ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ዋና አላማችን ተሰሚነታችሁን ማጥፋት ነው | eyob | barok | natanem | apostolic answers | abu | enat betekrstian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ส.ค. 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
    ዋና አላማችን ተሰሚነታችሁን ማጥፋት ነው | eyob | barok | natanem | apostolic answers | abu | enat betekrstian
    ዋና አላማችን ተሰሚነታችሁን ማጥፋት ነው | eyob | barok | natanem | apostolic answers | abu | enat betekrstian
    ዋና አላማችን ተሰሚነታችሁን ማጥፋት ነው | eyob | barok | natanem | apostolic answers | abu | enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    ምህረት ክፍል 1
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

ความคิดเห็น • 125

  • @zinasha-od7ul
    @zinasha-od7ul 2 หลายเดือนก่อน +11

    እኔግን በፀሎተ ብትተጉ የእግዚአብሄር ፀጋ እንዲበዛላችሁ ያለዛ ከባድ ነው

  • @kidyyihun1090
    @kidyyihun1090 2 หลายเดือนก่อน +15

    እዮባ. መከራ. ስለሚበዛ. ፀሎት. አድርግ. እይዞህ. ወንድሜ. ።

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน +4

    ኢዮብ ዘ-ሚካኤል እንረዳሃለን ጊዜ ደሞ ብዙ ያሳያል ተባረክ

  • @seblesale
    @seblesale 2 หลายเดือนก่อน +11

    ተውዋቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ወንሞቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሁን

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +4

    በልጅነታችሁ በወጣትነታችሁ ለእግዚአብሔር ቃል የምትደክሙ የምትደክሙ የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቃችሁ በእውነት ድከመችሁ ቀላል አይደለም !!!

  • @user-lf4xf7fk4p
    @user-lf4xf7fk4p 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወንድሞቼ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን በናነንተ ትምሕርት ብዙ ተቀይረናል በናነንተ መሀል ፀብ የሚዘሩትን እባካችሁ ተነጋገግራችሁ አሳፍሩልን እንዲህ የምታደርጉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @gule1606
    @gule1606 2 หลายเดือนก่อน +19

    እነ እዮባ አሁንም ከዚህ ፉክክር ዉጡ! ስንት ነፍስ ስትመልሱ የነበራችሁ ልጆች የማይረባ ነገር ወስጥ ገባችሁብን።

  • @meserettesfaye433
    @meserettesfaye433 2 หลายเดือนก่อน +4

    እዮባዬ እኛ በሃይማኖት ያልጠነከርን ስዎቸ ከናተ ብዙ እንማራለን እንዳንስናከልባቸሁ ከናተ ከወንድሞቻቸን ብዙ እንማራለን

  • @rebeccatesfaye1577
    @rebeccatesfaye1577 2 หลายเดือนก่อน +2

    በርቱ ልጆቼ፡ ለተኮለኞች መልሳቸውን ከጎናቸው ያገኙታል።

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንድነታችሁን ቀጥሉ ወደ ውኃላ የለም መቼም ወደ ፊት ኢዮባዬ ዝም በላቸው

  • @solomeasegahegne1146
    @solomeasegahegne1146 2 หลายเดือนก่อน +5

    ውይ ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ ሰይጣን ገባባቹ ውንድሞቼ አይዞአቹ ፀልዩ

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም መረሳት ዬሌላባቹ ነገር መምህርን ስለሆናቹ ሰዎች ቤተክርስትያንን በእናተ ውስጥ ነው ሚትታየው አትርሱ በካቹ አደር እኛ ብዙ ከእናተ ተማርን ብዙ አተረፍን ተባረኩ ለዚህም እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤❤

  • @rahele564
    @rahele564 2 หลายเดือนก่อน

    እዮባ እውነትን ስለያዛቹ ነው ፈተና የመጣባቹ ቅዱስ አዋርያቶችን መከራቸውን እያሱባቹ ተጋድሎአቹሁን እንዳታቆሙ በናተ ብዙ ነብስ በደንብ እውነትን እየተረዳ እየዳነ ነው ጠላታችን አንድ ነው ዳቢሎስ ነው እግዚኣብሔር ያበርታቹ እኛም እንጸልያለን ወንድም አለም

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ልቦና ይስጠን የእውነት ከንቱ ትውልድ አንሁን

  • @Abebaabu-ro9ol
    @Abebaabu-ro9ol 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sewochye gra lemn tegabachu yhe yemiyasayew eko meseretachu lk endalhone new eskahun wendmoch yastemarutn alyazachhum malet new 😢slezih bedenb memar alebn gena wendmoche ketlu ebakachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    የትላንትናን ድከማችሁ የረሰ ሰው በእውነት አመፃኞች ናቸው ።

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፀልዪላቸው ለሁሉም 🥰🥰🙏🏽

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +15

    እባካችሁ በመቤቴ ትርኪ ምርኪ ውስጥ አትግቡ ለብዙ ወገኖች ደርሳችሁ ነበር ነገርግን በእውቀት መመካት ስትጀምሩና ጦርነቱን እርስ በርስ ስታደርጉት አባቶችንም በማክበር ልዩነታችሁን በውስጥ መጨረስ ስትችል ፈተና በራሳችሁ ላይ አመጣችሁ አሁንም መፍትሔው ተረጋግታችሁ በፀሎትና በፅናት መቆም ከእናንተ ይጠበቃል

