ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ሲትኮም ስመኘው ነበር የኖርኩት :: በጣም ነው የማመሰግነው:: በርቱ:: እያሳደጋችሁት እንደምትሄዱ አልጠራጠርም::
እምናየው አተን ስንት ጊዜዬችን ፊልሙም ሁሉም ተበላሽቷል ኢትዮፕያ ይሄ ግን ሀሪፍ ነው ባያቋርጡት
ሊተላለፍ የተፈለገዉ መልእክት የተፈጥሮን ስርዓት እና የሴቶችን ክብር የሚያጎድፍ ሆኖ ተረድቻለዉ ሌላ ጊዜ ባይደገም
ሁሉንም ተዋናዮች እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ።በተለይ ሁለቱን ህፃናት ለወደፊቱ ተስፋ ናቸው
ተጀምሮ እስኪያልቅ ሳቄን መቆጣጠር ኣልቻልኩም! ከሁሉም ክፍል ይሄኛው ኣንደኛ
ሁላችሁንም በጣምነው የምወዳችሁ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
በእውነት ብጣም ይችላሎ ብቃ ድንቅ ብቃት ነዉ ይህ ነዉ ጥብብ
ይተውኑታል አይገልፀውም በጣም ሚወወደዱ እንቁዎች😍😂🙏
@eritrean love hagerey 😍😉
@eritrean love hagerey በቅንነት እነደማመር
ቀዠ
Aw that's www yes no I'll@@samresam2806 s
በጣም እንጅ ይለያሉ አሁን ላይ ከእነሱ ውጭ ምንም የለም
እናንተን ለማየት በጣም ዘግይቻለሁ ምርጦች👍❤️
ወንድ ይሁን ሴት የማይታወቅበት ዘመን
ምኑ ማን ?
😂😅
ይመቻቹ ደስ ይላል በዉነት ዋዉ🙏🙏🙏
በርቱልን እንደ 9ኛው ሺ እንዳትጠፉብን በጣም ሚገርም ብቃት ቲያትር የማይ ነው ሚመስለው ደስ ሲል
ደስ ይላል ጋሽ ስዩም እና "ትርንጎ" የዛሬው ኮከቦች ናቸው
አይ በስንቱዎች። ቀልዱ ያለቀባችሁ ትመስላለች ሁ። ከሆነ ጨርሱት። ይሄ ከባህላችን የወጣና እስላሙም ክርስቲያኑም የማይደውን አቅርቦታችሁን አትድገሙት። በነገራችን ላይ ይሄ ዌስተርኖች የራሳቸውን ገመና ለመሸፈን ሲሉ ገሞራዊነትን ወደ ሌላው አለም የሚያስተዋውቁ በት ዘዪቤአቸው ነው። በማስ ሚድያ እንዲህ አይነቱ ባይቀርብ መልካም ይመስለኛል። ይድረስ ለ ኢቢኤስ ማኔጅመንት
ይቅርታ። ገሞራዊነት ያልኩት ሰዶማዊነት ለማለት ነበር።
@@TheMdagne በቅንነት እነደማመር
@@TheMdagne ውዴ ደምሪኝ
እንኳን መጣችሁልን 👍👍👍👍እትዮጵያ ለዘላላም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው
በጣም አመሰግናለው፣ሳቅበሌለበት፣ሀገር ሆኜ ከልቤ ሳኩኝ።ተባረኩ።
እውነት ይህ ሲትኮም ልዩ ነው ተዋናዮች ደግሞ ምርጦች
እንኳን ደና መጣችሁልን 🌹 🌹 በጣምነዉ እምወዳችሁ ❤ ሰላም ለሐገራችን 💚💛❤👈
ድንቅ ብቃት ድንቅ ክህሎት ድንቅ ትወና!!! ቆሜ ነው ያጨበጨበኩት ከዚህ ከፍታ እንዳት ወርዱ
😂😂😂😂😂 ወይ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😀😀 ምርጦች 👌👌👌 ትለያላቹ
😃😄😄😅😅😅😅😄😃😃😃😅😅😄😃😂😃😄😄😅 enem
@@genetbelachew4473 ውዴ ደምሪኝ
ምርጥ ስራ ለኢትዮጵያ ኪነጥበብ እድገት ታላቅ አስተዋጽኦ እያበረከታችሁ ነዉ በርቱ
ሀጥያት ተ🎉ከጨ🎉ተ❤❤አዘኘ
9oopo
❤❤
እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቃችሁኝ። ሁሌም በስስት ነው የማያቹ። ohh my GOD ፍቅር ናችሁ። እኔ ብቻ ነኝ ሐሙስን የምናፍቀው?
