Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 13A የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 13A

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 227

  • @የእናቴአፍቀራሚሚዬ
    @የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 ปีที่แล้ว +64

    ዋውውው ምርጥ የማለዳ ኮከቦች መጣችሁ እንኳን እግዚአብሔር ጥብቆ ለዚች ለተቀደስች ምሽት በስላም አበቃን በስደትም በሀገር ቤት የለችሁ እህት ወንድሞቼ እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን
    #የያዕቆብ ምሽት ይሁንልን መልካም ምሽት ማሮች 💔💔💔🌹🌹

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 7 ปีที่แล้ว +12

    አፄቴዎድሮስ በዛ ዘመን መፈጠር የሌለባቸው ንጉስ ነበሩ !!በዚያን ዘመን ሆነው የዛሬውን ዘመን ያዩ ድንቅ ጀግና ነበሩ አዎ እውነት ነው ምን እጅ አላቸው እጃቸው የእሳት 🔥🔥🔥🔥ሰደድ ነው አይ እንጊሊዞች ሌቦች እጅህን ስጥ አሏቸው ክብር ለአፄዎቹ ሰው ላረጉን .ማለዳ ኮኮቦች🙏🏾
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @zemenlemlemlemlem1796
    @zemenlemlemlemlem1796 7 ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሣችሁ ውድ የተዋህዶ እንቁ የሆናችሁ እንዲሁም የማለዳወች ስለመጣችሁ እናመሠግናገለን
    ጋይሶች ገባ ገባ በሉና አብረን እንሹፈው

    • @meronkelemu8906
      @meronkelemu8906 7 ปีที่แล้ว

      zemen lemlem lemlem ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!! አሜን እኩዋን አብሮ አደረሰን

    • @ዜድፍቅር-መ1ኰ
      @ዜድፍቅር-መ1ኰ 7 ปีที่แล้ว

      zemen lemlem lemlem ኢትዮጰያ ለዘላለም ትኑር!! አሜን

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 7 ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ደና መጥችሁ የማደዳ ኮኮቦች በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብረሐነ መስቀል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በሰው ሀገርም የምንኖረው ለዓመቱ ከቤተሰቦቺችን ለማክበር ያብቃን አሜን፫ በሉ አይከፈልበትም መልካም በዓል::

    • @yeshwaa2093
      @yeshwaa2093 7 ปีที่แล้ว

      mihret Abebe አሜንንን

  • @ድንግልየኔአለኝታ
    @ድንግልየኔአለኝታ 7 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን መጣችሁ የድንግል ልጆች መልካም የመስቀል በአል ይሁልን ከመስቀሉ ስር ከአድራሻችን አለች ስጦታችን ድንግል እናታችን ።ምልጄዋ አይለዬን አሜን ፫ አሜን በሉ

    • @choxoloco5892
      @choxoloco5892 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል የኔ አለኝታ ji hi

    • @choxoloco5892
      @choxoloco5892 6 ปีที่แล้ว

      ድንግል የኔ አለኝታ 6

  • @ለሁሉምጊዜአለውትግስቱንስ
    @ለሁሉምጊዜአለውትግስቱንስ 7 ปีที่แล้ว +34

    ፍፄ አለማየሁ ታደሰ ስወዳችሁ እንኳ ን ደና መጣችሁ ♥ መልካም ዕድል !!!!
    ጓደኞቸ እንኳን ለ ብርሀነ መስቁሉ አደረሰን መልካም የመስቀል በዓል ይሁንልን

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 7 ปีที่แล้ว +14

    ለመላው የማለዳ ኮከቦች አወዳዳሪ እና ተወዳዳሪዎች እንዲሁም ለኮመንተሮች ለመላው ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤን በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ።
    ውድድሩን ሳላደንቅ አላልፍም መልካም የቴድዬ ውድድር ብያለሁ

    • @Ksa-sn2kb
      @Ksa-sn2kb 7 ปีที่แล้ว +1

      እኩን አብሮ አደረስን

  • @ሄሉነኝየዳዊት
    @ሄሉነኝየዳዊት 7 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበለን አሜን በሉ!!

