ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዜርፌ ስለእየሱስ ካህነት ስትዘምር ሲያምርባት እብራውያን መፀሀፍ ገብተዋት ስለምትዘምርው ፍስስ ነው የምለው ፀጋው ይብዛልሽ እህቴእኔና አብ መካከል የገባው ወገኔ ኦኦኦኦ ሀሌሉያ ስምህ ይባረክ አባዬ
Ameeeen
አሜን
ዘርፍዬ መዝሙርሽን ስሰማ መንፈሴ ይቀየራል ፀጋ ይብዛልሽ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ኢየሰስ ስገለጥ ማገሌገል መታደል ነው ዘምሬ ዜራፍዬ ጣላት በወደደው ቦታ ይደፋ አቺ ግን ከጌታ ጋር ቀጥይ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ እውነታችን መንገዳችን ብቸኛው ወደ አብ መግቢያችን ይሄ ቅዱስ ስምህ ይባረክ
ኡኡኡኡፉፉፉፉ ነፍሴ አልቀረችኝም። በእዉነት በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ መዝሙር ነዉ። እንዲህ ያልኩት በዉስጤ ስላየሁት አባዬ አመሰግንሃለሁ።
ኢየሱስ በማለትሽ የከበረው ልዑል እግዚአብሔር ነው 🎉🎉:: የሚቃጠለው ደግሞ ሰይጣን እና መንግስቱ አጋንት ነው::አንቺ ኢየሱስ ብለሽ ከመቀጠል ሌላ አማራጭ የለሽም ከፍ በይ ጌታ ይባረክ ❤️🙏🙏
ተባረኪ የአባቴ ልጅ የኔ እህት
የእኛ ውድና ብርቅ እህት የእግዚአብሔር ውድ አገልጋይ የኢየሱስ ክብር መገሐጫ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ዘማሪት ዘርፍዬ በጣም እናከብርሻለን እንወድሻለን ❤ .ጌታ ሲናገር ስለስሜ በአህዛብ ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ተብለናል በርቺ ።
በዚህ ክብር ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
“አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።” - ዕብራውያን 7፥3
👉🏽ዳቢሎስ የጌታችን እየሱሱ ሊቀካህንነቱን እንዳናውቅ በፍጡሯን እንድናምን ለሚያደርግ መንፈስ የምንቃወምበት ምርጥ መዝሙር‼️ልሳን ከመዝሙሩጋር ባይቀላቀል መልካም ነው በልሳን ዘምሩ የሚልቃል የለም በዛላይ ካልተተረጎመ ጉባኤውን ማወክ ነው የሚሆነው የመዝሙሩን መንፈስ ለሌላው ነፍሳት መረዳት አዳጋች ይሆናልና ለልሳን ቦታ ቢኖረው ከነትርጉሙ ቢነገር ለተከታይ አዲስ ነፍስ መልካም ይሆናል በተረፈ እንደቃሉ እንድንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን🙏🏽
የእውነት ይህን የእኔ ጠያቂ ኑ አሁን ጴንጤዎች በጣም እግዚአብሔር ደፈሩት 😢
@@meaza5096መጀመሪያ ከ ክቡሩ እየሱስ ወስደህ ለመላእክት የምትሰዋቸው ቀኖችህን በሙሉ 24 ሰአት አሰረክብ እሱ ብቻውን አምላክ ነው ከ ስላሴ አካላት አንዱ አንተን ሰው ብሎ ሐጥያትህን ሊያጠፋ በመስቀል ሲሞት ይሄ ቀሎብህ በ መላእት በማሪያም ስም ፀሎት እያደረስክ ደሙን እያረከስክ አየናቅክ ክርስትና እንደዚ አደለም ክርስትና ክርስቶስ ብቻ ንጉስ የሆነበት ነው ከጨለማ ና አምልጥ
Well said ❤
1st Corinthians 14 👍👍👍👍
አሜንሊቀ ካህኔ ጌታ እየሱሰ ተባረክ✝️🙏
❤ውዲቱ የኢየሱስ ልጅ ቅንነትሽን እና ቅንአትሽን ጌታ ወዶታል እኔም እወድሻለሁ !!!!!!
