Mesay Birhanu @Kingdom Sound Worship Night 2024 "Fikirih Nektognal" Original Song By Lealem Tilahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 118

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ 🙌አመልክሃለሁ
    🙌🙌 ኢየሱስ እወድሃለሁ ❤😭😭

  • @Gospel-forlife
    @Gospel-forlife 2 วันที่ผ่านมา +41

    መውደዴን ከልቤ ዘርዝሬ
    መች ጨረስሁ ላንተ ተናገሬ
    ደግሜ ልግባ ወደልፍኝህ
    ጌታዬ ብዬ ላምልክህ (2)
    በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር
    አንተን ማክበር ነው ጌታዬ
    አንተን ማክበር ነው ኢየሱስዬ
    የፍቅሬ መግለጫ እንዲሆን
    ሽቶዬን ሰበርሁት በፊትህ
    በተቀደሰው ተራራዬ
    የሾምሁት አንተን ነው ጌታዬ (2)
    በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር
    አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ
    አንተን ማክበር ነው ኢየሱስዬ
    መኖሬን መኖር ላሰኘኸው
    አይበቃም ይህ ብቻ አውቃለሁ
    ሺህ አንደበት ኖሮኝ ምነው
    ዘምሬ ስላንተ ምጠግበው (2)
    በምድር ላይ ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር
    አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ
    አንተን ማክበር ነው ኢየሱስዬ
    እጅግ ወድጄ ከጥላው ሥር
    ተቀመጥሁ አንተኑ ላከብር
    አመጣሁ የፍቅር ስጦታ
    አንተን ደስ እንዲል የኔ ጌታ (2)
    MERRY Christmas 🎉🎉🎉

  • @GlorytoGod-y9m
    @GlorytoGod-y9m 2 วันที่ผ่านมา +71

    Merry Christmas for all

    • @VisitWolaitaEthiopia-f8k
      @VisitWolaitaEthiopia-f8k 2 วันที่ผ่านมา

      You too

    • @Elora-x6c
      @Elora-x6c วันที่ผ่านมา +4

      Merry Christmas for you as well 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Biniman33
    @Biniman33 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    Love to see the young generations truly worship the Lord😍😍😍 what a privilege to be in his presence glory to God! This worship carried me into the presence. when you hear genuine, pure worship, you have to stop everything you’re doing and worship God. The presence of God abides there !!!! 😊God bless you Messay & all Kingdom sound choirs ❤

  • @godsdaughterhannah3458
    @godsdaughterhannah3458 2 วันที่ผ่านมา +62

    Kingdom ግን ታድላችሁ ሁልጊዜ በመገኘቱ እየተባረካችሁ ታመልካላችሁ
    አሁንም እልፍ ጊዜ ተባረኩ

    • @MENFESAWIBESILTANU
      @MENFESAWIBESILTANU 2 วันที่ผ่านมา +1

      Ameeeeeen

    • @HabibBerisso
      @HabibBerisso 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen 🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉.

  • @MeseretHaile-w9e
    @MeseretHaile-w9e วันที่ผ่านมา +10

    ኢየሱስ ስባል እራሱ እንዴት ደስ ይላል
    የታደልን የኢየሱስ ልጆች እኮ ነን
    በሰማያዊ ስፋራም እንደዚህ ማምለክ ይሁንልን Tebarekulegh ❤

  • @mikiyasseifu4182
    @mikiyasseifu4182 2 วันที่ผ่านมา +18

    I'm not sure there's a song I love this much. every time I hear it, my heart melts in his love.
    አረ ፍቅርህ እኮ ልቤን ፈውሶታል
    ዘመኔን ሁሉ ልውደድህ ጌታዬ
    ተባረኩ kingdom sound🙌

  • @MikyasAssefaEshete
    @MikyasAssefaEshete 2 วันที่ผ่านมา +7

    Is there a word to describe the amazing grace that rain from the Heart of Lealem Tilahun. He is consumed by the love of Christ and listening and singing his songs do the same to me.God bless Kingdom sound team for bringing out such treasures.