  • @mimimimi4216
    @mimimimi4216 7 ปีที่แล้ว +24

    እንኳን ለብራኔ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችው

  • @መሴፍቅር
    @መሴፍቅር 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣችህ ጅግኖችን መልካም እድል በይላችህበት ስላማችህ ይብዛ ወድ የሀገር ልጅች አቤት ስወዳችህ

  • @ተስፈኘዋየማርያምልጅ
    @ተስፈኘዋየማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዞች ደስስስ ይላል በርቱልን
    ሄለን አንቺ ግን ተጨነቅሽ ከነሱ የኔ እናት ስወድሽ እህቴ

    • @asss7417
      @asss7417 5 ปีที่แล้ว

      ዋው በጣምደስይላል በውነት በርቱልን ጎበዞች ባላችሁበትሰላማችሁይ ብዛልን

    • @asss7417
      @asss7417 5 ปีที่แล้ว

      ሄለንየ ተጨነቅሺ ስወድሺ

  • @MunaMuna-ii1ot
    @MunaMuna-ii1ot 7 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ለመሰቀልጰዋዜማ አደረሳችህ ወድ የክርሰትና እመነት ተከታዬች አዲሰ ነኝ ላይክ በመሰጠት አላምድኝ

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደሥ የሚል ጀግኖች እንደማይሞቱ ታስመሰክራላችሁ እረጅም እድሜ እመኛለሁ ለጠቅላው ።

  • @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ
    @ወለተጊዮርጊስ-ቐ5ደ 7 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋዕዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
    አምላካችን አገራችንን ኢትዬጽያን ሰላም ያርግልን አሜንንንንን

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ሠላም መጣችሁ ኮኮቦች ሄለን ሥወድሽ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው የማለዳ ምርጥ ኮከቦች
    ውድድድድድ ነው ማርጋቹ
    ሰላማቹ ይብዛ

  • @የኪዳነምህረትልጅእማምላክ
    @የኪዳነምህረትልጅእማምላክ 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣሽሁ የምርጦች ምርጥ መልካም እድል ብያለሁ።።።

  • @samuelberhe9882
    @samuelberhe9882 7 ปีที่แล้ว +2

    wellcom yemaleda kokoboch enkain dehna metachu jugnoch🌷🌷🌷🌷🌷✌

  • @tseyongebrekidan3265
    @tseyongebrekidan3265 7 ปีที่แล้ว +1

    ለመላው የሀገሬና የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራ በአል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ መስቀል በአል ምርጦች 😍😍😍😘😘💖💖💖

  • @moludubai203
    @moludubai203 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮች ዳኞች ዋው ስወዳችሁ ሔለን በጣም ጎበዝ ነሽ በርችልን ፍፄና አለማየሁማ በጣም ውስጤ ናችሁ ሠላማችሁ ይብዛ

  • @mesiyorthodoxtewahidofikir521
    @mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 ปีที่แล้ว +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ ሄሉ ሥወድሽ ምርጥ ነው ለቴዎድሮ ይህ ያንሠዋል ወያኔን አፈር እሚያበላው የጀግና ልጆች ነን

  • @thomassolomon9858
    @thomassolomon9858 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የማልዳ ኳከበች ቃል የለኝም እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ
    @ኤልሢነኝየደብረዘይቷ 7 ปีที่แล้ว +4

    welcome መየማለዳ ኮኮቦች ሥወዳቹ መልካም ዕድል ተወዳዳሪዎች

  • @liyakidane9136
    @liyakidane9136 7 ปีที่แล้ว +1

    enkuan beselam metachu yemaleda kokeboch
    enkuan degmo lebrhane Meskel🌻🌻🌻🌻🌻 beselam aderesachu lemelaw teketayoch kirstiyan beager Wstin keader wchin yalachu bemlu melkam Beal yhunlachhu🌻🌻🌻🌻

  • @MaryamAlhmaadi
    @MaryamAlhmaadi 7 หลายเดือนก่อน

    ዋውየማለዳኮኮቦችየምወደውፐሮግራም

  • @እድላዊትየጅማዋ
    @እድላዊትየጅማዋ 7 ปีที่แล้ว +14

    ዋው ሄሉዬ ቆንጆ እውነት ጀግና ነሽ

    • @abubekralemu3091
      @abubekralemu3091 7 ปีที่แล้ว

      እድላዊት የጅማዋ ዋው

    • @AminaAmina-kf1xm
      @AminaAmina-kf1xm 5 ปีที่แล้ว

      እድላዊት የጅማዋ ፧ሙዢቂ

  • @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና
    @ሉሉቢትአህመድቤተሠቦቸንና 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍነው ፍጼ በጥቅሉ ዳኞቹ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ፍርድ ፈራጅ አላህም ቢሆን እናተም በችሎታችሁ መፍረድ በቃ አድናቂ ነኝ ቀጥሉበት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ3ጠ 7 ปีที่แล้ว

