ትክክለኛው ሰይጣን እራሳችሁ የፈጠራችሁት ማንነት ነው | rawuel esfarlos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 133

  • @sami_maň_50
    @sami_maň_50 2 หลายเดือนก่อน +17

    በነገራችን ላይ የሰው ልጂ ትልቁ ድክመት ራሱን አለመግዛቱ ነው የሆነ ስህተት በተሳሳትን ጊዜ በሴጣን ላይ እናላክካለን ድክመታችንን ። በዚህ አለም የሰው ልጂ ራሱን ካስገዛ አእምሮውንና ልቡን ካስገዛ የአለማችን ጀግናና ስኬታማ ሰው እሱ ነው ። ማንም ሰው ባለው ነገር ደስተኛ መሆን አለበት መቀየር በማንቺለው ነገር ላይ መታገል ትርፉ ደካምና ራስን ማጣት ነው ።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน +5

      አመሰግናለሁ ወንድሜ! ጥሩ መረዳት ነው እደግፋለሁ!

    • @AmiBoston
      @AmiBoston 2 หลายเดือนก่อน +1

      Well said 🫡

  • @samueljambo
    @samueljambo 2 หลายเดือนก่อน +5

    ሀገርን ከመግዛት በላይ ራስን መግዛት ጥበብ ይጠይቃል በእዉነት ስሙን የሚኖር ድንቅ ሰዉ ነህ ተባረክ 😍

  • @mahamedgashaw1269
    @mahamedgashaw1269 หลายเดือนก่อน +1

    የዚህን ቢዲዬ ሀሳብ ለመረዳት ቢዲዬ በቂ ነው አባቴ እኔ ደስ ያለኝ ኢትዬጰዊ መሆንክ ነው እንዎድካለን 👌

  • @PunTo-y9t
    @PunTo-y9t 25 วันที่ผ่านมา +2

    Thanks

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih 2 หลายเดือนก่อน +6

    አግዚአብሔር ይመስገን ወደሜ ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍👍👍

  • @TesemaTesfaye-qo7dr
    @TesemaTesfaye-qo7dr 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድማችን

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 2 หลายเดือนก่อน +3

    የ21 ክፍል ዘመን አንደኛ ጀግና
    በጣም እንወደሀለን ተባርክ!!!

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ!

  • @ya336
    @ya336 2 หลายเดือนก่อน

    ማርያምን ምርጥ ነህ እያንዳንዱ የምትናገራቸው ቃላቶችህ ቋ ያደርጋሉ በጣም በሳል ናቸው❤ ስላገኘውህ በጣም ደስ ብሎኛል እንግዳህ ነኝ ለዛሬ😊

  • @AnduAlem-s3i
    @AnduAlem-s3i 6 วันที่ผ่านมา

    waw ምርጥ ምክር ነው ብራዘር

  • @emumiracle
    @emumiracle หลายเดือนก่อน

    ምንም ቃል የለኝም ላንተ እግዚአብሄር ይባርክህ ::

  • @hibaguzi
    @hibaguzi 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @freweinikiflemariam8407
    @freweinikiflemariam8407 2 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና እኮ ነህ...... ሁል ጊዜ አዳምጥሀለሁ ።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ! በጣም

  • @meserettadese-lu5ro
    @meserettadese-lu5ro 22 วันที่ผ่านมา

    ''አምላክ ይክበር እኔም ወደድኩት እሱም ሃይሌ ነው''

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ሰላም መጣህ Ⓡ ማስተዋሉን ይጨምርልህ 👌

  • @biniamir6996
    @biniamir6996 หลายเดือนก่อน

    አንተ በጣም brave ሠው ነህ i

  • @mechanicyohannis7259
    @mechanicyohannis7259 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wendme ye ewnet zemenh yibarek mn alebet wetatu ye ante aynet astewlo binorew kal yelegnm le ante👍👍👍

  • @BiniyamMuler
    @BiniyamMuler หลายเดือนก่อน +2

    የእዉነት ምገልፅበት ቀላት አጠው ብቻ ይሄ መልክትህ አምላክ በጠቢቡ ሰለሞን ምሳሌ ለዝህ ዘመን ሰዎች የሰጠን መልካም መካርና ለአእምሮአችንና በዝህች በምንኖርባት ምድር ጥሩ አስተማሪ ዎጣት ነህ!!🙏እንግዲህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ከዝህም በላይ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለው በርታልኝ የኔ ጀግና 🇪🇹🙏🙏💪💪

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ!

