ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 694

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  6 หลายเดือนก่อน +93

    ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)
    ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
    የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
    ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
    የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
    አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

    • @foullaalfares1526
      @foullaalfares1526 6 หลายเดือนก่อน

      አልጋ አላቹ እንዴ

    • @munafetena4472
      @munafetena4472 6 หลายเดือนก่อน

      ዋጋ ብታሳውቁ

    • @የአባቴናፋቂ-ዀ6ገ
      @የአባቴናፋቂ-ዀ6ገ 6 หลายเดือนก่อน

      ክፍለ ሀገር ትልካላችሁ ?

    • @zdabtube8379
      @zdabtube8379 6 หลายเดือนก่อน

      HOW OLD ARE YOU NOW?

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 6 หลายเดือนก่อน

      ቃልዬ የኔ እህት ይችን ኮሚት ካየሽው እዩብ እና እረዱን ፕራክ ስሪልኝ በአንድ ላይ ዘና እንበል

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 6 หลายเดือนก่อน +98

    የአቤል ሙድ እና የእዮቤል ሳቅ የሚያስቃቺሁ ብቻ በላይክ የዚህ ቤተሰብ በፍቅር እንደኔ የሚወዳቸው❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +78

    Hbd የኖላዊ አባት ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ🎉❤❤❤አቤት አቤል ግን አዝግ ነህ😊

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 6 หลายเดือนก่อน +51

    ቃልዬ ካማቾችሽ ጋ ያለሽን ፍቅር ሳይ በጣም ነው የምታስቀኑኝ ደሞ ቃልዬ ፀባይሽን የኔ ፀባየ ሰናይ

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 6 หลายเดือนก่อน +66

    እነዚህን ፍቅር የሆኑ በሠተሰቦች የፍቅር ተምሳሌቶች እደኔ የሚወዳቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤🎉❤🎉🎉🎉

  • @SmsCell-gu2vq
    @SmsCell-gu2vq 6 หลายเดือนก่อน +25

    የኔ ምስጊን ዝም አለቻቸው❤❤ ቃል እኮ ፀባየ ሰናይነች የምር❤❤

  • @selamgaltigray47
    @selamgaltigray47 6 หลายเดือนก่อน +334

    ኣቤል ዘናነው የማረገኝ እስኪ የምትወዱት ላይክ👍

    • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
      @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 6 หลายเดือนก่อน +2

      እኔ እራሱ ማርያምን

    • @AbejuYeMaryamLiji
      @AbejuYeMaryamLiji 6 หลายเดือนก่อน +2

      እመቤቴን እኔንም ደግሞ በጣም ነው ሚወደው

    • @dinuyema
      @dinuyema 6 หลายเดือนก่อน +3

      የተባረካችሁ ቤተሰቦች ፍቅራቹ ያስቀናል በጣም ከዚህ በላይ ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤
      አቤላም በእራሱ የTH-cam channel ቢመጣልን የምትሉ 👍

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 6 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ እሱን ሳይነው እማየው

    • @حميدهابحبشي
      @حميدهابحبشي 6 หลายเดือนก่อน

      እእዮባእርዲየትናትአረጠፋቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @irikrir538
    @irikrir538 6 หลายเดือนก่อน +115

    ወይኔ እዩባ እና አቤል ዘና ነዉ የምታረጉኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 6 หลายเดือนก่อน +26

    አቤላን ገና ሣልሠማው የምሥቀው ነገርሥ 😂ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ😍😍

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 6 หลายเดือนก่อน +73

    አቤል በጣም አስቂኝ ነው ለምን አትከፍትም ዩብዩብ እና አትሰራም ደሞ ቀልዱ ያልተኮረጀ ድንገት የሚመጣለት ነው❤❤❤❤

    • @emebetemebet1075
      @emebetemebet1075 6 หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ቀልዱም ቁምነገሩም ❤

    • @yemariam628
      @yemariam628 6 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ይከፈትለት👍

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንደት እንደማስቀኝ😂

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu 6 หลายเดือนก่อน +2

      አቤልነውደሥሙ የገጠረሠው ይመሥላል ለዛው😂ደሥሥልወሪው

    • @Trsittube
      @Trsittube 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ፈታ ያለ ልጅ ነው ሲያምርበት ደግሞ ቀልዱ ሁሉም ያው ናቸው

