"የጻድቃንን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል" መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 40

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ በረከታቸዉ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹

  • @meticar4025
    @meticar4025 ปีที่แล้ว +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ አባታችን ኑሩልን ❤

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት በጉጉት ነው የምጠብቅው የእርሶን ት/ት እድሜና ጤና ያድልልን ፈጣሪ❤🙏🙏🙏🙏

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +5

    ለአባታችን እና በተለያየ መንገድ እርዳታ አድርገው ጊዜያቸውን እውቀታቸውን ገንዘባቸውን ሁሉ ከፍለው ጉባኤውን ላዘጋጅና ለኛም በዚህ መልኩ እንዲደርሰን ላደረጉ ሁላ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን አምላካችን ያድልልን በእውነት በእምድር በሰማይ ቅዱስ ሚካኤል ጠበቃ ይሁናችሁ

  • @abelmsganaw7073
    @abelmsganaw7073 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @黃惠婷-c6r
    @黃惠婷-c6r 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቁይልን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን።

    • @user-yu8ms5pe4n
      @user-yu8ms5pe4n 4 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ፡ ህይወት ፡ ያሰማልን ፡ አባታችን ፡ በእድሜ ፡ በጤና ፡ ያቆይልን።

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን።

  • @weinshetandarge4153
    @weinshetandarge4153 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ኦርቶዶክስ መሆን ብቻ መታደልነው
    አባታችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🕊🕊🕊
    ማስታወቂያው ከላዩ መፃፉ ቢቀር

  • @marie6455
    @marie6455 4 ปีที่แล้ว +5

    በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ተላለፈልን
    ተመስገን ፈጣሪ አዳምጨ እመለሳለሁ

    • @gebretsadikgetu3938
      @gebretsadikgetu3938 4 ปีที่แล้ว +1

      ክፍል9 ነው?

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አዎን።

    • @aynalemtekly8995
      @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว

      ምንያደርጋል ህዘበክርስትያኑ ሊማር አይፈልግሞ ለወሬ ስንትሽ ኮመንት አለዉ ትምህርት ግን የሚማር የለም

  • @elsupladeta3626
    @elsupladeta3626 4 ปีที่แล้ว +1

    Kel hyewt yesmalen memher amen amen amen

  • @ዘነበችአበራ
    @ዘነበችአበራ 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን አሜን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @almazarega8629
    @almazarega8629 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን

    • @gubaetezekro200
      @gubaetezekro200  4 ปีที่แล้ว

      አሜን።
      👉th-cam.com/video/Hlq3P7pkJkI/w-d-xo.html
      የተወደዳችሁ የዚህ ቻናል ተከታታዮች የአባ ገብረኪዳን ትምህርቶች የሚተላለፉበት "ገዳማት Tube" ቻናል ስለተከፈተ ከላይ በተጠቀሱት ሊንኮች 👉(#subscribe በማድረግ) እንድትከታተሉ እንጠይቃለን።
      የሃይማኖት ፍሬ እንዳፋራችሁ ተስፋ አናደርጋለን። ልብ በሉ ቤተክርሲያንን እና ሃገራችንን የምንረዳው መጀመሪያ እራሳችንን ዘውትር በንስሃ ህይወት ስንኖር ነው።
      ምን ያህሎቻችን ነን ለለንስሃ የበቃነው? እናንተ ታውቃላችሁ!
      "ካለ እግዚአብሔር ቸርነት የእግዚአብሔር መሆን አይቻለንም" - የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
      👉ለሌሎችም ያጋሩ (share ያድርጉ)

  • @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ
    @ወለተገብርኤል-ዸ6ኘ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን ያሰማን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @ባንቺአለሙ-ጠ1ቈ
    @ባንቺአለሙ-ጠ1ቈ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ይስጥልን።

  • @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ
    @እግዚአብሔርነገስአህዛብደ 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    የምታስተላልፍልን ለስንበት ተማሪ አባላት እግዚአብሔር ይስጥልን
    የተዋህዶ ልጆች
    እኛም ስንማር
    የበርከቷን እንዳረሳ ፫ ብር በሳምንት ማስባችን እንዳንረሳ በ Kuwait ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ካላችሁ እንስባስበ

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ለአባታችን፣ረጅም፣እድሜ፣እና፣ፅጋውን፣ያብዛላቸው።ሕይውትን፣የሚለውጥ፣ጥኡም፣የእግዚአብር፣ቃል፣ነው ነፍሴ ደስ፣እያላት፣የምስባቸው አባት፣ናቸው።ቃለ ሕይውት፣ተስፋ መንግስተ፣ስማያትን፣ያውርስልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin etub kink new temirtiwu abatachin bereketewu yiderbn

  • @josephged5627
    @josephged5627 4 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiyewut yasemaln

  • @aynalemtekly8995
    @aynalemtekly8995 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @weldwahd1921
    @weldwahd1921 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @ገብረማርያም-ተ8ቈ
    @ገብረማርያም-ተ8ቈ 4 ปีที่แล้ว +3

    የድምጽ ጥራት የለውም ከቻላችሁ አስተካክሉልን

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 3 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ ድምጽ ጥራቱን አስተካክሉልን ምንም አይሰማም