ገድለ አቡነ ኪሮስ ወብሶይ በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 70

  • @zewudegeto3846
    @zewudegeto3846 2 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    እኛም በተማርነው ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተን የስሙ ቀዳሽ የመግስቱ ወራሽ እንድንሆን የአምላካችን ፍቃዱ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ጌጥየማሪያምልጂ
    @ጌጥየማሪያምልጂ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን የአቡነ ኪሮስ አባታችን እና የአባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት የቅዱሳን በረከትና ረድኤት ይደረብን ቅዱሳን አባቶቻችን ❤

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን።

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +1

    ፃድቁ አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን ማህፀኔን ይባርኩልኝ ወልጄ ለመሳም ያብቁኝ🤲🤲✝️✝️

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር እኔም አባታችን ፃድቅ ቅዱስ አባ ኪሮስ ያወኳቸው ከተሰደድኩ ነው ገለ ታሪካቸውን you tubeያዳመጥኩት ወዳጅ አቡነ ኪሮስ በረከትና ረድኤት ይድረብን ❤ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @engeda-dw8yk
    @engeda-dw8yk ปีที่แล้ว

    በክብር አቡዬ ከሐዋርያት እንደሚልቁ ስለእረፍታቸው በሚናገረው ተአምር ላይ አለ ዲያቆን። እርሶ ሲሉ ደግሞ የሐዋርያት ክብር ከአቡዬ ይበልጣል ተጋጨብኝ።

  • @yismashewaalemu5311
    @yismashewaalemu5311 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን እባክ ህ ወንድሜ በፀሎት አስበኝ በፈና ውስጥ ነኝና

    • @AZGZ-nh4dk
      @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว

      ቸሩ አምላክ ፈተናውን ያሶ ግድ ልህ🙏 በፀሎት አሸንፈው።

    • @ፍሬህይወትይልማ
      @ፍሬህይወትይልማ 2 ปีที่แล้ว

      egizeabiher yasebishi emebirihan tidabiseshiii

    • @astereyob4972
      @astereyob4972 2 ปีที่แล้ว

      Egezhabher yasbesh ehite

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @yohannesassefa5158
    @yohannesassefa5158 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ዬርዳኖስ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው ። የአባታችን የአባ ኪሮስ ረድኤታችው ፣ በረከታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ቨ1ገ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን✝️✝️✝️ ልዩ ትምህርት ነው እግዚያብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ሁሉ በረከት ከሁላ ችን ጋር ትኑር 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️የሰላም አምላክ ሠላማዊ ው ኢሱ ስክርስቶስ ለእናቱ አስራት አድርጎ የሰጣትን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 3 ปีที่แล้ว +5

    ወድማችን ወልደ ፋሲልን እመብርሀን ባለበት ትጠብቅልን የቅዱሳንአምላክ እግዚአብሔር በአውሎ ነፋስ እና በወጀብ መካል ምንገድ አለው እርሱ ይጠብቅልን 💚💛❤️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏😰☝️

  • @alexanderdawit2804
    @alexanderdawit2804 2 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin memhir

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🕯⛪️ ቃለ ሂወትን ያሰማል የፃዲቁ አቡነ ኪሮስ በረከታቸው ቃልኪዳናቸው ይደርብን🕯⛪️

  • @chimelak
    @chimelak 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን
    🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @use1K629
    @use1K629 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ለመምህራችን ልዑል እግዚአብሔር
    🎚🎚🎚💚💛❤🌹🕊🕊🕊

  • @friendsandfamily9294
    @friendsandfamily9294 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale whiat yasemalen

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን 🤲🤲💒💒-💒🤲💒🤲💒🤲💒

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የባቶቻችን አማላጅነት አይለየን አሜንንን

  • @melkamdemeawoz9513
    @melkamdemeawoz9513 3 ปีที่แล้ว +8

    ወልደ ፋሲለ ደስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብህ ወንድማችን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 3 ปีที่แล้ว

    እግዝሀብሔር የሰለሙንን ጥበብ ይስጥህ የኛም መስማትን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 ปีที่แล้ว

    ወልደ ፋሲለደስን አምላከ ቅዱሳን ያስብልን ከጭንክ ከመከራ ድንግል ወላዲተ አምላክ በምልጀዋ ትታደግልን ለመምህራችን ገብረመድኅን ቃለሕይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን

  • @astereyob4972
    @astereyob4972 2 ปีที่แล้ว

    Amen yesemanwon belbonachen yasaderben

  • @እህተማሪያምሊና
    @እህተማሪያምሊና 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን ዉዱ መምህራችን እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @Ureal22
    @Ureal22 ปีที่แล้ว

    ክብረት ይስጥልን በውነት ።

  • @burteshibabaw9668
    @burteshibabaw9668 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kaleyot yasmalen

  • @metages9762
    @metages9762 2 ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @tilahunmekonnen2893
    @tilahunmekonnen2893 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን፫

  • @emdeathlalal4818
    @emdeathlalal4818 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @frweanyadane2582
    @frweanyadane2582 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Esizgabher Iditebikilin
    Kalehiwot Yasemalin!! 🙏💚💛♥️

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከቅዱሳን ሁሉ በረከት ያሳትፈን በአባ ኪሮስ ቃል ኪዳን አገራችንን ይታደጉልን አሜን ((፫ ))

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @sarahwoldegebriel
    @sarahwoldegebriel 3 ปีที่แล้ว +3

    Egezyabher yetemesegen ukon kale hyeweten yasmalen Selamek. Yebeza🙏🙏🙏🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว +3

    እድሜ ከፀጋ አብዝቶ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንኖን ይባርክልን አሜን

  • @romanafrassa3652
    @romanafrassa3652 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetadamu2971
    @genetadamu2971 3 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasenalen bebatu yatnaln yetadkan berejetachewu yidresen

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Apih.domestic
    @Apih.domestic 3 ปีที่แล้ว

    እግዚኣብሔር አምላክ ይባርክህ፣ ወንድሜ፣ መምህሬ፣ መካሪዬ።
    እባክህ አደራህን በፀሎትህ አስበኝ፣ ፈተና በዛብኝ። "ተክለፃዲቅ" ነኝ።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว

    አሜን!እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    ወልደ ፋሲለደስ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስብህ

  • @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ
    @ወለተአማኑኤል-ጠ6የ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ዪጣብቅልን

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว

    ወልደ ፋሲለደስ እግዚአብሔር አምላክበቸርነቱይጠብቅህመልካምዜናያሰማንሰዉበገዛአገሩበጣምያሳዝናል

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adamtadele5685
    @adamtadele5685 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @alemmohammed935
    @alemmohammed935 3 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜን

  • @እማምላክብዙሐን
    @እማምላክብዙሐን 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን የአባቶችንን በረከት ይደርብን ፀጋውን ና በረከቱ አሜን

  • @addismulugeta2220
    @addismulugeta2220 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድሜ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ኀ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ደ9ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት

  • @betaarsema8979
    @betaarsema8979 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትንዐያሰማልን መምህር

  • @zmzm9044
    @zmzm9044 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @hyiowthyiowt5550
    @hyiowthyiowt5550 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @betaarsema8979
    @betaarsema8979 3 ปีที่แล้ว

    ቸሩ አምላክ ያስብልን በእውነቱ

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen kalewute yasemalen 🤲

    • @tigistashame5758
      @tigistashame5758 3 ปีที่แล้ว

      የአቡነ ኪሮስ ጸሎት ቃል ኪዳን ምልጃ ይማረን
      መምህር እድሜ ጤና ያድልልን ።

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔርይመስገንለመምህራችንቃለሂወትንያሰማልንእረጅምእድሜናጤናንአብዝቶይስጥልንአቤቱጌታሆይምህረትህንላክልን

  • @krumus8024
    @krumus8024 3 ปีที่แล้ว

    Amean Amean Amean (130)

  • @maskaraathyobi9531
    @maskaraathyobi9531 2 ปีที่แล้ว

    Kalayoten yasamalen

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 3 ปีที่แล้ว +1

    Qale Hiwot Yasemalen Memeher

  • @HK-ni1ko
    @HK-ni1ko 3 ปีที่แล้ว

    Memhir aba kiros gin mejemeria emamlakin new mayet yemifeligew bilew keza kidus dawitin huletegna new yeteyekut yemil nebere yanebebkut. ketesasatku yikirta.

  • @ወለተሚካኤልነኝ
    @ወለተሚካኤልነኝ 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarademissie
    @sarademissie 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @kedestmengesha2220
    @kedestmengesha2220 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @aziebabraham5586
    @aziebabraham5586 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን