ቶሎ ብለህ ውሰድ ብሎ የመኪናውንም ሊብሬ አስረክቦኛል ተወዳጁ ተዋናይ ሰለሞን ቦጋለ "ተወዳጁን ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ነገ ሰኞ እንሸኘዋለን" ራኬብ አለማየሁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 642

  • @Zavek
    @Zavek ปีที่แล้ว +310

    Rakiye, my inspiration. ኑሪሊኝ 🥰

  • @ToniBoy-kt9db
    @ToniBoy-kt9db ปีที่แล้ว +88

    ይህ ግጥም መታሰቢያነቱ ለአስፋው መሸሻ
    ያ ደጉ አባቴ
    የኢብኤስ ድምቀት ሳትኖር የሚከፋኝ
    ከወንብረክ ሳጣክ ሳቄ የሚጠፋኝ
    በሰዎች ልቦና ፍቅርን አሳይተክ
    በአባታዊ ተክሳፅ ምክርን ለገስክ
    የሰዎችን እንባ ጠርገክ ሳታበቃ
    ሰው ሁሉ አላመንም አንተ ታመክ ከአልጋ ላይ ስትበቃ
    አቅሙ ኖረኝ እንካን መጥቼ አልጠየኩክ
    ከራሴ ቀንሼ ነብሴንም አልሰጠሁክ
    ያ ደጉ አባቴ በቅዳሴ ሰአታት በፀሎት ልቦና
    ያንተን ፈውስ መዳን ከአምላክ ዘንድ ሄጄ በፀሉት ላቀና
    በአምላኬ መንገዱ በምህረቱ ሲሳይ
    የህዝብን ፍቅርን አይቼ አንተን ምሮልኝ ባይ
    መታመምክ ሳይንስ ከዘፋንክ ጠፍተክ የንባውት እንባ
    በአንድንድ ሰዎች ስላንተ ማማረት ውስጤ እያነባ
    ልቦና ይስጣቸው ባንደበቴ እያልኩ አልከሳቸው ነገር አይኔ እያነባ
    በለሊት ድምቀት በምሽት ጨረቃ
    በንጋታ ጅምበር ከእንቅልፌ ስነቃ
    ያ ደጉ አባቴ ሄደ ላይመልስ
    እኔም አቅም ኖሮኝ ካለህበት ሳልደርስ
    ነብስክን በገነት በመንግስተ ሰማያት ያቆያት ብያለው
    ሳልሰልች ለስራክ በማይታይ ልቦና ሁሌም እፀልያለው
    ለሁለም አባት ነክ ከ አባትም ባላይ
    ስምህ አይረሴ ነው ይውላል ከሰማይ
    መታሰቢያነቱ ለአሳፍወ መሸሻ
    ከበሱፈቃድ ከአዲ

  • @SemereH
    @SemereH ปีที่แล้ว +107

    የአስፋው ማስታወሻችን ነሽ ራኪ ❤️
    እባክሽ ወደ እሁድን በ EBS ተመለሺ ራኪ ፡፡

  • @MikiTsegay-dy1bx
    @MikiTsegay-dy1bx ปีที่แล้ว +87

    ሰይፉ በህይወት እያለ ፍቅራችን እናሳየው እንወድሃለን እንበሎው በጣም ጥሩ ልብ ያለው ወንድማችን ነው ለቡዙዎች የደረሰ ሩህሩህ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው እንደዛ ለማድረግ የግድ መጥፎ ነገር መጠበቅ የለብንም ኣስፊቲ እንወድሃለን መቼም ኣንረሳህም 😭😭😭

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ ปีที่แล้ว +3

      እውነት ነው እኛ እኮ ነበር ነው የምናቅ እንጅ።ነው አንልም ።እንደ አለመታደል ሁኖ መጥፎውን ማጉላት እንጅ ደጉን ማመስገንና ማበርታት በኛ አይታሰብም ።

