🥰🥰ተለቀቀ🟢👉[ለመዳን የሚፈልግ]🟢🟢👉በቀን አንዴ ይደመጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 639

  • @jdcell63
    @jdcell63 ปีที่แล้ว +68

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን
    አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌሉን ቃል ለመስማት የነቃን የተዘጋጀን አድርገን በሰማነው ቅዱስ ቃልም 30/60/100 እንድናፈራ እርዳን አሜን
    ለመምህራችን እዮብ ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ አምላክ ያቆይልን አሜን

    • @ermiyashailu4041
      @ermiyashailu4041 ปีที่แล้ว +1

    • @ZenasMamo-lu7fd
      @ZenasMamo-lu7fd 10 หลายเดือนก่อน

    • @tewodrosambaye3241
      @tewodrosambaye3241 9 หลายเดือนก่อน

      J😮in die 😮den 😮so 9 pi oder
      Hi.n jo ukh😮die 😅j🎉

    • @LamrotMehamed
      @LamrotMehamed 8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏 👏 ❤️🙏 🙏

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉

  • @samriatube1683
    @samriatube1683 ปีที่แล้ว +37

    ቃለ ህይወት ቃለ በረክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ከቅዱሳን አባቶች እረዴት በረከት ይክፈለን አሜን ፫ 🤲

  • @Meskikuki-xc8dc
    @Meskikuki-xc8dc ปีที่แล้ว +19

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እውነት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 ปีที่แล้ว +24

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛንም የሰማነዉን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን

  • @Anasenit
    @Anasenit หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሄር በየጊዜው እና በየሰዓቱ ስሙ የተመሰጌነ ይሁን🙏🙏🙏❤❤❤

  • @SaraWoldeAmanuel
    @SaraWoldeAmanuel 10 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ።

  • @የሺወለተሃናየተዋህዶልጅ
    @የሺወለተሃናየተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስጌን አሜን በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

    • @WintaMekonnen-p4l
      @WintaMekonnen-p4l 11 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 ❤

  • @ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ
    @ተዋህዶሀይማኖት-ከ9ሐ ปีที่แล้ว +24

    ድቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

    • @KasechGarma
      @KasechGarma 6 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gengeni7872
    @gengeni7872 ปีที่แล้ว +7

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏

  • @fikertegetnet3971
    @fikertegetnet3971 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፡ ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ ዘንድ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜንአሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፡ ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ ዘንድ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @bizunashiteshome6535
    @bizunashiteshome6535 ปีที่แล้ว +7

    አሚን አሚን አሚን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚያብሔር ይመስገንነና ክፍ ከፍ ያለ ይሁን ለመምህራችንም ቃለ ሔይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትንም ያዉርስልን

  • @Debresinamedia
    @Debresinamedia ปีที่แล้ว +42

    በእውነት እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ መምህራችን ትሑት ትጉ መምህር ዝቅ ብሎ የሚያገለግል በእውነት እግዚአብሔር ኣምላክ እንደዚህ መምህራን ኣያጣን።

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl ปีที่แล้ว +1

      አሜን አያሳጣን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን።

    • @Shbahahagsgagagaga
      @Shbahahagsgagagaga 10 หลายเดือนก่อน

      Hii

    • @Shbahahagsgagagaga
      @Shbahahagsgagagaga 10 หลายเดือนก่อน

      Hi

  • @habtamukebede9989
    @habtamukebede9989 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህንእግዝአብሔር ያርዝምልህ

  • @LubabaLl
    @LubabaLl ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብልህ❤❤❤

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @SelomeTaffesse
    @SelomeTaffesse 8 หลายเดือนก่อน +3

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ጥዑም ትምህርት ❤❤❤

  • @helanmokonin2508
    @helanmokonin2508 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባታችን አሜን " እግዚአብሔር ይመስገን ጌታይ ተመስገን አመላኬ 🌹🌹🌹🤲🤲🤲📚📚📚🤲👏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️🙏

  • @selamtahon9761
    @selamtahon9761 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @asdfgHjkl-lp4xe
    @asdfgHjkl-lp4xe ปีที่แล้ว +12

    አሜን፡አሜን፡አሜን❤❤፡ቃለ፡ሂወት፡ያሠማልን፡አባታችን❤❤❤❤❤

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኩዋን ለቅዱስ አማኑኤል በሃል ከክፉ ነገር ይጠብቀን መምህራችን ቃልሄወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን እመብታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በምልጃሽ ያስራት ሀገርሽን ከጥፋት እዝብሽን ከስደት ሰውሪን የኔንም ፀሎት ጠብቂልኝ 💚💛❤

  • @kalikedan7532
    @kalikedan7532 ปีที่แล้ว +15

    ውይ ብሰማህም ብሰማውም አይሰለቸኝም የኔ ምርጥ አባት ቀሪ ዘመንህ በሰላም በደስታ ይለምልምልህ ስወድህ ክበርልን

  • @ZenebuShiemels
    @ZenebuShiemels ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ብርታት ትሰጣለክ ለደከሙ ተባረክልን😊😊😊😊