    ኧር ሂሉየ ተመችሺኝ ዋው ናችው አቦ ፍጣሪ መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 7 ปีที่แล้ว +2

    እሚገርመው ወንዶች ሽርባው አምሮባችሀል

  • @ማርያምማርያምእላታለሁ
    @ማርያምማርያምእላታለሁ 7 ปีที่แล้ว +11

    welcome እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች

  • @saratadel8780
    @saratadel8780 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን በዳህና መጣቹ የሀገሬ ልጃች መልካም በአል መሰቀል ይሁልን

  • @nanananu6189
    @nanananu6189 7 ปีที่แล้ว +1

    🌿💖 በወንጌሉ ያመናቹ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳቹ 🌿💖
    🌿💖 ጸጋ ነሣዕነ ወህይወተ ረከብነ (፪)
    በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ ኪያከ እግዚኦ(፪) ነአኩት
    ወንሴብሐከ እግዚአብሔር ጸጋን ተቀበልን ህይወትንም አገኘን (2) በመስቀሉ ኃይል
    ለኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል አቤቱ አንተን (2) እናመሰግንሀለን እግዚአብሔር
    የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል
    ነው። 1ኛ ቆሮ 1:18
    🌿💖 ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ ገላ.
    6:14
    እዮሃ አበባዬ መስከረም ጠባዬ ( 2 )
    መስከረም ሲጠባ ተተክሎ ደመራ
    ህዝብ ኢትዮጵያ እዩት ችቦውን ሲያበራ
    በታላቁ በዓል በመስቀል ደመራ ( 2 )
    በኃጢአት ጨለማ______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተውጠን ሳለን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የክርስቶስ መስቀል _____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ብርሃን ሆነልን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ትምህርተ መስቀል ______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሆኖን ለመን __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በቃሉ ለምንድን _______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የእግዚአብሔር ኃይል ነው_ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ባንዲራችን የነፃነት አርማችን ( 2 )
    በእየሩሳሌም ________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አይሁድ አብረው______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ያዳናቸውን__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አናውቀውም ብለው____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የድሉን መስቀል_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ከመሬት ቀብረው______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስሏቸው ነበር_______አበራ መስቀሉ የእኛ አበራ
    ውጦ የሚያስቀረው_____አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በቀራንዮ ጎልጎታ ጠላታችን ድል ተመታ ( 2 )
    ንግሥቲቷ እሌኒ_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በጣም የታደለች_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ደመራን አቁማ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ፍለጋ ጀመረች________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀለ ክርስቶስ______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ወዴት ነው እያለች_____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በጣን ጢስ ተመርታ____ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀሉን አገኘች_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በመስቀል መከታ ቆስጠንጢኖስ ድል ተመታ ( 2 )
    ነገር ግን መስቀል_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተቀብሮ አልቀረም______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተራራ አፍርሶ_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ጠላት አሳፈረ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ሲወጣ _______ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ታላቅ ሁካታ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ድወይ ሲፈወስ________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አንካሳው ዳነ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሙታን ተነሱ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ይመስገን ጌታ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ብርሃን ወጣ ከመስቀሉ ክርስቲያኖች እልል በሉ ( 2 )
    መስቀል መከታ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ይሁን ጋሻችን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    እንዳይደፈር__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ዳር ድንበራችን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ኢትዮጵያ ኑሪ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በእምነት ፀንተሽ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ጌታ በመስቀል _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የባረከሽ ____________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል አበራ እንደ ፀሀይ ጮራ ( 2 )
    መስቀሉን አምነን _______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተሳልመንዋል _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ከክብሩ ዙፋን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በእርሱ ባርኮናል ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    እንሰግድለታለን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የፀጋ ስግደት ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በእርሱ ላይ ስላለ_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሃይለ መለኮት___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል የእኛ ጋሻ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ( 2 )
    የኢትዮጵያ መኩሪያ_______አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ኑ ተመልከቱልን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀሉ ብርሃን ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ነፀብራቁን ____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    እፀ መስቀል ነው_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የእኛ መከታችን _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የተሰጠን ለእኛ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ምልክታችን____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በመስቀል እንመካለን እንድንበታለን ( 2 )
    የዳዊት ልጅ ያዕቆብ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የሀገራችን ኩራት _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የኢትዮጵያ ንጉሥ_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ጌታን የሚፈራ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ተሸክሞ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሀገሪቱን ሲዞር ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ድካሙን ሳይፈራ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ተሸክሞ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ብርሃን እያበራ ___________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀሉ ፍቅር በእኛ ላይ ይደር ( 2 )
    መናገሻ እንጦጦ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የረር አምባ አመራ________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ሲፈልግ ሰንብቶ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀል ተራራ _________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ግሸን ላይ አገኘ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የአንባሰል ተራራ_________ አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ግማደ መስቀሉ __________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አርፏል ከዚያ ስፍራ________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል መስቀላችን የክርስቲያን ሃይላችን ( 2 )
    የእመስቀል ለታ__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የደመራው_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ኢትዮጵያውያን__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተደስተው_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በሀገር ልብሳቸው_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    አምረው ደምቀው_________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    በአደባባዩ_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ተሰብስበው____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    ይዘምራሉ_____________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    መስቀል ብለው__________አበራ መስቀሉ ለእኛ አበራ
    የመስቀሉ ደመራ በኢትዮጵያ ሲያበራ ( 2 )