    • @tarikwascott2250
      @tarikwascott2250 11 หลายเดือนก่อน

      TIKIKIL

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv ปีที่แล้ว +119

    ራኬብ።ምርጥ ሰው እንድህ ሰው መሆን በእውነት መወለድ ቋንቋ ነው ወላሄ

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 ปีที่แล้ว +1

      ጓደኝነትከመለዲበላይነዉ እኮ😢😢😢😢😢

  • @alexzerefa3323
    @alexzerefa3323 ปีที่แล้ว +370

    ሰይፋን በህይወት እያለ ማክበር አለብን ❤

  • @Beteymak
    @Beteymak ปีที่แล้ว +18

    ሰለሞን ቦጋለ አንተ እራሱ ወርቅ ልብ ያለህ ሰዉ ነህ❤❤❤❤አስፍዬ ነፍስህ በገነት ትረፍ

  • @linadani6276
    @linadani6276 ปีที่แล้ว +10

    ራኪዬ ጨዋ ጌጥ የለ ሜካፕ የለ ሀዘንሽ ጥልቀቱ ያስታዉቃል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 ปีที่แล้ว +177

    ሰይፉ ፋንታሁን ሀዘኑ ልብህን እንደሰበረህ ፊትህ ያስታውቃል። እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥህ

    • @maymrobi
      @maymrobi ปีที่แล้ว

      alemye beteseb enehun

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 ปีที่แล้ว

      ​@@belugebrusew kalalekese alazenem malet new ?

    • @alemledete2748
      @alemledete2748 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ የእኔ እይታ ነው። በጣም ጥውልግ ብሎአል። ለእርስዎ አልታየሆት ይሆናል። ሁለቱንም በሚድያ ነው የማውቃቸው። ሰይፉን የስራው ጸባይ ከህዝብ ትይታ ጋር ስለሆነ ነው ሃዘኑን በውስጡ እንዲ ይዘው ያደረገው። ይህ የሚድያ ህግ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ያሉትን ይጠብቅልን። የአስፊቲን ነፍስ ይማርልን ። አሜን ።

  • @adonai3721
    @adonai3721 ปีที่แล้ว +1

    ሰይፉ አንተ እራሱ እኮ በጣም ክብር የሚገባህ ለረጅም አመታት ያለማቋረጥ ከባዱን የሚድያ ስራ ቀለል አድርገህ ወደኛ የምታደርሰዉ። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ያድልህ🙏🙏🙏❤️

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 ปีที่แล้ว +13

    Go Rakeb !
    ለሁሉም ጊዜ አለው !! You are very expressive, rich in language !!
    Exactly Rakeb, checkups !!

  • @madotube3523
    @madotube3523 ปีที่แล้ว +12

    ምን አይነት ቅን ሰዉ ናት ራኬብ አምላክ ይባርክሽ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 ปีที่แล้ว +7

    ራኪብዬ ትልቅ ሰው ነሽ በጣም አስተዋይ ሰትመቺኝ❤❤❤❤❤ የእኔ ቡቡ የእኔ ሆደ ባሻ

  • @SEP2922
    @SEP2922 ปีที่แล้ว +19

    Rakeb’ye I have huge respect for you. Thank you for speaking about mental health which is critical and we are not talking about it enough.

    • @Senabel196
      @Senabel196 ปีที่แล้ว +4

      I don’t think it’s a big deal in ethiopia but surely they need to create mental health awareness than advertising soap and noodles on tv

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 ปีที่แล้ว +35

    ስይፉ እኮ ያልተነገርለት እሩህሩህ ለተከፉት ደራሺ ነው እሱ እራሱ ሳለ ቢመሰገን ደስ ይለኛል ግደታ ክፉ ነገር መጣት የለበትም

  • @semharyacob2764
    @semharyacob2764 ปีที่แล้ว +63

    ሰለሞን በጋለ ምርጥ የሀበሻ ልጅ እውነት ስሙን ካስቀመጥክ አስፊቲ መቸም መቸም አይረሳም ነፍሱ በደጋጎቹ ጎን ይረፍልን ለመላው ወዳጅ ዘመዶቹ አደሽናቂዎቻችንም መፅናናቱን ይስጠን ራኬብዬ ድምፅሽን ስወደው

