ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ብዙ ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ ብሪዬ ዘመንህ ይባረክ አሜን ስለ አንተ ጌታ ይባረክ🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤
ስለ 10ቱ ቆነጃጅት ያስተማርከውን ዛሬ Bible study ላይ አንስቼው በሙሽሪት ጉዳይ ተከራክረን ለሚቀጥለው ሳምንት በሰፊው ልንወያይበት ቀጥረናል።ወንድሜ በርታ ትምህርቶችህ በቃሉ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ለህይወት ጠቃሚ ናቸው ።
Stay blessed 🥰
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የነገርከኝ ጸጋ ይብዛልህ
ለአንተ ይህ ምስጢር ያበራ ጌታ ይመስገን ❤❤❤
አቤት ማስተዋል መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልህ 🙏
በጣም በጉጉት ነበር ስጥብቅ የነበርኩት, ጌታ ይባረክህ ዎንድሜችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጉጉት ነዉ ደብተራችንን ይዘን ይህንን ትምህር እየጠበቅን የምንማረዉ ጌታ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ። ብትችል ግን ቀጣዩንም እንድንማር በቻልከዉ መጠን አትጥፋ ተባረክ🙏
እሺ ጎበዝ ተማሪ እንዲህ ነው 🎉
የእውነት በጣም ጓጉቼ የጠበኩት ትምህርትሀን እባክህ አትጥፋ ተባረክ ብርክ በል ደሞ እንዴት እንደሚገባኝ ስታስተምር ዋው ምርጥ ፀጋ ተሰቶሀል ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይህንንመረዳትየሠጠህጌታይባረክ
ዘመንህ ይባረ ቁልጭ አድርገህ ታስተምረኛለህበደንብ አርገህ ታብራራለህ ያለሁት እስራኤል ነው ማወቅ በጣም ያስፍልገኛል ተባረክ ለምሳሌ ህዝቄል ከአሁን ምስቅልቅ ካለው ግዜ ጋር አብራራልን❤❤
Wow ፀጋ ይብዛል
አራ ብዙ ጣፋክ 😢በቴሌግራምም ቢሆን ብታስታምረን 🙏ብዙ የታማርንብህ በቡዙ ታባራክ 🙏❤️
ብሬ እንኩዋን በሰላም መጠክ የዛሬ ትምህርት በጣም ሚገርም ነው ፀጋ ይብዛልህ ይህ ትምርቶች እንዳይጠፋ በሌላ ፕላትፎርምችም እንዲቀመጥ አደርግ አብዛኛም telegram ላይ ጫናዉ in case ይህ ትምርቶች ከትዉልድ ዎዴ ትዉልድ መታላለፍ ያለበት ነው ብሬ በክርስቶስ ፀጋ በርታ እንዎዳለን ❤❤❤
blessed❤
ትምህርታችሁ ተመሳሳይ ነው ትተዋወቃላችሁ ግን
ወንድም ያንተንም አንዳንዴ አይሀለሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ።እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ ካልተጋገዝን አገልግሎቱ በአንድና በሁለት ሰዎች የሚወጡት አይደለም በጣም ሰፊ ነው።
እዉነት ነው ወንድሜ ጠፍተህ ነበር።አሁን ግን ስለተመለስህ ጌታ ይመስገ፤ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።
I appreciate the grace of God upon you. You are truly a man of the Bible. Thank you for glorifying the truth of the Gospel with historical evidence. May God bless you abundantly
I appreciate that more Grace Brother 🙏
Well come back blessed Brother in Christ Birish
Amazing 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
GOD bless you my brother ❤🙏
Blessed 🙏 Servant
እንኳ ደና መጣህ የተወደድክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ
ስላየሁ ደስ ብሎኛል
እዴ ቀላል ጠፋህ በሰላም ከሆነ የጠፋህው ችግር የለውም ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ፀጋ ይብዛልህ ❤
በዑነት ተፈታሃል ሳላም ነዉ. Ayde❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ🙏🙏🙏
Nama Bayyee Cimaa fi jireenya koo jijjiiredha namni kun bayyeen si kabaja waqayyo siyaa ebbisu.!
