የመቶ ሺ ብር ቅጣት ጉዳይ ለሌባ በር እንዳይከፍት …መርካቶ !!ወደ ኋላ አንመለስም…መንግስት !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 25

  • @TigiRy
    @TigiRy 4 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ሆይ ሕዝቤንና መሪዎቼን የሚያገናኝ መፍትሄ ስጠን

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 4 วันที่ผ่านมา +3

    ህግ እና ህግ ብቻ ነው ሀገርን ሀገር የሚያረገዉ ሁላችንም በያለንበት ህግ እናክብር ለሁላችንም ይጠቅማል

    • @cosmicwonder5890
      @cosmicwonder5890 4 วันที่ผ่านมา +1

      if the law is beyond the imagination according to the current life style of Ethiopia..

  • @EliasAbebe-w5i
    @EliasAbebe-w5i 4 วันที่ผ่านมา +4

    ደረሰኝ ሳይቆርጡ የቫት ክፍያ ከተገልጋዩ እያስከፈሉ ለራሳቸው ገቢ የሚያደርጉ ብዙ ሕገ ወጦች እንዳሉ ይታወቃል ። በሌላ በኩልም ገቢዎች መ/ቤት ውስጥ የሚሠሩት አንዳንድ ሠራተኞች ለመንግሥት የሚትከፍለውን እቀንስልሃለሁ ለኔ ይሄን ያህል በቅድሚያ መክፈል አለብህ በማለት በግልጽ የሚደራደሩና እያስፈራሩ የሚዘርፉ እንዳሉ ልታወቅና መፍትሔ መፈለግ እንደሚያስፈልግ ለማለት እፈልጋለሁ ። መሰመር ያለበት ግን ሁሉም ጋ ግልጽ ችግር አለ ።ማለትም መንግስትም ሆነ ነጋዴው ማህበረሰብ ጋ ችግር አለ። በእውነተኛና በእውቀት በተደገፈ ጥናት ዘላቂ መፍትሔ ያስፈልጋል ።

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 3 วันที่ผ่านมา +1

    ለምሠጠን መረጃ እውቀት እዲንነቃ ሠለሚያረገን ያላወቅነውን እዲናውቅ ሠለሚረዳን እናመሠግናለን

  • @እዮብከሸዋነኝ
    @እዮብከሸዋነኝ 4 วันที่ผ่านมา +6

    በር እያንኮኩ የሚዘርፉ ክፉ ጉበኛ ናቸው 100ሺ ከምትቀጣ 10ሺ 20ሺ አምጣ ማለታቸው የማይቀር ነው

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 4 วันที่ผ่านมา +2

    እደዝህ ስንወያይይ ሀገርቷ መፍቴ ታገኛለች

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 4 วันที่ผ่านมา +1

    ህብርተሰቡ ባት ቸምሮ መግዛት አኮ በጣም ነው ይምክብደው ባቱ በዛ ይባሰኑሮውድነት አባባሰብን

  • @WoldeHassen-i7s
    @WoldeHassen-i7s 3 วันที่ผ่านมา

    የመርካቶ ችግር ለሁሉም ነው

  • @admasunasa3522
    @admasunasa3522 4 วันที่ผ่านมา +2

    አዲሱ የህንጻ ህግ ጸደቀ ወይስ ገናናው

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 3 วันที่ผ่านมา

    muz ena kibe shekila ena berbere chaw

  • @AidaJemal
    @AidaJemal 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጉበኛች ጉበኛች

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 4 วันที่ผ่านมา +1

    ምን አገባህ ደረሰኝ ቁረጥ ከተባልክ ቁረጥ

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 3 วันที่ผ่านมา

    ክቡር አይገባትም

  • @MengstuKinfe
    @MengstuKinfe 2 วันที่ผ่านมา

    ህዝቡ ተስፋ ቆርጠዋል ፈንጩ

  • @workulegesse9844
    @workulegesse9844 3 วันที่ผ่านมา

    Meleyet alebat . Mikiniyatum yechircharo fakad yizew yejimils Sara iyesaru silhoe .yedersegn mekoret bicha yenigd Sara melkam liyaderg ayichilim yejimilz akefafayi AkefafYi na yechrichr Sara alteseram mikiniyatu akefayum hone chercharaltelyem .Mercato na kemerkato wuch bdcherchar sim jimila Sara yemseru aluna

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 4 วันที่ผ่านมา

    አውንትነው ታክሱ በዝታል b1000bir ላይ አኮ 150ብር ነው ስለዝህ ገዢው አራሱ አሺ አይልም

  • @bizuneshashagre
    @bizuneshashagre 3 วันที่ผ่านมา

    muz ena kibe shekila ena berbere chaw