Thank you for inviting my friend Dr. Brook Lakew to share his unique experience and his distinguished career as a NASA scientist. We are both from Popolare and from Lycée Guebre Mariam. We both studied in France on a French govt. scholarship. I have known him all my life and we stayed close with him and his wife Tsedale since they moved to the US. Yet, with every interview he gives, I discover more about his exceptional career and scientific achievements. He made it very clear that education should be our no.1 priority. Only Brook can explain NASA with such simplicity, eloquence and grace. Thanks Ellen.
I had the pleasure of meeting Dr. Brook in Paris during the winter of 1981/82 at the coffee shop near Cité Universitaire that we used to call Boona. At that time, he had recently returned from the United States. Dr. Brook shared insightful advice with me, emphasizing that I could explore more opportunities by pursuing studies in the US. Although I chose not to go to the US for my education, the valuable guidance he provided proved beneficial during my early years as a university student. This period marked a crucial phase in my life-a transition from childhood to adulthood-and Dr. Brook's advice played a significant role in shaping my understanding and approach to this transformative journey. It's so nice to see a familiar face after such a long time.
I love this gentleman! I am proud of him. Especially his Amharic is fantastic! He doesn't use english words a lot when he discussed about his personal life or work
Hats off to the honorable doctor…….God bless you for all the work you have done! What a humble individual! Thank you so much dear Helen for presenting such inspiring people on your show ❤
That generation was smart and unlike today they haf quality education. Helen always like your energy and your lovely smile , keep it up. God bless you.
Special respect for Dr. Biruk. Dear Journalist, if you write the story of this iconic figure, you can address millions of the potential citizens. Please Think about it and Think, please go for the BOOK!!
Thanks a lot Dr and Helen! Great man! If we stop watching fake news ( youtubers) about our country, educate ourselves, and do our part and invest on our kids, the future of Ethiopia and the world is bright 🌞
Thank you Helen for this show! If I may, I wish you let your honorable guest speak more. He had a lot of valuable story to tell but you had to manage your time! We need part two, part three for such knowledgeable people willing to share so much wisdom and educate the public at large! Myself being a scientist working in the US, I gained so much insight from his wisdom. May be we should invite him again and let him share his lifelong experience in several part series. Thank you so much for what you do, Helen. Also grateful for the Honorable scientist for sharing his experience!
Wow Really Wonderful discussion am so glad to heard wish u long live to Doctor and your country expected so much especially for the young generation . Finally Mrs Helen thank you to invited the resporce person.
Thank you long live !! I strongly appreciate that as nation our priority must be on quality of education. I am always worried when I see the quality of our education today. Now if you go to a government school you will lose hope. Priority MUST be given to education for our survival. Thank you so much. We are proud of you.
He never speaks any english word. Respect Dr. But why do she use english word. I wrote her last time the same thing when she invited President Sahle Work. If you read comme please be kind. Use a language that you are streaming. It"s not english speakers who watch you.
ለካ እውነተኛ ትህትና ብዙ ከማወቅም የሚመጣ ነው!! ዶ/ር በብዙ አክብሮቴን እገልፅልወታለሁ!!ድንቅ ነው!!
ምን አይነት ትሁት ቤተሰብ ነው ። ወንድማቸውም ከው የመሰከረላቸው ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ናቸው።
Thank you for inviting my friend Dr. Brook Lakew to share his unique experience and his distinguished career as a NASA scientist. We are both from Popolare and from Lycée Guebre Mariam. We both studied in France on a French govt. scholarship. I have known him all my life and we stayed close with him and his wife Tsedale since they moved to the US. Yet, with every interview he gives, I discover more about his exceptional career and scientific achievements. He made it very clear that education should be our no.1 priority. Only Brook can explain NASA with such simplicity, eloquence and grace. Thanks Ellen.