ያብዛልህ መገለጡን ወንድሜ
Blessed 🙌
Welcome 😊😊🙏🙏🙏
blessed❤እንኳን በሰላም ተመለስክ
እንኳን በሰላም ተመለስክልን ትምህርቶችክ ናፍቀውን ነበር ❤❤❤❤❤❤
Well come ❤❤ baga nagaan dhufte
እንኳን ደህና መጣህ
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እውቀት እያስታጠከን ስላለህ🎉🎉
God bless you brother 🙏 🙌
You too more Grace
Stay blessed
We were waiting so long bro may the Lord bless you
እንኳን በሰላም መጣህ በጣም አስብን ነበር
🙏welcome brother
ጎበዝ በርታ
❤❤❤
Dena kehonik mnm chigir inikuwan temelesikilin wonidime🙏🙏🙏🙏🎸
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን 🙏🏼 ስለመጣህ እኔና ቤተሰቤ ደስ ብሎናል።
🎉welcome bro uuuuuuffffff
ብሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛልህ
Welcome Bire ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
Wawwwww enqan beselam meTa wendmie bruk zeri gieta abzto ybarkk migerm tmhrt new gieta ante sle seteyie smu ybarek ewdhalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ተመለስክ ብራዘር....መጥፋትህ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።እንጠብቃለን ትምህርቶችን
❤
ሠላም ነዉ🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ወንድም አለም ❤ በጣም ጠፋህ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል ትምህርትህን ሳትጨርስ እንዳንነጠቅ 😅 አፍጥነው ጸጋ ይብዛልህ 🙌
Iwunet betam teftahal
ሰላም ሰላም ወንድም ጸጋ ይብዛልህየሚቀጥለውን ትምህርት ለመስማት ያለኝ ናፍቆት አትጠይቀኝ።ስለዛሬው ትንሹ ቀንድ የተፈጸመ ታሪክ እንደሆነ አንብቤአለሁ ተምሬአለሁም። የኔ ያለኝ መረዳት ምንም ያህል በትንቢት ተነግሮለት የተፈጸመ ታሪክ ቢሆንም የሚመጣውን የሰባኛው ሱባኤ ወይም የቀረችው የአንዷ ሱባኤ አስገራሚ ትንቢትን የያዘ ታሪክ አድርጌ ነው የምረዳው። ማለትም እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ እንዲህ አለ እያለ ትንቢት እንደሚነገር ሁሉ ይህ የዛሬው የትንሹ ቀንድ ታሪክ ትንቢታዊ ይዘት ይዞ የተፈጸመ ነው ባይ ነኝ። የመጨረሻው የአንዱ ሱባኤን ታሪክ የሚተርክ ወይም እንደ ጥላ ሆኖ ሊመጣ ያለን እውነተኛ ፍጻሜን የሚተርክ ድርጊታዊ ትንቢት እንደሆነ ነው ዩምረዳው። በምን መልኩ ይሄንን አመለካከቴን እንደምቀይር ወይም ደግሞ እየሱስ የጠቀሰው የዳንኤልን ትንቢት ይህ ካልሆነ የቱ እንደሆነ ለመስማት እየጠበኩ ነው። ሃሳቤን ምን ለማለት እንደሆነ ምን ያህል እንደተረዳኸኝ አላውቅምለምሳሌ አዳም ሲፈጠር ፍጡር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሊመጣ ያለን እየሱስን የሚያሳይ ትንቢታዊ ፍጥረት ነበር። ታሪኩ እንደዚህ ይመስለኛል። በይዘትም በጥራትም በጥልቀትም በፍጻሜም ደረጃ ገዝፎ ሊከሰት ያለ የሚመጣ ታሪክ በቅምሻ ያህል ያሳዬ ነው ብዬ ነበር የምረዳው። እግዚአብሔር ይርዳኝ።
ወንድሜ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያለህ ለቃሉ ያለህ ናፍቆትና ጉጉትን በጣም ደስ ይላል ያስቀናል ።በተረፈ የጀመርነውን የመጨረሻው ዘመን ትምህርት እንቀጥላለን በሚቀጥሉት ክፍሎቻችን ውስጥ በጣም የሚገራርሙ ነገሮችን እናያለን የትኞቹ ትንቢቶች እንደተፈጸሙ የትኞቹ ትንቢቶች ገና እንዳልተፈጸሙ በየትኛውቹ ትንቢቶች ውስጥ ደግሞ አሁን እኛ እንዳለን ሁሉንም በዝርዝር እናያለን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ነው የኛ ስራ ማጥናትና መማር ብቻ ነው።ጸጋ ይብዛልህ
@TheWordwasGod1 “ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥18
ተፍተህብን ነበር እንኳን በስላም መጣህ ካንተ ብዙ ተምሬአለው
እንኳን በዳና መጠህልን ወንድሜ በየቀኑ ስፈልግ ነበር ዩቱብ ላይ እየገባ
Ni baddeem
ወንድም እንኳን ደህና መጣ ግን ምደነው እንዚህ መጥፋት በጣም ተናፍቀዋል የእውነት 🤝🤝🤝😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️🙏
የምር በጣም ደስ ይለኛል ከላይም ብዙ ወንድሞችም ጠፋህ እያሉኝ ነው እግዚአብሔር በእኔ ባስቀምጠው ነገር መጠቀማችሁን ሳይ በእውነት ያበረታኛል አቅም ይሆነኛል የበለጠ መስራት እንዳለብኝ ይሰማኛል። ፀጋ ይብዛላችሁ
አትጥፋ ትምህርቶችህ ደስ ይላል
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው!! እስኪ ላውርደውና ልየው......
