Thanks for doing this for our community i'm so thankful and please keep working on it i'm proud gurage but i don't know much about gurage cities not only me most gurage community who born and raised in other regional cities don't know much, so please keep recording videos about the cities other than gunchire,emdebr and also about gurage culture's. We are really blessed to have someone who is the voice of gurage people. Now is the time to come together and shine may God bless Ethiopia and gurage people.
yes indeed i have a plan to do more for our culture. As a participant audience all of you have to support the project to make it sustainable . 1000042810251 commercial bank of Ethiopia
Tesfa I Wuld Like to thank u for sharing this $its agood way to motivate our pple to do something for our zone so we have to turn our face we have to weakup to grow our region !!!!!
እውነት በእኛ በትውልደ ጉራጌ በጣም ነው የማዝነው❗እኛ ልክ አንከርት መንፈስ የተጠናወተን ይመስለኛል ገና በጨቅላነታችን እንወጣለን ከዛ ባህላችን ቋንቋች ማንነታችን እየረሳን የሌላውን ማህበረሰብ ባህል ቋንቋ ወርሰን እርፍ እንላለን ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ደሞ በእድሜና በኢኮኖሚ አንጋፋ የሆኑት እህት ወንድሞቻችን ናቸው❗እኛ ጉራጌዎች ምንም ህብረት የለንም ከተሞቻችን የማልማት ልምድ የለንም ኡፍፍፍ ብዙ ብዙ ማለት እችላለሁ ነገር ግን አሁንም አረፈደም እንመለስና አካባቢዎችን እናልማ በህይወት ዞር ብለን ያላየነው አካባቢያችን የሞትን ቀን ግን አስክሬናችን ተጭኖ ይወሰዳል ስለዚህ እጅ ለእጅ ተያይዘን አካባቢያችን እናልማ እላለሁ ❗
ተስፋ በርታአ አበሩስ ላይክ አድርጉ እናበረታታው
እናመሠግናለን ተስፉ በጣም ነው ደስ ያለኝ እድብር በማየት ከ97ምርጫ በኋላነው የእድብር ከተማወደታች ማሽቆልቆል የጀመርችው አሁንም ግን እናሸበርቃታለን እየተሰበሰብን ነው
ይህንን ዶክመንተሪ ያዘጋጀው መልካም ወጣት በጣም የምታስገርም ልጅ ነው። እግዚአብሔር ህይወትህን ይባርክ። ይህ የጀመርከው ማንነቃቃት በቀላል የሚታይ አይደለም። በተለያየ አለማት የምትገኙ ወገኖች ይህንን ህብረተሰብ በኢኮኖሚ እንዲያድግ ሁላችንም በዘመኑ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ማህበር መስርተን የበኩላችን ብናደርግ መልካም ይመስለኛል። አንዱ እና የመጀመርያው ስራችን የዚህ ሚዲያ ወይንም ዝግጅት sebscribe እና join በማድረግ እንበርታ እላለሁ። ፈጣሪ ሁላችንም በያለንበት ይጠብቀን።
Thanks for doing this for our community i'm so thankful and please keep working on it i'm proud gurage but i don't know much about gurage cities not only me most gurage community who born and raised in other regional cities don't know much, so please keep recording videos about the cities other than gunchire,emdebr and also about gurage culture's. We are really blessed to have someone who is the voice of gurage people. Now is the time to come together and shine may God bless Ethiopia and gurage people.
yes indeed i have a plan to do more for our culture. As a participant audience all of you have to support the project to make it sustainable .
