እግዚአብሔር እንዲህም ያድናል || መምህር አሰግድ ሣህሉ || ወቅታዊ መልዕክት || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 843

  • @abebamelessie7818
    @abebamelessie7818 ปีที่แล้ว +4

    ጌታ እንኳን ታደገህ ምንም እንኳን መሄጃህን የምታውቅ ወንድም ብትሆንም ጰውሎስ እንዳለው ለሌሎች ጥቅም አንተን በህይወት ያቆየ ጌታ ይባረክ

  • @merdokiyos-ki7yos4mu8ze
    @merdokiyos-ki7yos4mu8ze ปีที่แล้ว +3

    እግዚያአብሔርን እንዳመሰግን አርገኋኛል ፀጋ ይብዛልህ መላኩ አለ ክፍን አንፈራም

  • @Lidiana350
    @Lidiana350 9 หลายเดือนก่อน +7

    I dont speak or listen amharic, i wish i could!!! my mom started listening to መምህር አሰግድ ሣህሉ without knowing that he speaks of the good news and "not religion" . And one day she told me, "they speak the truth" . And ever since then i have only seen my mom reading the bible and praying in truth!!! She told me to say thank you on her behalf. You have brought light to our house hold. God had better plans for our family and i must say መምህር አሰግድ, you did play your fair share in sharing the truth of the gospel and thus by leading people to christ! You are highly favored and blessed. Thank God and thank you! Most and the rest are coming to the truth - that is Christ.

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r ปีที่แล้ว +2

    Ase Geta Enkuwan Be demu shefenh wendme Geta Eyesus yemsgn ❤❤❤❤❤

  • @Kiyadubai-h3z
    @Kiyadubai-h3z ปีที่แล้ว +2

    Yeta simuu yikberhunet yasmeletee geta simuu lezelalem eskee zelalem yibarek❤❤❤❤❤

  • @meriW1
    @meriW1 11 หลายเดือนก่อน +1

    Kri legzabher yhun sle mayneger stotaw agzabher ymesge❤❤❤

  • @jorgorefu2763
    @jorgorefu2763 ปีที่แล้ว +3

    Geta tilik new. Kibir lemedhanialem yihun!

  • @fitret-cr7qh
    @fitret-cr7qh ปีที่แล้ว +3

    ወንጌል ያሸንፋል፤ እግዚአብሔር እንደትላንትና ዛሬም ሕያው ነው።

  • @wubayehutsegaye5358
    @wubayehutsegaye5358 ปีที่แล้ว +2

    እንኩዋን እ/ር አተረፈህ

  • @muluneshhaile514
    @muluneshhaile514 ปีที่แล้ว +9

    እንኳንም ጌታ አስመለጠህ መምህር እየሱስ ክርስቶስ ያድናል 🙏🙏🙏

  • @DiboraLefidot
    @DiboraLefidot ปีที่แล้ว +2

    Inkuan terefik. Geta yibarek.

  • @lngl2786
    @lngl2786 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher ymesgen. Ekuan Geta aterefeh.

  • @woinshetbirhane5569
    @woinshetbirhane5569 ปีที่แล้ว +3

    Yamenew geta yadenal degmome yitadegal

  • @girmahaile489
    @girmahaile489 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም የምወድህ የጌታ አገልጋይ ወንድሜ ሁሌም የሚጠብቅህ የተማንክበት ጌታ ኢየሱስ አይተኛም አየንቀለፈም

  • @EdomBabi
    @EdomBabi ปีที่แล้ว +2

    EYESUS lezelealem GETA nw...yeterachu GETA yetamene nw ye Egziabher tebekana selam bereket hulu yibzalachu

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 ปีที่แล้ว +2

    ብቻ እግዚአብሔር መልካም ነው
    እግዚአብሔር በእርሱ ለሚታመኑት ታማኝ እንደሆነ ነው ያየሁት
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 ปีที่แล้ว +63

    “ያድናል ይታደግማል፥ በሰማይና በምድርም ተአምራትንና ድንቅን ይሠራል፥ ዳንኤልንም ከአንበሶች አፍ አድኖታል።”
    - ዳንኤል 6፥27 እንኳን ጌታ አተረፈ ወንድማችን ኢየሱስ ያድናል!!!