  • @abrhamworku4311
    @abrhamworku4311 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኖዳችኋለን ሁላችሁንም ግን እባካችሁ በቅናት ያበዱ ናቸው እዛ አካባቢ ያሉ ሰወች እናተ በማስተማራችሁ ቀጥሉ እዬባ🥰🙏።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 หลายเดือนก่อน

      ዝበይ በወንድማማቹ መሀል ፀብ አትጫሩ ወሬኛ ሁሉም ለኛ አንድ ናቸዉ እዛም እዚም የሚባል የለም አንድ ቤተክርስትያን ነዉ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዮብ በግሌ በጣም ትምህርትህን እወድሀለሁ ስታስረዳም ጭምር ታገስ እየቆየ ሁሉም ይቀየራል አላማቸው ተሰሚነታችሁና ጫና መፍጠራችሁ ነው፡፡ የቤትም ከሀዲ አይጠፋም ስለእግዚአብሔር ትዋረዳላችሁ ትገፋላችሁ አልፎም ትሞታላችሁ ስለተባለ አንድ ሰው እስኪቀር ድረስ እውነተኛ ሆኖ መቀጠል የመናፍቅ ደጃፍ ተመቷል እና የመከፋፈል ስራቸውም የቀጠለው ለዚህ ነው፡፡

  • @user-yv1xm1xn4z
    @user-yv1xm1xn4z 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው ያዘነው እባካቹ ለምእመኑ እዘኑ እባካችሁ በእግዚአብሔር ይብቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tarikyemedaniyalem6372
    @tarikyemedaniyalem6372 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞች እህቶች ዳቢሎስ ስራዉ እየሰራባችዉ ነዉ ንቁ እና ስግደት አድርጉ ዳቢሎስን ድል ንሱት ጥላቻ የ ሴጣን ነዉ በዚ አይነት ሌላ መከራ ቢመጣ መቋቋም አትችሎም በፀሎት በስግደት ጠላታችዉ ድል ንሱት ዲያብሎስ ስግደት አይወድም ።አንዳች ለ አንዳች ፀሎት አድርጉ ሱባዪ ግቡ አንድ ያድርጋችዉ እግዚአብሔር ።

  • @razakmaster1798
    @razakmaster1798 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንማማማርበት በቃችሁ አረ

    • @user-iv6zs6fp3m
      @user-iv6zs6fp3m 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እንማርበት ፍሬ እናፍራ

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 หลายเดือนก่อน

    Egzabher yxbhqacu😢 baxam ysfaral😢😢😢😢

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው አንደኛው ሚኪ በጣም ነገረኛ ነው እውቀት የሌለው ሰው ነገር ያውቃልና እናስተውል

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትገርማላችው በጣም እያዳዳችው ከመፈሳዊ ና ከእውቀታችው ጀርባ ያለው ማንነታችው ታየ ተመዘነ ጭራሽ ቤተክርስቲያናዊ ማንነትን አወለቃችውት በዚች በትንሽ ያውም በውስጥ በወድማችው ፈተና እዲ ትገዳገዳላችው ከናተኮ ትግስት ብቻነበር የምጠበቀው አዝናለው አፍሬአለው 😢

    • @Funnyshorts-km2cu
      @Funnyshorts-km2cu 2 หลายเดือนก่อน +2

      ለምንድነው እነ እዮብ ላይ የምትበረቱት እነሱም ስሜት አላቸው እኮ

    • @user-kk3hw7ep4n
      @user-kk3hw7ep4n 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Funnyshorts-km2cuትግስልካለው እናተ እውነት ለቤተክርሰትያን የምታሰብ ከሆነ ማነው ነቃፊያደረጋችሁ

    • @bereketbemenet503
      @bereketbemenet503 2 หลายเดือนก่อน

      @@Funnyshorts-km2cu ምነው እሮጠ እዮባ አላችው ማን ስም ጠራ ሁሉምያውናቸው በዚትንሽ 40አመት ያልሞላው እውቀታቸውና ልምዶቸው ከመፈሳዊ ነታቸው በላይ ትምከታቸው በዛ

  • @DanielA-cv5vo
    @DanielA-cv5vo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሞቼ እስኪ ትንሽ ጊዜ በዝማሬ አሳልፍና ተመልከቶቸው ለናንተም መረጋጋት ያስ ፈልጋል ለኛ ለማሀይሞቹ እባካቹ ድረሱልን ፈተና ላይ አትጣሉን 😂😂😂😂😂😂እባካቹ ድረሱልንፈተናላይ ነን😂😂😂

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +2

    ታለቁ ተብየው ንግግሩ እንዴት እንደምያሰፈር😢

    • @Menelik27
      @Menelik27 หลายเดือนก่อน

      በጣም ነውረኛ ነው እኔንም በጣም ነው ያስደነገጠኝ።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 2 หลายเดือนก่อน +2

    ኸረ እባካችሁ ነገር እንደ ሀረግ አትምዘዙ ከምኔዉ ተጀምሮ ከምኔዉ እዚህ ደረሰ ጸጥ በሉና ማስተማር እንደጀመራችሁት አሁንም ትምህርቱን ቀጥሉልን ጥሩ ላይ ነበርን አትበትኑን በመድሃኒአለም

