የማር ብርዝ አሰራር! (How to make Ethiopian drink/BERTH)

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น •

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +37

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ በያላችሁበት ይብዛ። ይህን ቪዲዩ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለው እና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር በማድረግ እንዲሁም አስተያየት ካላችሁም በመጻፍ አሳውቁኝ። ስለ ጊዜአችሁ፣ስለ ድጋፋችሁ ከልቤ አመሰግናለው።የእግዚአብሄር ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ

    • @sophia-kn4rz
      @sophia-kn4rz 5 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ቀላል አሁን እሞክርዋለሁ፣ እጅሽ ይባርክህ።
      እባክሽን የመውደድ አሰራር ካውቅሽ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +1

      @@sophia-kn4rz አመሰግናለው።የመውደድ🤔😍

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      @meron Tadege አመሰግናለው

    • @axlnixon8955
      @axlnixon8955 3 ปีที่แล้ว

      Instablaster

    • @selammekonnen8270
      @selammekonnen8270 3 ปีที่แล้ว +1

      ያሰክራል እዴ ብርዝ እንደ አልኮል መጠጥ ??

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 ปีที่แล้ว +7

    ,እርዱ እና እርሾዉ ከሚገባ ትንሽ ስኳር እና ቅርንፉድ ,ሎሚ ብታስገቢበት አሪፍ ነዉ ስኳሩም ለማፍላት ይረዳዋል

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም እናመሰግናለን ሆዴ በርቺልኝ

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 ปีที่แล้ว +1

    በጣአሚ ፅቡቅ ብርዝ

  • @workeyethiotube432
    @workeyethiotube432 5 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሰሽ በጣም ያምራል እናመሰግናለን

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ወርቅዬ እኔም አመሰግናለው

  • @bahlietube1358
    @bahlietube1358 5 ปีที่แล้ว +2

    Pretty colour.

  • @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ቀ9ቐ 4 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባረክ

  • @hilluTube
    @hilluTube ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን❤❤❤

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ተባረኪ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      አሜን እኔም አመሰግናለው

  • @jehdheidjdie887
    @jehdheidjdie887 8 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ እሞክረዋለሁኝ❤❤❤

  • @munatk64a24
    @munatk64a24 5 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ይመስላል ሰርቼ እሞክረዋለሁ 👍😍

  • @mdinaali3183
    @mdinaali3183 4 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ እኔም እወዳለሁ

  • @meazagezahegn9375
    @meazagezahegn9375 4 ปีที่แล้ว +2

    Nice, thank you.l will try it!

  • @Rajesh_108
    @Rajesh_108 5 ปีที่แล้ว +1

    Very good drink recipe video thanks for sharing friend fully view ❤💐👌👌

  • @bearsandbutters
    @bearsandbutters 5 ปีที่แล้ว +6

    Hey Ethiopian Kitchen!! This is such a unique looking drink recipe, and it must be super refreshing!! Great video and interesting drink!! Much love!

  • @MekdiMd-q7i
    @MekdiMd-q7i ปีที่แล้ว

    ልዩ 6:42

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow love it thanks for sharing us!!

  • @LathasRecipeWorld
    @LathasRecipeWorld 5 ปีที่แล้ว +2

    Very interesting recipe and I have not had this, looks tempting and nice color

  • @edentesfagaber94
    @edentesfagaber94 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ

  • @CookwithMalaika
    @CookwithMalaika 5 ปีที่แล้ว +1

    Drindk to teasty
    Likee veryy much l🌹👍😋

  • @saimasrecipevlogs1214
    @saimasrecipevlogs1214 5 ปีที่แล้ว +1

    Vevery nice drink..thank u so much

  • @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ
    @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ሞከርኩት ግን እራስ ላይ ይወጣል

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እህት

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @temrtube9803
    @temrtube9803 5 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ውደ ጥሩ ስራ ነው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @rigattekle5375
    @rigattekle5375 ปีที่แล้ว +1

