ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የባንች ይርጌ ልጅ ለዚህ ድራማ ድምቀት እኮ ነች ። እስቲ እንደኔ የምትወዷት ።
ሀሀሀሀ
Kkk yelji ljochas
የበስንቱ ድራማ ሁሌም አስቂኝ፣አስተማሪ በተጨማሪም አስደናቂ የትወና ችሎታ የሚታይበት ድራማ ነው እናማ በጣም ነው የምወደው በርቱልኝ!😍😍
ሀሙስ በ18 የቀረበውን ድገሙት👍👊
እናንተ ባትኖሩ በዚህች ሆረር ዜና በሞላበት አለም እንዴት ህይወታችንን እንገፋው ነበር ! እያስተማረ የሚያዝናና ተከታታይ ድራማ ስለምታቀርቡልን ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። በርቱልን ተበራቱልን።
በስቱ በጣም ጡሩ ስራ ነዉ እያሳቀ ቁም ነገርም አለዉ አልክስ ሁላችሁንም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ባባዬን ታሪኩ ብርሀኑን ነብስ ይማረ ነብሱን ፈጣሪ ባጸደ ገነት ያኑረልኝ
በናንተ ልክ ትወና ያየሁበት ጊዜ ትዝ አይለኝም,በርቱልኝ
በስንቱዎች እንኳን ደና መጣችው ፊልምም ድራማም ባየው ቁጥር ታሪክዬ ነው ትዝ የሚለኝ ሞት ነጠቀን😢
😂😂😂ወደ ጨረቃ እሄዳለሁ እዛ ትምህርት የልም ልጅ ገደለኝ ህጻንሄኖክን በጣም ነው የምወደው የሚችለው በርታ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስ❤
ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት ንፁሃን ወገኖቻችን።
እግዚአብሔር ሁሉን ያያል አትዘን❤️😍
ጅል ሁላ እስቲ መርሻችን ላይ እንኮን እረፍ
በስንቱ ድራማ የሚወድ ላይክ 👍👍👍
ድራማው ቆንጆ ነው አዎ ግን አንዳንዴ አስተማሪ ብለን የምንጠራቸውን ነገሮች ብንለይ በትዳር ውስጥ በየቀኑ መናናቅ እየታየ ለስኬታማ ትዳር ትምርት ነው እንደማትሉን ተስፋ አለኝ (ስተቱንም መታረም ያለበትንም አብራቹ ብታስኬዱ በሚለው) በተረፈ በርቱ ብዙ የሚዳሰስ የቤተሰብና የማህበረሰብ ስራዎች አሉ፨
Thank you! Enem hule yemidebregn neger esu new.
ጥሩ ማስተዋል ነው እውነት እውነት ልክ ነህ በጣም
Aw enes endesu yalku new wendme
Ene gene beteley yehe part ewenet yemeslehnal....wendoch mebelet be mist ayewedum
Yihe eko satcom neew yekeld film neew
አሌክስየ መብራት ጠፋብኝና በዚህ ከች አልኩልህ እረጅም እድሜ ለናተ
በስቱ ድራማ በጉጉት የምጠብቀው በርቱልን ስላም ላገራችን 😍😍😍😍😍
እኔም በጉጉት 👈💝
አሜን
በስዬ አንድ ነገር ልንገርህ ሚስት ላይ መስራት ማለት እራስህ ላይ መስራት ማለት ነው ያልካት ነገር ባልጠበኩት ሁኔታ ድራማው እስኪያልቅ ድረስ የእውነት አስጨበጨበኝ ክብር ሚስቶቻቸውን በሞያቸው ለሚያግዙ ወንዶች በጣም ትልቅ ትምህርትና ቁም ነገር ነው እየመላለስኩ ደጋግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
እውነት እናመሰግናለን አስተማሪ አዝናኝ የሆነ ምርጥ ድራማ ሀሙስ ሀሙስ ይናፍቀኝ ጀመረ
For me it’s Already one of the best Ethiopian series ever made 💚💛❤️
Great
Ya
We’re on the same page.
