Ere Yemen Adebar new yehe new sew yecherese yemedehanualem enat dengel mariam diabelosen tegetsetselat medehanialem yaferaresew ke egziabeher amlakeh lela ayhuneleh atamelk.
Huletachenem lek nen anchim beterdashebet kuwankuw new enem keteta kalun bemtergom new yekerta eteyekalu bechewanet selasredashegn amesgenalehu egzer yebarkeesh.
እናንተ ደንቅ የሆናቹ የተባረካቹ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ውለታችውን ይክፈላቹ ዘመናቹ ይባረክ እማማ እድሜና ጤና ይስጦት ❤❤
አሜን አሜን በእዉነት እድሜና ጤና ለዚህ ቤተሰብ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
የኔ ልጅ እግዚአብሔር እናትሽንም ይማርልሽ አንቺንም ይጠብቅሽ
እማማ እድሜና ጤና ይስጦት
ከንቤተሰቦት የኢትዮጵይ። ህዝብ
በእዉነት ሁላቹም ተባረኩ 50 ሎሚ
1ሰዉ ሸክም ነዉ 50 ጌጥ
እንደተለመደዉ ያለዉ በገንዘብ
የሌለዉ በፀሎት
እናግዛቸዉ
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
Amen Amen Amen.🙏🏿🙏🏿🙏🏿
መምህር ተስፋዬ ብላችሁ ግቡ በይቶብ በርች ፀልይ ንሰሃ ግቡ ተሳይ ለምወጅዉ ታቦት ስገጅ በደብ ስጋደሙን ተቀበይ መፈሱን ባድ ወር ትይዥዋለሽ ማማዬ
እነዚህ ቤተሰቡም ጎረቤቱም የተባረኩ ልዩ ናቸው። 14 አመት እንኳን ባዳ ዘመድም ቤተሰብም ይሰለቻል። ተባረኩ
Here betam ehtalem
Here betam ehtalem
እግዚአብሄር ይማረራቸው እናንተም ብድራችሁን ይክፈላችሁ
Amennñnnnnnnn🙏🏾🙏🏾🙏🏾☝🏾☝🏾✝️⛪😭
በጣም😢😢ሰላማቸው ይብዛ
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ እናት እንዴት መታደል ነው
ተባረኩ ለነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ ሁሉም ታሪክ ይቀየራል #ፀበል ነው መፍትሄው ፀልዩ ስገዱ መንፈሱ እንዲወጣላት ::
በዚህ ዘመን እእንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይክፈላቺሁ
ይቅርታ ግን ይሄማ ምንም ጥርጥር የለውም እርኩስ መንፈስ ነዉ
መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይድረስላችሁ!!
አሜን
አዋ እረ ከእግዚአብሔርም ቁጥጥር ውጭ የሆነ የለም እግዚአብሔር በዚህ ቤት ይግባ ፀበል ነው መድሃኒቱ
@@saronfikir5962 lek nesh eheta esu nw medanitu
ለምታደርጉት ሁሉ እግዚአቡሄር ይርዳቹ በጣም የምትደነቁ ጎረቤት ነቹ እንደገባኝ ከሆነ መጥፎ መንፈሰ ይመሰለኝል በጠበሉ በርቱ የእናትየው መጥፎ መንፈሰ ወደ ልጅቷ የገባ ይመሰለኝል በፀበል በርቱ መምህር ግርማን ለማግኝት ሞክሩ እግዚአቡሄር ይጨመርበትጨርሶ ይማራቸው
Ewnat. New
አያችሁ አይደል ወንዶች የ5ደቂቃ ስሜታችሁን ለማርካት የ 2ሰዉ ሂወት ስታበላሹ ኡፍፍፍ😢😢😢😢
እባካችሁ ስሜታቹ ተቆጣጠሩ የ ሴትልጅ ህይወት ለ5ደቂቃ እርካታ ብላቹኣታበላሹ
ይኼማ አጋንት ነው ፀበሉን በደብ ትጠመቅ እንደዚህም ያለ ጎሮቤት አለ መድአኒያለም ዘመናቹ ይባረክ
Mlkam btseb ftari bdrathun yekfle yene konjo ayzosh enatsh tdnalty ngre hulu yekyral tnkara hugi
Good bless
በኢየሱስ ስም የአጋንት ስራ ይፍረስ በዚህ ቤተሰብ።
ፀሎት አደርግልሻለው የኔ እናት
Lamen tebal ayewasdatm yehako ye sayetan sera naw
አሜን የአጋንት ስራ ይፍረስ
Amen
እህቶቼ ዱአ አድርጉልኝ ክርሥቲያኖችም ፀሎት አርጉልኝ የመን ወድሜና የአጎቴ ልጅ ነበር ዛሬ ሥልክም አይሠራ ነደውብኝ እዳይሆን የአለህ አተው ጠብቅልኝ
Allahu Subahnahu Watalla naja yawtachaw beselam wedebet yemalasu Inshallah Yarab!!