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 ปีที่แล้ว +145

    እኔ እንደገና ደነገጥኩ እንደገና ጌታን ደጋግሜ አመሰገንኩት ጌታ ያድናል ይታደጋልም ጌታ አሁንም ያንተና የንተ የሆኑትን ሁሉ በደሙ ይሸፍን❤🎉❤

    • @Eyerusalem_wagaye
      @Eyerusalem_wagaye ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @AbrahamAssefa-l6m
      @AbrahamAssefa-l6m ปีที่แล้ว +10

      በሞት ጥላ የሚያድር በግዞች ሸለቆ
      ጠላት የሚመታው አሸምቆ
      ከአንበሳው መንጋጋ ለጣር የተጣለ
      ነበር ወገኔ የቆሰለ
      አዝ፦ ከሞትም ያድነዋል ከሞትም ያድናል
      ከሞትም ያድናል ኢየሱስ (፪x)
      ጌታ ደርሶለታል ወንጌል ልኮለታል
      ሰማያዊው ብርሃን በርቶለታል
      መልዕክተኞች ወጡ ተላትን ገጠሙ
      በመስቀሉ ጉልበት ድል አደረጉት
      አዝ፦ ከሞትም ያድነዋል ከሞትም ያድናል
      ከሞትም ያድናል ኢየሱስ (፪x)
      ዓለምና ትርፏን ወደ ኋላ ገፍቶ
      ከመታወቅ ይልቅ መናቅ መርጦ
      ዘሩን ተሸክሞ በለቅሶ የሚዘራ
      በደስታ ያጭዳል ከአምላክ ጋራ
      አዝ፦ ከሞትም ያድነዋል ከሞትም ያድናል
      ከሞትም ያድናል ኢየሱስ (፬x)
      ዘማር አድሱ ወርቁ

    • @lamrotweldemichael7777
      @lamrotweldemichael7777 ปีที่แล้ว +2

      አሜንን

    • @Misganagizaw-bw1wp
      @Misganagizaw-bw1wp ปีที่แล้ว +2

      አሜን ሀያል አምላክ ያውቅበታል የኛ ጀግና ግሩም ድንቅ❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamsCls
      @SamsCls ปีที่แล้ว

      Gyta bdmo yshefnk tgawen yabzalik❤❤

  • @merhawitekubay4046
    @merhawitekubay4046 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ኢየሱስ ፣የማይታሰር ርዕስ ፣ለሱ ምስክር የሚሆንን የክብር ዕቃ የማያጣ የንገስት ንጉሥ ፣አሴ ተባረክ ።

  • @sewuntshewaye
    @sewuntshewaye ปีที่แล้ว +8

    በዘሜኔ እንዲህ የእግዛብሄር ክብር የገባው አገልጋይ በማየቴ እግዛብሄር ይመስገን

  • @jambobarak7025
    @jambobarak7025 ปีที่แล้ว +9

    የሚገርም አገላለጥ ነው" የሚጠሉን ሰዎች ያመጡብን ሳይሆን የተከተልነው መንገድ ውጤት ነው። የተከተልነው ደግሞ ክርስቶስን ነው !!! እግዚአብሔር አንተንና አገልግሎቱን ይጠብቃል !!!! በፀሎት እንደግፉሀለን !!!!!

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄር ይመስገን!!!!!! ከታላቅ ሀዘን ታድጎናል!!!!! ስሙ ይክበር!!!!!

  • @ehtemariamayele7554
    @ehtemariamayele7554 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enkuan Egziabher aterefeh
    God is great all the time❤

  • @haylamercy
    @haylamercy ปีที่แล้ว +1

    ያድናልኢየሱስ

  • @abebealemyehun5670
    @abebealemyehun5670 ปีที่แล้ว +4

    አረ እንኳን ጌታ እግዚአብሔር በኃይሉ ችሎት ታድጎሃል የዳንኤል አምላክ ያድንህ ዘንድ ችሏል ክብር ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤

  • @elfunamerra
    @elfunamerra ปีที่แล้ว +4

    ታማኝ የሆነ እያገለገልህ ያለኸው ጌታ እንኳን ጋረደህ

  • @anchinaferahubelete1453
    @anchinaferahubelete1453 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን ጌታ ታደገህ ሞት ንኳን ቢሆን ክብር ነው፡፡ ስለ ወንጌል የመሚከፈል ክብር ነው፡፡

  • @DegefaShamebo-si1mz
    @DegefaShamebo-si1mz ปีที่แล้ว +2

    Amen getta tadaginna nawo ayizo igizabari katta garganawu.

