ

  • @አፀደየማርያምልጅእግዚአብ
    @አፀደየማርያምልጅእግዚአብ 7 ปีที่แล้ว

    ሀና ነኒ ውይይይይይይይ በጣም ነው እማሠግነው በእውነት ከውስጥሽ ከልብሽ ነው የሠራሽው እውነት እግዚአብሔር ሠላምሽ ይብዛልሽ ♥

  • @ስሙቲነኝየፀጋዬአብራርአፍ
    @ስሙቲነኝየፀጋዬአብራርአፍ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ አቦ

  • @ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ
    @ሂቦአህመድ-ሸ4ጘ 7 ปีที่แล้ว

    Well Come Yemalda Kokaboch ውይ ብቃት የደሴዋ እና አሟት የሰራችው ማነበር ስሟ ? ካልተሳሳትኩ ሀና የምር ሁለቱን ከሌሎች በተለየ ውድድድድድ አደርኳቸው ጎበዞች ቀጥሉበት የሳምቱን በጉጉት እጠብቃለን !!

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
    @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 7 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት ደስስ ይላል እናመግናለን

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 ปีที่แล้ว

    Alex😅asakegn hirutn kaltalwat biye nw alk haha betrefe arif neber enameseginalen

  • @leulhaylekiros5895
    @leulhaylekiros5895 7 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በጣም ለዳጆቹ ፈርቻለው ምክንያቱም በጣም ሀይለኞች ተወዳዳሪዎች ስላሉ እናም አንድ ቅር ያለኝ ቢኖር አለማየሁ ቅድስትን መጣል አልነበረበትም ምክንያቱ ወድያው ነው ስሜቱን ያመጣችው ሄለን እንዳለችው በተረፈ ምርጥ ነው ።

    • @tadtube8600
      @tadtube8600 7 ปีที่แล้ว

      leul haylekiros ትክክል እድል ሊሰጣት ይገባ ነበር ጉበዝ ነች ወድያው ስህተትን ማረም ቀላል ነገር አይደለም
      ከወንዶቹ አንድ ሰው ከተጣለ ከሴቶቹም አንድ ነበር መጣል ያለበት።

    • @umurabitube2810
      @umurabitube2810 7 ปีที่แล้ว +1

      leul haylekiros ያቆመችዉ እየሩስ ናት የወደቀችዉ ቅድስት ናት

    • @tadtube8600
      @tadtube8600 7 ปีที่แล้ว

      ዋው የባሰ ይገርማል

  • @ኦርቶዶክስነኝማሂየእናፍሲ
    @ኦርቶዶክስነኝማሂየእናፍሲ 7 ปีที่แล้ว

    እንደት እንደሚያምር ግን ዳኞች ቃውጤያቸው ፈላ ሁሉም ጎበዝ ናቸው።

  • @abdullasalam4460
    @abdullasalam4460 7 ปีที่แล้ว

    እሪ በሉ እንግዲህ ዳኛ መሆንም ይከብዳል ካደኛ ሁሉ የሚምቸኝ ፍፅየ እንደው እኮ ማርርርር ነህ

  • @voiceofethiopian328
    @voiceofethiopian328 5 ปีที่แล้ว

    ሀና ቃል የለኝም አንችን ለማድንቅ ወይም ለማመስገን። ምን ልሁንልሽ
    በጣም ነው እማደንቅሽ ስወድሽ እውነትም ሐበሻ ኢትዮጵያዊት ነሽ። የአንችን
    ደጋግሜ ነው እማዳምጠው ሳዳምጠውም ወይኔ ወሰን የለወም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር። ። ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ኸ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ኸ 7 ปีที่แล้ว

    enameseginalen fitsume

  • @mhi1940
    @mhi1940 7 ปีที่แล้ว

    ፍፄ ሰላምህ ይብዛ ዳኝነትህ100% አርፍነው

  • @wendewende829
    @wendewende829 7 ปีที่แล้ว

    ሀና ምትባለው በስማም በቃ ምገርም ናት!! ወኔ አሳየችን እኮ ያልተወልደኩበትን ያን በመጻህፍ እና በታሪክ እማቃቸውን አባቶች እና እናቱች ዛሬ በሷ ውስጥ አየዋቸው.እውነት ከልብ አመሰግንሻለው በጣም ምርጥ ብቃት.ለኔ ተወዳዳሪ ሳትሆኚ ምርጥ ትልቅ ተስጦ እና ችሎታ ያላት አርቲስት ናት.ትልቅ ክብርም ይገባዎል ለፍጼ እነዚን የመሰሉ ልጆች ከተደበቁበት ለህዝብ እንዲተዋወቁ ስላረክ.

