የእንግሊዝ ነገር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มิ.ย. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 62

  • @ketematsegaye7289
    @ketematsegaye7289 6 วันที่ผ่านมา +26

    የጋዜጠኛው ሜሲ አሊዝ

  • @AbdurehmanSeid-lg3qp
    @AbdurehmanSeid-lg3qp 6 วันที่ผ่านมา +8

    በጣም ምርጥ ጋዜጠያ ነህ የኔየ ወንድም ከሀረር ነው አቦው ምችት የበልህ❤❤

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 6 วันที่ผ่านมา +13

    ዛሬስ አስተያየት አልሰጥም ይለፈኝ እልና....
    ስሰማህ ግን አያስችለኝም, "ጻፍ ጻፍ" ይለኛል እንደገና....
    አንተን ሰምቶ አለማድነቅ...
    በብቃትህ አለመደነቅ..... አይቻልም አሊዝ።
    እናመሰግናለን ታላቁ ሰው።

  • @all-one1219
    @all-one1219 6 วันที่ผ่านมา +10

    አላዛር እና ምሳ በጣም ሃሪፍ በ እውቀት የተደገፈ ትንተና እናመሰናለን። በርቱ👏👏👏

  • @user-uo4dc7fg7p
    @user-uo4dc7fg7p 6 วันที่ผ่านมา +13

    አላዛር ምርጥ ትንተና በርታልን

  • @simonbirhanu9897
    @simonbirhanu9897 6 วันที่ผ่านมา +3

    ምናለ እነ ቢን ስፖርት ጋብዘውህ ይህን ጥልቅ ትንተና ብቃት ድፍን አለም ቢያይህ❤❤❤.....👍👍👍ምርጥ ጥልቅ ረቂቅ ትንተና👌👌👌

  • @tsegawyakob2871
    @tsegawyakob2871 6 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ምርጡ የእግር ኳስ ተንታኝ "Alexo"

  • @YosefEndashaw-fg3jn
    @YosefEndashaw-fg3jn 6 วันที่ผ่านมา +9

    ምርጥ ትንተና goat

  • @fjrsge8898
    @fjrsge8898 6 วันที่ผ่านมา +9

    ሜሲ ዳግም ኮፓ ኣሜሪካ ኣንስቶ ዳግም የኣርጀንቲና ሃያለነት ለዓለም ያሳያል❤

    • @robelabreha7744
      @robelabreha7744 6 วันที่ผ่านมา +2

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 22:35 😊😊😅😅😅😅😅

    • @ErmiasSolomon-gn6sg
      @ErmiasSolomon-gn6sg 5 วันที่ผ่านมา

      EiFeh

  • @tadesoundandlighttadesound9627
    @tadesoundandlighttadesound9627 6 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ምርጡ አንተነሕ አላዛር

  • @YosefEndashaw-fg3jn
    @YosefEndashaw-fg3jn 6 วันที่ผ่านมา +6

    ምርጥ ትንተና

  • @abelromantic3670
    @abelromantic3670 6 วันที่ผ่านมา +7

    Aliz the goat

  • @arsemasolomon2028
    @arsemasolomon2028 6 วันที่ผ่านมา +6

    Alazar 👍👍👍

  • @RufaelAlemgiza-xv9dq
    @RufaelAlemgiza-xv9dq 6 วันที่ผ่านมา +7

    Alex bertalen

  • @user-ub6uo3fp9y
    @user-ub6uo3fp9y 4 วันที่ผ่านมา

    The goat
    ALAZAR❤

  • @riyadmusema4980
    @riyadmusema4980 6 วันที่ผ่านมา +5

    Alazar

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 6 วันที่ผ่านมา

    Hey Hey England Football Association pay attention for this analysis i swear to GOD, this man is unique and his name is🥇 ALAZAR ASGEDOM 🥇.

  • @MulunehAlebachew-qv7xs
    @MulunehAlebachew-qv7xs 6 วันที่ผ่านมา +1

    Watkins ከገባ palmer ጥሩ ኳስ የማቀበል አቅም ያለው ተጫዋቾች ነው bwon መግባቱ ብዙም አልታየኝም belingahm እራሱ ለምንድን ነው የማይነካው ጥሩ አደለም ማታ

  • @abseyemeny
    @abseyemeny 6 วันที่ผ่านมา +2

    የጋዜጠኛው CR7 ነህ❤❤❤

    • @Abrsh-ks2lu
      @Abrsh-ks2lu 5 วันที่ผ่านมา

      አቦ ሰዉ አትሳደብ

  • @riyadmohammed6140
    @riyadmohammed6140 5 วันที่ผ่านมา

    Alazi yemir be ewuket yetedgefe tintena

  • @mikyastsege7855
    @mikyastsege7855 6 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ስብስብ አሰልጣኝ ግን የላትም ።

