Wow .Very substantive - excellent.Your insights and expertise made a significant impact, and we're grateful for your valuable contribution. Thank you for your enlightening speech. 🤴
100% right I agree with you. I’m subscribe your channel. I had tell all my stories truth before but now I have to change. You right we live in evil world.
If you're a teenager or in your early twenties and reading this, let me share something with you. The world may not always align with the dreams you’ve had, but don’t lose your positivity. Stay grounded in the faith of your beliefs, whatever they may be. Love others freely, but remember not to expect anything in return. Life will break your heart at times-that’s part of how God teaches you valuable lessons and shapes your character. Being kind and loving in a world that can be harsh isn’t a weakness. Be wise, but never let life make you bitter!
To be honest this was my first time seeing u on you tube with full time video, I saw couple of T.T videos and got impressed….. first I thought it is about real manipulation tactics and I was getting ready to 😢…. But going thru, you nailed it👍👍👍👍you earned 1 more subscription indeed!!!
በጉጉት የምጠብቅህ ትምህርትህን ሰምቶ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ከልብ ሁኜ የማዳምጥህ ወዲቂያለሁ አበቃልኝ አልችልም ባልኩበት ሰአት እንዳቃጣሚ ኢንተርቪ ላይ አይቼህ ዩቶብህን በየት ባገኘሁት ስል አላህ ፈቅዶልኝ በግድ አገኘሁት በአንተ ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ተለውጫለሁ በጣም አመሰግናለሁ ወንድምነት
አመሰግናለሁ በጣም ኢየሩስ❤
ብሮ እወድሀለሁ@@Rawuel_Esfarlos
@@WeloMohamed amsgnalhu betammm
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እውቀትህ በጣም ጥልቅ ነው። በዚህ ጥበብህ ለማያልፈው በረከት፣ በመንፈሳዊነት የተቃኘ ትውልድ፣ እንዲታፈራ የደርግሀል። ምክንያቱም የሚትናገራቸው ቃላቶች ሀልዎተ እግዝአብሔር እና የእርሱ ሀይል እንድንረዳ በቃ ሁለመናህ ያስተምራል በዛላይ አቤት ስርአትህ...................♥
ከልብ አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ቃላት ያጥረኛል በዚህ ሰአት እሚያስፈልገኝ ትምህርት ነው
ከሰው ጋር መግባባትና ሰው የደከመኝ ሰአት ላይ ነበርኩ
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እኔም ውቢት!
Same here 😂
ዕይታህ ዘመን አሰንብቶ ትውልድን ላባከነ ለማዳ ልማዶች የቀብር ስርአት እንዲደረግላቸው አንዱ ማመልከቻ ነውና በጣም የሚበረታታ ነው//ዘመንህ ይባረክ
አሜን ወንድሜ ሁሌም አብረህኝ ስላለህ አመሰግናለሁ ።
ወንድማችን እንኳን ደህና ቆይህን
Your amazing idea thank you!!!
Amsgnalhu❤
ወለሂ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ኑርልን ዘለአላም💞💞💞💞💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯💯💞💞💯💯💯💯💯
አመሰግናለሁ❤
ስለምትሰጠን የህይወት ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ወሳኝ ነገሮች ናቸው ልብ ላለው ።
Amsgnalhu
እደአንተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ወድማችን ነህ
አመሰግናለሁ
ልዩ ነህ ስልህ ሌላ ቃል አጥቼልህ ነው ከዛም በላይ ነህ እሚገርምህ እያንዳንዱ ቪድዮህን ሶስቴ ሰምቼው ነው ኮመንት ማረግልህ በጣም በብዙ ነው ምታግዘኝ ማንነቴን እንድገነባ እየረዳህኝ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አመሰግናለሁ በጣም ከልቤ
እኔም ካንዴ በላይ ነው የማዳምጠው የማሥረዳት አቅሙ ደሥ ይላል
ፈጣሪየ እኒ ድሮ የፈለገ ይሁን ሰወች ያልሆኑትን እንደሆኑ እራሳቸዉን እንደብልጥ ሲዋሹ ብቻ የማይመስል ድራማ ሲፈጥሩብኝ አላሳልፋቸዉም እዉነትን ለማስረዳት እሞክራለሁ ካላመኑ ድጋሜ ላያቸዉ አልፈልግም😅 ስራም ከሆነ እቀይራለሁ ከ2016ወድህ ግን ወላሂ አልሃምዱሊላህ በተወሰነ ደረጃ ዛሬ የነገርከንን አይነት ሰዉ ሆኛለሁ ደስተኛም ነኝ ሰወች የፈለጉትን ቢሉ ምን አገባኝ የነሱ አመለካከት ነው ይመቻቸዉ ብየ ነው የማልፈዉ በርታ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪❤
በርቺ ብያለሁ።
❤❤❤እናመሰግናለን ብዙወች ሰወች ህይወታቸው በማስመሰል ይኖራሉ
አመሰግናለሁ❤
ልዩ ወድማችን❤ ለምሠጠን ጠቃሚ እዉቀት እጅግ በጣም እናመሠግናለን👌🥰🙏
ከልብ አመሰግናለሁ!