ምርጥ አድርጋችሁ ነው እምተዉኑት ይመቻችሁ
አቤት ድራማ!! ዘይግረም ነው!!👏👏👏
ትርንጎ ተመቸችኝ ምርጥ ተዋንያን
በጣም በጣም የምወደው ድራማ ነው በአሁኑ ፓርት የመጨረሻው በጣም ያስቃል🥰🥰🤣🤣🤣
በስንቱ በዚ አይነት ብዙም የሚቆይ አይመስለኝም
ወይኔ እኔ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሆዴ ቆሰለ
ኧረ ሙሉ ቀን በሳቅ ሊደፋኚ ነዉ🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወየው የዛሬውስ በጣም ልዩና አዝናኝ ነበር ወይኔ የቅቤው ነገር በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 በርቱ
...mo!😅
በጣም ትምህርት ሰጪ ድራማ እናመሰግናለን
ትርንጎ ወንድ መስላኝ ነበር ወይ ጊዜ 🤗አረ ተው ሴቶች ሴት እንምሰል 😢
@life... ውዴ ደምሪኝ
Borko tebatam
ወይኔ መቻል 😂😂😂😂😂 ሙሉቀን ቀን ወጣለት
ምንድነው ድራማው አልተመቸኝም ምን እያስተዋወቃቹ ነውወንድ ሴት መሆን ይችላል ሴት ወንድ አያስተምርም
ሚሚዬ( ትርንጎ) ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ጥሩ ተጫውተሻል።
😂😂😂😂 the best show ever. I love the writing / the casting/ the actors. So good!! Keep up the good job.
እንኳን በዳና መጣችሁ ክቡር በስንቱ ❤️
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ !
Mech mech new ymitayew cinema lay new
@@sofiabeautytube4129 ውዴ ደምሪኝ
ውይሙሉቀን በሳቅ አነፈረኝ😂🤣 የናቱንቀሚስለብሶ ሳየው አልቻልኩምከምርግን ትርንጎ ሴት ናት??
Ye alemayehu adnakiwech 😍😍😍😍😍😍
በተጨማሪም መስኪ ገጸ ባህሪው ነው እንጂ የያዛት በጣጣም በጣጣም....... ነፍ እምቅ ችሎታ አላት ደራሲ ሆይ አውጣው ለቀቅ ብላ ትተውንበት ባይ ነን
ከፖለቲካ ነፃ በጣም በጣም ነው የምወደቹ
በጣም ደስ ትሉ ነበር ግን ያባትን ክብር በጣም አዝቅጣችሁ ነዉ የምተዉኑት አባት መከበር አለበት በቤተሰቡስጥ😊
ወይኔ ሙሉቀን ዛሬ አደከምከኝ የኔ አዝግ ሁላችንም ስወዳችሁ
Erre wuuuu ymechachu sitcom at it's best beka!!!!
በጣም ያሳዝናል በዚህ ከቀጠላችሁ ተመልካች ታጣላችሁ አለማየሁንና ዮሀንስን በዚህ መንገድ እንዲጃጃሉ ባታደርጉ ጥሩ ነበር ወይኔ ዶሮዬ ወይኔ እርግቦቼ እያለ መጃጃል ነበረበት
Min ayinet melikit lemasitelalefi endetefelege aligebagnim
ኧረ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
@@Hነኝእናቷንናፋቂ በቅንነት እነደማመር
Kkkkk😂😃😃😅😅😅😆😃😆😆😆😅😄
@@genetbelachew4473 ቤተሰብ አርጊኝ❤
በጣም ክክክክ
Sitchilubet , betam gobeznachihu.Teltelo lkekut...
