ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 4 หลายเดือนก่อน +33

    ፊልም እያየ ኮሜት ማንበብ የሚወድ

    • @Belal2022-sp3tc
      @Belal2022-sp3tc 2 หลายเดือนก่อน

      🎉

    • @AlamA-sm6td
      @AlamA-sm6td 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ከፊልሙ ኮመንቱ😊

  • @maeritube21
    @maeritube21 10 หลายเดือนก่อน +10

    ዋዉዉዉዉ ምርጥ ፊልም አርቲስት ደሳለኝ ሃይሉ በድጋሚ በፊልም ስለመጣህ እናከብርሃለን❤❤❤

  • @emuyemamush4161
    @emuyemamush4161 5 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ብሎኝ ያየሁት የረካሁበት ፊልም 1ኛ ነው ምርጥ ስራ ተባረኩ የምር ብዙ ጊዜ ሆኖኝ ነበር ፊልም ማየት ፈልጌ እጀምርና ከዛ ምንም ደስ አይለኝም ከግማሽ እተወዋለሁ
    ዛሬ ግን በስርዓት ሳላቆራርጥ ደስ ብሎኝ አየሁ ምርጥ ስራ ስለሆነ ነው በርቱ

  • @teke2809
    @teke2809 10 หลายเดือนก่อน +8

    ልክ እንደዚህ የሰውን ሂወት ለመበጥበጥ እና ለማበላሽት የቅርብ ሰው መስሎ (ተመሳስሎ ) ከሚገባ ጒደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን❤❤❤❤
    በተረፈ ፊልሙ ካየሁት ሁሉ ይለያል አስተማሪ ስራ ነው 👌👌👌👌👍👍👍

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 9 หลายเดือนก่อน

      አሚን አላህመ አሚን

  • @Tsion25
    @Tsion25 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዘንደሮ ሰው ሁሉ በብልሃት ካልኖሮ ከባድ ነው እኔም ከዚ ፊልም ተምሬበታለው አመሰግናለሁ ትዳር በብልሃት እንጂ በህልክ አይመራም ምርጥ ምክር ናት ❤❤❤

  • @machomehari-GG1978
    @machomehari-GG1978 10 หลายเดือนก่อน +6

    ኸረ በእግዚአብሔር እንዲህ አይነት ምርጥ ፊልም እየሰራችሁ አስደምሙን ሰሞኑኑ የሚለቀቁ ፊልሞች እኔ እንጃ በምን ጥናት እንዳገኛችሁት ምርጥ ነው በዚሁ ቀጥሉ የኢትዮጵያ ሀገራችን አርቲስቶች ክዚህ በላይ እንጠብቃችኃለን በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንወዳችኃለን!!!

  • @kirubelmezgebu6601
    @kirubelmezgebu6601 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ጥሩ ፊልም ትልቅ ትምህርት ነው ልብ አንልም እንጂ አጠገባችን ልክ እንደ መላክ ሆነው እኛን ከክፉ ሁላ የሚታደጉ ሰዎች አሉ በህይወታችን እና ደግሞ ሁሉም ቀን አዲስ ቀን ነው እና በምኖንርበት ሰአት መልካም ስራዎች ለሰዎች እናርግ ወደዚህ ምድር ስንመጣ መልካም ስራዎችን ለመስራት ነው መልካም እንስራ