ተባረኪ በብዙ እህቴ እንዴት እንደምወድሽ ኢየሱስ በደንብ ገብቶሻል
:ዘርፍዬ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ.
የኔ ልበ ቆንጆ ተባረኪ የኢየሱስ ወገን ተባረኪ❤❤
ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ስለገናናው ሊቀ ካህን እየዘመርሽ ኑሪ ለምልሚልን❤️🔥🔥
እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ❤
ምን ኣይነት ተኣምር የሆነ ድምፅ ነው❤❤❤❤
አሜን!!! አሜን የሆንከው ፣ ካህኔ ሊቀ ካህን እየሱስዬ ፣ ወገኔ፣ ወንድም ጋሽዬ እልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይለምልም 🙏❤️ኢየሱስ ቤዛዬ ለነፍሴ የወጣ የፅድቅ ፀሐዬ ❤️❤️❤️❤️ጌታ ይባረክ ብርክ በይልኝ ከፍ በይ 😍🥰❤️🙏
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርክሽለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑአክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር🧶♥♥♥
ጌታ ስላንቺ ይባረክ በብዙ መገፋት ለኢየሱስየማይነጥፍ ዜማ ስለሰጠሽ
አይጠፋኝም ያቃሠትከው ድምጽህ❤❤❤ሀሌ ሉያ ዜድዬ ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤
አሜን ካህናችን ኢየሱስ በኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ መካከለኛችን ኢየሱስ
ባንቺ መዝሙር ቡዞቹ ተማረቁዋል ጌታ ፅጋ ያብዛልሽ የባረክሽ ተባርክልኝ 🙌🙌🙌ዘርፍይ እንወድሻለን ሁሌም በጌታ ፍቅር ❤❤🥰🥰
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስዬ😢😢😢
በእኔና በአብ ያለኸው ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልኝ
❤❤❤ ቃል ኪዳኑ በሴኬም ታደሰ ❤❤❤ ኢያሱ 24 : 1 - 27 {{ቁ፦ 14 ቁ ፦15}}አሜን እውነታው ይህ ነው ተደበላልቆ ክርስትና የለም
እየሱስ አንደን በማወቅ ባርከኝ!!!♥♥♥♥
አሜን❤❤❤❤❤❤ዜድ
ዋዉ ዋዉ ዘመንሽ ይለምልም
Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 🙌 eyesus gooftadha 🙌 ebifami lubuu 🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
anchi ke geta yeteseteshen sitotachen nesh zemenesh yibarek be tsegash be bizu tetekmenale tebarekilin kezih bekay tegeleci abri ategedebi.enewedishalen❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርክሽ ጸጋ ይብዛልሽ ይጨምርልሽ እንወድሻለን
አሜንንንንንንንንንንን ዛማንሽ ሁሉ ይባረክህ ጌታ በብዙ ጸጋ ይብርክሽ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏
አዲስ ኪዳን አገልጋይ ነሽ ፀጋው ይብዛልሽ
ጥሶ የወጣች ትንታግ። እልልልልልል❤
አሜሜሜን ተባረክህ በጌታ በእየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልሽ
አሜንንንን አሜንንን አሜንን ኢየሲስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞✅✅✅✅
እህታችን ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ወደ ቀድሞው ሀይማኖትሽ ተመለሽ እኛ የተዋህዶ ልጆች ዛሬም እንወድሻለን የዱሮ መዝሙሮችሽ መቸም ከልባችን አልጠፋም በጣም ነው እምወደሽ
ዋው! ኢየሱስ ጌታ ነው! ድንቅ አምልኮ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ!
