☀☀ የጉንችሬ ምርቃት ☀☀ ያልተሠሙ ንግግሮች የተደረጉበት ☀☀

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 175

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 ปีที่แล้ว +44

    ተስፋዬ ጀግናዬ የተቢ የጉራጌ ጀግኖች በርቱልኝ

    • @Rak-lu7cx
      @Rak-lu7cx 4 ปีที่แล้ว +1

      አፍያ

    • @habu8902
      @habu8902 4 ปีที่แล้ว +4

      አፍያዬ ፔጁ አስተዋውቂለት እናበርታታው ወድማችን

    • @ቅድሚያለተውሂድእንላለን
      @ቅድሚያለተውሂድእንላለን 4 ปีที่แล้ว +3

      @@habu8902 እሷማ ከማስተዋወቅም አልፋ ወጥታ ጥሪ አቅርባለች ጮሀለችም አሉ እንጂ እነ .........

    • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
      @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 ปีที่แล้ว +1

      የተንቢ አፍያዬ

    • @elsabetmekonenn750
      @elsabetmekonenn750 4 ปีที่แล้ว

      አንቺን አልከተልሺም አሁንም አልከተልሺም ምክንያቴ ይገባሻል ልጁጋግን የገባሁት በአንቺንዉ

  • @እኔጃፈራሁ
    @እኔጃፈራሁ 4 ปีที่แล้ว +17

    ወይአገሬ።ከፍታሽ።ያሳየን።እስይ።ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ💕💕💕💕

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @TESFAONLINETV1
    @TESFAONLINETV1  4 ปีที่แล้ว +25

    ☀የ እማት ጉራጌ አባል ሆነዋል?☀
    በgofund me ካምፔይን በኩል ፕሮጀክቶቹን እንዲደግፉ ተጋብዘዋል። www.gofundme.com/f/tesfa-neda?+share-sheet #እማት_ጉራጌ ✊ በ ቀጥታ በባንክ መላክ ና አባል መሆን ለምትፈልጉ ደግሞ የአባልነት መዋጮ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ሠው 100 ብር በውጭ ሀገር ላለ ሠው ደግሞ 20 ዶላር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሣብ ቁጥር 1000042810251 ንብ ባንክ ሂሣብ ቁጥር 206SAV2695 ገቢ በማድረግ ቀጥሎም ገቢ ያደረጉበትን ደረሠኝ በ Tesfa G Neda ፌስቡክ አካውንት በመላክ አባል መሆንና መታወቂያቸውን መቀበል ይችላሉ። ከ ከበረ ሠላምታ ጋር ተስፋ ነዳ ደራሲ/ ዳይሬክተር

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 ปีที่แล้ว +11

    ጉንችሬ ውስጤ ነው ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @sonofthenile6223
    @sonofthenile6223 4 ปีที่แล้ว +25

    የጉራጌ ለጆች የት ናችሁ ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ያልተቀላቀላችሁ በርታ ሀቢቢ ተባብረን ሀገራችንን ማሳደግ ይኖርብናል ተስፍሽ ከልብ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

    • @Rak-lu7cx
      @Rak-lu7cx 4 ปีที่แล้ว +1

      ጉራጌ የሶሻል ሚድያ ያለው አመለካከት አነስተኛ ይመስለኛል

    • @elefe1274
      @elefe1274 4 ปีที่แล้ว +2

      የጉራጌ እናት ዘሯ ይለምልም የሰላም አምባሳደር

  • @mehubadchalo57
    @mehubadchalo57 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ከደስታዬን የተነሳ መጨረስ አቅቶኛል እረዥም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ ለናቶች ለአባቶች እናም ለወድሞቻችን ለእህቶቻችን የእውነት የመሰል አንድነት ሳይ በጣም አልቅሼአለሁ

  • @አዶትሾ
    @አዶትሾ 4 ปีที่แล้ว +10

    ዋዉ በጣም የሚያምር ዝግጅት ነዉ በርቱልኝ አበሶቼ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว +1

    ተስፍሽ ጀግናዬ ጌታ ጥረትህን አይቶ ያሰብከው ተሳክቶ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ

  • @khalfanmubarak7220
    @khalfanmubarak7220 4 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ በርታ ያዝወኝ አጋ የጉራጌ ዴጋ ይኸር አላህ ይቀየሁ ባነሁከ መደር

