🛑_እልልል ጴንጤዋ ሴና ኦርቶዶክስ ልትሆን ነው ! ቀሲስ ዲበኩሉ ንስሃ አባቷ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል
    እንኳን ወደ ‪@One_church_12‬ በደህና መጣችሁ!!!የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት፣ ሥርዓተ አምልኮት ፣ ታሪክና ቅርስ፣ መንፈሳዊና ማኅበራዊ አገልግሎት፣ የበጎ አድራጎትና ልማት፣ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ማሳወቅ፣ ማስተማርና አወንታዊ ለውጥ ማምጣት ሲሆን እንዲሁም በዚህ ቻናል ሀሳብ አስተያየታችንን በነፃነት መስጠት እንችላለን፡፡ subscribe like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #henok_haile ቅድስት ቤተ #ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox
    tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#henok_haileመጋቤሐዲስ እሸቱyegna tvmk tvEgregnaw media - እግረኛውመምህር እዮብ ይመኑ ስብከትመምህር እዮብ ይመኑ ጥቂት ማቀሰልመምህር ኢዮብ ይመኑdiakon henok hailemahtot tubeመምህር ሄኖክ ሀይሌሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር 2023lij bini tubeLij bini ቢሊጮlemmaመምህር ዘበነ ለማbegashaw desalegn sibket mp3ortodox mezmur new 2021 yilmaበጋሻው ደሳለኝ ስብከትበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክdonkey tubeeotcmk tvmemeher dr zebene lemmaማኅቶት ቲዩብ - mahtot tubemarsil tv worldwidehagerie tvhaleta tvzemarit zerfe kebedesinger zerfe kebedeZerfe kebedeዘርፌ ከበደ መዝሙርዘማሪት ዘርፌ ከበደኦርቶዶክስ መዝሙርአቡነ አብርሃም መግለጫethiopian orthodox churchnew orthodox mezmurebs tvአቡነ ጴጥሮስ መግለጫአቡነ ጴጥሮስ ተሰደዱሰው ሁንlatest ethiopian newsamharic newsጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድethio 360 mediaethio forum ኢትዮ ፎረምegna legnaabel newsFeta dailyabune petros of ethiopiaabune petros historyAbune petrosfeta daily newsabel birhanuethiopian news todayetv newsዛሬ ምን አለፋኖየአቡነ አብርሃም መግለጫzemedkun bekelesheger fm ታሪክን ኋሊት - abune petros አቡነ ጴጥሮስስለ አቡነ ጴጥሮስabiy tsom mezmurye abiy tsom mezmurye tom mezmurየአብይ ፆም መዝሙርየአብይ ፆም የመጀመሪያው ሳምንት ዘወረደዘወረደ ለምን ተባለ ?ዘወረደ የአብይ ፆም የመጀመሪያ ሳምንትaba gebrekidan sibket newአባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ስብከትEot reactmihreteab assefa tubeእሁድን በኢቢኤስ newebs tv show seifu fantahun this weekorthodox mezmur amharicethiopian orthodox mezmurOrthodox mezmurየማርያም መዝሙርየንስሀ መዝሙሮችገብረ መንፈስ ቅዱስአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገድል አቡነ ሉቃስ ንግግርአብይ አህመድ መግለጫ ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, l, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ , ethioforum,ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxorthodox mezmur, orthodox mezmur amharic, orthodox film amharic, orthodox mezmur abel mekbib, orthodox tewahdo mezmur, orthodox sibket, orthodox mezmur 2023, orthodox easter, orthodox mezmur tinsae, orthodox mezmur mirtnesh

ความคิดเห็น • 72

  • @ኤቨንኤዘር
    @ኤቨንኤዘር 3 หลายเดือนก่อน +9

    Luke 15 አማ - ሉቃስ
    10: እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።”

  • @genetgtekle8177
    @genetgtekle8177 3 หลายเดือนก่อน +7

    ጠፍተሽ ነበር እግዚአብሔር ታደገሽ ኣመለጥሽ እህቴ ከሀሰተኛው ክርስቶስ መናፍቅ 666 እንኩዋን ወደ ቀጥተኛ ሃይማኖት በሆነችው በእየሱስ በክርስቶስ ደሙ የተመሰረተችው ቤቴክርስቲያን ወደ ማክበሩ ተጨመርሽ

    • @yade716
      @yade716 3 หลายเดือนก่อน

      Only Jesus ነበረች? እንደዚያ ከሆነ መጀመሪያውኑ አልዳነችም ነበር፤ አሁን ደግሞ ወደ ድቅድቅ ጨለማ።

    • @dafna4027
      @dafna4027 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ አህተ ስሜትሽ ይገባኛል ግን በመጀመሪያም የሥላሴ አማኝ ጴንጤ ነበረች አሁን ግን ከሉተር ድርጅት ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤት ገብታለች ከቅዱሳን ጋር ትኖራለች እግዚአብሔርን እያመለከች ክብር የምገባቸውን እያከበረች በቤቱ ተከብራ ትኖራለች።​@@yade716