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 6 หลายเดือนก่อน +58

    ረዱ ረዱ የምትሉ ኮሜንታተሮች ግን እዮባ እንደመስቀሉ በአንገቱ ካላሰራት አላችሁሳ አዎ ረዱ እንወዳታለን ግን መገኘት ባለባት ቦታ ትገኛለች መገኘት በሌለባት ቦታ ደሞ እራስዋ ታውቃለች ይህ ቪዲዮ ደሞ የተቀረጸው የዮባ ቤተሰቦቹ ጋር ነው ስለዚህ ረዱ እዛ መገኘት የለባትም ኦዴንሶች ግን አንዳንዴ እያስተዋላችሁ ኮምቱ ወይኔ😮

    • @Bzu632
      @Bzu632 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኦ እሸ😊😊❤❤

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube 6 หลายเดือนก่อน +2

      ማን ያሽቃብጥል 😂😂😂

    • @SemuGrace45
      @SemuGrace45 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@ቀኑብሸyoutube ሲበዛም ማርም ይመራል ይላል የሀገሬ ሰው

    • @MadiMadi-j6s
      @MadiMadi-j6s 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኦ ኦኬ😅

    • @ቀኑብሸyoutube
      @ቀኑብሸyoutube 6 หลายเดือนก่อน +2

      @@SemuGrace45 የምሬ ነዉ 😂😂😂 ግን አናሳዝንም በየሄድንበት ይጋብ ይፍቱ የምንለዉ ነገር

  • @mareymBte21992
    @mareymBte21992 6 หลายเดือนก่อน +3

    የሳቄ ምንጭ ናቸዉ ሁሌም በፈገግታ ያኑራችሁ ❤ የኖላዊ አባት የቀረው ዘመንህ ይባርክልህ

  • @suzimulat6611
    @suzimulat6611 6 หลายเดือนก่อน +16

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ ቃልዬ ምልካም ሚስትነሽ እዮባ አቤላ ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው🥰🥰🙏🙏🙏

  • @bethlehem829
    @bethlehem829 6 หลายเดือนก่อน +85

    ❤❤❤
    ሩዱ ስለሌለች ደብሮኛል

    • @semirasefa9577
      @semirasefa9577 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @hgyy2926
      @hgyy2926 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @buzobuzo152
      @buzobuzo152 6 หลายเดือนก่อน +12

      ምነው አሽቃበጣችው እንዴዚህ. ዝምም ብላችው H b d አትሉም እንዴ

    • @mareabiga
      @mareabiga 6 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkk eko yemin eger mabzat new😂

  • @salamomg9210
    @salamomg9210 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ ቃልዬ ከባለቤትሽ ወንድሞች ጋር ያለሽ ቅርርብነት የእውነት አስቀናኝ የማያልቅ ፍቅር ያብዛላችሁ የእውነት ትለያላችሁ❤❤❤

  • @Tis9632
    @Tis9632 6 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳን ተወለድክ መወለድህን ለመልካም ያድርግልህ. 🎉🎉🎉

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 6 หลายเดือนก่อน +11

    ቃል ና አዲስ ተናፍቃችሁ ነበር አዲስ እንኳን ተወለድህ መልካም ልደት

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 6 หลายเดือนก่อน +22

    እረጅም እድሜ ለቤተሰባችሁ ይሁን እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 6 หลายเดือนก่อน +39

    እዮባ ኤረዱ የታለች በቃ ደበረኝ 😌
    መልካም ልደት የቃል ዉዱ ባል 🥰

  • @SariiSariye
    @SariiSariye 6 หลายเดือนก่อน +22

    አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ይለያል አንድነታቸው❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 6 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂ለመጀሬ ጊዜ በግማሽ ኬክ ያከበረ አዲስን አየን ለማንኛውም በጣም ፈታ አርጋችኛል አዲስ እኳን ተወለድክ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ቀሬውን ዘመንክን የተባረከ ይሁንልክ ደስ የሚል ያሰብከው የጀመርከው የፈለከው የምታሳካበት ጊዜ ይሁንልክ ከነቤተሰብክ ድግልማርያም ትጠብቅክ❤❤