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว +53

    ራኪዬ ፈጣሪ ያፂናሽ😢 ብዙ ትዉስታ አለሽ ከአስፊቲ ነበስ ይማ😢 ሶል ምርጥ ሰዉ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 ปีที่แล้ว +5

    ሰይፉ አንተም የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እንወድሀለን እናከብርሀለን we love you and we respect you seifu ❤❤❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 ปีที่แล้ว +40

    እራኪዬ በሳል ሴት ነሽ አስፊቲ ነብስህን ይማረው ከደጋጎች ጎን ያኑርህ😢😢😢😢

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 ปีที่แล้ว +40

    Let's love and respect seifu when he is alive, And Thank God for having him ❤ 🙏

    • @nunitsegaye159
      @nunitsegaye159 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው እኔም እንደዛ ይሰማኛል

  • @themane9894
    @themane9894 ปีที่แล้ว +14

    ሰይፈፍሻ አንተምብዙ ነው የምትሰራው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ሰሌ መልካም ሰው እግዚአብሔር ያግዝህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ የጀመርከው ሰራ ድንቅ ነው ፈጣሪ ይርዳን

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw ปีที่แล้ว +5

    የኔ ቆንጆ ራኪየ በጣም ምርጥ እህታችን አለባበስሽ በጣም ትክክለኛ ጓደኛነትሽን የገለፅሽበት ሆድ ባሰኝ ፅናቱን ይስጥሽ
    አስፍየ አይይይይ በጣም ልባችን ሰበረው

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +66

    አስፋውን መረሳት ማለት እራስን እንደመረሳት ነው የኔ መልካም ሰው የአንተ ሞት እንደ እናት ሞት ያማል ማርያምን አሞኛል አሞኛል የኔ ደግ አባት ወይ ወይ 😭😭😭😭

    • @وبوي-ع3ي
      @وبوي-ع3ي ปีที่แล้ว +5

      የምር ሁላችንም ታመናል እኔማ ልቤ ተሰበር ጓደኞቼ ጋር ሰንደዋወል ሳለቅስ ይስቁብኛል እኔ ግን የምር ልቤ ተሰብሯል

    • @mekdesjaky871
      @mekdesjaky871 ปีที่แล้ว +1

      @@وبوي-ع3ي በጣም በጣም ልክ እንደ አባት ነው የማየው

  • @aregashgebere
    @aregashgebere ปีที่แล้ว +45

    አስፊቲ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥልን ለቤተሰብም መፅናናትን ያድላቸው😢

  • @sinamuluken8694
    @sinamuluken8694 ปีที่แล้ว +30

    አስፊቲ ሁሌም በልባችን ትኞራለ ነብስን በገነት ያኑራት ❤

  • @abeskesta278
    @abeskesta278 ปีที่แล้ว +8

    ሰይፍ በትልቅ ፕሮግራም መመስገን አለበት ብዬ አስባለሁ ሰይፍ ተጫዋች ስለሆነ የሰራቸዉን በጎ ነገሮች የሸፈነብን ይመስለኛል እስቲ ዝም ብላችሁ የሰራዉን መልካም ነገሮች ለደቂቃ አስቡት...አዎ እሱን ነዉ የምለዉ .ሰይፍ ላደረካቸዉ ነገሮች ሁሉ በልጆችህ ይክፈልህ እናመሰግንሀለን THANK YOU!!!