  • @Birukemedia
    @Birukemedia วันที่ผ่านมา +4

    በምድር ላይ ደስ የሚለኝ
    ነገር ብኖርርር አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ...ኦ ጌታ❤❤❤

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 2 วันที่ผ่านมา +10

    Merry Christmas our all Jesus christ family around the world 🤍🙌🙏

  • @fabrygass2203
    @fabrygass2203 วันที่ผ่านมา +2

    I love yall. Kingdom sound, yall single handedly got me through 2024. See yall again I'm 2025

  • @raheldemisseraheldemise5778
    @raheldemisseraheldemise5778 2 วันที่ผ่านมา +7

    Ufffffff..........mech nw gn ke enante gar abre mamelkew geta zemenachun yibark ❤❤❤❤❤❤❤❤...

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 2 วันที่ผ่านมา +9

    መውደዴን ከልቤ ዘርዝሬ
    መች ጨረስኩ ለአንተ ተናግሬ
    ደግሜ ልግባ ወደ እልፍኝህ
    ጌታዬ ብዬ ላምልክህ
    በምድር ላይ ደስ ሚለኝ ነገር ቢኖር
    አንተን ማምለክ ነው ጌታዬ
    ለፍቅሬ መግለጫ እንዲሆነኝ
    ሽቶዬን ሰበርኩኝ በፊትህ
    በተቀደሰው ተራራዬ
    የሾምኩህ አንተን ነው ጌታዬ
    በምድር ላይ ደስ ሚለኝ ነገር ቢኖር
    ለዓንተ መኖር ነው ጌታዬ
    ለዓንተ መኖር ነው ኢየሱሴ
    እጅግ ወድጄህ ከጥላህ ስር
    ተቀመጥኩ አንተኑ ላከብር
    አመጣሁ የፍቅሬን ስጦታ
    አንተን ደስ እንዲህ የኔ ጌታ
    በምድር ላይ ደስ ሚለኝ ነገር ቢኖር
    አንተን መውደድ ነው ጌታዬ
    አንተን መውደድ ነው ኢየሱሴ
    ምን አይነት ፍቅር ነው
    አይቼ ማላውቀው
    እግዚአብሔር ለኔ በልጅ የገለጠው
    በአስደናቂው ፍቅርህ የገለጥካት ነፍሴ
    እጅግ ወዳሃለች ተመስገን ኢየሱሴ
    ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ
    እጄን ዘርግቼ አመልክሃለሁ
    የተወደደች ቀን አንተን ያወኩባት
    እንደምን ያቺ ለት የተባረከች ናት
    መደነቅ ሞልቶኛል ከአወቅሁህ ጀምሮ
    ምን ይውጠኝ ነበር የዓንተ ባልሆን ኖሮ
    ፍቅርህ ነክቶኛል ምን አደርጋለሁ
    እጄን ዘርግቼ አመልክሃለሁ

    • @MENFESAWIBESILTANU
      @MENFESAWIBESILTANU 2 วันที่ผ่านมา +2

      ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen

  • @HaftuDojamo
    @HaftuDojamo วันที่ผ่านมา +6

    ቅዱሰን ሰለም ለነአቴ ይበዝለቹ የነአቴ ፀሎት አስፉልጎነል ፀልይዩ ይንን Comment እምትነቡት ሰትጸልዮ አትለፋት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @havemercyonme2422
      @havemercyonme2422 วันที่ผ่านมา +3

      የጌታ ፀጋ ምህረት ጥበቃ ባንተ ያንተ በሆነው ነገር ይሁን:: ጌታ ሆይ ውስጡ በያዘው ጥያቄ መልስህ ሆነህ ተገለጥለት ::
      የጠላት ሀሳብ ሁሉ በጌታ በየሱስ ስም ከንቱ ይሁን::
      ተባረክ ወንድሜ::

    • @Bety-moges
      @Bety-moges วันที่ผ่านมา

      Wendme begeta fit sile enath yechohkew chuhet yisema yimeles ..... amen 🙏💗
      .
      .
      Antegin zimbleh amlkew bemisgana wust del alena ❤❤❤❤

    • @BirhaneBirhaneMinda
      @BirhaneBirhaneMinda วันที่ผ่านมา

      በ ጌታ በእየሱስ ስም ለ እናትህ አሁን መለኮታዊ ጣልቃ ገብነት ከሰማይ መጣ የ ከበበህ ያስጨነቀህ ነገር ላይ እየሱስ መጣ ተባረክ ሁሉም ሰላም ነው ጌታን አመስግን

