ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
thank you very much .you educate me . I understand now about accounting . God bless you
Thanks
Betam konjo new
You are perfect as usual ♡♡♡
በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ!!
A very satisfactory explanation
Thanks bro
Impressive explanation, thanks.
Inameseginalen betam.Tinish. Sitawera atichekul
አሺ አመሰግናለሁ ለአስተያየቱ🙏🙏
Betam enamesegnalen
KEEP IT UP BRO THANK YOU A LOT.
🙏🙏🙏
የምታብራራበት መንገድ ጥሩ ነው በርታ
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው👍👍
thnks more you
Thank you sir!
You are welcome!
good Job Nice T/r
Nen vat sihon with hold yikoretal?
thank you
Welcome!
very nice thanks
Thank you too!
Good job
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ 🙏
Tanks
Welcome
wow , my Hero !!!
Tnxs
Arif new
bro thank u!!!
Sle declaration pls pls
እባክህ ልታማክረኝ ትችላለህ ያለፈ ደረሰኝ ዊዝሆልዲንጉን ዘግይቼ ብቆርጥ የሚያመጣው ችግር ምንድን ነው
You are great if you have Additional Manuals pls attached it.Thanks your Cooperation.
Ok
አንድ ሰው ከሌላ ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ በትርፍ ሰዓት በኮንትራት ስራ ቢሰራ እና ፈቃድ ባይኖረው የሚያሰራው ድርጅት እንዴት ነው ዊዝሆልዲንግ ሊቆርጥበት የሚችለው ?
withholding ለአገልግሎት ስሆን ከ3,000 ብር እና ከዛ በላይ ስሆን; አንድ ድርጅት ከ 3,000 በታች በለው withholding ብቆርጥ ምን ይደረጋል?
ወንድም ከይቅርታ ጋር አንድ አስቸኳይ ጥያቄ ልጠይቅህ ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ። አንድ በቅርብ ማለትም 2014 የተመዘገበ plc ድርጅት ስራ አስኪያጅ ነኝ። ነገር ግን የዊዝሆልድ ሰርተፊኬትም ሆነ ደረሰኝ የለንም። ስለዚህ እስከዛሬ ለገዛናቸው ግዢዎችም ሆነ ለአገልግሎቶች ዊዝ ሆልድ አላደረግንም። ስለዚህ በዚህ አመት ግብር ገና አላሳወቅንም መንግስት ዊዝሆልድ ለምን አላደረጋችሁም ብሎ ይጠይቀናል?? ፕሊስ ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ
አዎ ።ምክንያቱም መመዝገብ እና መሰብሰብ ግዴታ ስለሆነ ።ነገር ግን ዊዝሆልድ የሚደረገው ግብር ከፋይ ግብሩን የከፈለ መሆኑን የሚያሳይ ማረጋገጫ በተጨባጭ ካቀረባችሁ መክፈል ያለባችሁን ፍሬ ግብር ክፈሉ አትባሉም::(በደንብ ቁጥር 410/2010 በአንቀጽ 64(1) እና (2) መሰረት ማለት ነው።)
ወንድሜ ቶሎ ብለክ ደረሰኝ አሳትም እና መቁረጥ ጀምር እኔ የ አራት አመት ዊዝወልድ ከፍተኛ ብር ነው ያስከፈሉኝ ከነመቀጫው እና ወለዱ
please identify it 2% and 30% b/c there is great d/f b/n them 2% withholding mandated if there is enterprise and also licensed but 30% withhold if there is TIN or not but does not have enterprise it withhold them .
ትክክል ነህ።
Absolutely right you're. I am doing research on it.Silent😂
Thank you so much! Gini withhold mideregwu genizeb be amet sint yiwoldal?
በየወሩ ለመንግሥት ገቢ መደረግ አለበት ።ካልተደረገ ግን ወለድ እና ቅጣት አለው
thanks bro 3% withholding tax betmsasay amtu mechersha nw yemimlesw
አዎ አስመጪው ግብር ለመክፈል ሲል በዛ የግብር ዓመት ከሚከፍለው ላይ ይቀናነስለታል።
Plc coc training level 4
Imported item 3% withhold miyaregew ega nen malet naw weyes gumruk naw?
Gumruk ነው
share company withhold madreg yichelal?
አዎ
ከ አንድ ፋብሪካ አቃ ሲገዛ ኤክስሰ ታክስ ጭምሮ ነው ውዞልድ የሚደረገው?
