የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በረቂቅ ደንብ ዙሪያ የተደረገ ውይይት | ክፍል 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 110

  • @MoniraMonira-i7l
    @MoniraMonira-i7l 20 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ከናንተ ጋ በብርና በጉልበት ነዉ መግዛት እሚፈልጉት ዉሀብይ

  • @JfBg-vd8ju
    @JfBg-vd8ju 5 หลายเดือนก่อน +1

    አልሀምዱሊላህ አንዳንዴም ግፍ እና በደል ጥሩ ነው በስተመጨረሻ ውሀብይ አመነ ሸኾቻችን አላህ እስከመጨረሻው ይገድፋችሁ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ሶፋኡልቀልብ
    @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +10

    የሸርአተኑን የዋህብያ ተንኮል አሏህ አጋለጠው ። ጌታየ መጀን የሸርአተኑን ተንኮለኞችን ከሱረቱል በረአ ላይ በስመላ እንደጠፋ አሏህ ከነ ዘራቸው ያጥፋቸው። አሏሁመ ሴሊ ዓላ ሙሐመድ ወዓላ አሊ ሙሐመድ።

    • @mekusuleiman4780
      @mekusuleiman4780 2 ปีที่แล้ว +1

      ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ ያአሳትር ይህን ያህል ውርጅብኝ የወረድሽባቸው የኢስላም ወድሞችሽ ናቸው ትንሽ ክብር የሚባል ነገር አለ ትንሽ ለአፍሽ ለከት ይኑርሽ።።

    • @ሶፋኡልቀልብ
      @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@mekusuleiman4780 ሸረኛ ክብር አለው እንዴ?
      የጥብቆ ጡሲ ሆነው በስው እሚነክሱና እሚያስነክሱማ ሌላም ይገባቸዋል። ካልቶበቱና ይቅርታ ካልጠየቁ አሏህ ፊት ይቀርባሉ ። በአቲድና ረቂብ የተፃፈው ፋይላቸው ሃኡሙቅሩ ኪታቢያህ ይባላሉ። የሸረኛ ወንድም የለኝም ሙስሊም ሸር አይሰራም ከሰራም ቶብቶ ይቅርታ ይጠይቃል በዚህ ጊዜ ዲኑ የተሳሙህ ስለሆነ ይቅር ይባላል። ሰው አላየኝም ብለው ቢሰሩት እንኳን በአኼራ አሁኑኑ ጉዳቸው ይዘልቃል። እኔ ሀያእ ይዞኝ ስም እንኳን አልጠራሁም ሰወቹ የጠቀሱት ስለሆነ ብየ። ነገሩንካመጣሽው በአንዳንድ ዱርየ ግለሰቦች ባመጡት ጣጣ እነ ሙፍቲ ሀጅ ዑመርን የመሰለ ታላቅ ዓሊም ነጃሳ ሙጀሲም ማህይማን በአፋቸው ሲዘልፏቸውም አይመጥንም በአፋቸው ሲፀዳዱባቸውና የዲን አባቶችን ያለ ስራቸው በበሀኢሞች ሲዋረዱ የከረሙት በነሱ ምክንያት መሆኑ ሀቁ ወጣ ምስጋና ለረበል ዓለሚን ይሁን። እኔ ላይላዩን እያየሁ አንጀቴ ያዝንለት የነበረ ግለሰብ እንዲህ የተንኮል መቀስ ይዞ በኡማው ጉዳይ ሲበጥስ ሳይ ክፉ አልወጣኝም ነበር ለአሏህ መስጠቴ ተገቢ ነው ሌላ ቢሆን ጉዳዩ ሌላ ነበር። በላጩ ለአሏህ መስጠቱ ነው እንደ ወራዶች መውረዱ ተገቢ ስለማይሆን።

    • @azizaabubeker4858
      @azizaabubeker4858 2 ปีที่แล้ว

      There is no wahhabi in a muslim educate your self and learn the true islam the idea of ahbash is a wrong way

    • @ሶፋኡልቀልብ
      @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@azizaabubeker4858 we learn and we know who is wihabi but you may not know what is wohabi and the idea which carries wohabism. First you have to learn before speak atherwise you will be a lier.
      I advise you to read the meaning of the holy Qur'an and compair to the books of ibn Abdul wohab and then you will get the different.

