አማራን የሚጠላው ማነው?፣ ኢትዮጵያን ማዳኛ መንገዱ ምን ሊሆን ይገባል?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ค. 2024
  • አማራን የሚጠላው ማነው?፣ ኢትዮጵያን ማዳኛ መንገዱ ምን ሊሆን ይገባል?
    Join this channel to get access to perks:
    / @addiscompassmedia

ความคิดเห็น • 157

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568 22 วันที่ผ่านมา +9

    በፅንፈኞቹ ስለእውነት መናገር ስለ ፍትህ መናገር ፀረ አማራነት የሚያስቆጥር ጊዜ ላይ ደርሰናል ያሳዝናል።

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha 21 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you both for the excellent discussions and rational analysis

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 21 วันที่ผ่านมา +2

    True. Amhara is Arash, Kedash, tequash.

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา +1

    My family is intermarried, my friends are from all over Ethiopia. Ethiopians are decent people.

  • @AaBy388
    @AaBy388 21 วันที่ผ่านมา +1

    ዋ...!!! ስለእውነት የሚጮህ ምላስ ይቆረጣል❤❤

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    Mariamawit Ermias thank you.

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 22 วันที่ผ่านมา

    Yes you guys are

  • @sweetethiopia446
    @sweetethiopia446 22 วันที่ผ่านมา +1

    Zershi yebark yena konjo

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha 21 วันที่ผ่านมา +1

    Among the few main questions to Amhara elites, what are the goals and objectives of Amhara struggle to Amhara and Ethiopia? Really everybody is confused

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    The political parties if represented properly could work together be dialogue, negotiation and reconciliation create a national strategy. It can grow, the parties can grow.

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    Ermias I agree with technocrats they will work within the legal boundaries and work to do their best within their areas of responsibility. Ethiopian Airlines is an example of what able technocrats can do.

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 21 วันที่ผ่านมา +1

    yes አማራው አራሽም ተኳሽም ቀዳሽም አዛንም አድራጊ ነው።

  • @user-qp5xb6qt7y
    @user-qp5xb6qt7y 21 วันที่ผ่านมา

    Welcome

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    I can see a few individual potential leaders. Party wise there is no party that has a goal a plan dream of where they want to take Ethiopia as a people.

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 21 วันที่ผ่านมา

    Neya anchine leader or lader enaregeshalen

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    The obstacle of the Amhara movement are the emotional inteligencia that wants reestablishing Amhara on top. This is passe.

  • @user-it7sq8kz8s
    @user-it7sq8kz8s 21 วันที่ผ่านมา

    True federalism I agree

  • @GetahunHaile-ix7kr
    @GetahunHaile-ix7kr 21 วันที่ผ่านมา +1

    Ermias gn ye gize guday new enji enfaredhalen

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 21 วันที่ผ่านมา +1

    እኛ አማራ ነን አልን እንጅ ምን አልን?!
    አሁን አማራ ነን። እያንዳድህን እንነቅልሀል።
    እኛ ጥያቄአችንን አናውቅም?
    ንገረና!?
    ተንትነህ ሞተሀል። ትነቀላለህ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 21 วันที่ผ่านมา

      አብይ ማለት በህልም አለም የሚኖር በቃ ጠቅላይ ሚኒስተር መሆን ብቻ የሚፈልግ የጠቅላይ ሚኒስተር ስራ ምን እደሆነ የማያውቅ ከእውቀት ነፃ ከልጅነቱ ጀምሮ ሲያአልም የኖረ በሳይኳለጂ የተጎዳ እሱ ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ከሚጣ ሙሉ የኢትዮዺያ ህዝብ ቢጠፋ የሚመርጥ ካአለስልጣን መኖር አይችልም በቁሙ ይሞታላ አይምሮ ተጎድቷል ስለዛ የተጠራጠረውን ሁሉ ይገላል ስለዚ ስራ የሚመስለው ᎈቶ መነሳት በየቡታው መታየት እዲጨበጨብለት መፈለግ እሱ ያለው ገና 7 አመት እድሜው ላይ ነው የቆመው ይህን ችግሩንየማያውቅ ሰው ይቃወመዋል የቅርብ ሰው ካለው ሀኪንቤት ቢወስደው ከውስጥ ምንጮች እንደሰማነው ሁሉንም ሰው ይጠራጠራል ይደነግጣል ተብሏል ለ ሊቱን ሲዞር ነው የሚድረው ግን ከዚ በላይ ሀገሪቷ ሳትፈርስ ከስልጣኑ አንስቶ ሀኪም እዲየየው ማድረግ ነው

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    When I was growing up Amhara meant christian, I was not aware there were Amhara moslems. People from other sources used to change their names to Amhara names. This has changed people have realised it's ok to be Oromo, Gurage, Keffich, Welaita Tegre etc. No one hates Amhara they just respect being what they are, are proud to be where they are from inclining their culture.

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    Make each region a business body. People living in a region are citizens of that region.

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 19 วันที่ผ่านมา

    Ermi, My way/highway ወይም አማራው ተኝቶ ሳይሆን መቻል ፣ኢትዮጵያዊነት እንዳይጠፋ፣ ነበር። እንደ ሰው እንደ ዜጋ የሚያይ SYSTEM ሲመጣ ብቻ ነው በዘር መናቆር የሚቆመው።

  • @seldomz4766
    @seldomz4766 21 วันที่ผ่านมา

    ermi u r true ethiopian.

  • @alemumekonene4623
    @alemumekonene4623 21 วันที่ผ่านมา

    Lela hagar selam yehonew amara sila lele new.

  • @habteolana1631
    @habteolana1631 21 วันที่ผ่านมา

    ቀልደኞች እንደሆናችሁ የሚሳየው በመሀል ስለልጆጃችሁ በርዝ ዴይ ታወራላችሁ

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p 22 วันที่ผ่านมา +7

    ማሪያማዊት!ሕወሓት መቼም ቢሆን እውነት ይናገራል ብዬ አላምንም ።አንቺም ባትዋሺ ጥሩ ነው ።

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 22 วันที่ผ่านมา

      Ermiyas keguaddengochu gar tetalla engi ke amara gar min attallaw zimm bilew new

    • @selamasfaw5665
      @selamasfaw5665 21 วันที่ผ่านมา +2

      ህውሓት አፍህ ላይ ሳትወድ ንቕሰሐው ትሞታለህ! በዚህ ግዜ ያለፈበት የሞኝ ፖለቲካ ማንንም መሸወድ ኣትቻሉም ህውሓት ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ነው! ለሁሉም በቅርብ አምላክ መልስ ይኖረዋል!

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 21 วันที่ผ่านมา +1

      አዎ ህዋሀት ናት we are proud of her

    • @jemalmohammed863
      @jemalmohammed863 21 วันที่ผ่านมา

      ሕወሓት አንደኛ ነው ። እስካሁን አልነቃህም!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 21 วันที่ผ่านมา

      ህዋሀት ጥላቻ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ጥላቻ ነው ያለህ ወላህ እኔም ህዋሀት ምትለውውሸትህን ነው አትዋሽ ።👌

  • @mitikulakew5840
    @mitikulakew5840 21 วันที่ผ่านมา

    I think it is true. You both have issues with Amharas, specially Maryamawit.

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 17 วันที่ผ่านมา +1

    ውኃ በእጅ መጨበጥ እንደማይቻል ሁሉ ሰዎች ምንም ያህል ፍላጎታቸውን ለመደበቅ ቢጣጣሩም በምንም ዓይነት ሁኔታ የፖለቲካ አቋማቸውን ለመደበቅ አይችሉም

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd 21 วันที่ผ่านมา +4

    ማራማዊት ወይ መንፈሳዊ ነገር ተናገሪ ካልሆነ ፖለቲካሽን አውሪ ውሀና ዘይት ቀላቀልሽ እኮ አብይን ስለምትጠይው ብቻ ከጀርባው evil hand አለ እዴት ትያለሽ ??

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 20 วันที่ผ่านมา

      እንደዛ ብለህ ለ ኣምሓራዩ የ ቅባት እምነት ተከታይ ቄስ እና ጳጳስ ምከራቸው።
      እንከፍ

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 20 วันที่ผ่านมา

      @@goiteomgezaei9066 ስድብህ ያለህበትን ያስተሳሰብ ደረጃ ስለሚያሳይ መልስ አልሰጥህም

  • @solomontafessekeskisse702
    @solomontafessekeskisse702 22 วันที่ผ่านมา

    If some one said , don't generalize it to the whole

  • @sitotawberhanu4279
    @sitotawberhanu4279 21 วันที่ผ่านมา

    Ermias is suffering from identity crisis

  • @reflection9636
    @reflection9636 21 วันที่ผ่านมา

    History Amhara look at is imperial Ethiopia it disregards the history of the other nations and nationalities be it written or spoken. The other nations and nationalities history have to be acceptrd and respected.

  • @mengistuzeleke5223
    @mengistuzeleke5223 22 วันที่ผ่านมา

    What About Ezema and Abine?

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 22 วันที่ผ่านมา

    አማራን የሚጠሉ ብዙ ናቸው። ለምሳሌ ትግሬ ኦሮሞ ሶማሌ ሲዳማ ወዘተ። አማራን የሚወደው ሁሉንም የፈጠረው እግዚሐብሄር ነው። ፈጣሪ አማራን የሚወደው መጥፎ ስላልሆነ ነው። አማራነት ደምና አጥንት አይደለም። አማራነት አስተሳሰብ ነው። ለምሳሌ አማራ ሕገ መንግስቱን አይቀበልም፣ ወልቃይትና ራያ መተከልና ሸዋ የአማራ ናቸው ይላል። ማርያሚዊት በዚህ ከተስማማሽ አማራ ነሽ፣ ካልተስማማሽ አማራ አይደለሽም። ከዚህ ውጭ ያሉት አማሮች ሳይሆኑ አማርኛ ተናጋሪዎች ናቸው።

    • @selamasfaw5665
      @selamasfaw5665 21 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ እያላችሑ ህዝቡን እንዲጠላ የምትሰሩ ከራሳችሑ መታረቅ ያቃታችሑ ሰዎች የህዝቡን መከራ ሊገባችሁ ኣይችልም!

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 21 วันที่ผ่านมา

      ደንቆሮ

    • @RasEthiopia.
      @RasEthiopia. 21 วันที่ผ่านมา

      @@yonastaye8803 ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር ሐቅን ድንቆሮ ብሎ የሚሳደብ የለም። ባንድ መሆን አለብህ።

  • @nebiyuterefe3637
    @nebiyuterefe3637 18 วันที่ผ่านมา

    አራት፥ኪሎ፥ያለው፥መሪ፥እኮ፥የደደ ቢት፥ደደቦች፥የማደጎ፥ልጅ፥ነው፥የሰውየው፥የድንቁርና፥ጥልቀት፥የማደጎ፥ወላጆቹን፥የአይምሮ፥ድህነት፥ልክ፥ይነግረናል።

  • @dagimbimerew4469
    @dagimbimerew4469 22 วันที่ผ่านมา +1

    ማነው ያለው? ከአማራ መሸሽ ሲፈልግ አሉኝ ብሎ መሸሽ አይከብድም ወይ?

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 21 วันที่ผ่านมา

      እኔ ከሁለቱ ነኝ ትግሬ መሆኔ እንጂ አማራ ደም እንዳለኝ አላስታውሰውም እጠላለሁ ማለት ግን አይደለም

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 19 วันที่ผ่านมา

    አማራን የሚጠላው፣ ባBaldwin የምንለው የJewsh ዘር ኡትዮጵያውያን እስራኤልን ይወጋሉ ብሎ የሚያስበው የEastern Europe ዝርያ ያለው የነ Herman Cohen, David Shin crowd ነው።

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 21 วันที่ผ่านมา

    Abebe belwe betesebsbew genzebe dc laye bete endegeza tawekake

  • @user-hd6od7ol7t
    @user-hd6od7ol7t 22 วันที่ผ่านมา

    Meche new kezer liyunet yemn wetaw ethiopia eko lehulachin bekinat er ebakachihu kezere tilacha wetu ebakachihu enmekakere

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 22 วันที่ผ่านมา

    Obo Ermias what influence do you have Amhara to call you to support Amhara fano struggles

  • @Unfa372
    @Unfa372 22 วันที่ผ่านมา

    ለዚያ ነው አሁን የምታወሩት።

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 22 วันที่ผ่านมา +1

    Amara dagifo Ermiyas oromoo sisadabi lamin altawaqasam tada?

  • @williewilson7914
    @williewilson7914 21 วันที่ผ่านมา +1

    two TPLF harling's

  • @endrisfentahassen4112
    @endrisfentahassen4112 21 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ለአማራ ይውጋህ ብሎ ይማርህ። ይልቁንስ ማሪያማዊት የአማራ ህዝብ ምርጫ የለውም፣ ጦርነት የከፈተበት ጦረኛው እራሱ መንግሥት ነዉ ብላ ስታሳፍረው ትሰማለች።

  • @kidistatanaw3676
    @kidistatanaw3676 22 วันที่ผ่านมา

    Eneme endanchi negn ena be hultoche malete(Ye Gonder Axum)
    mene yehone mchireshaw?
    Egziahiber Amelake yeredane!

  • @SelamawitEshetu-fc7fc
    @SelamawitEshetu-fc7fc 21 วันที่ผ่านมา

    ወይ ኤርሚያስ አሁንስ ጥላ ርቆሀል
    ምነው ያኔ እንዳማረብህ በሞትክ ነበር
    እንዲህ እየተገለባበጥክ ስንት አመት ትኖራለህ ባንዳ መቼም ባንዳ ነው

  • @goiteomgezaei9066
    @goiteomgezaei9066 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኣምሓራነት የ ኣፈጣጠር ችግር ያለበት የብሔር ብሔረሰቦች ክልል መሆኑ ነው። ኣምሓራ ነኝ የሚለው በውስጡ የቅማንት፣ ኣገው፣ ፋርጣ፣ የወሎ ኦሮሞወዘተ ተለያዩ ማንነቶች ኣጭቆ የያዘ ነው።

    • @molalignabate5546
      @molalignabate5546 21 วันที่ผ่านมา

      ትግራይስ በውስጡ ስንት ብሔር አለ😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 20 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ ስለራስህ እወቅ ኢሮብ ኩናማ ከትግሬ ጭቆና ወተው የራሳቸው ክልል መመሰረት አለባቸው።

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 20 วันที่ผ่านมา

      @@abuhaile6517 ሃሃሃሃሃሃ
      @molalignabate5546 ትግራይ ውስጥ ከ ትግራዋይ በተጨማሪ
      1. ሳሆ
      2. ኩናማ
      3. ትግራዋይ
      ብሔሮች ኣሉ።
      ይሄ ማለት ትግራይ ሶስት ብሔሮች ይገኛሉ።
      ይልቅስ ኣምሓራ እንደ ደቡብ ክልል እንጂ የማንነት ብሔር መጠርያ ኣይደለም።

    • @abebekegne128
      @abebekegne128 20 วันที่ผ่านมา

      አታ ጎይቶምጰ ረሃቡ እንዴት አደረገህ ።ችጋራም ትግሬ ።

    • @goiteomgezaei9066
      @goiteomgezaei9066 20 วันที่ผ่านมา

      @@abebekegne128 ሌላውን ተወው ርሃብተኛ እማ ኣንተው ነህ እንጂ ሃሃሃ በላይነሽ አመዴ እንዴት እየወቀጠችህ ነው?
      😁😁😁

  • @user-le4rn6mx3f
    @user-le4rn6mx3f 21 วันที่ผ่านมา

    Mititeluti torinet silemitiqesqisu newu

  • @elwoyeyabelo3979
    @elwoyeyabelo3979 21 วันที่ผ่านมา

    የድምፅህ ቅላፄ እራሱ አማራን እንደምትጠላ ያስታውቃል።ሲጀምር የትጥቅ ትግሉ ባይጀመር ኖሮ የምትለው ድርድር አይኖርም ነበር።እንደ ቁርበት የሚጮኽው ትንተናህ የአማራ ጥላቻ ውጤት ነው።

  • @HundeBiqilaAsli
    @HundeBiqilaAsli 21 วันที่ผ่านมา

    "እንኳንስ አብረው መሥራት አብረው መለመን ይከብዳል "ሲሉ አልሰማህም እንዴ ኢርሚያሰ ?

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 22 วันที่ผ่านมา

    ለዚእኮነው እህቴና ወንድሜ ከጥላቻ ፖለቲካ ውጡ ምለው አይመችም

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 21 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ገበሬ ጂራፍ ይዞ በሰላም ሰልፍ ሲወጣ ብልጽግና መቀለጃ ነበር ያደረገዉ ይህን ኤርሚያስ ግን አያዉቅም !

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 21 วันที่ผ่านมา

    2 wayanewoch nachihu yebanda telalaki,ahunin zeregna,gotegna,tikur fashist balochin litamechi tifeligalesh,ye Ethiopia hizib alfeligim bilo wedemetachbet dingai melsal.yane alkiseshal egna sikenal,mechem ayimelesu wedesiltan

  • @eliasmenbere3486
    @eliasmenbere3486 21 วันที่ผ่านมา

    Ahun balew federalism new ende addis yefederal keliloch tawakerew yakerbekachew meftehewech yeseralu belch yemtasebew?

  • @Kuchakamparacha
    @Kuchakamparacha 21 วันที่ผ่านมา +1

    For the exterimists and radicals, rational justification and talking about justice exposed you to be labeled as anti-Amhara. While supporting killing of Tigreans and grabbing lands of Tigray is Good Ethiopian and pro-Amhara.

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 22 วันที่ผ่านมา

    nsunow telat

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 21 วันที่ผ่านมา

    "My way or THE highway" is the correct saying Ermi.

  • @chaltudame8347
    @chaltudame8347 22 วันที่ผ่านมา

    Tada Ertriya min ya gabatal sila Etiopia?

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 22 วันที่ผ่านมา +1

    ልክነሽ ማርያማዊት

  • @malimonagaa5506
    @malimonagaa5506 22 วันที่ผ่านมา

    Ermyas why you are advocating more about Amhara issues and not about others?Is Amhara oppressed more than others ?

  • @TyaufiohgdxCcynlg
    @TyaufiohgdxCcynlg 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኢርሚያስ ዕውቀት ያለው ተንታኝ ነው

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 21 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ ብልጽግና አአ አሸንፎ አልረከብም ብሏል ሲል ቅንጅት ጋር ተምታቶበት ነዉ ወይስ ረስቶት ነዉ ? ነዉ ብርሃኑ ነጋ ብልጽግና ጋር ሲልከሰከስ ስላየዉ ነዉ ?

  • @Yonasbiayoyo-yl3rp
    @Yonasbiayoyo-yl3rp 22 วันที่ผ่านมา

    Leba drdru yemetaw begulbet new

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 21 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ጥያቄ ምን እነደሆነ አታውቅም። ቀጣፊ ለዚህ እኮ ነው ፀረ አማራ ነህ የምንለው።

  • @selamasfaw5665
    @selamasfaw5665 21 วันที่ผ่านมา

    አህት ማርያማዊትና ወንድም ኤርምያስ አንድ እውነት በድፍረት መናገር ያለባችሑት ግን አለ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሁሉም በተለይ በ33 ዓመታት ወደዳችሑም ጠላችሑም በትግራይ ህዝብ ጥላቻ የተመሰረተ ነው!! ይህን እውነት መናገር ለእውነት መቆም ለመፍትሄ መቅረብም ነው!