Excise tax የሚሰበሰበው እቃ ሲሸጥ እንጂ ሲገዛ አይደለም በተጨማሪም withhold አየረደረግም
abesnt employe and commsion payroll how calculet
እኔ የምልህ ዊዝሆልዲንግ ታክስ 2% ከተቀነሰ በኋላ 31,615.43 ነው ከዊዝሆልዲ በፊት የነበረውን ለማግኘት እንዴት ነው የምናገኘው እባክህ
31615.43/1.02=30995.52*0.02=619.91 ብር ይቀንሳል።
its 32,260.64
10% የሚከፈለው ማነው ስለሱ ትንሽ ማብራሪያ ብሰጠኝ bro?
ስላም እኔ በምሰራበት ድርጅት tutorial የሚያስተምሩ መምህራን አሉ Tin number አላቸዉ ነገር ግን 30% ነዉ tax የሚደረጉት ሌላ ቦታ በቋሚነት ይሰራሉ pls send me directives
ከውጪ የሚያስመጣው ድርጅት 3% የሚከፍለው ለ customs ነው???
አዎ ጉምሩክ ራሱ እቃው ሲገባ importer ያስከፍሉዋል።
And amrach dirget yale tin no bisheti higu bemin yasitenagidawal
30% ተቆርጦ መቅረት አለበት
>10000birr after vat???
Before Vat
it will be great if you attached the book for us.
Ok thank you
ጥያቄ የ10ፐርሰንት ማነው የሚሰብሰብ
Withholding 10% የሚባል የለም
Endt nh tmrtochh btam tkmwgnal amsgnalw ena 1 tyake nbrgn gbiwch odit eyrgun nw drjetu amrach nw gross profit negative nw ena bftum mhon ylbtm eylun nw eski anta ymtln kal
አሁን ትክክል ነው ወይም አይደለም ለማለት የግድ ፋይሉን መመልከት አለብኝ።በደፈናው ትክክል ነው ወይም ትክክል አይደሉም ማለት አልችልም ።
አረ እኛ ፍቃደኛ ለሆኑት ብቻ እየቆረጥን ቆይተን አሁን ለሁሉም መቁረጥ ነበረባችሁ አሉን እስኪ ስለዚህ ምን የምትለን ነገር አለ??
100 ሺ ገብቷል.. እየለመንክ ስጥ
እውቀትህን ስላካፈልከን አመሰግናለሁ ነገር ግን ክሊር እንዲሆንልኝ የምፈልገው ጥያቄ አለኝ የአገር ውስጥ ግዥ ላይ የሚቀነሰው ዊዝሆልዲንግ ታክስ 3,000 ወይም 10,000 ብር ከነቫቱ ነው ወይስ ከቫት በፊት ?
ke vat befit nw
@@bruktawitdereje4237 thank you
TIN .NO Yelelew 30% teqorto new tebelewal. Meten aygedebem malet new ? 1000 br 10000 br bihone 30% meqoret alebet ?
Ynegd bet tin no selelelne 30%with holding tkorto Kiray bikfle yametu mchersha lay lgebi gbrena le tot kwithholding lay yweraredal wy lakryu??
thank you very much .you educate me . I understand now about accounting . God bless you
Thanks
Betam konjo new
You are perfect as usual ♡♡♡
በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እግዚአብሔር ይስጥህ!!
A very satisfactory explanation
Thanks bro
Impressive explanation, thanks.
Inameseginalen betam.
Tinish. Sitawera atichekul
አሺ አመሰግናለሁ ለአስተያየቱ🙏🙏
Betam enamesegnalen
KEEP IT UP BRO THANK YOU A LOT.
🙏🙏🙏
የምታብራራበት መንገድ ጥሩ ነው በርታ
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው👍👍
thnks more you
Thank you sir!
You are welcome!
good Job Nice T/r
Thanks
Nen vat sihon with hold yikoretal?
thank you
Welcome!
very nice thanks
Thank you too!
Good job
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ
አመሰግናለሁ 🙏
Tanks
Thanks
Welcome
wow , my Hero !!!
Thanks
Tnxs
Arif new
bro thank u!!!
Sle declaration pls pls
እባክህ ልታማክረኝ ትችላለህ ያለፈ ደረሰኝ ዊዝሆልዲንጉን ዘግይቼ ብቆርጥ የሚያመጣው ችግር ምንድን ነው
You are great if you have Additional Manuals pls attached it.Thanks your Cooperation.