    • @adoniyastasew2582
      @adoniyastasew2582 3 หลายเดือนก่อน

      ​@yade716 ተው እንዳይፈረድብህ አትፍረድ

  • @amsalezeleke7955
    @amsalezeleke7955 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @hailufentie4541
    @hailufentie4541 3 หลายเดือนก่อน

    በሰማይ የሚኖር አምላካችን ምስጋና ይድረሰው በሁላችን።አንዲት በግ ብትጠፋ ተነስተው ሄዱ ፍለጋ ጠፋታ በተገኜች በሰማይ ሆነ እልልታ።

  • @AzmeAma
    @AzmeAma 3 หลายเดือนก่อน

    😮እንኳን ከዘንዶው መንፈስ እስራት እግዝኣብሄር ፈታሽ

  • @ኤቨንኤዘር
    @ኤቨንኤዘር 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤🙏😭💐💐💐

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 3 หลายเดือนก่อน

    Bexam dasi yilali Egiziabiher yimasigen ❤❤❤

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 3 หลายเดือนก่อน

    senaya my dear welcome 🙏

  • @Amenadav
    @Amenadav 3 หลายเดือนก่อน

    Enkuwan amelke yerdash

  • @KastroKata
    @KastroKata 3 หลายเดือนก่อน

    ❤sena ged wiw

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 หลายเดือนก่อน

    አበስ ገበርኩ

  • @ElisaAsress
    @ElisaAsress 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ይመስገን ዛሬ ሴጣን ግራ ገባው ዳይ ወደሲኦል።

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta8951 3 หลายเดือนก่อน

    ቄስእንካደናመጡ!!!

  • @Wediabraha-s8s
    @Wediabraha-s8s 3 หลายเดือนก่อน

    ቄሲስ እደዚ ነው የሚያምራቹ እና የሚያከብራቹ ከሆነ አካል ክርክር እዳታደረጉ ኮራ ብላቹ ታች ሆናቹ ማዳመጥ የኛ ልጆች ከተሳሳቱ ደሞ ቀስ ብላቹ ማስረዳት አንዳንድ አንደ ፔንጤ ጭሆት ያየሁበታለሁ እና ይቅርታ ልክ አደ ቀሲስ ኪሮስ በጣም ትሁት መንፈሳዊ አባት ።

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 3 หลายเดือนก่อน +2

    በየወሩ ወደ ጌታ የሚጎርፉትስ? በ% አስቀምጡልን

    • @zerihuntegegh3565
      @zerihuntegegh3565 3 หลายเดือนก่อน +4

      የተጠሩት ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ጥቂቶች የሚለውን ቃል አንብበህ ይሆን

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 3 หลายเดือนก่อน

      ወደ ሃሳዊ መሲህ ድሮ ነበረ፡ ኣሁንማ የብልጽግና ወንጌል ተረት ተረት በሁሉም ዘንድ እየታወቀ ነው። ማህበረቅዱሳን ያለ ጫጫታ ስንት ህዝብ እየታደገ መሆኑን ለማወቅ search ኣድርግ፡።😂😂😂😂ጌታ ተናገረኝ እየተባለ ህዝብ ማታለል ግዜው ኣብቅተዋል። የመናፍቃን ጌታ ሃሳዊ መሲህ ኣያድንም

    • @dafna4027
      @dafna4027 3 หลายเดือนก่อน

      በሰማይ በመላእክት አንድ ነፍስ ንሰሐ ነው ደስታ ከብዛት አይደለም ደሞ የእግዚአብሔር ቃል ወደ ጥፋት የምወስደው በር ሰፍ እንደሆነ በመጨረሻው ዘመን ብዙዎች እንደምገቡበት ይናገራል በእውነት በእውቀት እንጅ በብዛት በገንዘብ አትተለይ።

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 3 หลายเดือนก่อน

      የማያነብ ክርስቲያን ፕሮቴስታንት ይሆናል የሜነብ የሚመረምር ፕሮቴስታት ክርስቲያን ይሆናል ሰለዚ አንብ መርምር የሚመጣና የሚሄድ ሰው ኣያሰገርምህ ነብስህን አድን እውነተኛውን እየሱስ ክርስቶስን አግኝ

    • @adoniyastasew2582
      @adoniyastasew2582 3 หลายเดือนก่อน

      የማያውቅ ደደብ ሰው ጴንጤ ይሆናል ልክ እንደ እንዳልክ የሚያነብ ደሞ ኦርቶዶክስ ይሆናል ልክ እንደ ቢኒያም

  • @Bereket-mi5sg
    @Bereket-mi5sg 3 หลายเดือนก่อน

    Hahaha haha....... yalneberechew hedech?