Weyen eigzabher yetebekeleshe are wogen aleke bewusetem bewuchem egizabher atewu derelen ☝️🤲🏾🤲🏾🤲🏾
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
አይዞሸ ፈጣሪ ይርዳቸው 🙏
አይሺ እህቴ ከክፊነገር ሁሉ ወንድሞችሺን ይጠብቅልሺ
እናት እና ልጅ ላይ ያለውን ዲያብሎስ እግዚአብሔር ቀንበርህን ይስበረው
Amennnn
Egiziabihar mihiretuni yilakilishi
አሜን
አምን
አሜን አሜን አሜን
እይሄ መንፈስ ነው ይታወቃል ።ፀበል በደንብ ያስፈልጋቸዋል ።ከናቷ ወደ ልጅቷ ነው የተሻገረው
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ተገለጠ
Amen
Amen Yesus geta new. Esu ydreslachew Abayey ebakih🥲
Beyasusim geta eyesus yfewusal yawum buda
Amen 🙏
ሚጣየ የኔማር በምትቦርቂበት ጊዜ ሀላፊነት ተሸክመሽ ኡፉ ምን ልሁንልሽ እኔ እንኳን እማየ ለአንድ ቀን ስትተኛብኝ እንዴት እደምሸበር እኔ ነው የማውቀው እግዚአብሔር ለእናትሽም ለአንችም ምህርቱን ያውርድላችሁ
ene gn betam yikrta iyalku iyhe agant newu endi michawetbatchewu ebakachu wede thelo tcherch wsduwat lesewu yemayichal lgeta yichalal
ምን አይነት ቤተሰብ ናችሁ በጌታ ልዩ ዘራችሁ ከነጎረቤቻችሁ ፀጋሁን ያብዛልን ጤና ይሰጣችሁ ዘራችሁ ይባረክ
በጣም የተባረኩ ቤተሰቦች ናቸው መልካም ሰው የልፍታቸሁን ይክፈላችሁ ፈጣሪ 🙏🙏👍👍
❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር በምድር በሰማይ የማያልቅ ጸጋና በረከት ያድላችሁ።
በእውነት እንደናንተ ዓይነት ክርስቲያን በዚህ ዘመን ማግኘት እጅግ ጭንቅ ነው።
ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ እናትሽ ትድናለች አንቺም ደህና ትሆኛለሽ ፈጣሪ አለ😢😢😢
ለዚህ ቤተሰብ አምላክ አብርሃም እድሜ ማቱሳላ ይስጥልን በእዉነት ።
እግዚአብሔር ይስጣችሁ
እንደ እናንተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን
😭😭😭😭😭😭ኣብሽሪ እተችን አለህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው
ለካ እንደዚህ አይነት ጎረቤትም አለ ተባረኩ
ያሥጠጓት ሰዎች ግን ባላችሁ ላይ ይጨመርላችሁ
lek nhe wendema endzi aynt sera nw mengest semtaytn miyawersw
Amnnnnnnn
Amen Amen Amen
Amen
@@yeabt5516 mmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmmm me
አማላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ጤነኛ ሆኜ አማርራለሁ ሁላችንም ባለን ነገር ፈታርን ማመስገን አለንን
ትክክል ብለሻል :: የምናውቀውና የሚገባን እንዲህ አይነት አሣዛኝ ታሪክ ስናይ ነው የሚገባን እግዚአብሔር የምናመሠግንበትን አንደበታችንን እንዲከፍትልን አጥብቀን እንፀልይ::
እነዚህ ጎረቤት የተባሉ ሰዎች ከእህት ወንድም የበለጡ ቤተሰብ ናቸው አላህ በጎ ስራችሁን በእጥፉ ይመልስላችሁ እንደናንተ አይነት ህብረተሰብ ያብዛልን ተባረኩ
ለእናትና ልጅ ደግሞ አላህ ይድረስላችሁ
እትዬ ሙሽሪት እድሜና ጤና ይስጦት እደጉራጌ እኮ ደግ የለም የምር
I had wish from gurage
ውነትሽን ነው በዚ ዘመን ማን ቢሆን ይሄን ያደርግ ነበር
ብቻ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
የታመሙትም አፉያቸውን አላህ ይስጣቸው
ጭንቀት አይደለም እህቶቼ ይሄ መንፈስ ነው እየፀለየች ትስገድ ትፀበል በጣም ሳይቆጣጠራት እናቷ ላይ ያለው መንፈስ ነው ልጅቷን የሚያሰቃያት
Tekekel nesh ehty
ይሄን ሁሉ ሌሊት ፀበል ተጠምቃለች:: ካዳነ ያድናት ያለበለዝያ አያንከራታት::
@@addisababanazareth1525 ትድናለች ለበጎ ነው
Endet bela new mtsgdew dedeb
@@m.g5367 እግዚአብሔር ይገስፅሽ እኔ ልጅቷን ነው እየፀለየች ትስገድ በመስቁሉ ትቀጥቅጥ ያልኩት እናቷን አይደለም ስድብ የሰይጣን ነው ከመሳደብሽ በፊት ለማስተዋል ሞክሪ
ኡፍ መከራ እማምዬ ቤተሰቦትን ይባርክሎት እናቴ ከእርሶ የተባረኩ እናት የተባረኩ ልጆች ወልደዋል ፈጣሪ ጤናና ጤና ሰታችሁ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃዋት እናቴ ይኑሩልን እማማዬ እህቶቼ ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ይክፈላችሁ