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 5 วันที่ผ่านมา

    አሉ ምርጡ ኩዋስን ሰው እንዲገባው አርገህ ቀለል ባለ ሁኔታ ስለምትተነትንልን እናመሰግናለን🙏

  • @AbdulkaremTamam-qb6vt
    @AbdulkaremTamam-qb6vt 5 วันที่ผ่านมา

    ድምጽህ እንዴት ያምራል ❤❤

  • @getachewyalew
    @getachewyalew 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም አላዛር በጣምነዉ የማደቅህ ስሊቪ ዝዉዉረ ምንአድስ ነገርአለ

  • @Shewaethan
    @Shewaethan 6 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍

  • @nahomtiruneh3450
    @nahomtiruneh3450 6 วันที่ผ่านมา

    What I don’t like from today’s analysis is the comparison between England and united even though I feel the same thing but Funny enough United was interested to sign southgate💗

  • @user-rk1uk4tw4d
    @user-rk1uk4tw4d 5 วันที่ผ่านมา

    እንደኔ ሀሳብ ጁድን 8ቁጥር አርጎ ፍደን 10 ቁጥር ላይ ቢጫወት አሪፍ ይመስለኛል

  • @MulunehAlebachew-qv7xs
    @MulunehAlebachew-qv7xs 6 วันที่ผ่านมา +1

    kobi minao ena cole palmer eytekeyeru megbat alebachew budnu attacking mesmeru ligbaba alchalum

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 6 วันที่ผ่านมา

    በእግር ኳስ እርግጠኛ መሆን አይቻልም ግን በፍፁም በዚህ ህሳቤ ዋንጫ አታነሳም እርግጠኛ ነኝ

  • @ezedinmurad4484
    @ezedinmurad4484 6 วันที่ผ่านมา

    Ere msa❤

  • @fjrsge8898
    @fjrsge8898 6 วันที่ผ่านมา +2

    "ፓልመር" ካላስገባዉ የኢንግሊዝ ቡዱን ጥሩ ኣይጫወትም አያሸንፍም።
    ፓልመር ደፋር ስለሆነ ቁመቱም ድሪብሉም ይበልጥ በቴክኒክ የበለጠ ሙሉ ኣቅም ያለዉ የሆነ ኣስቸጋሪ የተከላካይ ክፍል የመስበር ሙሉ ኣቅም ያለዉ ኮል ፓልመር ኣስቀምጠህ በእንግሊዝ ብሄራዊ ብዱን ኣዲስ ነገር ኣያመጣም።
    👉 ኣላዛር እዚጋ ካንተ ጋር ኣልስማማም

    • @AbdulkaremTamam-qb6vt
      @AbdulkaremTamam-qb6vt 5 วันที่ผ่านมา

      ፓልመር ሜሲ ወይም cr7 አይደለም ምንም አይመጣም ተሳስተሃል ብሮ

  • @woinshetdawit5896
    @woinshetdawit5896 6 วันที่ผ่านมา

    ኘሮግራሙ በሬድዮ ስንት ሰአት ነዉ ሚተላለፈዉ

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 6 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢

  • @oliyadshure8126
    @oliyadshure8126 6 วันที่ผ่านมา

    Alexo zare tinish teleyayen...palmer gn mnm ke Bellingham 1 sefra baycawetum...ke palmer yeteshala bikat yalew gn yelem..besira balderebah hasab esmamalew
    Antem gn berta

  • @zekeyahmed1529
    @zekeyahmed1529 6 วันที่ผ่านมา

    ሳዉዝ ጌትና ቴን ሀግ አንድ ናቸዉ ለነገሩ የእንግሊዝ አጨዋወት የቴን ሀጉን ዩናትድ ነዉ የሚመሥለዉ

  • @firesenbetdemes5562
    @firesenbetdemes5562 6 วันที่ผ่านมา

    Alexo zare be palmer lay yanesahew hasab lay be fitsum alsmamam, liju 10 kutr layem ychawetal be kegn mesmerem ychawetal so yegd saka siweta esu yegd megbat alebet sayhon lela lesu michawtebeten tactics mefter neberebet chigru aseltagnu mnm miyak aymeslegnem sle tactic

  • @ToleraTeshome
    @ToleraTeshome 6 วันที่ผ่านมา

    አንግሊዝ ለምን ኩዋስ ይዞ አንደማይጫወት አይገባኚም ለምን 10ለ 0 ለምን አይመራም ኩዋስ ይዞ መጫወት አለበት ከ በፊቱ spain በራው ቡድን መማር አለበት

  • @bemnetsemungues
    @bemnetsemungues 6 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ብቻ ነኝ ግን የእንግሊዝ ቡድን ማንቸስተር ዮናይትድን ሚመስለኝ

  • @Abrsh-ks2lu
    @Abrsh-ks2lu 5 วันที่ผ่านมา

    Alex ለምንድነዉ ስለ Copa America program ማትሰራዉ ??? ስለ Turkey እና Georgia ታወራለህ እንዴ ስለ Argentina እና Copa America program ሳትሰራ ?? ሚዛናዊ ብትሆን ይሻልሀል ...ይህን ምልህ በጣም ስለምትመቸኝ ነዉ ።

  • @aghsepda
    @aghsepda 6 วันที่ผ่านมา

    To me Garth Southgate is not an appropriate coach despite his personal qualities.