    • @ሶፋኡልቀልብ
      @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ustazabdo6657 ሞኝ ልጅ እናቷን ምጥ ላስተምርሽ አለቻት ይባላል። አንተም የዛው ቢጤ ነህ ትንሽ እውቀት ያጠፋሀል እኔ አልተሳሳትኩም አተውባ በራአ ተብሎ ይጠራል ኡስታዝ ነኝ ብለህ ከምትጠራ ባጃጅ ብትል ይመጥንሀል ደግነቱ እናንተን ከማወቃችን በፊት ቁርአኑን ተዋወቅን ። ይህ ባይሆን ኖሮ እንደ ቦይ ውሀ በቀደዱት ሁሉ እንፈስ ነበር። የዛሬ 38 አመት ያስተማሩኝንና የቀረፁኝን እንዲሁም አብረውኝ የቀሩትን አመሰግናለሁ።
      በል ሂድና ተፍሲር ቅራ እዛ ታገኘዋለህ ሱረቱል በረአን ቀሩ ይላል(ፊ በጥኒል በራአህ) ይልሀል ። ከመቶ ወጠጤ አንድ ደካማ የድሮ ሸህ ይበልጣል ሊአነሁ አኸዘ አል ዒልመ ቢተዓሉም ወለይሰ ቢልቂራአ ፋሂም ወላ ላ???
      ሰይደና አቡበክርና ሰይደና ዓልይ በሀጅ ወቅት ምን እንዳደረጉና ምን እንደቀሩ እንዲሁም ማንን ቀሩ ተብሎ በሙፈሲሮች የተፃፈውን እወቅ ጃሂል አትሁን ዒልም ሰወችን ከፍ ያደርጋልና ይች የተነፋፋህባት የባዶነትና እውቀአት የትም አታደርስህም ከዓሊም ዓሊም ዘወር ዘወር እያልክ ቅራ በባዶ መኮፈሱ እንዲህ ያዋርዳል።

  • @bushrelkerimmohamedsoudik3936
    @bushrelkerimmohamedsoudik3936 2 ปีที่แล้ว +10

    ማሻ አሏህ አላህ ይጠብቃችሁ !!
    የአህለ ሱና ወል ጀመአ ወኪሎቻችን ...

  • @faisafifi4888
    @faisafifi4888 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @محمدحكميك
    @محمدحكميك 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል. ምርጫ. በኣለማእ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 2 ปีที่แล้ว +3

    ባረከሏህ ፊኩም ጀግኖቻችን አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @ማኛይሁን
    @ማኛይሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኢላህሂ ኸይርህን ቁረአንና ሀድሥ ነው መመሪያችን የምንል እንድህ መሆናችን ይገርማል አላህን ፍሩ ያኢባድላ አላግባብ ጊዜን ማባከን እራሡ ሀራም ነው የወልኩም ምን አላህ

  • @Hየሱፍዩችወዳጅ
    @Hየሱፍዩችወዳጅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ባረከላህ ፊኩም አሱናወቻችን😍😍

  • @ያአሏህአግዘኝ
    @ያአሏህአግዘኝ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያአሏህ ኡለሞቻችንን ይጠብቅል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 2 ปีที่แล้ว +3

    ዱአ ያደረጉት ሸህ አቦ አላህ እድሜያቸውን ያርዝምልን

    • @biraroemploymentagency2226
      @biraroemploymentagency2226 2 ปีที่แล้ว +1

      እንደት አንድ እንኳን የተሻለ ሃሳብ የተሸከመ አህባሽ አይገኝም።

    • @biraroemploymentagency2226
      @biraroemploymentagency2226 2 ปีที่แล้ว

      እንደት አንድ እንኳን የተሻለ ሃሳብ የተሸከመ አህባሽ አይገኝም።

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 2 ปีที่แล้ว +3

    ዑለሞቻችንን አሏህ ይጠብቅልን

  • @eshaallah5775
    @eshaallah5775 2 ปีที่แล้ว +1

    አሚን ያረብ አቱንም አሏህ ያቆይልን

  • @norali2125
    @norali2125 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ያስማማቺሁ

  • @rozahssena3164
    @rozahssena3164 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሽአላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @nisaulmesharietube3513
    @nisaulmesharietube3513 2 ปีที่แล้ว +3

    ሐቅ ሁሌም የበላይ ነዉ።

  • @Abret
    @Abret 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you harima