    Good job 👍

  • @tgtube
    @tgtube 5 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውዴ እንኳን አደርሰሽ እናመሰግናለን በርችልኝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ አመሰግናለው

  • @hanitube405
    @hanitube405 5 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዬኔ ቆንጆ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለው ማሬ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว +4

    ጥሎብኝ የማር ብርዝ እወዳለሁ እናመሰግናለን ማሬ🌻

  • @lacocinadeclarita7805
    @lacocinadeclarita7805 5 ปีที่แล้ว +4

    looks very delicious!!

  • @annakuman9595
    @annakuman9595 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing your video with us. I thought instead or erid for color, we can use saffron if available. Thank you

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you for watching! Yes you can use that, also it's only for color so you can make it without turmeric too

  • @MirafSolomon-gp6sf
    @MirafSolomon-gp6sf 4 หลายเดือนก่อน +1

    Maru bazabgni 3 kanu naw mn ladrgaw wha largbat

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 หลายเดือนก่อน

      Awo wha chemerebet menem ayhonem🤗❤

  • @meriamsemere936
    @meriamsemere936 4 ปีที่แล้ว +2

    ያምራል ቀላል ዘዴ new አሞክረዋለው besnt ቀን ይፈላል??

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ የ 3 ቀን ነው በጣም ቆንጆ ነው ። በጣም እንዳይፈላ ከፈለግሽ ቀኑን ማሳነስ ትችያለሽ በጣም እንዲፈላ ከፈለግሽ ደግሞ ከሶስት ቀን በላይ አቆይው። አመሰግናለው

  • @zzandh9487
    @zzandh9487 4 ปีที่แล้ว +4

    የሚያሰክረከሆነስ መዳሜጋ እንዳልጣላ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      አያሰክርም 😍😍

    • @zzandh9487
      @zzandh9487 4 ปีที่แล้ว +1

      @@EthiopianKitchen እሽ ማማየ እሞክረዋለሁ

  • @AuMENUCOOKING
    @AuMENUCOOKING 5 ปีที่แล้ว +2

    Nice and interesting Ethiopian drink recipe my friend Very fresh and great result ... I love it Thanks a lot for this great video and greetings from FRANCE ! 🍭🍊😍🍄💖

  • @EthioAradatube
    @EthioAradatube 5 ปีที่แล้ว +1

    ያምራል በጣም😍

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 ปีที่แล้ว +2

    እጅሽ ይባርክ ብርዝ እወዳለሁ ውዴ🌟😍 እርሾው ቶሎ ስለሚያፈላው ወደ ማስከር አይቀየርም ????

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      sara ahmed አሜን አመሰግናለው። ጌሾ ስለሌለው አያሰክርም ውዴ

  • @SiyamAggaro
    @SiyamAggaro ปีที่แล้ว +1

    Wow new

  • @hasset7582
    @hasset7582 5 ปีที่แล้ว +6

    ያምራል የብርዝ ወዳጅ ነኝ
    🌻መልካም አዲሥ አመት 🌻

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው እናት ለሁላችንም

  • @bissrattaye817
    @bissrattaye817 2 ปีที่แล้ว +1

    Gobeze

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው ልዩ ነው ማር እኔ ስጠጣው እንጅ ስሰራው አይመቸኝም😃😃😃😃😃

  • @FeelsrelaxTV
    @FeelsrelaxTV 5 ปีที่แล้ว +2

    making delicious drinks, share good friend

  • @Honey_honey0
    @Honey_honey0 4 ปีที่แล้ว +2

    በርች Thank you beautiful

  • @meskiichalla7304
    @meskiichalla7304 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጀጆ ነው በርቺ