  • @metenberehanu6676
    @metenberehanu6676 10 หลายเดือนก่อน +656

    ከ ቲክቶክ አይቶ እነደኔ የመጣ

    • @Ummizemzem
      @Ummizemzem 10 หลายเดือนก่อน +6

      Yetegnaw part lay naw yayeshiw

    • @solomonbrhane2881
      @solomonbrhane2881 10 หลายเดือนก่อน +1

      Ebd eko nesh😂

    • @metenberehanu6676
      @metenberehanu6676 10 หลายเดือนก่อน +7

      @@Ummizemzem ውጪ ከዚ ያለቸው ፓርት ላይ ሰራተኛዋን🤣🤣🤣🤣🤣

    • @metenberehanu6676
      @metenberehanu6676 10 หลายเดือนก่อน

      @@solomonbrhane2881 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

    • @addiis
      @addiis 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂😂

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 10 หลายเดือนก่อน +7

    የሳሪ ጉደኛ እደምታፈቅሪውመጀመርያ መናገር ነበረባት አዳዴ እያፈቀርን ሳንናገር እድሉ ሲያለፈን አስተሳሰባችን ይቀየራል ሳራ ደሞ አሪፍ ካላክተር ነው የተሰጠሽ አዳድ ክፉ አሰሪ አሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ሂዊ ግን ባቺ ውስጥ ጥንካሬሽን ምን ያህል ጎበዝ ጠካራ እደሆሽ አይቻለው አብሶ ዳኒን በምሳሌ አሳይተሽ የመከርሽው እራሴን እዳይ ነው ያረግሺኝ ዋው አሪፍ አደበት ነው ያለሽ እደ ሊዲያ ያሉ ሴቶች አሉ ብዙ አስተውሉ ሳትቀደሙ ስታፈቅሩ ተናገሩ ሰው ሲገባ ጠብቃቹ ትዳር አትረብሹ ዳኒ ግን ያለክ ለሰራተኛ እይታክ ደስ የሚል እይታ ነው ሁሉም የራሱ መስፈርትአለው ሰውቤት ስለተሰራ ሰው መናቅ የለበትም ዳኒ ትለያለክ❤❤❤❤የሂዊ እናት ባገኞት እቅፍ ሳም ነው ማረጎት በጣም ነው ምወዶት የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት የግሌ አስታየት ነው እስፖርት ብሰሩ ሴቶችዬ ለኛም ላይናችን😂

  • @selamwitmequant
    @selamwitmequant 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለመጀመሪያ ጊዜ ቆንጆ አስተማሪ ፊልም አየዉ አመሰግናለሁ ይሄ ፊልም ስንቶቻችን ገብቶን ይሆን? ሂወት እዉነትም ሂወት ነሽ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mahletlemma6739
    @mahletlemma6739 10 หลายเดือนก่อน +12

    የሚገርም ነው የኔ ታሪክ በድራማ መልክ ሲመጣ ብዙ ሰው ሊያውቀው የሚገባ ባለትዳሮች ሴቶች ጓደኛ ሲይዙ ትዳር የያዙ መሆን አለባቸው እንደገና ለሴት ጓደኛሽ በፍጱም የወንድ ጓደኛሽን መስተዋወቅ የለብሽም እኔ ከራሴ ተምሪያለሁ ይህ ድራማ ፍንትው አርጎ ያሳያል እንማርበት

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ለካ ብቻዬን አይደለሁም እንደኔ የቆሰለ ሰው አለ የኔም ጉዋደኛ እኛን አለያይታ ለሷም ሳያዛልቃት ዛሬ ትሟቅቃለች እኔሥ እድሜ ለቤተሰቦቼ ሂወቴን በደስታ ከልጄጋ እየኖርኩ ነው

    • @gassking6849
      @gassking6849 10 หลายเดือนก่อน

      በጣም

    • @gassking6849
      @gassking6849 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@sየኔም ታሪክ ነውemiramohaned

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 7 หลายเดือนก่อน +11

    ሰራተኛዋ ገራሚ አመለካከት ነው ያላት ፡፡አሪፍ ፊልም ነው አስተማሪ ነው በርቱ፡፡
    እኔ ለምሳሌ በጣም ቀናተኛ ሚስት ነኝ ባሌ ከሰራተኛ ጋ ብዙ እንዲያወራ አልፈልግም፡፡ ወግኖ እኔና ሰራተኛ ስንጣላ ለሰራተኛ ሲያግዝ ደስ አይለኝም፡፡
    አሁን ነው በጸሎት የተረጋጋውት እና የተውኩት ፡፡
    መንፈስ ነው ቅናት የሰይጣን በጸሎት ይተዋል፡፡
    አልያ በቅናት ሰው ይገዳደላ፡፡ መጥፎ ነው በቶሎ መድሀኒቱን መፈለግ ነው እሱም ጸሎት ነውወ፡፡፡

  • @merhaba9036
    @merhaba9036 10 หลายเดือนก่อน +10

    ውይይ ከምቀኛ ከሀሲድ ጓዴኛ ፈጣሪ ይሰውራችሁ በጣምም ምር አስተማሪ ፊልም ነው ቅመሞችየ ኑ እዩት❤❤❤ሚስት ተብየዋ በራስ መተማመን የላትም 😂😂