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 2 ปีที่แล้ว +10

    ወሃብያ የመሻኮቻችንን መንገድ ለማፍረስ ሁሌም ንቁ ነው መተኛት የለብንም አላህ ይርዳን

    • @azizaabubeker4858
      @azizaabubeker4858 2 ปีที่แล้ว

      Stop you damn ahbash there is no wahhabi in islam open your mind and learn a true islam instead of chewing chat

    • @MoniraMonira-i7l
      @MoniraMonira-i7l 20 วันที่ผ่านมา

      አላህ ለዉነት ለሚፈርድ እንጅ ለስልጣን ለሚፈልግ ዉሀ,ብያ አይደለም ሀቅ ለባለ ሀቁ

  • @ሙሃመድ.M
    @ሙሃመድ.M 2 ปีที่แล้ว +4

    #የሸህ_አህመድ_ዩሱፍ አመለካከት ትክክል ነው ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ኡለማውን የሚመርጠው ኡለማው እንጅ እንደኔ አይነቱ ጩጨ ከምን ተነስቶ ነው የሚመርጠው?

  • @seadayimer9665
    @seadayimer9665 2 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ የኢስላም ፈርጦች
    ➡️ ሸህ አብዱረህማን አሰእድይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። 【በዱንያ ላይ በኸይር ነገር የሚሽቀዳደም ሰው አሔራ ላይም በጀነት ቀዳሚ ነው።】
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ

  • @hafiztofik5532
    @hafiztofik5532 2 ปีที่แล้ว +3

    የእስላም መተዳደሪያው ሸሪያን ከሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታ ጋር
    ቅዱስ ቁርአን እና ሐዲስ
    ሃቂዳ እና ተቅዋ ብቻ በቂ ነበር

  • @foziahassen6292
    @foziahassen6292 2 ปีที่แล้ว

    Hadraw yiqeral bilew new yee farrut inji. The right way is sahaba way

  • @ustazabdo6657
    @ustazabdo6657 2 ปีที่แล้ว +2

    ያለን መፍትሔ አንድ ነው ወይም የሸራተኑን ሙሉ በሙሉ አለመቀበል ይህ ማለት ከሙፍቲ ጀምሮ በሸራተን የተመረጡ ሰዎች ሙሉ በሙሉ መሻር ። ሁለተኛ ደግሞ ሙሉ በሙሉ የሸራተንን መቀበል ማለትም ከሙፍቲ ጀምሮ የተመረጡትን በእነሱ መወሰን ተጨማሪ ሰዎች መምረጥ

  • @shawnking2111
    @shawnking2111 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አብይ የስራህን ይስጥህ እነዚህን ሰዎች መጅሊስ ዉስጥ አስገብተህብን ይኸዉ ኡመቱን ፊትና ዉስጥ ከተትከዉ ወሐቢያ የመሐመድ ኢብን አብድል ወሐብን መርህን መከተል እንጂ ከቁርእንና
    ሐዲስ ዉጪ ናቸዉ:: ሁለት ምላስ ነዉ ያላቸዉ እነሱ ይሔን position or election የሚፈልጉት ለዱንያ ጥቅማቸዉ ነዉ አላህ ኡመቱን ያንቃዉ

    • @bruhtesfa1252
      @bruhtesfa1252 2 ปีที่แล้ว

      SHWN KING፦ታሳዝናለህ ዶክተር አብይ አየደገፈህ ነው ።አንድ ሁኑ አያለ ።አንተ በሱ ታመሃኛለህ ። መን ያህል የወረድክ ነህ ፤በቃሲም
      እና በሸ,ዑመር ጋር ሰትጃጃል ኑር ። ማፈሪያ።
      ቃሲም የሚያራዝመው፤ወደ ቀበሌ ይውረድ ለማለት
      ነው።ወደ ወረዳ ደብዳቤ በመፃፍ ሙስሊም በለመደው ሻጥር ዋህብያ ፤አልሸባብ ፠አያለ
      አነደ ለማዱ አያሰገደለ ፤እያሳሰረ በአማራ ክልል
      ተያይዞታል ።ባለፈው ለወረዳ ፅፎ ለማሰገደል
      ጥሯል ።አልተሳካለትም።ደብዳቤው ተደሮሶበት
      ለዶክተር ጅላኔ ተመልሷል፠ግን ያህገወጥ ደብዳቤ በፃፈው ቃሲም እርምጃ አልተወሰደም።

