Hello my brother Paulo’s!! I have sent you three times emails. It appears that that email may not be active. However, l finally, got my answer from your reply to others who had similar question. It was about number 3 sermon on the nature of Christ. I can not tell how much l was helped even listening the same verses that l knew for years when you read them glittered 10x more. Indeed, you were the answer to my deepest desire on the issue of the nature of Christ. Though, l still can not say fully l grasp John 8:42 the phrase “...for I PROCEEDED FORTH and came from God;...”
So, l wanted to know what Christ meant by “...for I PROCEEDED FORTH and came from God;...” This phrase is followed by another which says “...came from God.” I am sure He is not repeating Himself, if He does not, the former must be different than the latter. What led me to this is the Greek work “ExElthon” almost in four different verses used. Here they are: John 8:42 (is it similar to Levi paid tithe to Melchizedek while in the loin of Abraham?) Phil 4:15 (Paul talking....saying departed from Macedonia) indicating he was inside Macedonia. Mark 9:26 (the demon was inside of the boy) Rev 9:3 (...there came out of the smoke locusts..) Luke 8:46 ( For l know power has gone out of me .... ExElthousan) In all these verse, this Greek word “ExElthon” was used signifying that someone come out of someone or something. Prob 8:22-36 (...l was brought up with him...) who is the speaker in these verses? Thus why l was looking number 3 sermon, thinking that you may have shaded some light in these areas. As you have said you comeback to it, so, l will wait till then. Thank you and may you be blessed abundantly as you continue to send the shaft more deeper into the mine field of the word of God. Thank you!!
Wonderful!!! Thank you, for daring to take us where majority us afraid to do so. I have studied Isaiah 6 before and knew the One that sat on the throne but never questioned why 1Tim 3:16 says “...seen of angels...”. I am amazed by the power and might you are preaching the word. It lifted me up!!!! Thank you. Okay will wait you finish the book.
Paul I've watched part 1&2. I am blessed so much. Glory to God for that He gave you this gift! Just one question, can I continue to Part 4 or is there a remaining part in between?
እግዚአብሔር ይስጥልን
Amen
ጌታ፡ፀጋውን፡ያብዘልህ።
አሜን
Tebarek
በጣም ሚሰጥር የሆነ የመገለጥ
ትምህርት ሰለሆነ አመሰግናለሁ
ጌታ አሁንም ይግለጥልህ ተባረክ።
እግዚአብሄር ይባርክህ
Amen
Bless you ! and thank you!
Amen
ተባረክ ፖዬ
አሜን
Ewinetem Paulos ::GBU
God bless
poul,ቲዮፍኒን ስላወራከን ጌታ ይባርክ!! ደስ ብሎኛል!
አሜን
ወንድሜ ሆይ አሁንም ያላሥተዋልከውን ልጠቁምህ።ወልድ በብሉይ ኪዳን በማለት የጠቀስካቸው ጥቅሶች በሙሉ የእግዚአብሔር መልአክ የሚሉ ናቸው።ቃሉ በአዲስ ኪዳን በዕብ 1:1-3 ተመልከተው እግዚአብሔር አብ ነው በልዩ ልዩ ሁኔታ በነቢያትም በኩል እየተገለፀ ይናገር የነበረው።ወልድ ደግሞ በሠው አካል የተገለፀው በአዲሡ ኪዳን እንደሆነ አሁን በዚህ ዘመን ደግሞ በልጁ በኩል ለእኛ ተናገረን ነው የሚልህ።ሥለዚህ **የእግዚአብሔር መልአክ**ተብሎ የተጠራው በእርግጥም የእግዚአብሔር መልአክ እንጂ ራሡ ወልድ አይደለም።ምክንያቱም እግዚአብሔር(ወልድንም ጨምሮ)ውስንነት የሌለው አምላክ ስለሆነ ራሡን በውስን ቦታና በውስን አካል ለመግለፅ ሢል የሚጠቀምባቸው የራሡ የሆኑ ልዩ ቅርቡ የሆኑ መላእክት አሉት በራዕይ አራቱ እንስሳት የሚባሉት በአቀማመጥ ከእግዚአብሔር በመቀፀል እንደሆኑ አስተውል።