  • @zaidtewele9089
    @zaidtewele9089 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው በጣም በርግጠኝነት ከዚህ ፊልም የብዙ ትዳር ታሪክ እንደሚቀየር በጣም አርግጠኛ ነኝ ስንቶቻችን ነን ባሎቻችን ማክበር የበታችነት መስሎን ወደ ኃላ ምንቀረው ያውም በጋደኛ ግፊት እባካችሁ ሴቶች ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ካከበርን እንከበራለን እንጂ አናንስም 🥰🙏🙏🙏🙏

    • @asdas7294
      @asdas7294 9 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @tigiestmekonnen
    @tigiestmekonnen 10 หลายเดือนก่อน +15

    ከጓደኛዋ እባብነትን ከሰራተኛይቱ ጥበብናስነስርአትን ከደስአለኝ ይቅርባይነትን አይቸበታለሁ ከማዘር ደግሞ ልጅን በስነስረአት ማሳደግንእናም ጥሩ ነው

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 10 หลายเดือนก่อน +5

    እሄን ፊልም ደስየን አይቶ የገባ ማነው እደኔ ስወድውኮ ከዚህ ፉልም የምንረዳው ጓደኛ ምን አይነት ምስቅልቅል ነገር እደሚያመጣብን የቤት ሰራተኛንም ሚስት በሌላ በጥርጣሬ መንፍስ እንድታይና ምስቅልቅል ያለ ወጀል ውስጥ እደሚከተን ነው በሀገራችን ያለ ችግር ነው ሰውን ክፍ የሚያረገው ሰው ነው ከሰው መጥፎ ምክር ተጠንቀቁ ይልቁንስ ፈጣሪያችሁን አማክሩ እሱ ቀጥተኛውን ይመራልና ተማሪወች ደግሞ ሰርተን ተምረን ከስኬት እደምደርስ ብዙ ነገሮች ቢመጡብንም ታግሰን በፀሎት እሄን ሂወት እደምናሸንፍ ያስረዳል ተባረኩ ደስ እሚል ፊልም ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @walleworkie
    @walleworkie 10 หลายเดือนก่อน +18

    ክብር ለቤት ሰራተኛ

  • @dibsi277
    @dibsi277 10 หลายเดือนก่อน +18

    የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዉ በጣም ደሰ እሚል አሰተማሪ ፊልም ነዉ ካጀማመሩ እሰከ አጨራረሱ ደራሲዉን አለማድነቅ አይቻልም ፊኒሽጉ በጣም ያምራል ሂወትየ ትለያለሽ በጣም

  • @Tegardaworku-mm6lh
    @Tegardaworku-mm6lh 10 หลายเดือนก่อน +14

    ህይወቴ ምርጥ ሴት ፈጣሪ ሆይ ለባሌ እምገዛ ንፁህ ሴት አድርገኝ❤❤❤😢

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 10 หลายเดือนก่อน +3

      ለፍቅር ስትገዢለት አባቱ ገዝቶ የሰጠው ባሪያው ትመስሊዋለሽ

    • @Tegardaworku-mm6lh
      @Tegardaworku-mm6lh 10 หลายเดือนก่อน +1

      ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ምንም አልልም

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 9 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም የሚገርም አስተማሪ በጣም ምርጥ ፊልም እንዲህ በትዳር ዙሪያ በደምብ ቢሰራ እሄ ሁሉ ፊቺ ባልበዛ ነበር❤❤

  • @abnetchernetu901
    @abnetchernetu901 8 หลายเดือนก่อน +6

    ምርጥ የአተዋወን ብቃት ያላችሁ የሃገሬ ውድ ተዋንያኖች ምስጋና ይገባዋል ስራችሁ::
    የፊልሙ ጭብጥ ግሩም ነው ለሁላችንም ላገባም ላላግባም ቆንጆ ተሞክሮ መማሪያነው:: እንወዳችኃለን....
    ግን ይቅርታ አድርጉላቸው ! ስለ ፊልም ጥበቡ ያልገባቸው ትንንሾች በሚሰጡት አስተያየት ቅር እንዳትሰኙ::
    አመሰግናለሁ::

  • @Tigist22
    @Tigist22 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነቱ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ላገባው ትንሽ ቀን ሲቀረኝ በሰወች ምክር ልቤን የሰበረውን ሰውእና የዚህን ፊልም ታሪክ የኔን ህይወት መሠለኝ የሚለያየው የሰወች ክፉት ያልገባው ስለሆነ ብቻ ነው

    • @rewdajemal7874
      @rewdajemal7874 10 หลายเดือนก่อน +6

      የኔ ቆንጆ ወላሂ ነው ምልሽ ለ አንቺ አላለውም አይሆንሽም ቢሆንሽ ኖሮ በሰው ወሬ ባልተወሽ ፍጣሪ ምናልባት እድሜ ልክሽን ከምትከፊ አሁን እንዲከፍሽ አድርጎ አርቆልሽ ነው ስለዚህ አምላክሽ በላጭ ነው እና እሱ ሚያደርገውን በፀጋ ተቀበይ ለ አንቺ ያለውን ማንም አየነካውም ታገሺ btw ik this felling 😢❤❤❤❤❤

    • @Tigist22
      @Tigist22 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@rewdajemal7874 እውነት ነው እማ አመሠግናለሁ ስለሠጠሽኝ ምክር

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 10 หลายเดือนก่อน +4

    በዚህ ወር ዉስጥ ነዉ ፊልም እያየሁ ያለሁት እመሰግናለሁ . . . ኢትዮጵያ አገራችን ጽኑ ሰላሟን ይመልስልን ።

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 10 หลายเดือนก่อน +5

    ብጣዕሚ ደስ ዝብል ፍልሚ ቀፅልሉ ዋውው❤❤❤❤❤❤

  • @abdutube3584
    @abdutube3584 9 หลายเดือนก่อน +3

    ፊልም ሳይ ቅድማ ኮመንት አላነብም እስከሚጨርስ በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪም ነው አስተላለቁም ምርጥ😍

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 10 หลายเดือนก่อน +5

    ከልጅነቴ ጀምሮ የምወደው የማከብረው አርቲስ ዋው ከስንት ጊዜ በዋላ😍🥰🥰🥰

  • @hulugiregeshgetanehgetaneh1216
    @hulugiregeshgetanehgetaneh1216 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንቅልፌን አይቼ ነው የጨረስኩት ደሳለኝ አንተ ያልህበት ትወና አይጠገብም

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq 10 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ጥሩ ትሰሩ ትሰሩ እና ለምንድነው ሁሉም የአበሻ Movie ሰው በሆነ ነገር ሲበሳጭ መጠጥ መጠጥ ስካር ለምን ሌላ ነገር አትፈጥሩም ሁሉም ሰው ሲናደድ የግድ መጠጥ መጠጣት የለበትም።

  • @epuni2123
    @epuni2123 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምርጥ አጓጊና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @brhenewubante7308
    @brhenewubante7308 10 หลายเดือนก่อน +3

    በስማም በጣም ደስስስስ እሚል ፊልም ነው እግዚአብሔር ለሁሉም ምክኒያት አለው

  • @YikeberKuku
    @YikeberKuku 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው።እራሳችንን እንድናይ እንድናስተውል የሚያደርግ።አቦ ይመቻችው!!!

  • @tiazone3655
    @tiazone3655 9 หลายเดือนก่อน +4

    ዋዊዊዊዊዊ በጠም ደስ ይለል አስተማሪ ድራመ የክፉ ጎደኛ ትምህርት❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሬፍ ፊልም ነዉ አስተማሬ ነዉ ድሮም ጥላት ከሮቅ አይመጣም ትንሺ መጠረጠር አይከፉም ጊዜያችሆ ልፉታችሆ ዘመናችሆ ይባረክ በሞላ ክሮን አመሰግናለሆ 🙏👌

  • @onthepitch152
    @onthepitch152 9 หลายเดือนก่อน +9

    የኢትዬጵያን ፊልም እጅ እጅ እንዲለን የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ስላረጋችሁ ትመሰገናላችሁ

    • @habeshayemix4811
      @habeshayemix4811 9 หลายเดือนก่อน

      በተለይ የልደቱ ሴሬሞኒ ላይ ያለው የሳራና የጓደኛዋ ንግግር ፓርት የህፃናት እቃቃ ይመስላል

  • @Hana-nb4ul
    @Hana-nb4ul 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሪፍ ፊልም አምላኬ ሆይ ወዳጆቼን እኔ እጠብቃለው ጠላቶቼን አንተ ጠብቅልኝ ልቦና ስጠን ለሁላችንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsegakansi3628
      @tsegakansi3628 10 หลายเดือนก่อน +2