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 7 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን በስደት ያለነውንም በሰላም በጤናብ ለምየ ሀገራችን ያብቃን መልካም በአል ማሮች

  • @ደስታንማገኘትደስታንማገኘ
    @ደስታንማገኘትደስታንማገኘ 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውው በጣምደስየሚል ግጥም ነው ሄሉ ያኑርልን ውድድድድነውእማደርግሽ

  • @mekdiilove3370
    @mekdiilove3370 7 ปีที่แล้ว

    Wowwww first negn

  • @rozisweet3808
    @rozisweet3808 6 ปีที่แล้ว

    Fetsim betam new mewodeh enaja leanta yetaleya semat yesamagale

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አረፍ ነው በርቱልን

  • @ገነትገነት-ረ1ጸ
    @ገነትገነት-ረ1ጸ 7 ปีที่แล้ว +2

    Welcom kokeboche enkan bselam metachihu

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የማለዳ ኮከቦች መልካም ዕድል ለተወዳዳሪዎች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ
    @ሀፍትሽወሎየዋፍቅርሀፍትሽ 7 ปีที่แล้ว

    የማለዳ ኮባች በጣም ደስ ትላልችሁ ምን አለበት ለኛም ቦታ ብትፈልጉልን

  • @sitotawmolla9183
    @sitotawmolla9183 3 ปีที่แล้ว

    ሄሉ ዋው ምርጥ ሰው ሀሪፍ አሰርተሻል

  • @እድለወርቅአበበ
    @እድለወርቅአበበ 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 7 ปีที่แล้ว +1

    Fsum ye zendro yemaleda kokonoch gena ke jmru betam new chirr yalew aymrm neber endedeber liyalk new ine mayet kakomku koyehu

  • @sofiyasofiyahussen9412
    @sofiyasofiyahussen9412 7 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ አደኛነኝ

    • @HayatHayat-ds6ce
      @HayatHayat-ds6ce 5 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @GetachewKendu
    @GetachewKendu 4 หลายเดือนก่อน

    በጣምነዉ ደስየሚለዉ

  • @ኑራነኝእናቴንመሣይ
    @ኑራነኝእናቴንመሣይ 7 ปีที่แล้ว

    ሄለንየ በጣም ነውየምወድሺ የኔ በልዩ ይመችሺ

  • @melkamatnafu2301
    @melkamatnafu2301 7 ปีที่แล้ว +1

    እንኩን ደህና መጣችሁ ምርጦ ስወዳችሁ

  • @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ
    @ሜሪዓቅላምስደተኛ-ሰ1ዸ 5 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ሄሉየይይ ተጨንቅሻል እኮ የኔ እናት ስወድሽ እኮ ዉድድድድ ነው እማርግሽ

  • @ትግስትየድንግልማርያምልጅ
    @ትግስትየድንግልማርያምልጅ 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦች

  • @nesanettaddese5152
    @nesanettaddese5152 7 ปีที่แล้ว +7

    እንኲን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 7 ปีที่แล้ว

      Nesanet Taddese edet new yemitamirew

    • @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ
      @ቲጅየማርያምልጅቲጅየማርያ 7 ปีที่แล้ว +1

      Nesanet Taddese
      እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ

    • @nesanettaddese5152
      @nesanettaddese5152 7 ปีที่แล้ว

      Ben Geek ውበት እንደተመልካቹ ነው አመሰግናለው ግን ውበት ማለት የመልክ ማማር ሳይሆን የልብ ንፅህና ነው

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 7 ปีที่แล้ว

      Nesanet Taddese esus lik nesh. Gin seyayut yalamare sebelut yakiral yibal.

