የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ቀቦነ | Ethiopia Gurage traditional food |🥣🥣

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ค. 2020
  • የጉራጌ ባህላዊ ምግብ ቀቦነ | Ethiopia Gurage traditional food |🥣🥣

ความคิดเห็น • 227

  • @user-ob4ed7mm5e
    @user-ob4ed7mm5e 4 ปีที่แล้ว +21

    እኔም አሁን እናቴን አውርቼ ደስስ ብሎኛል አላህ እድሜና ጤና ለነቶቻችን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 3 ปีที่แล้ว +5

    አንቺን የመሰለ ጎበዝ አርገው ያሣደጉ እሳቸው ምን አይነት ጎበዝ እናት መሆናቸውን መገመት አይከብድም ረጅም እድሜ ከጤና እመኝላቸዋለሁ ❤

  • @Mellyspicetv
    @Mellyspicetv 4 ปีที่แล้ว +8

    በጣም አሪፍ ቆንጆ ምግብ ከነሹሩባሽ ዛሬ ውበት ልዩ ነው አዶትዬ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 ปีที่แล้ว +16

    አዶትዬ በጣም ባለሙያ ነሽ ቪዲዮዎችሽ ምግብን ብቻ ሳይሆን ባህልንም ነው እሚያስተምረን።
    ኮማቾች ግን እኔ ብቻ ነኝ በማጀብያ ሙዚያ እስክስ እያልኩ ቪዲዮውን የጨረስኩት።
    ካልሆነ ያዙ እንግዲህ👏👏

  • @kuridemisse1716
    @kuridemisse1716 4 ปีที่แล้ว +4

    Abow Guraga, because language, culture, and best people. So proud of Guraga

  • @genetmezgebutube5081
    @genetmezgebutube5081 4 ปีที่แล้ว +8

    የተንቢ አዶትየ የኔ ባለሙያ እጂሽን ይባረክ ጉራጌነኝ ግን እንዳች አልችልም የኖርኩት ሌላ ቦታ ነው የጉራጌ ባህል ብታሳይን ሁሉን የኢትዮጵያ ባህል በንማማር ጥሩ ነው ባህላችን ውበታችን ነው

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat endemamer

    • @enjibudiemutter1854
      @enjibudiemutter1854 ปีที่แล้ว +1

      አሬፍ ነው የኔ ቆነጆ አስተያየቴ ምን መሰለሽ ድስቱን በማማሰያ አትምችው እና የክደዳኑን በደምብ አስቀምጭው ሌላው ኡሉም ቆንጆ ነው በርቺ

    • @genetmezgebutube5081
      @genetmezgebutube5081 ปีที่แล้ว

      @@enjibudiemutter1854 እሽ በጣም አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 4 ปีที่แล้ว +9

    Omg how cute ...ከልብስሽ እስከ ፀጉርሽ u are glowing dear ..tnx adotina

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat betseb enehu

  • @user-bz5gg1ht8o
    @user-bz5gg1ht8o 4 ปีที่แล้ว +2

    ቀቦነ የውሳ አውዛት አጥርቁየ አገጋ የሚባሉ ምግቦች ወዶች አይበሉትም ሲባል እሰማነበር ልጅ እያለሁኝ አሁን አላቅ ከገሬ ልጅ እያለ ሁነው የወጣሁት እድሜ ላረብ አገር

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 ปีที่แล้ว +4

    አዶትዬ ልዩ ባህላዊ ምግብ ነው ያሳየሽን👌 አንቺም በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ 🤩

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat endemamer bekenenet

  • @elishidygebremariam2139
    @elishidygebremariam2139 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ጢናማ የምግብ አሰራር ነው ያመጣሽልን
    ጌታ ብርክ ያርግሽ በርቺ

  • @meskerem73
    @meskerem73 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ይህንንማ ሰርቼ አንድ ሰው ሰርብራይዝ ማድረግ አለብኝ🙂
    ለናቶቻችንና ላባቶቻችን ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏😋😋😋😋😍

  • @user-jz6mq2jv5l
    @user-jz6mq2jv5l 4 ปีที่แล้ว +4

    እናመሰግናለን ከልብ ምርጤ ፈጣሪ ባለሽበት ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ እናትሽንም እረጅም ሀያትን ከሙሉጤና ጋር ይስጥልሽ ♥♥♥

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat endemamer

  • @martatube5156
    @martatube5156 4 ปีที่แล้ว +12

    መርካማኖ የተንቢ የትከ አጅየት ትሬፍ ባህለዳ ኤተረሳህማ ታዘግጅደ እንቃራኽ ንጭርኽ እያም ሽመታ ባኸሬ ተረሴም ባነ የጉራጌ አኸዳ የስራኽ የሆደና እረምድኽ ነቃር እጀናፈር በዘቃር ታኽያ ንቅየነ የጌራጌ ወርቅንኽ❤😘🙏

  • @habeshamomkitchen51
    @habeshamomkitchen51 4 ปีที่แล้ว

    Wow looks so delicious I would love to try it. Thanks for sharing!

