"በህግ ከተዘጋ 8 ወር የሆነው ነዳጅ ማደያን ነዳጅ ሲሸጥ ይዘነዋል" - ሳህረላ አብዱላሂ የኢትዮጵያ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር - ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • #Addiswalta #Ethiopia #News #netsa_hasab #ነፃ_ሃሳብ
    "በህግ ከተዘጋ 8 ወር የሆነው ነዳጅ ማደያን ነዳጅ ሲሸጥ ይዘነዋል" - ሳህረላ አብዱላሂ የኢትዮጵያ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር - ክፍል 1
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    TH-cam Main channel: / @addiswalta
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV #addiswalta

ความคิดเห็น • 37

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 7 หลายเดือนก่อน +10

    የምትለውን የምታወቅ ትክክለኛ ሴት በትክክለኛ ቦታ ያለች እንደሆነች የምታስታውቅ።እናመሠግናለን።

  • @mekdesbekele2867
    @mekdesbekele2867 7 หลายเดือนก่อน +7

    This young lady is brilliant she knows what she is doing. With her leadership the corrupt organization will not continue their corruption. Thank you lady. We need more brilliant young ladies like you ❤

  • @solomontesfaye6679
    @solomontesfaye6679 7 หลายเดือนก่อน +3

    Sahirela Abdilahi excellent response for the interview
    She is brilliant

  • @YOYO-pd2ud
    @YOYO-pd2ud 7 หลายเดือนก่อน +6

    she is really well matured.

  • @ragehshow5499
    @ragehshow5499 7 หลายเดือนก่อน +4

    Saxrla we proud of you ina adeer you're so extraordinary brilliant mind that's devastated the Bayfarse all ideas❤

  • @mernu2003
    @mernu2003 7 หลายเดือนก่อน +2

    Confident and articulate borne of practical knowledge. She has the capacity to go further.

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz 6 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ ስትል❤❤❤

  • @Musa-gc2vt
    @Musa-gc2vt 7 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አላህ ጅቡቲ ያለችውም ጀግናነች❤🙏 17:28

  • @gwalbo7547
    @gwalbo7547 7 หลายเดือนก่อน +2

    Very insightful and intriguing inquiries for the benefit of public knowledge and general awareness! Thank you for your professionalism. I would like to extend my appreciation to the honourable officer as well. She is upfront and uptodate! Just to say (both of you): Keep-up-your good work!
    Remain Blessed Abundantly!

  • @addisanteneh4063
    @addisanteneh4063 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተቋምን አውቆ በብቃት መምራት በራስ መተማመን እስከ ጥግ ነዉ የሚጨምረው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @user-io5gf8qv8i
    @user-io5gf8qv8i 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ደግሞ የጋዘጠኛው አድናቄ ነኝ በነዳጅ ማደያ በኩል በዙ ችግሮች አሉ ለምሳሌ በሞያሌ ከተማ ገና እየተሰሩ ካሉት ውጭ 18 የነዳጅ ማደያዎች አሉ ለምን በዛ ለሞያሌ 05 ማደያ በቂ ነበር ሌላው ሱማሌ ክልል ዶሎ አዶ የሚባል ጠረፍ ከተማ በጣም ብዙ ማደያዎች አሉ እንዳለ ወደ ውጭ ያልፋል ይሄ መታየት አለበት

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜነህ እባክህ ከጠየቅህ በኋላ መልስ ሲሰጡህ ከአፋቸው የምትነጥቃቸውን ነገር አስተካክል እያደነቅኩህ እናደድብሀለው እባክህ ተስተካከል እሷን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እኔ ብሆን ሳወራ ብታቋርጠኝ

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 6 หลายเดือนก่อน

    ጋዘጠኛ በርታ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው
    ለሕዝብ ግልፅ የሆነ ነገር ማሰማት መቻል
    መልካም ነው ሙሰኝነትንም በዛውም ማጋለጥ አሰራሩንም ማስተካከል ያስፈልጋል
    ሙሰኝነት የአድ ሐገር ነቀርሳ ነው
    ሙሰኝነት ማፍያነት ነው
    ሐገርን መዝረፍ የነገውን ትውልድ ሕይወት ማጨለም ነው ሙሰኝነትን ማጋለጥ የማንኛውም ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው
    በርቱ ጋዜጠኞች እናመሰግናለን 🇪🇹

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 7 หลายเดือนก่อน +1

    ለኔ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ

  • @user-bd8vb8ny3u
    @user-bd8vb8ny3u 6 หลายเดือนก่อน

    የትም አገር እንደዚህ ዓይነት አጀንዳ የለም። ህዝቡ የሚፈልገውን ማቅረብ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ። አቅርቦት እን ፍላጐት አለመመጣጣም ነው ችግሩ።

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ነዉ እስካሁን ድረስ መብራት የሚጠፋዉ? ስንት ግድብ እየሰራ ህዳሴም ኣንድ ሁለቱ ተርባይን እየሰራ ባለበት።