Q
ዶ/ር ብሩክ ፈጣሪ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት መልካም ሰው ትህትናዎት ደስ ይላል ሰው አክባሪ ምሁር🙏
በጣም የምንኮራብዎት ና የምናከብ ርዎት ኢትዮጵያ ዊ ነዎት. እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ አንድሰጥልኝ አመኛለሁ
ውቢት ኢትዮጵያ እቴጌይቱ ፍልቅልቌ ሄለንዬ ሁሌም የተመረጠና ገንቢ ህይወት እንዲኖረን ስለምታደርጊ እናመስግንሻለን እንውድሻለን ውድድድ❤
እጅግ በጣም በጣም ምርጥ የስፔስ ሳይንቲስት አቀረብሽልን በሺ የሚቆጠር ትምሕርት አግኝተናል
ቴክኖሎጂው አመጣጥ ነገሩን
ሙሉ ሰላም ሙሉ ጤና ረጅም እድሜ እንመኛለን ንገሪልን
ሔለን ምርጥ ጠያቂ ነሽ
እናመሰግናለን በጣም በጣም
I had the pleasure of meeting Dr. Brook in Paris during the winter of 1981/82 at the coffee shop near Cité Universitaire that we used to call Boona. At that time, he had recently returned from the United States. Dr. Brook shared insightful advice with me, emphasizing that I could explore more opportunities by pursuing studies in the US. Although I chose not to go to the US for my education, the valuable guidance he provided proved beneficial during my early years as a university student. This period marked a crucial phase in my life-a transition from childhood to adulthood-and Dr. Brook's advice played a significant role in shaping my understanding and approach to this transformative journey. It's so nice to see a familiar face after such a long time.
ይህን ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰለሞን ጋ ቀርቦ ነበር ስለናሳ ሲጠየቅ ያወኩት 🥰
በጣም በጣም ነው የማደንቅሽ የማከብርሽ ባጭሩ ባንቺ ኩራት ነው የሚሰማኝ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያድርግልሽ ይሳካልሽ ከሙሉ ጤና እና ሰላም ጋር።
በጣም አዋቂ እና ጨዋ ስላቀረብሽልን እና ብዙ እወቀት ስላስጨበጥሽን እናመሰግናለን ጥሩ ጠያቂ ነሽ ግን ትንሽ ስለምትጣደፊ አታስጨርሽውም የበለጠ ትምህርት እናገኝ ነበር እንደዚህ አይነቶችን በሳል ሰዎች ወደፊትም ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን በርቺ
ደጋግሜ አዳመጥኩት ጣፈጠኝ
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ !!!
ትልልቅ ሰዎች ትልቅ የሆኑበት መንገድ በአብዛኛው ተመሳሳይ ነው። በእርግጥም ግለታሪኮችን ማንበብ እንደዚህም ማዳመጥ በጣም ጠቃሚ ነው።
አመሠግናለሁ !!!
Thank you Helu to bring this amazing person..... we all proud of you Dr.Biruk
ሄለንዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ ስለ ምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች። በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጭ ናቸው። የዛሬው ደግሞ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት። በመጀመሪያ ዶ/ር ብሩክን የመሰለ ትልው ሳይንቲስት ስለሰጠን እግዚአብሄርን አመሰግናለሁ። እርሱ በሰጣቸው አእምሮና ጥበብ ስለሰሩት ስራ በጣም አደንቃቸዋለሁ። በተለይ የህዋ ሳይንስ ለዘመኑ ቴክኖሎጅ መራቀቅ ምክንያት ባብዛኛው መሰረት መሆኑ እሳቸው ደግሞ በዚህ ውስጥ ከፍተኛ ድርሻ ያላቸው መሆኑ ለኝህ ሰው ያለኝን አድናቆትና አክብሮት ልገልፅ እወዳለሁ።
ከዚህ ሁሉ በላይ ግን ስለ ህዋ ሲናገሩ በጣም ያስደነቀኝና ያስገረመኝ የዚህ ሁሉ ፈጣሪ የሆነው ከአእምሯችን በላይ እጅግ፣ እጅግ ታላቅ መሆኑን ነው የተገነዘብኩት።
እውነትሽን ነው!
እንደ ዶ/ር ብሩክ ዓይነት ኢትዮጵያውያን አንገታችንን ቀና አድርገን በኩራት እንድንራመድ የሚያደርኩን ክሬም የሆኑ ዜጎቻችን ናቸው::
ይኑሩልን!