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing!! I learned something new.

  • @erichoabeya9604
    @erichoabeya9604 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማረ ሰላምሺ ይብዛ ቆንጀ ምግብ ነው እግ/ረ ይባረክሺ እኔም እሞክረዋለው

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 ปีที่แล้ว +2

    ክክክክክክክክ አሳቅሽኛ ሰላማዊሰልፍማ. ሰላም ሊሉሽእጂ. ስላስታወሻቸው. ቆጆ

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว +1

    Adotye this is mouth watering 😋thank you for sharing for the new recipe tebarekiligne 🙏🏾❤️

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አመስግናለሁ የማላውቀውን ያገሪን ምግብ ስላሳየሺን ተባረኪ ባለሙያ

  • @user-ry8vt4pl6q
    @user-ry8vt4pl6q 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ በሳቅ ምትገርሚነሽ ጎበዝ አጅየት

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว

    ወይ ቀቦነ ሰራሹ የኔ አጅየት ❤❤

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ደስ ይላል

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 ปีที่แล้ว +1

    Well done my sister. It is Amazing and look fantastic. I never knew such food in gurague.thank you. Definitely I will try.

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ አዶትዬ ስታምሪ ዉዴ ይገርማል ጉራጊኛ ታድለሽ እኔ ሳወራ እተባተባለሁ ይጠፋብኛል አንቺ ጎበዝ ነሽ

  • @hermelakermela7422
    @hermelakermela7422 4 ปีที่แล้ว

    Wow wow I don't words to express my gratitude my lovely sister. ደሞ ጉራግኛ ፩ኛንህ ወሔቃር ትዝረግ እጀና አፈር።

  • @hiwotethio_cookingchannel
    @hiwotethio_cookingchannel 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው እጅ ይባረክ

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว

    Impressive! You made it look so delicious!

  • @emumuaziemufatumeemumuazie6648
    @emumuaziemufatumeemumuazie6648 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ በርቺ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing God bless you and your family 🙏💚💛❤

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 4 ปีที่แล้ว

    U beautiful and tks for sharing, looks yummm

  • @martiassu7306
    @martiassu7306 3 ปีที่แล้ว

    Egziabeher yebarkachu, betam Arif new.

  • @zionhabeshatube5732
    @zionhabeshatube5732 4 ปีที่แล้ว

    You are so amazing thank u for sharing

  • @elizabethzemedkun6224
    @elizabethzemedkun6224 2 ปีที่แล้ว

    I am going to try to make this as well.Thanks

  • @mistremamo7994
    @mistremamo7994 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው የክትፎና የአይብ የጎመን አሰራር አሳይን እባክሽን በጣም ብዙ እንዳለ አውቃለሁ መስራትም እፈልጋለሁ

  • @bona2318
    @bona2318 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ድስትሽ ያምራል

  • @user-rf2sd5xf6k
    @user-rf2sd5xf6k 4 ปีที่แล้ว +2

    አጃያየትረፍ💛💚💛😍😍😍👌

  • @sebleondemand8158
    @sebleondemand8158 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much! You look beautiful💕

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 4 ปีที่แล้ว +1

    ልብስሽ ፀጉርሽ ልዬ ነው እናትሽን እድሜ ጤና ይስጥልን
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @EthiopianStyle
    @EthiopianStyle 4 ปีที่แล้ว +1

    Bahilachin meleyachin wiye des sil betam arif aserar niw enameseginaln

  • @konikonjo781
    @konikonjo781 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo balemuya, betam talented nesh😘 ejish yebarek🥰

  • @zemenawit
    @zemenawit 4 ปีที่แล้ว

    Thank you lili 💓 love your video 🙏

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 4 ปีที่แล้ว

    Tebareki hijena weti yewuruwan

  • @tribeofjudah6470
    @tribeofjudah6470 4 ปีที่แล้ว +5

    God bless you my sister! Great job!!👌

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 ปีที่แล้ว

    ፀጉርሽ ያምራል ዉዴ ዋዉ አሰራሩ አሳዬን አንቺ ከሰራሹ ይገርማል ግን ስሙም ዛሬ ሰማሁ እንኳን ምግቡ ላዉቀዉ

  • @hirutassefagebrekidan41
    @hirutassefagebrekidan41 3 ปีที่แล้ว

    Yetenbi 😍

  • @frehiwotbaraki435
    @frehiwotbaraki435 4 ปีที่แล้ว

    Ejish yebareke 🙏 Adotye ❤️😋😋😋destesh keyet nw yemigegnew

  • @lidethiopian4511
    @lidethiopian4511 3 ปีที่แล้ว

    I just found your channel .....liked it .....