  • @Bety-moges
    @Bety-moges วันที่ผ่านมา +3

    Ma favorite song ever ❤️ 💕 💛 💓 💗 💙 ❤️ 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵

  • @BereketabWell
    @BereketabWell วันที่ผ่านมา

    በምድር ላይ ደስ የምለኝ ነገር ቢኖር አንተን ማምለክ ነው ኢየሱሴ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MENFESAWIBESILTANU
    @MENFESAWIBESILTANU 2 วันที่ผ่านมา +4

    ተባረኩ kingdom sound🙌🥰😍💞💞🙏🙏

  • @gospelsingermarkosadule2308
    @gospelsingermarkosadule2308 2 วันที่ผ่านมา +4

    Degme ligba wede elifignih getaye biye lamlikih."በምድር ላይ ምን አለ፣ ዝም ብሎ እርሱን ከማምለክ ውጪ..❤

  • @eliasermias790
    @eliasermias790 วันที่ผ่านมา +1

    The best place to go for worship, Kingdom Sound! - Bless you all!

  • @natnaelabera6284
    @natnaelabera6284 วันที่ผ่านมา +1

    oh God what a worship i can't stop crying😭😭😭😭 when i lesson it wow thank you holy sprit for these amazing Worship God bless you guys

  • @EthioRonaldo-p5j
    @EthioRonaldo-p5j วันที่ผ่านมา +2

    1 million bitigebu bexam desi yilegnal erikataye nachihu❤

  • @EsayssamuelDara
    @EsayssamuelDara 2 วันที่ผ่านมา +5

    ማራናታ ቶሎ ና አሜን

  • @Bety-moges
    @Bety-moges วันที่ผ่านมา +2

    Merry Christmas 🎉❤🎉❤🎉❤ beautiful christ family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 วันที่ผ่านมา

    Thank you Lord Jesus for these blessed generation❤❤❤❤

  • @abibenyam9468
    @abibenyam9468 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you all and kingdom sound, you are the best blessing for generation 🙏

  • @Abush-u4h
    @Abush-u4h วันที่ผ่านมา +1

    እንደገና የጌታ ፀጋ ይብዘለችሁ

  • @hiwotrori
    @hiwotrori 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    malekeledebate guday benorege eyesusa naw in jesus name zemanachu bazihe yeleke

  • @LeniFekadu
    @LeniFekadu 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ።

  • @bekijoy3044
    @bekijoy3044 วันที่ผ่านมา +1

    anten mamlek new getaye...my lord🙌🙌🙌🙏

  • @yosef-z1g
    @yosef-z1g 2 วันที่ผ่านมา +6

    Hulem ke Enante gar hogne getan mamlek yahule megnote new 😢 Endet Endemiwedachu 😢😢😢😢

  • @edlawitlema1520
    @edlawitlema1520 วันที่ผ่านมา +2

    D.r lalemb telahun denk albem eko new..❤❤❤❤

  • @tibiltnegatuenu
    @tibiltnegatuenu 2 วันที่ผ่านมา +5

    ጌታ ይባርካቹ

  • @BoomBoom-k6i
    @BoomBoom-k6i วันที่ผ่านมา +1

    Tebareku betam nw yemwedachu geta segachun yabzalachu❤

  • @YabetsAbera-s3j
    @YabetsAbera-s3j 2 วันที่ผ่านมา +1

    Geta yibarkachu zemariwochu:perfect musicegnochu:perfect soundu: perfect. Glory to God❤

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን::🙌🙏👏
    ተባረኩ::
    🎹🎻🎸🎺🎷🎵🎤💕👍

  • @GdhhTsjc
    @GdhhTsjc วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Jesus❤❤❤🙏

  • @DeborahAbebe-o4s
    @DeborahAbebe-o4s 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤no word kingdom sounds blessed

  • @Alexjornalist-h6b
    @Alexjornalist-h6b วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ይባርካችሁ 🙌🙏

  • @nureboassefa4234
    @nureboassefa4234 2 วันที่ผ่านมา +2

    ደግሜ ደጋግሜ ልጋ ❤❤❤❤❤

  • @LideTech
    @LideTech 2 วันที่ผ่านมา

    Tebarikuligh egzibhir eskhmhjersh yektlachu😍😍😍

  • @abenezerdeselegn1632
    @abenezerdeselegn1632 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Glory to Jesus ❤❤❤🎷🎸🥁🎸🎹🥁🎸🎸🎸🎸