  • @mlove4025
    @mlove4025 ปีที่แล้ว +26

    አስፍቲ ትንሽ ቢቆይ ምነበር መልካም ሰወች እረጂም እድሜ የላቸውም አዝናለሁ በጣም አስፍቲን በጣም ነው የምወደው 😢😢😢😢😢

  • @MermeAssegid
    @MermeAssegid ปีที่แล้ว +50

    ሰሌ ተባረክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ እውነት ሆስፒታሉ ሲያልቅ ስሙ እንደማስታወሻ አኑሩለት ይገባዋል😢😢😢😢ነፍሱን በሰላም ያሳርፋት ፈጣሪ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 ปีที่แล้ว +4

    ሰይፍሻ አንተንም በጣም ነው የምንወድህ የምናመሰግንህ❤

  • @smartcityfool
    @smartcityfool ปีที่แล้ว +15

    ራኬብ አለማየሁ 🥰 she is way more mature, wise and brave than …….many in the tv world. To share openly her journey with mental health challenges, in a society like this one, requires more than courage.

  • @sistekle
    @sistekle ปีที่แล้ว

    ሁላችንም ሰይፉን እንወድሀለን እናመሰግናለን እንበለው ለብዙዎች መልካም የሆነ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው ሰይፍሻ እወድሀለሁ አንተ መልካም ሰው ነህ❤

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +35

    እግዛብሔር ለሁላቹውም መፅናናትን ይሰጣቹ አሰፊቲ መቼም አንረሳህም

  • @astertegegne5777
    @astertegegne5777 ปีที่แล้ว +9

    ከልብሽ ጔደኛ ነሽ እግዚአብሄር ያፅናሽ አልቅሰሽ ታስለቅሻለሽ አይዞሽ በርች 😭😭😭

  • @RMetica
    @RMetica ปีที่แล้ว +7

    አስፊቲ እኮ ለራኬብ ወንድሟ ነዉ በእዉነት የስራ ባልደረባ ብቻ አይደለም 😢 ጽናቱን ይስጥሽ ራኪዬ 😢😢 አስፊቲ ነፍስህ ትረፍ የኔ ደግ የኔ የዋህ😢😢😢

  • @ETBeMore
    @ETBeMore ปีที่แล้ว +15

    I really liked listening to you all today ❤ Good-hearted, matured & humble people, including the late Asefaw who was down to earth & full of love and respect
    ጨዋ ኢትዮጵያዊዎች 💕

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 ปีที่แล้ว +330

    ትክለኛ ጋደኛ ራኬብ አለባበስሽ ሳይ አስፊቴ የተነሳ መሰለኝ እድሜ ይስጥሽ

    • @AbdulRahman-op7qz
      @AbdulRahman-op7qz ปีที่แล้ว +4

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +29

      ራኬብ አቤት ስንት ትዝታ አለሽ በስራ ዘመንሽ እግዜር ያፅናሽ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube ปีที่แล้ว +3

      😢😢😢😢😢😢

    • @Ganat-n1u
      @Ganat-n1u ปีที่แล้ว +3

      😭😭😭😭😭😭ልብ.ይሰብራል.አምላክ.ይዘንለት.😭😭😭😭💔💔💔

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢

  • @ruhi1416
    @ruhi1416 ปีที่แล้ว +35

    አላህ ለሁላችንም መጽናናትን ያድለን ለልጁ ጃፒ አሏህ የማያልቅ ሶብር ይስጥህ ወላሂ እኔ እንዴት እንደሆንኩ😥😥😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +11

    ስለሞን ቦጋለ ደጉ ስው ኑርልን🙏🏾❤️ ስይፍሻም ኑርል ❤❤አስፊቲ ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾❤

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ እናከብርሻለን ሀዘንሽ ከልብ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ አስፊቲን እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን።

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +19

    ምን ዋጋ አለው ነፍስ ይማር የኔ አባት😢😢 ራኪ በርቺ እህታችን

  • @Elsa-d2g2j
    @Elsa-d2g2j ปีที่แล้ว +21

    ምን ይደረግ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ አስፊቲ የኔ ደግ አባት ነፍስህን በገነት ያሳርፍልን 😭😭😭

  • @amelisatube1
    @amelisatube1 ปีที่แล้ว +63

    አስፊቲዬ የእኔ ተወዳጅ ሁሌም በልቤ አልረሳህም ነፍስህን በገነት በአብርሃም በይስሃቅ በያዕቆብ እና በደጋግ አባቶቻችን አጠገብ ያኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ ปีที่แล้ว +3

