የኢትዮጵያ ታክስ ህግ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @Nigatuzeleke1458
    @Nigatuzeleke1458 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ያበርታህ በርታ በርታ

  • @ethioadis5820
    @ethioadis5820 4 ปีที่แล้ว

    Wow it is very informative and helpful thanks

  • @zewdugelaye6578
    @zewdugelaye6578 4 ปีที่แล้ว

    You did very good bro

  • @vermudavermuda7383
    @vermudavermuda7383 4 ปีที่แล้ว

    በጣም በረታ የሌሎችን ታክስ ህጎችን እንዲህ እታች አድርግልን
    ባለፈዉ ቫት ቅጣት አነሳስ ቲቶሪያል የቅጣት ደረጃዎችን 1-3 ያሉትን ብትለይልን?

  • @taferehagos7883
    @taferehagos7883 ปีที่แล้ว

    የአከራዪን ሂሳብ መዝገብ ለመያዝ ካፒታሉን ከግንባታዉ ወጭ ጋር ለማስተሳሰር ካፒታሉ ስላነሰ መዝገብ ለመያዝ ተቸገርን

  • @tuttuttuttut5061
    @tuttuttuttut5061 ปีที่แล้ว

    T.o.t endet new seraw lederejet sikeraye ?

  • @ephrembefekadu4597
    @ephrembefekadu4597 2 ปีที่แล้ว

    የክራይ ሁኔታው በግምት ከመሆን ይልቅ በውልስ ቢሆን እንዴት ይሰራል ወይስ ተመሳሳይ ነው ወይ?በተረፈ በጣም በርታ እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው፡፡

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  2 ปีที่แล้ว

      ሲጀመር የክራይ ገቢ በውል ነው ሚሆነው ወደ ግምት የሚኬደው እናንተ ያቀረባቹት የቤት ኪራይ ዋጋ ከገበያ ዋጋ ያነሰ ከሆነ ምንም እንኳን የኪራይ ውል ብታቀርቡም ገቢዎች ውሉን ውድቅ አድርገው የገበያ ዋጋ መሰረት በማድረግ የቤት ኪራይ መገመት ይችላሉ።(📌ይህ አዋጁ ላይ በግልጽ ተቀምጡዋል ብዙም እየተተገበረ ባይሆንም)
      ወደ ግብር አወሳሰኑ ስንመጣ:-
      1) በሂሳብ መዝገብ ነው
      2) በግምት ስሌት ነው እዚህ ጋር በግምት ስሌት ሲባል ራሳቹ ያቀረባቹት ወይም የተገመተውን አጠቃላይ ዓመታዊ ገቢ በመውሰድ የሚሰላ ነው።ደረጃው "ሐ" ከሆነ 50% ታክስ የሚከፈልበት ገቢ ይሆናል ፣ ደረጃ "ለ፣ሀ" ከሆነ ከጠቅላላ ኪራዩ 65% ታክስ የሚከፈልበት ገቢ ይሆናል ማለት ነው።

  • @WeldebrhanAlemu
    @WeldebrhanAlemu 10 หลายเดือนก่อน

    About Cost accounting
    courses astemren

  • @natiman6889
    @natiman6889 4 ปีที่แล้ว

    thank you for your contribution for filling of the gap of teaching and learning accounting in Amharic and Ethiopia tax system but i have one question for you is it applied for all tax payers categories this penalty

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว +1

      Only on Category's A and B tax payers

  • @abit2073
    @abit2073 3 ปีที่แล้ว

    Thank u that was helpful.hw about level ሐ tax payers?

  • @teshomezewdie-h3o
    @teshomezewdie-h3o ปีที่แล้ว

    ምን ማለት ነወ

  • @hijahi5772
    @hijahi5772 3 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ 🙏በመጀመሪያ ኦዲት እንዴት እንደሚደረግ ብታሳየን👍

  • @osmanmohamed9794
    @osmanmohamed9794 4 ปีที่แล้ว

    How the one who rent hose for business can prepared financial statement.

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  4 ปีที่แล้ว +1

      yes,but if and only if total annual rent income greater than 500,000 birr it is mandatory to prepare Financial Statement .In General for Category A (their annual income more than 1Million ) and Category B ( their annual income more than 500,000 birr ) tax payers are mandatory to prepare Financial statement .ካልፈለጉ ግን ሂሳቡ መዝገብ ባለማዝ የሚለውን ቅጣት ከፍለው በቁርጥ መስተናገድ ይችላሉ ።

  • @deepakcnw
    @deepakcnw ปีที่แล้ว

    Ynegd bet tin no selelelne 30%with holding tkorto Kiray bikfle yametu mchersha lay lgebi gbrena le tot kwithholding lay yweraredal wy lakryu??

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      እናንተ አከራይ ሆናችሁ ክፍያ በሚከፈላችሁ ግዜ ተከራዩ withhold አድርጓቸዋል በመሆኑም ይህ የተቆረጠብን ገንዘብ አመታዊ ግብር ስንከፍል ቲን ባይኖረን እንኳን ከምንከፍለው ግብር ይቀናነስልናል የሚል መሰለኝ ጥያቄክ/ሽ? ይህ ከሆነ አዋ ይቀናነሳል ግን ከክራይ ገቢ ግብር ላይ ነው።

    • @deepakcnw
      @deepakcnw ปีที่แล้ว

      @@Ethiopiatax plz bemen contact lagnhe? Clirans flge eytnglathu slhone ybalmoya mker yasflgnal 🙏

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ላይ

  • @wondwosenyimer9370
    @wondwosenyimer9370 2 ปีที่แล้ว

    የታክሥ ምጣኔ

  • @abdusalimshikur5720
    @abdusalimshikur5720 3 ปีที่แล้ว

    18000 mndnew? Yetekenesew

    • @Ethiopiatax
      @Ethiopiatax  3 ปีที่แล้ว +1

      ንግድ ትርፍ ሲሰራ በገቢ ግብር አዋጅ ላይ በግልጽ Schedule C ላይ ተቀናናሽ አለ ስለዚህ በሱ መሰረት ስለሚሰራ ነው።

  • @zewdugelaye6578
    @zewdugelaye6578 4 ปีที่แล้ว

    You did very good bro