አሜንንንንንንን 🎸🎷መንፈሰ ቅዱሰ ክብር ይሁን ዘርዬዬዬ ታባረክ ዘመን ይላምልም🍇🍒👌❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ፈጣሪ ልብሽን ይመልስ🙏🙏🙏
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእኔ ውድ ተባርኪልኝ እግዚአብሔር አምላክ በክብረ ይጋርድሽ ጸጋ ይብዛልሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእኔ እህት
ዘርፍዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !
ዘርፍሽዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤
ዘርፍዬ መዝሙሮችሺን ሲሰማነዉ የምዊሉ ተባረክልኝ ታድለሺ በመፈሲቅዱሲ ሙላት ነዉ የምታመልክ
ተባረክልኝ ዉድዋ እህቴ ጌታ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen. ለቀ ከህኔ ኢየሱሴ❤❤❤
Wellcome wow አሜንንንን አሜንንንን ተባረክልኝ አሜንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል......የማያቋርጥ እልልታ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን። ዘርፍዬ የኔ ውድ እህት ዘመንሽ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን!!!
❤❤❤❤❤ zarfee batme new yemwadeshe❤❤❤❤❤ tabrke
አሜንንንንንን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤ሊቀ ካህኔ🥰🥰 🙏🙏🥰🥰🥰
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘርፍዬ እወድሸሻለሁ ተብብባረኪ ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ዘርፍዬ ጌታ እዬሱስ ክርስቶስ ይበርክሽ ፀጋ ይብዘልሽ በጣም ነው የምዎድሽ በዝማሬሽ ብዙ ጊዜ ተፀነንቼሃለው በኦርቶዶቅስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየሌሺም ለጌታ ለእዬሱስ ክርስቶስ የሌሺ ቅንሃት በዝማሬ ስትጋልጭ ነበረ ተበረክ እህቴ ነገር ግን በለፈው ዓመታት ሐሰተኛ ነብያት እነ ሐሰተኛ ፓስተሮች ጋ ሄደሽ ስተገለግል ውስጤ አዚን ነበረ አሁን ግን ጥንቃቄ አድርግ እህቴ ሌላ ዘርፍዬ ዝማሬን ስትዛምህር ቁጡርንም ጨምረሺ ዘምህር እንዎድሸሌን!! ከ south Africa 🇿🇦
አሜን አሜን ከፍከፍ በል ❤❤❤❤❤
ዜድዬ ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
Zerfeye zemenesh yebarek. Denq yehune zemare nw. Kiber le Egziabeher yehune. Yene wed alebabes gin asetekakeye eshi. Tebareki yene ehet
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ዘርፍዬ ❤❤❤ ስፊ ብዚ ውረሺ አልፈሽ ሂጂ❤❤❤
ዘርፌ ፀጋ ይብዛላሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልህቄ መልህቄ ኢየሱስ መልህቄላትለቀኝ የያዝከኝ የእግዚአብሄር ልጅ ፅድቄ❤❤❤
Kef kef largi kef kef beliHiwot setehegnal mote bemeskeliIndet zim ilalew iyayew fikrihinLalem awijalew zarem wuletahin.Original song by Paster Tizitaw samuel. and tebarki zerfiyee
Tebarki zerfiye please upload more of such performance i really am blessed tebareki nwdshalenn
geta yebarkesh enwedshalne le geta yechekensh set
ዘመንሽ ብሩክ ነው
❤❤❤❤❤❤❤hallelujah eseyyyyyy geta yebariksh tabarekilgn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሌም ተባረኪ።
አሜን. አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ነፍሴ አንተን አንተን አለቺ😢😢😢
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ
ሃሌሉያ!
ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ
አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ እየሱስ ይባረክሸ❤❤❤❤ ኢየሱስ 🎉🎉🎉🎉
- ተባረኪ!! - በፀጋው ሽፍኖ ያዝልቅሽ!! - በውስጥሽ የሞላው የቃሉ ምስጢር ወደሁላችን ልብ ይዝለቅ!!
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤❤❤እልልልልልል
Ameen iseeyi eebbifamaa dachaa ❤🎉
Ameeennn ameeenn eyesus bichhune kayinachine❤❤❤❤❤ buruki nesh
Eseyi haleluya amen amen amen amen amen🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Ammeeeennn Ameeeeenn taberikki Zamaneshii Bageta yetabariki yii un ishi wude❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረኪ እህቴ የእየሱስ ልጅ🎉❤
Wow Egziabiher yibarkish
sewdesh eko yene tenkara❤❤❤❤
አሜን ❤ሀሌሉያ❤
አሜን 🙏🙏🙏
✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🙏🌹🌹🙏🙏😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹lot of love sister Eden from 🇬🇧🇬🇧
❤❤❤❤❤❤❤
God bless you zerffe
አሜን በየሱስ ደም ተሸፈኚ ተባረኪ
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ረ🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን ተብረክልኝ በብዙ🙏
Zerfe zemensh ybarek degmo geta bfekdna bnnor abren enagelglalen
አሜን ተባርከሻል ዜድዬ❤❤❤❤ጸጋ ይብዛልሽ❤
What a revelation given song
አሜንንንን ለበረከት ሁኚ ዜድዬ❤❤❤❤❤
Amen amen amen ❤❤❤ tebarekilign tsegawun yabzalish ehite
ዜርፌ ስለእየሱስ ካህነት ስትዘምር ሲያምርባት እብራውያን መፀሀፍ ገብተዋት ስለምትዘምርው ፍስስ ነው የምለው ፀጋው ይብዛልሽ እህቴ
እኔና አብ መካከል የገባው ወገኔ ኦኦኦኦ ሀሌሉያ ስምህ ይባረክ አባዬ
Ameeeen
አሜን
ዘርፍዬ መዝሙርሽን ስሰማ መንፈሴ ይቀየራል ፀጋ ይብዛልሽ
ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ኢየሰስ ስገለጥ ማገሌገል መታደል ነው ዘምሬ ዜራፍዬ ጣላት በወደደው ቦታ ይደፋ አቺ ግን ከጌታ ጋር ቀጥይ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ሊቀ ካህናችን ኢየሱስ እውነታችን መንገዳችን ብቸኛው ወደ አብ መግቢያችን ይሄ ቅዱስ ስምህ ይባረክ
ኡኡኡኡፉፉፉፉ ነፍሴ አልቀረችኝም። በእዉነት በመንፈስ ቅዱስ የታጀበ መዝሙር ነዉ። እንዲህ ያልኩት በዉስጤ ስላየሁት አባዬ አመሰግንሃለሁ።
ኢየሱስ በማለትሽ የከበረው ልዑል እግዚአብሔር ነው 🎉🎉:: የሚቃጠለው ደግሞ ሰይጣን እና መንግስቱ አጋንት ነው::አንቺ ኢየሱስ ብለሽ ከመቀጠል ሌላ አማራጭ የለሽም ከፍ በይ ጌታ ይባረክ ❤️🙏🙏
ተባረኪ የአባቴ ልጅ የኔ እህት
የእኛ ውድና ብርቅ እህት የእግዚአብሔር ውድ አገልጋይ የኢየሱስ ክብር መገሐጫ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ዘማሪት ዘርፍዬ በጣም እናከብርሻለን እንወድሻለን ❤ .ጌታ ሲናገር ስለስሜ በአህዛብ ሁሉ ዘንድ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ ተብለናል በርቺ ።