በስንቱን እንዴት እንደምወደዉ😍አስተማሪና አዝናኝነዉ!😘😘😘
❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:09
አቤት ስወዳችሁ በስንቱ 💕💕💕ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን 🇪🇹🙏
ትክክል ናቹህ የአገራችን ፓለቲከኞችም እንደዚህ ናቸው ጥሩ ነገር ቢሰራም መጥፎ ነው ይላሉ ልክ እንዳንተ ልጅህ ጥሩ ውጤት አምጥቶ ለምን አመጣ እንዳልከው ማለት ነው
በቤተሰብ መሀል ያሉ ጉዳዮችንና መስተጋብሮችን ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡😊
''ጨረቃ ላይ ትምህርት ስለሌለ እዛ እሄዳለሁ'' ሃሃሃሃ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው፡፡ እድግ በል ቆንጆ!!
ደደብነትን ስለሣየ ነዋ
@@Emanu2018 ደደብነት ስለሳየ ወደዳቹት ከዛም እኔን ሰነፍ
@@Emanu2018 ጨረቃ ላይ ትምህርት ጠልቶና አሰልችቶት የሄደ አለ
በስንቱ በጣም ተወዳጅና እዲቀጥል የምንፈልገው ድራማ ነው በርቱ ጎበዞች ናችሁ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን የመሰለ አዝናኝ ድራማ ነውየሚያስፈልገው🙏🙏🙏❤
መምረጥ ይከብዳል ሁሉም የሚገርሙ ናቸዉ ።
በስንቱ ዘብሄረ ቅጣው 😂😂 ወይ በስንቱ የእውነት ትችላለህ 😍😂
@@hareglulu8331 ደምሪኝ እህት
ትንሹልጅ ገና ሳየው ያስቀኛል የእውነት ይችላል የኔቅመም
ውይ ሂሩት ልቦናውን ይስጥሽ ስታሳዝኝ በስዬን ለመቀየር አንድ ክ/ዘመን ይወስዳል ገና ጥሬ ነው የራሱን አለም ነው የሚኖረው::ዛሬ በስንቱ ነገር ነገር ብሎታል!!!ለየለት!!!!
በጣም ያዝናናል
አረ በሳቅ በስንቱ ዘፈኑን ቁጣ አላረገውም ትችላላችሁ ጌታን 😂😂😂
እደው እናተን ለማየት በሳምንት 2 ግዜ ቢለቀቅ የሚል😁🥰🥰🥰🥰
wow Abrish (Abraham Gezahegn) you prove to be outstanding in every genre what a director you are
እረ አሌክስኮ በቃ ትለኛለክ እረስታስቀኝ ደሞ በቃ የውነትእስከሚመስለኝ ድረስእኮነው ደሟ ሴቷጋ ተገናኝታችኋል ምርጥ አክተርናቹ
ምርጥ የአመቱ ተከታታይ ድራማ ብዬዋለው😍 አንተስ ?
ባንዳ የሚላትነገር በስቱ ያስቀኛል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ባንዳ ነው
የእናት ጡት ነካሽ 😂
የናት ጡት ነካሽ ይላል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
ሓሙስ የቀን ቅዱስ በጉጉት እምጠብቃት ቀን😍ኑሩልን የሳቃችን ምንጮች😘😅😅😅😅😅
እናመሠግናለን እያዝናናችሁ አስተማሪ ነው
Wow besentu wow wow wow all scene, specially last speech. All done amazingly 👏 👌 🙌 👍 😍
የኔውድ ፎቶየን በመንካት ቤተሰብ እንሁን
አይ አሌክስየ አንተ ብቻ እንዳትተውን ይመችህ አባቴ።
ደርሶ መቅናት ሰላምን ማወክ ከመቼ ጀምሮነው መፃፍ ሰው የሆነው ወንድ ሲቀና አይጣል ነው
እንኳን በሰላም መጣችሁ
በስንቱይችላል
የሂሩትን ትግዕስት ለሁላችን ይስጠን
She is too bossy enji
በስንቱዎች እወዳቸዋለው በርቱልኝ በጣም አሪፍ ነው
Bravo
ባንዳ እሚላት ነገር በስንቱ ያስቀኛል😅😅😅😅
" ቡና አፈላለሁ! አልሄድም አለች! ኸኸ!!!!" ወይ ፍቅርተ! ለዛሽ እንዴት ይጣፍጣል!