እናም ወልድም ቢሆን በብሉይ ውስን አካል ያለው መንፈስ እንዳልሆነ አስተውል።ሥለዚህ ወልድም እራሡን በውስን ቦታና በውስን አካል ለመግለፅ ሢፈልግ የሚጠቀምባቸው የእራሡ መላእክት አሉት።ለምሳሌ በራዕይ 1: ላይ እግዚአብሔር ለኢየሡስ ክርስቶስ ኢየሡስ ክርስቶስ ደግሞ በመልአኩ ልኮ ለዮሐንስ እንደነገረው ይገልፃል እናም ኢየሡሥ ራሡ ሣይሆን የኢየሡስ መልአክ ነው ኢየሡስን ወክሎ ሞቼም ነበርኩ ለዘላለም ህያው ነኝ እያለ ይናገር የነበረው።በብሉይም የእግዚአብሔር መልአክ የሚባሉት ልዩ መገለጫው የሆኑ መላእክት ሆነው ሙሉ በሙሉ እግዚአብሔርን ወክለው በእኔነት የሚናገሩ ናቸው።ለምሳሌ ለአብርሀም በመምሬ አድባር ሥር ከተገለፁት መላእክቶች አንደኛው የእግዚአብሔር መልአክ ሢሆን ሁለቱ ግን ተራ መላእክት(ምናልባትምየመልአኩ መላእክት) ናቸው።እነዚህ ሶስቱ መላእክት ደግሞ በሠው አካል ተገለፁ ማለት ነው።እንጂ አብም ሆነ ወልድ በብሉይ በቀጥታ በውስን አካል መገለጥ አይችሉም ውስን መንፈስ አይደሉምና መገለጫ መላእክት አሉአቸው።ሌላ ልጨምርልህ ኢየሡስ ካረገ በህዋላ ለጳውሎስ በውስን ቦታ የተገለፀለት የኢየሡሰ መልአክ ነው እንጂ ራሡ ኢየሡስ ከከበረ በህዋላ በአለም ሁሉ የሚገኝበትን መለኮታዊ ክብሩን መልሶ የያዘ ስለነበረ ከራሡ 7 መላእክት በአንዱ ነው የተገለፀው ማለት ነው።እናም ወንድሜ ሆይ ስህተትህን በአድናቂዎችህ ፊት አምኖ ለመቀበል ቢከብድህ እንኳን በሥውር መርምረህ ብትቀበለው መልካም ነው እላለሁ።እኔ የሐይማኖት ቡድን ደጋፊ አይደለሁምና ስለዶክትሪን አትጨነቅ ይልቅስ በቀጥታ ከእግዚአብሔር መማርም እንዳለ ተረዳ 1ኛ ዮሐ 2:26-27
እንኮንም ካንተ አልተማርኩ::
GBU more and more ! ! !
Amen
Preach brother Paul
God bless
እግዚኣብሄር ይባርክህ ፖል! በትምሕርትህ እየተጠቅምኩኝ ነው።
God bless
Tebarke
አሜን
Gata yebarkh betam asfelgina yemietakem temhert new sega yebzalh
አሜን
God bless you!! Great teaching
Amen. God bless you too.
GETA EYESUS yebarekacheu lela ken gen legochen lebechachew areguwachew cacata ale
Eshy
Hello my brother Paulo’s!!
I have sent you three times emails. It appears that that email may not be active. However, l finally, got my answer from your reply to others who had similar question. It was about
number 3 sermon on the nature of Christ. I can not tell how much l was helped even listening the same verses that l knew for years when you read them glittered 10x more. Indeed, you were the answer to my deepest desire on the issue of the nature of Christ. Though, l still can not say fully l grasp John 8:42 the phrase “...for I PROCEEDED FORTH and came from God;...”
So, l wanted to know what Christ meant by “...for I PROCEEDED FORTH and came from God;...” This phrase is followed by another which says “...came from God.” I am sure He is not repeating Himself, if He does not, the former must be different than the latter. What led me to this is the Greek work “ExElthon” almost in four different verses used.
Here they are:
John 8:42 (is it similar to Levi paid tithe to Melchizedek while in the loin of Abraham?)
Phil 4:15 (Paul talking....saying departed from Macedonia) indicating he was inside Macedonia.
Mark 9:26 (the demon was inside of the boy)
Rev 9:3 (...there came out of the smoke locusts..)
Luke 8:46 ( For l know power has gone out of me .... ExElthousan)
In all these verse, this Greek word “ExElthon” was used signifying that someone come out of someone or something.
Prob 8:22-36 (...l was brought up with him...) who is the speaker in these verses?
Thus why l was looking number 3 sermon, thinking that you may have shaded some light in these areas. As you have said you comeback to it, so, l will wait till then. Thank you and may you be blessed abundantly as you continue to send the shaft more deeper into the mine field of the word of God. Thank you!!