አጋንት ነው ህክምና አያስፈልጋቸውም መምህር ግርማ ጋር ውሰዳቸው እናትዬዋንም ልጅታንም
አዚም ነው
መምህር ግርማማ መች ይገኛሉ በምንስ ማግኘት ይቻላል
@@senaittesfamichael3635 መምህር ግርማ ሀያት አደባባይ ፋኑኤል ቤተክርስቲያን መጋቢት 12 እሁን ቀን የትምህርትና የፈውስ አገልግሎት ይሰጣል ኑና እንባረክ እንዳንም እንድናለንም🤗
@@seblesemie2102 ቁጥራቸዉ አለሽ
እውነት ነው
የልጅቷ ጭንቀት ብቻ ሳይሆን መንፈስ በራሱ ይጋባል ድረሱላት ፃም ፀሎት ያዙላት ትድናለች
የኔናት እመብርሐን ከናተይሁን ለምን አባባግርማጋ አትወስዷቸውም እመቤቴ እናትሽንም አችንም አምላክ ያድንልሽ የኔማር አይዞሽ ፀበልነው ለዚህ መፍትሄው
ከምታለቅሱ ለትንሿ እባካችሁ ድረሱላት ወደፀበል ወይም ወደምታምኑት ዉሰዷት ሀኪም ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ቤት በፈጠራችሁ ምን እናድርግ አትበሉ የማይከፈልበት ቤት አለ የእግዚአብሔር ቤት አለ
ልጄ እባክሽ የክርስትና የእናትሽንም የክርስትና ስማችሁን ጻፊ እኛም በጸሎት እንረዳሽለን መንፈስ ነው እናንተም ከደከማችሁት አይበልጥም እና እባካችሁ በክርስትና ስማቸው ለእናቷ እና ለልጅቷ ስገዱላቸው ይድናሉ እውነት እግዚአብሔር ይረዳናል እንጹምላቸው እንጸልይላቸው በማህበር ሲጸለይ መንፈሱ ይያዛል እባካችሁ በእየእምነታችሁ ጸልዩላቸው በእግዚአብሔር ስም ያማል
እህቴ ልክ ነሽ እደሱ አሰብኩ
ምናባቴ ልሆን😭😭😭😭በፆለት ነው የሚዳነው አባባ ግርማ ጋር ቢወስዳት ትድን ነበር ልጅቷንም ሳይጠናባት
እውነት ነው ሁላችንም የክርስትና ስማቸውንም ባናውቅም ማረልን እያልን እጸልይላት እግዚአብሔር ይሰማናል እደሚሰማንም እረግጠኛ ነኝ አምላከ ቅዱሳን ያስብልን
ለፀሎት ስም ምን አሰፈለገው በምታምኑበት እምነት እንትድን ለምኑላት
@@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ እኛ ብዙ ተምረናል ክርሥትና ሥም ከፃፈችልን እጃችን ላይ ፅፈን ሥግደትም ፀሎትም እናረጋለን የነገዋ ልደትዬ ትዳብሥ ይሄን ቤተሠብ
በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓሮቤት ማግኘት ከባድ ነው እድሜ ጤናውን ይስጣቹ በእውነት የኔ እናት ለእናትሽም ላንቺ እማምለክ ድንግል ማርያም ትድረስላቹ ትድናላቹ ጠንክሩ በፀበሉ
ehe buda menefes new bedeb tselot meregi bicha fetarii ale ayizosh
አጋንት እኮ ነው መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይድረስላቹ
እመቤቴ ይስጣችሁ የተባረከ ቤተሰብ መልባምነት ለራስ ነው
የእግዚያአብሔርን ህግ የሚከተል ቤተሰብ የነብስ ዋጋ ያርግላችሁ። መአቱ የራቀ ምህረቱ የበዛ አምላክ ይጎብኛቸው 😭😭😭
የኔ ውድ እናትሽን አላህ ያሽርልሽ 😭😭ጎረቤቶቿም ውለታችሁን አላህ ይክፈላችሁ
ታሪክን የሚለውጥ አምላክ አለን አይዟችሁ ፅናት ይኑራት በፀበል ትድናለች
ይኸ እርኩስ መንፈስ ነዉ ከእናት ወደ ልጅ ይኼሄዳል እንጦጦ ማርያም ይሂዱ ይድናሉ መላኩ ገብርኤል ይድረስላቸዉ !
Amen Melaku yederaselachew
ያለ ጌታ ኢየሱስ የሚያድን የለም !!
እማምላክ ትድረስላቸው ወይኔ ጌታ ሆይ
ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ፈጣሪ በልጆቻቹሁ አግኙት ቤታቹሁ በበረከት ይሞላ አሜን
የኔ እናት አምሮዋ ተጨንቆ ነዉ ያለ እድሜዋ ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር እናትሽን ይማርልሽ አንቺን ምንም አይንካሽ
አሜንንንንን
እንደዚህም አይነት ሰው አለ እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ
እኔ የማውቀው ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ነው💚💛❤️
እኮ እይሄ ፀሎት ሲደረግ ሚጥላት መንፈስ ነው ህክምና አስፈላጊ አይመስለኝም ።ፀበል ትጠመቅ ።ይተዋታል ።የምትናገሩት ከህክምናጋ አይያያዝም ።ፀበል ውሰዷቸው ።
ፀበል? ጭራሽ ልጅቷንም ለከፋት
@@addisababanazareth1525 እኮ ልጅቷ ላይው መንፈስ ፀበል ሲነካ እና ፀሎት ላይ ይጥላታል
@@addisababanazareth1525 እኮ ሲጸለይባቸው ነው እየተቃጠለ የሚጥላት አሁኑ ተከታትለው ካልዳነች እንደናቷ ነው የሚያሚት
አይ ተዉኝ ባካችሁ:: ያልተነካ ግልግል ያውቃል! ከፈወሰ ይፈውሳት ካልቻለ ግን ምክንያትን መደርደርን አቁሙ! ልጅቷ የአቅሟን አድርጋለች!! የቀረው የፀበሉ ችሎታ ነው! ከቻለ ነፃ ያውጣት ካልቻለ አያስለፋት! በዚህ በህፃንነት እድሜዋ ልጅትዋንም እንዲህ ስትንገላታ ማየት ይከብዳል!