  • @ftalhamdulillahft6545
    @ftalhamdulillahft6545 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አሏህ ደስ ሲል አገሬንም የአገሬ ወንድም እህቶቼ አሏህ ይጠብቃቹ በጣም ደስ ይላል አሏህ የአገሬን ሰላም አብዛልን

  • @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ
    @ሀስቢያሏሁወነኢመልወኪልሀ 4 ปีที่แล้ว +4

    አአዊ ተስፋሻ ኢዮኢዮ ጉችሪየ በርታኒ ጀግናችን አራዕያህን ያብዛልን አሁንስ የአባቶቻችን ምርቃት እየደረሳት ነው ሀገራችን አንተን የመሰለ ሰጥቷታል አልሀም ዱሊላ በጣም ብዙ ሙህርና ባለ ሀብት እያላት እሚያነሳት አጥታ ነበር

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጀግና ነህ! ጉራጌነቴን እንጂ ስለጉራጌ አገር አስቤም ግንዛቤዬም ትንሽ ነው ። አሁን ግን እንዳስብ አድርገኸኛል።

  • @konjitnure1226
    @konjitnure1226 3 ปีที่แล้ว +1

    የጉራጌ ጀግና በርቱ

  • @kedijajemal6765
    @kedijajemal6765 4 ปีที่แล้ว +5

    ማሻአላህ ጎታ የድብንሁ በርቶ

  • @faizathaib7415
    @faizathaib7415 2 ปีที่แล้ว

    ተስፋሽ የጉራጌ ጀግና

  • @hasnakedir978
    @hasnakedir978 3 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያግዛቹ ባለ ሃብቶች ብሉ እዚጋ አልሙ ማሻ አላህ

  • @hasminabago9843
    @hasminabago9843 4 ปีที่แล้ว

    አገራችን አድጋ ማይት የናፍቀው

  • @teresahabtamare1528
    @teresahabtamare1528 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስስስስ ይላል አንድ እንሁን ከዚሀም በላይ እንደምቃለንንንን❤🎉🎉🎉

  • @ዜድየአላህባሬያየረሱልወዳ
    @ዜድየአላህባሬያየረሱልወዳ 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል በዞናችን ያለውን ነገር ተከታትለህ ስለምታዘርብልን እናመሰግናለን ተስፍ አገራችን አላህ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @umumeans3201
    @umumeans3201 4 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍዬ ጎበዝ ነህ ሁሉም በእኩል ለማድረስ ትሞክራልህ ከጉችሬ እስከ ቆሴ ያለው መንገድ ለምን እደመስራ ግራ ያጋባል

  • @እኔዉነኝ-ዐ4በ
    @እኔዉነኝ-ዐ4በ 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ደስ ይብር ሜናዉ አላህ ኸገተረ ንቅ ዘንጋ ናቤነቃር አላህ ያሜንደ
    👉ተስፋ በርታልን
    👉👉በተረፈ ጉራጌ የራስህን ቀዬ አታልማ ተብሎ የተረገመ ያህል ራሱን ረስቷል ብዙ ስራ መሰራት አለበት ቋሚ የሆነ የጉራጌ ተወላጆች ማህበር ያስፈልጋል መንቃት አለብን
    👉ቋንቋችንን ልናሳድገዉ ይገባል መሪዎቹ ራሱ መልእክታቸውን በአማርኛና በጉራጊኛ ሊያስተላልፉ ይገባል ያለንን ነገር ራሳችን ካላከበርነዉ ካልጠበቅነዉ ማንም ሊጠብቅልን አይችል ።
    ገነንዳ ወገሬት የኽር

  • @በምህረትህአስበኝ
    @በምህረትህአስበኝ 4 ปีที่แล้ว +5

    ተስፍሽ አንተን ሳላደንቅ አላልፍም በርታ

  • @صلاحالدينعجايبسراج
    @صلاحالدينعجايبسراج 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ተባረካላህ ተሥፋ ላንተ ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነዉ በርታ አላህ ይርዳህ።

  • @የመዳምአድርቅ-ከ6ዘ
    @የመዳምአድርቅ-ከ6ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋዋዋዋዋ ጉችሬዎች የኔ ቅመሞች
    ተስፊሽ 10q

