የ'4 4' የሙስሊሙ የአንድነት ማነቆ የተጋለጠበት ታላቅ የ'ሰለፊ' እና የ'ሱፊ' ዑለሞች የውይይት መድረክ በከፊል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ต.ค. 2024
  • በተለምዶ 4ለ4 ተብሎ የሚጠራው ውይይት ሲሆን የውይይቱ መነሻ አሽዓሪያ ማቱሪዲያ እንዲሁም ሱፍያ የሚሉ ቃላት ኢስላማዊ መሰረት ሥለሌላቸው ሰነድ ውሥጥ እንዳይገቡ ለማድረግ በ'ሰለፊ' ዑለሞችና የ17 ኮሚቴ አባላት ለ6 ወር ከቆዬ ያልተሳካ ጥረት በኋላ ጉዳዩ በዑለሞች ውይይት እንዲፈታ ተወስኖ በ9ኙ ኮሚቴ የተመራው የሱፊ/ሰለፊ ዑለሞች የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ አወያይቶ ነበር። ውይይቱ ላይ ያልተጠበቀ አስደንጋጭ፣ አሳዛኝና አስገራሚ ነገሮች ታይተዋል።
    ----------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
    በውይይቱ የተሳተፉት የሱፍያ ዑለሞች ሸህ ሙሐመድ ዑመር (ሶብዩ) ሸህ ቃሲም ሙሐመድ ታጁዲን ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ሸይኽ ጧሐ ሙሐመድ ሐሩን ሲሆኑ ሸህ ሙሐመድ ሐሚዲን ሸህ ሰኢድ አሕመድ ዶክተር ጀይላን ከድር ዶክተር ከማል ገለታ ከሰለፊ ወገን ተገኝተዋል።
    በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ፣ ዶክተር ኢድሪስ ሙሐመድና ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል አጎናፍር አወያይነት የተካሄደ ታሪካዊ የውይይት መድረክ ሆኖ አልፏል።

ความคิดเห็น • 395