U r right
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ባባው
Keep up your good work ! and my Lord bless youall!❤
The best setcom in Ethiopia
በጣም ያስቃል ያስተምራል በርቱ
Amazing performance I love it
የዚ ድራማ እይታ ከአሁኑ እየቀነሠ ነውሳ ለምን ወይኔ ግንኮ ይሠሩታል በስንቱና ሙሌ የሙሌ ቤተሠቦች ተነስና ላይዋ ላይ ውጣጅ አላለም አባትዮው ሲያስቁኝ😂😂😂😂😀
ውይይይ እዴት እዳሳቀኝ ክክክ
@@eamameyeamamey3575 ቀላል አሳቀኝ😀😀😀😀😀😂😂
@@eamameyeamamey3575 ውዴ ደምሪኝ
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ውዴ ደምሪኝ
Meskerem tebeyewa debari seladeregechew newa,, begid eyeserach new yemetemeselew.. esewa kalekerech filmu ayeketelem
ማርያምን ወፍሯማ ልጅ ወንድ መስላኝ ነበር ጉድ
ስታስፈራ
@@jeri3637 ቤተሰብ አርጉኝ❤
@@jeri3637 ውዴ ደምሪኝ
Besetu sewedew eko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️begugut metebekew sitcom
ተጀምሮ እስከሚጨረስ ውርግርግ ያለ ትወና የበስንቱ
የምገርም ትወና
Fun arigachihu guy letiwulid tasitemiralachu … silitane mesiloachu new. Arseyafi tegibar
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ሊ
ውነሽነው ትርጎ ወዶችን አፍቅረን ማገኘት አልቻልንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በእውነት የተዋጣለት ትወና ነው
የእውነት በዛሬው episode ትለያላቹ....አልቻልኩም እንባ በንባ ነው የሆንኩት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ በሳቅ 🤣🤣በጣም ትችላላችሁ የምር
ኸረ ሙሉቀን ሴትነት ያምርብሀል
Hahhh ahun gena Erif Arif episode new zena yaregal enamesegenalen.
በፍቅር ነዉ የምጠብቃችሁ
BEST ACTING!!!
መስኪና 💝አሌክስ 💝ሁሌም ዉቦች 💝💝
ይህንን ድራማ አ•አ ፖሊስ ነው ስፖንሰር ማድረግ ያለበት
ወይኔ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣
በዚህ ዘመን እንዴት እንደዚህ አይነት ስራ ትሰራላችሁ?
እንዴት እንደምወደችሁ በስዬ ህሩቴ ሁለችሁንም፡
Meskerem tebeyewa tegeda yemetesera new yemetemeselew,, abaerewat AROGIT.. ASEDEBERECHEN EKO
ሠለም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን በይ ነኝ ኑሩልኝ የሰቀችን ምንጮች
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
በጣም ጥሩ ፊልም ነው
የምር ምርጥ ሲት ኮም እኮ ነው በፍቅር ነው ማየው ምርጦችች
ብሐል አጥፊ ደባሪወች። እንዴት ነው ካልታጣ ሴት የህች የዞረባት ማቅረብ ምን ይሉታል
ወንድ ልጅ እንደ ሴት ሲርመጠመጥ ሲያስጠላ
በስንቱ መልካም ባል የምር ይመቸኚ
እውነት ብቃታችሁ ግን አይገለፅም😂😂😂😁😁😁💞💞💞💟💟💕💕💖💖💝💝💗💗💚💛❤️
በሳቅ አደከማቹሁኝ ክክክ ሳላደቃቹ አላልፍም 🙏🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ 🤣🤣🤣 የበስንቱ ሳቅ ግድል ነው ያደረገኝ❤❤❤
አጨራረሱ የመጫ ደስ ይላል
ኡፍፍ ደከምኩ እንዲነውንጂ አፍቃሪ
በጣም ነው ያሳቀኝ
ደስ ይላል
😄😄😄🤣🤣ያዛሬ ያባድ ነው ያማዳም ቂማሞቼ እደት ናችሁ 👍👍
አለን ውዴ
አለን😍
ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝ😍
@@maremasnedw8215 ውዴ ደምሪኝ
@@አሲያ ውዴ ደምሪኝ
wow betam des yemel new bertu eskahun kayehocew hulu #1 new
በፍቅር ነበር የምከታተላችሁ ዛሬግን በጣም ነው ያዘንኩት ምን ለማስተላለፍ እንደተፈለገ አልገባኝም በዚህ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን እየተስፋፋ ባለሰአት ወንድ ልጅን የሴት ልጅ ልብስ በማስለበስ ማሳየት ተገቢነው ብዬ አላምንም ብዙ ህፃናት የሚከታተሉት ፕሮግራም ነው ይሄን ነገር እንደኖርማል አድርገው ሊያዩት ይችላሉ ሌላው ሀገር ላይ የምናየው ነገር ሀገራችን ላይ ማይመጣበት ነገር የለም ቢያንስ የቴሌቪዥን ጣብያዋች ብትችሉ ስለጉዳዩ አስከፊነት ትምህርት መስጠት ይገባችኋል እንጂ ሳቅ ለመፍጠር ተብሎ እንደዚ አይነት ነግር ማቅረብ ተገቢ አይደለም የው ድብቅ አጀንዳ ከሌላችሁ በስተቀር
እጭ ከህፃን እስከ አዛውንት በሚያየው ድራማ ላይ በቀልድ እያዋዙ የሚፈልጉትን በትውልዱ ጭቅላት ላይ ያሰርፃሉ
Kkkkkk hooo
Politics Arekshiew!