  • @weynakasa
    @weynakasa 6 หลายเดือนก่อน +39

    ወዮ አዲስ ሳይመጣ ኬኩ ግማሽ ሆነ 😂😂አቤል ፈታ ነው ሚያረገው ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ አዲስ መልካም ልደት

  • @Rabeya-zc3bw
    @Rabeya-zc3bw 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአቤል ቀልዶች እንዴት ደስ እንደምሉኝ እሱን አይቼ ነዉ የማጠሂት ኡነት ለማዉረት ግን ሁለቹንም እወደቹሀለሁ ግን ቀልድ ይማቺኝል የአቤል

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 6 หลายเดือนก่อน +156

    ቃልዬን የሚወድ ላይክ ግጩኝ እንወድሽ አለን❤

    • @MazaAdan123
      @MazaAdan123 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም የኔፋድሻ

    • @SaraLimat
      @SaraLimat 6 หลายเดือนก่อน

      Betam new yemodat yene konjoo❤❤❤❤❤

    • @Bzu632
      @Bzu632 6 หลายเดือนก่อน

      @@SaraLimat ደምሪኝ😢😍

    • @Bzu632
      @Bzu632 6 หลายเดือนก่อน

      @@MazaAdan123 ደምሪኝ😢😍

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 6 หลายเดือนก่อน +9

    ማርያምን በጣም እምወዳቸዉ ቤተሰቦች በጉጉት ነዉ እምጠብቃቸዉ

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 6 หลายเดือนก่อน +13

    እዮባ ረዱ የታለች❤❤❤ የኖላዊ አባት መልካም ልደት

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 6 หลายเดือนก่อน +72

    ❤""ልመርቃችሁ አሜን በሉ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ እፎይ የምንልበትን ሂወት ይስጣችሁ ❤እግዚአብሔር❤ የማታ እንጀራን ይስጠን❤

    • @SasddGaddd-bh2xk
      @SasddGaddd-bh2xk 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን❤❤❤❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 6 หลายเดือนก่อน +1

      Amen Amen Amen yen wede 😢😢🎉❤❤uufff merire belognli echiii

    • @gsuu5686
      @gsuu5686 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 😢

    • @gdgs8276
      @gdgs8276 6 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ፫🙏❤

  • @mareymBte21992
    @mareymBte21992 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናንተ የወለደች ማህፀን የተባረከች ናት❤ እናታችሁ ታድላ ቃልዬ መታደል ነው የቃላቀለሽ አንቺም የነሱ ፍሬ ነሽ እሚትመስልው ወንድሞቹ ልክ እንድ እህታቸው እንደፈለገው እንዲናገሩ አንቺም እንዲፈለገሽ እንድ ትሆን ነፃነት 100%ዋውው ነው

  • @dinuyema
    @dinuyema 6 หลายเดือนก่อน +9

    የተባረካችሁ ቤተሰቦች ፍቅራቹ ያስቀናል በጣም ከዚህ በላይ ፍቅርን ይጨምርላቹ ❤
    አቤላም በእራሱ የTH-cam channel ቢመጣልን የምትሉ 👍

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 6 หลายเดือนก่อน +8

    ትንሿ ቃል ዛሬ የለችም ረዲዬ ❤ በጣም ነው ምወዳችሁ መላ ቤተሠቡ ፍቅር ብቻ

  • @BetlotBetlot
    @BetlotBetlot 6 หลายเดือนก่อน +28

    ትመጣለች ግን ወረት እንዳይሆን እረዱ እረዱ ማለት እስከመጨረሻው ውደዷት

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 6 หลายเดือนก่อน +3

    አቤላየሳቄ ምንጭ የእኔ ወንድም ምርጦች እንደት እንደምወዳችሁ ቃልየ❤❤መልካምልደት ለአድስ❤

  • @yasewchu
    @yasewchu 6 หลายเดือนก่อน +6

    ገና ገብቸ ሳላይ በሳቅ ገደላችሁኝ አቤልን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም ቃልየ ወርቅ ሰው❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +42

