መንፈሳዊ ውበት | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ |Ethiopia Orthodox Tewahido| 20 December 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 167

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 3 วันที่ผ่านมา +1

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @eyerusgetalemgetachew-fn7el
    @eyerusgetalemgetachew-fn7el 9 วันที่ผ่านมา +19

    መምህር ድምፅህ ብቻ ሰላም አለው ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @ቲጂሞላኑሪየ
    @ቲጂሞላኑሪየ 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤🙏

  • @SelamAddisa
    @SelamAddisa 12 นาทีที่ผ่านมา

    በዉነት መምህር በዚህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምራለዉ ቃል ህዉት ያሰማልን እረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤

  • @AetsedeSeume
    @AetsedeSeume 4 วันที่ผ่านมา +1

    የሒወትን ቃል ያሰማልን መምህር ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ፀጋውን በረከቱን ይስጥልን ጥዑም ትምህርት ነው በእውነት

  • @mekditube489
    @mekditube489 6 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ፀጋውን ያብዛልህ የኔ መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ እዳተ አይነት መምህር አያሳጣን ❤❤❤❤

  • @hdgd8036
    @hdgd8036 2 วันที่ผ่านมา

    በእውነነት ትህትና መታዘዝ ፍቅር ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @masarattura6461
    @masarattura6461 8 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ቃለ በርከትን ያድልልን ግብረ ሐዋሪያትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ቅዱስ ስሙ ክቡር ቃሉ የተመሰገነ የከበር ይሁን።

  • @bettyTekle-ps8ci
    @bettyTekle-ps8ci 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር እንደሚያዬን ሁነን እንኑር እንዳሉን በእርሷ ላይ አየሁት ምክንያቱም እሄን ሆነ ሰሞኑን ሚለቁትን ቪዲዮ ቀደም ሲል በድምፅ አዳምጠነዋል በብዙ ተባርኬበታለሁ መምህር እርሷ ሰው ስለማያዬኝ ብለው ሳይሆን ለእግዚአብሔር ክብር የሚገባውን ለብሰው ነው ሪከርድ ያደረጉት እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አፀደማሪያምዘድንግል
    @አፀደማሪያምዘድንግል 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
    የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን። አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @SleepyCabezonFish-rt7od
    @SleepyCabezonFish-rt7od 8 วันที่ผ่านมา

    በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
    እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን እንዲፅፍልን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @Alemtsehayetadesse-qc3ml
    @Alemtsehayetadesse-qc3ml 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 4 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር የእርጋታም መምህር ነህ ጸጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የእመቤታችን የቅድስት ድነግል ማርየም ጸሎት፣ ምለጃ፣ በረከት ዘወተር አይለየን አሜን🙏

  • @yirgayeyenatualij
    @yirgayeyenatualij 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሬ ♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏😊

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 4 วันที่ผ่านมา

    ቃሂወት ያሰማልን መምህራችን ትምህቶችህን እዴት እደምወዳቸው እርጋታ ይሰጡኛል

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 9 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
    @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እርጋታህ ብቻ በደብ እድናዳምጥ የረጋር በርታልን እደዚህ ሁሌም ልቀቅልን

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 9 วันที่ผ่านมา +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አቤቱ በምህረትህ ንፁህ ልብ ፍጠርልኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hadagohany8634
    @hadagohany8634 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና ኖሩልን 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @fasikaeressa7647
    @fasikaeressa7647 9 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን !!!!

  • @tamrin_negadiew
    @tamrin_negadiew 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት 🙏 መንግሥተሰማያትን ያውርስልን 🙏

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 6 วันที่ผ่านมา

    እንቁ መምህራችን❤ ቃለሕይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 9 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን ደስ አለኝ

  • @AIMAZ-i3y
    @AIMAZ-i3y 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለሂወት ያስማልን/ኣሜን(3)❤❤❤❤🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @HAIMANOTADEFRIS
    @HAIMANOTADEFRIS 8 วันที่ผ่านมา

    ena yetefahu sew nebereku be sedet laye hoign ye memeher samuel temeret sadamet nw yetekiyerekute baleweletaye nachew kali hiwot yasemalin❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለህይውትን ያሰማልን እርጋ ያለ መምህር ትምህርቶች በሙ ልብ ይገባል

  • @tomeytome4197
    @tomeytome4197 9 วันที่ผ่านมา +2

    Ewnate new

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን ፣ አሜን፣ አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን ፣ ቃለ: በረከትን: ያሰማልን፣ ጸጋውን: አብዝቶ: ይስጥልን: ❤❤❤