ልጅቷ በጭንቀት ውስጧ ተጎዳ የእንቅልፍ እጦት የእናቷ ህመም ያለ አቅሟ ያለ እድሜዋ አይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ
ውይ የሰው ልጂ ፈተና የኔ ቆጆ እናቲቱስ መቸም አዲ ግዜ ወዲቃለች የልጁቱ ሰቃይ በዚህ በለጋ እዲሜዋ እሩጣን ቦርቃ ሳትጨርስ ይህን ሁሉ ፈተና ስቃይ በሷ አቅም መሸከም በጣም ይጨቃል ወላሂ ፈጣሪ ፈውሱን ይላክላችሁ ነው የምለው
'የ
ሙሽሪትየ ከነልጆችሽ ፀጌ አማረ ፀሐየ እግዚአብሔር ይስጣችሑ ሙሽሪትየ ደግ ስው ድሮም የስፈሬ ስዎች ጥሩዎች ተባረኩ እማማየ የአስናቁ እና (የአየቹ )እናት የስፈራችን አድባር እድሜ ጤና እመኛለሑ እስካያችሑ ተባረኩ ፀሐየ መስፈሪያሽ ፅጌ አማረ ሙሽሪትየ ያ ግቢ እኮ ያ ስፈር እኮ የፍቅር ስፈር ነው ተባረኩልኝ
በናትሽ ካውቅሻቸው እስቲ እርዳታ እንሰበስብላቸው። ባይሆን ልጁቱ እረፍት ያስፈልጋታል። ልጅነቷን እያጣች ነው። እባክሽ እባክሽ የኔ እህት።
Ere Yemen Adebar new yehe new sew yecherese yemedehanualem enat dengel mariam diabelosen tegetsetselat medehanialem yaferaresew ke egziabeher amlakeh lela ayhuneleh atamelk.
@@ኢትዮጲ ምን ችግር አለው እሕቴ ባለፈው የሚሔድ ስው አግኝቼ ብር ልከንላቸው ነበር አዎ የስፈሮቼ ስዎች ናቸው ያስጠጓት ያስጠጓትን ስዎች ነው የማውቃቸው እናትና ልጅ ግን እኛ ከዛ ስፈር ከወጣን በሖላ ነው የመጡት ግን አላቃቸውም አይባልም ለመርዳት ከተፈለገ አውቀዋለሑ አላቀውም አይባልም ግን ስንት አጭበርባሪም ስላለ እንደዚሕ የምታውቂው ስው ሲሖን ለስውም እርዳታ ለመላመን አያሳፍርሽም ብዙ አጭበርባሪዎች ይኖራሉ ለዛ ነው እነሱና እኛ አንድ ቀበሌ ነበርን የነሱ ቤት ከኛ ስፈር ትንሽ ወረድ ብለሽ ነው የነበረው የዛሬን አያድርገውና ብንለያይም በሐዘንና በችግር እንረዳዳለን እስከአሑን እኔም ቤተስቦቼም እንደውላለን እንጠይቃለን የሚታገዝ ሲኖር እናግዛለን ለዛ ነው ስውን ለመርዳት ወደ ሖካ አንልም ስለዚሕ የምትፈልጊውን ነገር ደውለሽ መጠየቅ ትችያለሽ
@@የእናትጓዳ-አ1ረ የስፈር አድባር እኮ ያልኩት በሌላ አይደለም ትልቅ ስው ለማለት ነው እኔም አድባር ምናምን የሚባል አላቅም እኔም ቤተስቦቼም ዱሮ እዛ ስፈር እያለን የስፈራችን አድባር እያሉ ሲሉ አውቃለሑ እማማየ ደግሞ የአስናቁ እናት ቆራቢና ስጋጅ የልደት ቤተክርስቲያን ናቸው የስፈሩ ስው ምንም ሲሖን ለሳቸው ነው የሚያማክረው የምወዳቸው እናቴ ጐረቤቴ ናቸው በሌላ አምልኮት አትሒዱ ስላም እደሩ የእናት ጓዳ እመቤቴ ከነልጇ ደጇ ላይ ተወልጄ ያደኩ ነኝ የልደታ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ነበርኩ ከዛ ሳልወጣ የዛሬን አያድርገውና ተባረኩ
Huletachenem lek nen anchim beterdashebet kuwankuw new enem keteta kalun bemtergom new yekerta eteyekalu bechewanet selasredashegn amesgenalehu egzer yebarkeesh.