በድጋሚሰላየሁህደሰ ቡሎኛ
Tnx bro. ስለ sola scripture አስተምረን
እሺ እቺን የጀምርኳትን የመጨረሻው ዘመን ትምህርትን ተያያዥነት ያለው ስለሆነ አንድ ጊዜ ከዳር እናድርስና እሱን ብቻ ሳይሆን አምስቱንም ሶላዎች እግዚአብሔር ጊዜ ይሰጠናል እናያለን። ጸጋ ይብዛል
wow ! nice explanations !
Glad you liked it!
Enkuan beselam metak wendme hiwot kebak nat awkalehu bechalkew meten attfabn bzu bzu eyetemarn new
Eshi wondeme tebareki geta yebareki gin. Ye macherashaw zemenhin hasetagnaw kirestosi mano?
ብሬ ምዕራፍ 11:-36 ንጉሱ ብሎ የምጀምረው ስለ anthukes epipanas ወይ ስለ ሌለ ንጉስ ነው?
የሚገርም እይታዎች ነበሩ የእየሱስን ተቃዋሚ በተመለከተ ግን ከ 2000 ዓመታት በፊት ያበቃ አይመስለኝም አዶልፍ ሂትለር ከዛ ያላነሰ ተግባረ ነበር የፈጸመው በመጽሀፍ ቅዱስ ፍቺ ይገለጻል ብዬ አምናለሁ!!!
አመሰግናለሁ ነገር ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ አላበቃም ገና ይቀጥላል አሁንም አሰራሩ አለ ወደፊት ደግሞ ጌታ እራሱ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው የመጨረሻው ይገለጣል ። ሁሉንም በዝርዝር እናየዋለን ።ፀጋ ይብዛልሽ
Begeta elemnhalehu sle slase astemren program sraln
ሰላም ወንድም በመጀመሪያ ስለም ላንተ ይሁን ቀጥሎ ስለ ትንሹ ቀንድ lእንደገባህ መጠን ኣቅርበሀዋል :ፍችው ግን አንደሱ አደለም በለጠ ለትክክለኛ ፍቺ The Great Controversy የሚለውን መትጽሓፍ አንብበው ብታነበው ቱሩ ነው
ጠፍተሀል
Awo tefitahli be salam naw?
2300 እነዴት ነው 7 አመት የምሆኖ?
2,300÷365= 6 ዓመት ከሦስት ወር አካባቢ ነው የሚሆነው እነዚህ ጊዜያቶች አልጋ ላይ እስከሚወድቅበት ጊዜ ድረስ ጥፋትን የሚያጠፋባቸው ጊዜያቶች እንደሆኑ ነው መልአኩ የነገረው።የቀረው ዘጠኝ ወር ከሆነ እንግዲህ ከላይ እንዳየነው ረጅም ጊዜ በማይደን በሽታ ተመቶ ታሞ የተኛበት ጊዜያቶች ሊሆኑ ይችላሉ በስተመጨረሻም በዛው በተመታበት በሽታ ነው የሞተው አጠቃላይ የገዛበት ዘመን ግን ሰባት ዓመት ነው ።
2300/365=6.3years, you said it ''exactly 7years'' how?
