Best sitcom! I watch it all the time. Director Abraham is very good and all the actors are very good. The in-law characters are veteran professionals. Alex and Meski , always very very good. Can we see Martha ( Tsedale) again please? Thank you everyone and ebs! Bravo Besintu!
በስንቱ ዛሬ አለፈለት። ሁሌም ተበዳይ ስለነበር ያሳዝነኛል ።አመሰግንሃለሁ ደራሲ
ምርጦችዬ የራስን ሚስጠር ለማስጠበቅ የዛኛውን ወገን ሚስጥር ማወቅ አላለም ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
በጣም ዘና እምልበት ድራማ👌በናታችሁ በሳምንት 2 አሳዩን😘
በሰንቱ ቢያንሰ በሳምንት ሁለቴ ይቅረብልን የምትሉ😘
አይባልም ካካ ነው
❤😂
Best sitcom! I watch it all the time. Director Abraham is very good and all the actors are very good. The in-law characters are veteran professionals. Alex and Meski , always very very good. Can we see Martha ( Tsedale) again please? Thank you everyone and ebs! Bravo Besintu!
ግን ለምን በሳምንት ቢያንስ 2ቀን አያደርጉትም በጣም ነው የምወደው
ይህ ሲትኮም ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን በባል ና በሚስት ቤተሰብ መሀል ያለው ግንኙነት በጣም ተጋነነ. እርስ በእርስ ክብር መነካካት እና አንዱ የአንዱን ክብር ሳይነካ መማማር አይቻልም ትላላችኁ.
ካየሁዋቸው ድራማዎች ሁሉ አንደኛ
ላይክ አርኩ የኛ ደጋፍ ያስፈልጋቸዋል👍👍👍
እሽ ውዴ አረ በጣም ምርጥ ነው እናደርጋለን
የበስንቱ መርገብገብ ፊሊሙን አሻረከው ከመጠን አለፈ
Best show ever❤❤❤❤❤❤ 0:39
ስወዳቸው እኒህን ሰወች❤❤❤❤❤❤❤
በስንቱ 🤣አሌክስ 💝መስኪ ስታምሩ 💝በተለይ ደሞ እናትና አባቷ 💝👌👌
ወይኔ ቤቢ ሻወር እሩቴ የኔ ምርጥ ሰው ሲሰክር የልቡን ይለፈልፋል ኪኪኪኪ
Alex is such an incredible actor 👌👌👌
የአለማየሁ ትወና 👌👌👌👌👌
ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በስንቱ ዛሬ ማን መክሮት ነው ይህን ብስለት 😂😂🤣🤣😜
Yes
አለማየሁ ያገራችን ምርጥ ተዋናይ በጣም ነው ምታስቀኝ 🤣🤣
በስንቱ በጣምእወድሀለሁ
ዋው ሂሩት ትክክለኛ ብቃት አለሽ ሰካራም የሚናገረውን በደምብ ነው የተወንሺው
የአሌክስ ችሎታ አይወራም መስኪ እራሷ አንደኛ በቀን በቀን ቢሆን እራሱ አይሰለችም ምርጥ ሲትኮም
ዉይ ዛሬ ሆዴ ቆሰለ 😁😁😁😁😁😁😁😁እናመሰግናለን🙏🙏🙏
አለሜ ይመችህ በሳቅ ገደልከኝ💚
Aye alemayehu chalew zena yemiyareg episode new,Arif koyeta neber enamesegenalen.
Me: when I am bored I Google "besintu"🥰
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች እስከሚሳፈሩ ደምጽ እንሁን
Slesawdi sayhon sledramaw comment stu new yetebalachut mestet kalchalachu degmo zm belu
Hirute 🤣🤣🤣🤣I love her so much!!!😂😂
በስንቱዬን የመሰለ የዋህ ገራገር ባል ነዉ ማግባት የምፈልገዉ 😂😂😂
ይቅናሽ እጸልያልሻለሁ
Yargileshi
ወዬ
አሌክስ ትልቅ ሰው ናችሁ የሰውን ጉድለት በመጠቀም አንቱ የሚባልን ሰው አንተ ብሎ ማውረድ ጥሩ አደለም ነገር ግን .....