    • @BiniyamMuler
      @BiniyamMuler หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Esfarlos 🙏

  • @راضيةإمام
    @راضيةإمام 2 หลายเดือนก่อน +1

    اللهم صلي وسلم علي سيدنا محمد ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🤍

  • @MahamudMekash
    @MahamudMekash 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልክነህ።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ!

  • @Lula124tube
    @Lula124tube หลายเดือนก่อน

    እስካሁን ሰብስክራይብ ስላላደረኩህ ተናድጃለው አሁን ግን done and keep it up bro much respect

  • @jemilamahmmad
    @jemilamahmmad หลายเดือนก่อน

    Allh yitebikeki wondeme welahi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbrshGolden
    @AbrshGolden 2 หลายเดือนก่อน +3

    Good Job

  • @Gizewudu
    @Gizewudu 2 หลายเดือนก่อน +2

    BIG RESPECT MY BRO!

  • @bruktawitmekonnen5939
    @bruktawitmekonnen5939 2 หลายเดือนก่อน

    Wow.... it's amazing Rawuel!!!Thanks a lot Dear! 🙏

  • @LeoLebnon
    @LeoLebnon หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @Netsi-y6s
    @Netsi-y6s 2 หลายเดือนก่อน +2

    Des yemil anidebet e/r yibarekehh

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu!

    • @Netsi-y6s
      @Netsi-y6s 2 หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Esfarlos minem ayidel berta

  • @abdulahabdulah900
    @abdulahabdulah900 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much for this! Really needed it. Keep doing what you're doing!"

  • @Belete980
    @Belete980 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሙ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ካንተ በርታ

  • @Call-your-identity
    @Call-your-identity 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልክ ነህ ወንድም, ሰው በገዢነት ልዕልና ዕለት ዕለት ሊኖር መፈጠሩ ረስቶ በምናብ የተፈጠረለት አስፈሪ ስዕል እየገሰፀ እና የሚከላከልበት ትጥቅ እየታጠቀ ዕያደገ የሚኖርበትን ዕድል እየገደለ ይገኛል, ጥሩ ዕይታ ነው
    የምታመልከው አምላክ በሞገስ ይበልጥ ያሳድግህ!!!

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      አንተ ትልቅ ሰው አመሰግናለሁ!

  • @FiroMen-d3m
    @FiroMen-d3m 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 2 หลายเดือนก่อน +2

    ራዌል❤

  • @SalehaAbbamacca
    @SalehaAbbamacca 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you abate long life for you ❤️❤️🙏

  • @FuadprinsFuadprins
    @FuadprinsFuadprins 2 หลายเดือนก่อน

    Ameseginikalew rawuel
    Yemir new salselech iske mecheresha madamitew antn new❤

  • @InspirationGrowth-k
    @InspirationGrowth-k 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Rawuel❤

  • @KalinaBk
    @KalinaBk 2 หลายเดือนก่อน

    Tnx betam
    akebrehalew bro

  • @YasminHuseen
    @YasminHuseen 2 หลายเดือนก่อน

    Woow yezarew degmo yleyal👍👍👍👍👍kezare jemre tegebrewalew ......

  • @amanuelaschalew-y3y
    @amanuelaschalew-y3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    great point bro
    berta

  • @KiyadonisKiyadonis
    @KiyadonisKiyadonis 2 หลายเดือนก่อน

    Yihewu zarem hagerachin ene kante belay negn yemilu tefefilewu yihewu gin hulum waga yikeflal eyayen newu bezi lay sawu yemikatalewu tasadabiwun erkuset yebezabetin bota newu betam yigermegal

  • @AbdireDelil
    @AbdireDelil 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wfff Rawale gene berase metmamenhi yaskenal

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you 🎉

  • @Biruk-ed3ls
    @Biruk-ed3ls 2 หลายเดือนก่อน

    my man keep going

  • @alemtsehayshumi4628
    @alemtsehayshumi4628 2 หลายเดือนก่อน +1

    You my best 🎉🎉🎉

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 2 หลายเดือนก่อน

    Keep it up guy

  • @AbdireDelil
    @AbdireDelil 2 หลายเดือนก่อน +1

    Rawale betame merte meker new wedma takiw

  • @TemaTop-mo2hw
    @TemaTop-mo2hw หลายเดือนก่อน

    Top

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤thank you

  • @Alam-i6d
    @Alam-i6d หลายเดือนก่อน

    Ok🎉🎉

  • @EndalewMelkamu
    @EndalewMelkamu 2 หลายเดือนก่อน +1

    thanks so very much!keep it up!