    • @MoniraMonira-i7l
      @MoniraMonira-i7l 20 วันที่ผ่านมา

      ሳህ❤❤❤❤❤❤

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 ปีที่แล้ว +2

    ይዚህ ቤት ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም የላችሁ አህት ወድሞቸ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ውድ የሀገሬ ልጅች ፍሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰወድችሁ አህቶች እብከችሁ በቅነንት ነው አላህ ይውደድችሁ صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عليه وسلم

  • @fatumaseid8391
    @fatumaseid8391 2 ปีที่แล้ว +2

    አዎ ዑለማ ነዉ የሚመራዉ

  • @ሶፋኡልቀልብ
    @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +5

    ظهر الفساد الوهابية في البر والبحر، نحمد الله على هذا كما ينبغي شكره.

    • @انفاسالكبار
      @انفاسالكبار 2 ปีที่แล้ว +2

      نعم ولله ظهر ..كما قال المفتي ..الباطل وإن عالى لا بد انه ينزل ويزال

    • @kalokalo1406
      @kalokalo1406 2 ปีที่แล้ว

      ياموفتري

    • @ሶፋኡልቀልብ
      @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@انفاسالكبار نعم، من بُنيَ على الباطل فهو باطل لا غير.

  • @طيبةطيبة-ف7ذ
    @طيبةطيبة-ف7ذ 2 ปีที่แล้ว

    Wiiy Ahuniis Bazaa Miin Alabaat Lamusliimu Umaa Yaamisaraa Taqom Bitii Ganabuliin Araa Tawuu Laamuslimuu Hiizb Asiibuu.

  • @modinali3987
    @modinali3987 2 ปีที่แล้ว

    Min malet new addis ena aroge yemibal Islimina ale ende? Nabiyu ( asws) yeteleyaye Islimina astemirew neberni? Memeriyachin quran ena hadis aydelem ende ? Megefafatus lemuslimu yemisetew min fayida alle?

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 2 ปีที่แล้ว

    Innante yefellegaachihutin teweyaayuum tetaaluum gin ye innanten gudday beminim aynet le Medea beteleyyim le Ethio 360 aynetoch indaatsetuu adera.

  • @negashtirfu6326
    @negashtirfu6326 2 ปีที่แล้ว

    ሃቢቢ ማሻአላህ ሐቅ ይወጣላህ

  • @9kmedia498
    @9kmedia498 2 ปีที่แล้ว

    Part 5 yelem ende?

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 2 ปีที่แล้ว +1

    😍😍😍😍😍

  • @hayathayat4171
    @hayathayat4171 2 ปีที่แล้ว +1

    Yehg balemoyawoch kehuletum wegen yetewtatu aydelum wushet nw

    • @ሶፋኡልቀልብ
      @ሶፋኡልቀልብ 2 ปีที่แล้ว +2

      እሚገርመው የሸራተን ተንኮል ዛሬ ፈነዳ። እነ አቡበክር የሸረቡት ተንኮል ሆኖ ተገኘ አሏሁ አክበር ።

  • @awelseidabdulkadir9891
    @awelseidabdulkadir9891 2 ปีที่แล้ว

    Mengest al et atwashu

  • @ጎራብቻ
    @ጎራብቻ 2 ปีที่แล้ว +1

    ቪድዪ ቆርጣቹሃል ሌቦቺ

  • @toybaendris3864
    @toybaendris3864 2 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰

  • @nabilmohammed664
    @nabilmohammed664 2 ปีที่แล้ว

    Mndnew kegna kegna ere shae nw

  • @abubekerhamza1333
    @abubekerhamza1333 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ ምለው የኡስታዝ በሀሩን ንግግር ሙሉውን ላገው አልቻልኩም

  • @biraroemploymentagency2226
    @biraroemploymentagency2226 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደት አንድ እንኳን የተሻለ ሃሳብ የተሸከመ አህባሽ አይገኝም።