እረ አለክስ ትችላለ በጣም በተለይ "መስኮት" ብለ act ያደረከው 👏👏👏👏
ጩጬዋ : ትምህርቱን ትቼ አስትሮናውት እሆናለሁ😂
ወይኔ በስቱዬ ደስ ስትሉ💖💖💖
በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው የነበረው😍😍መካወች የቡና ሱፍራ የምትፈልጉ አናግሩኝ😍
የኔውድ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ
Sssssss0😊a😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ልጁ አጥንቶ መጎበዝ እንደሚችል ማወቅ ይቀላል ወይስ ደደብ እንደሆነና እንደጎበዘ አለማመኑ ነው ሚቀለው ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም የልጆች አይምሮ ላይ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ መቅረፅ ጥሩ አይደለም
ሚስት እንደ ሂሩት ቻይ ትዕግስተኛ በስንቱ ትንሽ ነካ ያደርገዋል ሁሌም ተጠራጣሪ ጨቅጫቃ ወደ አይምሮ ሐኪም በገሃዱ ዓለም እኮ ልክ እንደዚህ አይነት ባሎች እኮ አሉ ቅና ያለው በመፅሐፍ ይቀናል 🤭
ትክክለኛ አደለም አስተያየትሽ እንዲገባሽ ግን ደግመሽ ብታይው ጥሩ ነው በጣም ዩኒክ ነው ባሏከብዙ ነገር የቆጠባት ንፁነቱ ነው ስለመቻቻል እያስተማሩ ምትረጂው ስለ አስቂኙ ማንነት ከሆነ ደግመሽ ማየት ያስፈልጋል ማለት ነው ☝️☝️
በጣም የምወደዉ ደራማነዉ የሳቃምንጭ በርቱሉን
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
እውነት ነው መጨረሻ ላይ የተናጠርከው ነገር ወንድ ካገባህ ሚስት ብቻ ምንም አቅም ተሰጦ የሌላት ከይምሰልህ ጥሩ ድራማ ነው ቀጥሉበት
በስንቱ ልጅ ያለ ትምህርት ጨረቃ ላይ ልመርሽ ነዉ
ገራሚ ትምህርት ነው የምተስተለልፋት እናመሰግነለን
I love you all families
Wow all characters are amazing 👏
ድራማችሁ የሚጠገብ አይደለም ።
ሙሉቀን እና ሙሉ 👋👏💘
🤣🤣🤣🤣💝👌
ወንዱ ሴቷን ካገባ በሗላ ዉስጧ ያለዉን እምቅ ዕዉቀት በከስክስ ጫማዉ ደፍጥጦ ሰዉ እንዳትሆን ሥጋዋን ከአጥንቷ ጋር አጣብቆ በልጆች ጮኹት ምንም እንዳታስብ ለታለንቷ እንኳን ቀርቶ ፌቷን በመስታወት እንዳታይ ያደረጉ ወንዶች ከዚ ተማሩ ሚስትን መደገፍ እራስን መደገፍ ነዉ። ይመቻችሁ
I like it ,,,,,specially (ቅጥፈት ለ ንጉሡ )
One of the best
በስቱየ እኳን ዴህና መጣችሁ
ፕሬፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን ውዴ
ተዉኔቱን የሚፅፋት ደራሲዎች ግን አለማድነቅ ከባድ ነዉ
በስንቱ ❤️❤️❤️❤️
ያምራልበዚሁቀጥሉበት
በስቱ ድራማክ ሁሉም በሳቅ ሰውን የሚገልነው 😂😂😂😂
አይ በስንቱ እውነት አሁን ነው የተሳሳትከው በኤኒ ፈተና ላይ መፃፍክና ለሙሌ ማማከርክ ብቻ ደስ ይላል
እንኳንሰላም መጣችሁ
በስንቱን ሁሌ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ማነው
ሄይ እንዴት ናችሁ? ድራማውን ማየት የጀመርኩት ቅርብ ቀን ቢሆንም አንድ በተደጋጋሚ ያየሁትና ለምን እንደተፈለገ ያልገባኝ ነገር አለ የትወናው ጉዳይ በሁሉም በኩል የተዋጣለት perfect ነው ነገር ግን የቤቱ አባወራ ማነው ሂሩት ነች በስንቱ? ምንም አይነት የባል ክብር እያየሁ አይደለም ለምን???
Thank you!