    • @nesanettaddese5152
      @nesanettaddese5152 7 ปีที่แล้ว

      Ben Geek ክክክክክክክክ ትክክል ነህ ይባላል ይሄ የሚባለው ለውበት ሳይሆን ለሌላ ነገር ነው ለውበት የሚባለው ውበት ፀባይ አይሆንም ፀባይ ግን ውበት ነው ይባላል

  • @sabanfakiwa3926
    @sabanfakiwa3926 7 ปีที่แล้ว +3

    እንኮን በስላም መጣቹ

  • @leenaksa5528
    @leenaksa5528 4 ปีที่แล้ว

    Endeni miwedachew eski eje awetu

  • @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ
    @የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ 6 ปีที่แล้ว

    ምስጊን አይይይይይይ የሠው እኔ ያሳኑኛል በእውነት ።

  • @ላንተልሁንናበስምህልጠራ
    @ላንተልሁንናበስምህልጠራ 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ማሮቾ ፈጣሪ ይጠብቃቾሁ

  • @ሚሚየእህታማሪያምልጂ
    @ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 ปีที่แล้ว +1

    welcome የማለዳ ኮከቦች ይቅርታ ድክም ብሎኛል ነጋ አያለሁ መልካም ምሽት

  • @samsontesfaye1558
    @samsontesfaye1558 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ
    @የነፍሴቅኔነህኢየሱስ 7 ปีที่แล้ว

    ሄሉየ ጥሎብኝ ስወድሽ ማር በርቱ ያምራል

  • @የዋህምንይሆናልየዋህምንይ
    @የዋህምንይሆናልየዋህምንይ 7 ปีที่แล้ว +14

    ሄሉየ ፍቅር እኮ ነሽ

  • @salammarkos6876
    @salammarkos6876 7 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @ቢንትእብራሂም-ቐ6ቀ
    @ቢንትእብራሂም-ቐ6ቀ 7 ปีที่แล้ว

    ማለዳዎች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @eskedartafesse5923
    @eskedartafesse5923 7 ปีที่แล้ว +1

    በቅድሚያ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አድረሳችሁ።በጣም የሚገርም ሔለን የቴዎድሮስን ብላ ባታስተዋውቅ,በሁለቱም ቡድን ጭራሽ ቴዎድሮስን አልገለጹትም ስለእውነት፣

  • @mominasadik6306
    @mominasadik6306 5 ปีที่แล้ว

    Konjo wowwww 💖💞💟💖❤🌺👌👌👌

  • @alemalem5508
    @alemalem5508 7 ปีที่แล้ว +1

    ሄሉዬ የኔ ቆንጆ

  • @ኤልዳናቆንጆ
    @ኤልዳናቆንጆ 7 ปีที่แล้ว

    ሄሉ እንደው ሰወድሸ እኮ በጌታ አንደኛዬ ነሸ

  • @djljisiraj2511
    @djljisiraj2511 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ያምራል

  • @samsungminimini3030
    @samsungminimini3030 7 ปีที่แล้ว +4

    ዋዉ ስለአፄ ቴድሮስ ቢወራ ቢፃፍ ቢዘፈን ቢተረክ የማያልቅ መላክ ነበሩ

  • @tekleabgola9321
    @tekleabgola9321 7 ปีที่แล้ว

    የአገሬ ልጆች ሁሉም ሲያምሩ

  • @ህሊናፍቃዱ
    @ህሊናፍቃዱ 7 ปีที่แล้ว

    Wow ppp. P bayenore men ele neber

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ልጮህ ነዉ ፍፄ አር የማለዳ ኮከቦች ይጀመር በጫኔ ሞት 😂😂በሠጨኝይ

  • @እማሁሊምአስብሻለሁ
    @እማሁሊምአስብሻለሁ 7 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ይባርካቹሁ የሚገርም ትወና ቴዎቴዎድሮስ ቁጭ