  • @AmenYohanes-d9s
    @AmenYohanes-d9s ปีที่แล้ว +1

    Nice❤❤❤

  • @SimplifiedMeals1001
    @SimplifiedMeals1001 5 ปีที่แล้ว +2

    Yummy and delicious thanks for sharing stay connected friend

  • @eyerusbeauty8122
    @eyerusbeauty8122 5 ปีที่แล้ว +1

    Yen konjo thank you

  • @ወሎላኮመንዛ-ሰ3ኈ
    @ወሎላኮመንዛ-ሰ3ኈ 4 ปีที่แล้ว +2

    ለቻነልሽ አድስ ነኝ ሞክሬው የማላውቀው ነገር ይሄን እሞክረዋለሁ አናመሠግናለን

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      እሺ በጣም አመሰግናለው

    • @fsefferg5898
      @fsefferg5898 4 ปีที่แล้ว +1

      @@EthiopianKitchen ehitey betem konjooo ershw malt men malt new

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      ካሜራ ( yeast) ነው።አመሰግናለው

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ
    @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    እናመስናለን ማሬ

  • @easyarrangementrecipejapan9788
    @easyarrangementrecipejapan9788 5 ปีที่แล้ว +1

    amzing👏😍😍👌👌😋👍👍👏😋thanks for sharing

  • @hayat4047
    @hayat4047 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላን እኔ ሰርቸው በጣም ቀጭ ነው

  • @HiwotTamiru-vm9fr
    @HiwotTamiru-vm9fr 8 วันที่ผ่านมา +1

    Le 10 letr birth min yakil mar yasfelgwal

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  8 วันที่ผ่านมา

      Be liter ergetegna aydelehum gen
      2 1/2 yemeslegnal 🤗❤

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว +1

    Konjo birz enameseginalen

  • @tilethio
    @tilethio 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this video. I never hear adding Eird and Yeast in the making of Berz so far. Berz is not alcoholic drink and yeas will ferment the honey it is another drink not Berz nor Tej.

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 ปีที่แล้ว

      🤔😍 thanks for watching🙏

    • @kb2vca
      @kb2vca 2 ปีที่แล้ว

      If the honey is raw and it has not been heated when extracted it will contain indigenous yeast and that yeast will be able to ferment the birz or the tej. The problem is that you have no control over the amount or the strength of indigenous yeast and you can find that the fermentation produces flavors that you don't like. However, if you often make t'ej or birz and you use the same containers you may find that you are selecting the yeasts that you prefer. I am not certain but I suspect that gesho stems and twigs also are home to wild yeast (and other bacteria) and again, adding gesho to the honey will also add a yeast colony. After three days the honey will have certainly begun to ferment. Not sure how much alcohol will be in this drink, but a pint of honey will weigh 1.5 lbs and if you add 3 pints of water to make a half a US gallon the specific gravity of that solution when well mixed will be about 1.100. After three days, I am guessing the specific gravity (as the sugars are converted into alcohol) will drop to about 1.070 so the drink will be around 4 % alcohol (that's a guess) and so the equivalent of a beer. If you left it standing for 2 weeks the gravity might drop another 40 points (honey does not have the nutrients that yeast need) but that would be a drink of about 9% alcohol (assuming the indigenous yeast can tolerate that amount of alcohol). However, if you add lab cultured yeast then the yeast could eat up all the sugars and your t'ej or birz could be around 13%, though a) that might take longer than 2 weeks and b) the yeast need nutrients and may give up the ghost before all the sugar has been fermented.