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ መልካም ሰው በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ብልህ አስተሳሰብ ያለህ ጀግና ወጣት ነህ በርታልን ካተ ብዙ መልካም ነገሮቹን እንጠብቃለን እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንህ አበሳዬ 👍👍👍👍😘😘😘 የጉችሬ ላይ ያሉ አመራሮች ምክትሎች ቁጭ ብሎ ወንበር የሚያሞቁ የሚስኪኑን ገንዘብ የሚበሉ ከተማ እያለማን ነው ብለው እራሳቸውን እደተራራ ገዝፈው የሚያዩት ለቅሞ ለቃቅሞ በማስወጣት ለከተማችን ቀን ሌት ሳይሉ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ሙህራንን መርጦ በማስቀመን በመሾም ከተማችንን ከሌልች እኩል ከተማ እድትሆን የሁላችን አስተዋእፆ ማድረግ አለብን በተሌ ወጣቶች በደዚ አይነት ነገር ተፅኖ መፍጠር ይኖርባቸዋል ሆድ አደሮች ተቀምጦ ከተማችን ወደ ኋላ አስቀሯት ጥሩ አስፕልት እንኳን የለንም😢😢😢

  • @shitunsran9092
    @shitunsran9092 4 ปีที่แล้ว +1

    Guyta shkur anene nemedkunm guncharye ysher amen,amen amen

  • @አይሻይቱብ
    @አይሻይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    የተቢ የጉራጌ ጀግናና ንበሮኒ

  • @abdulazizmelesse2565
    @abdulazizmelesse2565 4 ปีที่แล้ว

    Tesfuye sirah hulu eketatelalehu tiru new bertalin. Lil endante hulu yelake kibirna misgana lemiketelut makireb ewedalehu mikinyatum yekililachin ena yehizbachin kefta kerb mehonu ergitegna negn. 1. H.E Erstu yirdaw dupty administrator of SNNP 2. H.E ambassador Misganaw Arga D/minister 3. Bisemaw bisemaw yemayselechegn H.E Mohammed jemal G/Z/A 4. Dr. Faris delil WU president highly appreciated your support for our community and 5. others representatives of our community. Almighty God bless you.

  • @mbnamn8432
    @mbnamn8432 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላ በጣም ደስይላለል

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 3 ปีที่แล้ว

    ደሰ ይላል ተስፍዬ ባርታ ፈጣራ ይግዛህ

  • @abifuza893
    @abifuza893 3 ปีที่แล้ว

    አሚን።አሚን።አሚን።አሚን።አሚን።አሚን።ሸህእቅራደ።

  • @bisratgirir6238
    @bisratgirir6238 4 ปีที่แล้ว +1

    ንቅር ይሽር በርቶ አንህነታ ንትራመድነታ ንተሳነ

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ በርቶ አበሩስ 💝💝💝

  • @sameeraalavi4629
    @sameeraalavi4629 4 ปีที่แล้ว

    ብርታልን. አላህ. ያግዝህ. እስቲ. በዚው. አጋጣሚ. ጉችሬ. ላይ. የሚሸጥ. መሬት. ምናም. እዲው. በቻናልህ. አቅርብልን. ከቅርታጋአ. ወድም

  • @fetaashe7149
    @fetaashe7149 4 ปีที่แล้ว

    Wow Guncherie ketema liginete astawesshegne ! Edgetesh endefaten temegnehulesh !

  • @geftwreuk6239
    @geftwreuk6239 4 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @tadutadesse2823
    @tadutadesse2823 4 ปีที่แล้ว +1

    ወሄ ሜናን ገኘንራ ሰላም ኸህር በእኖር የመገር የወረዳነት ጉዳይም ዝም ሊባል አይገባም በአሁን ወቅት ተማሪዎች ትምህርታቸውን መማር አልቻሉም ለጥያቄዎቻቸዉ መልሰ ይሰጣቸው

  • @ሜሮንወልዴዩቱብ
    @ሜሮንወልዴዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ተቻችለን ሳይሆን ተዋደን ሀማኖታቻችንም አክብረን የኖርነዉ አሁንም እንደዛዉ ያኑረን ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ አሜን፡፡

  • @mikikera5840
    @mikikera5840 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ አንበሶች

  • @ሉሉነኝስደታኝዋየረብ
    @ሉሉነኝስደታኝዋየረብ 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ደስ ሲል ሀገሬ ናፋቃኝ ምን ይሻለኝል

  • @tebarekabas1919
    @tebarekabas1919 4 ปีที่แล้ว +1

    wow betam tru tru hasaboch nachew yetenesut hulachnm habtam dha sanl ketemochachn malmat alebn tesfa lemtseraw sra hulu kbr ygebahal bertaln

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 ปีที่แล้ว

    .በርቱ💪💪💪💪አበሶች

  • @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
    @እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል እግዝያብሄር ይመስገን አገሬ እያደገች ነው ተስፍ ውንድማችን እግዝያብሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ነቢሀየናቴልጅ
    @ነቢሀየናቴልጅ 4 ปีที่แล้ว +2

    አደኛገናዛሬአልፎለኝ☝😁ይመቻቹው🌞🌞🌟🌟🌟

  • @hayatkedirkedir6434
    @hayatkedirkedir6434 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህድስሲል። ናፍቀኝአገሬ።እሻአላህ።በቅርብቀን።ገብቼአየወለሁ

  • @habu8902
    @habu8902 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋዬ ጀግናው በርታልን

  • @ProGamer-wm4up
    @ProGamer-wm4up 4 ปีที่แล้ว

    በርቱ በርቱ በርቱ

  • @lijhanicho7738
    @lijhanicho7738 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ሽኩር ጉችሬ ዋው

  • @ፎዚኢትዩጵያ
    @ፎዚኢትዩጵያ 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ

  • @sameeraalavi4629
    @sameeraalavi4629 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ወድም. አላህ. ያግዝህ

  • @samerissameismmhnmmad5707
    @samerissameismmhnmmad5707 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ

  • @እስልምናችንውድሐይማኖታች
    @እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቱ👆👍👍👍👍👍

  • @ንማጅሚዲያ
    @ንማጅሚዲያ 4 ปีที่แล้ว +2

    Gunchra Hagra Teliwteshe Endemay Tesefa Align Tesfshe amsgnalhu Nafkogn Nebre

  • @abifuza893
    @abifuza893 3 ปีที่แล้ว +1

    አሸሁ።አሸሁ።ጉችረየ።እተንቢ።ወሔቃሪ።ጃደበሮ።ጐታእግዝሁ።አሚን።

    • @abifuza893
      @abifuza893 3 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልአሸሁ።

  • @sittijed9240
    @sittijed9240 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ያበርታቹ

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ነዳ ንቃር። ጎበዝንኸ የገናኸ። ባህል ⷜታ። የግዝኸ

  • @aliliwad4158
    @aliliwad4158 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል በርቱ አላህ አቅም ይስጣቹ እኝም እናስባታ ለ ለን ወሄናል ይሽርካአናል

  • @ncelladma682
    @ncelladma682 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በርቶልን

  • @الساالعتيبي
    @الساالعتيبي 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታልን 💞💞💞💞💞

  • @khadeejalq6608
    @khadeejalq6608 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአቤሄር ሰላምፍ ቅርያድለን

  • @abametyub501
    @abametyub501 4 ปีที่แล้ว

    ትፍሽ በርታልን ጌታ እግዝሁ

  • @dereseshimelis6806
    @dereseshimelis6806 3 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ተስፍሽ በርታ

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 4 ปีที่แล้ว

    አሚን። አሚን። አሚን። ገነዳ ⷜታ። ሰላም። ያሚደ

  • @fairozefairoze9962
    @fairozefairoze9962 4 ปีที่แล้ว

    አላህ የግዝሁ

  • @AminaAmina-jc4lp
    @AminaAmina-jc4lp 4 ปีที่แล้ว

    waw betam des ylal ybeletem kef blesh leyi aGere

  • @Ahmed-cg7sh
    @Ahmed-cg7sh 3 ปีที่แล้ว

    ሠርቤት እንም እሪል እሥቴት ማብራት የበከረ ማብራት ይረህወ ዘበር የህር ቴክኖሎጂ ይረህብበ ዘበር የህር 100 በመቶ ማብራት ይረሕወ ዘበር የህር አሚን ያረቢ

  • @ፅዮንኢትዮጵያ
    @ፅዮንኢትዮጵያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እርስቱ ስልጣን በጁ ነው ለጉራጌ ማህበረሰብ አስተዋጦ ማረግ አለበት

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @sarabh4696
    @sarabh4696 4 ปีที่แล้ว

    በርታወድማችን በጣም ደስይላል

  • @muniramohammed335
    @muniramohammed335 4 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ በርቱ