  • @ዘህራብንትአሊ
    @ዘህራብንትአሊ 5 ปีที่แล้ว +1

    በሱዳን ምጽዋ መጥቶ ስትሉ ምን ለማለት ፈልጋችሁ ነው እናተም እደዘመን ድራማ በሙስሊም ላይ እዳመጡ

  • @jsjjsdj6709
    @jsjjsdj6709 3 ปีที่แล้ว

    ይመቺህ

  • @aserttefera350
    @aserttefera350 7 ปีที่แล้ว

    Wow batem arefi new😗😗😗😗

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው

  • @biqiltukonjo6124
    @biqiltukonjo6124 7 ปีที่แล้ว +1

    Www nice

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 7 ปีที่แล้ว +2

    እንዲህ ዋጋ የተከፈለላት ሀገር የት ገባች የዛሬ ማንነትዋ ከየት የመጣ ነው ትውልዱስ ከየት ነው

    • @እናቴናትተስፋየ
      @እናቴናትተስፋየ 7 ปีที่แล้ว

      Yabesera Love ይሔ ጥያቄ መልስ የለዉም እኔም ሁሌ በዉስጤ ያለ ጥያቄ ነዉ

  • @rtuy5120
    @rtuy5120 7 ปีที่แล้ว

    wow nice 💚💛❤

  • @tbNajad
    @tbNajad 7 ปีที่แล้ว +1

    Helu konjou yene melek melkam
    Yene asetway beka wub neshi

  • @sameraall9855
    @sameraall9855 7 ปีที่แล้ว +1

    wellcome mrtochi

  • @beleteasmare3372
    @beleteasmare3372 7 ปีที่แล้ว

    wow it is nice

  • @tsionzorthodox691
    @tsionzorthodox691 5 ปีที่แล้ว +1

    መይሳው ካሳ ደሜ ነህ ስላንተ ባወኩ ቁጥር አለቅሳለው

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 7 ปีที่แล้ว

    ይህን ልጁ ስወደው ቴወድሮስ

  • @agighuasine4783
    @agighuasine4783 7 ปีที่แล้ว

    heluya yane adga lejochesh wow nachwe bache nawe yawtute

  • @KuwaitKuwait-zt7qs
    @KuwaitKuwait-zt7qs 6 ปีที่แล้ว

    Ere festa please lemen yehen miert perogiram tewkew mekiniyat kalek?

  • @AsdAsd-sk5hu
    @AsdAsd-sk5hu 7 ปีที่แล้ว +2

    አንካን ዳሂን መጣች የማለዳ ክኩብብች እውድች አለህ ስታመቸ ዳኛችም ሁላችህም ምራጥ ነው

  • @zenushow9019
    @zenushow9019 7 ปีที่แล้ว

    Well come maroch

  • @HusseinMohammed-ou1ow
    @HusseinMohammed-ou1ow 7 ปีที่แล้ว

    Wow yamral bizihu kitilubet

  • @rozazariun5291
    @rozazariun5291 5 ปีที่แล้ว

    ዋውደስስይላል

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 7 ปีที่แล้ว

    እኔ እደወረደ ነው ያየሁት
    ግን ልኮምካ
    እዴ ሄለን የመውለድ ያህል ነው ጭቀቷ ውይ
    ወዶቺ ቀሻሸሙት እኮ

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 7 ปีที่แล้ว

    ዋው ነው

  • @zinashymariyamwodaje7090
    @zinashymariyamwodaje7090 7 ปีที่แล้ว

    ይድረስ ለፍፁሜ በጣም እወድሀለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @estif-tn25
    @estif-tn25 5 ปีที่แล้ว

    ⭐️⭐️⭐️⭐️💫💫💫💫

  • @tigsttigst4094
    @tigsttigst4094 7 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet betam des yelal lemolaw yekrstena emnte tektaye bemlu enkwan lebrhan mesklu beslam adursachehu baleu yeslam yefkre yehonlen

  • @esekadardametaw1768
    @esekadardametaw1768 7 ปีที่แล้ว

    እንኴን ደህና መጣቹ እንወዳቸዋለን

  • @etyolove335
    @etyolove335 7 ปีที่แล้ว +1

    Enkuan dena metachu kokoboch
    Sewedachuh enkuan aderesachuhe
    Haluy #fekly

  • @merisweet5130
    @merisweet5130 7 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍💙💙💙💙💙💜💜💜💜💜💜

  • @styleyene4655
    @styleyene4655 7 ปีที่แล้ว +1

    wow yameral malekam edl
    haluya sewodshe

  • @talefasamen8216
    @talefasamen8216 7 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣችሁ