እግዚአብሔር ምህረቱ እጅግ ብዙ ነው!! ምሬ እንደስምህ አብ ምህረት አደረገልህ! ስላደረገላችሁ መታደግ ጌታ ለዘለዓለም ይክበር! I am soo glad you are alive and breathing to call the Lord’s name again! May God continue to show you and your family His favor and mercy! God bless you! Saronye, thank you for being strong in spite of this. You may think you had no faith, but God was your strength! እግዚአብሔር ለአንቺም ምህረት ስላደረገልሽ: እድሜሽን በለቅሶና በሀዘን እንዳይሆን አፍሽን በምስጋና የሞላ እግዚአብሔር ይመስገን! ጠላት ለክፉ ያመጣውን እግዚአብሔር ለበጎና ለምስጋና ቀየረው!!! ምሬን ሲያይ እግዚአብሔር ሊመሰገን ወደደ! ተባረኩ!!! ❤
Your smile is beautiful and a testament in itself. This is a boast in our Lord. It is encouraging. Thank you, Lord, for allowing our sister and brother and us all to boast in you. "Jesus Christ is the same yesterday today and forever". We rejoice with you. You are a beautiful couple who also have a beautiful church family. May you continue to walk in this kefeta. May you go from glory to glory in Jesus's name 🙏 Amen
I weeped watching the first 45 minutes of the video, very emotional as well as educational. I praise the Lord with Mihretab, his family and friends for second chance at Life on earth! Thank you for including the free medical consultation in the testimony! God bless!!
Glory be to Almighty God!🙌🏻 Thank you Jesus for answering our prayers! 🙏🏼 Congratulations to his beloved family and all saints. May God bless the rest of your life!😇🫶🏽
This is also a big lesson for all of us. Mihretab really waited a long time to see a doctor. That’s way too many symptoms to not get help. I believe what you said Saron sometimes you do get distracted but God is always good
Mihretab I am very happy to see you on the stage with your lovely wife to give glory to Almighty God that he gives you extra life that shows egezabeher be anete lisera yalew ejige bizu ale ena be ready. May the Lord bless your future, family and life 🙏.
Thank you church for sharing this testimony. 1-Praise be to God that He not only brought you (Mire) back to health but allowed you to experience the love/support of your community through this experience. 2-What Mire said in the end about “ተስፋ እንደሌላቸው አናዝንም” is such an important point to remember when we go through loss/grief. 3-Grateful for the thoughts shared by the Doctor. I think we as people tend to be ቸልተኛ which may cost us lives if we don’t change.
What a beautiful testimony , felt a droplet of tear after long time on my skin … it’s a big shoe to fill to stand on your position but he gives strength ! Keep walking with him
ለጌታ ክብር እመሠክራለሁ፣ መታመሙን በሰማሁ ቀን መንፈስ ቅዱስ "ምንም አይሆንም" አለኝ። በጣም ተጽናናሁ ጌታን አመሠገንኩ። መዳኑን ስሰማ ለእኔ confirmation ነበረ። ምሬ ገና ብዙ ሥራ አለው። በዱባንቾ ሜዳ ላይ በአባቶቹ የወንጌል መንፈስ ትልቅ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ደውሎልኝ አውርተን ነበረና ይህንን ፕሮግራም እንኳ ሳናደርግ ጌታ ሆይ እያልኩ ነበረ። ክብሩ ለጌታ ይሁን!!
😊😊⁰😅😅😅😊0😅😅😊
Egzihabher Betam Yewodhal.
በሜኖሶታ የምንገኝ ቅዱሳንም ስላንተ ፀልየናል እግዚእብሄር ፅሎታችንን ሰምቶአል!
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ወንድማችን ክብር ለጌታ ይሁን
አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ ነህ! ክብሩን እሱ ብቻ ይውሰድ!
ምርዬ ጌታን ዳግም መድረክ ላይ እንድናይህ ለመነው አላሳፈረንም ይሄን ድንቅ አምላክ ነው የምናመልከው ስሙ ይባረክ!
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ወንድም ምህረታብ 🙏
Faithful God Thank You For Saving Merteab.