  • @fanayedemessieamare9161
    @fanayedemessieamare9161 ปีที่แล้ว +111

    እንደ እግዚአብሔር ማንም የለም ! እግዚአብሔርን የሚቀድም የለም ! የሰይጣንን አይን የጋረደ ፣ልጁን በደሙ የጋረደ፣አገልግሎቱን የወደደ ፣መላእክትን ያፈጠነ ፣እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ይመስገን ❤❤❤

    • @sarahaddis7338
      @sarahaddis7338 ปีที่แล้ว

      ምን አይነት ጨዋ የሆነብአገላለፅ ነው

  • @tsegayetemesgen
    @tsegayetemesgen ปีที่แล้ว +73

    Psalms 121 አማ - መዝሙር
    1: ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤
    ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
    2: ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ
    ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
    3: እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤
    የሚጠብቅህም አይተኛም።
    4: እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    5: እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥
    እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።

  • @meseretgebrehiwot935
    @meseretgebrehiwot935 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ የእግዝያብሄር አገልጋዪች እግዚያብሄር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸግያ ነው እግዚያብሄር ከጠላት እጅ ሸሸገህ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @almazejersa6943
    @almazejersa6943 ปีที่แล้ว +24

    በእውነት ጌታ ቅርብ ነው። የጠላትን እጅ ያዛለውን ጌታ ተመካውበት ምርኮ ብዝበዛ ገና ይፈጥናል በእውነት በዚህ ጌታ ልቤ እርፍ አለ ተመስገን!!!

  • @kakukaku1216
    @kakukaku1216 11 หลายเดือนก่อน +1

    Ameeen

  • @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
    @ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ ปีที่แล้ว +2

    ኦ ያዳነህ የታደገህ ጌታ ይክበር ይመስገን አባቴ ክፉ አይካህ

  • @birukteshomebura
    @birukteshomebura ปีที่แล้ว +2

    ይህ ሁሉ የተከተልነው መንገድና የምርጫችን ውጤት ነው... ድንቅ መረዳት ጌታ ለሁላችንም ይህን መረዳት ያብዛልን... ጌታ ይባረክ በአንተ ይቅር ባይነትን ፍቅርን እና በእግዚአብሔር መታመንን አይተናል! ❤❤❤

  • @askalegebremariyam902
    @askalegebremariyam902 ปีที่แล้ว +1

    የተጠቀመት አጋንንት ነው።የታደገህ የኢየሱስ ቅዱስ ሰሙ ይባረክ።

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ይባረክ!!! Long live !!!!!!!❤❤❤

  • @Rib-xr5zl
    @Rib-xr5zl ปีที่แล้ว +50

    ኢየሱስ ከሞት ያድናል!! ያመንከው የተደገፍክበት የተመካህበትም ኢየሱስ ሁሌም ከሞትም ያስመልጥሃል!! ክብር ለስሙ ይሁን እርሱ በዚህ ውስጥ ይክበር🙏🙏

  • @KalM-se4nj
    @KalM-se4nj ปีที่แล้ว +6

    ከሞትም ያድናል እየሱስ ስሙ ይባረክ።

  • @Jes620
    @Jes620 ปีที่แล้ว +5

    መምህር አሰግድ እንኳን ጌታ አተረፈ
    በአንተ ላይ ጥበቃው ነው የበላይ
    ትቀጥላለህ ወይ ደግሞ ትቀጥላለህ
    ተባረክ🙌❤

  • @teferialemu499
    @teferialemu499 ปีที่แล้ว +1

    የምታገለግለው ጌታ አሁንም ይጠብቅህ። ተባረክ ።ጌታ ሁሌም ታማኝ ነው።

  • @bekelechaga8895
    @bekelechaga8895 ปีที่แล้ว +2

    ከእግዚአብሔር የእውነት ቃል ውጪክፉ ንግግር ከአፉ የማይሰማን ይህን የእ/ር ሰው ለመግደል መሞከር ብቸኛ የሰይጣን መንግስትና የገልጋዮቹ ስራ ነው አሁንም ጌታ በአንተ የጀመረውን በድንቅ ይፈፅም ጥበቃውን ያብዛልህ ወገኔ