እረ በስቱ ድራማ በሳቅ ሊገድለኝ ነው ስወዳቸው
ፍትህ በየቦታ እየታገቱ ህወታቸዉን እና ንብረታቸዉን እያጡ ላሉት አማራዎች ድምፅ በመሆን አሳዩኝ
በስንቱ ቅጣው አይ ብቃት ይለዋል ዝም መጨረሻው ያሳምርላቹሁ
You guys are the best
ትዳር ውስጥመቻቻል ሳይሆን መከባበር ነው የሚያስፈልገው
ሁለቱም ያስፈልጋሉ
ሰወዳቸው በእውነት❤❤😂
ፍትህ ፍትህ በማነታችው ለሚግደሉት ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ
Wedachuwalewu 🤗👍
በርቱ ምርጦቼ
ሙሉ እና ሙሉቀን ምነው ቢጋቡ ትዳር ጥሩ ነው ።
በስንቱ💪😍😍😍
የትዋናያኑ የትወና ብቃት የሚገርም ናው በሰንቱ 😁😁😁😁
ቀኔን ዉብኛ ታረጉታላችሁ!አመሰግናለሁ🙏
Ayaskem ayastemrem
Henok betam dese yelal chereca lay❤
እሚገርም ሰራ😘እናመሰግናለን
አይ በስንቱ ምኑን ከምንኮ እንደሚያገናኘው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
መስከረምአበራ
በስንቱ ምርጥ
ሙሉ የምትባለዋ ልጅ አንደኛ ነች፣ ተመችታኛለች ከምር
የሀገራችንን ሲትኮም ከፍ ከፍፍ ከፍፍፍ ያረገ ትችላላቹ!
በስንቱ ዘብሔረ ቅጣዉ 😂😂😂 በርቱ አሪፍ መልእክት ነዉ ድራማዉ
ፈታ ነው ያረጋችሁኝ ቀጥሉበት
የኔውድ ፕሮፋይሌን በመንካት ቤተሰብ እንሁን
@@fikir-yashenifal እሺ አርግሻለሁ አቺም መልሽ
Wow et vere nece
ይሕ ድራማ እንድምታው ምንድን ነው። ወጣቱ ትዳር እንዲጠላ፣በዚሕም ሆነ በዚያ ያለው ቤተሰብ ምንም ቁምነገርየሌለው ነው ከሒሩትና ከሴቷልጅ በስተቀር
መጨረሻ ላይ ሁለቱም ተሰማምተው ነው ሚያልቀው ተሳሰበው ትዳርን እንዲጠላ አያረጉም ሁሉም ነገር ኮሰተር ማለት አለበት እንድ ?🤔🤔
እንደውም የሒሩትን በደምብ አስተውል ......ድራማው ላይ እትና ጥፋተኛ እንትና ትክክል የሚል መደምደሚያ አላየንም ..ካስተዋልክ ለሴቱም ለወንዱም እየመከሩ ነው
wow wow በስንቱ 💚💛❤️🖥
የባንች ይርጌ ልጅ ለዚህ ድራማ ድምቀት እኮ ነች ።
እስቲ እንደኔ የምትወዷት ።
ሀሀሀሀ
Kkk yelji ljochas
የበስንቱ ድራማ ሁሌም አስቂኝ፣አስተማሪ በተጨማሪም አስደናቂ የትወና ችሎታ የሚታይበት ድራማ ነው እናማ በጣም ነው የምወደው በርቱልኝ!😍😍
ሀሙስ በ18 የቀረበውን ድገሙት👍👊
እናንተ ባትኖሩ በዚህች ሆረር ዜና በሞላበት አለም እንዴት ህይወታችንን እንገፋው ነበር ! እያስተማረ የሚያዝናና ተከታታይ ድራማ ስለምታቀርቡልን ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ። በርቱልን ተበራቱልን።
በስቱ በጣም ጡሩ ስራ ነዉ እያሳቀ ቁም ነገርም አለዉ አልክስ ሁላችሁንም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ ባባዬን ታሪኩ ብርሀኑን ነብስ ይማረ ነብሱን ፈጣሪ ባጸደ ገነት ያኑረልኝ
በናንተ ልክ ትወና ያየሁበት ጊዜ ትዝ አይለኝም,በርቱልኝ
በስንቱዎች እንኳን ደና መጣችው ፊልምም ድራማም ባየው ቁጥር ታሪክዬ ነው ትዝ የሚለኝ ሞት ነጠቀን😢
😂😂😂ወደ ጨረቃ እሄዳለሁ እዛ ትምህርት የልም ልጅ ገደለኝ ህጻንሄኖክን በጣም ነው የምወደው የሚችለው በርታ እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስ❤
ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚጨፈጨፉት
ንፁሃን ወገኖቻችን።
እግዚአብሔር ሁሉን ያያል አትዘን❤️😍
ጅል ሁላ እስቲ መርሻችን ላይ እንኮን እረፍ
በስንቱ ድራማ የሚወድ ላይክ 👍👍👍
ድራማው ቆንጆ ነው አዎ ግን አንዳንዴ አስተማሪ ብለን የምንጠራቸውን ነገሮች ብንለይ በትዳር ውስጥ በየቀኑ መናናቅ እየታየ ለስኬታማ ትዳር ትምርት ነው እንደማትሉን ተስፋ አለኝ (ስተቱንም መታረም ያለበትንም አብራቹ ብታስኬዱ በሚለው) በተረፈ በርቱ ብዙ የሚዳሰስ የቤተሰብና የማህበረሰብ ስራዎች አሉ፨
Thank you! Enem hule yemidebregn neger esu new.