የእኔ እናት እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላችሁ ይህ የእረኩስ መንፈስ ስራ ነው እናም ስታቆረጠ ፀሎት ስግደት ታደርግ ፀብልም አብራ መጠምቅ አለባት እናቶን ብቻ የምተስጠምቅ ከሆነ ከእናቶ ያለው ውደ እሱ ይዊረሳን በፀሎት በስግደት በረች እግዚአብሔር ምህረትን ይላከላችሁ
Betam yasaznal yeses lj mekera enante fetari yebarekachihu beteseboch nachihu egziabher emama melkam enat edme ystwot betesebh ybarek mimiye geta yrdash ygobgnsh
በእጂጉ ተባረኩ::በእየሱስ ያመነ የዘላለም ሕይወት የሰጋ እረፍት ያገኛል በእየሱስ እመኚ ትፈወሻለሸ ይህ ክፉ መንፈሰ ነው።
በጣም ይገርማል ይሄ የእርኩስ መንፈስ ችግር ነው በሳይንስ ሊቀረፍ አይቻልም ። ልጂቷንም እናትየውን ፀበል ያለማቋረጥ ማፀበል ነው ። እናትየው ላይ ያለው የዛር ቡዳ ወደ ልጅየው ሄዷል ስለዚህ ሁለቱም መፀበል አለባቸው ።
ቡዳ ምናምን። ይሄ ከአቢዪዝ ብዛት የመጣ የአይምሮ በሽታ ነው። ሳይንስ ምናምን አይደለም። ሰው እሚባለው ክፉ ፍጡር ይችን ሰው ስራ እሰራለሁ ብላ ሰው ቤት ብትገባ ለዚህ ሁሉ መከራ ዳረጓት። እነኚም ሰዎች በማያውቁት ጉዳይ ፍዳቸውን በሉ። እንርዳቸው እባካችሁ።
ልጅቷ ከተደራረበባት መከራ በላይ በጣም የልጅ አዋቂ ነች። እመብርሃን ትርዳችሁ አንቺንም እናትሽንም ትማራችሁ😭😭
እኔን ልጄን አፈር ይብላኝ ምስኪን በዚህ እድሜሽ ስንቱን አየሽ ::አባት ተብዬው አፈር ብላ ከሃዲ አይ ወንድ ይሄኔ እሱ ተከብሮ ተድሮ ወልዶ ከብዶዋል ታሪኩን ደብቆ እንደ ፃዲቅ ይኖራል
Wesfatam new !
Gin amlak yikeflewal ende siraw
አይ ወንድ !! አይባልም🤨 ቤተሰቦቹ ናቸው ያባረሯት ከቤተሰቦቹ ደሞ እናቱ ሴት ናት, መወቃቀሱን ትተን እንደሰው ልጅቷን እንርዳት✌🏽
@@birukbirhane246 yedeferat gin esu newe! He has 100 percent responsibility for this!!
@biruk birhane እና እሱ አይደል የደፈራት ቤተሰቦቹ የምትለው 14 አመት ሙሉ የት አለ ልጄን ብሏል ለሱ መከራከር አንተ ጥሩ ስው ትሆናለህ ግን ወንዶች የበዙት ግፈኞች ናቸው
የኔእናት. እግዚአብሔር. እድሜና ጤና ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ. ዘመናችሁ. ይባረክ. መልካምነት. ለራስ ነው. ሁሉም ሰው. እንደዚህ ብንረዳዳ. መልካምነው
ለእናትዬውም ልጅቷም ጸበል ይከታተሉ ህክምና አያድናትም
እስከዛሬ ያኖሯትን ቤተሰቦች ግን ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ይክፈላቸው
እባካችሁ ቸርች ውሰዳት ይሄ መንፈስ ነው በጌታ በየሱስም ሰላማቸውን የሚነሳ መንፈስ ይሰበር ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ
ፀበል ውሰዷት ።ፀበል ነው መድሀኒቱ
Tebel eko new yalshew
@@lioneljoaquim6975 አዎ ግን አሁን ሚያስጠምቃት የለም ልጅቷም እያመማት ነው ያሉ መሰለኝጨ። እና ተረድተው ለአስጠማቂ ከፍለው ሳይቋረጥ ብትጠመቅ ጥሩ ነው ልጅቷ ጭምር
የታል ያዳናት?