    ሄኖክን የታለህ ኮሜንት ቀደምንህ 😊❤ተወዳጅ የሆነ ቤተሰብ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 6 หลายเดือนก่อน +2

    እህትና ወድም እኮ ነው የምትመስሉት ቃልዬ የማትለያቸው ነገር ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @HanaHabteGiorgis-vu1rv
    @HanaHabteGiorgis-vu1rv 6 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ መልካም ልደት

  • @Uusheberavtvb
    @Uusheberavtvb 6 หลายเดือนก่อน +7

    ቃልና አድስ ቪዶ ቶቶሎ ሰሩ በተረፈ እንወዳችሁአለን❤❤❤❤

  • @MeskeremMeta-oq2if
    @MeskeremMeta-oq2if 6 หลายเดือนก่อน +44

    ረድ የምትሉ አረ ተረጋጉ ይሄ የቤተሰብ ቤት ነው በእጮኝነት ያለች ልጅን ሁሉ ቦታ ትምጣ አይባልም በትዳር እስኪወሰኑ መቆጠብ አለባት የወረት አታስመስሉ የኢትዮጵያ ባህል ገደብ አለው

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤

    • @swetttyuuuuu
      @swetttyuuuuu 6 หลายเดือนก่อน

      Bewnet abezut

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 6 หลายเดือนก่อน

      Unetish New❤❤

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 6 หลายเดือนก่อน

      ሳሀ 👍

    • @ሜላትጌታሁን
      @ሜላትጌታሁን 6 หลายเดือนก่อน +1

      የማሽቃበጥ አስመሰለባቸዉ ግራናቀኝ እማያዩ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +179

    እዮባ ረዱስ የታለች???😊❤❤

    • @halakoery1400
      @halakoery1400 6 หลายเดือนก่อน +7

      አረ ዋጋኖቸ 10ራዱ ራዱ ማለት አባዛቹት ጭራሽ እንዳ ማስቀል አንጋት ላይ አስሮነው ምሔደዉ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +16

      ​@@halakoery1400 አዲስ ፍቅር ስለሆነ ነዋ ደሞ ለጫወታስ ቢሆን የምንለው በኮሜንት ሞቅ ደመቅ ምናምን ብናደርግላቸው ምን ክፋት አለው

    • @nas7117
      @nas7117 6 หลายเดือนก่อน +1

      ይህ እኮ የቤተሰብ ቤት ነው ላዛ ይሆናል

    • @Ruki-v3q
      @Ruki-v3q 6 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለው ረዱ ረዱ ይውጣልሽ😂​@@halakoery1400

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@nas7117 አዎ የአዲስ ልደት ነው ስለተባለም ነው

  • @Tybatube
    @Tybatube 6 หลายเดือนก่อน +6

    በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቀመሩ
    @ቀመሩ 6 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ልደት አዲስዬ ረጅም እድሜን ከጤና ፈጣሪ እንዲሰጥህ መልካም ምኞቴ ነው እንወዳቹዋለን እናከብራቹዋለን አትጥፉ

  • @askalmesfin6669
    @askalmesfin6669 6 หลายเดือนก่อน +132

    እዮባ ከረዱ ውጭ ስናይህ ደስ አይልም ከአዲስ ተማርጂ የምትሉ

    • @Lijtofuk
      @Lijtofuk 6 หลายเดือนก่อน +8

      ሁሌ ላይመች ይችላል

    • @AbebechKifle-co5lh
      @AbebechKifle-co5lh 6 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል 👍👍👍👍👍​@@Lijtofuk

    • @sayedahmada1847
      @sayedahmada1847 6 หลายเดือนก่อน +5

      እረ ባክሽ ካወንድመች ልተላሉዩ ነዉ እንዴ ሆ

    • @Bzu632
      @Bzu632 6 หลายเดือนก่อน

      😎😎👍👍

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน

      ሰወ አሰተሳስቡ እዴት እደሆን😅​@@AbebechKifle-co5lh

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti6819 6 หลายเดือนก่อน +28

    ረዱ ናፈቀች❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት ይሁንልህ በፍቅር በደስታ ያንራችሁ ሁላችሁም ፈጣሪ እድመህን ያርዝመዎ