ጥሩ ማስተዋል ነው እውነት እውነት ልክ ነህ በጣም
Aw enes endesu yalku new wendme
Ene gene beteley yehe part ewenet yemeslehnal....wendoch mebelet be mist ayewedum
Yihe eko satcom neew yekeld film neew
አሌክስየ መብራት ጠፋብኝና በዚህ ከች አልኩልህ እረጅም እድሜ ለናተ
በስቱ ድራማ በጉጉት የምጠብቀው በርቱልን ስላም ላገራችን 😍😍😍😍😍
እኔም በጉጉት 👈💝
አሜን
በስዬ አንድ ነገር ልንገርህ ሚስት ላይ መስራት ማለት እራስህ ላይ መስራት ማለት ነው ያልካት ነገር ባልጠበኩት ሁኔታ ድራማው እስኪያልቅ ድረስ የእውነት አስጨበጨበኝ ክብር ሚስቶቻቸውን በሞያቸው ለሚያግዙ ወንዶች በጣም ትልቅ ትምህርትና ቁም ነገር ነው እየመላለስኩ ደጋግሜ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
እውነት እናመሰግናለን አስተማሪ አዝናኝ የሆነ ምርጥ ድራማ ሀሙስ ሀሙስ ይናፍቀኝ ጀመረ
For me it’s Already one of the best Ethiopian series ever made 💚💛❤️
Great
Ya
We’re on the same page.
በስንቱን እንዴት እንደምወደዉ😍አስተማሪና አዝናኝነዉ!😘😘😘
❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:09
አቤት ስወዳችሁ በስንቱ 💕💕💕ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ሁሉ ይሁን 🇪🇹🙏
ትክክል ናቹህ የአገራችን ፓለቲከኞችም እንደዚህ ናቸው ጥሩ ነገር ቢሰራም መጥፎ ነው ይላሉ ልክ እንዳንተ ልጅህ ጥሩ ውጤት አምጥቶ ለምን አመጣ እንዳልከው ማለት ነው
በቤተሰብ መሀል ያሉ ጉዳዮችንና መስተጋብሮችን ፍንትው አድርጎ ያሳያል፡፡😊
''ጨረቃ ላይ ትምህርት ስለሌለ እዛ እሄዳለሁ'' ሃሃሃሃ በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው፡፡
እድግ በል ቆንጆ!!
ደደብነትን ስለሣየ ነዋ
@@Emanu2018 ደደብነት ስለሳየ ወደዳቹት ከዛም እኔን ሰነፍ
@@Emanu2018 ጨረቃ ላይ ትምህርት ጠልቶና አሰልችቶት የሄደ አለ
በስንቱ በጣም ተወዳጅና እዲቀጥል የምንፈልገው ድራማ ነው በርቱ ጎበዞች ናችሁ
የኢትዮጵያ ህዝብ ይሄን የመሰለ አዝናኝ ድራማ ነው
የሚያስፈልገው🙏🙏🙏❤
መምረጥ ይከብዳል ሁሉም የሚገርሙ ናቸዉ ።
በስንቱ ዘብሄረ ቅጣው 😂😂 ወይ በስንቱ የእውነት ትችላለህ 😍😂
@@hareglulu8331 ደምሪኝ እህት
ትንሹልጅ ገና ሳየው ያስቀኛል የእውነት ይችላል የኔቅመም
ውይ ሂሩት ልቦናውን ይስጥሽ ስታሳዝኝ በስዬን ለመቀየር አንድ ክ/ዘመን ይወስዳል ገና ጥሬ ነው የራሱን አለም ነው የሚኖረው::ዛሬ በስንቱ ነገር ነገር ብሎታል!!!ለየለት!!!!