@@addisababanazareth1525 ፀበሉ እያቆራረጠች ስለምትጠመቅ ነው እንጂ ትድናለች ።እይሄ እርኩስ መንፈስን ነው ። የኛ ፀበል እንኳን እይሄንን ኤች አይቪ ካንሰር ኩላሊት በሽተኛ ብዙ እየዳነ እያየን ነው ።ዋናው አምኖ መጠመቅ ነው
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።
#share #share#share#
ወደ ሽኖ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወክርስቶስ ሰምራ ቅዱስ ዮሖንስ ሜታ ሮቢ አራዳ አንድነት ገዳም ይህ ቦታ 64 ፈዋሽ ፀበል እና የቅዱስ ዮሐንስ የእግር(ዱካ) የረገጠው ቦታ ላይ የተገኘ ፈዋሽ ጫማ የሚገኝበት ቦታ ነው።
በዚህ ገዳም ከሚገኙ ፈውሶች መካከል የስላሴ ፀበል"ኤችአይቪ ኤዲሰ ካንሰር ስኳር የደም ግፊት.......ያለበት "የክርስቶስ ሰምራ ፀበል የሆድ ህመም ያለበት በ64 ፀበሎች ብዙ ታምራት የተደረገላቸው ምዕመናን ይገኛሉ በተለይ መሐን የሆኑ ሰዎች በቅዱስ ዮሐንስ የእግር ጫማ ሆዳቸውን አስዳሰው ገድል አዝለው በአመቱ የልጅ እናት ሆነዋል የኔ ነገር ከዚህ በኋላ ዋጋ የለኝም ብለው ተስፍ የቆረጡ ከዚህ የፈውስ ቦታ ሲረግጡ ተስፍቸው ተቀጥሏል
እርስዎም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል በዚህ ገዳም ያለብንን ችግር የምናማክራቸው ታላቅ የጸሎት አባት አሉ የችግራችንን መፍትሔ ይነግሩናል
ለበለጠ መረጃ ።
ይደውሉልን 0900057676 0965888873
አዘጋጅ ፤ ማህበረ ዮዳሄ (እግዚአብሔር ያውቃል )
መንፈሳዊ ጉዞ ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ
በጣም ያማል የእኔ እናት
እባካችሁ ወገኖቼ ይህ የሰይጣን ስራ ነው ፍቃደኞች ከሆናችሁ እናቶንም ልጆንም ቼርች ውሰዶቸው ይፀለይላቸው ያለ ምንም ክፍያ ኢየሱስ ይፈውሳቸዋል እባካችሁን ለዚህ በሽታ መድሃኒት ህኪምና ሰይሆን ኢየሱስ ነው
ለናትየው ህክምና ሳይሆን ፀበል ቦታ ብር እየተከፈለው ተከጥሮ ሚያስጠምቃት ያስፈልጋል ልጅቱን ደግሞ ስነ ልቦናዋ እዳይጎዳ የስነ ልቦና ምክር ያስፈልጋታል ሰወቹ በጣም ደግ ናቸው እግዚአብሄር ይክፈላቸው ደግሞ የናትየዋና የልጅቷ ጤና ቸውን ተሽሏቸው ድጋሜ የምንሰማበትን ቀን እሩቅ አያድርገው
በጣም ነው ያለቀስኩት ይህ ከእናቷ የወረሰችው መንፈስ ነው እባኳቹ ይህ ይድናል አጠገቧ እንሁን
በትኩሡ ፀበል ነበር የሚያስፈልጋት እንኩስ የዳቢሎስ ስራነው
የኔ ቆንጆ ትምህርት ይደረስበታል በርትተሽ ጸልይ ጸበልሽንም ተጠመቂ ዳቢሎስን ተፋለሚው እናትሽንም የምታተርፊው በስግደት በጾም ነው ። የዳቢሎስ ውጊያ ነው እመብርሀንን በእንባ ተማጸኛት
ልዩ ቤተሰብ ነው ።ባውቃቸው ደስ ይለኝ ነበረ።
ስልካቸው አለልሽ
አይዞ ሚጡ እግዝያብሔር ይምርልሻል 😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይስጣቸሁ እናትና ልጆች እግዚአብሄር የመርጠው ቤትሰብ ታድላቸሁ ፀበል መጠመቅ አለባቸሁ ወይኔ ሰው ከንቱ
አቤት ደግነታችሁ ልዩ ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ላደረጋችሁት ሁሉ የኔ ቆንጆ አንቺንም እናትሽንም እግዚአብሔር በምህረት ይጎበሰኛችሁ ።
አሜን አካባቢውን ወርቅ ይዝነብበት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏እንዴት አይነት ደጋጎች ናቸው ቤተሰብ ጤነኛ ወገኑን እንኳ ለማሳደር ፊቱን ያጠቁራል
እውነት እናንተን እግዚአብሔር ዘናችሁን ይርክላችሁ የእናንተ አምላክ ይፈውሳቸው እናንተ እናትም አባትም እህትም ሁናችሁ ነው ያሳድጋችዃት እግዚአብሔር ስለናንተ ሲልይማራቸው
ጎረቤቶች ጤና ክእድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ የታመሙትም አላህ ያድናችሁ
የሄ ምንም ጥርጥር የለዉም መምህር ግርማ ላይ ወሰዳቸዉ በፈጠራቹሁ የሄ የመንፈሰ ሰራ ነዉ የኔ ቆንጆ ሀያሉ ቅድሰ ገብሬኤል አንቺንም እናትሸም ይደረሰላቹሁ
ክፉ መንፈስ ነው ከመምህር ግርማ ውስዷቸው ይድናሉ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ምህትረቱን ይላክላችሁ
ይህን የሚያድናት ፀበል ነው የሚያድናት ፀበል ውሰዷት
የሚያድን የማያድን ፀበል አለ እንዴ?