በ 2ኛ መጨረሻ ላይ የተናገረከውን ባህሪ አለኝ
የሆነ ነገር እኔ ሰርቼ ለፊቼበት ከተሳካ በሁዋላ አይ እሷ አይደለችም እኔ ነኝ ያደረኩት ስሉ በጣም ነበረ የምናደደው አሁን ግን ገባኝ
በጣም አመሰግናለሁ
አዎ ተረድተሽኛል ማለት ነው!
❤ Thank you dear
Ur voice & ur expression is unique go ahead ❤❤❤❤❤
Amsgnalhu habtam❤
እሚገርም ተሰጥኦ ክበርልን ወንድማችን ለመግልፅ ቃን የለኝም ቃል በቃል ነው የተናገርከው እናመሰግናለን❤❤❤❤
አመሰግናለሁ❤
እናመሰግናለን ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልን ሰርች ሳደርግ አልወጣ አለኝ
@esfarlos_rawuel ነው
ምርጥ ምክር ነው ወንድሜ ተባረክልኝ
አሜን አመሰግናለሁ!
Wow .Very substantive - excellent.Your insights and expertise made a significant impact, and we're grateful for your valuable contribution. Thank you for your enlightening speech. 🤴
Oww our blen❤ endet endmwodsh eko!
❤❤እናመሰግናለን !!
ትክክል
አመሰግናለሁ
ብሮየ ልክ ብልሀል የእዮብን ዘፈን አስታወስከኝ እንዳጠፋሽ አጥፋቼ አለዉ የምትለዉ ሀሳብ ብሮየ እኔን ማምንበት አልያም እኔ የምመራበት የሂወት ፍልስፋና ካንተ ጋ አታች ሳደርገዉ የሆነ ጎዶሎ እንዳለኝ ይሰማኛል እስም ሰዋች መጥፎም ይሁኑ መልካም ዝም ማለት በትግስት መመልከት ያኔ ደሞ አንተ ከራስክ ጋር መሆን እሄ ማለቴ በልክነት ዉስጥ መረጋጋት እንደ ማለቴ ነዉ ብቻ ግን ብሮየ በርታልን ከጎንክ ነን❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም❤
100% right I agree with you. I’m subscribe your channel. I had tell all my stories truth before but now I have to change. You right we live in evil world.
በነገርህ ላይ ልክ ነህ ግን ትክክለኛ ሰው የለም ብዬ ማስመሰል መዋሸት አልችልም ሁሉም ቢቀርብኝ የሚሻለኝ ይመስለኛል ምክርህን ግን በጣም ነው የምወደው በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
ጥሩ ብለሻል❤
አመሰግናለሁ ወንድም❤
ተቀብያለሁ!
If you're a teenager or in your early twenties and reading this, let me share something with you. The world may not always align with the dreams you’ve had, but don’t lose your positivity. Stay grounded in the faith of your beliefs, whatever they may be. Love others freely, but remember not to expect anything in return. Life will break your heart at times-that’s part of how God teaches you valuable lessons and shapes your character. Being kind and loving in a world that can be harsh isn’t a weakness. Be wise, but never let life make you bitter!