  • @RimAsee
    @RimAsee 2 หลายเดือนก่อน

    Thisss hits me fr

  • @TesfaBimr
    @TesfaBimr 2 หลายเดือนก่อน

    Gobezi berta aedinakihnegn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 2 หลายเดือนก่อน +4

    ወለሂ ሊክነህ እኛን ስደተኞችን ይቅልፀነል በይ ነኝ አለህ ይዉዳድክ ቀል የለኝም አዉነት ❤

    • @gsd4133
      @gsd4133 2 หลายเดือนก่อน +5

      የኔ ውድ እንደዚህ አይነት ትምሮቶች ላይ ስለተገኘሽ ማሻአላህ ብየለሁ እዚህ ቦታላይ ለለውጥ የተዘጋቸ ✍️✍️✍️👌👌👌ብቻ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ!

  • @bezihomy8665
    @bezihomy8665 2 หลายเดือนก่อน

    Genuine

  • @Netebtab
    @Netebtab 2 หลายเดือนก่อน +2

    Berta wondem

  • @HelenHelu-g8i
    @HelenHelu-g8i 2 หลายเดือนก่อน +1

    Beras metemamenhn saladenkelh alalfem. Enam amesegenalew

  • @SalmanG26
    @SalmanG26 2 หลายเดือนก่อน +1

    👏👏👏👏👏very vere Good

  • @zedumer9230
    @zedumer9230 หลายเดือนก่อน

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏼🙏🏼❤🙏🏼🙏🏼

  • @ሀሉሜነኝየወሎዋ
    @ሀሉሜነኝየወሎዋ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለምክርህ እናመሠግናለን ወድሜ በሌላ ቢዶህ ላይ ምክር ፈልጌ በቴሌግራም አናግሪኝ ብለኋኝ ነበር ግን አልቻልኩም ማለቴ በቴሌግራምህ ውስጥ መልክት መጣፍ አያስችልም መልክት አይቀበልም እደት ላገኝህ እችላለሁ

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน +1

      @esfarlosrawuel በዚህ account አናግሩኝ ይሰራል ይህ

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባለጮርናቂው ከፈለገ ያገባሻል😅😅😅 በትክክል ዋናው ገንዘብ!!

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      ያገባሽ ጀምሯል ነው ያልኩት! ይህ ማለት ለገንዘብ ተገዢ መሆን ጀምረሻል ነው ሀሳቡ የ! 😅

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Esfarlos አወ ገብቶኛል! እሱም ስራ አለመናቁ የፈለገውን የማግት እድል አለው !ጋሽየ

  • @Israelxox
    @Israelxox 2 หลายเดือนก่อน +2

    The first concept shouldn’t take 10+ minutes & also, you don’t need to switch b/n Christianity & Muslim ideologies to make your point bro! Much respect ✊ and, I wish this video takes 15 min MAX.

  • @sarahwelcome2560
    @sarahwelcome2560 2 หลายเดือนก่อน

    እመስግናለው ወንድሜ እውነት ነው እኔ የረዳኝ ነገር የራሴ ሕግ ኣለኝ
    ሰወች የፈለጉ እንዲናገሩ መስላችው ነው ባንልም
    ልንቆጣጠራችው ስለ ማንችል ግን የፈለጉ እንዲሉ ይፈቀድላችዋል
    ከኔ ቁጥጥር ከሆነ ምን ኣስጨነቀኝ የፈለጉ የበሉ ፍቅር የሆነች መዳን ኣለችኝ የፈለግች ብትል እንደ ሙዝቃ ነው እምስማው ምንም ኣይመስለኝም 😂😂❤❤

  • @YiftusiraTefera
    @YiftusiraTefera 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት እልሃለሁ: እኔ ሌላ ምንም አልልህም: እነዚህ የጠቀስካቸው መናፍስተ ይገዙልህ!! እንደ ሕጻን ልጅ ይላላኩልህ። አንተ አሸንፈሃቸዋል ትውልዱ ደግሞ እንዲያሸንፋቸው አድርግ።

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ!

  • @Netebtab
    @Netebtab 2 หลายเดือนก่อน +1

    Am first

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v 2 หลายเดือนก่อน +1

    Perfect! Very timely for me.These are the best 28 minutes you can find on the internet .Keep sharing your valuable tips, learning a lot from you. Thanks. Rawuel❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu ymwodesh belennnnnnn!