    • @user-ve7ec2bn3q
      @user-ve7ec2bn3q 2 หลายเดือนก่อน

      አንቺም ትእግስት ማረግ ጥሩ ነው ይተንፉሱ

  • @user-to8wj2wn6e
    @user-to8wj2wn6e 2 หลายเดือนก่อน

    Wey Egzeabher yirdachihu ena kezih menfes yaswetachihu betam yasazinal

  • @asratyilma4746
    @asratyilma4746 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ ተዋቸው አዳማጭ እኮ ይመዝናል ምንም አትመላለሱ ስለ እግዚአብሔር እወዳችኃለሁ ወደቀደመው ተው ለጠላት በር አትክፈቱ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน

    ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ የተባልነው ክርስቲያኖች ነን

  • @Tekilemariam
    @Tekilemariam 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ ሆይ እንዲህ አሳባችሁን ስለ ገለጣችሁት እናመሰግናለን።ከሁሉ በላይ ግን ጠማማ ምክራችሁን ጸፍቶ በራሳችሁ አደበት ያናገረ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 2 หลายเดือนก่อน +7

    ሴቶች ወሬ አታሟሙቁ፤ ከቻላችሁ አስታርቁ፤ካልቻላችሁ ዝም በሉ እና ስለ አንድነት ጸልዩ፤፤ ለካስ ኢየሱስ ኢየሱስ የምትሉት ውሸታችሁን ነው፤ እሱ በከንፈራችሁ እንጂ በልባችሁ እንደሌለ አሁን ተረዳሁ፤
    ስለ ሚያሳድዳችሁ ጸልዩ….የታለ ጸሎታችሁ
    የሚረግማችሁን መርቁ…..እናንተ ገና የተሰደባችሁን ፋይል እያገላበጣችሁ ነው
    ከናንተ ቃሉን እያነበበ በህይወቱ ምሳሌ ከማይሆን ይልቅ፤ ምንም ጥቅስ የማታውቀው እናቴ ለ እግዚአብሔር በ ፍርሃት ትገዛለች

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቃ እውነት ነው ጎረ"ምሶች ናችሁ ግን ደግሞ ነፍሰትን እያዳናችሁ ነው ምንም ጥፈት አልሰራችሁም ስለዚህም ነገም ዘሬም አስተማሪዎቻችን ናችሁ !!!!!

  • @matiyasyigletu9369
    @matiyasyigletu9369 2 หลายเดือนก่อน

    Please guys keep on going#forget them!!! Just be your self.

  • @milwaltesfa
    @milwaltesfa 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሞቻችን ከእናንተ ብዙ ተምረናል በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jc6ov3wp2j
    @user-jc6ov3wp2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    Seytan bemiadergew atdeneku begziabher fiker minteykew silegziabher meskiru

  • @gechopt8659
    @gechopt8659 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞች.. ማኒ ፋሪስ ቴቄል እንዳይደርስብን..ሁላችን ወንድማማቾች ነን... ነገር ግን እነአክሊል እዮብ ያሬድ ሌሎቻችሁም የዘመኑ ሀዋርያት አይደላችሁምን?? ተባረኩ::

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ይሄ ብፁአምላክ የሚባለው ስውዬ በጣም ቅናት አለበት አብሶ በአክሊል በጣም ነው የሚቀናው

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 2 หลายเดือนก่อน

    ይሄ እኮ ከምንም የሚቆጠር አይደለም እናንተ ቀጥሉ እውነት ሁሌም ይመራል be wise guys

  • @user-qs7tu7nz1f
    @user-qs7tu7nz1f 2 หลายเดือนก่อน +2

    አረተው ወንድሞች ስለግዚአብሔር ብላችሁ አሁን ይህነገር ከናተ ይጠበቃል በእናተ ብዙነገር ተምረናል ግን አሁን ልፋታችሁ ከንቱ አይሁን እባካችሁ

    • @ethioeri1550
      @ethioeri1550 2 หลายเดือนก่อน

      Ewnet new egziabher yegbabet ❤ selam endiyameta entsly

  • @user-kt1nv9it3y
    @user-kt1nv9it3y 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንስ ከምር አላማረብንም አስጠላን ኦፍ 😭

  • @gezahegngebru1542
    @gezahegngebru1542 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞች አንዱን ጎበዝ አንዱን ደግሞ የማይረባ ለማድረግ የሚያስብ ምእመን የለም ለአድማጭና ለቤተክርስቲያን ግድ ይኑራችሁ ካነፃችሁት በላይ የምትሰብሩት እንዳይበዛ በጌታ ፍቅር ይዘናችኋል፣ ላልተወሰነ ግዜ በዚህ ጉዳይ እንዳትታገሱ ያደረጋችሁ ምንድነው?