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 21 วันที่ผ่านมา

    Dear Ermias,
    Ethiopian politics has a complex different dimensions from its history and cultural backgrounds. Inorder to understand these characteristics first and foremost people have to know the history of Ethiopia in detail. What do I mean Ethiopia?
    1) When was Ethiopia existed as a nation with its the current territory?
    2) Is the name Ethiopia existed from its inception or was there other name before the name Ethiopia? Abisynia?
    3) I don't believe the 3000 years fake history of Ethiopia some even put it 6000 years. Give me a break. Therefore, as we know the territory of the nation Ethiopia was not the same as we know. These has to be clear and defined or known today by every citizen the history of expansion of the territory or loss of its territory and why. A good example is the the Ethiopian Somali territory is new that was annexed to Ethiopia. The territory of Eritrea was annexed illegally and by force by Hailesellasie. Today, Eritrea is an Independent nation after the colonial rule throughout its history. This phenomenon changed the territory of Ethiopia as we know since 1991. There are a lot talks about the Oromia Land during the the Menelek Regime.
    The history of Ethiopia is written by domestic and foreign authors, historians for different reasons. We know some foreign authors backed by people in the government of Ethiopia supported them financially to write a distorted history that doesn't reflect the people inside the nation. A good sample Hailesellasie had foreign authors to write his history a distorted one. When it comes to domestic writers some write well researched and documented history and some still write biased based on their Ethnicity.
    The Ethiopian territory went through different stages at different times before and after Atse Menelek. Since then there are complicated and controversial histories. Atse Menelek history is an of extention of Zemene Mesafent period. Since then the territory of Ethiopia and particularly under Federalism with the coming to power of the TPLF/EPRDF and they established regional territory based on languages and this has created a lot of social issues and since then the instability has impacted negatively and the name Ethiopia is disappearing and the Regional names has established as if they are ready to secession from Ethiopia.
    It is worth mentioning here the Ethiopian Revolution of 1974 and what this Revolution meant to today's Ethiopia. The Ethiopian Revolution was supported by the University and High school Students ofcourse the elites, workers, peasants and majority of the poor people. It was the beginning of foreign ideology pentetrated Ethiopia. This foreign ideology was socialism. The system was a disastrous a turning point for Ethiopia. The question of Nations and Nationalities; self determination to the extent of secession has found a place in the Constitution of Ethiopia. Ethiopia as a nation economically and culturally wasn't fit for this ideology.
    There is a unique characteristics in Ethiopia when it comes to Ethnicity before the question of nation and nationalities. The question by itself was cronic like cancer in a specific regions. This was related to poltical and economic power. Inorder to understand we can go back from Atse Menelek all the way to TPLF/EPRDF. Political leaders use their power to divide people inorder to stay in power and get evonomic benefits. This needs a lot of discussions to understand the mechanism how the political leaders use Ethnicity and common terminology "zer" or "beher". In the1950s, 1960s 1970s, 1980s office politics had its roots of ethnicity to some extent among Amharas, Tigreans and Oromos. The other Ethnicities left under the rugs. The hatred of "Amhara" has a background related to the elites who were in power who owned the land the source of power and wealth. It has nothing to do with the majority of Amharas. The other thing the history of political power in Ethiopia particularly the Northern Ethiopia specifically Tigreans and Amharas. Ethiopians have to be carefull when it comes where the political power individuals accidentally who were able to be leaders without elections but only historically or militarily from Atse Tedros, Atse Menelek Atse Hailesellasie, Mengestu Hailemariam, Meles Zenawi, Hailemariam Desalign and son of Beshasha Abiy.
    The Hatred of Amhara, Tigrean, and Oromos within the Ethiopian society is unreasonable and narrow mindedness but mostly by the fact of their policy. There has never been a leader in Ethiopia who is truly elected by the process of election as we know. Ethiopia as a nation never seen a true election in its history. Thus why it is only in Ethiopia 97% 100% leaders declare won election. The Abiy and his Oromos demagogue claimed our turn to power/ Teregnoch. The moron Berhanu Jula Teregnoch said it is good we are Teregnoch in power today. It is shameful and disgusting he can't explain properly that makes sense how his boss cones to power and how he got Marshal the first in the history of Ethiopia - the first Oromo Marsgal. I call him Militias Birhanu Jula.
    Erimias the discussion is good but not enough.
    The Regional Amhara and its people has " enemies " with the current political atmosphere in Ethiopia. To tell you frankly I am an Eritrean when Eritrea was annexed by Hailesellasie and its regime we Eritreans claimed the Amharas meaning the rulers of Ethiopia during that time were oppressors. The same was in Tigray elites and the masses. I had a chance to see part of Oromia during Edget Behebret when I was a University Student in Addis Abeba. The same mentalities about Amharas.
    Today a different story because Of Federalism. People hate each other and the current Abiy regime is a naked fascist and criminal and play dirty politics to stay in power and may use thus power to create Oromia Republic to be King.
    The only solution in Ethiopia is get rid of Abiy and Salvage the current Ethiopia to create "NEW ETHIOPIA " if all Regionals come together under UN with New Constitution.

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p 22 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚ ምን አለፋህ አርያማዊት ሕወሓት አ አበባ ካልመጣ ምንም አይጥማትም ።

  • @hailudesta7727
    @hailudesta7727 21 วันที่ผ่านมา

    Ermiyas hates Amhara

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 21 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንስ አማራና ትግሬ ግማሹ የሚሆን ኢትዮጵያዊ የዓረብ ዘር ነዉ።

  • @DaniSami-ym5xd
    @DaniSami-ym5xd 22 วันที่ผ่านมา +2

    የአማራ ብሔርተኛ የሆነው ፋኖ ሚታገለው የአማራን የበላይነት ለመመለስ ሲሆን ሁሉም የኔ የሚል ክፉ በሽታም የተጠናወተው ነው የኦሮሞ ሸኔ ደግሞ ሚታገለው ታላቂቷን ኦሮምያ ለመገንጠል እና ብሔር ብሔረሰቦችን ሁሉ ከኦሮምያ ለማባረር ነው የህውሀት ህልሙ ደግሞ ወልቃይት ራያ ጠገዴን ወስዶ ለመገጠል ነው 3 ቱም በሽተኞች ናቸው ወይም ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ነው ጉዳዩ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 21 วันที่ผ่านมา

      ወልቃይና ራያ እማ የሱ ነው ወልቃይቴ ነኝ አማራ አይደለሁም

    • @DaniSami-ym5xd
      @DaniSami-ym5xd 21 วันที่ผ่านมา

      ​@@chaltuaddisabebakegna265 ጫልቱ ስለወልቃት አያገባትም ክክክክክክክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 21 วันที่ผ่านมา +1

      @@DaniSami-ym5xd የብዕር ስሜ ብሆንስ ፅብቅ መዐልቲ ትግራይ ትዕወት ዐወት ንሐፋሽ

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 21 วันที่ผ่านมา

    እና አደላችሁም?