Ok
አንድ ሰው ከሌላ ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ በትርፍ ሰዓት በኮንትራት ስራ ቢሰራ እና ፈቃድ ባይኖረው የሚያሰራው ድርጅት እንዴት ነው ዊዝሆልዲንግ ሊቆርጥበት የሚችለው ?
withholding ለአገልግሎት ስሆን ከ3,000 ብር እና ከዛ በላይ ስሆን; አንድ ድርጅት ከ 3,000 በታች በለው withholding ብቆርጥ ምን ይደረጋል?
ወንድም ከይቅርታ ጋር አንድ አስቸኳይ ጥያቄ ልጠይቅህ ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ። አንድ በቅርብ ማለትም 2014 የተመዘገበ plc ድርጅት ስራ አስኪያጅ ነኝ። ነገር ግን የዊዝሆልድ ሰርተፊኬትም ሆነ ደረሰኝ የለንም። ስለዚህ እስከዛሬ ለገዛናቸው ግዢዎችም ሆነ ለአገልግሎቶች ዊዝ ሆልድ አላደረግንም። ስለዚህ በዚህ አመት ግብር ገና አላሳወቅንም መንግስት ዊዝሆልድ ለምን አላደረጋችሁም ብሎ ይጠይቀናል?? ፕሊስ ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ
አዎ ።ምክንያቱም መመዝገብ እና መሰብሰብ ግዴታ ስለሆነ ።ነገር ግን ዊዝሆልድ የሚደረገው ግብር ከፋይ ግብሩን የከፈለ መሆኑን የሚያሳይ ማረጋገጫ በተጨባጭ ካቀረባችሁ መክፈል ያለባችሁን ፍሬ ግብር ክፈሉ አትባሉም::(በደንብ ቁጥር 410/2010 በአንቀጽ 64(1) እና (2) መሰረት ማለት ነው።)
ወንድሜ ቶሎ ብለክ ደረሰኝ አሳትም እና መቁረጥ ጀምር እኔ የ አራት አመት ዊዝወልድ ከፍተኛ ብር ነው ያስከፈሉኝ ከነመቀጫው እና ወለዱ
please identify it 2% and 30% b/c there is great d/f b/n them 2% withholding mandated if there is enterprise and also licensed but 30% withhold if there is TIN or not but does not have enterprise it withhold them .
ትክክል ነህ።
Absolutely right you're. I am doing research on it.
Silent😂
Thank you so much! Gini withhold mideregwu genizeb be amet sint yiwoldal?
በየወሩ ለመንግሥት ገቢ መደረግ አለበት ።ካልተደረገ ግን ወለድ እና ቅጣት አለው
thanks bro 3% withholding tax betmsasay amtu mechersha nw yemimlesw
አዎ አስመጪው ግብር ለመክፈል ሲል በዛ የግብር ዓመት ከሚከፍለው ላይ ይቀናነስለታል።
Plc coc training level 4
Imported item 3% withhold miyaregew ega nen malet naw weyes gumruk naw?
Gumruk ነው
share company withhold madreg yichelal?
አዎ
ከ አንድ ፋብሪካ አቃ ሲገዛ ኤክስሰ ታክስ ጭምሮ ነው ውዞልድ የሚደረገው?
Excise tax የሚሰበሰበው እቃ ሲሸጥ እንጂ ሲገዛ አይደለም በተጨማሪም withhold አየረደረግም
abesnt employe and commsion payroll how calculet
እኔ የምልህ ዊዝሆልዲንግ ታክስ 2% ከተቀነሰ በኋላ 31,615.43 ነው ከዊዝሆልዲ በፊት የነበረውን ለማግኘት እንዴት ነው የምናገኘው እባክህ
31615.43/1.02=30995.52*0.02=619.91 ብር ይቀንሳል።
its 32,260.64
10% የሚከፈለው ማነው ስለሱ ትንሽ ማብራሪያ ብሰጠኝ bro?
ስላም እኔ በምሰራበት ድርጅት tutorial የሚያስተምሩ መምህራን አሉ Tin number አላቸዉ ነገር ግን 30% ነዉ tax የሚደረጉት ሌላ ቦታ በቋሚነት ይሰራሉ pls send me directives
ከውጪ የሚያስመጣው ድርጅት 3% የሚከፍለው ለ customs ነው???
አዎ ጉምሩክ ራሱ እቃው ሲገባ importer ያስከፍሉዋል።
And amrach dirget yale tin no bisheti higu bemin yasitenagidawal
30% ተቆርጦ መቅረት አለበት
>10000birr after vat???
Before Vat
it will be great if you attached the book for us.
Ok thank you
ጥያቄ
የ10ፐርሰንት ማነው የሚሰብሰብ