      ጠላተን እነ ጠብቃለሁ ከወዳጆቼ አንተ ጠብቀኝ ነው ውዴ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 10 หลายเดือนก่อน

      @@tsegakansi3628 እሽ ማሬ ይቅርታ አባባሉ ጠፍቶኝ ነው

    • @MartaAbebe-xd1vl
      @MartaAbebe-xd1vl 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @umii7353
    @umii7353 10 หลายเดือนก่อน +11

    ግን እኮ ሰራተኛ እና አሰሪ (ባል)እንደዚህ መቀራረብ የለባቸዉም ሰዉ በመቀራረብ ነው ወደ ሌላ ነገር የሚገባዉ

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ቐ8ከ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እንደሱ አይነት ፍላጎት ያለው ሰው መጅመሪያም አቀራርቡ ሌላ ነው ።እንጅ ሰውን መቅርብ ግደደታ በሌላ መሆን የለበትም።

  • @hanlove412
    @hanlove412 10 หลายเดือนก่อน +5

    ዋውውው❤❤❤ደሞ ስታምር ሚስት ሆና የምሰራዋ አብሲኒያን ትመስላለች 🥰

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 10 หลายเดือนก่อน +7

    የሰውን ትዳር የምትበጠብጥ ሴቶች እረፉ ለናንተም አይጠቅም ::በተረፈ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን

    • @SelamTilahun888
      @SelamTilahun888 10 หลายเดือนก่อน +1

      አንዳንድ ሴቶች የራሳቸውን ትዳር እራሳቸው ናቸው ሚበትኑት ………

  • @MekdesMamo-l4e
    @MekdesMamo-l4e 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው!
    የኢትዮጵያ ፊልም በጉጉት የሚታይና የሚያስተምር መሆን እንደሚችል አሳይቶኛል!!❤❤❤

  • @Helenhelen-l5d
    @Helenhelen-l5d 10 หลายเดือนก่อน +7

    ፈጣሪየ የኣበሻ ሽቃላ እዳተደርገኝ እባክህ ሽቃላነቴ ስኡዲ ይሁን መጨረሻየ

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 10 หลายเดือนก่อน +9

    ወርቅ ጭቃ ውስጥ ገባ ተብሎ አይጣልም ከጭቃ ዉስጥ አዉጠህ መልሠህ ስታጥበው መልሶ ወርቅ ነው አጥበህ ታጌጥበታለህ እውነት ነው የሠው ልጂ ይሳሳታል ስተቱን አይተን ገሸሽ ማለት ሳይሆን ከስተቱ እንዲማር መረዳት ነው መክኒያቱም የሠው ፍፁም የለውም

  • @zebibaabdi424
    @zebibaabdi424 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሁሉም ሰው ህይወት ምን ማለት እንደሆነ እንዲገባው ይሄን ፊልም ማየት አለበት👌

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 10 หลายเดือนก่อน +3

    ገራሚ አስተማሪ ፊልም አጠገባችን የኛ በምንላቸው ሰዎች ህይወታችን ይመሰቃቀላል ለነገሮች ግራ ቀኙን አይተን በራሳችን መኖር እና መወሰን አለብን የህይወታችንን ሞተር በሰው እጅ አናድርገው

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 หลายเดือนก่อน +14

    ጥሎብኝ ደሳለኝን ስወደው❤❤❤❤❤❤

    • @metenberehanu6676
      @metenberehanu6676 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ደሞ ባሌ ቢሆን ብዬ ሁሌ እመኛለው ወይ ጉዴ

    • @ShakiraShakira-f6f
      @ShakiraShakira-f6f 10 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkk

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 10 หลายเดือนก่อน +4

    ይህ ፊልም ነው:: የገሃዱ ዓለም ነጨብራቅ:: በጣም አስተማሪ ነው:: ስንቱ ትዳር: በሰው ጣልቃ ገብነት: በባለትዳሮች ነገሮችን በእንጭጩ መቅጨት ሲገባቸው ስንጥቁ ቦይ እስኪሆን በመጠበቅ: የራሳቸውን ሳይወጡ ከትዳር አጋራቸው የሚያገኙትን ብቻ በመጠበቅ: ተረጋግቶ ማሰብን ሳያስቀድሙ በመቅረት ውሃ በልቶታል:: ምንም ቢሆን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መኖርን የመሰለ ከለላ የለም:: እግዚአብሔርን ስንመስል መሸታ ቤት መሄድ የለ: ድብብቆሽ የለ: የትዳር አጋርን ነገር ከምንም በላይ ማስቀደምንም መመሪያችን እናደርጋለን::