በዚህ ክብር ሰላየውሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
“አባትና እናት የትውልድም ቍጥር የሉትም፥ ለዘመኑም ጥንት ለህይወቱም ፍጻሜ የለውም፥ ዳሩ ግን በእግዚአብሔር ልጅ ተመስሎ ለዘላለም ካህን ሆኖ ይኖራል።”
- ዕብራውያን 7፥3
👉🏽ዳቢሎስ የጌታችን እየሱሱ ሊቀካህንነቱን እንዳናውቅ በፍጡሯን እንድናምን ለሚያደርግ መንፈስ የምንቃወምበት ምርጥ መዝሙር‼️
ልሳን ከመዝሙሩጋር ባይቀላቀል መልካም ነው በልሳን ዘምሩ የሚልቃል የለም በዛላይ ካልተተረጎመ ጉባኤውን ማወክ ነው የሚሆነው የመዝሙሩን መንፈስ ለሌላው ነፍሳት መረዳት አዳጋች ይሆናልና ለልሳን ቦታ ቢኖረው ከነትርጉሙ ቢነገር ለተከታይ አዲስ ነፍስ መልካም ይሆናል በተረፈ እንደቃሉ እንድንኖር ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን🙏🏽
የእውነት ይህን የእኔ ጠያቂ ኑ አሁን ጴንጤዎች በጣም እግዚአብሔር ደፈሩት 😢
@@meaza5096መጀመሪያ ከ ክቡሩ እየሱስ ወስደህ ለመላእክት የምትሰዋቸው ቀኖችህን በሙሉ 24 ሰአት አሰረክብ እሱ ብቻውን አምላክ ነው ከ ስላሴ አካላት አንዱ አንተን ሰው ብሎ ሐጥያትህን ሊያጠፋ በመስቀል ሲሞት ይሄ ቀሎብህ በ መላእት በማሪያም ስም ፀሎት እያደረስክ ደሙን እያረከስክ አየናቅክ ክርስትና እንደዚ አደለም ክርስትና ክርስቶስ ብቻ ንጉስ የሆነበት ነው ከጨለማ ና አምልጥ
Well said ❤
1st Corinthians 14 👍👍👍👍
አሜንሊቀ ካህኔ ጌታ እየሱሰ ተባረክ✝️🙏
❤ውዲቱ የኢየሱስ ልጅ ቅንነትሽን እና ቅንአትሽን ጌታ ወዶታል እኔም እወድሻለሁ !!!!!!
ተባረኪ በብዙ እህቴ እንዴት እንደምወድሽ ኢየሱስ በደንብ ገብቶሻል
:ዘርፍዬ ዘመንሽ በጌታ ቤት ይለቅ.
የኔ ልበ ቆንጆ ተባረኪ የኢየሱስ ወገን ተባረኪ❤❤
ብሩክ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ ስለገናናው ሊቀ ካህን እየዘመርሽ ኑሪ ለምልሚልን❤️🔥🔥
እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ❤
ምን ኣይነት ተኣምር የሆነ ድምፅ ነው❤❤❤❤
አሜን!!! አሜን የሆንከው ፣ ካህኔ ሊቀ ካህን እየሱስዬ ፣ ወገኔ፣ ወንድም ጋሽዬ እልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ይለምልም 🙏❤️ኢየሱስ ቤዛዬ ለነፍሴ የወጣ የፅድቅ ፀሐዬ ❤️❤️❤️❤️ጌታ ይባረክ ብርክ በይልኝ ከፍ በይ 😍🥰❤️🙏
አሜን! አምላካችን የሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
ለሚሰማዉም ሁሉ በረከት ሁኑ
አክባሪ ወንድማችሁ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገገር
🧶♥♥♥
ጌታ ስላንቺ ይባረክ በብዙ መገፋት ለኢየሱስየማይነጥፍ ዜማ ስለሰጠሽ
አይጠፋኝም ያቃሠትከው ድምጽህ❤❤❤
ሀሌ ሉያ ዜድዬ ጸጋ ይብዛልሽ❤❤❤
አሜን ካህናችን ኢየሱስ በኛና በእግዚአብሔር መካከል ያለ መካከለኛችን ኢየሱስ
ባንቺ መዝሙር ቡዞቹ ተማረቁዋል ጌታ ፅጋ ያብዛልሽ የባረክሽ ተባርክልኝ 🙌🙌🙌ዘርፍይ እንወድሻለን ሁሌም በጌታ ፍቅር ❤❤🥰🥰
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ ታባረክ 🙏🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢየሱስዬ😢😢😢