Aree atitfa tolo tolo siraln
ትምርትህ አሪፍ ሆኖ እያለ።ቆይ ለምንድነው ኦርቶዶክስን ካልነቀፋችሁ ትምህርታችሁ አይቀርላቸውም አይደል። በጣም ያሳዝናል ደግሞ በኦርቶዶክስ መ/ቅ ውስጥ ማቅቢያን የሚል የለም።ተው ግን ይቺን ታላቅ ቤ/ክን
ትምህርቴ አሪፍ መሆኑን ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ ነገር ግን እዚጋ ማለት የምፈልገው ባቢሎን ከሆነ ወይም ከተደበላለቀ አስተምሮ መራቅ አለብህ ።ክርስቶስና ክርስቶስ ሳምራን እኩል አይሰበኩም።አባታችን ሆይ ብለህ በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ ወደሚገኝ ወደ እግዚአብሔር ከጸለይክ ከኋላ እመቤታችን ብለህ ሰው ወደ ሆነችው ደግሞም ወደ በስጋ ወደሞተችው ወደ ማርያም መፀለይ አትችልም።እየሱስ አማላጅ ነው ብለህ የሞቱ ሰዎችም ያማልዳሉ ማለት አትችልም።ለእግዚአብሔር እሰግዳለሁ ብለህ ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ለተከረሱ ቅር አቅርስና ለስዕል መስገድ አትችልም ይሄ መንፈሳዊ ምንዝርና ይባላል።ይሄ ነው ባቢሎን ማለት።ስለዚህ ከእንደዚህ አይነት ባቢሎናዊ ሃይማኖት ውስጥ ደህንነት የለም ይልቁንም ጳውሎስ እንዳለው እኛ ካስተማርነው ውጪ የሚያስተምር የተረገመ ይሁን እንዳለው እርግማን ነው ያለው። የተረገመ ደግሞ አይደለም መዳን ስላለባችሁ ነው እየሰደባቸውንም እየጠላችሁንም ቢመርም እውነቱን የምንነግራችሁ ።
ሌላው የኦርቶዶክስ 81 መጽሐፍ ውስጥ መቃብያን መሐፍ የለም ማለትህ ምን ያህል ሃይማኖትንህም ያለህበትንም ቤተ እምነት አስተምህሮ እንደማታውቅ መጽሀፍ ቅዱስንም እንደማታነብ ያሳያል። ለማንኛውም ሦስት መቃብያን መጻፍቶች 81 አሀዱ ውስጥ አሉ።😏
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ።ok መቃብያን መጽሀፉን አሁን ነው ያየሁት ።ስለታሪኩ ባላውቅም ግን አንተ ይሄን ያክል የኢ/ኦ/መጽሀፍ መቅደስን ማቃለልህ ተገቢ አይደለም። እና ደግሞ ያለሁበትን እምነት ብዙ ቢቀረኝም አውቀዋለሁ። ጌታችን የመሰረታትን ሀዋርያት የሰበኳት ሰማእታት የሞቱላት ሊቃውን ያጸኗት አባቶቻችንም ያቆዩልን እውነተኛና ቀጥተኛ በብዙ የስተት ትምርት ሳትበረዝ 2017 አ.ም የሞላት እምነት ነች ከታሪክም ማረጋገጥ ትችላለህ ። ለማንኛውም አንድ ነገር አስረግጨ ልንገርህ ስለ ተዋህዶ እምነት አውቀዋለሁ ብለህ የጻፍከው ፍጹም የተሳሳተ ነው ለምን ሁሉም የራሱ ስርአት አለውና ። እና ስለማታውቀው ነገር በደፈናው መንቀፍ የለብህ በርግጥ የማያውቁትን ለማሰናከል ይጠቅማችኋል። መልካም ጊዜ thanks
አሜን አሜን በኢየሱስ ስም ብዙ ፀጋ ብዙ ምህረት ብዙ ሠላም ይብዛልህ ወንድሜ ብሪዬ ዘመንህ ይባረክ አሜን ስለ አንተ ጌታ ይባረክ🫱🏾🫲🏿🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤
ስለ 10ቱ ቆነጃጅት ያስተማርከውን ዛሬ Bible study ላይ አንስቼው በሙሽሪት ጉዳይ ተከራክረን ለሚቀጥለው ሳምንት በሰፊው ልንወያይበት ቀጥረናል።ወንድሜ በርታ ትምህርቶችህ በቃሉ ላይ የተመሰረተ ስለሆነ ለህይወት ጠቃሚ ናቸው ።
Stay blessed 🥰
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የነገርከኝ ጸጋ ይብዛልህ
ለአንተ ይህ ምስጢር ያበራ ጌታ ይመስገን ❤❤❤