  • @DAPURSEDERHANATIKA
    @DAPURSEDERHANATIKA 5 ปีที่แล้ว +1

    Berth...segeeerrr

  • @አልሐምዱሊላህአለኩልሀል
    @አልሐምዱሊላህአለኩልሀል 5 ปีที่แล้ว +2

    ሄሎ በጣም አሪፍ ነው ግን የት ነው የምናስቀምጠው ማለቴ ፊሪጅ ወይስ ከፊሪጅ ውጪ ነው

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +1

      @Samera Saeed እስኪፈላ በደንብ ከድነሽው ውጪ ነው የምታደርጊው ከፈላ ቦሀላ ግን ፍሪጅ ማስቀመጥ ትችያለሽ። አመሰግናለው

    • @አልሐምዱሊላህአለኩልሀል
      @አልሐምዱሊላህአለኩልሀል 5 ปีที่แล้ว +2

      Ethiopian Kitchen እሽ እህት አመሰግናለሁ በጣም

  • @vannahvanvida1128
    @vannahvanvida1128 5 ปีที่แล้ว +2

    Your juice is very healthy i will try to make that.thank for sharing new friend here.

  • @tghabtu2589
    @tghabtu2589 5 ปีที่แล้ว +1

    ሙክርኩት ግን ውድ አፉችን ሰናቅርበው ይሽታል እረድ እርድ ግን ይጥማል እኔ አንድ ሻይ ማንካ እርድ ነበር ያረኩት

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +1

      @Tywh lwh እርድ እኮ የምንጨምረው ቢጫ ከለር እንዲሰጠው ነው እና ሩብ የሻይ ማንኪያ በቂው ነው። ብዙ ካደረግን ሽታውንም ጣእሙንም ይቀይርብናል። መጠኑን እኮ ዲስክሪፕሽን ቦክሱ ላይ ታገኝዋለሽ ደግመሽ የምትሰሪ ከሆነ። አመሰግናለው

    • @rahimaadam8509
      @rahimaadam8509 4 ปีที่แล้ว

  • @butileshowtube1524
    @butileshowtube1524 5 ปีที่แล้ว +2

    Betam new yemiwedew enameseginalen

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 5 ปีที่แล้ว +1

    eskemecheresha new yayewt kelel yale sira new 😘

  • @sabamtube1095
    @sabamtube1095 5 ปีที่แล้ว +1

    I like it

  • @aminasworld8524
    @aminasworld8524 5 ปีที่แล้ว +2

    الله يعطيك الصحة 🌹👍🌺🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌺🥀

  • @Zemaritselamawitነይሶልያና
    @Zemaritselamawitነይሶልያና 5 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam mirti sira nw👌

  • @danagabrahana921
    @danagabrahana921 5 ปีที่แล้ว +2

    ማሬዋ ግን ፍርጂ ዉሥጥ ነዉ የምን ሥቀምጠዉ ወይሥ ከዉጪ ነዉ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +4

      @Dana Gabrahana እኔ ሶስት ቀን ዉጪ አስቀምጬው ከፈላ ቦሀላ ፍሪጅ አስገባዋለው ቀዝቃዛ እንዲሆን እና ምንም ችግር የለውም ውጪም ቢሆን ፍሪጅ። አመሰግናለው

  • @vsminicooking9477
    @vsminicooking9477 5 ปีที่แล้ว +1

    nice drink friend.....

  • @butileshowtube1524
    @butileshowtube1524 5 ปีที่แล้ว +2

    3Kwan aderesachu melikam beali

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ማር

  • @deliciousfoodart6060
    @deliciousfoodart6060 5 ปีที่แล้ว +3

    Healthy drink 👌

  • @SweetFillings
    @SweetFillings 5 ปีที่แล้ว +1

    Very nice

  • @PatricientaCook
    @PatricientaCook 5 ปีที่แล้ว +1

    Delicious!! 😀👍👍

  • @KokyFoods-hb2gh
    @KokyFoods-hb2gh 5 ปีที่แล้ว +1

    Awesome my friend

  • @lovemeaza1377
    @lovemeaza1377 2 ปีที่แล้ว

    የምግብ እርድ ነው ማለት ቅመም ያለው ይሆናል ?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 ปีที่แล้ว