በእኔና በአብ ያለኸው ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረክልኝ
❤❤❤ ቃል ኪዳኑ በሴኬም ታደሰ ❤❤❤
ኢያሱ 24 : 1 - 27
{{ቁ፦ 14 ቁ ፦15}}
አሜን እውነታው ይህ ነው ተደበላልቆ ክርስትና የለም
እየሱስ አንደን በማወቅ ባርከኝ!!!♥♥♥♥
አሜን❤❤❤❤❤❤ዜድ
ዋዉ ዋዉ ዘመንሽ ይለምልም
Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 🙌 Amen 🙌 eyesus gooftadha 🙌 ebifami lubuu 🥰🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
anchi ke geta yeteseteshen sitotachen nesh zemenesh yibarek be tsegash be bizu tetekmenale tebarekilin kezih bekay tegeleci abri ategedebi.enewedishalen❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርክሽ ጸጋ ይብዛልሽ ይጨምርልሽ እንወድሻለን
አሜንንንንንንንንንንን ዛማንሽ ሁሉ ይባረክህ ጌታ በብዙ ጸጋ ይብርክሽ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️👏👏
አዲስ ኪዳን አገልጋይ ነሽ ፀጋው ይብዛልሽ
ጥሶ የወጣች ትንታግ። እልልልልልል❤
አሜሜሜን ተባረክህ በጌታ በእየሱስ ስም ፀጋ ይብዛልሽ
አሜንንንን አሜንንን አሜንን ኢየሲስ ኢየሱስ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞✅✅✅✅
እህታችን ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ወደ ቀድሞው ሀይማኖትሽ ተመለሽ እኛ የተዋህዶ ልጆች ዛሬም እንወድሻለን የዱሮ መዝሙሮችሽ መቸም ከልባችን አልጠፋም በጣም ነው እምወደሽ
ዋው! ኢየሱስ ጌታ ነው! ድንቅ አምልኮ የእግዚአብሔር ሴት ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ!
አሜንንንንንንን 🎸🎷መንፈሰ ቅዱሰ ክብር ይሁን ዘርዬዬዬ ታባረክ ዘመን ይላምልም🍇🍒👌❤❤❤❤❤❤❤❤
የእውነት ፈጣሪ ልብሽን ይመልስ🙏🙏🙏
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የእኔ ውድ ተባርኪልኝ እግዚአብሔር አምላክ በክብረ ይጋርድሽ ጸጋ ይብዛልሽ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የእኔ እህት
ዘርፍዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !
ዘርፍሽዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ❤❤❤
ዘርፍዬ መዝሙሮችሺን ሲሰማነዉ የምዊሉ ተባረክልኝ ታድለሺ በመፈሲቅዱሲ ሙላት ነዉ የምታመልክ
ተባረክልኝ ዉድዋ እህቴ ጌታ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
Amen Amen Amen. ለቀ ከህኔ ኢየሱሴ❤❤❤
Wellcome wow አሜንንንን አሜንንንን ተባረክልኝ አሜንንንንንንንንን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል......የማያቋርጥ እልልታ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን። ዘርፍዬ የኔ ውድ እህት ዘመንሽ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ የተባረከ ይሁን!!!