አቤት ማስተዋል መታደል መመረጥ ነው እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያብዛልህ 🙏
በጣም በጉጉት ነበር ስጥብቅ የነበርኩት, ጌታ ይባረክህ ዎንድሜችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በጉጉት ነዉ ደብተራችንን ይዘን ይህንን ትምህር እየጠበቅን የምንማረዉ ጌታ አብዝቶ ቃሉን ይግለጥልህ። ብትችል ግን ቀጣዩንም እንድንማር በቻልከዉ መጠን አትጥፋ ተባረክ🙏
እሺ ጎበዝ ተማሪ እንዲህ ነው 🎉
የእውነት በጣም ጓጉቼ የጠበኩት ትምህርትሀን እባክህ አትጥፋ ተባረክ ብርክ በል ደሞ እንዴት እንደሚገባኝ ስታስተምር ዋው ምርጥ ፀጋ ተሰቶሀል ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይህንንመረዳትየሠጠህጌታይባረክ
ዘመንህ ይባረ ቁልጭ አድርገህ ታስተምረኛለህ
በደንብ አርገህ ታብራራለህ ያለሁት እስራኤል ነው ማወቅ በጣም ያስፍልገኛል ተባረክ
ለምሳሌ ህዝቄል ከአሁን ምስቅልቅ ካለው ግዜ ጋር አብራራልን❤❤
Wow ፀጋ ይብዛል
አራ ብዙ ጣፋክ 😢
በቴሌግራምም ቢሆን ብታስታምረን 🙏
ብዙ የታማርንብህ በቡዙ ታባራክ 🙏❤️
ብሬ እንኩዋን በሰላም መጠክ የዛሬ ትምህርት በጣም ሚገርም ነው ፀጋ ይብዛልህ ይህ ትምርቶች እንዳይጠፋ በሌላ ፕላትፎርምችም እንዲቀመጥ አደርግ አብዛኛም telegram ላይ ጫናዉ in case ይህ ትምርቶች ከትዉልድ ዎዴ ትዉልድ መታላለፍ ያለበት ነው ብሬ በክርስቶስ ፀጋ በርታ እንዎዳለን ❤❤❤
blessed❤
ትምህርታችሁ ተመሳሳይ ነው ትተዋወቃላችሁ ግን
ወንድም ያንተንም አንዳንዴ አይሀለሁ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ ።እግዚአብሔር በሰጠን ፀጋ ካልተጋገዝን አገልግሎቱ በአንድና በሁለት ሰዎች የሚወጡት አይደለም በጣም ሰፊ ነው።
እዉነት ነው ወንድሜ ጠፍተህ ነበር።አሁን ግን ስለተመለስህ ጌታ ይመስገ፤ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ።
I appreciate the grace of God upon you. You are truly a man of the Bible. Thank you for glorifying the truth of the Gospel with historical evidence. May God bless you abundantly
I appreciate that more Grace Brother 🙏
Well come back blessed Brother in Christ Birish
Amazing 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
GOD bless you my brother ❤🙏
Blessed 🙏 Servant
እንኳ ደና መጣህ የተወደድክ ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ
ስላየሁ ደስ ብሎኛል
እዴ ቀላል ጠፋህ በሰላም ከሆነ የጠፋህው ችግር የለውም ተባረክ እንወድሀለን❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ
ፀጋ ይብዛልህ ❤
በዑነት ተፈታሃል ሳላም ነዉ. Ayde❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ🙏🙏🙏
Nama Bayyee Cimaa fi jireenya koo jijjiiredha namni kun bayyeen si kabaja waqayyo siyaa ebbisu.!
