It is ironic this dialogue is being started by Agegnew Tesahager who was a spear head in the war on Tegray, Spokesman of the Amhara mobilization for the war.
Very good discussion, good ideas. Find you both hopeful I however find this a complex game Abiy is playing to apear making an effort to outside entities
Amhara needs to realize they are in essence not really fighting Abiy but each other. Amhara needs to realize they have more power collectively as a political force instead.
Ye waaq jiraa lij tameles wade maninatihin ante ye balch buda aroroge oromo buda neberechina ahun be unet wade maqaabir iye tagaach nech isuwa say mot isuwa tiwadahalech ante ante sat males wede maninatin ka motech le ante wede maninatihin ma melles hi kabdahaal lina wlc back Edmias ahun be unet turu unataw lay new ye allek ina tole bal ye ante sa'at be tikikil takamibet Edmias!
ጥላቻን ስንቁና ትጥቁ ያደረገ አካል መጨረሻው እርስ በርስ መበላላት ነው ።ያንጊዜ የትግራይ ህዝብ የሁሉም ህዘብ ጠላት ነው ሲል ደግ አደረክ የተባለ ሰውዬ ዛሬ ስለሰላም ማውራት አይችልም የዘራውን ነው አሁን እያጨደ ያለው ።
PP should apologize for holding the innocent and release them to show it can be trusted.
ኤርምያስ ብትችል ይህ ሰው ባታቀርበው ይሻላል ነባራዊ እውነታው ኣያቅም
የሁለት ፋንድያዎች ወግ
ግም ለግም አብረህ አዝግም ነዉ ነገሩ
Great discussion, I really appreciate.
Thanks
የአማራ ህዝብ አገር እስከሚመሰረት እንቀጥላለን።
Ager mesretuna tefulen.
@@alulajohannes6265አንሂዲም😂
ቀንድ አውጣ 97% ተቆጣጥረናል ብሎ አልነበር አሁን መቀስሳቀስ አልቻልንም ማለት ምን ማለት ነው
ኤርሚያስ ባክህ ይህ ጅል አገኞሁ አረቒያም አታምጣብን።ለመረጃና ማስረጃ ቢሆንም የትግራይ ህዝብ ይህ ሰው ማየትም መስማት አይፈልግም ።ኤኒ ወይ........
Thanks its Great discussion, I really appreciate.
7ጨ አንተ ነህ ሰለ ድርድርየሚናገረው ሰው ወሳኝነት አለው ይሄን እንኳን አታውቅም አገኘው ተሻገር ሰለ ድርድር የሚያወራው በምን ሞራሉ ነው ዘላለምህን ለአገዛዝ ያደርክ
በጀረባ በወታደሩ ንፁሀን እያስወጋ ድርድር አለ እንዴ?
It is ironic this dialogue is being started by Agegnew Tesahager who was a spear head in the war on Tegray, Spokesman of the Amhara mobilization for the war.
Really, one day, history will judge you!
እውነቱ ለማወቅ የፕሪቶሪያው ሰምምነት ምን ይላል ብሎ መጠየቅ ያስፈለረጋል። የአማራ ኃይሎች ከወረሩት መሬት ይወጣሉ ነው የሚለው። ይህ እንዲፈፅም ኃላፊነት የተሰጠው መከላከያ ደግሞ ልክ እንደ አዳሙ "ትንሽ ስጋ እንደመርፌ ትወጋ" ሆኖበት ተቃራኒውን ነው የሚሰራው። ሁሉም በሉ የተባሉትን የሚሉ: አድርጉ የተባሉት የሚፈፅሙ ተላላኪዎች ናቸውና።
Haiylesus ያልገባው ነገር በትግራይ በኩል የህወሃት ጉዳይ ኣደለም የኢሊቱ ጉዳይ ወልቃይት ራያ ኣደለም ታሪክ ተመዞ ራያ ኣልፎ ኣልወሃ ; ወልቃይት ኣልፎ መተማ ልማልሞ የሚባል ነው ! ፋኖ ራያ ወልቃት ኣላላም ሚሊሻና ብኣዴን ነው ይህም በሃይል እንደማይሆን ያውቁታል ! ሰለዚህ ኣጀንዳው ተቀዬሮ ኣልፎ ሃዷል ከብዷልም ! ኣማራ እንደክልል ይኖራ? ወይ ነው የሚያሳሰበው
Ltgenetelu alneber tewachihut? W/O Adanech bihedulen bla nbr kalsemachihu bye new
Very good discussion, good ideas. Find you both hopeful I however find this a complex game Abiy is playing to apear making an effort to outside entities
ከቀረበው ሀሳብ የማይጣጣም ነው ያለው።
አቶ ኤርሚያስ ችግሩ እኮ እንዴት አድርገህ ነው እምነሀቸው ከነዚህ እንደ እስስት የሚቀያየሩ ሰዎች ከሀዲዎች ጋር ቁጭ ብለህ እምትነጋገረው ??????