    ሶል አንተም ፍፁም መልካም ሰዉ ነህ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ ያሰብከዉ ይሳካ ህስፒታሉ ተገብቶ ለማየት ያብቃን

  • @hanna9833hhj
    @hanna9833hhj ปีที่แล้ว +8

    ሰሌን ግን ሚም ምሰሩ ሰዎች ተውት በቃ ስሜቱን ለመግለፅ እንኳን ተሳቀቀ እኮ የኔ ጌታ በተረፈ ግን አስፊቲ ሁሌም በልባችን ይኖራል በጣም ልብ ይሰብራል ግን ወደ ተሻለው ሄዷል ነብሱን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን

  • @yohanneskebede6672
    @yohanneskebede6672 ปีที่แล้ว +11

    አስፍቲ ሁሌም በልባችን አለህ ነብስህን ከደጋጓች ጓን ይኑርህ ወንድማለም

  • @danielabel6643
    @danielabel6643 ปีที่แล้ว +5

    አስፋው ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን እናመሰግናለን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😊 ስራህ ይከተላል

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube ปีที่แล้ว +24

    ኡፍፍፍፍፍ ማነው እንደኔ ያስፋው መሞት እስካሁን አሞን መቀበል ያቃተው 🙌🙌🙌አልሼ አልወጣልኝ ነው ያለ አስፍዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነብስህን በገነት ትረፍ 😭

    • @RajanR-v6q
      @RajanR-v6q ปีที่แล้ว

      ማመን ነዉ እኔም ያቃተኝ 😭😭😭😭😭

  • @addiskuma4250
    @addiskuma4250 ปีที่แล้ว +5

    She is very smart woman I love her

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትሽን ነዉ የኔ ቆንጆ እኛም በመጀመሪያ ልጃችንን በችግር ማለት ንናሳክመዉ ባለመቻላችን አጥተነዋል ሱዳን ነበር የምንኖረዉ በዛን ሰአት ከዛ ሀላ ህይወት ይቀጥላል ከ 1 አመት ቡሀላ አሜሪካ ገባን በሀዘን አኔም ባለቤቴም ተጎድተን ነበር ጏ እግዚአብሔር ጥሩ ነዉ በ 3 ልጆች ባረከን አሜሪካ ከገባን 33 አመት ሆኖናል በአሁኑ ሰአት ሀብት ንብረት አፍርተናል ልጆቻችን አድገዉ ትምህርታቸዉን ጨርሰዉ ስራ ይዘዋል ግን የመጀመሪያ ልጄን በድህነት ነዉ ያጣሁት እና ድህነት መጥፎ ነዉ

  • @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
    @ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ปีที่แล้ว +36

    እንደሚሞት ታዉቆታል ማለትት ነዉ አሰፊቲ😢😢 አንድ የተረዳዉ የለምጂ ከታመመ ቆይቷለ እሱም ቦታ አልሰጠዉምጂ ለህመሙ😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว +1

      ሳ አዳድ ሰዎች ያውቃሉ እደሚሞቱ እማገርም ነው

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢😢😢

  • @ሀይማኖትሙሉጌታ-ዠ3የ
    @ሀይማኖትሙሉጌታ-ዠ3የ ปีที่แล้ว

    የአስፋውን ነፍስ በሳለም ትረፍ እናተ ደግሞ እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ እረጅም እድሜ እና ጤናይሰጣችሁ

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 ปีที่แล้ว +5

    አስፊቲ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ አላህ ይራሀምህ ለቤተሰቡ መጥናናትን ይስጥልን 😢😢😢