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568 22 วันที่ผ่านมา +1

    ኤሪሚያስና ማርያማዊት ከእውነትና ምክንያት ጋር የሚጓዙ ጀግኞች ብያለሁኝ!!

  • @tilahuninfo2582
    @tilahuninfo2582 21 วันที่ผ่านมา

    አማራ ስንቴ ሰልፍ እንደወጣ፣ ገበሬዎች ጅራፋቸውን ይዘው እንደወጡ ኤርሚያስ መረጃው የለውም ማለት ነው😂😂😂😂 አንጎል!

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 22 วันที่ผ่านมา +1

    የአማራ የምንጊዜም ጠላት አረመኔ ኤርትራውያን ብቻ እና ብቻ ናቸው። ኤርትራውያን ጎረቤት ነበሩን እና ሁልጊዜ ከአንደበታቸው የማይጠፋ ንግግር አማራ እና ደሮ ሲሞት ይበጃጃል ይሉ ነበር ሴትየዋ ይህን ሲሉ የነበሩ አማራ የሚባል ክልል ሳይቋቋም ነበር።
    እና አረመኔ ኤርትራውያን ቀረብ ብለህ ስታዳምጣቸው አማራን ተጠቅመን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን ይህን ለማድረግ በወልቃይት ጉዳይ አማራን ከትግራይ ጋር ማጋጨት ሁለቱ ህዝቦች ከተጋጩ ኢትዮጵያ ፈረሰች ማለት ነው ብለው ሲያወሩ ትሰማለህ።

    • @rayamedia4251
      @rayamedia4251 21 วันที่ผ่านมา

      ኤርትራ ለአማራ ወዳጅ ነው። በግልፅ ልንገረህ ለአማራ ህወሐት እና ኦነግ እና የኦሮሞ እና የትግራይ ፓለቲከኞች ናቸው። ኤርትራውያን የአማራ ህዝብ ወዳጆች ናቸው።

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 22 วันที่ผ่านมา

    Ermiyas u will see lidtu he will be PM of ethiopa way u announces about lidtu no one compare with lidtu

  • @wondifrawendale1077
    @wondifrawendale1077 21 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ እምቢተኝነት ያዋጣል? በየአርሶአደሩ ቤት ጦር ይዞ የዘመተው መንግስት መሆኑን እያወክ።

  • @Mesfin7199
    @Mesfin7199 21 วันที่ผ่านมา

    መወለድ አለመወለድ ጉዳይ አይደለም አብርሐም ሊንከን ነጭ ነው ግን??? ዝርዝሩን አንባቢ መለስ ስጥበት ከዛ በመቀጠል አንድ ሰው ከአንድ ሰውጋ ቢጣላ one of them made a cause, ከ 2-3-4-5 ከሆነስ the same person?? ስለዚህ ከተለያየ ቦታ ሳይነገገር ግለሰቦች ለምን ይህን ቃል ወረወሩ in my opinion better check your self guys, instead of going around the bush,
    ኢቲዩጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 22 วันที่ผ่านมา

    Look these two who undermine Amhara movement and genocide

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 22 วันที่ผ่านมา

    OROMUMAA always denials and betrayal sect

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 19 วันที่ผ่านมา

    Pls don't take personal on mediaበናንተ ደረጃ ስለ ሲስተም ህገ መንግስት መቀየር የስርአት ለውጥ እንዴት እንደሚመጣ አውሩ እደጉ!

  • @user-io8kb2ds3b
    @user-io8kb2ds3b 22 วันที่ผ่านมา +1

    እውነቱን የቅጩን ስለምትናገሩ ነው ትምክህተኛው ወገን የሚጠላችሁ። ኤርሚ ለዚህ ቦታ አትስጥ።

  • @abereasfaw3946
    @abereasfaw3946 20 วันที่ผ่านมา

    ኤርሚያስ እባክህ አትቅጠፍ አመራን ከትህነግ ጋር ሁነህ የጨፈጨፍከው አንተም ነህ

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 22 วันที่ผ่านมา +4

    Obo Ermias how much money you received from OROMUMAA government

    • @seldomz4766
      @seldomz4766 21 วันที่ผ่านมา

      ertra how is esayas is treating you

    • @yohannesaradom8656
      @yohannesaradom8656 21 วันที่ผ่านมา

      @haddisteshome9430
      Tow tow in the name of God Ermias is not Obo Ermias won't accept $$$ from the Evil and Criminal Abiy - the son of Beshasha.