  • @MahletDefar
    @MahletDefar 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰው መግደል ቢሆንስ ፍላጎቴ እንዳላሳካው ያደረገኝ አጋንንት ነው🤔

    • @Israelxox
      @Israelxox 2 หลายเดือนก่อน +1

      Being ignorant is a choice 😂wtf 😂

    • @MahletDefar
      @MahletDefar 2 หลายเดือนก่อน

      @@Israelxox thanks 😊

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน

      ስለምን አጋንንት ነው እህት? ሀሳቡ አልተረዳሽውም ማለት ነው! ወይስ ለጨዎታ ድምቀት ነው ይህን ያልሽው?

    • @MahletDefar
      @MahletDefar 2 หลายเดือนก่อน

      አላስተዋልክም አንተ ምታደርገውን ለማድረግ እየሞከርኩ ነው የራሴን ቋንቋ ለመጠቀም እየሞከርኩም ይሆናል ምናልባት ደግሞ ያልከውን ነገር ካንተ በላይ ተረድቸው ይሆናል ልክ አንተ የሆነ ነገር ለማለት ስትሞክር ልክ ስትጀምር እኔ ያ ነገር ካንተ በላይ ገብቶኝ አገኘዋለሁ

    • @LOGA-zo1ni
      @LOGA-zo1ni 2 หลายเดือนก่อน

      Quran lay eko crstyanb megdel tsdk new teblo tetsifewal ante mbdnw mtlew.tew ke haymanotga atnekaka

  • @Oholiabedaniel
    @Oholiabedaniel 2 หลายเดือนก่อน

    How can i get ur contact ?

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ ለይክ ሥጡት እስክ👍👍

  • @ThelasteDay
    @ThelasteDay 2 หลายเดือนก่อน

    በምስሎች በጥቅሶች menamen mastesaser yalkatne betam dero neber yemawkate eni gar beche yale technic yemeslnge neber ay ego

  • @meazaendale4270
    @meazaendale4270 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤🤌🏻👏👏👏

  • @helenhelen7856
    @helenhelen7856 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እኔ የርቀት ፍቅር ይዞኛል አሁን ግን ሳስበው አጋንት ነው የያዘኝ እስኪ ምከረኝ አልቻልኩም። ስራ ትተሽ ሀገር ጊቢጊቢ ይለኛል በዛላይ የወደድኩት ሰው ኩራቱ መከራ ነው,,,,,,,

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 2 หลายเดือนก่อน +1

      እራስሸን ውደጅ ሂጅ ጥፊ የሚል አጋንት እራስሽን እንደትጠይ የሚያደርግሽ ከአላማሽ ሊያጉላላሽ ነው ፍቅር ፅናትና ይሁን አልፈዋለሁ ፈጣሪን ጠይቂው ያንችን ይሰጥሻል!

    • @MujibShafi-x3u
      @MujibShafi-x3u 2 หลายเดือนก่อน

      ከኮር መጨረሽ በርደነው ምቶጭው ተዘገጂ

    • @helenhelen7856
      @helenhelen7856 2 หลายเดือนก่อน

      @@MujibShafi-x3u እስኪ መጀመሪያ መጻፍ ልመጂ

    • @እቢ
      @እቢ หลายเดือนก่อน

      ሚኮራብሽ ከሆነ ጨርሶ አይወድሽም አርፈሽ ቢጤሽን ፈልጊ ስራሽን ስሪ

  • @adanetakele8875
    @adanetakele8875 2 หลายเดือนก่อน

    መሪጌታ ማእረግስም ነዉ😮 የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን😮 ዉስጥ፡፡ ምን ለማለት ፈልገክ ነው?

  • @BiniyamAlemu-vb8un
    @BiniyamAlemu-vb8un 2 หลายเดือนก่อน

    ት ለ ያ ለ ህ

  • @tesfayeterefe9309
    @tesfayeterefe9309 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

    • @Rawuel_Esfarlos
      @Rawuel_Esfarlos  2 หลายเดือนก่อน +1

      Amsgnalhu!

    • @tesfayeterefe9309
      @tesfayeterefe9309 2 หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Esfarlos eski demo sel narcissism negren please 🙏

  • @alemtsehayshumi4628
    @alemtsehayshumi4628 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Ra7ilRa7il-gt4jx
    @Ra7ilRa7il-gt4jx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @SjsEj-q3n
    @SjsEj-q3n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