Ye ebdoch sitcom, minew Alexo besterjina endih tehone yasazinal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሚሊተፀጋ
ከጀርባ የሚጮኸው ቢቀርስ ኧኛ የሳቅን አይበቃም የተፃፈ ኮሜት አብቡ እጂ
ምን አስባችሁ ነው?ትንሽ መንገድ ሳታችሁ
ውይይይይ የዛሬው ይለያል በሳቅ ሞትሁ ይመቻችሁ
አለማየሁ ታደሰ ካለ ሁሉም ነገር ያጓጓል፡ መስከረም አበራ ደግሞ ተጨማሪ ድምቀት ናት ፡ስዩም ተፈራ ደግሞ ሁሌ ለማየት የምንሳሳለት በቃ ሁሌ ልናየው የምንዳዳው አንጋፋ ተዋናይ
በሳቅ ልፈነዳ ነው ወላሂ ይመቻችሁ መስኪዬ ስወድሽ ባየሽ
I couldn't stop laughing ... they are so good🤣🤣🤣🤣
19 እንጠብቃለን
Mechereshaw besak new yegedelachihuign.
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሀብተሥላሴ
እኳን ዴህና መጣችሁ ምርጦችዬ
እንደዚህ አይነት የቤተሰብ ሲትኮም ስመኘው ነበር የኖርኩት :: በጣም ነው የማመሰግነው:: በርቱ:: እያሳደጋችሁት እንደምትሄዱ አልጠራጠርም::
እምናየው አተን ስንት ጊዜዬችን ፊልሙም ሁሉም ተበላሽቷል ኢትዮፕያ ይሄ ግን ሀሪፍ ነው ባያቋርጡት
ሊተላለፍ የተፈለገዉ መልእክት የተፈጥሮን ስርዓት እና የሴቶችን ክብር የሚያጎድፍ ሆኖ ተረድቻለዉ ሌላ ጊዜ ባይደገም
ሁሉንም ተዋናዮች እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ።በተለይ ሁለቱን ህፃናት ለወደፊቱ ተስፋ ናቸው
ተጀምሮ እስኪያልቅ ሳቄን መቆጣጠር ኣልቻልኩም! ከሁሉም ክፍል ይሄኛው ኣንደኛ
ሁላችሁንም በጣምነው የምወዳችሁ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
በእውነት ብጣም ይችላሎ ብቃ ድንቅ ብቃት ነዉ ይህ ነዉ ጥብብ
ይተውኑታል አይገልፀውም በጣም ሚወወደዱ እንቁዎች😍😂🙏
@eritrean love hagerey 😍😉
@eritrean love hagerey በቅንነት እነደማመር
ቀዠ
Aw that's www yes no I'll@@samresam2806 s
በጣም እንጅ ይለያሉ አሁን ላይ ከእነሱ ውጭ ምንም የለም
እናንተን ለማየት በጣም ዘግይቻለሁ ምርጦች👍❤️
ወንድ ይሁን ሴት የማይታወቅበት ዘመን
ምኑ ማን ?