  • @shibefente5682
    @shibefente5682 21 วันที่ผ่านมา

    ፀረ አማራ ናችሁ።
    እናውቃችኋለን።
    ጥላቻ ሰባኪ አማራ የለም። ወያኔና ኦነግ ጠላቶቻችን ናቸው። አንች የወያኔ ደጋፊ ሁነሽ እንዴት አማራ እንዴት ትሆናአላችሁ።

  • @Rozina173
    @Rozina173 22 วันที่ผ่านมา +3

    Amara mibali biher zer yelem be tarik amargna ke hulum behereseboch ye teleqaqeme qelali ye wetaderoch qanqa new tariku yhenew :: ahun lay Amara nen yemtlut ye zer gndachu ke weyto ke shinasha ke farta ke oromo ke damote ke gafat ke qmant ke agew ke berishanguli new :: Amara malet ke eslimna ena kelam amlikuwuch ye teqeyere orthodox edemalet enji beher endalihone libachu yaqewali :: meles new amara mibali klili 1983 yefeterew ::

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 21 วันที่ผ่านมา +2

    ኤርሚያስ የኦነግን ጥያቄ በትክክል አቅርቧል !

    • @user-ks7fc4le2r
      @user-ks7fc4le2r 21 วันที่ผ่านมา

      Great ! OLF stands for justice !

  • @Omer-uv4hv
    @Omer-uv4hv 21 วันที่ผ่านมา

    Yes አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ምንም

  • @judahabraham3196
    @judahabraham3196 22 วันที่ผ่านมา

    But Ermyas is Amhara too, but you are tigre!

  • @abebekegne128
    @abebekegne128 20 วันที่ผ่านมา

    ዋቅጂራ ግን ስራ ሰርተህ ግን ታውቃለህ?አንተ አልቅሶ አደር !

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 21 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለት አራት አመት ሁኖታል አማራው ህዝባዊ እንቢተኝነት ሲያደርግ አታውቅም mr Condom,No more የመጀመራው መነሻው አማራ ክልል ።ደደብ ።

  • @user-ex4xk6sx4g
    @user-ex4xk6sx4g 22 วันที่ผ่านมา

    ቁጥር1 ኤርሚያስ 99.9/100 አቋምህ ቴኬኒካል በሆነ መንገድ አማራን የሚጎዱ ናቸው

  • @asfaw_70
    @asfaw_70 21 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ ሁሉ ምስቅልቅል ያለዉን መንግስት እንዲስተካከል አንድ ሆኖ መታገል አይሻልም ? ብልጽግና መስተካከል የሚችል ድርጅት አይደለም ብላችሁ ደምድማችኋል።

  • @malimonagaa5506
    @malimonagaa5506 22 วันที่ผ่านมา

    The Amhara politics deep rooted that started Ethinc politics during Minlik. It was brutal, assimilationist, enslavery, expansionist and fashist.

  • @user-bu1bv3vt9q
    @user-bu1bv3vt9q 22 วันที่ผ่านมา

    አማረው እይተገደ ይለው በማንነቱ አይደለም?በጣም ወረድህ

  • @danieldesalegn7045
    @danieldesalegn7045 21 วันที่ผ่านมา

    Mariamawit, at least your stand over Amhara historical lands which were forcibly annexed by the dictator tplf is a clear sign that you are anti-Amhara 😡

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p 22 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ከብልጽግና የተሻለ የለም ካልክ ለምን ትዘባርቃለህ ሂሳዊ ድጋፍ መሆኑ ነው ?ገለልተኛ መሆንህ ነው ?

  • @BirhanuGetahun-rl5fz
    @BirhanuGetahun-rl5fz 22 วันที่ผ่านมา

    U work with abey(devil) ermiyase

  • @wondmnewmehretu-pm8td
    @wondmnewmehretu-pm8td 21 วันที่ผ่านมา

    እንደናንተ አይነቱ ዘረኛ ነው ኢትዮጽን እያመስ ያለው

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 21 วันที่ผ่านมา

    እናንተ ሁለታችሁም ባንዳ ተላላኪ ናችሁ ጥላቻችሁ ጥግ የደረስ ዘረኛ በእናቴ በአባቴ እያላችሁ አትላላጡ በቃ ጊዜው ያለፈ ነው

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568 22 วันที่ผ่านมา

    በጥላቻ የታወረ ማህበረሰብ በምክንያት ማመን አይችልም!!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 21 วันที่ผ่านมา

      ማንም ማንንም አያምንም ።😊