ያብዛልህ መገለጡን ወንድሜ
Blessed 🙌
Welcome 😊😊🙏🙏🙏
blessed❤እንኳን በሰላም ተመለስክ
እንኳን በሰላም ተመለስክልን ትምህርቶችክ ናፍቀውን ነበር ❤❤❤❤❤❤
Well come ❤❤ baga nagaan dhufte
እንኳን ደህና መጣህ
ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እውቀት እያስታጠከን ስላለህ🎉🎉
God bless you brother 🙏 🙌
You too more Grace
Stay blessed
We were waiting so long bro may the Lord bless you
እንኳን በሰላም መጣህ በጣም አስብን ነበር
🙏welcome brother
ጎበዝ በርታ
❤❤❤
Dena kehonik mnm chigir inikuwan temelesikilin wonidime🙏🙏🙏🙏🎸
እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን 🙏🏼 ስለመጣህ እኔና ቤተሰቤ ደስ ብሎናል።
🎉welcome bro uuuuuuffffff
ብሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፀጋ ይብዛልህ
Welcome Bire ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
Wawwwww enqan beselam meTa wendmie bruk zeri gieta abzto ybarkk migerm tmhrt new gieta ante sle seteyie smu ybarek ewdhalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም ተመለስክ ብራዘር....መጥፋትህ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን።እንጠብቃለን ትምህርቶችን
❤
ሠላም ነዉ🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ወንድም አለም ❤ በጣም ጠፋህ ቶሎ ቶሎ ብቅ በል ትምህርትህን ሳትጨርስ እንዳንነጠቅ 😅 አፍጥነው ጸጋ ይብዛልህ 🙌
Iwunet betam teftahal
ሰላም ሰላም ወንድም ጸጋ ይብዛልህ
የሚቀጥለውን ትምህርት ለመስማት ያለኝ ናፍቆት አትጠይቀኝ።
ስለዛሬው ትንሹ ቀንድ የተፈጸመ ታሪክ እንደሆነ አንብቤአለሁ ተምሬአለሁም። የኔ ያለኝ መረዳት ምንም ያህል በትንቢት ተነግሮለት የተፈጸመ ታሪክ ቢሆንም የሚመጣውን የሰባኛው ሱባኤ ወይም የቀረችው የአንዷ ሱባኤ አስገራሚ ትንቢትን የያዘ ታሪክ አድርጌ ነው የምረዳው። ማለትም እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ እንዲህ አለ እያለ ትንቢት እንደሚነገር ሁሉ ይህ የዛሬው የትንሹ ቀንድ ታሪክ ትንቢታዊ ይዘት ይዞ የተፈጸመ ነው ባይ ነኝ። የመጨረሻው የአንዱ ሱባኤን ታሪክ የሚተርክ ወይም እንደ ጥላ ሆኖ ሊመጣ ያለን እውነተኛ ፍጻሜን የሚተርክ ድርጊታዊ ትንቢት እንደሆነ ነው ዩምረዳው። በምን መልኩ ይሄንን አመለካከቴን እንደምቀይር ወይም ደግሞ እየሱስ የጠቀሰው የዳንኤልን ትንቢት ይህ ካልሆነ የቱ እንደሆነ ለመስማት እየጠበኩ ነው። ሃሳቤን ምን ለማለት እንደሆነ ምን ያህል እንደተረዳኸኝ አላውቅም
ለምሳሌ አዳም ሲፈጠር ፍጡር መሆኑ ብቻ ሳይሆን ሊመጣ ያለን እየሱስን የሚያሳይ ትንቢታዊ ፍጥረት ነበር። ታሪኩ እንደዚህ ይመስለኛል። በይዘትም በጥራትም በጥልቀትም በፍጻሜም ደረጃ ገዝፎ ሊከሰት ያለ የሚመጣ ታሪክ በቅምሻ ያህል ያሳዬ ነው ብዬ ነበር የምረዳው። እግዚአብሔር ይርዳኝ።
ወንድሜ በጣም ጥሩ እይታ ነው ያለህ ለቃሉ ያለህ ናፍቆትና ጉጉትን በጣም ደስ ይላል ያስቀናል ።በተረፈ የጀመርነውን የመጨረሻው ዘመን ትምህርት እንቀጥላለን በሚቀጥሉት ክፍሎቻችን ውስጥ በጣም የሚገራርሙ ነገሮችን እናያለን የትኞቹ ትንቢቶች እንደተፈጸሙ የትኞቹ ትንቢቶች ገና እንዳልተፈጸሙ በየትኛውቹ ትንቢቶች ውስጥ ደግሞ አሁን እኛ እንዳለን ሁሉንም በዝርዝር እናያለን አስተማሪያችን መንፈስ ቅዱስ ነው የኛ ስራ ማጥናትና መማር ብቻ ነው።ጸጋ ይብዛልህ
@TheWordwasGod1 “ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን።”
- 1ኛ ዮሐንስ 2፥18
ተፍተህብን ነበር እንኳን በስላም መጣህ ካንተ ብዙ ተምሬአለው
እንኳን በዳና መጠህልን ወንድሜ በየቀኑ ስፈልግ ነበር ዩቱብ ላይ እየገባ
❤
Ni baddeem
ወንድም እንኳን ደህና መጣ ግን ምደነው እንዚህ መጥፋት በጣም ተናፍቀዋል የእውነት 🤝🤝🤝😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️🙏
የምር በጣም ደስ ይለኛል ከላይም ብዙ ወንድሞችም ጠፋህ እያሉኝ ነው እግዚአብሔር በእኔ ባስቀምጠው ነገር መጠቀማችሁን ሳይ በእውነት ያበረታኛል አቅም ይሆነኛል የበለጠ መስራት እንዳለብኝ ይሰማኛል። ፀጋ ይብዛላችሁ
አትጥፋ ትምህርቶችህ ደስ ይላል
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው!! እስኪ ላውርደውና ልየው......