  • @deaconabrham
    @deaconabrham ปีที่แล้ว +34

    የእግዚአብሔር ተአምር ነው።
    እንኳን ተረፍክልን መምህር
    እግዚአብሔር ይመስገን።
    ኢየሱስ ያድናል ይታደግማል

  • @tereboke9494
    @tereboke9494 9 หลายเดือนก่อน +2

    yemaygemet melekotawi kelela. Abet ye EYESUS KIND..eNKUWAN eGEZEABEHER ATEREFE

  • @hanakasahun383
    @hanakasahun383 ปีที่แล้ว +31

    እግዚአብሔር መልካም ነው ለመንጋው የሚራራ ጌታ ኢየሱስ እራራልን ለእኛ ነው የራራው በእውነት ሊበትነን የወጣ አልተሳካለትም መቼም አይሳካለትም የማይተኘው መልካሙ እረኛ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅሀል ይህ ሁሉ ለክብርህ ይሁን አዶናይ ኤልሻዳዬ ያህዌ ሆይ ተባረክ እልልልልልልል እንኳን ተረፍክልን ❤❤❤

  • @zeyalema9677
    @zeyalema9677 ปีที่แล้ว +30

    እግዚአብሔር ይመስገን! ለአገልግሎቱ ለሚተርፉ ብዙ ነፍሳት ነው ሞት የተሻገርከው ! በአንተ አገልግሎት ነው በኢየሱስ አምኜ የተረፍኩት! ገና ብዙ ሥራ በአንተ ጌታ ይሰራል! የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ!!!ኑርልን ጌታን ስበክልን !!!

  • @penael821
    @penael821 ปีที่แล้ว +5

    “እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥”
    - ዘጸአት 15፥3

  • @yesakorchristfamilyservice6148
    @yesakorchristfamilyservice6148 ปีที่แล้ว +75

    የምታገለግለው የታመንክለት ጌታ ሁሌም ይጠብቅሀል አሰግድን የሚጠብቅ እግዚአብሄር አይተኛም አያንቀላፋም ... ጠላትህ እያየ ከክብር ወደ ክብር ትሸጋገራለህ ስለ ሁሉ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @HETHGOSPLESERVICE
    @HETHGOSPLESERVICE ปีที่แล้ว +36

    የማያሳፍር ወንጌል ከማያሳፍረው ጌታ ተቀብለናል፡።። አናፍርበትም። መምህር ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ። በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው።። እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 ปีที่แล้ว +17

    አቤት የእግዚአብሔር አብሮነት አቤት ጥበቃው አቤት የእየሱስ ጌትነት የምታመልከው የምትሰብከው ጌታ እየሱስ ገና በአንተ ብዙ ስራ አለው ክብር ለእየሱስ ይሁን

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 ปีที่แล้ว +2

    ያድናል!!! ይታደግማል!!!!! አሜን!!! ❤❤❤❤❤

  • @sarontadesse7468
    @sarontadesse7468 ปีที่แล้ว +3

    23/2/2016
    መምህር አሰግድ ሳህሉ እኔ:የኢትዮጵያ:ኦርቶዶክሰተዋህዶ:ሀይማኖት:ተካይ:ነኝ:ይሄን:የደረሰብክን:የሞት:አደጋ:አሁን
    ነው :ያየውት:እንኳን:እግዚያብሔር:አተረፈክ:
    ማርያምን:ከልቤ:ነው::ካንተ:ድሮ:ቅድስ:ዬሴፍ
    ቤ/ክን:በጣም:ብዙ:ጊዜ:የእግዚያብሔርን:ቃል:ተምሬአለው:አሁንም:

  • @fitret-cr7qh
    @fitret-cr7qh ปีที่แล้ว +2

    ድንቁ ጌታ ስሙ ይክበር ይመስገን፤ እውነት ነው እግዚአብሔር አምላካችን በዐይናችን አሳይቶ እንድናከብረና ይበልጥ እርሱን በመደገፍ እንድንኖር ለእኛም ጥቅም ሆኖልናል። ጌታ አገልግሎትህንና ዘመንህን ይባርክ

  • @abebealemyehun5670
    @abebealemyehun5670 ปีที่แล้ว +2

    ታምር ነው እግዚአብሔር ያደረገው ክብር ለእርሱ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 ปีที่แล้ว +2

    Geta equn aterefehe tebarek

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድሜ አሁንም ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይብቅህ❤

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሔር ታደገህ ጌታ በነፍሳት ምርኮ ያጥለቅልቅህ