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 2 หลายเดือนก่อน +3

    መች ነዉ ለዚ የበቃነዉ ኧረ ፈጣርን ፍሩ በጴንጤ የጠላሁት በቤቴ አበስኩ ገበርኩ

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p 2 หลายเดือนก่อน

    ስንቱን ታዘብን የምር. ሁሉም ቤተክርስትያንን ጓዳት እንጂ ምን አተረፉ ሁሉም አልፈ በአንድ ቀን ልዩናት ለሚታረቁት እኛ አስለቀሱ አስጨነቁን ከምንም ባለይ የቤተክርስትያንን ክብር በመናፍቃን እንዲዘለፍ አደርጉ ሁሉ ጥፈታኛች ናቸው ከምናውቃቸው መምህርን በዝምታ የሸነፈው መዝሙር ያሬድ ብቻ. ቲዮሲስ ቀሲስ ቴድሮስ ቦሮኬ ልደታ ቃል እናም አንዳንዶች በዝምታ አሸንፈዋል ግን እግዚአብሄር ይመስገን ስለተረቀቹ ደስ ብሎ ናል

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l หลายเดือนก่อน

    Fitari masetewlun yesiteachew wenatem tigesitun yadilachew

  • @user-cw6yt6zr5q
    @user-cw6yt6zr5q 2 หลายเดือนก่อน

    ተመልካቸች ሁሉንም እያየን ነው በጣም ታዝበናል ለካ እንደዝህ ናችሁ ይሄ አይበቃ ብሎ የግል ጉዳይ ታመጣላችሁ ቅድስት ቤተክርስትያን ስትናገር የዛን ግዜ እንተዛዘባለን ከለኛ አዋቃ የለም ብለን በትቢት እንደዝህ መሆን አግባብ አይደለም

  • @Bitsueamlak
    @Bitsueamlak 2 หลายเดือนก่อน

    እዮብ ሌላ " 😅" መታወቂያው ሌላ 😂😂😂

  • @ninjago9518
    @ninjago9518 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሔዋንን ያሳተፈ ጥንተ ጠላታችን እኮ ወዳጅ መስሎ አዛኝ መስሎ አዛኝ መስሎ ተቆርቋሪ መስሎ ሔዋን እናታችንን ያሳታት ዲያቢሎስ ዛሬም በቃ መጥቶ ሹክ ይላል ይኼኮ ልክ አይደለም ይላል"የቤተክርስቲያን ትምህርት አይደለም ይላል "አያቹ ሔዋንን ያሳተ ዘንዶ አዛኝ መስሎ ወዳጅ መስሎ ተቆርቋሪ መስሎ ዘንዶ አፋን ከፈተ ጮኸ(አጮኸው):: እነሆ እንቁ የሆኑ የተዋህዶን ልጆች ምን አድርጉ ነው? ለምን አስተማራቹ ነው?ለምን የተዋህዶ ልጆች በሚዲያ ወጡ ነው???ያላሉትን አሉ ጥላሸት መቀባት? ሰው እንዳይማር ?እኼ ምድረ ጠንቋይ ሁላ ቲክቶክ ላይም መጣኽ ደሞ ? ታላቁ" ሰሙ" ደሞ የሆነ አለ በናተ ላይ ያደረው ሴይጣን እግዚአብሔር በኃይል በስልጣኑ ያድቀው እግዚአብሔር ለዘላለም ይገስጸው እግዚአብሔር የዘንዶውን ሴራ ይበትን ::
    እዮብዬ የኔ አንበሳ የመናፋቃን ረመጥ የሆንክ ያሬድዬ የኔ ልዩ ለስላሳ አቡዬ ትግታጎች አኪዬ ሚዛን ደፊ አንደፋዳፊው ዘማሪያምዬ የኔ ልዩ ልደትዬ ጋዲዬ[አባቢያ] ጀግናው አንበሳው ክርስቶፈርዬ ዮአድዬ ፈለገዬ እንቆችዬ ሌሎቻችሁ ሁሉ ስማችሁን ያልጠራኋችሁ እንቁዎቼ እላለሁ" እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጸጋ በሞገስ ይሸፍናቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ያሳድጋቹ ጎበዞች ናቹ:: ትችላላቹ አንደፋድፋልን ተባረኩ ተዋህዶ ማህጸነ ለምለም ነች ተዋህዶ ትለመለማለች ገና ትደምቃለች ታብባለች ሴይጣን ቅጥል በል:: ምድረ ባንዳ ዎች ወይ አንብቡ ወይ ተደበቁ ማፈሪያዎች ሁሉ እንደው ተከብረን በኖርንበት በተከበርንበት ያልገባህን በውስጥ መስመር አትጠይቅም እንዴ???ለምን ሕዝብ ተማረ ነው???ምን አለበት ግን ሕዝብ ቢማር ቢያቅ

  • @azebaklilu9113
    @azebaklilu9113 2 หลายเดือนก่อน +1

    Miki mn honek new miki lay yalewu erkus menfes yiwega

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน

    እዮብ አንተ ጥሩ አስተማሪ እና የመናፍቅ መዶሻ እንደሆንክ የሰማህና የተከታተለህ ኦርቶዶክስ ያውቃል ፡፡ ኦርቶዶክስ እየመሰሉ አሉባልታ ለሚያወሩ ቦታ አልመስጠት ያስፈልጋል፡፡

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞቼ በመብርሀን ከዚህ አሳብ ውጡ ጠላት ይፋር ዳቢሎስ ይቃጠል እባካቹሁን አባኳችሁን በወላዲቷ በቃ

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለካ እንዲህ ናችሁ!
    እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኛችሁ! ልባችሁን ወደንስሃ ይመልስላችሁ!