1000042810251
commercial bank of Ethiopia
Guraga yerasun akbabi lemasadge egege betam dekma new engi guraga yerasu tewold bota li besra mnm madrge yechle nber
ጀግና ነህ እንዲህ አካባቢያችንና ታሪካችን ስታስታውሱንና ስታሳውቁን በጣም ደስ ይለናል አላህ ይጠብቃቹ እንደናተ ያሉ ጅግኖች ያብዛልን
አይዛዋቹ በርቱ እናመሰግናለን
በርታ ወንድሜ በጣም አርፍ ነው አያያዝህ በጣም አሪፍ ነው
በቅድሚያ ተስፍሽ በጣም ነው ምናመሰግንህ በዚው ቀጥልበት በርታልን እውነቱን ለመናገር እድብር ከዚህ በፊት በደንብ ባላቀውም አሁን ግን ሄጄ አይቼው በጣም ውብ ናት እያደገች ያለች ከተማ ትመስለኛለች እባካችሁን በደንብ እናሳድጋት
መምህራችን❤ ማሬጌ ስላየሁህ ደስ ብሎኝል
ሀገሬ ከፊታሸ ያሳየኝ
የጉራጌ ልጆች በርቱልን
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አረቅጥስ
ወንድሜ በርታ እግዚአብሄር ካተጋራ ይሁን
Melkem hasabna ekdachu egziabher yasakalachu betam des ylal egziabher ymesgen
ፈጣሪ ያግዛቹ በርቱ
ዋዉ እምድብር ሲያምር አንዴ አይቼዋለሁ ምርጥ ከተማ ናት
ሰላም ምርጡ ወንድማችን ላንተ ቃላት የለኝም አንበሳ እቅድህን ጌታ ያላካልህ ክፉን ያርቅልክ👌👌👍👍👍👍👍🙏
ተስፉ በርታልኝ ወድሜ ጉራጌ ይለምልም
ተስፍ በርታልኝ
መምሕር ምንተስኖት ታላቅ የኦርቶዶክስ መምሕር ቅን አሳቢ ናቸው ።የአካባቢውን ምእመናን በቋንቋቸው ለማስተማር እራሳቸውን መስዋዕት ያደረጉ መምህር ፣የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ቲዎሎጂ የስነ መለኮት ምሩቅ።ስለ አየሁዎት ደስ ብሎኛል
from USA
Tesfish bertalin kegonih nen degimo Atat Hospital Werdene lelochim astewawik 💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼👊🏻👊🏻👊🏻👊🏻
እናመሰግናለ
Tesfa hodesefi honeh bezihu ketel gobez lejneh etebte yetkebrebet endebern selasayehegn ageren endaseb anesasetehegnal amesegenalehu
ማሻ አላህ❤❤❤
በጣም በጣም እናመሰግናለን እንድብር በዚህ አይነት ሁኔታ ማየት ያስደስታል
እናመስግናለን ተስፋዉ አገራችንን አስጎበኝህን ከስደት ስመለስ እዛ ነዉ መኖር ምፈልገዉ
ኧሻም ንቂጥ ጀድ በረው 👍👍👍😍👏
Brtalen wndemachen ynafkin hagrachen eyiasaykn new thank you so much
እባካቹ ካብል የጉራጌን ባህል አይወክልም ጉራጌ የራሱ የሆነ ጀፎረ አለው በታም ሚያምር ስታለሙ ባህልን መስረት አድረጋቹ
Tesfesh u r amazing, 10q
Big love for my home town . Greatly appreciated
እድብር sibal endezi altebekatem nebr tesfsh betam amsegenalew silgubgntu bertaln
Enkwan dehna metah tesfa enamesegnalen mrt sra new bertaln
በጣም ጥሩ ስራ ነው ።ይበል የሚያሰኝ ነው ።
በርታ ተስፉሽ አድናቂክ ነኝ
እያሽ እጊ ገንየ ሰፈር ትናዥ እኳ ዌዌሽ ይብሬ ሟኑ ይያኸማ ገን የናፈቆን
ስያምር
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
Tebarek yetedebkutin endih giletsachew esti
በርቱ
ትልቅ ስራ ነው ተስፋ በርታ
ያራዳ ልጀ መፍለቂያ እምድብር
ይህ ቪድዮ ምን ያክል ከኃላ እንደቀረን የሚያሳይ እና በቁጭት ዘድረሽ ቁርጡ እንድንል የሚያደርግ ነው ጉራጌ ክልል ነው✊✊✊✊
Kkkkkkk
ተስፍሽ የእምድብር ከተማ ከምስታው ጀምሮ ቀንጨብ አድርገህ ያቀረብከው ዶክመንተሪ ፊልም ጅምር ስራው እጅግ በጣም የሚበረታታ ነውና እናመሰግናለን።
እናመሰግናለን ተስፍሽ እድብርን በማየቴ ደስ ብሎኛል የተንቢ
በጣም አሪፍነገርነው በርታ ወንድማችን ግን ምን ነበረበት የጉራጌ ተወላጅ የሆኑ ባለ ሀብቶች ሁሉም ዝም ብለው ከተማን ከሚያለሙ የራሳቸውን ቢያለሙ እኮ ይሄንሄ እኮ የት በደረስን ነበር ግን ምን ያደርጋል ዉሎአቸው ሀሳባቸውም ሁሉ ወደ ከተማ ሆነ
መምር ይሽር ጀግኖች በርቱ
ተስፍሽ ወድማችን በጣም ደስይላል በርታ እኛም ከስደት ስመልስ እንመጣለን የሆነ ትንንሽ ነገር የሚሸቃቀልበት ቦታ ካገኘን
ተስፋ የኔ ምርጥ
በርታ ጃድ በር 😘
አብረታቱት ሼር አርጉት ሰብስክራይፕ አፍርጉት
እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም እንነሳ የምንነቃበት ጊዜው አሁን ነው ይህንን ሀሳብ ያመጣችሁ ሀላችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
That's where my father was born.
Tesfa I Wuld Like to thank u for sharing this $its agood way to motivate our pple to do something for our zone so we have to turn our face we have to weakup to grow our region !!!!!