😂😅
ይመቻቹ ደስ ይላል በዉነት ዋዉ🙏🙏🙏
በርቱልን እንደ 9ኛው ሺ እንዳትጠፉብን በጣም ሚገርም ብቃት ቲያትር የማይ ነው ሚመስለው ደስ ሲል
ደስ ይላል ጋሽ ስዩም እና "ትርንጎ" የዛሬው ኮከቦች ናቸው
አይ በስንቱዎች። ቀልዱ ያለቀባችሁ ትመስላለች ሁ። ከሆነ ጨርሱት። ይሄ ከባህላችን የወጣና እስላሙም ክርስቲያኑም የማይደውን አቅርቦታችሁን አትድገሙት። በነገራችን ላይ ይሄ ዌስተርኖች የራሳቸውን ገመና ለመሸፈን ሲሉ ገሞራዊነትን ወደ ሌላው አለም የሚያስተዋውቁ በት ዘዪቤአቸው ነው። በማስ ሚድያ እንዲህ አይነቱ ባይቀርብ መልካም ይመስለኛል። ይድረስ ለ ኢቢኤስ ማኔጅመንት
ይቅርታ። ገሞራዊነት ያልኩት ሰዶማዊነት ለማለት ነበር።
@@TheMdagne በቅንነት እነደማመር
@@TheMdagne ውዴ ደምሪኝ
እንኳን መጣችሁልን 👍👍👍👍እትዮጵያ ለዘላላም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም ነው የምወዳቸው ተዋናይ ናቸው
በጣም አመሰግናለው፣ሳቅበሌለበት፣ሀገር ሆኜ ከልቤ ሳኩኝ።ተባረኩ።
እውነት ይህ ሲትኮም ልዩ ነው ተዋናዮች ደግሞ ምርጦች
እንኳን ደና መጣችሁልን 🌹 🌹 በጣምነዉ እምወዳችሁ ❤ ሰላም ለሐገራችን 💚💛❤👈
ድንቅ ብቃት ድንቅ ክህሎት ድንቅ ትወና!!! ቆሜ ነው ያጨበጨበኩት ከዚህ ከፍታ እንዳት ወርዱ
😂😂😂😂😂 ወይ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ 😀😀 ምርጦች 👌👌👌 ትለያላቹ
😃😄😄😅😅😅😅😄😃😃😃😅😅😄😃😂😃😄😄😅 enem
@@genetbelachew4473 ውዴ ደምሪኝ
ምርጥ ስራ ለኢትዮጵያ ኪነጥበብ እድገት ታላቅ አስተዋጽኦ እያበረከታችሁ ነዉ በርቱ
ሀጥያት ተ🎉ከጨ🎉ተ❤❤አዘኘ
9oopo
❤❤
እንባዬ እስኪፈስ ነው ያሳቃችሁኝ። ሁሌም በስስት ነው የማያቹ። ohh my GOD ፍቅር ናችሁ። እኔ ብቻ ነኝ ሐሙስን የምናፍቀው?
ምርጥ አድርጋችሁ ነው እምተዉኑት ይመቻችሁ
አቤት ድራማ!! ዘይግረም ነው!!👏👏👏
ትርንጎ ተመቸችኝ ምርጥ ተዋንያን
በጣም በጣም የምወደው ድራማ ነው በአሁኑ ፓርት የመጨረሻው በጣም ያስቃል🥰🥰🤣🤣🤣
በስንቱ በዚ አይነት ብዙም የሚቆይ አይመስለኝም
ወይኔ እኔ ሆዴ በሳቅ ቆሰለ የምር በጣም ነው የምወዳችሁ
😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ሆዴ ቆሰለ
ኧረ ሙሉ ቀን በሳቅ ሊደፋኚ ነዉ🥰🥰😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወየው የዛሬውስ በጣም ልዩና አዝናኝ ነበር ወይኔ የቅቤው ነገር በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂 በርቱ
...mo!
😅
በጣም ትምህርት ሰጪ ድራማ እናመሰግናለን
ትርንጎ ወንድ መስላኝ ነበር ወይ ጊዜ 🤗አረ ተው ሴቶች ሴት እንምሰል 😢
@life... ውዴ ደምሪኝ
Borko tebatam
ወይኔ መቻል 😂😂😂😂😂 ሙሉቀን ቀን ወጣለት
ምንድነው ድራማው አልተመቸኝም ምን እያስተዋወቃቹ ነውወንድ ሴት መሆን ይችላል ሴት ወንድ አያስተምርም
ሚሚዬ( ትርንጎ) ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ጥሩ ተጫውተሻል።
😂😂😂😂 the best show ever. I love the writing / the casting/ the actors. So good!! Keep up the good job.