  • @seada.hussenendris3457
    @seada.hussenendris3457 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በማርያም እባካችሁ አትጣሉ አንድ ሁኑ እዮባ በእናታችሁ ትምህርት ብቻ

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 2 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ የሐሜትና የወሬ ፕሮግራም ስለሆነ መልካም ቡጨቃ ቻዉ ሔደናል

  • @weyni7527
    @weyni7527 2 หลายเดือนก่อน

    😳😳😳😳😳ምን ምን

  • @munnaashu9679
    @munnaashu9679 2 หลายเดือนก่อน

    Ara ba emabrhane what is going on ena protestant lehone ya nabrhkune lege nane bananta yatamalshkute

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሟሳደቡተን እንደዘመዴ መቦለክ የወቅቱ ሚዲያውን ቤትን ማስከበሪያ መንገድ ነው።

  • @user-qd9jy2vi3o
    @user-qd9jy2vi3o 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማርያም ከሜሎስ ጋር ሲወያይ ሲጠየቅ መልሱ የግብፅ ቤተክርስቲንም ታምናለች ብል መጠየቅ ባዶ እዉቀት ነፀ😂

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 หลายเดือนก่อน

      ከጩፋ ይሻላል ወሀና ዘይት ከመሸጥ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 2 หลายเดือนก่อน

    Er besmeab betchirestianen atawardu enaznalen

  • @Menelik27
    @Menelik27 หลายเดือนก่อน

    ዋናው ነቀርሳ ሚኪ የሚባለው ነው። የዛን ቀንም እሳት ቤቱ ውስጥ የጫረው ሚኪ የሚባለው ተኩላ ነው።ለማንኛውም ምናለ ብትዘጓቸውና ወደቁም ነገር ሥራችሁ ብትመለሱ በእግዚአብሔር በጣም ያሳዝናል ይሄንን ግዜ ሰጥታችሁ እንዲ ግዜ አታባክኑ። በጣም ሰማናቸው ከዛኛው ወገን ማለት ከታላቁ በኩል ያሉት ቃላታቸውም ምግባራቸውም ትክክል አይደለም። ምናለ ብትዘጓቸውና ወደሥራችሁ ግቡ እባካችሁ። መሳሳት ነውር የለውም ቢችሉ ማስተማር ነበር እንጂ መሳደብ ነውር ነው!! ለማንኛውም ሚኪ ከእውቀት ነፃ ማስተማር አይችልም ግን ቤቱ በነገር እንዲሞቅለት ነው የሚፈልገው።አንድም ቃል ለማስተማር ሲሞክር አይተን አናውቅም አለቀ!!ወንድሞች በእግዚአብሔር ይዘናችዋል ቦታ አትስጧቸው ይብቃል።

  • @user-hy2tz2ls4d
    @user-hy2tz2ls4d 2 หลายเดือนก่อน

    Hulum erasun kidus eyadreg new ytchegrnew ene tifategna negn blo miseber trfa

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትና ያለ መልካም ጠባይያለ መልካም ሥራ ማዳን አይቻልምና እናተ ችግር ፈጠሩብን ከምትሉት ግሩፕ ጋር እልህ አትጋቡ ማንንም አያንፅም ሚኪ ተደጋጋሚ ችግር ይፈጥራል እረ ተው ሲባል ሚውትና ብሎክ አድርጎ ያስወጣል ስትናገር ደጋፊ በማለት ማሸማቀቅ ይቀድማል ግራ ያጋባል የሆነው ሆኖ ለቤተክርስቲያን እና ለምዕመናኑ አስቡ በቃ የድካማችሁን እየሠራችሁ ነው ያ ግን የሚያስኮፍስ አደለም መመሪያችን ቤተክርስቲያንን እና አባቶች ናቸው ብታጠፉ ሁለታችሁም የሚዳኛችሁ ተቋም አለንና ።እባካችሁ እባካችሁ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ባለጌዎች ናችሁ እናንተ ብሎ አሰተማሪዎች …..የምትናገረው ሁሉ በጣም አስቀያሜ እንደውም ማንነትህን አሳወከን ?

    • @kiyakiyu5341
      @kiyakiyu5341 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዝጊ/ዝጋ ቆሻሾች አታስመስሉ ሂዱና ቤታቸውን ከፍተው ስም እየጠሩ ሚሳደቡትን ተናገሩ

    • @user-kk3hw7ep4n
      @user-kk3hw7ep4n 2 หลายเดือนก่อน

      ሲጀመር እግዚአብሔር ጭላችሁን ያወልቃል የግዜ ጎዳይነው ማንተማሮ አላችሁ? እኛመ ማር እነፈልጋለን እንደዝህ ያላችሰወች በታምር የተዋህዶልጆች አይደላችሁም ። ለምዳችሁን አወልቁ እኛ ሁላቸውም ወድሞቻችንናቸው