በጣም ያዝናናል
አረ በሳቅ በስንቱ ዘፈኑን ቁጣ አላረገውም ትችላላችሁ ጌታን 😂😂😂
እደው እናተን ለማየት በሳምንት 2 ግዜ ቢለቀቅ የሚል😁🥰🥰🥰🥰
wow Abrish (Abraham Gezahegn) you prove to be outstanding in every genre what a director you are
እረ አሌክስኮ በቃ ትለኛለክ እረስታስቀኝ ደሞ በቃ የውነትእስከሚመስለኝ ድረስእኮነው ደሟ ሴቷጋ ተገናኝታችኋል ምርጥ አክተርናቹ
ምርጥ የአመቱ ተከታታይ ድራማ ብዬዋለው😍 አንተስ ?
ባንዳ የሚላትነገር በስቱ ያስቀኛል
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ባንዳ ነው
የእናት ጡት ነካሽ 😂
የናት ጡት ነካሽ ይላል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
ሓሙስ የቀን ቅዱስ በጉጉት እምጠብቃት ቀን😍
ኑሩልን የሳቃችን ምንጮች😘😅😅😅😅😅
እናመሠግናለን እያዝናናችሁ አስተማሪ ነው
Wow besentu wow wow wow all scene, specially last speech. All done amazingly 👏 👌 🙌 👍 😍
የኔውድ ፎቶየን በመንካት ቤተሰብ እንሁን
አይ አሌክስየ አንተ ብቻ እንዳትተውን ይመችህ አባቴ።
ደርሶ መቅናት ሰላምን ማወክ ከመቼ ጀምሮነው መፃፍ ሰው የሆነው ወንድ ሲቀና አይጣል ነው
እንኳን በሰላም መጣችሁ
በስንቱይችላል
የሂሩትን ትግዕስት ለሁላችን ይስጠን
She is too bossy enji
በስንቱዎች እወዳቸዋለው በርቱልኝ በጣም አሪፍ ነው
Bravo
ባንዳ እሚላት ነገር በስንቱ ያስቀኛል😅😅😅😅
" ቡና አፈላለሁ! አልሄድም አለች! ኸኸ!!!!" ወይ ፍቅርተ! ለዛሽ እንዴት ይጣፍጣል!
እረ አለክስ ትችላለ በጣም በተለይ "መስኮት" ብለ act ያደረከው 👏👏👏👏
ጩጬዋ : ትምህርቱን ትቼ አስትሮናውት እሆናለሁ😂
ወይኔ በስቱዬ ደስ ስትሉ💖💖💖
በጉጉት ነበር ስጠብቃቸው የነበረው😍😍
መካወች የቡና ሱፍራ የምትፈልጉ አናግሩኝ😍
የኔውድ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ
Sssssss0😊a😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
ልጁ አጥንቶ መጎበዝ እንደሚችል ማወቅ ይቀላል ወይስ ደደብ እንደሆነና እንደጎበዘ አለማመኑ ነው ሚቀለው ምንም እንኳን ድራማ ቢሆንም የልጆች አይምሮ ላይ እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ መቅረፅ ጥሩ አይደለም
ሚስት እንደ ሂሩት ቻይ ትዕግስተኛ በስንቱ ትንሽ ነካ ያደርገዋል ሁሌም ተጠራጣሪ ጨቅጫቃ ወደ አይምሮ ሐኪም በገሃዱ ዓለም እኮ ልክ እንደዚህ አይነት ባሎች እኮ አሉ ቅና ያለው በመፅሐፍ ይቀናል 🤭
ትክክለኛ አደለም አስተያየትሽ እንዲገባሽ ግን ደግመሽ ብታይው ጥሩ ነው በጣም ዩኒክ ነው ባሏ
