ገድለ አቡነ ኪሮስ ሙሉ ክፍል | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 19 October 2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @samuelasresiofficialc...
    #samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

ความคิดเห็น • 190

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 10 หลายเดือนก่อน +29

    የተዋሕዶ ልጆች የት ናችሁ ኑኑኑ ግቡና የሕይወት ቃል ተመገቡ። የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

    • @mibrakteclemichael750
      @mibrakteclemichael750 9 หลายเดือนก่อน +4

      በእውነት ኣሜን ኣሜን ኣሜን ያባታቺን በረከታቸው ይደርብን! ወንድማቺን ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏😍😍😍

    • @TigstTigstshugute
      @TigstTigstshugute 6 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን በረከቶ ይደርብን አባታችን

    • @elizabet.g
      @elizabet.g 3 หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

    • @babys7570
      @babys7570 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤ፍቅራቸውም በልቦናችን ይደርብን አሜን!!🎉🎉🎉

    • @user-nd3lr3yb4w
      @user-nd3lr3yb4w 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @abushaabb50
    @abushaabb50 4 หลายเดือนก่อน +6

    አቡነ ኪሮስ አባታችን በረከታቸው ይደርብ ❤❤❤❤

    • @Magdes-po7ei
      @Magdes-po7ei หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 5 หลายเดือนก่อน +4

    የቅዱስ አቡነ ኪሮስ አምላክ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ🤲😭

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 10 หลายเดือนก่อน +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢😢እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባ ኪሮስ አባቴ በምልጃዉ ይጠብቀን በስደት ያላችሁ እህቶቼ እግዚአብሔር የልባችንን መሻት እግዚአብሔር ይፈፅምልን😢😢😢 እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በንሠሀ ጎዳና ትምራን😢😢😢 ወለተ ሐና ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ተዋህዶ ልጆች 😢😢😢😢😢😢

    • @abokassemalawieh8814
      @abokassemalawieh8814 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @marthabruzac9777
      @marthabruzac9777 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን አሜን አሜን
      እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ትርዳሽ ትርዳን

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @hsgfshwhsbsvsfv9988
      @hsgfshwhsbsvsfv9988 9 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

    • @Magdes-po7ei
      @Magdes-po7ei หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 6 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ህይወት ያሰማልን ከአባታችን አባ ኪሮስ ከቅዱስን በረከት ያሳድርብን

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 10 หลายเดือนก่อน +5

    የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን በእዉነት እኔ በበኩሌ በጣም ተጠቅሚያለዉ መፀሀፋ ቅዱስን በደንብ እንድረዳና የማንበብ ፋላጎቴ እንዲጨምር አርገዉኛል አባታችን በአዉድዪ በምሰማዉ እግዝያብሔር ይባርኮት እግዝያብሔር በሄ ድበት በገቡበት ሁሉ ከፌቶት ይቅደም አመሰግናለዉ ።

  • @user-ph4zt7vw3u
    @user-ph4zt7vw3u 6 หลายเดือนก่อน +1

    የአባታችን የአቡነ ኪሮስ በረከት አይለየን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @HaymanotGumataw
    @HaymanotGumataw 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአባ ኪሮስ በረከታቸው ፆሎታቸው ተጋድሏቸው በእውነት በእኛ ላይ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አባ ኪሮስ የጠብቁልን መምህራችን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን

  • @user-pu4bt7le8n
    @user-pu4bt7le8n 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን የአባታችን ቅዱስ አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይድረሰን በከበረች በጸሎታቸው ይማረን😢😢😢

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 9 หลายเดือนก่อน +2

    መምራችን በጣም እናመሰግናለን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ። ከአባታችን ከቅዱስ አባ ኪሮስ በርከት ረዴት ያሳድርብን አሜን ሀገራችንን ይጠብቅልን🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🥀💐🌿🙏🌾🌿💐🥀🙏💐🌿🌾🥀🙏

  • @abushaabb50
    @abushaabb50 4 หลายเดือนก่อน +2

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን::

  • @JeehJrjr
    @JeehJrjr 4 วันที่ผ่านมา

    የተዋህዶ ልጆች በጾሎታችሁ እሰብኝ 😭😭 ወለተ ሰንበት እያላችሁ እዳታልፈኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RozeRozee-tq5px
    @RozeRozee-tq5px 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታች የአባ ኪሮስ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን😢🤲

  • @belay1519
    @belay1519 7 วันที่ผ่านมา

    "ሃሙስ የቀን ቅዱስ አሉ"🙏🙏🙏
    የተወደድክ አምላካችን መዳኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ፦ በዚች ምሽት የህይወት ምግብ የሆነ የአቡነ ኪሮስን ገድል እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ስምህ ዛሬም፣ ዞትርም፣ ለዘላለምም የተመሰገነ ይሁን🙏 ከፃድቁ አቡነ ኪሮስ በረከትም አሳትፈን የሰማነውንም ለህይወት አድረግልን ። አሜን🙏🙏

  • @EmebetGetachew-xu1hm
    @EmebetGetachew-xu1hm 7 วันที่ผ่านมา

    የ አባ ኪሮስ አባታችን በርከት ይድርን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MesrtseilaNega
    @MesrtseilaNega 10 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen kla hiewat ysmlen bonat memher edema yestek 🙏🙏🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @addisalem4768
    @addisalem4768 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዴት ዋላችሁ መምህራችን እዲሁም ወገኖቼ

  • @mohmadahmad8274
    @mohmadahmad8274 8 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን አቡነ ኪሮስ ጤናችንን እና የልባችንን መሻት ለአባታችን ለልኡል እግዚአብሄር ያማልዱን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-nt3gt4cz7f
    @user-nt3gt4cz7f 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአባታችን አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን የሌሎችም ቅዱሳን አባቶቻችን ፀሎት በርከታቸው አይለየን🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር :የተመስገነ ይኩን :ወንድማችን
    ቃለ ህይወት ያስማልን::🙏🙏🙏

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤አቤቱ አምላኬ ሆይ ማርኝ በሀፀያት ታስሪለው አንዲቶ ዐፃትኛ እኔ ነኝ አቤቱ ጌታዬና አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ አድንኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LijAfomeofficial
    @LijAfomeofficial 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ከአባታችን አባ ኪሮስ ከቅዱስ በረከት ያሳድርብን

  • @user-mp7mp7ss9t
    @user-mp7mp7ss9t 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤🙏አሜን❤❤ አሜን ቃለህይወት ያሠማልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-nh9pk1uy9c
    @user-nh9pk1uy9c 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ሳሙኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @user-uj2pj9bh8m
    @user-uj2pj9bh8m 2 หลายเดือนก่อน

    የአባታችን አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ayala2176
    @ayala2176 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
    የአባታችን አባ ኪሮስ እረድኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን፫❤❤❤

  • @user-hn8eb5gq8j
    @user-hn8eb5gq8j หลายเดือนก่อน

    አምላኬ እግዚሐብሔር ታላቅነትህ በተላላቅ አባቶች በመገለጡ ምስጋና ይገባሐል እኔን ባሪያህ በአባ ኪሮ ስም ማረኝ ኢትዮጵያንም ማራት በቃቹ በለን

  • @user-sk7zm3ce9o
    @user-sk7zm3ce9o 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kal hiwet yesemagnal abune kiros redetu fukuru yabzaln

  • @ayala2176
    @ayala2176 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን የአበተችን የአቡነ ኪረስ በረከተቸው ይደርብን ይሁን ይደርግልን ❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን
    ይሁንልን ይደረግልን የአባታችን የቅዱስ ኪሮስ አምላክ ጌታዬ መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሰለወዳጅህ ስለ ቅዱስ ኪሮስ ብለህ ማረኝ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ🤲😭
    ለመምህራችን የሕይወት ቃልን ያሰማልን

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏❤❤❤❤

  • @addisalem4768
    @addisalem4768 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 3 หลายเดือนก่อน

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አምላክ አቡነ ኪሮስ አቤቱ ማረን ይቅር በለን በእዉነት የጻድቁን ዋጋ እግዚአብሔር ያድልህ ለኛም ለባሪያዎቹ ቅዱስ እግዚአብሔር ስለ አቡነ ኪሮስ ብሎ ይማረን 😭😭✞🙏 አባታችን አቡነ ኪሮስ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርኩልን 🙏

  • @user-on5zp1vx2c
    @user-on5zp1vx2c 9 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜኔየአባታችንአቡነገኬሮስ።በረከታቸውይደርብንለምህራችንዘጋበረከት፡ቃለህይወትያሰማልንአሜነ

  • @shewalemmare6787
    @shewalemmare6787 9 หลายเดือนก่อน

    የቅዱሳን አባቶች ረድዔት በረከታቸው ይደርብን፡ አሜን አሜን አሜን፤፤

  • @bezamengista9551
    @bezamengista9551 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን አሜን ያባታችን አባ ኪሮስ በረከት እረዴት ያድለን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @rozaassefa2094
    @rozaassefa2094 8 หลายเดือนก่อน

    ከአባታችን ከአቡነ ኪሮስ ረድኤት በረከት ያካፍለን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 2 หลายเดือนก่อน

    ሰማሁ አጥንቴም ለመለመች እግዚዓብሄር ይመስገን

  • @tsegaynetsereab8167
    @tsegaynetsereab8167 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአብነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን ፣ ሃገራችንም ሰላም ያድርግልን አሜን።

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ ጌታ ያበርታህ።

  • @yordiyordi4336
    @yordiyordi4336 2 หลายเดือนก่อน

    መምሕር በእውነት ቃለ ሕውት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጥብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ያባታችን እረዴት በረከታችው ይደርብን🙏😭😭😭

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤

  • @tigisttigist9525
    @tigisttigist9525 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን❤❤

  • @edlawitbelie
    @edlawitbelie 8 หลายเดือนก่อน

    አቡነ ኪሮስ አባቴ ጸሎት በረከትህ ትደረሰኝ ዘንድ እሻለሁ

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @MahletMahlet-yt9gy
    @MahletMahlet-yt9gy หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት በረከቶ ይደርብን ❤🙏

  • @semarawitsat
    @semarawitsat หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ በእውነት በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤

  • @Yemaryam-ni2pg
    @Yemaryam-ni2pg หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 berektachew yedrben ❤❤❤kale hiweten yasemalen

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ቃለህይወትን፣ያሠማልን፣በእድሚ፣በጠጋይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @user-wj6bz4ff5m
    @user-wj6bz4ff5m 8 หลายเดือนก่อน

    በስም ስላሴ ቃለ ሂይወት ያሰማልኝ ወድሜ አምላከ አባ ኪሮስ አምላክ ሁሉ ቅዱሳን ፀጋበረከቱን ያብዛልክ ❤❤❤

  • @user-ci4wc9cd8o
    @user-ci4wc9cd8o 6 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን 🤲👏

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 9 หลายเดือนก่อน

    አባ ኪሮስ አባታችን ከአምላካችን ጋር አስታርቁን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @danielaachayo8993
    @danielaachayo8993 3 หลายเดือนก่อน

    Qale hiwet yasemaln memhir Amene Amene Amene Enkon Abro Aderesen Amesegnalo memhir ye Aba kiros bereket yderbin yderbih memhir Amene Amene Amene ❤️

  • @tsedyl6836
    @tsedyl6836 10 หลายเดือนก่อน

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @meritmerit7774
    @meritmerit7774 7 วันที่ผ่านมา

    Amen.amen.amen😢😢😢

  • @habitam
    @habitam 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @Mekdelawit-zb7zv
    @Mekdelawit-zb7zv หลายเดือนก่อน

    Yabatachn yeaba kiros eredetachewu bereketachew mljachewu ayleyen amen amen amen

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 7 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen☝️💠🤲🤲🤲🙏🌾🌾🌾

  • @Sara-jh7el
    @Sara-jh7el 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን💚💛❤🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 10 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤

  • @user-rn2er8bc9w
    @user-rn2er8bc9w 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen yastdkan berktachew yederben YeAbatchen Abaa kiros stelot berktachew yederben❤❤❤

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያድልልን

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 10 หลายเดือนก่อน

    በረከታቸው ይደርብን ጸሎታቸውን ምልጃቸው አይለየን ።

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @rahelkiflaybahta3264
    @rahelkiflaybahta3264 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማንል

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 10 หลายเดือนก่อน

    እጅግ እናመሰግናለን፣ቃል ህይወት ያሰማልን የማናውቀውን ስላሳወቅህን እዋጋህን ይክፈልህ፣🙏የእባ ኪሮስ በረከታቸው ይድረገልን፣🙏🙏❤️

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 10 หลายเดือนก่อน

    ትሁሕቱ መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ና ጤናን ይስጥልን ያቆይልን ።

  • @Tivcx-vo2wx
    @Tivcx-vo2wx 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን አባታቺን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-zd7pp8mp7o
    @user-zd7pp8mp7o 10 หลายเดือนก่อน

    ✝️💒❤️💛💚✝️ አሜን አሜን አሜን

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 10 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmalna ✝️🕊✝️🌾✝️🕊🌾🕊✝️🌿🌿🌾🌾🌾🌾

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥲❤️

  • @almanal7784
    @almanal7784 10 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🥹🙏🌹

  • @BirukBiruk-ll5ri
    @BirukBiruk-ll5ri หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @hewantarekegn624
    @hewantarekegn624 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @user-nd6ur8ed1f
    @user-nd6ur8ed1f หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤

  • @yelmashibru4284
    @yelmashibru4284 10 หลายเดือนก่อน

    አባ ኪሮስ አባቴ በምልጃዉ ይጠብቀን

  • @user-yn1xt2kc3w
    @user-yn1xt2kc3w 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Gdrw-wf6up
    @Gdrw-wf6up 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiwet yasemaln

  • @user-vc6lb1bd3q
    @user-vc6lb1bd3q 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሆት አምህር እናመሰግናለን

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫
    በርከታች ቡረካችን ይደርብን አሜን፫ ❤❤❤

  • @tizitatadesseabebetizita8690
    @tizitatadesseabebetizita8690 4 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen kale Hiyote yasemaln Memehri 🙏🏼 🙏🏼🙏🏼

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ::

  • @tsinatseifu4739
    @tsinatseifu4739 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @workbres8245
    @workbres8245 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @AlmazHabtamu
    @AlmazHabtamu 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @yideneku5063
    @yideneku5063 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-ut3rw8hw2l
    @user-ut3rw8hw2l หลายเดือนก่อน

    መምህሬ

  • @promobil5835
    @promobil5835 6 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @olipiyaotopiya8582
    @olipiyaotopiya8582 2 หลายเดือนก่อน

    Ameeen Ameeen Ameeeen💒💒

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amennnnnn❤❤❤

  • @helenisaak9166
    @helenisaak9166 3 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen❤❤❤❤