  • @Kawasichmachensoll
    @Kawasichmachensoll ปีที่แล้ว +2

    ሶል እግዚአብሔር ይርዳህ ከጎንህ በአቅማችን አለን ።

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat6818 ปีที่แล้ว +28

    አስፋው ለህብረት ለበጎ መኪናውን ቢሰጥም የኢትዮጵያ ህዝብ ውለታውን ከፍሎታል ፍቅሩን ከንፈር ከመምጠጥም በላይ ፍቅር አሳይተውታል ከኒ ውጪ የሰማይ ቤቱን ያሳምርለት ነፍሱን ይማርልን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว +2

    ሰሌ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ እመብርሃን ትርዳህ ትጠብቅህ ::

  • @hiruthailemariam
    @hiruthailemariam ปีที่แล้ว +8

    ራኪዬ ለዚህ ነው የምወድሽ መፅናናቱን ፈጣሪ ይስጥሽ 😢 የአስፋውንም ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን! አሜን 🙏

  • @B.Amastersound
    @B.Amastersound ปีที่แล้ว +5

    እኔ ውስጤና ስሜቴ በእጅጉ ተጎድቷል በተለይ ስራዎቹን ስመለከት መፅናናት ሁላ አልቻልኩም እኔ ባዳው እንደዛ ከሆንኩ ቤተሰቦቹና የስራ ባልደረቦቹ ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ ሳስብ አሁንም ውስጤ ጉዳት ላይ ነው ብቻ ፈጣሪ አይሳሳትምና ይሁን ብዬ ተቀብያለሁ፡፡ በቃ መናገር የምችለው የአስፍሽ አምላክ ልዩ ነውና ነብሱን ከደጋጎቹ ጎን እንዲያሳርፋት ብቻ ነው፡፡ ይህን እየፃፍኩ እንኳን እምባዬን መቆጣጠርም አልቻልኩም ፈጣሪ ሆይ አደራህን በናትህ ነብሱን ተንከባከባት ቻው በላይኛው ቤት በሠላም ያገናኘን አስፍሾ ካንተ ብዙ ተምሪያለሁ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ለጋ
    @ለጋ ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል አስፍየ ነፍስህን ይማረው ኢቤስን ስናይ አስፋውን መርሳት ይከብዳል

  • @TofikKhalid-w5j
    @TofikKhalid-w5j ปีที่แล้ว +4

    በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው በርቱ ሰለሞን
    ኩፖን ቢዘጋጅ እና ለእያንዳንዱ ለጋሽ ሰርተፍኬት ቢዘጋጅ ለገቢው መሳካት አሪፍ ነው. ሰሌ እናመሰግናለን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +6

    መልካም ሰው ሰለሞን ተባረክ..!!

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 ปีที่แล้ว +13

    ሚስኪን አስፋው በጣም ያማል እንኳን ለእናንተ ለእኛ በዩቱብ ላየነው ከባድ ነው

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 ปีที่แล้ว +3

    አስፊቲ ነፍሱን ይማረው ራኬብ አይዞሽ ጽናቱን ይስጥሽ ሰሌ ሰይፉ ፋንታሁን ጃፒ ልጁ ሙሉ ቤተሰብ ጽናቱን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 ปีที่แล้ว

    ሰይፍዬ የኔ ጌታ የዋህ መሆኑ ያስታዉቃል በጣም ልብ እንዳዘነ ያስታዉቃል 😢

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ይኑረው ለዘመድ አዝማድ ለጓደኞቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @amanueltukul6241
    @amanueltukul6241 ปีที่แล้ว +4

    EBS should win the car auction and keep the car in the remembrance of Asefaw.

  • @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ
    @መቅዲየማርያምልጅ-ነ3ዘ ปีที่แล้ว +1

    ሶስታችሁም የኢትዮጵያ ብርቅዬ ናቹ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጣቹ 😢❤😊😊😊

  • @danab537
    @danab537 ปีที่แล้ว +5

    አስፍዬ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑርልን ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +4

    አስፍዬ ሁሌም በመልካም ስራዎቹ እናስበዋለን ነብሱን በአፀደ ገነት ያርግልን😪😭💔🥺😪

  • @lemlemshrif1833
    @lemlemshrif1833 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር መፅናናትን ይሰጣቹ አሰፊቲ መቼም አንረሳህም ራኬብ እውነተኛ ሰው ተባረኪ