  • @WudeWorku-w5r
    @WudeWorku-w5r ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ወንድሜ እግዚአብሔር እንዴት ታደገህ ጌታ ይባረክ በአገልግሎት የምወድህ ወንድም ነህ እንኳን ጌታ አተረፈህ

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m ปีที่แล้ว +22

    ስለ እግዚአብሔር አዳኝነት ጠባቂነት ሰሞቼ አውቃለሁ አንብቤም አውቃለሁ አሁን ግን አይኔ አይታለች ስሙ ከፍፍ ይበል!!♥️♥️♥️♥️

  • @nani.7nani.777
    @nani.7nani.777 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ

  • @bertukanyesunhe7331
    @bertukanyesunhe7331 ปีที่แล้ว +3

    የተደገፍከው ሸምበቆ አይደለም ክብር ለእግዚአብሔር የሚጠብቅህ አይተኛም

    • @lil_519
      @lil_519 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @samrawitlemma5915
    @samrawitlemma5915 ปีที่แล้ว +26

    የአለም ብርሀን
    የምድር ጨው
    እግዚአብሔርን የመምሰል ምሳሌ ናችሁ😍😍
    እኔ እጅግ ነው ምወዳችሁ፤ እንኳን ተረፍክልን🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotdinku9171
    @hiwotdinku9171 ปีที่แล้ว +13

    😭😭😭The smile you had on the face is real, እንኳን ጌታ ታደገህ መምህር!!

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901 ปีที่แล้ว +26

    በልኡል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል ❤ጌታ እየሱስ ስለወንድማችን ህይወቱን ስለታደክ እጅግ አርገን እናመሰግንሀለን
    ስምህ ለዘለአለም ይክበር ❤❤❤❤

  • @meskermmeski6168
    @meskermmeski6168 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው❤❤❤

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy ปีที่แล้ว +30

    ያድናል ይታደግማል ሀለሉያ አዳኛችን ኢየሱሰ ስምህ ብሩክ ይሁን እንኳን ተርፍችት 😢😢😢 ክብር ክብር ለኢየሱሰ ይሁን እእእልልልል 🙌🙌🙌😍😍😍😍😍😍😍💪ኢየሱሰ ያድናል ይታደግማል 💪💪💪

  • @RishanYaholashat
    @RishanYaholashat ปีที่แล้ว +2

    እየሱስ ያድናል ይታደጋል በርታ ያበረታሀል ወንድም ተባረክ❤

  • @selammenberu6359
    @selammenberu6359 ปีที่แล้ว +60

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ጌታ መልካም እረኛ ነው ❤ እርሱ ነፍስህን ታድጓል ክብር ለጌታ ይሁን ❤ ጌታ ባንተ የጀመረውን ስራ ይፈፀማል አሁንም ጌታ ካንተ ጋር ነው ❤🙏🙏

    • @DariiTuruna
      @DariiTuruna ปีที่แล้ว +2

      Ase yne abat
      Egzaber abzto yetebik
      Ende ene yalut Gena ke chelema yemwetew bizu sle ale ahunim geta Eyesus eytebik 😢😢
      Ewedalew❤

    • @asnibelew5428
      @asnibelew5428 ปีที่แล้ว +2

      እንኳን የምታገለግለው ጌታ ጠበቅህ ይህም ዩጌታ ክብር ይገለጽ ዘንድ ነው :: ክብር ለስሙ ይሁን አገልግሎትህም ጠላት ዓይኑ እያየ ምድርን ይወርሳል :: ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏

  • @eskedarzergaw2494
    @eskedarzergaw2494 ปีที่แล้ว +17

    “እግዚአብሔር ተዋጊ ነው፥ ስሙም እግዚአብሔር ነው፥”
    - ዘጸአት 15፥3
    ማመስገኛ ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር አባቴ እንዲሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን🙏🙏🙏

  • @iyasuyacob3126
    @iyasuyacob3126 ปีที่แล้ว +4

    God is mercy full,Jesus saves!!! I thank mercy full God abut you.