  • @fatumaseid8391
    @fatumaseid8391 2 ปีที่แล้ว +2

    ዉሀብያን አሏህ ያጥፋልን የፊትና ሰዎች

  • @mohammedibnusina5611
    @mohammedibnusina5611 2 ปีที่แล้ว

    Manew hamid musa mndenachew enezi

    • @merwanabdu1468
      @merwanabdu1468 2 ปีที่แล้ว

      ተው አደብ ያዝ

    • @mohammedibnusina5611
      @mohammedibnusina5611 2 ปีที่แล้ว

      @@merwanabdu1468 ante erashe adeb btyez yeshalhal

    • @merwanabdu1468
      @merwanabdu1468 2 ปีที่แล้ว

      Besinemgibar li elina enji besidib sufiyinetih megelecha ayihun.lamanignawim silesa chaw yesemahut melkam neger silale atichefliku 2 tewbetina khatima yemobal neger ale akhlak yinurih

    • @mohammedibnusina5611
      @mohammedibnusina5611 2 ปีที่แล้ว

      Ehewleh enihe sewoch yedro ulemaoch mineku neger nachew ena demo akalew akalew yelalu

  • @bindas441
    @bindas441 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህየሃይማኖትከርከርነዉ ወይሰ የፖለቲካ አለምንያሰተማረሺሪአእያለን የተቀዎሚሰርቲከርከርአሰመሰላችህት አላህንፍሮ ወደቁርአንና ሓዲሰ ተመለሱ አላሕንፍሮ ሰናተከፍተት ሙሰለሙንኦያሰገደላችህት

  • @ማኛይሁን
    @ማኛይሁን 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በትክክል በቁረአንና በሀድሥ የምትመሩ ብትሆሁ ሀላችሁም አላህ ሙሥሊሞች አንጅ ብሎ በቁረአኑ የጠራን አንድም ቦታላይ ይህን የምትሉትን ሁሉ አልጠራምበርግጠኝነት ሙሥሊም በመሆን የምታምኑ ተሆነ ለህዝበ ሙሥሊሙ የሚጠቅም ተቋም ለማቋቋም ተልባችሁ ቢሆን አንድም ቀን አይወሥድባችሁም ነበር እንኳን ይሄን ያህል ጊዜ እኔ ሌላም አልላችሁ አላህን ፍሩ ቀላሉን ነገር አታካብዱ

    • @محمدحكميك
      @محمدحكميك 10 หลายเดือนก่อน

      ከኦለማእ. ልትበልጥ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abubekerhamza1333
    @abubekerhamza1333 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 4 አንደኛ ቀን ውሎ አለው እንዴ የኡስታዝ በሀሩን ንግግር ቆርጣቹ ነው ያቀረባቹት

    • @JfBg-vd8ju
      @JfBg-vd8ju 5 หลายเดือนก่อน

      ተከታታይ ፊልም መሰለሽ ተኝቶ ሲመጣ ረስቶት ይሆናል

  • @kalokalo1406
    @kalokalo1406 2 ปีที่แล้ว

    ሸይኽ ሁሴንዳዉቻአብዱል

  • @putrabungsu591
    @putrabungsu591 2 ปีที่แล้ว

    ኔነአባቶች፣የኔወድሞች፣እናንተእኮ፣ቤታቹየተለያዩነገሮች፣ተመቻችተውላቹ፣በጂ2.3.የመኖርያቤት፣የተጣለለግቢ፣እኔነኝያለመኪኖች፣የምግብአይነቶች፣በትዳርበኩል፣1.2፡ተደላቃቹ፣እየኖራቹ፣ልጆቻቹ፣የተመረጠትምእርት፣ቤቶች፣በሹፊር፣የምታስተምሩት፣እናሌሎችም፣ስለዚእ፣በመላውሀገሪቱ፣ያለውሙስሊም፣በቸነፈር፣በስደት፣ሀገርእንደሌለው፣ባይተዋር፣በጽፈኞች፣ክርስቲያን፣እየታረደ፣ቤትንብረቱእየወደመ፣ሴትእህቶች፣እናቶች፣አስገድደው፣እየተደፈሩ፣እናንተ፣የበይተመልካችሆናቹ፣እኔካልየሠዝኩ፣እነሱሌባናቸው፣አይእኔጥሩነኝ፣እያላቹ፣የእዝበሙስሊሙን፣መብትአንቃቹይዛቹ፣ነገለያንዳዱ፣ሙስለሚማነውተጠያቂ፣ነግእናንተሟችናቹ፣ማንያርዳየነበረ፣ማንያርዳየቀበረህ፣አላህየስራቹንይስጣቹ፣በልጅልጆቻቹ፣ሳትሞቱ፣እኛእንዳየነው፣እናንተምቅመሱት፣ያረብ፣ያረብ፣ያረበ፣የድአዱዋተቀባይነው፣የተበዳይዱዋተቀባይነው፣