  • @AyneBiruk-vb4lr
    @AyneBiruk-vb4lr ปีที่แล้ว

    የ Ebs ሰራተኞች እግዚአብሔር ያፅናችሁ አስፍዬ ነፍስህን ይማረው

  • @tdw9029
    @tdw9029 ปีที่แล้ว +1

    ሰለሞን ይህን ጥንካሬህን እና አስትሳሰብህን ያበርታልህ። ብዙ ማድረግ ትችላለህ።

  • @askal2672
    @askal2672 ปีที่แล้ว +12

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን አስፊሺ
    ሁሌምእንውድሀለን

  • @munateshager7535
    @munateshager7535 ปีที่แล้ว

    አስፊቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያሳርፈው ለልጅህ ለእናትህ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 ปีที่แล้ว +9

    እራኪ ወደ እሁድን በኢቢኤስ ትመለስልን
    የአስፋው ሽታ ነች 😢😢😢😢

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 ปีที่แล้ว +2

    ሶል❤❤❤ራኬብ❤❤❤ሰይፍ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤
    አስፋው ነፍስ ይማር😢😢😢

  • @TGEr-zd9xs
    @TGEr-zd9xs ปีที่แล้ว +2

    እውነት በጣም ነው የከፋኝ አስፍቲ የኔ ደግ ነብስህን በገነት ያኑረው😭😭😭😭😭

  • @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
    @ያአብሰውሁን-ረ1ዐ ปีที่แล้ว +24

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቃና ዘገሊላ አደረሳችሁ አደረሰን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን
    አባታችን አስፋው ነብሱን በዓፀደ ገነት ያሳርፍልን ምን ይባላል ሁሉም ወደዛው ነው ተራ ጠባቂ ነን😢

  • @TsehayUma
    @TsehayUma ปีที่แล้ว

    ራኬብየ በፊትም በጣም እወድሽ ነበር አንቺ ከወጣሽ ለትንሽ ግዜ እሁድን በኢቢኤስ ይደብረኝ ነበር የኔ ትሁት እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @FasikaHunde
    @FasikaHunde ปีที่แล้ว

    አስፌዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት። ራኪ ሳል ስይፊዬ እግዚአብሄር ያፅናቹ። መልካም ሰዎች ሁሌም በልባችን ይኖራል። ሳል እግዜአብሄር ለስራህ ጅማሬ እደረዳህ አሁንም እግዜአብሄር ሀሳብህን ያሳካወ።

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ ปีที่แล้ว +3

    ሰይፍየ አንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @emilyanil6806
    @emilyanil6806 ปีที่แล้ว +10

    ራኬብ ጥሩ ብለሻል የግልሽ የግል ነው የሚዲያ አይደለም መልካም ንግግር እስከመጨረሻው ቀጥይበት❤

  • @rodassolomon
    @rodassolomon ปีที่แล้ว +3

    አባት መመኪያ መከበሪያ ኩራት ነው አባት ስም ብቻ አይድለም ማጌጪያም ነው አባቴ ሲሞት ሞቱን አላምንም ነበር ግን እውነት ነው ጃፒ ህመምህን ማንም ሊያድነው አይችልም ከፈጣሪ ውጭ መድሀኒአለም ያበርታህ አስፍዬ ሁሌም እንወድሀለን❤❤❤

  • @tarikuatarikua3640
    @tarikuatarikua3640 ปีที่แล้ว

    ሠልዬ የኢትዮጵያ እንቁ ራኪ የምወዳችሁ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ያድላችሁ ፍፃሜው ያሳምርላችሁ❤

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 ปีที่แล้ว +2

    ራኬብ ትክክለኛ ሠው ፅናቱን ይሥጥሽ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 ปีที่แล้ว +4