  • @lolafoon6782
    @lolafoon6782 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ደስ ነው ብሎኝ የጨርስኩት

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው በጣም ደስስሰ የሚል አስተማሪ ነው እናመሰግናለን❤🙏

  • @amirmuktarh
    @amirmuktarh 10 หลายเดือนก่อน +4

    ህፃናቶቹ ያልበዙበት ፊልም ናፍቆኝ ነበር❤

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ 10 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ነገር ለመዝራት ጊዜ ይወስድብናል ክፋት ለመስራት ግን ምንም ጊዜ አይፈጅብንም

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 10 หลายเดือนก่อน +6

    ከወደጅ ከፊ አተ ጠብቀኝ ጠላቴንሰ እኔው እጠብቀዋለው በቃ ማን ይታመን መልካም ሰው ጠፍ በቃ የዋህነት ይኀዳል በተለይ ለኀደኘ የዋህ መሆን 😢😢😢

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርቱ❤
    ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹❤🙏

  • @kuriselina1384
    @kuriselina1384 10 หลายเดือนก่อน +5

    ትዳር ያላችሁ ሰቶች የሰት ጓዋድኛ ይቅርባችሁ እኔም ደርሶብኛል ግን እግዚአብሔር ልክ እንደዚህ ፍልም ነው የረዳኝ❤😊

  • @MesiWeldie
    @MesiWeldie 10 หลายเดือนก่อน +4

    እጅግ በጣም አስተማሪ ስራ ነው ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdestariku4835
    @mekdestariku4835 10 หลายเดือนก่อน +11

    ሴቶች ከዚህ ተማሩ የቤታችውን ገመና ሁላ አታውሩ

  • @sanimane3073
    @sanimane3073 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለቅሶህ ላይ ትክክልኛ ስሜት ነው የገለፅከው እኔም እንዲህ ተሰምቶኝ ያቃል👏👏👏👏

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 8 หลายเดือนก่อน +2

    _እግዚኦ መርዝ የሆነች ጓደኛ😢 ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ጓደኛ ጎረቤት ይጠብቀን🙏 በተረፈ ግን በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው። እናመሰግናለን🙏_

  • @የፋኑልጅ
    @የፋኑልጅ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ፈጣሪዬን ለመንኩት ከእንደዚህ አይነት ጓደና ጠብቀኝ 🙏በስማም stastela

  • @rozaahmed7472
    @rozaahmed7472 10 หลายเดือนก่อน +8

    ጎደኛን ማመን እንደሌለብን የታወቀ ነው ብዙ አስመሳይ ሴቶች አሉና

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 10 หลายเดือนก่อน +6

    ዋው ገራሚ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 10 หลายเดือนก่อน +5

    ደስለኝ ሀይሉ እኳን ወደፊልሙ አለም ተመለስክ❤❤❤

  • @አገኝሁሽወለተጻድቅ
    @አገኝሁሽወለተጻድቅ 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አስተማሬ የተሳካ ፊልም በጣም ወድጀዋለሁ

  • @user-ds4mw3ip8r
    @user-ds4mw3ip8r 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውው አስተማሪ ድራማ ነው ብዙነገር ትምህርት አለው እውት

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 10 หลายเดือนก่อน +8

    ኮሜንት ብዙ ካለ ንው የማየው እንደኔ አለ ኪኪኪኪ

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው አይታችንን አንድንፈትሽ ያረጋል ! የቤት ሰራተኛ ግን ሂዊ አያሉ ማቆለመጥ አንክዋ አይሞከርም ሃይም አለ አኮ ከዛው ውጭ ማለፍያ ድራማ ነው አያዝናና ያስተምራል ፡፡

  • @Bikeyegetalij
    @Bikeyegetalij 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው አንደኛ ነው የእውነት ማመን ያለብን አንዱን ፈጣሪ ብቻ ነው አስተማሪ ነው ድራማው ተባረኩ❤❤❤❤