ቶሎ የሚቀጥለውን ለማየት ጓጉቻለሁ አይ በስንቱ ምርጥ ሰው
Wow😍😂
የዛሬው ያስቃል ።
ደስ ሲል
My
ወይኔ ሥራላይ ነበርኩ ግን ቢመሽም ሳላየው አላድርም በስቱ ድራማ ማለት ሱስ ነው ይህንን ድራማ የሚወድ ላይክ ለነገሩ እነበስቱን ማን ይጠላል በተለይ ጋሽ ስይም እርሜናጤና ይስጥልን ሁላችሁንም እንወዳችሁ አለን
Amen(3) lanchm
በስንቱ ገና ዛሬ አለፈለት:: The only day he didn’t get in trouble. 😂😂 "ገንፎ" "ጣባ" ትበል 😂😂😂
ጋሺ ስዩም ታክመው በምሎ ጢናቸው እደሚመለሱ እምናለሁ እሲ እፂልይላቸው ሁላችንም በየሀይማኑታቸን
yrut abatena enat teyzachu zarys 😂😂😂😂😂betam Arfi new enamsegn alen ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
like argugn ለድራማው ስትሉ
Le Dramaw Blen lol
እንዴት አይነት የላይክ ጁኣን ነው ያለብሽ
@@tofikehassen4364l
The first two episodes and this one is are entertaining.
የሂሩት አባት ሲመቸኝ 😂😂😂😂😂 ንግግሩ ሁሉ ያስቀኛል😂
የበስንቱ የዛሬው ምርጥ ተግባር 😅😅😂😂
Gena amachihin agegnehi
የሆንክ ጣባ ነገር ተመቸኝ መስኪ ስወድሽ
ከመጥቆርህ ማብለጭለጭህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኢቢስ(EBS) እፅገነት ወእዴት ሄደች እረ እምጣት መድረክ መምራት በጣም ጎበዝ ናት ስለዚህ እምጡልን እረ ወዴት ነሽ እፀገነት በእስቀመጣችሃት መድረክ ሁሉ በጣም ጎበዝ እስተናጋጅ ናት ተእስፋ እናደርጋለን ዳግም እምናገኛት !!!
አሌክስና መስኪ 💝ችሎታቹ 💝👌
የሂሩት እናትና አባት እኔም ይመቹኛል
😅😅😅😅😅😅የዛሬው ልዩ ነው መልክቱም ድንቅ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በሥቱ ተሣክቶለታል ዛሬ🤣🤣🤣🤣🤣
የመጣውት ዝናብ ልጠለለው አላለም?😁
ክክክክክክክክ አይ በሱንትዬ ጉራሽ እኮ አይጣል ነው ዛሬማ ነብስሽን አታውቂም የሁሉም ሚስጥር ሰምተሻል የኔ አዝግ
በስንቱ ዛሬ ቀንህ ነው 😂😂
መስኪ ቆንጆ ስካር ሲያምርብሽ 😁
ዋው አሸናፊነት ተሰማው በስንቱ
የዛሬን ልጅ ማታለል አይቻልም😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖😍😍😍😍😘😘😘
በጣም እወዳችሀለሁ
ሲያጋጥ አለመልቀቅ ይሄ ነው ።
" የነብርን ጭራ ከያዙ አይለቁም " አሉ😊😊😊
በስቱ እና መስከርም ተለያላችሁ 😍😍😍😍😍
😂😂😂😂ጌታን ትምህርት ያለው ነገር ነው ለገባው በእንደዚን አይነት ሱስ ሒወት ለሚሰቃዩ
አባትና እናት እያላችሁ ጥሯቸው የምን ማዘር ፋዘር ነው?ትልልቆች አይደላችሁም እንዴ!የእናትዬው ድምፅ ግን በጣም ደስ ይላል::
ኪኪኪኪኪኪ። ወይኔ ዛሬ።።። በሚቀጥለው እስቃለሁ በጣም።
መስከረም የኔ ውድ ስወድሽ እኮ
😁😁😁😁😁😁😁😁ወይኔ መስኪዬ ስወድሽ እኮ
አይ በስንቱ(አሌክስ )👍👍ትችላለህ እኮ ወላሂ 🙏🙏
ay besintu 🤣😂😅🥰🤩😘
ጥሩፊልም ነው💚💛❤
ምርጥ ሀሳብ ነው
ስካር እዳቺ ከሆነ ሚስቴ ሁሌ በሰከረች ትወናኮ ስትችይ አንደኛ አንደኛ
መሬም ቆንጆ
በስንቱ የኔውድ ዛሬ ያተ ቀንነው😂😂
አይ መስኪ 😂😂😂😂😂
Tabba meche yesemal
የዛሬው ደግሞ በሳቅ ገደለኝ በተለይ ከሒሩት እናት ጋር ያለው ጭውውት
ባንቺ ሬገ አጥንት ይዣለሁ ... እንደዚሁ ግለቱ ሳይቀንስ ቀጥሉበት! !