እንኳን በዳና መጣችሁ ክቡር በስንቱ ❤️
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ !
Mech mech new ymitayew cinema lay new
@@sofiabeautytube4129 ውዴ ደምሪኝ
ውይሙሉቀን በሳቅ አነፈረኝ😂🤣 የናቱንቀሚስለብሶ ሳየው አልቻልኩም
ከምርግን ትርንጎ ሴት ናት??
Ye alemayehu adnakiwech 😍😍😍😍😍😍
በተጨማሪም መስኪ ገጸ ባህሪው ነው እንጂ የያዛት በጣጣም በጣጣም....... ነፍ እምቅ ችሎታ አላት ደራሲ ሆይ አውጣው ለቀቅ ብላ ትተውንበት ባይ ነን
ከፖለቲካ ነፃ በጣም በጣም ነው የምወደቹ
በጣም ደስ ትሉ ነበር ግን ያባትን ክብር በጣም አዝቅጣችሁ ነዉ የምተዉኑት አባት መከበር አለበት በቤተሰቡስጥ😊
ወይኔ ሙሉቀን ዛሬ አደከምከኝ የኔ አዝግ ሁላችንም ስወዳችሁ
Erre wuuuu ymechachu sitcom at it's best beka!!!!
በጣም ያሳዝናል በዚህ ከቀጠላችሁ ተመልካች ታጣላችሁ አለማየሁንና ዮሀንስን በዚህ መንገድ እንዲጃጃሉ ባታደርጉ ጥሩ ነበር ወይኔ ዶሮዬ ወይኔ እርግቦቼ እያለ መጃጃል ነበረበት
Min ayinet melikit lemasitelalefi endetefelege aligebagnim
ኧረ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂
@@Hነኝእናቷንናፋቂ በቅንነት እነደማመር
Kkkkk😂😃😃😅😅😅😆😃😆😆😆😅😄
@@genetbelachew4473 ቤተሰብ አርጊኝ❤
በጣም ክክክክ
Sitchilubet , betam gobeznachihu.
Teltelo lkekut...
U r right
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ ባባው
Keep up your good work ! and my Lord bless youall!❤
The best setcom in Ethiopia
በጣም ያስቃል ያስተምራል በርቱ
Amazing performance I love it
የዚ ድራማ እይታ ከአሁኑ እየቀነሠ ነውሳ ለምን ወይኔ ግንኮ ይሠሩታል በስንቱና ሙሌ የሙሌ ቤተሠቦች ተነስና ላይዋ ላይ ውጣጅ አላለም አባትዮው ሲያስቁኝ😂😂😂😂😀
ውይይይ እዴት እዳሳቀኝ ክክክ
@@eamameyeamamey3575 ቀላል አሳቀኝ😀😀😀😀😀😂😂
@@eamameyeamamey3575 ውዴ ደምሪኝ
@@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ውዴ ደምሪኝ
Meskerem tebeyewa debari seladeregechew newa,, begid eyeserach new yemetemeselew.. esewa kalekerech filmu ayeketelem
ማርያምን ወፍሯማ ልጅ ወንድ መስላኝ ነበር ጉድ
ስታስፈራ
@@jeri3637 ቤተሰብ አርጉኝ❤
@@jeri3637 ውዴ ደምሪኝ
Besetu sewedew eko ❤️❤️❤️❤️❤️❤️begugut metebekew sitcom
ተጀምሮ እስከሚጨረስ ውርግርግ ያለ ትወና የበስንቱ
የምገርም ትወና
Fun arigachihu guy letiwulid tasitemiralachu … silitane mesiloachu new. Arseyafi tegibar
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ሊ
ውነሽነው ትርጎ ወዶችን አፍቅረን ማገኘት አልቻልንም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በእውነት የተዋጣለት ትወና ነው
የእውነት በዛሬው episode ትለያላቹ....አልቻልኩም እንባ በንባ ነው የሆንኩት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ወይኔ በሳቅ 🤣🤣በጣም ትችላላችሁ የምር
ኸረ ሙሉቀን ሴትነት ያምርብሀል
Hahhh ahun gena Erif Arif episode new zena yaregal enamesegenalen.