  • @እሙዬታደሰ
    @እሙዬታደሰ ปีที่แล้ว +7

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን እኛም ሰምተን 30,60,100 የተግባር ሰው ያድርገን

  • @jfffg-qd5oe
    @jfffg-qd5oe ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሠማናልን መምህራችን እስከመጨረሻው ንፅህት ድንግል ማርያም ታፅናልን በኬድክበት ሁሉ ጥበቀዋ አይለይህ አሜን አሜን አሜን

  • @atakltihidru2568
    @atakltihidru2568 ปีที่แล้ว +20

    በመምህራችን ላይ ፀጋውን አብዝቶ የመከረን ያስተማረን ፈጣራችን እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ክብሩም ከፍ ከፍ ይሁን። ለመምህራችን ዕድሜና ጤናን ሰጥቶ የሕይወትን ቃል ያሰማልን ።🙏🙏🙏

    • @sancho931
      @sancho931 6 หลายเดือนก่อน

  • @yeshamabirhan6591
    @yeshamabirhan6591 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 ปีที่แล้ว +23

    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህርራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢😢😢

    • @fikrbesufiqad4752
      @fikrbesufiqad4752 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🙏

    • @JfHkhi
      @JfHkhi 7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜንን አሜንን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 ปีที่แล้ว +11

    በእዉነት ቃለ ሂወት የሰማል መምህር እድሜ ይስጥልን የገልግሎት ዘመን ይበርክ እግዚአቤሔር❤❤❤🎉🎉

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 ปีที่แล้ว +7

    ያሥምዕለነ ቃለ ሕይወት መምኅርነ ያብዝሕ ለከ ጸጋ🙏💙

    • @solomenyalew7114
      @solomenyalew7114 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት የሠማልን መምር ፀጋውን ያብዛልን

  • @Alem163
    @Alem163 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ትሁት ትጉ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ። በእውነት አጥንት የሚያለመልም ድንቅ ትምህርት። እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፡ ቃሉን ሰምተን እንድንለወጥ ዘንድ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን አሜን

  • @zed8332
    @zed8332 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛናም ልንሳሃ ሞቶ ያብቃን🙏🙏🙏❤❤

  • @hanahani8692
    @hanahani8692 ปีที่แล้ว +11

    እኛንም ለንሰሐ ያብቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @salishsalish6398
    @salishsalish6398 ปีที่แล้ว +16

    ይህን መምህር ሥሠማ ሠላም ይሠማኛል😢

    • @hdlidet
      @hdlidet 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😢

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን እኔም

  • @hannaathuniya9335
    @hannaathuniya9335 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን መምህራችን እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว +11

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ዕንቁ አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤❤❤እጂግ ዲንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን እዳሳዲርብን የአምላካችን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alamtefera3194
    @alamtefera3194 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ቃል ይህወት ያሰማልን መምህአራችን ልዩ ተመርት ነው

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤️🤲🤲🙏🙏🙏👏

  • @yonasashine
    @yonasashine 6 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችን ደግ እና ጥሩ እና ደስ የሚል ድምጽ አሉት እኔንም ሌሎችንም ስላስተማሩን እግዜር ማርያም ይጠብቅህ እንወድካለን መምህር ❤❤❤

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይውት የአስማልን መምህርየአገልግላት ዘመንህን ይባርከይሁንልን

  • @raweyaalmagshali7894
    @raweyaalmagshali7894 11 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤቴ ይክብር ይመስገን እሜን መምህራችን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @galshambel9571
    @galshambel9571 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kale hiwet yasmaln lemmherachen tsegawun ybzlh egzabhier amlak🙏🙏🙏💒

  • @Alemito2021
    @Alemito2021 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አም ምን አሜን አሜን💒♥♥♥♥💒❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hirhh
    @Hirhh 7 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በናታችሁ በድግል ስልካቸውን ስጡኝ😢😢😢😢 በእየየሡሥ ክርስቶስ😢😢😢😢😢

  • @MrMe-dn3jb
    @MrMe-dn3jb 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይ ወት ያሠማልን መምህራችን በእውነት የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወት ያሠማልን ዕድሜ ካፀጋጋ ርአብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MeseretTsegaye-h8k
    @MeseretTsegaye-h8k หลายเดือนก่อน

    ቃለህየውት ያሠማልን ቅዱስ እ/ር ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን የተባረከ ይሁን አሜን አሜን አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @luleknowsbest8661
    @luleknowsbest8661 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ኢየሱስ ምህረቱን። ይላክልህ መድንያለምን በመላእክት ለወጥከው

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጸ6ጐ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጸ6ጐ 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ያኑርወት🙏🙏🙏

  • @tizitabehrnu9709
    @tizitabehrnu9709 10 หลายเดือนก่อน +1

    *አቤቱ ጌታ ሆይ የውንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደርገን አሜን ፫*
    ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ መምህራችን🌹🌹🌹🌹እዉነት ነው እኔም እንድዛ ነው ሳቅ አቁም አልው እንጀ አልቀጥልም..