ከብዙ ነገር የቆጠባት ንፁነቱ ነው ስለመቻቻል እያስተማሩ ምትረጂው ስለ አስቂኙ ማንነት ከሆነ ደግመሽ ማየት ያስፈልጋል ማለት ነው ☝️☝️
በጣም የምወደዉ ደራማነዉ የሳቃምንጭ በርቱሉን
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ
እውነት ነው መጨረሻ ላይ የተናጠርከው ነገር ወንድ ካገባህ ሚስት ብቻ ምንም አቅም ተሰጦ የሌላት ከይምሰልህ
ጥሩ ድራማ ነው ቀጥሉበት
በስንቱ ልጅ ያለ ትምህርት ጨረቃ ላይ ልመርሽ ነዉ
ገራሚ ትምህርት ነው የምተስተለልፋት እናመሰግነለን
I love you all families
Wow all characters are amazing 👏
ድራማችሁ የሚጠገብ አይደለም ።
ሙሉቀን እና ሙሉ 👋👏💘
🤣🤣🤣🤣💝👌
ወንዱ ሴቷን ካገባ በሗላ ዉስጧ ያለዉን እምቅ ዕዉቀት በከስክስ ጫማዉ ደፍጥጦ ሰዉ እንዳትሆን ሥጋዋን ከአጥንቷ ጋር አጣብቆ በልጆች ጮኹት ምንም እንዳታስብ ለታለንቷ እንኳን ቀርቶ ፌቷን በመስታወት እንዳታይ ያደረጉ ወንዶች ከዚ ተማሩ ሚስትን መደገፍ እራስን መደገፍ ነዉ። ይመቻችሁ
I like it ,,,,,specially (ቅጥፈት ለ ንጉሡ )
One of the best
በስቱየ እኳን ዴህና መጣችሁ
ፕሬፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን ውዴ
ተዉኔቱን የሚፅፋት ደራሲዎች ግን አለማድነቅ ከባድ ነዉ
በስንቱ ❤️❤️❤️❤️
ያምራልበዚሁቀጥሉበት
በስቱ ድራማክ ሁሉም በሳቅ ሰውን የሚገልነው 😂😂😂😂
አይ በስንቱ እውነት አሁን ነው የተሳሳትከው በኤኒ ፈተና ላይ መፃፍክና ለሙሌ ማማከርክ ብቻ ደስ ይላል
እንኳንሰላም መጣችሁ
በስንቱን ሁሌ እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ማነው
ሄይ እንዴት ናችሁ? ድራማውን ማየት የጀመርኩት ቅርብ ቀን ቢሆንም አንድ በተደጋጋሚ ያየሁትና ለምን እንደተፈለገ ያልገባኝ ነገር አለ የትወናው ጉዳይ በሁሉም በኩል የተዋጣለት perfect ነው ነገር ግን የቤቱ አባወራ ማነው ሂሩት ነች በስንቱ? ምንም አይነት የባል ክብር እያየሁ አይደለም ለምን???
Thank you!
እረ በስቱ ድራማ በሳቅ ሊገድለኝ ነው ስወዳቸው
ፍትህ በየቦታ እየታገቱ ህወታቸዉን እና ንብረታቸዉን እያጡ ላሉት
አማራዎች ድምፅ በመሆን አሳዩኝ
በስንቱ ቅጣው አይ ብቃት ይለዋል ዝም መጨረሻው ያሳምርላቹሁ
You guys are the best
ትዳር ውስጥመቻቻል ሳይሆን መከባበር ነው የሚያስፈልገው
ሁለቱም ያስፈልጋሉ
ሰወዳቸው በእውነት❤❤😂
ፍትህ ፍትህ በማነታችው ለሚግደሉት ለወለጋ ህዝቦች ፍትህ
Wedachuwalewu 🤗👍
በርቱ ምርጦቼ
ሙሉ እና ሙሉቀን ምነው ቢጋቡ ትዳር ጥሩ ነው ።
በስንቱ💪😍😍😍
የትዋናያኑ የትወና ብቃት የሚገርም ናው በሰንቱ 😁😁😁😁
ቀኔን ዉብኛ ታረጉታላችሁ!
አመሰግናለሁ🙏