  • @hardsg
    @hardsg 6 หลายเดือนก่อน

    ከልቧ እንደምትሰራ ከራስ መተማመኗ መገንዘብ ይቻላል ትልቅ ክትትል ግን ሚያስፈልገው ባለስልጣን መስርያቤት ነው።ጋዜጠኛውም ጎበዝ ነው።

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 7 หลายเดือนก่อน +1

    እርምጃቻው በጣም አስቅኝ ነው
    ለነገሩ ነደጅ አይጠጠም አይበላም ችግሩን የምፈታው ለተጠቃሚው በደንብ መቅራብ ነው
    የችግሩ መፍትሄ የ ይመስለኛል
    ዝም ብሎ ከመጨቃጫቅ

  • @ddyy5110
    @ddyy5110 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሴትየዋ ለጠ/ሚ/ር ብቁ ናት

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 7 หลายเดือนก่อน +1

    በበርሜል እየተቀዳ በየቤቱ የሚቸበቸበውስ ያውም በግልጽ በተለይ በደቡብ መስመር።

  • @SmartTube-dp6mf
    @SmartTube-dp6mf 6 หลายเดือนก่อน

    I heard that in rural areas of Ethiopia as one person has about 70-100 subsdrye vehicles but without having asingle vehicle.
    You colsed the subsdy for we who are serving the community by public transport.

  • @jemalkemal9870
    @jemalkemal9870 6 หลายเดือนก่อน

    ሁል ጊዜ መቆጣጠር አይቻልም

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሰሜ አታቋርጣት እንጂ እየጨረሰች ትሒድ

  • @beletu7041
    @beletu7041 7 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ባክህ ነዳጅ ስንቀዳ ነዳጅ የሚቀዱ ሰራተኞችሊየጭበረሩ
    እየተፈታተኑንን ነው በተለይ ቴሌ ብርና ሞባይል ባንኪን እንቢ ስል በዛም በዚህም ጥቅም ለመቀበል ያሸግራሉ

  • @negashtesfa1284
    @negashtesfa1284 6 หลายเดือนก่อน

    የነዳጅ ማደያ ሠራተኞች የለቴሌብር በገንዘብ ይሸጣሉ ምንትላላችሁ

  • @negashlegesse3003
    @negashlegesse3003 7 หลายเดือนก่อน

    ስሜነህ ማ ይሆን ላንተ በቂ ይሆን?

  • @jj38able
    @jj38able 6 หลายเดือนก่อน

    መንግስት ነዳጁን ይደጉማል :በሶማሌ :በኬንያ የኢትዮጵያ ድንበር ከተሞች ደግሞ ወደ ጎረቤት ሃገር በህገ ወጥ መንገድ ይቸበቸባል::በሞያሌ ከተማ እንኳን የተከፈቱ ነዳጅ ማደያዎች ብዛታቸው እንደ ሰፈር ችርቻሮ ሱቅ ሆኖአል:ዋናው ስራቸው ደግሞ ህዝብ በግልፅ የሚያውቀው ነው:ፈቃድ ሰጭው አካልም ነዳጁ የት እንደሚሸጥ ጠንቅቆ ያውቀዋል::ባለፉት ሃያ አመታት በላይ የቆዬና አሁንም እየተከናወነ ያለ ሃገር ያወቀው ጉዳይ ነው::ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ድንበር ከተሞች ላይ ቁጥጥር ዜሮ ከመሆኑም በላይ ተቆጣጣሪም ቢመደብም እንኳን ዳጎስ ባለ የጉቦ ጥቅም የጥቅም ተካፋይ በመሆኑ አሁንም የኮንትሮባንድ ግብይቱ በቀንም በማታም ሆነ በሌሊት ይካሄዳል::

  • @mamush3456
    @mamush3456 6 หลายเดือนก่อน

    ማዳያወች በጣም ሌቦች ናቸው ። ለምሳሌ ሻሸመኔ ዙርያ ፤ ሐዋሳ ዙርያ፤ መታየት ያለበት ጉዳይ ነው

  • @hassensalih6910
    @hassensalih6910 7 หลายเดือนก่อน

    በጠ

  • @Musa-gc2vt
    @Musa-gc2vt 7 หลายเดือนก่อน

    አረስሜነህ አስጨርስ🙏🙏??

  • @john7630
    @john7630 6 หลายเดือนก่อน

    What is next???????????

  • @ArgenYahya
    @ArgenYahya 3 หลายเดือนก่อน

    Eyawarach lemin takuwartaleh 😡

  • @GATLeadershipAcademy
    @GATLeadershipAcademy 7 หลายเดือนก่อน

    ሳህረላ አብዱላሂ ቦርኮ ናት😅

  • @WorkinehTadese-te1ep
    @WorkinehTadese-te1ep 7 หลายเดือนก่อน

    be botaw lay hona yemetesera sew enkuan atemeslem