  • @AbiTube
    @AbiTube 4 ปีที่แล้ว

    Wowwww Liliye Betam yemigerim migib new and I like your hair style betam amirobishal

  • @aishagodjem5808
    @aishagodjem5808 4 ปีที่แล้ว

    I love your haïr stly yes sabatbetigurage stly

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 4 ปีที่แล้ว

    Gobez, I like your habesha kemis, your hair style along with the food. Keep it up!!

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Adot .

  • @tsedale5512
    @tsedale5512 4 ปีที่แล้ว

    እረ ማማዬ እንቺ ስትጎርሺ ምራቄን ውየዋጡኩኝ አይ ቀቦና እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ አገራ ስገባ እሰራዋለሁ የኔ ቆንጆ እጅሽን ይባረክ

  • @genet6988
    @genet6988 4 ปีที่แล้ว

    ጡሬ 😍😍😍😍😍

  • @shaikhaalketbi3598
    @shaikhaalketbi3598 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ሤቶች ሞያ ያላቸው አይመሥለኝም ነበር ለካ በነሡ ነው ሚብሠው አቺማ ምንም ለማለት አቅም አጣሑ እናትሽ ባገኛቸውና አቅፌ በሣምኳቸው

  • @misrakdeguma7053
    @misrakdeguma7053 3 ปีที่แล้ว

    Thank you beautiful!

  • @GiGi-ew4vv
    @GiGi-ew4vv 4 ปีที่แล้ว +5

    የጉራጌመረካማ ትረፍ እተሞ

  • @marietensay6148
    @marietensay6148 3 ปีที่แล้ว

    Gobez yene konjo 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tirsitwedano6829
    @tirsitwedano6829 4 ปีที่แล้ว

    Tebarekilgn betam

  • @tgfoodandhealth3779
    @tgfoodandhealth3779 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ እስከውበትሽ

  • @uniquetube1064
    @uniquetube1064 4 ปีที่แล้ว

    ውነት በጣም ባለሞያ ነሽ ❤️❤️❤️

  • @danielzigita2876
    @danielzigita2876 4 ปีที่แล้ว

    I love your hair style and the way your dresses.

  • @mahdereshitto271
    @mahdereshitto271 4 ปีที่แล้ว

    አንቺ ራስሽ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ

  • @kerimamoshe1413
    @kerimamoshe1413 3 ปีที่แล้ว

    የተንቢ የጉራጌ መርካሞ ማሻአላህ

  • @yesakgoagoa6655
    @yesakgoagoa6655 4 ปีที่แล้ว

    WoW nw👌👌👌 konjooo

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 ปีที่แล้ว

    Good job samounen tefeteshal konjo

  • @woinshetantero520
    @woinshetantero520 4 ปีที่แล้ว

    Adoteye merkamo yetenbi... wohe sherato egehe yeterafa👍👍🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @thalafadhila5008
    @thalafadhila5008 4 ปีที่แล้ว +3

    መርካሞ የተንቢ

  • @hanafetsum4248
    @hanafetsum4248 4 ปีที่แล้ว

    Betame gobze nashe mankwene new metstmrene thank you

  • @alaamkapaga7330
    @alaamkapaga7330 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ አሳሽኝ የጅ አትረፍ መርካማ

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +2

    ጎበዝ: የኔ: ቆንጆ: ባሀላችን: በማስተዎወቅሽ:

    • @selamlove5120
      @selamlove5120 4 ปีที่แล้ว

      አዶትዬ ስታምሪ ክአይን ያውጣሽ♥️♥️♥️♥️

    • @user-rf2sd5xf6k
      @user-rf2sd5xf6k 4 ปีที่แล้ว

      😍😍😍👍

  • @zynbaakmal5975
    @zynbaakmal5975 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል የተንቢ

  • @kiyamusema9285
    @kiyamusema9285 4 ปีที่แล้ว

    እጃይ የትባረክ ቡረን ቡረን ይብር

  • @tsedale5512
    @tsedale5512 4 ปีที่แล้ว +2

    እዮ ያነ ጡሪ የትንቢ እኔ የመጀመሪያ ስሙን እራሱ ስሰማው እንዲህም ምግብ አለ እንዴ

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 4 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ! Thank you for sharing!