  • @zinatyesufi2877
    @zinatyesufi2877 2 ปีที่แล้ว +4

    ያለ ኡለማ አይመራ ማለት ምን ማለት ነው ይገርማል ከአንድ ሙስሊም የሚጠብቅ አይደለም እንዲህ የሚሉት ሌላ አላማ ቢኖራቸው ነው

    • @ustazabdo6657
      @ustazabdo6657 2 ปีที่แล้ว +1

      አልተባለም መጀመሪያ አዳምጪ

  • @aliflammimlamalif2898
    @aliflammimlamalif2898 2 ปีที่แล้ว

    Nuuuuur.

  • @fethoyk8156
    @fethoyk8156 2 ปีที่แล้ว

    Ye hareri klel nan belo aynun bachew taxbo yezrfawn xaqso bazih yebqa yamlew endaywerd ferto yemslal

  • @AhmedMengesha-c5b
    @AhmedMengesha-c5b 19 วันที่ผ่านมา

    እስልና የራሱ ህግ አለው ህጉም ቁርአን ና ሀዲስ ነው

  • @mlmame7951
    @mlmame7951 2 ปีที่แล้ว

    Mech new muslimu mejlis yemiyagegnew.....

    • @hfhfgg5825
      @hfhfgg5825 2 ปีที่แล้ว +1

      የምታናድዱኝ አዲሱ እና መጤው ስትሉ ነው ምን ማለት ለማለት ነው እስኪ ንገሩኝ የሚገርመኝ ከአዎቂዎች ይህን መስማት ያሳፍራል ፊጥራው ሙስሊም የሆነን ሰው መጤ ብሎ ለሌላ ሀይማኖት አሳልፎ መስጠት ሀይማኖቱን በማሰደባችሁ አላህ ፊት ተጠያቂ ናችሁ ምክንያቱም ከተፈጠረ ጀምሮ ላኢላሀኢለላህ ሙሀመዱ ረሱሉ ላህ ያለውን መጤ ማለት ምን ማለት ነው/ኢስላም የእኛ ብቻ ነው ጀነት መግባት ያለብን እኛ ብቻ ነን እንደማለት ይመስላል /ለላ እኛ የማናቀው ነገር አለ? እራስ ወዳድነትን እናቁም
      الله يهدينا بس الله اعلم

  • @ruhinasemer1626
    @ruhinasemer1626 2 ปีที่แล้ว +1

    አወወ እንደ እኔ አረዳድ በሼራተን የተመረጡት በ6ወር መጅሊስ እንዲያደራጁ ነው:: ሌላው በውውይይታችሁ እንደሚያመለክተው በሙስሊሙ ማህበረሰብ ባለው ችግር ዙሪያ የእስልምና ግልጽ ውይይት አልተደረገም:: በዞን በከተማዎች ሙዕሚኑ ሳይቻቻል በሚከሰቱ ችግሮች የውስጡን ግልጽ ያላደረገ ሰነድና ውክልና ሰላምን አያመጣም ከሰነዱ በፊትም መወያየትና በሰነዱም በመሰራታዊ ጉዳይ ልትተማመኑ ይገባል በሱፊያ ወገን የእኛ ነጥቦች አልተካተተም እያሉ ነውና አያስማማም : ይንን ጥሩ አጋጣሚ ተጠቀሙ: በሼራተኑም ምርጫ አንድ ወገን ያደላ ነው: በማቀው ብቻ በደቡብ ያለው ውክልና ዋናውም ምክትሉም ሰለፊያ በሚባሉ ወገን ይመሰለኛል/ ነውም