በጣም ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ስለነበረ ጀምሮ እስከሚያልቅ ድረስ ኃይኔን blinked ማድረጌን እርግጠኛ አይደለሁም::
ዶክተር። ብሩክ
በጣም። ትሁት እና አዋቂ ሰዉ ነህ
እግዚአብሄር ይባርክህ።
I love this gentleman! I am proud of him. Especially his Amharic is fantastic! He doesn't use english words a lot when he discussed about his personal life or work
ምን እንደሆነ አላውቅም! ብቻ አለቀስኩ። እውነትም "ብሩክ"!! በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ!! ከጨርቆስ እስከ ማርስ። ልብ ፍስስ የሚያደርግ ድንቅ ቆይታ!! ዶክተር ሆይ ከሞት ጋር እሟገቱኝ! አትኑር እንዳልለው እንደኔ አይነቱ ከንቱ ሊበዛ ነው። ኑር እንዳልለው አለም ያንቱ አይነቱን ልታጣ ነው። እረዥም እድሜ እና ጤና እመኝልዎታለሁ የኔ ድንቅ እና ቅን አባት!!
ሄለን እንዴት እንደማከብርሽ ብታይ!!!!! ማነፍነፍ ስትችይ እንደ ንብ ነሽ። ማር ማሩን!!!
Hats off to the honorable doctor…….God bless you for all the work you have done! What a humble individual!
Thank you so much dear Helen for presenting such inspiring people on your show ❤
እኔ ተወልጄ ባደኩበት ሰፈር የዲግሪ ጋዋን ለብሶ ማየት ብርቅ ነበር። እንዲህ ያሉ ዓርአያ ሊሆኑ የሚችሉ ሰው ለኢትዮጵያዊያን ልጆቻችን አስተዋፅኦው ከምንም ነገር በላይ ነው።
በጣም አመሠግናለሁ !!!
ሀለንዬ በጣም ነው የምወድሽ አከብርሻለሁ እንደዚህ አይነት ልበ ቅን ብሩህ አይምሮ ያላቸው አገርን የሚያስጠሩ የተከበሩ ኢትዮጵያዊ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
ዶ/ር ብሩክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል።
#የትምህርትን አሁኑኑ ጉዟችን አይነተኛ አጋር
ትልቁ ጉዳይ የመጨረሻው ጥያቄ ነበር ግን ባጭሩ ቀጨሽው ። የሳይንሱን ነገር ሲጀምረው አቆምሽው። ሌላ ክፍል ጊዜ ይዘሽ መጪው አስርና አስራምስት አመት አለማችን ላይ ሊፈጠር ሰለሚችሉት ታላላቅ ጉዳዮች ሰለ ሕንዶች በሀገራቸውና በናሳ ያላቸው ሚና ሌላው ኰርያ ቻይና ጃፓን በወደፊቱ አለማችን ለይ ቴክኖሎጂውን ይቆጣጠሩት ከሆነ የምእራብ ሀገሮች ሚና በተመለከተ ብትጠይቂው ጥሩ ነውና እናንተ የሚዲያ ሰዎች እንደነኚህ አይነት ሰዎችን በእውቀት ላይ የተመሠረተ ነገር ጠይቁአቸው።የት ተወለደ የተ አደግህ ብዙ ጊዜ መልሶታል። የአየር ሀይል አዛዥ ታሪክ ቢሰራ እጅግ የሚያኰራ ነው ጀጀግኖቻችን ታሪክ ልጆቻችን ሊያውቁት ይገባል አመሰግናለሁ ።
በጣም እሚገርሙ ትልቅ ሰው ናቸው። ረጅም ጊዜ ቢሠጣቸውና ብዙ ቢያወሩ እማይጠገቡ ናቸው። ዩንቨርስቲዎችን በብሄር ተከፋፍሎ ጦር ሜዳ ላደረገው ትውልድ መማር ማለት ምን እንደሆነና የት መድረስ እንደሆነ አንድ በአንድ እየዞሩ ቢያስተምሩ ቢመክሩልን መልካም ነበረ ። ግን አደራ ሰይፉ ሾው ላይ እንዳይቀርቡ አይመጥኖትም።
He has amazing personality especially the way he try to guid the next generation.
That generation was smart and unlike today they haf quality education.
Helen always like your energy and your lovely smile , keep it up.
God bless you.
ጥሩ ነው ደስ ይለኛ ስለተመረጡ ኢትዮጵያዊ ስለሆኑክ ደስ ብሎኛል ። ግን እኮ እኛ ያለነው ስቲል በበሬ እያረስን ነው ጠብ ያለልን ነገር የለም እናም ጭራሽ አንዳንድ ዶክተሮች ደሞ ጎጥ እየቆጠሩ እያጋደሉን ነው።
Special respect for Dr. Biruk.