  • @NicePhobe
    @NicePhobe 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ተወለድክ አዲስ ቀሪ ዘመንህ የስኬት ይሁንልህ አቤላ እና እዮባ አዝናናችሁኝ😂😂😂😂😂

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 6 หลายเดือนก่อน +19

    ሠላም ቃል ሁላችሁንም እወዳለሁ ሠላማችይብዛ እዮባ እረዱስ ❤❤❤❤

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg 6 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም ልደት አዲሥ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🎉 አቤላ ዘና ነው ያረግከን ❤❤❤

  • @halakoery1400
    @halakoery1400 6 หลายเดือนก่อน +8

    ቃልየ ናፍቃኝ ናበረ ኡንክዋን ባሰላም መጣሽ 🎉

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 6 หลายเดือนก่อน +3

    አረ ማዘርን ጥሩልን ❤ዶሮዋን 22ትንንሽ 😂😂😂😂😂😂 አረጉት ግን ደስ ይላሉ ❤ቀልዳቸው ፍቅራቸው ደስስስስ ይላል እንዴት እንደምወዳቸው ተባረኩ !🙏🙏❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 6 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ አዲስ እኔ ግን የሚገርመኝ ለኬክ ያላችሁ ፍቅር ለየት ያለ ነው ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @EduTube-f2x
    @EduTube-f2x 6 หลายเดือนก่อน +5

    እዮባ አቤል😂😂😂😂😂😂,አዲሥ መልካም ልደት የሁንልህ የተባረከ ዘመን ከጤናጋ እግዛብሄር አምላክ ይሥጥህ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 6 หลายเดือนก่อน

    የኖላዊ አባት መልካም ልደት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ❤

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 6 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ስወዳቹ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላቹ ስታምሩ

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 6 หลายเดือนก่อน +2

    .happy birthday to you adisu 🎉🎉❤
    በጣም እወዳችኋለሁ ፈጣሪዬ አይለያችሁ ❤❤❤❤ጎደላችሁ እኮ ብስቃ 😂😂😂

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ የፍቅረ ጥግ❤❤❤❤እሱ ሳይመጣ ኬኩን በሉትኮ😂😂😂😂

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 6 หลายเดือนก่อน

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ አቢበርዝዴ
    ቃልዬ ፍቅራቹ ያብዛላቹ
    ረባሾች ወድሞች ይመቻቹ አቤል ዘናጩ፣ ለኬክ የሚሮጠዉ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን ተወለድክ አዲስዬ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰብ ዘራቹ እንደምድር አሸዋ ይብዛ❤❤❤❤

  • @narei21
    @narei21 6 หลายเดือนก่อน +20

    ዶሮወቹ መናገር ቢችሉ ኖሮ ይከሷችሁ ነበር😂😂😂😅

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 หลายเดือนก่อน +13

    ወላሂ ያኔ በል ካወዱሙ ጋ እዳዚ ልትቃቀፍ ቃርቶ 😢ሰላም ካላኝ አላቃልኝ 😢😢ቃልዬ ታድላሽ 😢አይላያቹ

    • @አስኪዩቱብ
      @አስኪዩቱብ 6 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴ ለምን ዋይ አይዞሽ ማማዬ በየተፈጥሮ ይለያያል

    • @ሰሚሪነኝከወሎ
      @ሰሚሪነኝከወሎ 6 หลายเดือนก่อน +10

      አይፈቀድም በኛበእስልምና እህቴ ጥሩአርጓል አብሽሪ

    • @aass5403
      @aass5403 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ሰሚሪነኝከወሎማሃመድ ግድ አርግች ጠፍ ወይ ግድ😂😂😂😂

    • @halimaymer7226
      @halimaymer7226 6 หลายเดือนก่อน +1

      ሀራም ስለሆነነው እህቴ

    • @wolloyewanegn5952
      @wolloyewanegn5952 6 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ሆንሽ ዉደ በኛእኮ እንኳን መተቃቀፍ ተቀራርቦም ማዉራት አይቻልም ማለቴ አስፈላጊ ጉዳይ እንኳን ቢሆን የባሏን ወንድም እርቀቷን ጠብቃ ነዉ ማዉራት የሚቻለዉ