Wonderful testimony glory to the God
የእግዚአብሄርን ድንቅ ምህረት ያየሁበት ምስክርነት። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን።🙏🙏🙏
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አደረገ ። እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን !
I was in emotional rollercoaster watching this testimony...ምሬ እና ሳሮን፣ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳችሁ !!!
❤ God is so good!
GOD is Good. Tebarek Geta tebarek.
አባቴ አመሰግንሃለሁ አንተ ታማኝ ነህ 🙏🙏🙏
Glory to God!!
እንኳን ጌታ ረዳችሁ
እግዚአብሔ ይመስገን እንካንም በጤና አቆመህ
እንኳን ተረፍክልን ወንድሜ እግዚአብሔር ሰምቷል ::
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏🙏
Geta yimesgen betam des bilognal geta Eyesus Kirstos simu yibarek
እግዚአብሔር ያድናል ይታደጋል Australia ባለችሁ Zion ቤቴክርስቲያን የፀሎት programማችን ላይ ብዙ ግዜ ስንፀልይልህ ነበር ጌታ ፀሎታችን ስለሰማ ጤናህን ስለመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ፀሎታችንን ያልከለከለ ምህረቱን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል !!!
Gata Eyesus sim yebarke for my brother Glory to God
ወንድሜ ምህረት አብ በዚህ ዓይነት ሁኔታ ቆመህ ስላየውህ እና በአንተ ምክንያት እግዚአብሔር ሲመሰገን ስለሰማው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ያው ምህረት አብ እንደሰማኸው ከአንተ ቀደም ብዬ በአስቸገሪ ሁኔታ ውስጥ ያለፍኩት እኔ ነኝ። ባለፍኩበት የጤና ሁኔታ ከሐኪሞች የተነገረኝ ነገር ተስፋ አስቆራጭ ነበር። ጌታ ግን ሁልጊዜ ቸር ነው። እስከ አሁን በሕይወት አለው። የገባኝ ነገር ገና እግዚብሔር በእኛ ሊሰራው ያለው ያልጨረሰው ሥራ አለ ማለት ነው። ስንጨርስ በደስታ ወደ ዕረፍታችን እንገባለን። ወንድሜ በርታ ጌታ ሁልጊዜ ለእኛ የሚስበው መልካም ነው።
ደስታችን በጣም ትልቅ ነው።
What a testimony, Got bless you. Many believers will get the Spirit of faith.
እንደሰማው መንፈስ ቅዱስ በውስጤ ያስቃትተኝ ነበር በእንባ ጸለይኩኝ ደህና እንደምትሆን አምኜ ነበር። ስለሆነው እግዚአብሔር ይመስገን። ምህረተአብ ያልጨረስከው የእግዚአብሔር ስራ አለህ።
ከሞትም ያድነናል ከሞትም ያድናል፤ የቅዱሳኑንን ጸሎትን የሚሰማ ጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን። አሜን!!
እንካን ጌታ ረዳችው ተባረኩ ነገር ግን በዚህ ዘመን ከጌታ ጋር መጣበቅ ያዋጣል ምስክርነታችው ልብ ይነካል እንካን ጌታ በዚህ በወጣትነታቹ መልካም ጋደኛ እታና ተባረኩ ምህረት አብ ልመከር ጌታ ይፈልጋሃል እንድይ ተስማኝ ይፀልሃለው ኝ ባለቤትን ባርካት መልካም ሴት ነች
Our Jesus Christ is lord 4ever and ever,,, congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
Wow amazing testimony!!!! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁንለት እልልልልልልልልል🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ በሚድያ ሲፀለይለት በነጌታያውቃል ቻናል አይቻለው እንኳን እግዚአብሔር ምህረቱን ለቤትህ ለአንተም አበዛ አምላካችን ጩህትን የሚሰማ ደግሞም የሚመልስ ነው ሀሌ-ሉያ
ሁሌም እግዚያብሔር መልካም ነው
ክብሩ ለእርሱ ጥቅሙ ደግሞ ለእኛ
ምስክርነታችሁን ስሰማ በመገረም በመደነቅ በለቅሶ ነበር የሰማሁት የገባኝ ምህረቱ ቸርነቱ ርህራሄው እና ኪዳኑን ጠባቂ እንደሆነ ነው።
ድሮም እወደዋለሁ አሁን ደግሞ እስኪሰማኝ ድረስ ወደድኩት ።
አባ እወድሀለሁ
ጌታ ይረሳ ዘንድ ሰው አይደለም!
ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
We prayed on Talking mezmur room on club house too! God is faithful.❤
በጣም ይገርማል ይህ ለኔ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር አመስግኝ እያለኝ በልጄ ጉዳይ ዳንኤል አንበሳ ጉድጓድ ሊጣል ነገ ፀለየ አመሰገነ ያ ምስጋና ያንበሳ አፍ ዘጋ ጠላቶቹ በሱ ምትክ ተጣሉ ወደ ክብር እግዚአብሔር በምስጋና ድል አለ ይህ ለኔ ነዉ
I just want to praise the name of the Lord for his faithfulness. There is nothing impossible for God! እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃችሁ
እግዚአብሔር እንድህ እንበለው ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባርካችው ትዳራቸው ይባርክ እገልግሎታችው ይጨምራል በጣም እወዳቸዋለው ጌታዬ ሆይ ከፍ ከፍ በልልኝ ❤❤❤
እግዚአብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን! ድንቅ ምስክርነት፡፡
ይስፉ ስላየውህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ አንተ መልካም ሰው ! እግዚአብሄር አንተና ቤተሰብህን ይባርክ!
God is so good brother! Praise the lord!
All Glory to Mighty God🙌🙌🙌
Thank you Lord Jesus
Listening with a nurse ear motivates me to do more for my patients honestly.
እግዚአብሔር ምህረቱ እጅግ ብዙ ነው!! ምሬ እንደስምህ አብ ምህረት አደረገልህ! ስላደረገላችሁ መታደግ ጌታ ለዘለዓለም ይክበር! I am soo glad you are alive and breathing to call the Lord’s name again! May God continue to show you and your family His favor and mercy! God bless you! Saronye, thank you for being strong in spite of this. You may think you had no faith, but God was your strength! እግዚአብሔር ለአንቺም ምህረት ስላደረገልሽ: እድሜሽን በለቅሶና በሀዘን እንዳይሆን አፍሽን በምስጋና የሞላ እግዚአብሔር ይመስገን! ጠላት ለክፉ ያመጣውን እግዚአብሔር ለበጎና ለምስጋና ቀየረው!!! ምሬን ሲያይ እግዚአብሔር ሊመሰገን ወደደ! ተባረኩ!!! ❤
God is great!! It’s a great testimony!! Praise to the Lord.
Praise God 🙏🙏🤲🤲🫶❤
ጌታ ይባረክ የረዳችሁ።
Praise God. We love you Mre❤
I am glad to hear this testimony! Glory to God!! Strong women of God we proud you Meron❤🎉
ክብር ለእግዚያብሄር❤
God is Good all time glory to God✝️✝️✝️
እልልል እልልል እግዚኣብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ሣሮንዬ ምረታአብ እንኮን ደስ አላችሁ
እንኳን ጌታ ታደገህ
Praise God😊😊
Thanks to God's mercy 🙏
Glory to God. I'm excited to see you back on the stage. God is good all the time. 🎊 🎊 🎊.
Praise the Lord
እግዚአብሔር ይመስገን
ክብር ሁሉ ለእርሱ ሁን
Thanks God
I never heard this type of service in the hospital
Praise God
Our God is faithful we praise His name for His healing hand
We are sisters from Malawi
we were praying for you
እንኳን ጌታ ለምስጋና አበቃችሁ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።
Praise be to GOD almighty.
Esey Esey Esey kbr yhn laderege GETA YHUN.❤❤❤❤❤❤❤❤
አትሳሳት ወንድሜ ከሞት መውጣት በ እግዚአብሔር ነዉ ኢትዮጵያም እግዚአብሔር ትልልቅ ምሕረት ያደርጋል ለወንድማችን እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ነዉ የማረዉ
ምንድነው ስህተቱ?