      አዎ የምግብ እርድ ነው ቢጫ ከለር እንዲኖረው ነው እንጂ ያለማድረግም ትችያለሽ የምግብ ከለር ቢጫማለት ነው ትንሽ ጠብ ብታረጊበትም ትችያለሽ ቢጫ ከለር እንዲኖረው። አመሰግናለሁ

    • @lovemeaza1377
      @lovemeaza1377 2 ปีที่แล้ว

      @@EthiopianKitchen ጠጅላይም ይደረጋል ?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 ปีที่แล้ว

      @@lovemeaza1377 ይቅርታ እኔ ጠጅ ሰርቼ አላውቅም ግን ዩቲዩብ ላይ እንዳየሁት አንዳንዶች ለከለር ይጨምራሉ ብዙዎቹ ግን ያው ጌሾ ስለሚያደርጉ እርድ አይጨምሩም ያው እንዳልኩሽ ለከለሩ ነው እንጂ ብርዝ ላይም ማድረግ አይጠበቅብሽም ከከለር ውጪ ምንም ጥቅም የለውም።

  • @ማሂጎንደሬዋ
    @ማሂጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +2

    እህት ፍሪጅ ከለለኝ ውጭ ባስቀምጠው ችግር አለው ንገሪኝ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +1

      Salam Salam ምንም ችግር የለውም። አመሰግናለው

  • @tube3770
    @tube3770 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ አዲስ ነኝ ደምሩኝ

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi selamnew ok termusun yetnew emagegnew pls ngerign

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  2 ปีที่แล้ว

      Selam yene ehet, ene Walmart new yegezahut.

  • @KiranRecipe
    @KiranRecipe 5 ปีที่แล้ว +1

    Delicious 👍👍

  • @etsubd4353
    @etsubd4353 4 ปีที่แล้ว +1

    Be ጎማ እቃ ብናደርገው ችግር አለው

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 ปีที่แล้ว +3

    በርች ውዴ እናመሰግናለን😍😍😍😍❤❤🌹

  • @LathasRecipeWorld
    @LathasRecipeWorld 5 ปีที่แล้ว +1

    super

  • @ከርታታዋስደተኛ-ጀ6ኰ
    @ከርታታዋስደተኛ-ጀ6ኰ 5 ปีที่แล้ว +1

    ማንኛውም የአረቦች መጠቀም እንችላለን እንዴ ማለቴ ማሩን

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      አዎ የኔ እህት ማንኛውንም ንፁህ ማር መጠቀም ትችያለሽ።አመሰግናለው

    • @rahimaadam8509
      @rahimaadam8509 4 ปีที่แล้ว

  • @beezabeezaa3062
    @beezabeezaa3062 5 ปีที่แล้ว +1

    Inamasaginalen marr

  • @mulutadess7814
    @mulutadess7814 3 ปีที่แล้ว

    አንድ ኪሎ ማር ለስንት ሊትር ዉሃ እናድርግ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ በኩባያ ነው ምለካው ግን በማንኛውም አንቺ ማሩን በምትለኪበት እቃ ውሀውን አራት (4) እጥፍ አድርጊው። አመሰግናለሁ

    • @selamshiferaw9390
      @selamshiferaw9390 ปีที่แล้ว

      4

  • @zenaethio7424
    @zenaethio7424 3 ปีที่แล้ว

    ልክአደለም

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 ปีที่แล้ว +1

    👌👌👌

  • @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ
    @የገጠርልጂነኝየልጄናፋቂ 4 ปีที่แล้ว +8

    መልክ ስጠኝ እጂ ሙያ ከዩቱብ አሉ

  • @mesitube4054
    @mesitube4054 5 ปีที่แล้ว +2

    ላይክ በርቺ ጎበዝ ወደ እኔም ብቅ ነይ እንኮማመት

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 5 ปีที่แล้ว +1

    Ameseginalewu wudi

  • @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ
    @ማርያምቤዛዊተአለምየስደቷ 4 ปีที่แล้ว

    ብርዝ እና ወይን አንድ።ነው'ወይስ ይለያያል ንገሩኝ በማርያም

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      አንድ አይደለም ብርዝ በማር ነው የሚሰራው የወይንጠጅ ደግሞ በወይን ፍሬ ነው የሚሰራው

  • @ሀረግነሽየረህማንባሪያ
    @ሀረግነሽየረህማንባሪያ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሽ እህቴ ግን አያሰክርም?