❤❤❤❤❤ zarfee batme new yemwadeshe❤❤❤❤❤ tabrke
አሜንንንንንን ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤❤ሊቀ ካህኔ🥰🥰 🙏🙏🥰🥰🥰
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዘርፍዬ እወድሸሻለሁ ተብብባረኪ ❤❤❤❤❤❤
እህቴ ዘርፍዬ ጌታ እዬሱስ ክርስቶስ ይበርክሽ ፀጋ ይብዘልሽ በጣም ነው የምዎድሽ በዝማሬሽ ብዙ ጊዜ ተፀነንቼሃለው በኦርቶዶቅስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየሌሺም ለጌታ ለእዬሱስ ክርስቶስ የሌሺ ቅንሃት በዝማሬ ስትጋልጭ ነበረ ተበረክ እህቴ ነገር ግን በለፈው ዓመታት ሐሰተኛ ነብያት እነ ሐሰተኛ ፓስተሮች ጋ ሄደሽ ስተገለግል ውስጤ አዚን ነበረ አሁን ግን ጥንቃቄ አድርግ እህቴ ሌላ ዘርፍዬ ዝማሬን ስትዛምህር ቁጡርንም ጨምረሺ ዘምህር እንዎድሸሌን!! ከ south Africa 🇿🇦
አሜን አሜን ከፍከፍ በል ❤❤❤❤❤
ዜድዬ ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
Zerfeye zemenesh yebarek. Denq yehune zemare nw. Kiber le Egziabeher yehune. Yene wed alebabes gin asetekakeye eshi. Tebareki yene ehet
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ዘርፍዬ ❤❤❤ ስፊ ብዚ ውረሺ አልፈሽ ሂጂ❤❤❤
ዘርፌ ፀጋ ይብዛላሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልህቄ መልህቄ ኢየሱስ መልህቄ
ላትለቀኝ የያዝከኝ የእግዚአብሄር ልጅ ፅድቄ❤❤❤
Kef kef largi kef kef beli
Hiwot setehegnal mote bemeskeli
Indet zim ilalew iyayew fikrihin
Lalem awijalew zarem wuletahin.
Original song by Paster Tizitaw samuel. and tebarki zerfiyee
Tebarki zerfiye please upload more of such performance i really am blessed tebareki nwdshalenn
geta yebarkesh enwedshalne le geta yechekensh set
ዘመንሽ ብሩክ ነው
❤❤❤❤❤❤❤hallelujah eseyyyyyy geta yebariksh tabarekilgn 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሁሌም ተባረኪ።
አሜን. አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንን ነፍሴ አንተን አንተን አለቺ😢😢😢
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘርፍዬ
ሃሌሉያ!
ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ስም ይባረክ
አሜን ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤ጌታ እየሱስ ይባረክሸ❤❤❤❤ ኢየሱስ 🎉🎉🎉🎉
- ተባረኪ!!
- በፀጋው ሽፍኖ ያዝልቅሽ!!
- በውስጥሽ የሞላው የቃሉ ምስጢር ወደሁላችን ልብ ይዝለቅ!!
ዘመንሽ ይባረክ ❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤❤❤እልልልልልል
Ameen iseeyi eebbifamaa dachaa ❤🎉
Ameeennn ameeenn eyesus bichhune kayinachine❤❤❤❤❤ buruki nesh
Eseyi haleluya amen amen amen amen amen🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Ammeeeennn Ameeeeenn taberikki Zamaneshii Bageta yetabariki yii un ishi wude❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረኪ እህቴ የእየሱስ ልጅ🎉❤
Wow Egziabiher yibarkish
sewdesh eko yene tenkara❤❤❤❤
አሜን ❤ሀሌሉያ❤
አሜን 🙏🙏🙏
✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🙏🌹🌹🙏🙏😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🌹🌹🌹lot of love sister Eden from 🇬🇧🇬🇧
❤❤❤❤❤❤❤
God bless you zerffe
አሜን በየሱስ ደም ተሸፈኚ ተባረኪ
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ረ🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን ተብረክልኝ በብዙ🙏
Zerfe zemensh ybarek degmo geta bfekdna bnnor abren enagelglalen
አሜን ተባርከሻል ዜድዬ❤❤❤❤
ጸጋ ይብዛልሽ❤