የኢትዮጵያ ታክስ ህግ ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 30

  • @fedilamehbub2751
    @fedilamehbub2751 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ወንድሜ ደረጃ ሀ ግብር ከፋይ ለመክፈል ሲሄድ backup ተይዞ መቅረብ ያስፈልጋል ወይ ለማወቅ ስለፈለኩ ነው

  • @tilahunayele8312
    @tilahunayele8312 ปีที่แล้ว

    1: የሂሳብ መዝገብ አያያዝ መግለጫ ቢሰጥበት መልካም ይሆናል በተለይ ለጀማሪ
    2: መሰረታዊ የሂሳብ አሰራር ስልጠና የምትሰጡ ከሆነ በተለይ online በጣም እፈልጋለሁ።
    አመሰግናለሁ

  • @betty.n5218
    @betty.n5218 4 ปีที่แล้ว +2

    You are so intelligent and optimistic person!!

  • @tsehayzeleke9743
    @tsehayzeleke9743 2 ปีที่แล้ว

    Berta wendeme keep it up

  • @ademseid1920
    @ademseid1920 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እስካሁን ተሸውጃለሁ

  • @Nigatuzeleke1458
    @Nigatuzeleke1458 4 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ አመሰግንሃለሁ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      አሚን አመሰግናለሁ

  • @natiman6889
    @natiman6889 4 ปีที่แล้ว

    God Bless you
    best explanation

  • @ethioplazalelamitanure3757
    @ethioplazalelamitanure3757 3 ปีที่แล้ว

    Enmesaginali

  • @Aresama987
    @Aresama987 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @fakrudintahir4307
    @fakrudintahir4307 4 ปีที่แล้ว

    fantastic

    • @genettesfaye963
      @genettesfaye963 4 ปีที่แล้ว

      ለደረጃ ለ ግብር ከፋይ ቀላል ሂሳብ መያዝ ይችላሉ ይላል ምን አይነት መዝገብ ነው ብታስረዳን

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      ቀላል የሚባለው አንዱ መገለጨሰ ለምሳሌ ደረጃ 'ለ' ግብር ከፈይ Balance sheet ማዘጋጀት ግዴታ የለበትም

  • @teditibebe2534
    @teditibebe2534 8 หลายเดือนก่อน

    financial statement sample

  • @holibark7704
    @holibark7704 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @MsHassensas
    @MsHassensas 4 ปีที่แล้ว

    My teacher..10Q

  • @ifrsbywondwossen8270
    @ifrsbywondwossen8270 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you sir 👍

  • @semiranursefa4210
    @semiranursefa4210 4 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @holibark7704
    @holibark7704 4 ปีที่แล้ว

    እንዴት ነህ አንድ ጥያቄ አለኝ
    አንዲት እናት የ ወሊድ ፍቃድ ያለደሞዝ ስትወጣ የ ስራ ግብር እና ጡረታ ማነው የሚከፍለው ?

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว +1

      አንድ ሰራተኛ በራሱ ምክንያት አለምንም ደመወዝ ፍቃድ ሊወጣ ይችላል በመሆኑም ደመወዝ ካልተከፈለው የስራ ግብር እና ጡረታም አይኖርም ማለት ነው ምክንያትም tax ማስከፈል የሚቻለው አንድ ሰው ካገኘው ገቢ ላይ ብቻ ስለሆነ

    • @holibark7704
      @holibark7704 4 ปีที่แล้ว

      ስሙ ከ payroll ላይ ይነሳል ማለት ነው

    • @holibark7704
      @holibark7704 4 ปีที่แล้ว

      ወርሀዊ ስናሳውቅ ከ አንድ payroll ጋር ነው እና ለ ግቢዎች ማሳወቅ አለብን ማለት ነዉ

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว

      payroll ላይ አይገባም ማሳወቅም አይጠበቅም ።

  • @eleneawoke5653
    @eleneawoke5653 4 ปีที่แล้ว

    THANK YOU

  • @ሀገሬሰውምረጭ
    @ሀገሬሰውምረጭ 3 ปีที่แล้ว

    10q timirtu arif nw ,
    neger gin dirgitu loss beyagatimew bemiketlew amet gebiwech ke profit tax lay yikenisiletal wey??

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว

      ኪሳራው ተቀባይነት የሚያገኘው በባለስልጣኑ መስሪያቤቱ ኦዲት አድርጎ ኪሳራው ተቀባይነት ካገኘ ነው የሚለው ሆኖም ግን ይህን ሂሳብ መዝገብ ኦዲት ያላደረገ ከሆነ ግን ግብር ከፋዩ ይህን Loss መጠን ማቀናነስ ይችላል::

  • @seyatube9977
    @seyatube9977 4 ปีที่แล้ว

    Ya