  • @sundustube4903
    @sundustube4903 2 ปีที่แล้ว

    አያቹ ሀሪማኦች በዩቲዩብ ስትለቁ እንደዴት subscribe እንዳደገ

  • @oromiatube427
    @oromiatube427 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችንም ማወቅ ያለብን ማንኛችንም ሙሉ ሐቅ የለንም። ሁላችንም ፍፁም በሆነ መልኩ አይደለንም። እኔ ዘንድ ያለው ሐቅ ሌላውም ጋር ይኖራል። ይህን መቀበልና ማመን ያስፈልጋል። ተረጋግቶ ማሰብና ከእልህ እና አልሸነፍም ባይነት መውጣት ግድ ይላል። በጊዜ ሂደት ነገሮች ይጠራሉና መስከንና ጊዜ መስጠትም አስፈላጊ ነው። ኢስላም በሙስሊሞች ግጭት ተጠቃሚው አይደለምና። ሁሌም ቢሆን ሰዎች ሙሉ በሙሉ ስለማይስማሙባቸው አንዳንድ ጥያቄዎች ክፍት እንደሆኑ ይኖራሉ። ለዚህም ለዚያም ሀሳብና አረዳድ የተጋለጡ ሆነው ይዘልቃሉ። በዚህን ጊዜ ‹‹የኔ አረዳድ የበላይነት ለምን አላገኘም?›› ብሎ ጦርነት ማወጅ፣ ጥቃት መክፈት፣ ጥላቻን ማስፋፋትና ሌሎችን ማነወር ተገቢ አይደለም። እኔ ይህን ብል ሌላው እንዲያ ቢል ሊገርመን አይገባም። የሚሻለው ሥርዓት ባለው መልኩ ማስረዳትና ተቀራርቦ መነጋገር ነው። ይህንን በእምነት ወንድሞቻችን ለሆኑት ይቅርና ለሌላውም መተግበር ይኖርብናል።

  • @zikratube7362
    @zikratube7362 2 ปีที่แล้ว +1

    የሁሉኑም ኣሊሞች ፋይል ልቀቁ ምድር አህባሽ

  • @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
    @ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 ปีที่แล้ว

    ወግዱ ሙፍቲ የካፌር ሽት ቤት ናቸው አለቀ ውጡጡጡ

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ግን ጊዜ ስጧቸው በሰፊው ሀሳባቸውን ይናገሩ

  • @mmr6254
    @mmr6254 2 ปีที่แล้ว

    ይሄ ኡስማን ነኝ ያለውን ግለሰብ ከላይ እስከ ታች ነው የማውቀው ጭራሽ ''ሰለፊ ሱፊ ሁኝ አይደለም'' የምናገረው ይላል ይሄ ኡስማን ተብየው ከወንድሙ ሱለይማን ሳይቀር በምን እንደ ጠላት እንደተያያወ የማናውቅ መሰለው እንዴ ??

  • @HA-cv7ed
    @HA-cv7ed 9 หลายเดือนก่อน

    ዉሀብያን ካልጠፋ ኢሥላም ሠላም አይሆንም

    • @SaiedTaiba
      @SaiedTaiba 2 หลายเดือนก่อน

      እከፍ

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ ክህውሀት ብሳቹ የል እንዴ እሪስ በሪስ ልትባሉ። መሀመድ ይሄን ቢያይ

  • @sikosilo9203
    @sikosilo9203 2 ปีที่แล้ว +2

    እንደኦርቶዶክስ ነባሩ አድሱ የ ጥንቱ መጤው ማለት ጀመራችሁ ትገርማላችሁ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +1

      እና እስላም አንድ ነዉ እንዳትለኝና እንዳልስቅ

    • @fekadugeberesillassie7504
      @fekadugeberesillassie7504 2 ปีที่แล้ว

      Orthodox nebar Addis yelem.protestant bmehalChen gebtew neber tirege Alegent awetanacbew.enatem merebeshut actually ketone hymantotachu yetefal.

  • @muazmahamud5570
    @muazmahamud5570 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ እናንተ ከላይ አህባሽ ትመድቡልናላቹ ምድረ ክብረቢስ የጫት ወፍጮ።

  • @ማኛይሁን
    @ማኛይሁን 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይህድህ በሥ አድሥ አሮጌ ትላለህ ሙሥሊም ሙሥሊም ነው

  • @ekramyoutube4927
    @ekramyoutube4927 2 ปีที่แล้ว

    አህባሽ 3 አመት አየነው ኢብቃው አልቻለም

  • @mohamedayub9880
    @mohamedayub9880 2 ปีที่แล้ว

    اهل السنه والجماعه هم الاشاعره والمطرديه واهل الحديث والفقهاء من الحنفيه ومالكيه والشافعيه والمعتدلين من الحنبل

  • @kedijamohammed4937
    @kedijamohammed4937 2 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