በድጋሚሰላየሁህደሰ ቡሎኛ
Tnx bro.
ስለ sola scripture አስተምረን
እሺ እቺን የጀምርኳትን የመጨረሻው ዘመን ትምህርትን ተያያዥነት ያለው ስለሆነ አንድ ጊዜ ከዳር እናድርስና እሱን ብቻ ሳይሆን አምስቱንም ሶላዎች እግዚአብሔር ጊዜ ይሰጠናል እናያለን። ጸጋ ይብዛል
wow ! nice explanations !
Glad you liked it!
Enkuan beselam metak wendme hiwot kebak nat awkalehu bechalkew meten attfabn bzu bzu eyetemarn new
Eshi wondeme tebareki geta yebareki gin. Ye macherashaw zemenhin hasetagnaw kirestosi mano?
ብሬ ምዕራፍ 11:-36 ንጉሱ ብሎ የምጀምረው ስለ anthukes epipanas ወይ ስለ ሌለ ንጉስ ነው?
የሚገርም እይታዎች ነበሩ የእየሱስን ተቃዋሚ በተመለከተ ግን ከ 2000 ዓመታት በፊት ያበቃ አይመስለኝም አዶልፍ ሂትለር ከዛ ያላነሰ ተግባረ ነበር የፈጸመው በመጽሀፍ ቅዱስ ፍቺ ይገለጻል ብዬ አምናለሁ!!!
አመሰግናለሁ ነገር ግን የክርስቶስ ተቃዋሚ አላበቃም ገና ይቀጥላል አሁንም አሰራሩ አለ ወደፊት ደግሞ ጌታ እራሱ በአፉ መንፈስ የሚያጠፋው የመጨረሻው ይገለጣል ። ሁሉንም በዝርዝር እናየዋለን ።ፀጋ ይብዛልሽ
Begeta elemnhalehu sle slase astemren program sraln
ሰላም ወንድም በመጀመሪያ ስለም ላንተ ይሁን
ቀጥሎ ስለ ትንሹ ቀንድ lእንደገባህ መጠን ኣቅርበሀዋል :ፍችው ግን አንደሱ አደለም በለጠ ለትክክለኛ ፍቺ
The Great Controversy የሚለውን መትጽሓፍ አንብበው ብታነበው ቱሩ ነው
ጠፍተሀል
Awo tefitahli be salam naw?
2300 እነዴት ነው 7 አመት የምሆኖ?
2,300÷365= 6 ዓመት ከሦስት ወር አካባቢ ነው የሚሆነው እነዚህ ጊዜያቶች አልጋ ላይ እስከሚወድቅበት ጊዜ ድረስ ጥፋትን የሚያጠፋባቸው ጊዜያቶች እንደሆኑ ነው መልአኩ የነገረው።የቀረው ዘጠኝ ወር ከሆነ እንግዲህ ከላይ እንዳየነው ረጅም ጊዜ በማይደን በሽታ ተመቶ ታሞ የተኛበት ጊዜያቶች ሊሆኑ ይችላሉ በስተመጨረሻም በዛው በተመታበት በሽታ ነው የሞተው አጠቃላይ የገዛበት ዘመን ግን ሰባት ዓመት ነው ።
2300/365=6.3years, you said it ''exactly 7years'' how?