  • @merongm5989
    @merongm5989 6 หลายเดือนก่อน +2

    እዮባና አቤላ ግን ልደቱ የማነው😂😂😂ሁለት አዝግ😂😂😂ኬኩን ቀድማችሁ ባረካችሁ አዲዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሐዲስመልካም ልደት እንኳን ተወለድክ🎂🎂🎂

  • @alutigraweti6819
    @alutigraweti6819 6 หลายเดือนก่อน +7

    የዳግማይ ትንሳኤ ብድዮ እጠበቅኖው❤❤

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 6 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ወይኔ ምግብ እየበላሁ ነበር ያየኋችሁ ትንታ ልገሉኝነበር ቅርጫ አላሉም። የምር የእዉነት ጎበዞች ናችሁ ጸጋዉን ያብዛላችሁ🌹🕊

  • @HhDdgg-o1u
    @HhDdgg-o1u 6 หลายเดือนก่อน +2

    እረዱ የት ነች እይባ?? መልካም ልደት አደስ ቀሪ ዘመንህን አገዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤

  • @medhini7477
    @medhini7477 6 หลายเดือนก่อน

    እንካን ተወልድክ የተረፈ እደመህ እግዚአብሔር ይባርልህ የኔላዊ ኣባት

  • @TesgsteTg
    @TesgsteTg 6 หลายเดือนก่อน

    አዲስ እንኳን ተወለድክ ሁላችሁንም ስወዳችሁ ፈታ ነው ያረጋችኋኛ በተለይ አቢላ እና ደሞ ኬኮን ሌላ ካሱት

  • @sarimra
    @sarimra 6 หลายเดือนก่อน

    የዚህ ቤተሰብ ፍቅር የሚያስቀናው እደኔ❤❤❤❤

  • @DejavuoGUE-zv9ig
    @DejavuoGUE-zv9ig 6 หลายเดือนก่อน

    አረ እነዚህ ልጆች በሳቅ ገደሉኝ አቤሉ ምነው ዶሮዋን በግ አደረካት ለማንኛው ፈታ አደረጋችሁኝ ደብሮኝ ነበር

  • @kiyaabatekiyaabate
    @kiyaabatekiyaabate 6 หลายเดือนก่อน +30

    እረዲየስ ሁሌም ቪዲዮ ስሰሩ እረዱ ትኑር በናታችሁ እዮባ

  • @Emebettube
    @Emebettube 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ፍቅራቸዉ ና መከባበራቸወ ደስ ሲል መልካም ልደት

  • @እሰይነጋተመስገን
    @እሰይነጋተመስገን 6 หลายเดือนก่อน

    ዉብ የሆነ ቤተሰብ በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤ መልካም ልደት ለአዲስ እዮባ የረዱ ንጉስ ረዱን አምጣልን ❤❤

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 6 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ዘና ነው የሚያደርገው እንኳን ተወለድክ አዲስ ዜማ

  • @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ
    @ወለተስላሴየስላሴልጅ-ደ6ሐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት አዲስ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህ ይባርክልህ ወንድሜ❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @MImiBelachew-s4g
    @MImiBelachew-s4g 6 หลายเดือนก่อน

    ለሃዲስ መልካም ልደት ይሁንልህ ለወንድሞችህ ደግሞ አሁን ኑሮና ስጋ በጠፋበት ጊዜ የዶሮ ቅርጫ እንዳለ መንገዱን በማሳየታችሁ ለልቤ አመሰግናችኋለሁ ፡፡

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 6 หลายเดือนก่อน

    ሐዲስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 หลายเดือนก่อน

    እናተ የፍቅር ተምሣሊቶች ሁሊም እመብርሀን በቤታችሁ ደስታና ፍቅርን ትጨምርላችሁ❤❤❤

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 6 หลายเดือนก่อน

    ቃልዬ የልጅሽ ናፍቆት ሊገለኝ ነው አምጭልኝ እንደ እኔ የናፈቃችሁ በላይክ ግለፁልን

  • @እፀህይወትአራጋው
    @እፀህይወትአራጋው 6 หลายเดือนก่อน +1

    አቤል የሚያሳዝነኝ ነገርስ ይቱብ ይክፍትለት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 6 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ልደት አዲስ ቃልየ ናፍቃችሁን ነበር አቤል ዩቱብ ይክፈት እምትሉ ላይክ አርጉ