  • @Teddy-abi
    @Teddy-abi 9 วันที่ผ่านมา +2

    መምህሬ❤❤

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 9 วันที่ผ่านมา

    ኦ ቅንነት ለራስ ነው👍 መምራችን ቃለሂወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን ልቦና ይስጠን እኔ እደሆን ሰመሆን አቅቶኛል እማምላክ አስቢኝ በምልጃሽ አሚን ❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @HisyhsbhdJdhdhh
    @HisyhsbhdJdhdhh 9 วันที่ผ่านมา +2

    Fatri ebrkiki wademe ❤❤❤❤😂

  • @BirukGirma-i9i
    @BirukGirma-i9i 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነኝ21
    @የድንግልማርያምልጅነኝ21 9 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን ለመምህራችን ❤️❤️

  • @muhabvathmuneermuhamned1435
    @muhabvathmuneermuhamned1435 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ ለውጠኝ መልካም ሰው አድርገኝ🤲 ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን🕊🕊🕊

  • @KingKing-pr1bk
    @KingKing-pr1bk 9 วันที่ผ่านมา

    ❤Amen❤amen❤amen❤🙏🙏🙏ተባረክ መምህር🙏🙏💞💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤🙏

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 6 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መምሕርየ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ❤በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አንደበትህን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀጋ በሞገስ ያኑር❤ ቅዱስ ሚኢካኤል ከፊትህ ይቅደም እኔ በጣም ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ እምረጋጋው በአንተ ነው የመኖር ምክንያት ነህ ኑርልን ❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 5 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ የዳዊት ልጅ ሆይ እኔን ኃጥያተኛዋን ማረኝ::ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህሬ

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 4 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜን።ቃለህይወትያሰማልን።መምህር

  • @mimi-v2n2d
    @mimi-v2n2d 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ ❤❤❤🙏🙏🙏ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @ሎሞ
    @ሎሞ 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህወት ያሰማልን በውነት ትምህርትህ በጣም ደስይላል መምህራችን 👏🙏❤️✝️👏🙏❤️🥰

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r 9 วันที่ผ่านมา +2

    🌿🌿ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን 🌿🌿🙏🏼✝️🙏🏼💚💛❤️

  • @HananGg-sr2vw
    @HananGg-sr2vw 9 วันที่ผ่านมา

    መምህሬ እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ❤😢👏🙏

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤

  • @KidistderejeTulu-nn7qo
    @KidistderejeTulu-nn7qo 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amen amen amen kalhyotn yasamaln mamrash ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @harmalgenetu-dr9yv
    @harmalgenetu-dr9yv 9 วันที่ผ่านมา +1

    Memhr kalehiwetn yasemaln bedma betan yanurh

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 9 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድሜ ቸሩ መደሀኒያለም አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይጨምሪልህ እውነት በጣም ነው የማመሰግንህ ❤❤❤

  • @ቲጂሞላኑሪየ
    @ቲጂሞላኑሪየ 8 วันที่ผ่านมา

    እህ እግዚአብሔር አምላክ እኔ ደካማህ ልጂህን አግዘኝ😢😢😢😢🙏

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew5434 9 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ተባረክልን

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 8 วันที่ผ่านมา

    በአወነት❤ ቃለ ሕይዉንት ያሠማልን❤🎉❤🎉

  • @MitikeMuligeta
    @MitikeMuligeta 9 วันที่ผ่านมา +4

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @BEKIART-t4y
    @BEKIART-t4y 5 วันที่ผ่านมา

    ስለ እውነት በህይወቴ እንደ አንተ ያለ ሰው አይቼ አላቅም በጣም ነው የምወድህ ሁሌ አደምጥሀለሁ የምታስተምርበት መንገድ፣ ድምፅህ ... በአጠቃላይ በህይወቴ ትልቅ ለውጥ እንዳመጣ እረድተኸኛል እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ መንግስቱን ያውርስህ አትጥፋብን ታስፈልገናለህ😊

  • @fasikabera
    @fasikabera 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎታችሁ አስቢኝ😢 ወለተ ስላሴ ብላችሁ ደክሞኛል

    • @GODISLOVE21
      @GODISLOVE21 4 วันที่ผ่านมา

      Ayzosh ehite! Egziabher yelibishin mishat yistish! Weladite Amlak keanchi gar tihun! Amen!