በጣም ደስ የምትል ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ዋጋቹን ይክፈላችሁ እናም እቤቱውስጥ የጸሎት ቦታ አዘጋጅ ጸእልዩ ስገዱ መንፈሱን ይያዛል እቤቱውስጥ ይደበቃል ጸበል ስትሄድ አይዞአችሁ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቃቹ
በጣም ይገርማል እዲህ አይነትም ሰዉ አለ በፈጣሪ በጣም መልኳም ቤተ ሶቦች ናቸዉ ሰዎቹ ፈጣሪ ዋጋቹሁ በሰማይ ይክፈላቹሁ ሰዉ በ ጠፍበት ዘመን ሰዉ ሆኖ መገኘት እዴት መታደል ነዉ ፈጣሪ እናትዋንም ልጂታንም ፈጣሪ ይማርቻሁ
This is the evil spirit, it can only come with the name above every names, Jesus! Come Out in the name of Jesus! Amen 🙏
ለምን ፀበል አትሄድም በእግዚአብሔር ለእግር ሁሉ ቀላል ነው እኮ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡት እባካችሁ
ባለማወቅ ነው እንጂ ቢያውቁ ሲመጣብኝ አየሁት እያለች መንፈስ መሆኑ ይገባቸው ነበር:: ይህ በኪኒን ሳይሆን በፀበል ነው የሚድነው::
መምህር ተስፋዬማ ቢያገኛቸው መልካም ነበር እህ
በእውነት ደግ ቤተሰብ ላይ እናትና ልጅን ስለጣላት እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ደከመን ሰለቸን ሳትሉ መርዳታችሁ በጣም ትመሰገናላችሁ ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ። የልጅቷም ጥንካሬ የሚገርም ነው እመብርሀን ትድረስልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው ፈተናውን በበጎ ይቀይረው ከታሰራችሁበት የአጋንት ስራ በመስቀሉ ቀጥቅጦ ከላያችሁ ያባርላችሁ በፀሎት ከእናንተ ጋር ነን
እመብርሀን ለዚህ ቤተሰብ ፈጥነሽ ድረሽላቸው።
ይእህው የመምህራችን መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትምህርት ስለቡዳ ያስተማረን በየቤቱ ድት ጉድ አለ እግዢኦ ነው
Fetarye yemarachew yne tafache setasazen ende zare alekeshe alawekem
ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት ሰው ማለት እንዲህ ነው ።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ
ህፃኗ እንዴት አንጀት ትበላለች ኡፍ የልጅቱኳ ጭንቀት ነው የናቷ በልጅነቱ እሂን ሁሉ መከራ እግዚአብሄር ምረት ይላክላችሁ
እመብርሀን ትባርካቹህ ልዑል እግዚአብሔር የልፋታችሁን ይቁጠርላቹሁ ህክምና አያስፈልጋትም ፀበሉን ፀሎቱን ትቀጥልበት ልጅቱም አብራ ፀብሉን ትፀበል ይድናሎ የቡዳ መንፈስ እኮ ነው አጋንት እኮ ነው ይያዛል አይዞቹህ
ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኛት:: የሰዎቹን ውለታ ፈጣሪ ይክፈል:: ልጅቱን ግን መርዳት አለብን: በልጅነት ዕድሜዋ እንዲህ መፈተን የለባትም
😭😭😭😭
በገዘብ ብቻ አይደለም ይሔ እርኩስ መፈስ እድለቃት እፀልይላት
I can't stop crying. Yene konjo, yene miskin ye 14 amet lij ke akima belay halafinet teshekima, betam lib yisebrl. Amlak hoy mihretihin lakilachew!
በእየሱስ ስም የአጋንት ስራ ይፍረስ...
Family evil spirit attack
Amen beyesusim yifres
Amen yefres
ፀበል ብቻ ነው መዳኔቱ
መምህር ግርማ ይፈውሳቸው ማዛጋቱ ብቻ ምልክት ነው
ተክልዬ ለናትና ልጅትዋ ይደርስላቸው ዴያብልሶን ይሠርላቸው በርትተው ፀበሉን ይከታተሉ።
የሚያዛጋት የሚያንጠራራት የአጋንት መንፈስ ነው ፀበል ወስዶ በመስቀል ቀጥቅጦ ማባረር ነው
Ewnet nw lela man yehonal ke esu wchi endew entoto mariyam wesduwat weyem degmo zendo asra beata le mariyam wesduwat dengel mariyam tedrslat betam metfo ngr nw tesbl biwsduwat Teru nw
It is true omg only sebele will be z solution, this is clear it’s is menfese off ynenat
Pls take them Entoto kidanemheret
ውይ ስንት መልካም ሰው አለ ዛሬ ሰው በከፋበት ቀን
እግዚአብሔር ይስጣቹ ተባረኩ
የኔ ቅምም እናትሽ አላህየማረልሽ። የኔ ጣፋጭ እፉፉፊፉፉ አታልሽ አደቅን ትደነለች😭😭😭😭☝☝☝☝☝
አረ የሱስ ጌታ ነው፤ ጌታ እያለ ቡዳ (ሰይጣን) በሰው ምንም ስልጣን የለውም ፤ በቀራንዮ የፈሰሰው ደም ለከንቱ አይደለም፤ ቸርች ውሰድዋት ወድያው ቡዳው ለቋት ይሄዳል፥
Amen
መምህር ግርማ ጋር ሂጂ ትድኛለሽ እህቴ አይዞሽ
መምህር ግርማ ጋር ሳይሆን ፃድቃንዬ ብትሄድ ትድናለች
እኔም የሆነ ጊዜ እንዲህ አይነት ህመም ጀምሮኝ ነበር ሲመጣ ይታወቀኝ ነበር በኪዳነ ምህረት ፀበል ነው የዳንኩትኝ እናም መስገድ ይጠቅማል በሠው ሀገር እግዝያብሔር ደረሠልኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ዶክተሩ በፍፁም ጤነኛ ነሽ ነው ያለኝ እባካቹ እክምና አያድነውም ፀሎት ስግደት ብቻ እግዚያብሔር ይገስፀው
አሁንም አልረፈደም እባካቹ ፀበል ባታ ማርያም ውሰዶት እባካቹ
ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተከርስቲያን ቅዳሜ ጠዋት ውሰድዋት እባካችሁ። መዳንዋን ሁላችንም እንፈልጋለን ። ይህ ቤተሰብ እጅጉን ይባረክ!
የባሰ ልታሳብዷት ነው
በትክክል ይህ እርኩስ መንፈስ ነው መዳንቱ ፀበል ነው
ይሄ እርኩስ መንፈስ ነው በፀበሉ በርቱበት
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው
የእኔ ምሰኪን ልጅ ወይ አንጀት ነው የምተበላው ግን ልጆቷ እርኩስ ምንፈሰ ነው ብላለች በይሆን ፀበል እዛው ይቆዩ ሰው የቻለው ይርዳል መጀመሪውን ሀኪም ማሰነካት አንበረባቹሁም።
የ መላኣከ መንከራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጉባኤ ውሰድዋት ትፈውሳልች በ ቁድስ ገብርኤል ስም ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሁን አሉ እዴ እህት አቁመዋል ሲሉ ሰምቼ ነበር
awo bihedu tiru new gin ehite gubae jemorewal abatachin ager bet new yaleshiw jemirew kehone ebakish ehite nigerign wendime kesidet wede hager bet tsebel litemek yimetal
የትነወ ቦታወ መስበኪያቸወ
@@kidistabera4699 fanual hyatadbaby bajage be50 be gby ydershal ehud yenoralu
ለአጋንት ሀኪም አያስፈልግም ፀበል ነው
lek nhe wendma medantu esu nw endew lemen entoto mariyam yewsduwat weym degmo zendo asra beata le mariyam yewsduwat eza tednalche ged yelachum
It’s true
ትክክል እደው ምናለ ሀኪምን እደምናምነው ፈጣሪን ብናምን የት በደረስን እኔማ እናደዳለሁ ሀኪም ቤት ሲሔድ ታመው ከልባችን ብንለምነው ፈጣሪ እኮ አዛኝ ነው ምንም አይፈልግ እደ ሰው😭😭😭😭
በጣም ይኤ መንፈስ ነው ፀበል ፀበል ፀበል ነው መዳኒቱ
እንደ ምንም ብለው ወደ መምህር ግርማ ውሰድዋት
ይህ የዳቢሎስ ስራ በእግዚአብሔር ሃይል ይፈታል
በፀበል ትድናለች አንድ የአክስቴ ልጂም እኔነኝ ያሳደኮት ይጥለታል በጣም ትጮወለች ያሎሰድናት ሆስፒተል የላም ስንት ቀን ሞታ እጄ ላይ በአርሴማ ፀበልነው ያዳነቹ እየው አሁን 16አመቷምንም ህመም የላበትም
አባ ግርማ ላይ ውሰዷት ትድናለች
እንደ ስራችን እንደ ክፋታችን ያልሆነው እግዛብሄር ምህረቱን ያበዛልን እንደዚህ አይነት መልካም ሰዎች በመካከላችን ስላሉ ስለነዚህ ሰዎች ብሎ ነው እድሜ የጨመረልን በምህረቱ የተጨመረልንን እድሜ በመልካምነት የምናሳልፈው ይሁንልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ድስላይክየምታደርጉ ሂወታችሁይጨልም
የጨለመባቸው ናቸው ማሬ ባለ ማወቅም ድስ ላይክ እሚያደረጉ አሉ
ባለማወቅ ይሆናልነውዴ
@@hana967 እኔቅጥልነውየምለው ወላሂ ስንት ከስራአትውጪየሆነነገርእያለ እንደዚህአይነት ድስላይክሲያደርጉ ያቃጥሉኛል
@@ፍቅር-ጘ9ወ ❤💕🌹
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ድንቅ ቤተሰቦችና ጎረቤቶች ናችሁ ልጅቱዋ ግን አንጀቴ በላችኝ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳን ላይ አድሮ ድንቅ ያደርጋልና ከመምህር ግርማ ጋር አገናኙዋቸው የባንክ ቁጥራቸውን አስቀምጡ ያሳዝናል።
ወደቸርች ዉሰዱዋት ጌታ ይፈዉሳታል
የኢትዮጵያ ሰው እኮ አቤት ጭካኔ ሰራተኛ ወዳ አላመጣችውም ችግርን ባይቸግራት ባልተቀጠረች ነበር ሲቀጥል ሰው ናት አወ ሰው እንደነሱ እነዛ ቆሻሾች ዛሬ አግኝተው ሰራተኛ ቢቀጥሩ ነገ በልጅ ያገኙታል ቆሻሾች ናቸው በህግ መቀጣት አለባቸው እባካችሁ የህግ ባለሞያዎች እርዷት በመቀጠል እግዚአብሔር የምትፈሩ ንፁሃን ክርስቲያኖች ወደ ፀበል ውሰዷት መልካምነት ለራስ ነው🙏 ያስጠጋችኋ ሰዎችና ጎረቤቶቻችሁ እግዚአብሔር በእናተ ላይ ስለረዳት ክብር ለእሱ ይሁን እናተም ከእግዚአብሔር ታገኙታላችሁ መልካምነት እስከ ልጅ ልጅ ይተርፋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