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 3 หลายเดือนก่อน

      ተረጋጋ miracle ማኒው፡ 😂😂😂😂 እንዳልነበረች ማስረጃ ኣለህ? Heloo የሱስ ብየ በስልክ ኣገኘሁት ሲባል ኣሜን ከምትል ብታስተውል ኣይሻልም?

  • @yemachaltube
    @yemachaltube 3 หลายเดือนก่อน

    አራ ትህድ እች ድሮም ምንም ያልገበት ነት

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ቄሲስ ዲነኩሉ፡----- እስቲ መጀመሪያ ከነ አኬ ጋር የአቋም መስተካከል ያርጉ፡፡ ሰናይት (ሴና) ከሆነች ድሮም ኦርቶዶክስ ናት አታመልጦትም፡፡ ሲሳይ እና ተመስገን የጌታም አሉሎት፡፡ ስለዚህ መጀመሪያ የአቋም መስተካከል ያርጉ፡፡

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 3 หลายเดือนก่อน +3

      ስለ ኦርቶዶክስ ምን ታቅና ዝም ብለህ የምትዘባርቀው አንተ የሉተር ልጅ

    • @ethiopiawit4171
      @ethiopiawit4171 3 หลายเดือนก่อน +1

      እነሱ ይተዋወቃሉ ተራ ነገር አንስታችሁ ከማዉራት የተደረገዉን ማዳመጥ አይሻልም ህይወት የሚሰጠዉን እንስማ

    • @son-no4pt
      @son-no4pt 3 หลายเดือนก่อน

      ምነው ደስ አላለኝም አልክሳ ዝም በል እስቲ

    • @melesednna1132
      @melesednna1132 3 หลายเดือนก่อน +2

      አትዛበርቅ ሰውዬ በዝች ምድርላይ እደመነፍቅ ምጣለው ነጋር የለኝም የሉባት ሁሉ የራካሰ ነው ምመስለኝ

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 3 หลายเดือนก่อน +1

      ብዙወችን እግዚአብሔር ወደ ሂወት እየጠራ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @yade716
    @yade716 3 หลายเดือนก่อน +3

    ድነት እንደሚጠፋ አረጋገጥች ማለት ነዋ! ከኢየሱስ ወደ ጣኦት

    • @Amenadav
      @Amenadav 3 หลายเดือนก่อน +2

      Sytan ye meyasednsachu. Enanet new. Esuwa. Wed hewet new. Yemtachew

    • @ADDISUTASEW-fr7kw
      @ADDISUTASEW-fr7kw 3 หลายเดือนก่อน +4

      የጀርመን መንፈስ መጫወቻ የዛሬ አስር አመት መጥተች አንቺም እንደዚህ እያልች ነው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 3 หลายเดือนก่อน +5

      ቀዳዳ አላቹ አይደል በእየሱሰ ሰም እየነገዳቹ ቢዝነሳችወዉን ለማጣጣፍ ምድር ይሁዳ ጥርቅም

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 หลายเดือนก่อน +6

      ድህነትሽን ካልጠበቅች ድብን አርጎ ይጠፋል ሀጥያት እየሰራሽ ፅድቅ የለም የራስሽን ፓስተሮች ሄደሽ ተከራከሪ ትላልቆቹ ድህነት እንደሚጠፋ ያምናሉ: በተረፈ ጣዖት ላልከው ያሚያምን ብቻ ነው ሚያውቀው እኛ ምናምነው የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ነው :: ኦርቶዶክስ ጣዖት አማኝ ናት ብለህ እራስህን ማፅናናት መብታቹ ነው ምክንያቱም እራሳቹ ጠይቃቹ እራሳቹ ለኛስለምትመልሱ:: በተረፈ እድሜ ለTikTok የProtestants እምነት ጉድ ገልጥዋል

    • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
      @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሲሳይ ተሙ ሴናም ሆነ ብዙዎች ቢመጡ በነሱ መምጣት በመላዕክት ዘንድ ደስታ ይሆናል :: ያንተ እምነት ከ50 ዓመት በላይ አይቆይም እሱንም አብዝቼው ነው ልክ በ US n Europe እንደሆነው በኢትዮጵያም ይሆናል there’s no foundation ሐዋርያትን ተከትሎ የመጣ አይደለም ስለዚ አሁንም የተለያየ እምነት ያላቹ ለዚ ነው ::once save always save እያላቹ ሀገራችንን በግብረሰዶም በክላችዋል መንግስታቹ ፈርምዋል ግን ኦርቶዶክስ በምድር እያለች ያ በምድራችን አይፀድቅም :: የምመክራቹ ስለ ሀይማኖታቹ መርምሩ ከሐዋርያት ጀምሮ የተሰጠውን ትምህርት ተከትላቹ ወደ ትክክለኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ኑ::