Man ..a grateful insight
Respect
እናመሰግናለን።ክበርልን
ንግግር፡አንዳቺ፡ጠብ፡አትልም፡ያለውነው፡ያስተማርከን፡ሠላምህ፡ይብዛ፡ደሞ፡ሁሌም፡ድምፂን፡እወደዋለሁ
አመሰግናለሁ በጣም!
amazing thaks for everything ❤❤❤
U welcome❤
This is the real deal quite toxic appreciate you for reveal 🤝
ሚገርም ነው በርታ ድምፅክን አታጥፋ
አመሰግናለሁ
ድንቅ ሀሳብ ድንቅ መረዳት ክበርልኝ ወንድሜ
amsgnalhu betam
Tchyalesh bro berchi eshi
ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ !🙏
አመሰግናለሁ!
እናመሰግናለን ወንድማችን
እኔም አመሰግናለሁ!
በጣም እናመሰግናለን በርታ በሳምንት 2 ግዜ ብትለቅልን የበለጠ አሪፍ ነው ከቻልክ
ልክ ነሽ አመሰግናለሁ መዲ❤
To be honest this was my first time seeing u on you tube with full time video, I saw couple of T.T videos and got impressed….. first I thought it is about real manipulation tactics and I was getting ready to 😢…. But going thru, you nailed it👍👍👍👍you earned 1 more subscription indeed!!!
Much respect our hilina!
እውነት ድሮም ይህ ነው የኔ ፀባይ
እናመስግናለን❤
እኔም❤
ይመቸህ❤❤
ትክክልነክ ተቆጣጠሩን እኮ😮😊
ሀሀሀ😅 በርቺልኝ!
መልካም ሀሳብ ነው በርታ
አመሰግናለሁ ወንድሜ!
እናመሰግናለን 🎉❤
❤
Wow it's wonderful
Amsgnalhu
በርታልን አሪፍ ስራ ነው የምትስረው 🥰
አመሰግናለሁ!
ተመችቶኛል ወንድሜ
አመሰግናለሁ እኔም
እናመሠግናለን በርታልን🎉
አመሰግናለሁ!
pls yemtchelu sewoch super thanks giving gift askemtult lezi yetbarek sw
Amsgnalhu betam yededeya❤
Wawawa galtoomii wandiimee 👌
GOOD JOB 👍
Enwedhalen long live
ትልቅ ሃሳብ ነው !!!!
አመሰግናለሁ!
Wow Where did you get this all knowledge Amezing
Amsgnalhu abdulah!
ተባረክ ወንድሜ!!
አመሰግናለሁ በጣም
ጀግናችን❤❤❤
❤
betam begugut new metebkhe fetari nw mesekere gobze ena asetewaye sew nhe bezu nefesochn tadegehal amsegnalhu brother
Amsgnalhu betam
ኣሪፍ ነው
አመሰግናለሁ❤
እንኳን ሰላም መጣህ Ⓡለምክርህ ሽኩራን 👌
አመሰግናለሁ!
እይታህ ግን በጣም ነው የገረመኝ
እኛ እምንወደው ወንድ እረጋ ያለ ስክን ያለ ነው 😅ለካ ደክሞት ነው እኔ ጋር የመጣው😅
ሁሉም ወንድ በአንድ ወቅት ቀዝቃዣ ነበር ያልካት ቃል ተመችታኛለች😅
ህህህ ልክ ብለሻል
Tg channel wust recommend yemadrgachun books liklacwalew belh neber
Eshi adergalhu!
Enamsegn alen wodema ❤️❤️❤️🙏
❤
Asmesayma alhonm
Lk nesh mehonm yelbshim enm endtenkeki nw hasbun yakrbkut
@@Rawuel_Esfarlosokay👍, anyways i fana appreciated u rawuelway
ከ ልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤ይመችህ ወድሜ
❤
WOWW bertaln wedm❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉✅✅✅
Amsgnalhu betam
በአጭሩ አስመሳይ ሑኑ
ሰው እዲወዳችሁ ያጠፉውንም አዎ ልክ ነው በሉ። ጥፋት እያያችሁ ይሕ ትክክል አይደለም ከማለት ልክነው እሰይ በሉ።
ወይ እውቀት እሕ ካሉ ጆሮ አይሰማው የለም አለች አያቴ ።
እረ እንደዚያ አይደለም ሀሳቡ አልተረዱትም ማለት ነው። ለማንኛውም አመሰግናለሁ ስላዳመጡ።
My man 😎
አመሰግናለሁ
እውነቱን ለመናገር እንዴት እንደሆነ ባላቅም እኔ ከተገዢነት ይልቅ የገዢነት ባህሪ አለብኝ🙆🏽♀️
Good Job 👍
Thanks 😁
ማታለል ሀጢያት ነው ሽንገላ አታስተምር
እሺ ሄለን እኔም ሰወች እራሳቸውን የሚጠብቁበትን ነገር ለመስጠት ነው የሞከርኩት።
❤❤❤ Wawu amezing man 💯💯
Amsgnalhu
ውይ አንተ ልጂ አትጠገብምኮ 😮🙏
አመሰግናለሁ በጣም።
👍
አመሰግናለሁ
Great
Respect!