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ከጨርሱ በሀላ የምራቹ ነው አላለችም 😂😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ምሲክን ቃልዬ በጣም ምነው ያሳቃችሁኝ የኔ ውዶች

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 6 หลายเดือนก่อน +2

    እዮብ ጎበዝ ናው. እና በርቱ በጠም ዘና ናው ያራገቹኝ🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 6 หลายเดือนก่อน +6

    እውይይይይይ ቃልዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደሞ ውበቱን ነው የደፍብሽ የኔ ውብ❤❤❤❤

  • @Grt12125
    @Grt12125 6 หลายเดือนก่อน +3

    ቀኑ እደትነው የሚሮጠው. ባለፈውእደል ያከበረው

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ቃል ምስኪን ቁጭ ታያቸዋለች ኬኩን ጨረሱት እኮ 😂😂😂😂😂 መልካም ልደት አዲስ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht 6 หลายเดือนก่อน

    እዬባ ሚስት ካገኘህ በኃላ “mature” አርገሃል:: ረዱን ጠበቅ እረህ ያዝ :: የሚስማማ like ያርግ

  • @genetTesfaye2119
    @genetTesfaye2119 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enkwan tiweledek wendemachen H.B.D 🎂🎊🎉 Melkam ledite adis 🥰🥰🥰

  • @HazebMenjo
    @HazebMenjo 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ፈታ ብለናል እረባሾች በጣጠሱት አንድቀን የአዲስን ይሰራና እንፈርዳለን🎂🎉

  • @mwh2411
    @mwh2411 6 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ፍቅራቹሁ ሳቅ ጫወታቹሁ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ደስ ይበላቹሁ❤❤❤😍

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 6 หลายเดือนก่อน +2

    መልካም ልደት እንኮን ተወለድክ አዲስ እረጅም እድሚ

  • @narei21
    @narei21 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ በሳቅ20ብልት😂😂የቀሪውን እድሜህን እግዚአብሔር ይባርክልህ🎉❤

  • @AmanBigi
    @AmanBigi 6 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ስወድሽ ምሥኪን❤❤❤

  • @nebzeeeeeneb
    @nebzeeeeeneb 6 หลายเดือนก่อน +9

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂🤝ኧረ ኬኩን ማጫወት ገና ከመጀመሩ 🤔😂🤝ምንም ሳላይ ነው የኮመትኩት 🤪🖐

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 6 หลายเดือนก่อน

    Qal Eko Idea Setchiyibet Demo You Look Cute i like ur dress bertu❤❤❤Yetewahdo Mirtoch Mesale Metehonu Baletedaroch…Bezu Atetefu Lene Eyoba Ena Redu Ayer EyeleqeqaChu Yemeslal…Hulachihum Tebareku!

  • @mareymBte21992
    @mareymBte21992 6 หลายเดือนก่อน

    የሳቄ ምንጭ ናቸዉ ሁሌም በፈገግታ ያኑራችሁ ❤

  • @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ
    @ሁለተማርያም-ኰ3ኰ 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ልደት ወድማችን አድስ 🎉. እደት እዳሳቁኝ በፈጣሪ እዳሳቃችሁን😂😂 እግዚአብሔር. ሁሌም ደሥ ያሠኛችሁ እንወዳችሇለን❤

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 6 หลายเดือนก่อน +6

    ቃል ባባ አትበይ ሹሀዳ

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee 6 หลายเดือนก่อน +4

    አዲስዬ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ ይባረክ ቃልዬ ምልካም ሚስትነሽ ❤ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው❤❤❤❤

  • @sikosilo1259
    @sikosilo1259 6 หลายเดือนก่อน +9

    ረዱን አምጡልን😮

  • @SetnaDesagn
    @SetnaDesagn 6 หลายเดือนก่อน

    Where is ur left.....reduyee❤❤❤ she's so humble I like her...plus ur family

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 6 หลายเดือนก่อน +5

    ረዱ የት አለች ❤️❤️❤️❤️