  • @PabloEskob-uv9cw
    @PabloEskob-uv9cw 2 หลายเดือนก่อน +1

    እጭ አሁንስ አስጠላቹኝ 🙄

  • @SimeneshTadesse
    @SimeneshTadesse 2 หลายเดือนก่อน

    ኢዮባ እውነቱን ነው የተናገረው ሚኪ ጸዲ ብፁኡአምላክ የሚባሉ አሉባልተኞች ሚኪ በተለይ የወንድ ወረኛ

  • @user-mr1hv2pt4y
    @user-mr1hv2pt4y 2 หลายเดือนก่อน

    are tergagu b west mawerat achilum lmenafik dest atehun

  • @user-zx6cr4vf6j
    @user-zx6cr4vf6j 2 หลายเดือนก่อน

    እና የናተ አሜት ለኛ ምን ይጠቅመናል እዚህ ለ views የምትለጥፋት

  • @ethioruhma2613
    @ethioruhma2613 2 หลายเดือนก่อน

    መጀመሪያ በቤተ ክርስትያን አስተምህሮ በደንብ ተማሩ ሊቃውቱን ጠይቁ በራሳችሁ መልስ አትስጡ እናንተን ብቻ የሚከተል ሰው ግራ ይጋባን !!!

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 2 หลายเดือนก่อน

      ካወቃችሁ ግቡና አስተምሩዋ🙄😳

    • @ethioruhma2613
      @ethioruhma2613 2 หลายเดือนก่อน

      @@frehaymanot2324
      እኅቴ አስተያየት ነው የሰጠሁት / በጉባኤ ቤት የተማሩ አባቶቻችን መልሳቸው አንድ ነው / ከዚህ ግን ሁሉም በራሱ ሀሳብ እየሄዱ ይለያያሉ ከዛ ሁሉ ግን ከዚህ በፊት ግን ትክክለኛ የቤተ ክርስቲያኗን ተምህርት ቁጭ ብለው ጠይቀው አውቀው አንድ ሀሰብ ይዘው ቢመጡ ይሻላል / የሚተሏቸውን ሰዎች ግራ እዳይጋቢ ከማለት ነው

  • @bethlehemhaile8507
    @bethlehemhaile8507 2 หลายเดือนก่อน

    እረ እባካቹ ይህን ነገር ተዉ አባቶችም ተዉ ብለዎችሀል በራሳቹ ነገር እየጠመጠማቹ ነው እንዳትታገዱ እፈራለሁ በውስጥ ጨርሱ ጥሩ ታስተምሩ ነበር ምነው ታድያ ያ ሁሉ ትጋት ጠፉ እባካቹቹቹቹቹቹ ተዉዉዉዉዉዉ🙏🙏🙏

  • @TegegnPetros-iz3mz
    @TegegnPetros-iz3mz 2 หลายเดือนก่อน

    Meke malt balaga asemasay nawe

  • @Ayeante
    @Ayeante 2 หลายเดือนก่อน

    ዓላማችሁ የሁላችሁም ምን ይሆን? ክርክሩ በኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች መካከል ነው ወይ? እንደዚያ ከሆነ ቤተክርስቲያን ይሄ ዓይነት ባህል የላትም።

  • @asmamawsilesh3931
    @asmamawsilesh3931 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ግብዞቹ!
    "ለአገልግሎት" በሚል ሰበብ ወጥታቹህ "የክብር ማስጠበቂያ መድረክ" አደረጋችሁት አይደል?!
    ያሳዝናል!
    "በእኔም ከሚያምኑት ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ የወፍጮ ድንጋይ በዐንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር፡፡" ማቴ 18፤6 ፣ ማር 9፤42 ፣ ሉቃ 17፤2 ፡፡

    • @user-kk3hw7ep4n
      @user-kk3hw7ep4n 2 หลายเดือนก่อน

      ደካማ

    • @asmamawsilesh3931
      @asmamawsilesh3931 2 หลายเดือนก่อน

      @@user-kk3hw7ep4n እኔን ከሆነ ልክ ነው ፤ በደካማ ጎኔ ገብተው እነዚህ ወንድሞቼ አስቸገሩኝ! በቸርነቱ ሁላችንም ወደልቦናችን ይመልሰን!

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 2 หลายเดือนก่อน

    ከሁላችሁም ብዙ ተምረን ነበር በፍቅራችሁ ተደስተን ኮርተንባችሁ ነበር አሁን ግን ሁለቱም ፅንፍ የያዘ ወንጌል ያልገባው የመንደር ጎረምሳ ነው የሆናችሁት. ለቤተክርስቲያን የተከራከራችሁ መስላችሁ ነው በየቲክቶኩ የምትጮሁት እኔን ብቻ ስሙኝ እኔ ትክክል ነኝ ባዮች በጣም ነው ያስጠላባችሁ አንዳችሁ ካንዳችሁ የማትሻሉ በጣም ነው ያስጠላችሁት በቤተክርስቲያን ስም የግል ፀባችሁን የምትሸፍኑ አስመሳዮች እግዚአብሔርን የማትፈሩ ጋጠ ወጦች. የአባቶችን ምክር የማትሰሙ ለስም ግን ቤተክርስቲያን የበላይ ናት የምትሉ ቤተክርስቲያን ህንፃው ነው የበላይ አባቶችን አንሰማ ያላችሁ ስብሰባ ረግጣችሁ የምትወጡ ባለጌዎች ማን እንዲመጣ ፈለጋችሁ? አሳፋሪዎች. ከሁለታችሁም ወገን ያላችሁ ባለጌ ተሳዳቢ ተከታዮች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ እዚም እዛም እየገባችሁ በኮሜንት ወንድም ከወንድም የምታጣሉ ክፉዎች ቪዲዮ እየቆራረጣችሁ የአንዱን ወገን ትክክል የሌላውን ስህተት እያደረጋችሁ በእሳት ላይ ጋዝ የምታርከፈክፉ አስመሳዮች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ. አሁንም እግዚአብሔር የገባባችሁን ክፉ መንፈስ አስወግዶ ወደቀድሞ ፍቅራችሁ ይመልሳችሁ እኔ ግን በቅታችሁኛል በደህና ጊዜ ከእናንተ ያገኘሁትን እውቀት በማንበብ አዳብራለሁ ስድባችሁን እየሰማሁ ሰውነቴን አላሸማቅቅም.