Berta 💪
አመሰግናለሁ
ተመቸህኝ nice ግን እኔም ባንተ እንድታሰር እያረከኝ ነው
Haha I love it(:
Pls lanagrh felgalw ebakh 🙏
Melkam @esfarlosrawuel telelgram nw
yeserge ken tewosino hulum begugut iyetebeke balebt nebr bedinget inde zimdina gebto inen yersu wetmede wist yektetng ina indeh iynet negr tetekmobing new isun indamin yadergeng gin sagengew ine mifeligew iynet alnebrem ina kebizu cikcik bohla telayayen inem yazane betam tegodaw betam bizu negratoch sidaderarebubing indalabd hula yisaguling nebr betaseboche lesu biye isun wadije iydelm
yagudat ahunim dres alkekngm inem keza bohla timerten ketelkubet isu gin alitewengem ahunim dres liygebng yifeligal yilemnengal alfo alfo demo birrem yiliklengal ine demo sastawusew yazne sicenek yenebrw cinket yiworengal libe ket iskil dres ina min yishalengal
astesasebehen alemadneq ayichalem!
Amsgnalhu betam
your advice is true
keep it up bro🙏🙏
You're most welcome
Ere ewnet downlod page bante vedio new yetemolaw
Mejemera erasen liqoxaxer ye sewu meqoxaxer min yargilignal
Wub melash nw!
Tekekl nw bye Alasbm
🙏🏿🙏🏿🙏🏿ክበርልን 🥰🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ!
Ymr abate tekekel nuk enem endee aynet bahare neberengena and sew besocial media tewawuke leju behulet sament wust mulu negerun nbr yenegereng sayawukeng kemeyawukachew sewoch belay ameneng detail lifeun nbr yemawukew enaa tekekel nek lelek felege nw😊😊😊
indezi letetemede indew meftehe kagengh biye new
ራውኤል እዴት እደምትመቸኘ
❤በርታ
አመሰግናለሁ!
በስመአም በስመአም አንተ ትገርመኛለህ ብቻ አባቴ ይመችህ ቢዲየውን ጠጣሁት 👂👂🤔 ያንተ መኖር የብዙ ኢቲዬጳዊ ተስፍ ነው
አመሰግናለሁ!
የምር ያሳከኝ ነገር ቢኖር ብዙ ስላሳለፉ የተረጋጉ ይመስሉናል ተሸውደናል😁
ለዚህ ትምህርትህ “ስም አውጣለት” ተብዬ ብጋዝ አንድ ነገር ብቻ ነው ማለት የምችለው: እሱም….ምድር የማትረሳው ለትውልድ የተደረገ ውለታ!
አመሰግናለሁ ወንድሜ
አመሰግናለሁ ወዲሜ እደ ትልቅ ወንድም ስለምትመክረን❤
❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
በርታ የኔ ጎበዝ ዛሬ የልቤን ነገርከኝ
አመሰግናለሁ
😢
John 3÷16 anbibew
Eshi!
ጀግናዬ ኧረ በዚህ ልክ አትጥፊ
እሺ እሺ ልክ ብለዋል ከዚህ ቡሀላ አይደደገገምም!
Rawola ንግግርህ ተመችቶኛል ግን የወንዶችን ሚስጥር አታውጣ።
😢😢😢
Melkam
@@elyasdenanewreyawutawu😅😅😅
@@Rawuel_Esfarlosre gudachewun awutawu😅😅😅