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat endemamer

  • @gebretsadikdegu1057
    @gebretsadikdegu1057 4 ปีที่แล้ว +1

    Gobez👍👍👍😍😍😍👏👏👏

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 ปีที่แล้ว +1

    Adotye you look beautiful today I love your hair style and your outfit 👌❤️

  • @thalafadhila5008
    @thalafadhila5008 4 ปีที่แล้ว +1

    ከከከከከ ቀቦነ አሥታወሥሽኝ እረሥቼው ነበር

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 4 ปีที่แล้ว

    Betam govez nesh bewenet Butajira hije and Ken belichalehu neger gin distun keyet agegneshu betam felegewalehu
    Please negering tebareki ejochish yetebareku yehunu

  • @hanaabera9228
    @hanaabera9228 4 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እኔም ልጅ ሆሆኚ አውቀው ነበር አስታወስሺይ ተባረኬ

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 4 ปีที่แล้ว

    You look so cute. God bless you.❤️

  • @fafe8152
    @fafe8152 4 ปีที่แล้ว +3

    የተንቢ ወይኔ ቀቦነ ክክክ

  • @zemzemali2930
    @zemzemali2930 4 ปีที่แล้ว

    ejina Afer Nekar Teshi

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 4 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነሽ በጣም 💝የእናቶች ሞያ ድንቅ ነዉ
    ምግቡን በልቸዉ ባላዉቅም ልዩ ይመስላል እጆችሽ ይባረኩ 👏🏾👏🏾

  • @zaraayele3439
    @zaraayele3439 4 ปีที่แล้ว

    እድሜናጤናይስጥልሽ

  • @shetujemalmal781
    @shetujemalmal781 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጥሎብኝ ስወድሽ

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 4 ปีที่แล้ว

    Berchi

  • @pepaabraham5686
    @pepaabraham5686 3 ปีที่แล้ว

    Nekare yehere

  • @nesryaabas7551
    @nesryaabas7551 4 ปีที่แล้ว

    አዶት በጣም ባለሙያ ነሽ አደነኩሽ የረሣነው በአህላችን አስታወሽን

  • @mimmyarab9008
    @mimmyarab9008 4 ปีที่แล้ว

    እጃሂ የትረፍ መርካሞ 😘😘😘

  • @menberelegesse7855
    @menberelegesse7855 2 ปีที่แล้ว

    ቴክኖልጅ ከኢትዮጵያ ነው የምወርስው ከበርልኝ የኔ አናት

  • @amenaal7090
    @amenaal7090 2 ปีที่แล้ว

    አገር ባይ ተባረኬ

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ስላም መጣሺ እህት ቻናሌን ሽር አርጌልኝ ስሀት አልሞላልኝ ብሎነው አመት ሊሆነኝ ነው

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat endemamer

  • @kediradem4195
    @kediradem4195 4 ปีที่แล้ว

    Love you sis

  • @user-nv4sy5fi6d
    @user-nv4sy5fi6d 4 ปีที่แล้ว +2

    ምቃሩ ቀቦነ አሀርሁን
    በእውነት አይቼ አላቅም ነበር ! ኣዃ ግን ሀርሁም! አጅየት ኧጀና አፈር !!

    • @user-eu7ih7ic9b
      @user-eu7ih7ic9b 4 ปีที่แล้ว

      ወጉሽ፡እያም😋😋😋😍😍😍😍

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 4 ปีที่แล้ว +2

    የተንቢ❤️

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 ปีที่แล้ว

      Enat endemamer

  • @ambaryeju3891
    @ambaryeju3891 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ: በጣም አሪፍ የምግብ አይነት ነው:: የተረሱ ነገሮችን እንደዚህ እየፈለጉ ማውጣት በጣም ይደገፋል:: እንዳልሽው በ fresh ጎመን ቢሆን የበለጠ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ:: የቀንድ ማንኪያስ የለሽም?😁😁😁ለማንኛውም👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 4 ปีที่แล้ว +1

    አንቺም በጣም በጣም በለሞያ ነሽ

  • @ET-hd3el
    @ET-hd3el 4 ปีที่แล้ว

    Hi selam new destun yete gezachew betam new yemiyamerw

  • @munerakader6744
    @munerakader6744 4 ปีที่แล้ว

    yetenbe"yegurage"merekama"swedsj❤❤❤❤❤

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 ปีที่แล้ว

    😋👍🏽👌🏽💕