ኢሜይልህን አይቼዋለሁ። የእኔ ስም ግን የለበትም። ለማን እንደተጻፈ አይናገርም። ስለዚህ ነው መልስ ያልሰጠሁት። ርእሰ ጉዳዩን በሚመለከት መጽሐፍ እያዘጋጀሁ ነው። አሁን የመጨረሻ የአርትኦት ሥራ እየተሠራ ነው። ከመጽሐፉ መታተም በኋላ ርእሰ ጉዳዩን እንደገና አነሣዋለሁ።
Wonderful!!! Thank you, for daring to take us where majority us afraid to do so. I have studied Isaiah 6 before and knew the One that sat on the throne but never questioned why 1Tim 3:16 says “...seen of angels...”. I am amazed by the power and might you are preaching the word. It lifted me up!!!! Thank you. Okay will wait you finish the book.
🥰🥰🥰🥰🥰
Thanks
Really u are blessed
Amen
ነገረ ክርስቶስ ቁጥር 3 እባካችሁ ፖስት አድርጉልኝ
በድምፅ ብቻ የተዘጋጀ አለ
ክብሩን ስላየ ይህን አለ
ዮሐ 12
ኢሳ 6፡1-
- እግዚአብሔር እረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን አየሁ
-6፡9-መስማት ትሰማላችሁ
-ይህ ዮሐንስ ያየውና እስራኤል ላያምን ያለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው
-ይህ ስጋ ለብሶ የተገለጠው ጌታ ኢሳያይስ በእረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ያየው ጌታ ነው።
-የኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅነት የተገለጠው በታሪክ ህደት ሳይሆን እራሩ የታሪክ የራሱ ፈጣሪ ነው።
-ልጅነቱ በብሉይ ኪዳን እንዴት ተገለጠ?
-ዘፍ22፡1- አንድ ልጅህን ለእኔሊትሰዋ አልከለከልህምና እኔን እንድትፈራ አወቅሁ አለ ይህ የተገለጠው መልአክ እራሱ ኢየሱስ ነው ማለት ነው መልአክ ብሎ ጀመሮ ለእኔ ይላልና።
God bless
ተባረክ ወንድም ክፍል 3 ማግኘት አልቻልኩም
ይሄ የቆየ ነው። ወደፊት እንደገና ተዘጋጅቶ ይቀርባል።
ሰላም ፖል
አንድ ጥያቄ ነበረኝ
ኢያሱ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ፦ ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው።
¹⁴ እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።
በእንግልዚኛዉ ሰገደለት የምለዉ woriship ነዉ ይሄን እንዴት ትላለህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ሁሉ አለቃ የተባለዉ ያህዌ(እግዚአብሔር) ነዉ??
Paul I've watched part 1&2. I am blessed so much. Glory to God for that He gave you this gift! Just one question, can I continue to Part 4 or is there a remaining part in between?
ይህ በፊት ተጀምሮ የተተወ ቪዲዮ ነው፤ በመካከልም ከዚያም በኋላ የቀሩ ክፍሎች አሉ። ክፍል 4ን ልታየው ግን ትችላለህ። ከጥቂት ወራት በኋላ በአዲስ በስፋትና በጥልቀት እንደገና ይዘጋጃል።
መልካም። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
Memhr Poul, Isaias kef bale zufan lay tekemito yayew Egziabher Abin new woy kiristosn new? sintis new?
ክርስቶስን ነው
ይሆዋ ማነው
እግዚአብሔር
Please tell for the camera guy to stay away from the kids
አይለምደውም
ለምን ይመስልካል 300 ሰው ብቻ ያየህ
እያስተማረ ያለው ነገረ ክርስቶስን እንጂ ነገረ ብልጽግናን ስላልሆነ
Binyam achisewu well said bro ur blessed
ምናባቴ አውቃለሁ?
አቤት ተረት ተረት በኢየሱስ ስም ህዝቡን አሳወራቹ ወደ ገደል አትክተቱ ያንተ ደግሞ የባሰ ነው
?
minm sayigabash zimbalsh afish indeymatalsh matsaf silachalsh bicha matachet chilashal tada lamin atayiqim.isu uko xiyaqe milkt adirgoshal bigabash indititayiqwu gin min waga alo
ደሞ አንተ አዲስ ተፈላሳፊ እምነት ነህ
Indo sawoch are towi injy kaligabachu algabani malat uko wurdat ayidelam zimbalachu afachu indeyamatlachu maworat nawur now woyinm.video kaltamachachu ayitachu mawutat lela tark wist min yasgabachwal mani aysigadidachum uko mircha uko now woyi tiyaqe alitayaqish zimbalash matachet shem ayidela yilmadibachu ishi shemi now silalgaban nagar indigani intayiqalen injy indihum.minm.sayigaban afachin makifat iwiqat indemiyansan yasitawoqibnal
አይደለሁም