ግሩም - ኤልዳ ፖድካስት - "የፊዚክስ ሊቃውንት ሀጢአትን አወቅን" ኦፐንሀይመር፣ የአቶሚክ ቦምብ አባት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 62

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 18 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም በጣም ጎበዞች ናችሁ
    ለሁለት እየተጠያየቃችሁ ውይይቱ መምራታችሁ ድንቅ ነው
    እናንተን ያዳመጠ ጦርነት ያቆማል
    ርዕሱ ራሱ ምርጥ ነውና
    እኔ ፷፱ እድሜ ላይ ነኝ
    አፌን ከፍቼ እንቅልፌን ቀንሼ አደመጥኳችሁ
    ድምፃችሁ ውይይታችሁ በጣም ማንበባችሁ ይናገራል
    ማራኪ
    መሣጭ
    ሳቢ ነው
    በጣም እናመሰግናለን

  • @tajunigussie7544
    @tajunigussie7544 18 วันที่ผ่านมา +2

    ዊው ግሩሜ ሁሌም ደግሜ ደግሜ ባዳምጥህ የማትሰለቸኝ ምርጥ ተራኪ በቃ ከላይ ተሠጥቶሀልበርታልኝ ኤልዳም ምርጥ ነሽ❤❤❤❤❤❤

  • @dagmawitekeba7635
    @dagmawitekeba7635 18 วันที่ผ่านมา +4

    I'm sure this channel is going to be huge. just keep it up Girumeee.. 👍👍 I'm so in love wiz your narration style, Eshete Assefa(sheger 102.1 FM) was my idol; now you are. ❤❤.

  • @Radical_Tutor
    @Radical_Tutor 18 วันที่ผ่านมา +5

    ስለ ፊዚክስ ሰዎች የምታደርጉት ወግ ሲጥም !!

  • @Abafixabaas
    @Abafixabaas 18 วันที่ผ่านมา +3

    እዉነት ናው ዬ አይምሮ ምግብ ናው ❤❤❤❤🎉🎉

  • @MikiyasSolomon-ni1sq
    @MikiyasSolomon-ni1sq 18 วันที่ผ่านมา +5

    ግሩም ነው አለምን ጠለቅ ብለን እንድናይ እንድናስብ ስላደረከን አመሰግናለው

  • @Evdi1311
    @Evdi1311 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም ግሩም ነው ምርጡ ጥምረት ብዬዋለው ግሩሜ በርቱልን

  • @SintayehuShelemew-j9b
    @SintayehuShelemew-j9b 14 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ በርቱ ሳይንስ ላይ ማተኮር ያስደስታል ይህ ትውልድ ወደ ተጨባጭ እውነት እንዲመጣ ይረዳል

  • @hailezegeye2676
    @hailezegeye2676 5 วันที่ผ่านมา

    ጎበዞች በርቱ ድንቅ አቀራረብ

  • @samueltewelde7135
    @samueltewelde7135 17 วันที่ผ่านมา

    ብጣዕሚ ጽቡቅ ትምህርቲ ቀጽልዎ።

  • @samiZewedu-g8o
    @samiZewedu-g8o 17 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት በርቱልኝ

  • @abrhamsiraw1214
    @abrhamsiraw1214 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን የ you Tube ሱሶቼ 🙏

  • @BetaITSolutions
    @BetaITSolutions 17 วันที่ผ่านมา

    ስምን ማን ያወጣዋል አሉ። የ እዉነት ግሩም ነህ።
    በርታለን።
    ሁሌም ኣዳምጣለዉ ያንተን ፕሮግራሞች።

  • @Fikruzabarga
    @Fikruzabarga 18 วันที่ผ่านมา +1

    ውይ ጉሩሜ እኔማ ታሪክ ባንተ አደበት ከየትኛውሙ መምህር በላይ እደ እናት አደበት ጣፍጦኝ እረዳዋለሁ

  • @jemalali8372
    @jemalali8372 18 วันที่ผ่านมา +1

    Girume 💚💚💚💚

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 17 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ The way you’re Lecturing is interesting !

  • @bealumak5748
    @bealumak5748 17 วันที่ผ่านมา

    ለኤልዳም እድል ስጣት ታውራ። በተረፈ በጣም ምርጥዬ ነበር🙏 ❤በምንም ምክንያት እንዳታቆሙ በርቱ🙏

  • @firaolgemmechu2936
    @firaolgemmechu2936 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks grume

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 17 วันที่ผ่านมา

    Thanks!!!

  • @bezamitiku5021
    @bezamitiku5021 14 วันที่ผ่านมา

    Wow...Loved it!

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  14 วันที่ผ่านมา

      Glad you liked it!

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 18 วันที่ผ่านมา +1

    የአይምሮዬ ምግብ

  • @losku.964
    @losku.964 17 วันที่ผ่านมา

    Great program please keep it up 👍

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  17 วันที่ผ่านมา

      Thanks, will do!

  • @hailemichaelsolomon
    @hailemichaelsolomon 18 วันที่ผ่านมา

    Thanks you

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  18 วันที่ผ่านมา

      Thank you too!