Geta yibarek yimesgen semun yakebere amlak kefff yibel enkuan terefik lebeteh lechurch letiweled eseyyy !!!!!!I love the closet prayer part 😇
😭😭😭😭😭 God is so gracious አምላካችን የደህንነት አምላክ ነው ከሞት መውጣት በሱ ነው። I am so thankful for you Saronye & Mere
Praise the Lord🎉🎉🎉🎉🎉 God is amazing.Jesus is Lord!
❤❤❤mirew enkuan geta redah ❤❤❤
May the lord be praised for his mercy on this family!
Your smile is beautiful and a testament in itself. This is a boast in our Lord. It is encouraging. Thank you, Lord, for allowing our sister and brother and us all to boast in you. "Jesus Christ is the same yesterday today and forever". We rejoice with you. You are a beautiful couple who also have a beautiful church family. May you continue to walk in this kefeta. May you go from glory to glory in Jesus's name 🙏 Amen
እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር ሰማ
እንኳን ጌታ ረዳቹ
Got is good all the time 🙏
Esey elelllllll kiber legeta yehun
በተጨመርልህ እድሜ በዘመንህ ሁሉ ስገድለት አዳኝነቱን ተናገር ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !
Meriye, I so happy to see you like this ,Glory to be God
Glory Glory to the Almighty God. Elelelele Elelelele Elelelele 🎉🎉🎉
I weeped watching the first 45 minutes of the video, very emotional as well as educational. I praise the Lord with Mihretab, his family and friends for second chance at Life on earth! Thank you for including the free medical consultation in the testimony! God bless!!
እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹ እግዚአብሔር መልካም ነው!
Thanks to G & B ministry and also Daniel T I guess, they did a lot
Ewinetim 'ምሕረትአብ' Ye Abin mihiret asayhen
Enkuan geta redachu, balebetih demo she is a very good story teller :)
Amazing testimony ! Glory to God!
Glory be to Almighty God!🙌🏻 Thank you Jesus for answering our prayers! 🙏🏼
Congratulations to his beloved family and all saints. May God bless the rest of your life!😇🫶🏽
እሰይ ወንድምአለም እንኳን ተሻለህ❤.
Gata Eyesus yebarke keber le Egzabher yhune
እግዚአብሔር ይመስገን !!
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ::ሁላችንም ባለንበት የጮህነውን ጮህት ሰምቶዋል:: እግዚአብሔር ይመስግን እንኳን ለእዚህ አበቃህ ምሬ
This is also a big lesson for all of us. Mihretab really waited a long time to see a doctor. That’s way too many symptoms to not get help. I believe what you said Saron sometimes you do get distracted but God is always good
Kiber legeta yihun! Enkuwan geta redah!
What a beautiful testimony …
great testimony mire equan geta edel seteh !!!!!
እልልልልልልልልልልልልል
Mihretab I am very happy to see you on the stage with your lovely wife to give glory to Almighty God that he gives you extra life that shows egezabeher be anete lisera yalew ejige bizu ale ena be ready. May the Lord bless your future, family and life 🙏.
Thank you church for sharing this testimony.
1-Praise be to God that He not only brought you (Mire) back to health but allowed you to experience the love/support of your community through this experience.
2-What Mire said in the end about “ተስፋ እንደሌላቸው አናዝንም” is such an important point to remember when we go through loss/grief.
3-Grateful for the thoughts shared by the Doctor. I think we as people tend to be ቸልተኛ which may cost us lives if we don’t change.
What a beautiful testimony , felt a droplet of tear after long time on my skin … it’s a big shoe to fill to stand on your position but he gives strength !
Keep walking with him
Waw Amazing, praise God
Praise God
Very happy to see back brother.
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አደረገ ። እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን !
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም :: ወንድሜ ምረዬ እንከዋነ ኢየሱሴ ረዳክ ባነተ ላይ ክብሩን !
Praise God ❤️😭
Praise to be God for what He has done a miraculous ,which sounds impossible, but possible only for God!