  • @hyahAl-b1t
    @hyahAl-b1t 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @henalhilen8343
    @henalhilen8343 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @lovelove8286
    @lovelove8286 6 วันที่ผ่านมา

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ፀጋ በረከትን ይስጥልን

  • @Blumengras4
    @Blumengras4 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የያሰማልን

  • @btelhem
    @btelhem 9 วันที่ผ่านมา

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን መምህር

  • @selamawit8134
    @selamawit8134 9 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @dgsgsgh6661
    @dgsgsgh6661 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @AlemneshSolomon
    @AlemneshSolomon 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን ልቦና ያድለን 🙏

  • @yemaleda
    @yemaleda 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር

  • @tinazizila9407
    @tinazizila9407 9 วันที่ผ่านมา +1

    Hello brother God bless you. I love your teaching about God if you can please can you put English subtitle to understand what you said if you can please? 🙏

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir 7 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጴጤ ነኝ የአተ ትምህርትክ በጣም ነው የምሰማው የምቶናገረው እደጌታዬ ቃል ስለሆነ ተመችቶኛል ተባረክ በብዙጸጋ❤

    • @relaxingthoughts9725
      @relaxingthoughts9725 5 วันที่ผ่านมา

      መምህር ሳሙኤል አስረስ የተረጋጋው በእርሱ ላይ ካለው መንፈስ ቅዱስ አኳያ ነው፡፡ አይጮህም፡፡ አይዘልም፡፡ አይወራጭም፡፡ ይህ ኦርቶዶክሳዊነት ነው፡፡ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት ኤፌ 4÷5 ፡፡ እህቴ ሁለት ቤት መቀላወጥ አይገባም፡፡ ጨርሰሽ ነይና ለነፍስሽ እረፍት አድርጊ፡፡

  • @kasechkebede1130
    @kasechkebede1130 5 วันที่ผ่านมา

    እ/ር አብዝቶ ይባርክክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hayatkojo2311
    @hayatkojo2311 8 วันที่ผ่านมา

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 🥰🥰🥰🥰

  • @יונייוני-ו3ק
    @יונייוני-ו3ק 9 วันที่ผ่านมา +3

    የኔ መምህር ❤❤

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 9 วันที่ผ่านมา +2

    Amen! Memher kalehiweten yasemalen ❤

  • @MeskiMeski-r9m
    @MeskiMeski-r9m 9 วันที่ผ่านมา

    መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልነ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fissehaarega4253
    @fissehaarega4253 9 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwot yasemalin.

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 วันที่ผ่านมา

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
    መድሀኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 8 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @frehiwot27
    @frehiwot27 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @HannHann-s6r
    @HannHann-s6r 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማን መ ምህርችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maregugeremew1650
    @maregugeremew1650 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት የሰማልን. መምህር

  • @EskedarMichael
    @EskedarMichael 4 วันที่ผ่านมา

    መምህር በስላሴ ስም ይሄ ድምፅ በጣም እፈልገዉ ነበር በጣም በቃ ቃል የለኝም በተለይ መዝሙረ ዳዊት አላዉቅም የምር በቃ ነብሴ ሀሴት ታደርጋለች አላዉቅም ወላዲተ አምላክ ፀጋዉን ታብዛልህ ወንድሜ

  • @AbcdEfg-ln2rc
    @AbcdEfg-ln2rc 8 วันที่ผ่านมา

    በእውነ በቤቱ ያኑርልን መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥን❤❤

  • @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ
    @እሙወለተማርያም-ሐ7ተ 8 วันที่ผ่านมา

    በዉነት ቃለህወት ያስማልን❤❤❤

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 9 วันที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 9 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤❤

  • @abebasoroto2102
    @abebasoroto2102 9 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 9 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MagdasKuwait
    @MagdasKuwait 5 วันที่ผ่านมา

    Amen Amenn Amen❤❤❤

  • @Daniellive7
    @Daniellive7 9 วันที่ผ่านมา

    Abet sesemake yaleye desta your speech is amazing thank you 🙏 and good kale hiwot yaseman

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
    @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ 9 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 6 วันที่ผ่านมา +1

    ለራሱ የፈጠረው አንደበት ረጅም 4:55 4:58 4:58 4:59 እድሜ

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 6 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤😭😭😭

  • @ruthgesesse3595
    @ruthgesesse3595 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Nureln memher ❤❤❤❤❤

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለሕይወትን ያሠማልን

  • @merhawitandemariam3880
    @merhawitandemariam3880 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 9 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 3 วันที่ผ่านมา

    በጽሎት አስቡኝ መምህር

  • @tomeytome4197
    @tomeytome4197 9 วันที่ผ่านมา +1

    Amen kal hiweten yasemaln memehere❤❤❤

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 9 วันที่ผ่านมา +1

    God bless you and your service and your family ❤❤❤

  • @abebagebgeberu8884
    @abebagebgeberu8884 9 วันที่ผ่านมา

    amen kalehiwot yasemalen

  • @HHh-h1f3w
    @HHh-h1f3w 5 วันที่ผ่านมา

    መምህሬ