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ በቃ በመቤቴ ሰይጣንን አሳፍሮ

  • @Yorilua
    @Yorilua 2 หลายเดือนก่อน

    ሲጀመር ሁሌ የሚበጠብጡት አንድ ቀን መፅሀፍ ከፍተው የማያስተምሩ፣ ለ መ*ፍቅ ጥያቄ መልስ መስጠት የማይችሉት ናቸው:: ደሞ ሁሌ ከ ጴንጤዋች ጋር ዲቤታችህ ቫይራል የሆነ ቀን ነው እንደ አዲስ እርስ አርግዋችሁ ላይቭ ከፍተው የሚሰድቦችሁ::ከዛ እናንተም ትምህርቱን ጥላችሁ ይሄው መልስ ስትሰጡ ትውላላችሁ:: ዛሬም ይሄ ነው የሆነው ጠዋት በ ሥላሴ ትምህርት ጴንጤዋችን ስታሰጡ አረፈዳችሁ በቃ ሰሙ እና ሚኪ ተነሳባቸው::

  • @ErmiyasBelay
    @ErmiyasBelay 2 หลายเดือนก่อน

    እየብ እነደ ሰይጣን ወደ ታች ስትወርዱ ሌላ ያወረደችሁ ይመስላቸዋል እራሳችንን ብንመረምር ባልተፈረደብን በቅርብ ወጪ ምልቶል

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 2 หลายเดือนก่อน +1

      ክፋ መንፈስ ልብህ ላይ የነገሰ ይመስለኛል😢

    • @user-kk3hw7ep4n
      @user-kk3hw7ep4n 2 หลายเดือนก่อน

      እውነት ወድሜ ቅንሰው አይደለህም እግዚአብሔር ይጎብኝህ

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 2 หลายเดือนก่อน

    Mkiki tebeye sawuye yee sexana madaranew ewent batem yasetalal

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap 2 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅ ያቦካው ለራት አይበቃም። ምነው ሃይ የሚል አጣችሁ። አሁን በዚህ ዝግጅት ማን ይከብራል። ማፈሪያ ናችሁ። በውስጥ ጨርሱ።

  • @user-zq5ko7oc7r
    @user-zq5ko7oc7r 2 หลายเดือนก่อน

    ታልቁ 100% ኦርቶዶክስ ልጅ
    አክሊሉ ጴንጤ ሊሆን መንገድ ላይ ነው😂😂😂😂ፈራሁ ለአቡና ይዞት እንዳይሄድ

    • @bezaseleshi
      @bezaseleshi 2 หลายเดือนก่อน +5

      አሁን እናንተም ኦርቶዶክስ ናቹ ማፈርያ

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 2 หลายเดือนก่อน +1

    ካንተ በላይ ተሳዳቢ አለ ኢዮብ

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 2 หลายเดือนก่อน

      ወጣች ባክህ

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay598 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ በበኩሌ ፡ ሚክያስ የምትሉትን ሰው ፡ ሾካካ ፡ተንኮለኛ፡ አስመሳይ፡ ደደብ፡ ብዬ ፡ ብለው ፡ እየሰደብኩት ፡እንዳልሆነ፡ ተረዱኝ ፡እነዚህ ቃላቶች ብቻ ናቸው እሱነቱን የሚገልጹት

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 หลายเดือนก่อน

    አረ አባካችሁ ተው እየባ በአመቤቴ በደንግል ማርያም በጭነቅ አማለጇ ልለመናችሁ ተውት በውሰጥ አውሩ ይሄ ከእናንተ አየጠበቅም አረ ተውት ምንም አየጠቅምም አሁን ለፕሮቴሰታን መሳቂያ አደረጋች ሁን ከናንተ ተዋርዳችሁ አዋረዳችሁን ሌሎችም አነማን ናቸው ፕሮቴሰታንተን ሞግታችሁ በርጋታ ሰታሰተምሩ አሁን በራሳችሁ ወንደሞች ላይ እነደዚህ ትሆኑ በጣም ያሳዝናል ኡኡኡኡኡ

  • @Bitsueamlak
    @Bitsueamlak 2 หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ " ስሜን እየጠራህ " ልቅ አፍህን ከፍተሀል 😂😂😂