  • @mekonnennigatu4129
    @mekonnennigatu4129 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔርን ለሚወዱት እንደ ሀሳቡ ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንደረግ እናውቃለን ሮሜ 8:28 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ስለ ኢየሱስ ስደት መከራ እንደሚመጣ ያውም እግዚአብሔርን እናውቃለን ከሚሉ እንደሚሆን አምናለሁ ክርስቶስ ላመኑ ሞትም ቢሆን ጥቅማችን ነው።

  • @YibekalKifle
    @YibekalKifle ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ እንኮን እግዚያብሄ አተረፈህ

  • @sebliyegetalij778
    @sebliyegetalij778 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔር ትልቅ ነው እርሱ ጠብቆሃል አሁንም እስከ እድሜህ ፍጻሜ ጥላ ከለላ ይሁንህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kakishtsega
    @kakishtsega ปีที่แล้ว +3

    የታመንከው ጌታ የማያሳፍር አምላክ ላንተና ለጉባኤው ለጠላት የማይታይ ቅጥርን ስላደረገ የእ/ሔር ስም ለዘላለም የተባረከይሁን❤❤❤

  • @getachewbezu9188
    @getachewbezu9188 ปีที่แล้ว +11

    "ጌታ በነፍስ በስጋ ያስመካል"!
    ወንጌል ገና በኃይል ይሰበካል!
    አሴ❤

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm ปีที่แล้ว +5

    የምናመልው አምላክ ከሁሉ በላይ ነው የጠላት አሰራር በዚህ አገልግሎት ላይ አይሰራም የእግዚአብሔር ጥበቃ ይበልጣል ከእኛ የሚጠበቀው መታመን መፅናት ነው በጳውሎስ ጊዜ ሲሰራ የነበረው ጌታ ዛሬም ከስከዘላለም በዙፋኑ አለ አሴ ወንድሜ ከለላ የሆነህ አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @NigistAnjelo-mo9mt
    @NigistAnjelo-mo9mt ปีที่แล้ว +1

    በደሙ የሸፈነ እግዝአብሔር ለዘለዓም ይባረክ።

  • @kedestdemeke
    @kedestdemeke ปีที่แล้ว

    ጠባቂችን እረኛችንዋስትናችን እግዚአብሄር ይባረክ❤❤❤❤❤

  • @dawitgenene6970
    @dawitgenene6970 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት ያስገርማል የእግዚአብሔር ጥበቃ ። አሴ ለአንተ እድሜ የጨመር ጌታ ለዘለአለም ብሩክ ነው

  • @meskeremlegese8397
    @meskeremlegese8397 ปีที่แล้ว +1

    አንተ በምታገለግለው ሚድያ እኔም ቤተሰቦቼም ተጠቅመናል በእውነት መምህር እንኳን ተረፍክልን 🙏❤ ያድናል ይታደግማል ዳን ም 6 ቁ 27 🙏❤

  • @gesitwondimu3851
    @gesitwondimu3851 ปีที่แล้ว +1

    የዘላለም አምላክ ጌታ ኢየሱስ ጣልቃ ስለገባልህና አገልግሎታችሁንና ህዝቡን የጠበቀ ጌታ የተባረከ ይሁን።
    አይዞህ በርታ አልልህም ምክኒያቱም ለጌታ ስራ የጨከንክ መሆንህንበስራህ እየተገለጠ ስለሆነ ነው። በአንተ ለሌሎች መዳን ምስክር ሆነህ ታየህ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልኝ።

  • @ሚሚYoutube-p4w
    @ሚሚYoutube-p4w ปีที่แล้ว +2

    እንዴ እግዚአብሔር የለ ማንነው የጠላትን እቅዱን የሚያፈርስ እግዚአብሔር እኮ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው 😍😍😍😍😍

  • @natnaelnegash8367
    @natnaelnegash8367 ปีที่แล้ว +22

    ጌታችንና አምላካችን ሆይ ቃል በማይችለው ምስጋና ተመስገን ተባረክልን!! ጠላታችን እልል አላለም! ከማናየውም ከማናስተውለውም የጠላት ወጥመድ ስላስመለጥከን ክብር ይሁንልህ! ጌታችን ቢመኩብህ ታስመካለህ ቢደገፉብህ እንደ ቅጥቅጥ ሸንበቆ አትጥልምና እናከብርሃለን!