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +1

      አያሰክርም የኔ እህት ጌሾ ስለሌለው አያሰክርም

  • @zainabomer5801
    @zainabomer5801 5 ปีที่แล้ว +1

    Erdu bikreschger yelewm woyu

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว +1

      @Zainab Omer menen cheger yelewem kelerun endeyasamerew becha new yetetekemkut. Amesegenalew

    • @zainabomer5801
      @zainabomer5801 5 ปีที่แล้ว +1

      @@EthiopianKitchen ok mar

  • @yonastekle1848
    @yonastekle1848 5 ปีที่แล้ว +1

    yummmmmmmmm

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ነው አያስክርም ልጆችም ቢጠጡት ይሆናል

  • @fiondagigi3114
    @fiondagigi3114 5 ปีที่แล้ว +1

    Konjo birz new enamesginalen

  • @senaitsamuil4634
    @senaitsamuil4634 4 ปีที่แล้ว

    Erdu kagerbate nawe konjo

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      አዎ ግን ማንኛውንም እርድ መጠቀም ይቻላል እንዲሁም ደግሞ ለከለሩ ስለሆነ የምንጨምረው እርዱ ቢቀርም ችግር የለውም

  • @zeyinbomer3212
    @zeyinbomer3212 4 ปีที่แล้ว +1

    Erdu gen taamun ayikyirewm

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      በጣም ትንሽ ነው ያረኩት ሩብ የሻይ ማንኪያ እና አያስታውቅም ግን ለከለሩ ብቻ ብለን ስለሆነ የምናደርገው አለመጨመርም እንችላለን። አመሰግናለው

  • @ummukhawlet5514
    @ummukhawlet5514 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሩ ማንኛውም ማር ይሆናል

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว

      አዎ ይሆናል። አመሰግናለው

    • @ummukhawlet5514
      @ummukhawlet5514 4 ปีที่แล้ว

      @@EthiopianKitchen እሽ አመሰግናለሁ በርቺ ቀጥይበት

  • @kmisogibcccg7793
    @kmisogibcccg7793 5 ปีที่แล้ว +1

    Wowowowowoበለመዬ ነሸ እይቴ

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  5 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ትግስትዬ

    • @kmisogibcccg7793
      @kmisogibcccg7793 5 ปีที่แล้ว +1

      @@EthiopianKitchen እሸ ውድ እይቴ

  • @fatemasvlogs5878
    @fatemasvlogs5878 5 ปีที่แล้ว +1

    Hi I’m your new subscriber
    I to make food vlog stay connected
    Very 👍 nice yummy 😋

  • @sifanfitesa2256
    @sifanfitesa2256 5 ปีที่แล้ว +1

    Yimechish mare

  • @fthichernet3739
    @fthichernet3739 4 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍

  • @seniseni165
    @seniseni165 4 ปีที่แล้ว

    እርዱ ጣሙን አይቀይረውም

    • @EthiopianKitchen
      @EthiopianKitchen  4 ปีที่แล้ว +1

      ቢጫ ቀለም እንዲሰጠው ሩብ የሻይ ማንኪያ እርድ ብቻ ነው የተጠቀምኩት ጣእሙ ላይ ብዙም አያስታውቅም። ግን ከለሩን ያማትፈልጊ ከሆነ ያለ እርዱ ብትሰሪው ይመረጣል። አመሰግናለው

  • @TheIcingSugar
    @TheIcingSugar 5 ปีที่แล้ว +1

    Tats so flavorful 👌👌