  • @JerryJerry-q9p
    @JerryJerry-q9p 2 วันที่ผ่านมา

    Igziabher yibalrkachu ✝️ babetu yatsnachu ✝️🎧🤌♥️

  • @AsnatTariku
    @AsnatTariku 2 วันที่ผ่านมา

    Geta zemebachun yibarik kemir hilwunawu menfesun ahunim aysewirbachu ewedachiwalew❤❤❤

  • @habmedia5762
    @habmedia5762 2 วันที่ผ่านมา

    Wow It was amazaing worship day much grace kingdom sound family

  • @kukuside6788
    @kukuside6788 2 วันที่ผ่านมา

    u guys are blessing for us fr God bless all of u😇

  • @JaleneAdem-e9i
    @JaleneAdem-e9i 2 วันที่ผ่านมา

    Kingdemoche tebarekulen gen please ehetoche be sure amelko lead yemetaderegu tewu geta lebe new miyayew belachu sew tefeto endayamelke ataderegu be qenenet teredugn ❤❤❤🙏🙏🐦

  • @NoahZerihun
    @NoahZerihun 2 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኩ🥰🥰🥰🥰

  • @Dr.NaolAb-k2u
    @Dr.NaolAb-k2u 2 วันที่ผ่านมา

    👉Waaqayyoo bara kessan ha ebbisuu!😍😍😍😍😍😍

  • @techwizpianist1654
    @techwizpianist1654 2 วันที่ผ่านมา +2

    I would be happy if there were english subtitles as well please in next upcoming videos🙏

  • @pentetube.
    @pentetube. วันที่ผ่านมา

    Be bzu tebareku ybzalachu❤

  • @Jesus-saves-4
    @Jesus-saves-4 2 วันที่ผ่านมา +4

    ኢየሱሴ🥺

  • @TitnaZewega
    @TitnaZewega วันที่ผ่านมา

    Ameeen

  • @MihiretAbayine-i8q
    @MihiretAbayine-i8q วันที่ผ่านมา

    Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meklit-w5g
    @Meklit-w5g 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Bebizu tebareku❤

  • @Mezmur_YouTube
    @Mezmur_YouTube 2 วันที่ผ่านมา

    Mesay tebarekln tnshu wendme

  • @ChristianMuziq
    @ChristianMuziq 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርክ❤

  • @genetbedada4712
    @genetbedada4712 2 วันที่ผ่านมา

    Tebareku, zemenachihu yilemlim

  • @meseret5776
    @meseret5776 วันที่ผ่านมา

    Merry Christmas family🎊❤️❤️

  • @MersimoyTariku
    @MersimoyTariku 2 วันที่ผ่านมา

    Tebarekulgn ❤❤❤

  • @shalomsenbeto-x5l
    @shalomsenbeto-x5l 2 วันที่ผ่านมา

    May God bless you.❤❤

  • @yewerkwhaargaw8334
    @yewerkwhaargaw8334 2 วันที่ผ่านมา

    አሜን

  • @hana-dy3in
    @hana-dy3in วันที่ผ่านมา

    ❤❤Tebarku

  • @Beto7ks3il5p
    @Beto7ks3il5p 2 วันที่ผ่านมา

    Merry Christmas dear brothers and sisters in christ ❤🎉🎉

  • @FiriShibiru
    @FiriShibiru 2 วันที่ผ่านมา

    Tebareku🙏🙏

  • @melesetamiru17
    @melesetamiru17 วันที่ผ่านมา

    Tebarekuln❤

  • @TesfaBekele-i9h
    @TesfaBekele-i9h วันที่ผ่านมา

    ኢየሱስ ❤

  • @ewunetubelete6191
    @ewunetubelete6191 วันที่ผ่านมา

    Lovely❤❤❤❤

  • @bereket9829
    @bereket9829 2 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen

  • @Isayasdagne1
    @Isayasdagne1 2 วันที่ผ่านมา

    worship the king❤

  • @Weygud18
    @Weygud18 2 วันที่ผ่านมา

    ተባረኩ🙏

  • @dawitabebe3274
    @dawitabebe3274 วันที่ผ่านมา

    Yetebarekachu❤❤❤❤

  • @SwackchamsSwack
    @SwackchamsSwack 2 วันที่ผ่านมา +4

    ya 12tenga class temari neng gen ba tinish sitat la 1 amet qetung ,yih kebadu fetena nnwaw la hiwote,yih ngr ya geta fiqad nw biye taqebiyehalew ngr gen dekmong አንድ አንዴ ድብርት eyemetabing nw kane kaf mitilu mikir situng, ka geta betach ,geta yikbar,

    • @tigistmatheos2874
      @tigistmatheos2874 2 วันที่ผ่านมา +1

      Be strong dear , there is another day

    • @blessedblessed1333
      @blessedblessed1333 วันที่ผ่านมา

      God have a reason for everything. Trust God for the future and he will make your life beautiful. Don't speak bad on your life, speak life on it. Always remember to praise God whatever happens. He have a plan for you for sure.

  • @natifirew6760
    @natifirew6760 2 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢 ♥♥♥♥ geta yebarkachu

  • @NatnaelFikadu-ol2wj
    @NatnaelFikadu-ol2wj 2 วันที่ผ่านมา

    I like this song

  • @Tsega-pv3yt
    @Tsega-pv3yt 2 วันที่ผ่านมา +1

    We are Waiting to see dinik setota video 😊😊

  • @betihelemmelaku9328
    @betihelemmelaku9328 3 วันที่ผ่านมา +2

    Yetewededech ken anten yawekubet endemn yanchi ken yetebarekecu nat medenek moltognal kaweku jemro mn ywtegn neber yante balhon noro

  • @sisaybekele6556
    @sisaybekele6556 2 วันที่ผ่านมา

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @eyasuamelo284
    @eyasuamelo284 2 วันที่ผ่านมา

    tebarekulin❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetAbebe-lo8fo
    @GenetAbebe-lo8fo 2 วันที่ผ่านมา

    ድንቆቼ 🥹🙌🥰

  • @elshaddai9814
    @elshaddai9814 2 วันที่ผ่านมา

    Tebareku

  • @Bruhsthought
    @Bruhsthought 2 วันที่ผ่านมา

    Blessed fam🥰🥰🥰

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙌🙌❤️❤️❤️✝️

  • @temubekele8505
    @temubekele8505 2 วันที่ผ่านมา

    Temesgen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RaiyDesta
    @RaiyDesta วันที่ผ่านมา

    Lante menor 😢😢😢😢

  • @Sena-t4c
    @Sena-t4c 2 วันที่ผ่านมา

    the best

  • @iyubaba
    @iyubaba 2 วันที่ผ่านมา +1

    Am the Second wooooo 😊😊😊😅😅

  • @beticedl
    @beticedl 2 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍😍

  • @eyosiasbelay5451
    @eyosiasbelay5451 วันที่ผ่านมา +1

    I wanna go to this worship night. Can someone tell me when and where the next time will be? please reply🙏

  • @hebronbelihu8559
    @hebronbelihu8559 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🥰🥰

  • @tesfayeshemrga5861
    @tesfayeshemrga5861 2 วันที่ผ่านมา

    💜💚💙❤♥

  • @AbenezerMelesse
    @AbenezerMelesse 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hindekesamuel
    @hindekesamuel 2 วันที่ผ่านมา

    😇😇🥰🥰🥰

  • @betelhemalemayehu-p2z
    @betelhemalemayehu-p2z 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-en8uf2oy2cmelate
    @user-en8uf2oy2cmelate 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @FqoKo
    @FqoKo 2 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰

  • @Yabetstewodros
    @Yabetstewodros 2 วันที่ผ่านมา

    😢❤😊

  • @Sayzerbekele
    @Sayzerbekele 2 วันที่ผ่านมา

  • @Businessaccount1153
    @Businessaccount1153 2 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @solomondaniel14
    @solomondaniel14 2 วันที่ผ่านมา

    th-cam.com/video/DJYEhJ5BXaw/w-d-xo.htmlsi=yYzTBJbOOpGzI4Yf Tebareku❤❤❤❤❤❤

  • @deborabokore9509
    @deborabokore9509 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