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 ปีที่แล้ว +58

    ወይኔ አሴ አንተን እንኳን በገጀራ በጣት ለመንካት የምታሳሳ መልካም መካሪ የጌታ ባሪያ በእውነት ይህን ያደረገው ያ ክፉ ጨለማው ካልሆነ ማን ይሆሆናል
    እግዚአብሔር ግን አሁንም ለሚልቀው መከራ አቆየህ!!! አይ ክፋት አይ ጭካኔ ጌታን የማያከብሩ በጨለማው የሚመላለሱ በጨካኙ በአውሬው የተያዙ ከዚህ ውጭ ሌላ ስራ የላቸው!! ለማንኛውም የጥልቁ መንፈስ እንዲፈፀምለት የላከው ተንኮልና ሴራ ጌታ እግር በእግር ተከታትሎ የመኸሩን ሰራተኛ አድኖታል። ጌታ ይክበር ይመስገን

  • @weynieregete2152
    @weynieregete2152 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት እንደሚያድን ያውቃል እግዚአብሔር ያውቃል እግዚአብሔር
    እንዴት እንዲያሰመልጥ ያውቃል እግዚአብሔ ያውቃል እግዚአብሔር
    የሚያመልኩትን የሱ የሆኑትን
    በፈተና ጸንተው የሚያመልኩትን

  • @ለትዉልድእንስራ
    @ለትዉልድእንስራ ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ እንኳን አተረፈክ ክብሩን ጌታን ይወሰድ

  • @UuRr-p4b
    @UuRr-p4b ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ጌታ አተረፈክ ወንድሜ እንኳን ተረፍክልኝ

  • @abigiyashmelis868
    @abigiyashmelis868 ปีที่แล้ว +9

    ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሰድ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ገና ብዙ ዘመን ጌታን ታገለግላለህ ተባረኩ

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 ปีที่แล้ว +6

    ይህስ ተአምር ነው እንኳን ጌታ አዳነህ የእግዚአብሄር ሰው

  • @zemaritfikrtefelekeawaj
    @zemaritfikrtefelekeawaj ปีที่แล้ว +5

    " ኀዘን በኀዘን ላይ እንዳይጨመርብኝ ለእኔ ደግሞ እንጂ ለእርሱ ብቻ አይደለም።”
    - ፊልጵስዩስ 2፥27

  • @rabincall2859
    @rabincall2859 ปีที่แล้ว +1

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ አቤት አቤት

  • @edenbiniyam7911
    @edenbiniyam7911 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አዎ ክብሩ ለሱ ይሁን

  • @selambekeleymam5578
    @selambekeleymam5578 ปีที่แล้ว +15

    እውነት ዳዊትን ከሳኡል ቀስት ያዳነ ጌታ ዛሬም ያድናል ይታደጋል የዘላለም መመኪያችን ስሙ ብሩክ ይሁን ዛሬም ድጋፋችን ይባረክ።

  • @yordanosdemis3288
    @yordanosdemis3288 ปีที่แล้ว +5

    ምን ብዬ እግዚአብሔርን ላመስግነው
    እውነት ቃል አጠረኝ ። አውነትም እግዚአብሔር ታማኝ እረኛ ነው ።እንኳን ተረፍክልን መምህራችን !!!

  • @jarssoobettoo7972
    @jarssoobettoo7972 ปีที่แล้ว +4

    ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው።ርህራሄው አያልቅምና።ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው ታማኝነቱም ብዙ ነው።
    ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:22

  • @addiskibret6877
    @addiskibret6877 ปีที่แล้ว +6

    አስዬ ባንተ ክርስቶስን አግኝቼ የእግዝአብሄር እንደሆንኩ ታውቃለህ ጌታ እንኳን አተረፈህ

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 ปีที่แล้ว +8

    ወይ እግዚአብሔር ይገርማል!!!
    አንዳችም ነገር ሳይነካህ ያሳለፈው እግዚአብሔር ብቻ ነው
    ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን
    በጣም እንጎዳ ነበር አንዳች ብትሆን ነገር ግን እግዚአብሔር እረኛህ ሁሌም ጠባቂህ ነው

  • @HilftiKiros-cy8dg
    @HilftiKiros-cy8dg ปีที่แล้ว +7

    እንኳን እግዚአብሄር አተረፈህ ወንድማችን አሰግድ አሁንም ጌታ ይጠብቅህ

  • @አየሱስዋናዬነው
    @አየሱስዋናዬነው ปีที่แล้ว +1

    #ከመቀጠል ውጭ ምንም
    አመራጭ የለም ዎንጌል 💪እንኩዋን ጌታ አተርፍክ

  • @wegenezemede8530
    @wegenezemede8530 ปีที่แล้ว +1

    Geta Bezemenh hulu Kantegar New!!!