2,300÷365= 6 ዓመት ከሦስት ወር አካባቢ ነው የሚሆነው እነዚህ ጊዜያቶች አልጋ ላይ እስከሚወድቅበት ጊዜ ድረስ ጥፋትን የሚያጠፋባቸው ጊዜያቶች እንደሆኑ ነው መልአኩ የነገረው።የቀረው ዘጠኝ ወር ከሆነ እንግዲህ ከላይ እንዳየነው ረጅም ጊዜ በማይደን በሽታ ተመቶ ታሞ የተኛበት ጊዜያቶች ሊሆኑ ይችላሉ በስተመጨረሻም በዛው በተመታበት በሽታ ነው የሞተው አጠቃላይ የገዛበት ዘመን ግን ሰባት ዓመት ነው ።
Aree atitfa tolo tolo siraln
ትምርትህ አሪፍ ሆኖ እያለ።
ቆይ ለምንድነው ኦርቶዶክስን ካልነቀፋችሁ ትምህርታችሁ አይቀርላቸውም አይደል። በጣም ያሳዝናል
ደግሞ በኦርቶዶክስ መ/ቅ ውስጥ ማቅቢያን የሚል የለም።
ተው ግን ይቺን ታላቅ ቤ/ክን
ትምህርቴ አሪፍ መሆኑን ስለነገርከኝ አመሰግናለሁ ነገር ግን እዚጋ ማለት የምፈልገው ባቢሎን ከሆነ ወይም ከተደበላለቀ አስተምሮ መራቅ አለብህ ።ክርስቶስና ክርስቶስ ሳምራን እኩል አይሰበኩም።አባታችን ሆይ ብለህ በአንድ ጊዜ በሁሉ ቦታ ወደሚገኝ ወደ እግዚአብሔር ከጸለይክ ከኋላ እመቤታችን ብለህ ሰው ወደ ሆነችው ደግሞም ወደ በስጋ ወደሞተችው ወደ ማርያም መፀለይ አትችልም።እየሱስ አማላጅ ነው ብለህ የሞቱ ሰዎችም ያማልዳሉ ማለት አትችልም።ለእግዚአብሔር እሰግዳለሁ ብለህ ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ለተከረሱ ቅር አቅርስና ለስዕል መስገድ አትችልም ይሄ መንፈሳዊ ምንዝርና ይባላል።ይሄ ነው ባቢሎን ማለት።ስለዚህ ከእንደዚህ አይነት ባቢሎናዊ ሃይማኖት ውስጥ ደህንነት የለም ይልቁንም ጳውሎስ እንዳለው እኛ ካስተማርነው ውጪ የሚያስተምር የተረገመ ይሁን እንዳለው እርግማን ነው ያለው። የተረገመ ደግሞ አይደለም መዳን ስላለባችሁ ነው እየሰደባቸውንም እየጠላችሁንም ቢመርም እውነቱን የምንነግራችሁ ።
ሌላው የኦርቶዶክስ 81 መጽሐፍ ውስጥ መቃብያን መሐፍ የለም ማለትህ ምን ያህል ሃይማኖትንህም ያለህበትንም ቤተ እምነት አስተምህሮ እንደማታውቅ መጽሀፍ ቅዱስንም እንደማታነብ ያሳያል። ለማንኛውም ሦስት መቃብያን መጻፍቶች 81 አሀዱ ውስጥ አሉ።😏
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ።
ok መቃብያን መጽሀፉን አሁን ነው ያየሁት ።ስለታሪኩ ባላውቅም ግን አንተ ይሄን ያክል የኢ/ኦ/መጽሀፍ መቅደስን ማቃለልህ ተገቢ አይደለም።
እና ደግሞ ያለሁበትን እምነት ብዙ ቢቀረኝም አውቀዋለሁ። ጌታችን የመሰረታትን ሀዋርያት የሰበኳት ሰማእታት የሞቱላት ሊቃውን ያጸኗት አባቶቻችንም ያቆዩልን እውነተኛና ቀጥተኛ በብዙ የስተት ትምርት ሳትበረዝ 2017 አ.ም የሞላት እምነት ነች ከታሪክም ማረጋገጥ ትችላለህ ።
ለማንኛውም አንድ ነገር አስረግጨ ልንገርህ ስለ ተዋህዶ እምነት አውቀዋለሁ ብለህ የጻፍከው ፍጹም የተሳሳተ ነው ለምን ሁሉም የራሱ ስርአት አለውና ። እና ስለማታውቀው ነገር በደፈናው መንቀፍ የለብህ በርግጥ የማያውቁትን ለማሰናከል ይጠቅማችኋል።
መልካም ጊዜ thanks