በርታ!
Mash Allh
ጀግናችን ሶሬሳችን በርታልን
አመሰግናለው በጣም የምፈልገው ዶክምተሪ ነው
በርታልን ወንድማችን
እናመሰግናለን ተስፋ ❤❤❤
MashAllah good job
Berta wendime hulem tiyakeye neber keketemachin anid you tuber endemiyasifeligen bemanignawim neger ke gonik negn 🙏🙏
Thank you
thank you Tesfa
በርቱልንወንድሞቼ
Good job tesfish
Keep your good work
Enamesgnalen tesfa berta
ዋው በርቱ ወንድሞቼ
ድንቅ ስራ
ወይኔ እምድብር እንዴት እንደናፈቀኘ
አባቴ ክበርልኝ። እውነት ነው ያለው ቢሮኪራሲ በትንሹም ቢሆን ከነፊቱ ይባላልና ሀገራችን እናልማ
Keep up the good work !can you show us also the business or investment opportunities that we can do in the region
እጀና አፈር ተስፋ ጎፔየና በርታ
ጀግናችን በርታልን❤❤❤❤
በጣም ደስ የብር ቃሩ ጎበዝ አያ ኧትሰር ቃር ነሬ አባ ፈረንሳይ ይናሄ ሰብ ባነዎ ? መልስ አቅየ ዘብሮኒ ዩረመናው
ሸከትከም፡ well done !
ቹተ በና
Woow
የጉራጌ ተወላጆች በሙሉ እሥካሁን ድረስ የሠው አገር አለማን ውጤቱ ግን ?የክብሪት እራት ሆነ የተረፈው አይንህ እያየ አካባቢውን ጥለህ ውጣ እየተባልክ ነው ምን እየጠበክ ነው ወገኔ?
ትክክልብለሀ ገራጌበቂከተማነበርውችግሩአገራቸው።ማልማት።ማሳደግአይፍልጉም ሌላቦታ።ሂደው።ባለሀብቶእራሱ
ሰላም ፍትህ ፍትህ
እስቲ አረቀጥ አሳየን
ሀይለየሱስ አበጀ በታረክ የማይራስ ሰው
ምን ያረጋል ለበለጠ ሐላፊነት ሲጠበቅ አስገደሉት
Rip
እሻም
ሜርሲ የተንቢ
ተስፋ ኧጀና አፈር ሶሬሳ ኧርጅ
የተንቢ ባሁም ❤❤
Geber
"ተስፍሽ ለዚህ ዶክመንተሪ ላመሰግንህ ቃል አጠረኝ ብቻ ትልቅ መልእክት የሚያስተላልፍ ወቅቱ የሚፈልገው ስራ ነው በተለይ የጉራጌ አካባቢ ተወላጆች የት አካባቢ በኢንቨስትመንት መሰማራት እንዳለባቸው እና ምን አይነት ምቹ ሁኔታዎች እንዳሉ በጥሩ ሁኔታ የሚያሳይ ነው። እባካችሁ ይህንን ዶክመንተሪ የምታዩ ወገኖች ለሁሉም እንዲደርስ በፌስቡክ እና በሌሎችም ማህበራዊ ሚዲያዎች ሁሉም የጉራጌ ተወላጆች እንዲያዩት ሼር አድርጉት። ተስፍሽ ሌሎችም ጉራጌ ክልል ውስጥ የሚገኙ ከተሞች ወልቂጤ እና ቡታጅራን ጨምሮ ቢያንስ የየወረዳዎቹ ዋና ከተሞችን የሚዳስስ በተለይ የንግድና ኢንቨስትመንት ስራ ምቹ ሁኔታዎች በሚያሳይ መልኩ ብታቀርብልን ብዬ አስታየቴን አቀርባለሁ። እንዲህ ባማረና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ላዘጋጀሀቸው እንዲሁም ወደፊትም ለምታዘጋጃቸው ዶክመንታሪ ቪዲዮዎች ከፍ ያለ ምስጋናዬ ይድረስህ። አንተ ለማህበረሰብህ ከተባባሪዎችህ ጭምር የድርሻቹን እየተወጣቹ ስለሆነ ልትመሰገኑና በዚህም ልትኮሩ ይገባችኋል! ጔታ ደረግ የድብንሁ!" -- Gossaye Hailu Debaba
Good job
Kkkkkk
ኧሻም ተስፍሽ❤
💕💕💕
👍👍👍👍👍
ዋዉ የተቢ
የቱንቢ
@@sameerakw8239 ተው ጉራጌ ባል ፈልጉ
መምህ ምንተስኖት ናቸው
👍👍💛❤️💚🇪🇹
💐💐💐💐💐💐
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👌👍💪👈❤️❤️❤️❤️
ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት😘😘
ነይ እኔም አረግሽ አለው
እንድብር ጫት በአንድ ብር