Dear Journalist, if you write the story of this iconic figure, you can address millions of the potential citizens. Please Think about it and Think, please go for the BOOK!!
Wonderful discussion.very intelegent man. May god give you many more years. Thank you helen
Helen, thank you very much for your input to influence our people positively!! Dr. Biruk, you are a blessing to us!!
A very impressive Gentleman - Thank you Helen for hosting this distinguished intellectual.
Exceptional achievements - congratulations Dr.
Thanks a lot Dr and Helen! Great man!
If we stop watching fake news ( youtubers) about our country, educate ourselves, and do our part and invest on our kids, the future of Ethiopia and the world is bright 🌞
Amazing, i was watching this conversation being at work. Really i got very good lession from Doctor.
Thank you Helen for this show! If I may, I wish you let your honorable guest speak more. He had a lot of valuable story to tell but you had to manage your time! We need part two, part three for such knowledgeable people willing to share so much wisdom and educate the public at large! Myself being a scientist working in the US, I gained so much insight from his wisdom. May be we should invite him again and let him share his lifelong experience in several part series. Thank you so much for what you do, Helen. Also grateful for the Honorable scientist for sharing his experience!
የሚገርም በጣም ደስ የሚል ስው ነው የቀረበው እናመሰግናለን
Very interesting n inspiring history !!! Long live Dr, Brook
መልካም ፕሮግራም ነው፤ ክቡር ብሩክ እና ክብርት ሄለን። ኤንጂነር ቅጣውን በማድነቅ ፈንታ የሐሰት ሳይንቲስት ነው የሚሉ አሰቸጋሪ ኢትዮጵያውያን አሉና እባካችሁ አሳውቁን። በግሌ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ህዝብ ነን፤ ታላቅም እንደምንሆን የማምን ነኝ። ለዚህ አስተሳሰቤ ምስክር የሚሆነኝ ኢትዮጵያዊ በማገኘቴ ደስታየጨከፍ ያለ ነው። ሄለን በጣም ታላቂቱ እህታችን (ጣይቱ) በርቺልን። ብሩክ(ዶ/ር) የታላቁ ምኒልክ ምትካችን በርታልን። መልካም የገና በዓል!!
Wow Really Wonderful discussion am so glad to heard wish u long live to Doctor and your country expected so much especially for the young generation . Finally Mrs Helen thank you to invited the resporce person.
WOW ❤❤❤❤❤ we are glad that we have you us Ethiopian ❤
Big respect thank You Dr Brook
Thank you Helen as always. It is such an inspiration
praud of you .thank you DR
Hellen zare betam konjo honeshal. Yemeskerem abeba new yemeselishw. You improved your Amharic too. Keep it up
Thank you. It was very interesting.
It was a great informational show.
Thank you long live !! I strongly appreciate that as nation our priority must be on quality of education. I am always worried when I see the quality of our education today. Now if you go to a government school you will lose hope. Priority MUST be given to education for our survival. Thank you so much. We are proud of you.
Excellent and thank you
ጋዜጠኛ ችኩል ችኩል ነሽ ሙሁሩ የሂወቱን ፣ አስተማሪ ፣ ታሪክ ፣ለማስተላለፍ፣እየሞከረ፣ ትቆርጭዎከሽ፣ በተለይ ፣ባስተዳደግ፣ዙርያ፣መናገር፣ፈልጎ፣ እኛንም፣ሳንማር፣ አንቺ፣ለራስሽ፣ ልትማሪ፣ነው፣ወይስ፣ለተመልካቾች፣ነው። እባክሽን ፣ ትእግስት ፣ የኑርሽ ፣ ሰው፣አታቃርጪ። ❤
ስለ ኢትዮጵያ ምን ሃሣብ አለህ ? ኢትዮጵያ ምን ብታደርግ ነው
ጥሩ ደረጃ የምትደርሰው ?
Impressive
Asked him about ketaw eghgu nasa saintst
Selam ehete seme biruk ebalalewe yemenorewe Ethiopia newe deber zeyet perogerameshen betam newe mewedew gen hule aseteyayet leseteshe efelegena seleke aleneberegnem ahun gen seleke sewe setegne betame dese alegne mekeneyatume akeberoten lanec hi seladereseku betam akebereshalewe ehete berechi amelake yetebekeshe lejocheshenem yetebekeshe berechi
❤❤❤❤ respecfully
1:25
Sirash das yilal barich!!!
እኔ ሚገርመኝ ናሳ እንሰራለን ሲሉ ይገርመኛል ፥ እኔ ናሳ ሰርቻለው ውሸት ጠፈር ሚባል የለም ናሳ ሚሰሩት ስለ ኣአየር ንብረት ማጥናት ነው ሚሰሩት ሌላ ተደብቀው ሚሰሩት እለ ሌላዘር ኣይስገቡም
እንድ ሃበሻ ኣግንቼ ከዚ በፊት ሽንት ቤት መጥረግ ነው ሚሰራው እና ናሳነው ምሰራው አለኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ምስኪን ምን ያህል ግዜ ሰራህ;? እኮ እውነት ነው ሰው ይመርጣሉ::
እንደ ዶ/ር ብሩክ አይነት ጂኒየስ የፊዚክስ ሊቅ አይነቶቹን ብቻ ይመርጣሉ፡፡
አንተም እዛ ደረጀ ላይ ብትደርስ ብትማር ትመረጥ ነበር፡፡
@@tinalove7727 langely va ነዉ ለአንድ አመት resaerch የሰራዉ satellite ሌላ ጥያቄ
genius መሆን ለራስ ጡሩ ነዉ ግን ለኝ ሀገር አጠቅምም ለalbert einestin ቡሀላ ከዚሁሉ ቢሊየን genius አንድ ሰዉ ይጥፋ አልበርት አንስትያ እውነተኛ መሆን አጠረጠረኘ ከ50 አመታት ሌለላ ሚተካዉ ?still today we are on car gas technology electric old technology
❤❤❤❤❤
ዘፍጥረት ፩:፩ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ። !!!
Sorry NASA
ግን መሬት ክብ ናት ወይስ ጠፍጣፋ?
It's not mines 269 degrees its 239
He never speaks any english word. Respect Dr. But why do she use english word. I wrote her last time the same thing when she invited President Sahle Work. If you read comme please be kind. Use a language that you are streaming. It"s not english speakers who watch you.
ሰው እኮ ፍፁም አይደለም። ንግግሯ ለሰው ሁሉ የሚገባና ግልፅ ስለሆነ ይልቅ ብናበረታታት ነው የሚሻለው። ምክንያቱም ሄለን የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በተለይ ለአዲሱ ትውልድ በጣም ጠቃሚና ትምህርት ሰጭ በመሆኑ።
ይህን በማለቴ ካጠፋሁ ይቅርታ ወንድሜ/ ልጄ።
@@haimanotalage7152 እኔም ከተሾመ ጋር ነው ምስማማው!!! አብዛኛውን የሚመለከቷት ህዝብ እኮ በአንድ ቀንቋ በሚገባው ብትናገር የበለጠ ለተመልካቾች ቀለል ይላ ለማለት ነው !!! እኔም ሔለንን በጣም እወዳታለሁ አክባሪዋ ነኝ" ነገር ግን እንግዳ ስትጋብዝ ውይይቱ እሷ ስትናገር እንጊሊዝኛ ይበዛል "ግን ደግሞ እሞክራለሁ አማርኛ ለመናገር ብላ ነበረ" አልተቻለም ማለት ነው "ግማሽ እንግሊዝኛ ግማሽ በአማርኛ እየሰማን እናዳምጣት ታዲያ ምን እናድርግ" ስለምንወዳት ብቻ ሔለን አንድ ቀን ሙሉ አማርኛ ስትናገር ብሰማት እላለሁ" እኔም አሜሪካ በ16 አመቴ ነው የመጣሁት ሀይ እስኩል ወይም GED የወሰድኩት አሜሪካ ነው" ግን አማርኛ እፅፋለሁ አማርኛ አወራለሁ እንግሊዝኛም እንደዛው እፅፋለሁ እናገራለሁ ግን በአማርኛ ከጀመርኩ በአማርኛ በእንግሊዝኛ ካናገረኙ በእንግሊዝኛ አወራቸዋለሁ አልደባልቅም !!!
ተሼ አንተም በአማርኛ ከት ብትፅፍ ጥሩ ነበረ ብዙ ሰው እንደያ ነብልህ😂😂
በእንግሊዝኛ ፅፈህ አማርኛን አልተናገሩም ብለህ የምትቃወመው ነገርስ ....