በፍቅር ነዉ የምጠብቃችሁ
BEST ACTING!!!
መስኪና 💝አሌክስ 💝ሁሌም ዉቦች 💝💝
ይህንን ድራማ አ•አ ፖሊስ ነው ስፖንሰር ማድረግ ያለበት
ወይኔ ሙሉ ቀን በሳቅ ገደለኝ🤣🤣
በዚህ ዘመን እንዴት እንደዚህ አይነት ስራ ትሰራላችሁ?
እንዴት እንደምወደችሁ በስዬ ህሩቴ ሁለችሁንም፡
Meskerem tebeyewa tegeda yemetesera new yemetemeselew,, abaerewat AROGIT.. ASEDEBERECHEN EKO
ሠለም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን በይ ነኝ ኑሩልኝ የሰቀችን ምንጮች
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት
በጣም ጥሩ ፊልም ነው
የምር ምርጥ ሲት ኮም እኮ ነው በፍቅር ነው ማየው ምርጦችች
ብሐል አጥፊ ደባሪወች። እንዴት ነው ካልታጣ ሴት የህች የዞረባት ማቅረብ ምን ይሉታል
ወንድ ልጅ እንደ ሴት ሲርመጠመጥ ሲያስጠላ
በስንቱ መልካም ባል የምር ይመቸኚ
እውነት ብቃታችሁ ግን አይገለፅም😂😂😂😁😁😁💞💞💞💟💟💕💕💖💖💝💝💗💗💚💛❤️
በሳቅ አደከማቹሁኝ ክክክ ሳላደቃቹ አላልፍም 🙏🥰🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣🤣🤣በጣም ውድድድ ነው የማደርጋችሁ 🤣🤣🤣 የበስንቱ ሳቅ ግድል ነው ያደረገኝ❤❤❤
አጨራረሱ የመጫ ደስ ይላል
ኡፍፍ ደከምኩ እንዲነውንጂ አፍቃሪ
በጣም ነው ያሳቀኝ
ደስ ይላል
😄😄😄🤣🤣ያዛሬ ያባድ ነው ያማዳም ቂማሞቼ እደት ናችሁ 👍👍
አለን ውዴ
አለን😍
ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝ😍
@@maremasnedw8215 ውዴ ደምሪኝ
@@አሲያ ውዴ ደምሪኝ
wow betam des yemel new bertu eskahun kayehocew hulu #1 new
በፍቅር ነበር የምከታተላችሁ ዛሬግን በጣም ነው ያዘንኩት ምን ለማስተላለፍ እንደተፈለገ አልገባኝም በዚህ ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን እየተስፋፋ ባለሰአት ወንድ ልጅን የሴት ልጅ ልብስ በማስለበስ ማሳየት ተገቢነው ብዬ አላምንም ብዙ ህፃናት የሚከታተሉት ፕሮግራም ነው ይሄን ነገር እንደኖርማል አድርገው ሊያዩት ይችላሉ ሌላው ሀገር ላይ የምናየው ነገር ሀገራችን ላይ ማይመጣበት ነገር የለም ቢያንስ የቴሌቪዥን ጣብያዋች ብትችሉ ስለጉዳዩ አስከፊነት ትምህርት መስጠት ይገባችኋል እንጂ ሳቅ ለመፍጠር ተብሎ እንደዚ አይነት ነግር ማቅረብ ተገቢ አይደለም የው ድብቅ አጀንዳ ከሌላችሁ በስተቀር
እጭ ከህፃን እስከ አዛውንት በሚያየው ድራማ ላይ በቀልድ እያዋዙ የሚፈልጉትን በትውልዱ ጭቅላት ላይ ያሰርፃሉ
Kkkkkk hooo
Politics Arekshiew!
Ye ebdoch sitcom, minew Alexo besterjina endih tehone yasazinal
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ ሚሊተፀጋ
ከጀርባ የሚጮኸው ቢቀርስ ኧኛ የሳቅን አይበቃም የተፃፈ ኮሜት አብቡ እጂ
ምን አስባችሁ ነው?
ትንሽ መንገድ ሳታችሁ

@ ሀብተሥላሴ
እኳን ዴህና መጣችሁ ምርጦችዬ