  • @Firagegne
    @Firagegne 10 หลายเดือนก่อน +9

    ፈጣሪ ሆይ መልካም ምስት ስጠኝ

  • @Yasminmudaa
    @Yasminmudaa 10 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ሰረተኛዋአ ሆና የተወናችው አስተመረችኝ የኔ ዱባባ❤በበበበ😂😂

  • @SadaA-nu2hv
    @SadaA-nu2hv 10 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ
    ሰርቄ ስጋግር ዳቦ አረረብኝ😂😂😂😂

  • @FanayearegaKwt
    @FanayearegaKwt 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ ብዙ ነገር ምንማርበት ፊልም ነዉ በርቱልን🙏❤️

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 10 หลายเดือนก่อน +9

    ድርስ የሀበሻ አሰሪዎች ስጠላቹ

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv 10 หลายเดือนก่อน

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው መጀመርያ ሳየው ያቺን ፈቶ ሂዊን የሚገባ መስሎኝ ነበር መጨረሻው በጣም ያምራል አንዳንድ ሴቶች ለብዙ ወንዶች እራሳቸውን ስላዘጋጁ ነው አንዳንድ ወንዶች ለብዙ ሴቶች ባለቤት የሚሆኑት የህይወት ባህሪ ለሁሉም ሴቶች ቢሰራ ኖሮ ብዙ ቤቶች ባልፈረሱ ነበር ብቻ በዚዘመን እንኳን ሰውን የራስንም ጥላ ማመን ይከብዳል ለማንኛውም ከልብ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤

  • @SeEn-bi8gg
    @SeEn-bi8gg 8 หลายเดือนก่อน +5

    ገና አላየሁትም ኮሜንት እወዳለሁ

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ እና አጓጊ ፊልም🎉❤ በጣም ደስ ይላል ደሴ ስላለበት ስለምወደው አየሁት ጎበዝ ተዋናይ ነው። ሁሉም ምርጥ ናቸው❤❤❤ በርቱልን🎉ውድድድ

    • @Lubaba-t3x
      @Lubaba-t3x 10 หลายเดือนก่อน


      እኔም እሱ ስላለበት ነዉጁ የኢትዮ ፊልም አላይም የአረቦች ነው እማየዉ

  • @HananBinthabeshay-x3c
    @HananBinthabeshay-x3c 9 หลายเดือนก่อน +12

    ከአስመሳይ ጓደኛ አሏህ ይጠብቀን😢😢

  • @burakkaya119
    @burakkaya119 6 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ቆንጆ ነው ተዋንኛኖችም በጥሩ ተጫውተውታል አንዳንድ የዳሬክተር ችግር ቢታይበትም አሁን ካሉት ቆንጆ ምርጥ ስራ ማለት እችላለው።።።።።ይቅርታ ለመጠየቅ ሴትየዋ ፅጉራን ጥቁር ቀለም ተለውጣ ነው እንዳል ወዲያውኑ ሲኑ ሲቀየር ወደ ቀድሞ ፅጉራ ተመለሰች ትንሽ ነገር ነው ብለን የምናልፈው ነገር ልፋታችንን እንዲነው ገደል የሚከተው እናም ብንጠነቀቅ ብዬ አስተያየቴን አስተላልፋለው ጐበዝ ተዋንያን ምስጋና ይቅረብ

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f 10 หลายเดือนก่อน +9

    ውይ ከህበሻ ስራተኛ መሆን መመት ይሻላል የአርብ መዳም እርጅም እድሜ😅

  • @mypage8194
    @mypage8194 10 หลายเดือนก่อน +1

    It was one of the well-done Ethiopian movies I ever saw. Artist Desalegn 👏👏

  • @RozaGhiwote
    @RozaGhiwote 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለዚ ነው በ13 አመት የትዳር ቆይታዬ ሴት ጎደኛ የማሊዘው፡፡

  • @መቅደስገብሬ
    @መቅደስገብሬ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤

  • @bFKer21
    @bFKer21 10 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ከደዝህ አይነት አስመሳይ ጎደኛ ይጠብቀን

  • @asterbirhanu3814
    @asterbirhanu3814 10 หลายเดือนก่อน +4

    God bless you you all it is very interesting movie it is not movie its real story i really hope there is part 2 of this ❤