  • @fjrsge8898
    @fjrsge8898 6 วันที่ผ่านมา +1

    እስኪ ስለ ኣርጀንቲና እና ሜሲ ኣንድ ፕሮግራም ሰርታቹ የእግር ኳስ ዉበት ማፈለቅያ የሆነዉ የላቲን ኣሜሪካ የእግር ኳስ ታላቅ የፍኩኩር መድረክ ደጋግማቹ የመተንተን እዉቀት ደግሞ ይኑራቹ። ኣዉሮፓ በገንዘብ ሃይል ላቲኖች ደግሞ በጭንቅላታቸዉ ለሚሽከረከረዉ ታላቅ በተፈጥሮ የተሰጣቸዉ የእግር ኳስ ቴክኒክ የበላይነታቸዉ በሚድያ ጋጋታ ተነጥቀዉ እስከኣሁኑ ድረስ የኮፓ ኣሜሪካ እና ልዮ ሜሲ የዓለም ቻምፕዮኖች ምንም ትኩረት ሳይደረግባቸዉ ሳይ ያበሽቀኛል

    • @Abrsh-ks2lu
      @Abrsh-ks2lu 5 วันที่ผ่านมา

      ሀሳቤን ነዉ የገለፅክልኝ ። ከአላዛር ደግሞ ይሄ አይጠበቅም

  • @nardostadese268
    @nardostadese268 6 วันที่ผ่านมา

    እንዲያውም ከሳካም ቁድሞ ፓልመር ነው መሰለፍ የነበረበት እንዴት ነው እንዴ እይታህ በግራ ጎርደን ነው መቅደም ያለቡት።

  • @IbrahimDessalnge
    @IbrahimDessalnge 6 วันที่ผ่านมา

    ale yemslngeal bezu geze ye Chelsean chewata atyem meknyatum Palmern ke bowun yansal malethn mamen alchalkum palmer ke sakam belay teru sison endasalefe enawkalen kedekamaw Chelsea ga 42 ye goal tesatfo ena mertu arsenal lay huno ye Palmern yehal perform mareg alchalm gen endezihm huno Palmer ye saka bench mehon aychelm yehin kante mesmatyn alamnem ale

  • @shashaman702
    @shashaman702 6 วันที่ผ่านมา

    Southgate degifalew nw yalkew 😂

  • @abseyemeny
    @abseyemeny 6 วันที่ผ่านมา

    እንግሊዞች ችኩሎች ስለሆኑ ብ/ቡድኑ ሁሌም ጫና ውስጥ ነው።😂😂

    • @abseyemeny
      @abseyemeny 5 วันที่ผ่านมา

      ስድብ ፈልገህ ነው??

  • @adt946
    @adt946 6 วันที่ผ่านมา

    Ke Alazar ena ke Mensur wuchi eger Kuas lezabis yehonebegnal.

  • @temesgenabite6644
    @temesgenabite6644 6 วันที่ผ่านมา

    እስከዛሬ በትንታኔክ ጥሩ ነበር ግን አንተ በ ፓልመር ላይ ያለክ እይታ ሁሌም ይገርመኛል 😂😂
    ያንተ በ ፓልመር ላይ ያለክ እይታ ገና ከዝውውሩ ጀምሮ ፉርሽ ያረገ ነው አሁንም በዚው ይቀጥላል
    እንደዛ በፈራረሰው ቼልሲ የ ሀላንድ ተፎካካሪ ሆኖ የጨረሰን ተጫዋች ሳያሰለፍ ሲቀር ቀሽም የሆነ አስተያየት ትሰጣለ አሁንም ይቀርካል እግርኳስ ላይ ያለክ እይታ ገና ነው ጃሮንቦውን እና ኤዜ ከ ፓልመር የተሻለ አሳልፏል ትላለ ቦውን በ ውስታሐም ስንት ዓመት ቆየ ፓልመር በቼልሲ ስንት ዓመት ቆየ ላንተ ትቼዋለው
    ሀሪኬን እንደ ፓልመር አይነት እይታ ያለው ተጫዋች ነበር ያስፈለገው ግን የ ጋሪ ሳውዝጌት እይታና ያንተ አንድ ነው😂😂 ብዙ ማለት ፈልግ ነበር ግን
    ለሁሉም ፓልመር ይሰለፍ እና የ እንግሊዝ በሔራዊ ቡድን እንዴት እንደሚቀየር ታያለ አንተም ያ የዞረበት አሰልጣኝም መልካም ቀን 👍

  • @AbdurehmanSeid-lg3qp
    @AbdurehmanSeid-lg3qp 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ምርጥ ጋዜጠያ ነህ የኔየ ወንድም ከሀረር ነው አቦው ምችት የበልህ❤❤

  • @YosefEndashaw-fg3jn
    @YosefEndashaw-fg3jn 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ትንተና

  • @YosefEndashaw-fg3jn
    @YosefEndashaw-fg3jn 6 วันที่ผ่านมา +2

    ምርጥ ትንተና