  • @PabloEskob-uv9cw
    @PabloEskob-uv9cw 17 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ በጣም አሪፍ ነው በርታ ግን እስኪ ስለ ሂትለር ንገረን ያለ ምክንያት እነዛን ሰዎች ይጨፈጭፋል ብለህ ታስባለህ በቂ ምክንያት ሊኖረው ይችላል ባይ ነኝ

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 17 วันที่ผ่านมา

    እውቀትን በሚጥም መገድ የምታቀርቡ ምርጦች !!!

  • @bedruhamid4914
    @bedruhamid4914 16 วันที่ผ่านมา

    ኦ ግሩም
    ኦ ኦፕን ሄመር
    ኦ ክሪሽና
    ኦ ፕሮሚቲየስ።

  • @endaleabebekumsa7271
    @endaleabebekumsa7271 14 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ቀን ፈርጥ እንዳለው ምስክር የሚሆን ዝግጅት አቦ ይመቻቹ!

  • @marudinku8819
    @marudinku8819 17 วันที่ผ่านมา

    wow girum tireka

  • @solocmc
    @solocmc 17 วันที่ผ่านมา

    አቶ ግሩም ግሩም ትረካ

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 18 วันที่ผ่านมา

    Ep#2 Damn✊✊👏👏

  • @kirubelgirma451
    @kirubelgirma451 18 วันที่ผ่านมา

    የሆሜርን ስራልን ግሩሜ🙏

  • @afro90s78
    @afro90s78 18 วันที่ผ่านมา +12

    ስለ ኢትዮጲያውያን ሊቆችም አቅርቡ ለምሳሌ ስለ ዘርአቆብ ቅዱስ ያሬድ አዲስ አለማየው ፀጋዬ ገብረመድን

    • @afro90s78
      @afro90s78 17 วันที่ผ่านมา

      @@black-i2q የምርህን ነው?

    • @BeBe-pm5gj
      @BeBe-pm5gj 17 วันที่ผ่านมา

      ​Bro if you don't want to learn and understand science you can leave don't compliment a man who is trying to teach you and me @@black-i2q

    • @afro90s78
      @afro90s78 17 วันที่ผ่านมา +1

      @@black-i2q tnx👍

    • @sadikshafi9576
      @sadikshafi9576 17 วันที่ผ่านมา

      ​@@black-i2q ፐ አውቀህ ሞተሃል ያንተን እንከፍ

  • @habtamo1079
    @habtamo1079 18 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ ብራዘር ይመችህ ያራዳ ልጅ 24 ሰዓት ብታወራ አዳምጥሀለው

  • @aschmy4411
    @aschmy4411 18 วันที่ผ่านมา

    Girume በምስል ብታደርጉት❤❤❤

  • @tadenege2014
    @tadenege2014 15 วันที่ผ่านมา

    ውድ ኤልዳ: ሙሉ ሴት ነሽ:: ጓደኛዬ ብትሆኝ !!❤❤❤

  • @tomay_tube
    @tomay_tube 18 วันที่ผ่านมา

    Good

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 18 วันที่ผ่านมา

  • @thaile9751
    @thaile9751 18 วันที่ผ่านมา

    Thank you Girum and Elda, forgive me if I spelled your name incorrectly.
    Anyway, Girum you are amazing. I have learned a lot from this podcast .
    A little correction: The Netherlands, their language is not called ኔዘርላንድኛ ሳይሆን ደች ነው የሚባለው::

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  17 วันที่ผ่านมา

      Wow, thank you

  • @brhamGizaw10
    @brhamGizaw10 18 วันที่ผ่านมา

    ወደ ማምሻን እያስታወሳችሁኝ ነው? ግን ደሞ እረዱን ጋብዙልኝ።

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 18 วันที่ผ่านมา

    #Ep'3 መቼ ነው ✊✊✊

  • @destahbetmaryam8068
    @destahbetmaryam8068 18 วันที่ผ่านมา

    "ጊታ" መፅሀፉ ይገኛል? እባክህ ተርክልን

  • @aterera1047
    @aterera1047 17 วันที่ผ่านมา

    Withoht capitalism there is no economkc growth, እያከክን ነው የምንኖረው

  • @EfrataDemeke-g9k
    @EfrataDemeke-g9k 13 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ brodcastu እናንተን አያየን ቢሆን ferman በ ፈንዳታዉ ግዜ አንዳየዉ በፅልመት የሚያበራ ብርሃን ባበራችሁ ግን አሁንም ከኔ ferman ለሰሃኑዋ የሰጠዉን አስተዉልሆ ከዛም በላይ ስፍራ አላችሁ ግን ፈገግትን አያየን ሰታወራ ሌላ ነው አይመሰልሺም ኤልዱ

    • @esmaeljemal3897
      @esmaeljemal3897 12 วันที่ผ่านมา

      ለዚህ ነው አይ አንቻ😢😢

  • @bealumak5748
    @bealumak5748 17 วันที่ผ่านมา

    ጃዋርም አልፀፀትም ብሏል😂

  • @tommyleejohn.
    @tommyleejohn. 18 วันที่ผ่านมา

    10q

  • @mengule
    @mengule 18 วันที่ผ่านมา

    Poor creature!!

  • @asnakeabebe-2900
    @asnakeabebe-2900 17 วันที่ผ่านมา

    አንተ በቃ ትውልድን በመልካም ለመቅረፅ ተፈጥረሀል።ችግሩ ቀጣይነቱ ላይ ነው።እንደ ኦፐንሃይመር ያዝ ለቀቅ ፣፣፣፣፣፣፣