    • @hailealebe2372
      @hailealebe2372 10 หลายเดือนก่อน

      We will waiting... part 2'soon

  • @AmanuelAbraham-mv8vp
    @AmanuelAbraham-mv8vp 10 หลายเดือนก่อน +5

    ብዙ ጊዜ የጋብቻ ፍቺ ጉዳይ 3ኛ ሰው ከሁለቱም ወገን ዘመድ እና ቤተሰብ ነው።

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ አሰተማር ነው መጨርሻው ደሰ ይላል አመሰግኝ መሆን አለብን🙏🙏🙏

  • @fase-man6355
    @fase-man6355 9 หลายเดือนก่อน +11

    የ4ኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆና ሰራተኝነት ከመግባት ይልቅ ሁለት፤ ሶስት ልጆችን አስጠኝ መሆን አይሻልም!!

    • @fikertefera7987
      @fikertefera7987 9 หลายเดือนก่อน

      ምን እየበላች ምን እየጠጣች

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 9 หลายเดือนก่อน +3

      @@fikertefera7987 አስጠኝ የምትሆነው እኮ በነጻ አይደለም በክፍያ እንጅ። ደግሞስ ዩኒቨርሲቲ እኮ ቁርስ፤ምሳ እና እራት አለ።

    • @merkeb8120
      @merkeb8120 9 หลายเดือนก่อน

      Esunm Katachis? Betam amarach ata kehones? Hasab bichaw ko sra lihon aychlm

  • @zsoha7418
    @zsoha7418 10 หลายเดือนก่อน +1

    wooow ሁላቹም በጣም ናፍቃቹን ነበር እናመሰግናለን አትጥፉብን እንወዳችኃለን🥰🥰🥰

  • @bezi-hm7hz
    @bezi-hm7hz 10 หลายเดือนก่อน +11

    ከመጥፎ ጓደኛ ይጠብቀን

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 9 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴዚህ አይነት ጒዴኛ 😢😢😢 ሰራተኛ በዚህ መልኩ አስተማሪ አድርጋችሁ🎉❤ ስለሰራችሁት እናመሰግናለን

  • @አሚየማዳምቅመም
    @አሚየማዳምቅመም 10 หลายเดือนก่อน +29

    ማነው እደኔ ከfb አይቶ ጠይቆ የመጣ😂😂😂😂

    • @AsAs-bt1yy
      @AsAs-bt1yy 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ😅😅

    • @vgvh
      @vgvh 10 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @hawitadase7574
      @hawitadase7574 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂

    • @Ethio531
      @Ethio531 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @BirtkanBurthi
      @BirtkanBurthi 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ😂

  • @yedonoko6306
    @yedonoko6306 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 9 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጰያ አሰሪወች በአናታችሁ ተተከሉ እምዬ መዳሜ የእኔ እስፍስፍ በአንች ቤት ይለፍልኝና ራሴን ቻይ ያርገኝ ❤

  • @kisanethailu5341
    @kisanethailu5341 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow very nice Ethiopian movie..guys you did great job

  • @ExcitedFlower-jk6oj
    @ExcitedFlower-jk6oj 7 หลายเดือนก่อน +4

    ከቲክቶክእደኔአይቶየመጣ❤❤❤❤❤

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 10 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ምርጥ ፊልም ነው በእውነተኛ ታሪክ የምናየው ነው ።አንዳድ ጓደኛ በቅናት ትዳር ያፋታሉ ባለ ትዳሮች ከዚ ተማሩ ።

  • @susisusu9563
    @susisusu9563 9 หลายเดือนก่อน +11

    የአረብ ማዳሞች ይግደሉኝ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያምራል ማሚያችን እና ደሱ ስላሉበት ይበልጥ ያምራል❤❤❤❤

  • @edenmelesse78
    @edenmelesse78 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም🙏❤❤❤❤❤

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 10 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ❤

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 10 หลายเดือนก่อน +5

    የኢትዮጵያ አሰሪዎች እኮ ሰው አይደሉም የአረብ ሀገር ምን አሉን ;;ምን እንደተማርኩበት ታውቃላችሁ ማንም ሰው እንደ ፈለገ ሲናገረኝ የዛን ሰው ሀሳብ መመርመር አለብን እና ቅናት መጥፎ እንደሆነ በርቱልን

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 5 หลายเดือนก่อน +4

    ከሁለ በላይ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ዋው