  • @meronkelemu8906
    @meronkelemu8906 7 ปีที่แล้ว +3

    ቢነዉ የቀረበዉ ኤ የታለ በጣም ዘገያችዉ እናመሰግናለን

  • @አምሲፍቅር
    @አምሲፍቅር 7 ปีที่แล้ว +2

    Wow betam des ylal fete mahin gen amtalen plz

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 ปีที่แล้ว +9

    እረ ሀና ደግሜ ደግሜ ባይሽ አልጠግብሽ አልኩ...እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ.....አስደመምሽኝ

    • @SamsungTab-qr4il
      @SamsungTab-qr4il 7 ปีที่แล้ว

      Samrawit abera. በጣም እንጂ

    • @saeedqsaeeda9848
      @saeedqsaeeda9848 6 ปีที่แล้ว

      Samrawit abera እኔም እንዳች በእውነት ጀግና ናት

    • @mlynakebde3841
      @mlynakebde3841 4 ปีที่แล้ว

      Mar

  • @ዘሀራዜድነኝ
    @ዘሀራዜድነኝ 7 ปีที่แล้ว +18

    ዘንድሮ ለዳኝነት ከባድ ነው እውነት

  • @azebgetachew3456
    @azebgetachew3456 7 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ስዩም አይኑ ችግር አለበት ጀግኖቹ ምርጥ ናቸው ትንሽ ኮልታፋዋ ልጅ ናት የጠፋባት ከእትጌዎች ሀና ጀግና ናት እየሩስም ጎበዝ ናት ግን ጠፋባት ብቻ ሁሉም ጀግና ናቸው

  • @እናቴሕይወቴነሽ
    @እናቴሕይወቴነሽ 7 ปีที่แล้ว +1

    Ere uuuuuuuuuu internet akatelg 5 sat yehonal Yetagsekut abo Syandede lemanegawem arif naw Bertu

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 7 ปีที่แล้ว

    ኦፍ የአሁኑ ዙር ተወዳዳሪወች ልዩ ናችሁ በርቱ

  • @berhanhagos9511
    @berhanhagos9511 6 ปีที่แล้ว +1

    Bexamey des yebel so Good

  • @ጓልትግራይኩሁሎማማዬ
    @ጓልትግራይኩሁሎማማዬ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሀኒ ነሪ ቀጥይበት የኔ ምርጥ😍😍😘😘

  • @mesigezaw5447
    @mesigezaw5447 7 ปีที่แล้ว +6

    በስመአብ እውነትም ጀግኖች

  • @ኤዱየማርያምልጅኤዱየማርያ
    @ኤዱየማርያምልጅኤዱየማርያ 7 ปีที่แล้ว +1

    ሠላመቹ ብዝት ይበልልኝ ያገሬ ልጆች
    በጣም ያሥጨንቃል

  • @ekrame2530
    @ekrame2530 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንሚ ዬመዎደደሪ ፊለጐት አልሰጠሀኝ ጌተዬ አመሠጊንሀለዉ😭😭😭😭😭😭😭🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉

  • @glorytogod7846
    @glorytogod7846 6 ปีที่แล้ว

    Omg ehie ema kebad ፈተና nw, from eritrea, i love that program but sometimes u guys make me cry

  • @makdessss3064
    @makdessss3064 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ሃና ተመችታኛለች በርቼ

  • @mahietmichale4949
    @mahietmichale4949 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ እናመሰግናለን ።

  • @zenushow9019
    @zenushow9019 7 ปีที่แล้ว

    Betam des yelal Weste eko nachu😍😍

  • @bayushgashaw8124
    @bayushgashaw8124 7 ปีที่แล้ว

    waw new yezarew tenchtoingal jegnochu ewuntem jugna nachew

  • @martabekele9143
    @martabekele9143 7 ปีที่แล้ว

    Zendro betam new yemikebdewo hulum betam gobezi nachew