"ከባለስልጣን መ/ቤቱ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪን የተመለከተ መረጃ ለነዳጅ ኩባንያዎች አይሸጥም ብዬ አልከራከርህም" -ሳህረላ አብዱላሂ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 14

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 9 หลายเดือนก่อน +2

    በራሳቸው የሚተማመኑ ባለስልጣን ናቸው እናመሰግናለን ።

    • @trdsport55
      @trdsport55 8 หลายเดือนก่อน +1

      ልክ ብልሀል

  • @manyazewalfantaye2929
    @manyazewalfantaye2929 8 หลายเดือนก่อน

    ስሜንህ በጣም ጎበዝ ሁል ግዜ ይምታቀርበው ፕሮግራም አሪፍ ነው
    ይባለስልጣና እውቀት እጅግ በጣም ጎበዝ በእውቀት ይተሞላች መልስ አስጣቿ በጣ ም አሪፍ ነው ትክክለኝ
    ቦታላይ ያለች ባለስልጣን ነች
    እንዳንቺ ያሉ ያብዛልን

  • @JaH-m6z
    @JaH-m6z 8 หลายเดือนก่อน +2

    She Is Legend Respect ✊🏽

  • @mernu2003
    @mernu2003 9 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent! Knowledgeable at policy and operational level. This is the type of leadership the country needs!

  • @kibebew
    @kibebew 8 หลายเดือนก่อน

    በአገረ ውስጥ እንድህ ያሉ አመራሮችን ሳይ ልበ ይሞቃል...የጋዘጠኛውም ዝግጅት የምገርም ነው...thanku both of u🙏

  • @samsomabera-iv8mq
    @samsomabera-iv8mq 9 หลายเดือนก่อน +1

    Truely I appreciate her concerning about her maturity and what she speak about safety protocol! Let God bless her !

  • @hdee2146
    @hdee2146 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @KifluGenet
    @KifluGenet 9 หลายเดือนก่อน

    ስሜነ ፈጣሪ ይባርክህ ለአሽከርካሪው ድምፅ ስለሆንክ ምስጋና ይገባሃል።

  • @alemudesta5793
    @alemudesta5793 9 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜነህ ወሳኝ ጥያቄ ስለመጠየቅ አመሰግናለሁ።ባለሥልጣኗንም ከልብ አመሰግናለሁ።ሥራቸውን አውቀው የሚሠሩ ናቸው።ተገቢ ሰው በተገቢው ቦታ ማለት ይሄ ነው።

  • @idristofik1142
    @idristofik1142 8 หลายเดือนก่อน

    ሀረር አከባቢ በደምብ ብታይልን

  • @ybrahimymer
    @ybrahimymer 9 หลายเดือนก่อน

    ትክክለኛ ሰው ስኮን አዘባርቅም ይሄን አይተናል

  • @OromiyaaLubbu
    @OromiyaaLubbu 9 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ትክክለኛ ስራ እየሰራ ነው ድጓማ ለግለሰቦች እንጂ ለህዝብ አልጠቀመም

  • @addisanteneh4063
    @addisanteneh4063 9 หลายเดือนก่อน

    የምር የመሪነት መገለጫሰ ልብ ስታሞቂ::ፕሮግራሙን እወደዋለሁ::