አንድ ፓሮግራም ላይ አማራ የሚለዉ ኢትዮጵያ የመሰረትኩት እኔ ነኝ ነዉ የሚለዉ እኔ ያልኖርኩባት ኢትዮጵያ ትበታትን እያለ ነዉ አልክ አወ ኢትዮጵያን ጠፍጥፈን የሰራናት እኛ ነን ኦሮሞን ከከብት ማገድ አወጠን ሰዉ ያደረግነዉ እኛ ነን ሰለ ቃሉ ይቅርታ ግን እወነቱ እሄ ነዉ በየትኛወም ሀገር ታሪክ ደግሞ ሀገር ሲመሰረት የሁነ መሪ ነገድ የኢትዮጵያ ደግሞ እኛ ነን ፋኖ ብዙ ያልተስተካከ ነገር አለ አልክ ልክ ነዉ አለ ግን አይገርምም ችግር በየትኛወም ትግል ወስጥ አለ የጌዜ ጓዳይ ነዉ መሪቸዉ ማን እንደዉ አይታወቅም ትሎን አላቹሁ የዛሬ አመት መሪ የላቸዉ ነበር ወሬዉ ዛሬ ደግሞ መሪኹ ብዙ ነዉ ወሬዉ ልወጥ ነዉ አሁንም አማራ ወስጥ ታጥቁ የሚሄደዉ ብዙ ነዉ ጦርነት ይናፍቅ አለ አልከን እኛ መሳሪያ ባንይዝ ሱዳን የምታደርገን ሰለ ምናወቅ ነዉ 33 አመታት ሱዳንን ሲከላከል የቁየዉ መከላከያ አደለም የአማራ ገበሬ 4ኪሎ ስንገባ አማራ ወደ መንበረ ስልጣኑ ሲመለስ መሳሪያወን ለዘመዶችህ እንሰጣቸዉ አለን አደግመዉ አለሁ ኢትዮጵያን ጠፍጥፈዉ የሰሩት አባቶቻችን ናቸዉ አምሀራ ወደ ፊት ሌላዉ ከፈለገ ገደል ይግባ።።።።።
ኤርሚ ልክነህ
በማያገባህ አትግባ!
አገኘው በትግራ የሰራውዐግፍ ምጥ ይዞታል ።
አማራ ጠሎች
ኤርሚ ይሄ ጭብጥ የሌለው ልጅ ለዚ ሚዲያ አይመጥንም😂😂😂😂
ብልፅግና እውነት ተናግሮ አያውቅም ሁሌ ማደናገርያ ሻሻ የማይሰለቸው ብልፅግና ድርድር አንቀበልም እናንተ ምናባታችሁ አገባችሁ የብልፅግና ተከፋይ ነጋዴውች።
Amhara needs to realize they are in essence not really fighting Abiy but each other. Amhara needs to realize they have more power collectively as a political force instead.
ኢንጅነር ይልቃል ይመችህ።ለዘመነ ወንድም ሁነው ።
Abiy yalew hulu yetewegeze newe. Ye EWENET ERKE felagi aydelem. Ermias kezeih AYTE gare ke getemeke gemero Tena yelehem. 💔💔💔
The rains have started what do the farmers want? Do the farmers want to farm in peace. How does Fano help the farmer if it cannot farm?
አመራር አይውጣላቹ የሚል እርግማን የለባቸው ነው የሚመስሉኝ
I don't see where Amhara is supporting the Pretoria agreement. Instead the Fano Agegneh Teshager still claim regions of Tegray.
Abiy though getting battered he is making sure Fano kept apart by province to prevent cooperation and Fano unity.
ሲጀመር #የገዳይና #ተገዳይ (#የአሳምነውና የዶ/ር #አምባቸው) ፎቶ በተሰበሰብክበት አዳራሽ ፊትለፊት በኩራት ለጥፈህ እንዴት እውነትን ተፈልጋ ትገኛለች?
መከላከያየትኛውንም የስትራቴጂ ቦታ ይዞ ሀገርን የመከላከል መብት(በሀገሩ ላይ) ይኖረዋል ተብሎ ይታመናል። የሚያሰማራውም የአኤፌዲሪ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ናቸው።✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
A kind of ship
ኤርሚ የዛሬው ፕሮግራምህ ብዙ ደደቦችን አናዱዋል😂 ግን እንናንተ እንዳላችሁት ችግሩ የሚፈታው ጠረጼዛ ላይ ብቻ እና ብቻ ነው ። ❤❤(ደስ የሚለው ሁሉም ያውቁታል ቢሳደቡም)😂
Check endedresachehu tastawealachehu.😢😢
fano ye Egypt Eretria Sudan Somalia bachiru ye Areb telalaki new ! silezi ayideraderim !!!!!!!!!! Fano Banda new !!!!!!!
Fano has not responded yet. Which idea did you guys criticize?
ሰብሰባው ላይ ትግራይን ያወገዙበት ምክንያት የ2ዓመቱ ትዝታ ተቀስቅሶባቸው ነዉ
aye enate kebe agach nacho
ከአብይ ውጭ ሁላችሁም ካድሬ ስለሆናችሁ የምታወሩት ሁሉ ከርስ ለመሙላት የሚደረግ መጃጃል ነው። ሁሉም ነገር የአብይ ውሳኔ ነው።አብይ ደግሞ ጦረኛ፣አታላይ ነው።
Edmias tolobel anten in wedalen iske ahun migermow ina wlc back Edmias pls!
Erias.mesayyehgdef.keteragna.mehonun.tawkaleh.iymetenehm.mesy.
Amara.yemimeraw.arga.now.tigray.yemimeraw.Getachew.now.leyunetun.gemtu.mekiyatu.bebqat.memezen.kefelegachu.meri.malet.beqat.menor.yasfelegal
ኢትዮጵያ ከድሮ > 1800 -2018 አሁን በጣም የተሻለ አካሄድ እየሄደች ነው በተለይ አሁን ባለው መንግስት ።
ግን ምነው በ 2024+ መገፋፋት ንግግር ፣ ድርድር -ሽግግር 1991 ፣ መፈንቅለ መንግስት 1989 ፣ ነጭ ፣ ቀይ ሽብር ፣ ግድያ አፈና 1975, +60+ etc...
በ4 ዓመት+ ምርጫም እየቀረ እኮ መጣ ፦ ማለት ቡዙ ትርጉም ወይም ቡዙ ለውጥ ታጣበት ውሃ ቅዳ መልስ ነገር ሆነ ? ዲሞክራት ፣ ሪፖብሊካን ፣ ሌበር ኮንሰርቫቲቭ ፣ ሶሻል ዲሞክራት ፣ አንጀላ፣ ማክሮን በርሊስኮኒ ማክሮን ሜሎኒ a coin side flip promises economy, tax, immigration etc...
...ሁሉም ያው ነው ሁሉም ያው ነው ኧረ ሚሻለው ማነው ?
ሁሉም አኩራፊ ሁሉም ነጻ "ውጪ ነኝ ባይ ..፣ ቢያነጥፉለት ..: ቢነግሩት አይደለም የሚል .