    • @Bitsueamlak
      @Bitsueamlak 2 หลายเดือนก่อน

      ንቄህ ነበር

    • @Bitsueamlak
      @Bitsueamlak หลายเดือนก่อน

      አቋምህን ግን የዚህን ያህል ግልፅ አድርገህ ማስቀመጥህ ይደንቃል " ከሀዲና አላዋቂነትህን

  • @hiruttemesgen6061
    @hiruttemesgen6061 2 หลายเดือนก่อน

    Please stop argument teach or leave

    • @hiruttemesgen6061
      @hiruttemesgen6061 2 หลายเดือนก่อน

      Don't waste your knowledge and your time by arguing with your brothers

  • @TegegnPetros-iz3mz
    @TegegnPetros-iz3mz 2 หลายเดือนก่อน

    Talaku balaga tebetagn nawe meke koshsh nawe

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 2 หลายเดือนก่อน

    ሰሙ የሚባል ሰውዬ፡ እንደ እብድ ውሻ የሚጮሔው፡ በቤተ ክርስቲያን ከቲክቶኩ ካልተባረረ የቅድስት ቤተክርስቲያንን……

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 หลายเดือนก่อน

      እብድ አንቹ ወይም አንተ ነክ ዉሻ ወንደሜን መናገር አትችሉም ቱልቱላ

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds 2 หลายเดือนก่อน

      ማነዉ የሚያባርረዉ ማነዉ መብት አለዉ በወንድማማቹች ፀብ አትፍጠሩ ወሬኛ ኮተታም ኤጭ ሴጣን አለባችዉ እንደይ ሰዉ እንዱጠላ አታደርጉ እነሱ ይገናኛሉ እናተ ተቀራላችዉ

  • @meseretdesta6175
    @meseretdesta6175 2 หลายเดือนก่อน

    የምታወሩት ወሬ ስታስጠሉ

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሞች እውነት ዓላማቹ ቤተክርስቲያንን ማገዝ ከሆነ ምዕመንን ማስተማር ከሆነ በሊቃውንት ደረጃ ያሉ ትምህርቶች አቁሙ በቃ መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት አስተምሩ ኢየሱስ በስጋው ሰው ነው ፍጡር እያላቹ ለማይጠቅም ትምህርት ዓመት ሙሉ አትጨቃጨቁ ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ትምህርቶችን መናፍቃን ምዕመናንን ሚያወዛግቡበትን ትምህርት እንደበፊቱ አስተምሩ

  • @erireehadgu148
    @erireehadgu148 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳዝናላቹ ባለጌ ስላልሆን ትላለህ እንዴ ? አሁን ምን እያልክ ነው አንተ እዮብ የተባልከው እንደስምህ ትእግስት የሌለህ ትእቢተኛ አፍህ ለከት የለውም

  • @BirukDaniel-jj7vi
    @BirukDaniel-jj7vi 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ተዉ በጣም ይደብራል እናንተ ወጣቶች እውቀት ያላችሁ የከተማ ልጆች ናቹ አረጋጉት አሁን እናንተን ያወቅንባቹ ምንወደውን ትምርት ትታቹ ሌላ ነገር ውስጥ ገባቹ ለኛ ምን ይጠቅማል አሁን ምታወሩት ጠላትን እያስደሰታቹ ነው

  • @Eotc628
    @Eotc628 2 หลายเดือนก่อน

    እናንተ ማፈሪያዎች በእናንተ ብዙ ተምረን ነበር እኮ ለነገሩ እድሜ አክሊል ለሚባል ልጅ ወይ ሰንበት ትምህርት አልተማረ ወይ ማህበሩን አያከብር ከንቱ ጉረኛ የሆነ የከንቱ ከንቱ

    • @Yorilua
      @Yorilua 2 หลายเดือนก่อน

      ምን ያርግህ አክሊል? እንደውም በጣም ታግሶል ለምን ስሙን እያነሱ ላይቭ ቁጭ ብለው ሲሰድቡት የሚውልቱን ልብ ካለህ አትናገርም?

    • @Eotc628
      @Eotc628 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yorilua እኔም እንዳንተ ነበር እማስበዉ ልብህን አቅና የአኬ ክፋት እና ጉራ በቅርቡ ይገለጥልሃል።

    • @Yorilua
      @Yorilua 2 หลายเดือนก่อน

      @@Eotc628 ታቀኛለህ? ምንድነው ማስበው? ደሞ ያለማስረጃ ስለ አንድ ኦርቶዶክሳዊ ወንድም ያለ ማስረጃ ክፋት እና ጉራ እያልክ እያወራህ ልብህን አቅና ስትል እንደው ትንሽ አትፍርም? ነው በ ኦርቶዶክስ ስም ምታጭበረብር መ*ፍቅ ነህ?

    • @Eotc628
      @Eotc628 2 หลายเดือนก่อน

      @@Yorilua kaskeyemkuh bednglua yikrta gn I hope and ken ygeletlhal

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 2 หลายเดือนก่อน +4

    እባካችሁ በመቤቴ ትርኪ ምርኪ ውስጥ አትግቡ ለብዙ ወገኖች ደርሳችሁ ነበር ነገርግን በእውቀት መመካት ስትጀምሩና ጦርነቱን እርስ በርስ ስታደርጉት አባቶችንም በማክበር ልዩነታችሁን በውስጥ መጨረስ ስትችል ፈተና በራሳችሁ ላይ አመጣችሁ አሁንም መፍትሔው ተረጋግታችሁ በፀሎትና በፅናት መቆም ከእናንተ ይጠበቃል