ቀላል የቁርስ አማራጭ/easy breakfast recipe/በፍጥነት የሚደርስ/Ethiopian food

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 58

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  ปีที่แล้ว +3

    ሰሓም የቻናሌ ተከታታዮች ስለሁሉም እያመሰገንኩ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

    • @tsegeyohannes6297
      @tsegeyohannes6297 ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማደንቅሽ ሞያሽ
      ያልተበረዘ ትክክለኛ የሀገራችን
      ምግብ ነውየምታሳይን እናመሰግናለን
      እጆችሽ በወርቅ ሳይሆን በአልማዝ
      ይንቆጥቆጡ

  • @simegnhaile4881
    @simegnhaile4881 11 หลายเดือนก่อน

    እምትሰሬውን በጣም ነው የሚመቸኝ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ስመኝዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @hana-w6j5z
    @hana-w6j5z 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤kelal megeb

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😋❤

  • @LuhenaWujira
    @LuhenaWujira ปีที่แล้ว

    Betishaye yene balemuya berchlign ejish yibarek

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @ertdyj3748
    @ertdyj3748 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና በርቺ ያንቺ ምግብ ደስ የሚለኝ በቅርብ በምናገኘው ነገር ነው ምታሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ነው ቂጣውን የጋገርሽበት ስንት cm ነው? ሻይ ያፈላሽባት እንዴት አየሻት (review) አስተያየትሽን ንገሪን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ፒዛ መጋገሪያዬ አርባ ሁለት cm ነው ሻይ ያፈላሁባት ጥሩ ዕቃ ናት በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @omturkeychannel1191
    @omturkeychannel1191 ปีที่แล้ว +1

    wow yum yum 😋 thank you

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ኦም ቱርክዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 7 หลายเดือนก่อน

    Enmeseginln❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  7 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @abayneshteshome9676
    @abayneshteshome9676 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ የኔ ጎበዝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      አባይዬ አሜን አብሮ ይባርከን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @FriendsFamilyKitchen
    @FriendsFamilyKitchen ปีที่แล้ว

    🍽👩‍🍳Wow Looks So Delicious 😋😋😋😋 Great Recipe 👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      Thank you🙏🥰❤

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 ปีที่แล้ว

    ቤትዬ ልዩ ነው ሲያስጎመጅ :: መለዋውን ሞክሬ በጣም ነው የወደዱት ብቻ ቂጣ ነገር ስለምወድ
    ሁሉንም እየሞከርኩ ነው:: እጅሽ ይባረክ::

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว

    ሰላም ለዚህ ቤት በርች እናመሰግናለን እህታችን ጎራ በይ

  • @birtukantadese412
    @birtukantadese412 ปีที่แล้ว

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ ከልብ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AzizaAbdu-ej5is
    @AzizaAbdu-ej5is ปีที่แล้ว

    Betam yamral👌👌👌💯

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      አዚዛዬ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም ጎበዝ እጅሸ ይባረክ በርች🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ለታይዬ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ የኔ ጎበዝ

    • @belachewbelachew2
      @belachewbelachew2 ปีที่แล้ว

      aaaaaaaaaaaaaaa

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      አሜን የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @EnkuAbera-km2lc
    @EnkuAbera-km2lc ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ ปีที่แล้ว

    በርቺቆጂት

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሙያ ቤቲሻ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ራሄልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 ปีที่แล้ว

    Bettwa's betam konjo new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      አስናዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
    @ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 3 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  20 วันที่ผ่านมา

      የእኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @אצדה
    @אצדה 10 หลายเดือนก่อน

    ❤😅😅😅wow

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Beni-w3m
    @Beni-w3m ปีที่แล้ว

    ❤❤❤👍🙏👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  ปีที่แล้ว

      ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ 🙏🥰❤

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam5731 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👌

  • @helentesema3190
    @helentesema3190 ปีที่แล้ว

    ቤቲዬ ሰላም ለኔ በጣም ባለሞያ ነሽ እንደዚሁ በቀላሉ ማግኘት በምንችለው ነገር የፆም አሳይኝ ባንቺ ምክንያት ባለሞያ ሆኛለሁ አመሰግንሻለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ሔለንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @meseretamsalu755
    @meseretamsalu755 10 หลายเดือนก่อน

    Yeshay mafyashen yet new yagegnshat ebakesh

  • @fanayeareda7662
    @fanayeareda7662 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው መጋገሪያሽን ኬት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ ወይም ሊንኩን ብትልኪልኝ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  10 หลายเดือนก่อน

      ፋናዬ የእኔ ውድ መጋገሪያውን ከመርካቶ ነው የገዛሁት ትንሽ ቆይቷል ግን ቀየገበያው አለ ወይም የዕቃ ሱቅ ውስጥ🙏🥰❤

  • @earthin3Dimension
    @earthin3Dimension ปีที่แล้ว

    ሻይ የምታፈይባት እስቶቭ ከየት ገዛሽው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ከመርካቶ ነው የገዛሁት የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @TigistMrs-c3b
    @TigistMrs-c3b ปีที่แล้ว

    እማ ቲክቶክ የለሽም ?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      የእኔ ውድ አለኝ በዚሁ ስም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 ปีที่แล้ว

    ቤቲዋ😘😘የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 หลายเดือนก่อน

      ኩኪዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