በስተግራ በስተቀኝ ያለው ተናጋሪ ደግሞ በምን ዓይነት ሙጫ ቁጭ እንዳለ በጣ...ም : ጥልቅ ብለዋል መቀመጫ ከፍ ካሜራ ከፍ አንገት ቀና ....
More stability,peace and progress to Ethiopia and beyond !
Senda bele gojam
ነገሩገን አጣችሁት ነው እናንተ አሳማውች?! አንደበታችሁን ይዝጋው መድሀኒአለም!!!
ያማራን ሽግር ሊፈታ አይችሉም አረፈደምዴ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከንችልም እና አይችሉም ይለያያል እስስቱ ኃለ እየሱስ አዳሙ ። አታስመስል ። ስለማይችሉማ ነው ክልሉ በዚህ ደረጃ የቀውስ ማዕከል የሆነው። ኤርሚያስ ውክልናህን በደንብ እያሳየህ ነው።
ሀይለ የሱስ የሆንክ ግም ሸታታ አንጎል አስመሳይ
አይ ኢርምያስ ያን የመሰለ ችሎታ አንዴ እምቦጭ ከጓደኞቸ ጋር አጣልተህ ጉድ አረግኸኝ ባይሆ የሚመጥንህ ጓደኛ ፈልግ
😢😮😅😂
አብይ እየመራው ድርድር የሚባል ነገር እንዴት ይሳካል
Ye waaq jiraa lij tameles wade maninatihin ante ye balch buda aroroge oromo buda neberechina ahun be unet wade maqaabir iye tagaach nech isuwa say mot isuwa tiwadahalech ante ante sat males wede maninatin ka motech le ante wede maninatihin ma melles hi kabdahaal lina wlc back Edmias ahun be unet turu unataw lay new ye allek ina tole bal ye ante sa'at be tikikil takamibet Edmias!
ኤርምያስ የህወሓት የጡት አባት!!!
ሀገር መምራት አይችልም ጋላው
አረጋ፡ አብይ የሾመው ምስለኔ ነው፡ እንዴት ደፍሮ የራሱን ሃስብ ይናገረል። የአማራ ህዝብ ቢመርጠው አንድ ነገር ነው። እሱም ቢሆን የክርስቲያ ታደለን እጣ ፈንታ ካየ በኋላ ደፍሮ መናገር እንደማያዋጣው ያውቃል።
ስለዚህ ካድሬው የሚለው ወሃ አይደፋም።
ታውቃቂ ሰው ገድሎ መታወቅ የሚፈልግ ሰው ታውቃላችሁ። እቺ ካድሬም እንዲያ ነገር ነች። ፋኖን አዋርዳ ከፍ ማለት ፈልጋለች። ለነገሩ እየታወቀች መጥታላች። ያ expire ጋደረገ ሰው ጋር ሆና ብዙም አትራመድም።
ደደብ ሠለማይችሉማ ነው ጦር ያዘመትብን!!!
ኤርምያስ ከነጓደኛህ ውሻ ውለዱ
ቄጣ እራስ
ይህንንየእነ እንደራደር አጀንዳ ለውይይት የምታቀርበው በአንተ እይታ ከምን ተነስተህ ብልጽግና ከዚህ በፊት በተለያዩ ሚዲያዎች ላይ ዛሬ ለድርድር ያቀረበውን ፋኖ አጥፍተነዋል ሽፍታ አድርገን ጫካ ከተነዋል አሁን የቀረን ስራ የመለቃቀም ስራ ነው ሲል የሠማህውን መግለጫ ዛሬ ምን አስፈርቷቸው ነው ብለህ ታምናለህ
የጎጃም ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበሩ እንዴት ነህ….ቀሽም!
ኡነት ለምን አትናገርም ታሳዝናለህ ክፍለየሱስ👎👎👎👎👋
ሃይለ የሱስ 😂😂😂
ኤርሚያስ ምርጡ ጋዜጠኛ
አንተ አስተካከልከዎ ኤርሜ