  • @BirukLoha-b3g
    @BirukLoha-b3g ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ከጤና ያድልልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏

  • @AsenakechrBeza
    @AsenakechrBeza ปีที่แล้ว +4

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Nina44482
    @Nina44482 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እንኳን በዚህ ጊዜ እንዳንተ አይነት መምህር ሰጠን ተባረክልን ፍሬ አፍርተንበታል ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን

  • @birukbelihu3240
    @birukbelihu3240 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በቤቱ ያቆይልን!!!

  • @Baniyas-z4i
    @Baniyas-z4i 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነዉ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የኔ መልካም አባት ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልብ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @customerc8442
    @customerc8442 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላካችን የሚመክሩን መምህሮቻችን ይጠብቅልን የ ፀጋ ካባ ያልብስልን መምህር ♥

  • @RafcaHanna
    @RafcaHanna 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን፡ቃለህይወት።ያሠማልን

  • @MizantadesseTadesse-dk9cr
    @MizantadesseTadesse-dk9cr ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @FirewKassie
    @FirewKassie 14 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ሰምቸ ቃሉን ለመተግብር እግዚአብሔር ይርዳኚ

  • @MartaAndeta
    @MartaAndeta หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤መምህራችን ፈጣሬ ይባርክ

  • @ሳምሪ4641
    @ሳምሪ4641 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Akezaabrha21
    @Akezaabrha21 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት እግዚአብሔር አመላክ ፀጋእ ዪብዚላችም መምህርቃል ህይወት ያሰመልን ❤❤❤❤

  • @SaSlam-dk9ev
    @SaSlam-dk9ev 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🕯️ አሜን 🕯️ አሜን 🕯️ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤🙏

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 ปีที่แล้ว +93

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤መምህራቺን ቃለህውትን ያስማልን እኔንም ስምተን ለምትገበር ያብቃኝ 😢😢 አሜን (፫)

  • @AbebeKebede-x2i
    @AbebeKebede-x2i ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋራ ይስጥልን

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 4 หลายเดือนก่อน

    አንደበተ ርቱእ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና መዲህንዓለም ይጠብቅልን በቤት በደጆኦ ሁሉ የእግዚአብሔር ሠላም ይብዛሎት።

  • @AdisRiyad
    @AdisRiyad ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሄር ይመስገን የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመስገን ለመምህራችንም ቃለሂወትን ያስማልን ለመንግስት ወራሽ ያድርግልን በእውነት መንፈስን የሚያድስ አለ ስል ስው መገቡን❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት ድንቅ ትምህርት በሥላሴ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje1745 7 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልንመምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol ปีที่แล้ว +4

    ጌታ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weleteslase
    @weleteslase ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን

  • @shjb2067
    @shjb2067 5 หลายเดือนก่อน

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AklilWeldeyes
    @AklilWeldeyes ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 8 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ብቃል ቅድሳን ❤❤⛪⛪⛪⛪👏👏👏🙏🙏💕💕

  • @chuchulema3382
    @chuchulema3382 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔንም የሰማሁትን ለመተግበር ያብቃኝ
    እንደእኔ ደካማ ስለሌለ በፀሎታችሁ አስቡኝ .

  • @sintayheuejigu5724
    @sintayheuejigu5724 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን! የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን!!!

  • @BenatTefra
    @BenatTefra ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዜአብሔር ይባርክሎት ፈጣሪ መጨረሻዎትን ያሣምረው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንንን ቃለ ሂወት ያብዛልን ውድ መምህር ከመገረሜ የተነሳ ምሕረቱን ሳስበው ብስቅ ራሱ ደስስስ በኣለኝኝኝኝ ግን ግን ክብር ምስጋና ለኣምላካችን ኣምላክነቱ የምናይበት ምሕረቱ ይብዛልን እግዝአብሔር ኣዳን ኣምላክ እንጂ ኣማላጅ ኣይደለም ኣማላጅ ድንግልማርያም የቅዱሳን ጠባቂነት የፃድቃን ፀሎት ከሁላችን ጋ ይሁን ሰላም ይብዛልን

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @AtsedeAtsede-z5w
    @AtsedeAtsede-z5w 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ የዚህን መምህር ስብከት ስሠማ ሠላም ይሰማኛል ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Ahgig
    @Ahgig 8 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ መድሀኒያለም ስሙ ካፅናፍ እስከ አፅናፍ. የተመሰገነ. ይሁን አሜን አሜን አሜን መምህራችንን. ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመናቸውን. ያርዝምልን አሜን

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማን

  • @RomanAshebr
    @RomanAshebr 6 หลายเดือนก่อน

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚያብሄር ይክበር ይመስገን።

  • @AlmazMeqre
    @AlmazMeqre 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃ ለ የህውት አሰማን ♥️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @wudebirhane2512
    @wudebirhane2512 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @eadendassy2860
    @eadendassy2860 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @asterkebede1198
    @asterkebede1198 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አባታችን ይጠብቅህ የአገልግሎት ጊዜህን ያርዝምልህ

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ
    @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለህወት ያሠማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥወት የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ 🥰🥰🥰😘😘😘😘

  • @MelkamDebas
    @MelkamDebas 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ትጠብቅህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ❤❤❤❤❤❤

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሄወት ያሰማልን የኣገልግሎት ዘመነዎት ያርዝምልን❤❤❤❤