  • @ሰላምፍቅረለሀገሬ
    @ሰላምፍቅረለሀገሬ 4 ปีที่แล้ว

    የጉራጌ ጀግና ንበሮኒ

  • @ድንግልአማላጄ-ረ4ጐ
    @ድንግልአማላጄ-ረ4ጐ 4 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ጀግና በርታ

  • @layla_youtube4793
    @layla_youtube4793 2 ปีที่แล้ว

    Selam selam mashala

  • @ነጂባነኝእናቴሂወቴነሽለኔ
    @ነጂባነኝእናቴሂወቴነሽለኔ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @ebaduareb2860
    @ebaduareb2860 4 ปีที่แล้ว

    really I like it keep it up

  • @amelewerqashenafi4811
    @amelewerqashenafi4811 4 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ ጀግና ነሕ አድናቂሕ ነኝ በርታ

  • @farooqjamel3188
    @farooqjamel3188 3 ปีที่แล้ว +1

    በጉራጌ ዝሆን ቦርጭማ እጠበጥሁ ዘርማ በቋቋንራ ዘጎ

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 4 ปีที่แล้ว

    እኔ አባቴ 11 አመት የቀበሌ አመራር ሆኖ ሰርቶል ከእነሱ ጋር ከተማሩ ከእነሱ ያልተማረዉ መሀይቡ አባቴ ይበልጣቸዉ ነበር

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin8350 4 ปีที่แล้ว

    አላህይርዳቹሁ ጉራጌ እወዳለው አፈቅራለው

  • @anchirolla8325
    @anchirolla8325 3 ปีที่แล้ว

    አርሂቡ በርቾዋ ኧሰማትንራ

  • @tsehaytube6198
    @tsehaytube6198 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኩዋን ደና መጣቹ ተስፍዬ። ❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ
    @የማርያምልጅ-ሠ6ፐ 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ይሽርካናአር

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 4 ปีที่แล้ว

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mareeahmad5634
    @mareeahmad5634 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል

  • @blayneshtekla7895
    @blayneshtekla7895 4 ปีที่แล้ว

    Tesfsh bertalin❤❤❤❤

  • @shitunsran9092
    @shitunsran9092 4 ปีที่แล้ว

    betam dess yelal bertu wondmoch

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስይላል

  • @እህትሀያት
    @እህትሀያት 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ በርቱ

  • @ahmed-uj8hm
    @ahmed-uj8hm 4 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋ

  • @baharejbaharej1225
    @baharejbaharej1225 4 ปีที่แล้ว

    ስላምስላምነውጉራጌስላምዋውውውው

  • @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ
    @ሂክማጉራጌዋተዉሂድንይገስ 4 ปีที่แล้ว

    እባክህን ኤሊያስ ሽኩር የት ደረሰ በፊት የጉራጌ ዋና አሥተዳደር ነበር

  • @ቅድሚያለተውሂድእንላለን
    @ቅድሚያለተውሂድእንላለን 4 ปีที่แล้ว +2

    💪💪💪💪👍👍👍 በርቱ

  • @elsabetmekonenn750
    @elsabetmekonenn750 4 ปีที่แล้ว

    ጉራጌ በጣምንዉ የምወደዉ ከማንኛዉም ብሄር በበለጠ

  • @አላህበቂዬነውአላህበ-ጘ8ዠ
    @አላህበቂዬነውአላህበ-ጘ8ዠ 4 ปีที่แล้ว

    የተንቢ ወድሜ አገሬአላህይተብክሽ

  • @tsehayfantu8207
    @tsehayfantu8207 4 ปีที่แล้ว

    Bertu wegonocha

  • @masreshatrefeofficialtube9203
    @masreshatrefeofficialtube9203 4 ปีที่แล้ว

    ምርጫ ሲመጣ ብቅ ይላሉ ኩታራ ገንዘብ ለማባከን

  • @kokeb663
    @kokeb663 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ውዴች ስታምሩ ማሻአላህ በርቱ አላህ ይጠብቃቹ

  • @almazalmaz7934
    @almazalmaz7934 4 ปีที่แล้ว +1

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ኢማን-ጸ9ሠ
    @ኢማን-ጸ9ሠ 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @የመዳምአድርቅ-ከ6ዘ
    @የመዳምአድርቅ-ከ6ዘ 4 ปีที่แล้ว +2

    አባንራ ሸህ ዜኔ ወሄምንሁዋ ወይ