I like it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤besntu alefelet
የኔምርጦች የሳቄምጮች😍😍🤣🤣🤣
የ በስንቱ ቀን ደረሰ🤣
ተባረኪ 🥰❤️❤️❤️💞💞
ምርጥ ሲትኮም ነው በርቱ
" ተግባርህን አሳምር "
መስኪ ስወድሽ።
ቂቤ የጠገበ ጣባ መስለሃል አለች 🤣ያለሶቬት ማውራት የማያውቅ አባት 🤣🤣ክር የመሰለች 😁እሷ ናት እንዴ የመንግስተ ሰማያትን የያዘችው 🤣🤣ወዮ መስኪዬ ትቺያለሽ እኮ ጌታን
የሆንክ 🤣ጣባ ነገር 🤣ወዮ በስንቱ አቻዮ 🤣
በስቱ ዛሬ በሳቅ ገደለኝ😹😹😹😹😹
ድንቅ ተውኔት ነው ።
በዝህ ድራማ እንደዛሬ ስወቄ አለውቅም 😅😅😅😅
ድሮ እናቴ አባቴን ሰክሮ ሲመጣ ጫፍ ታስነካውና ነበር እርሱ ሚቀጥለው አባዬ ነብስህን በሰላም ትረፍልኝ😭
Besetu sewedew ekan selam metak❤️❤️❤️❤️
Be Sintu the best amharic comedy
በስንቱ ስወድህ
ወይኔ ባንቺ ረጌ 😂😂
'' የሙሉቀን ልብስ አይኔን ይለበልበኛል '' አላለችም ? hahaha ሰምቼው አላውቅም ። ተመቸኝ ። በተረፈ የዛሬው ድራማ በስንቱ ን ኮምፕሊትሊ ቀይሮ ነው ያመጣው ። ለወትሮው ሞኝ ባተሌ ሆኖ ነበር የሚተውነው ፤ የሱ ገፀባህሪ ነበር የድራማው ቅመም ።
ለሚቀጥለው ሳምንት የበስንቱ ቤተሰብ ሲመጡ ፤ በስንቱ እና ህፃን ልጁ ደርቢ ይጋጠማሉ ። በስንቱ ዛሬ የማረካቸውን ፤ ሂሩትን ፤ ዙፋንን እና ሼባው ባሏን ይዞ ሲሰለፍ ፤ ህፃኑ ልጅ ደግሞ በካውያ የማረከውን ሙሉቀንን ይዞ ይመጣ እና በበስንቱ ሴት ልጅ ላይ ለሚወደነው ውሳኔ ጎራ ይዘው ይፋለማሉ ።
befetari betame nawe ymewadacu betameeeee
😂😂😂😂😂Ay besintu zare alefelik
ጣባ መች ይሰማል
ወይ በሴ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
ይመቻቹ
The best episode 😂😂
ከከከከከከከከ ትወና ይልሀል ድንቆች ስወዳቹ😍🙏