    አይዞሽ ራኬብ በቃ ጌታ ፈቀደ😥😥

  • @sulamittek3169
    @sulamittek3169 ปีที่แล้ว +14

    Good to see Rakeb my favorite ebs host

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 ปีที่แล้ว

      Is she single or married? please tell me

    • @User1-qp3vq
      @User1-qp3vq ปีที่แล้ว

      @@atiiananaatiianana4919 that is not your business!!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +15

    ነብሱን በአፀደገነት ያኖር!
    ሞት ለሁላችንም የተፃፈች ቀን አለች,
    ያች ቀን እስከምትመጣ አንጠብቅ ጡሩ ስርተን,ንስሀ ገብተን እንጠብቅ,🙏🏾✌🏽🕊️
    💚💛❤️

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ጌታ ያፅናችሁ ሁላችሁም

  • @MylifeinKorea0479
    @MylifeinKorea0479 ปีที่แล้ว +1

    ራኬብዬ መፅናናትን ይስጥሽ። የኔ የዋህ

  • @HawuTubevideo
    @HawuTubevideo ปีที่แล้ว +3

    ራኪ ምርጥ ሰው ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጠን😢 እውድሻለሁ😊

  • @nounounounou6304
    @nounounounou6304 ปีที่แล้ว +45

    ብዙዎቻችን ነን የአስፊሽ ሞት ስንሰማ የሞራል መዋዠቅ ውስጥ ገብተናል ፈጣሪ ያፅናን እንጂ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 ปีที่แล้ว +2

    ሰለሞን ቦጋለ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ አርቲስት ብቻ ሆነህ አታልፍም የበጎ ስራ ጀግና ሇነህ ታልፋለህ ጌታ ኢየሱስ ይርዳህ

  • @tizitaabate5880
    @tizitaabate5880 ปีที่แล้ว

    ሴፍዬ እወድካለው አከብርሐለው ለሴፍዬ ክብር እንስጠው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ አስፍቲ ነብስክን ይማረው😢

  • @nataliyasolomon2767
    @nataliyasolomon2767 ปีที่แล้ว

    አስፍዬ ነፍስህ ከደጋጎቹ ጋር ትረፍ💚💛❤የኔ ጌታ ሁሌም በልባችን አለህ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ነብስልን በገነት ያኑርልን አስፍዬ የኔ መልካም ራኬብዬ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ ልባም❤

  • @SelamawitChaka-qy8qy
    @SelamawitChaka-qy8qy ปีที่แล้ว

    ራኪ ትልቅ ሰው አንቺ ልዩ ሴት እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @abelyt2023
    @abelyt2023 ปีที่แล้ว +7

    ነፍስ ይማር አስፊቲ 🙏🙏

  • @Aluuiu
    @Aluuiu ปีที่แล้ว +20

    ሰላማቹ ይብዛ ይሄን ምታነቡ አስፈው ነብስህ በሰላም ትረፍ ሰይፉ እስቲ እርዳኝ😭

    • @Aluuiu
      @Aluuiu ปีที่แล้ว

      ከልቤ ነው😥😥😥😥

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ ปีที่แล้ว +1

    አስፍዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑርልን 😭😭😭😭

  • @tigi886
    @tigi886 ปีที่แล้ว +5

    ራኬብ ሁሌም ቢሆን ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ስለዚህ በየቀኑ መተንፈስ ትልቅ የተሰጠን እድል ስለሆነ ድብርት ሲመጣብን ይህን ስናስብ ነዉ የምንረጋጋዉ እሺ እህቴ🙏ሰለሞን ደግሞ ሆስፒታሉን ጀምረዉ እንጂ በነፍስወከፍ የሚደርስብንን ሁሉ እናዋጣለን በተረፈ ለወደፊት ያየኸዉን ይህንን መልካም ዕራይህን ተከትለህ በመሄድ ትጋ እንጂ ወደ ጎን እና ወደ ኃላ የሚጎትትህን ነገር ሁሉ ትተህ ሀሳብህን ፈፅም:: ጌታ ኢየሱስ ይረዳሀል🙏