ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሡለሏ አለይሂ ወሠለም ያረብ እናቶቻችን እረጅም እድሜ የኒናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የአባት ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉
ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም ለኛም የሀቂቃ የሠይዳችንን ሙሂብ አሏህ ይወፍቀን እናተንንም አሏህ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤
ሀይማኖታዊ መሠረት የሌለው የሙዚቃ ስሜት መግለጫ
ሶለዋት እራስምታቱ😅😅😅😅
ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አሏህ የኔ እናት እድሚያችሁ ይርዘም❤ ሀድራችሁን ስሰማ የማለቅሰውስ ነገር 😢😢
ክክ መዚማስሰሚ ነዉ ነዉ እሚታለቅሽዉ ድንሽን ተማሪ
የኔናት ስወዳቸው አሏሁመሶሊ አለሙሀመዲ የኔ ነቢ😢😢
አላህ ይህድኩም በስ ሌላ ምንም አልል
አሚን ኦረ ደንቆሮ በዛብን 1499 ከየት አመጡት ጥርስ ጫቱ በልቶታል
@@RehmaYesuf😂😂😂😂😂
ክክክክክክ😂😂😂@@RehmaYesuf
ተብሎ ተሙቷል ክክክክ ዉድ እቃ ያለቦታዉ ርካሽ ነዉ
💚💚💚🌺🌺አሏህ አሏህ እንኳን አብሮ አደረሰን ይለያል ወሏሂ አሏህ ይጠብቅልን የኛ እንቁወች አሏህ ይጠብቅልን እንዲህ ያለውን ሂወት ለሁላችንም አሏህ ይወፍቀን❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ይረብ ሀይት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍صلى الله عليه ؤصلم💕💕💕
ደህና ተኳኩለሁ ብቅ ብለኋል እሰይ የኛ ማዲኣ አሏህ ያስተካክለን
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሰይዲና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤ማሻ አሏህ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ እንዳንች ያሉትን አላህ ያብዛልን ኡስታዛ ❤❤❤❤ማኢዳዬ የኔ ጀግና ሴት ስወድሽሽሽሽሽሽ ❤❤❤
ዘፈንሽ ያምራል ጀለፍ
ወኔ በሳቅ ሞትኩ
ያአላህ እናታችን ከንዜን ሀያት ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እደኔ ማነው የእናታችንን ከንዜ ሀድራ የሚወድ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝
የባለቤቴ ዘመድ
ህዝቡማ ሸህ በድሩን ሊያመልክ ትንሽ ነው የቀረው አላህ ልቦና ይስጠን
አላህ የህዲኩም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
አኢዙቢላሂ ባደባባይ ውንጀል አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ ተሳስታቹሀል ነብዩ የያዙትን ምንገድ እድል ምርት ይዛ ችግር ይልቁንስ በተቃራኒው ነው ያላቹህት ቶበት አርጉ ስታስጠሉ
ቅንድብ መቀንደብም አስተማሩ ኦኦኦ ያረቢ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ
የማገበቡተ የላችሁም ቆንጆ የቆንጆ ዘር ናት ስለኩሉ አያገባሽም
@@FatumaAhmed-c6bልክ ነሽ fatuma የወሎ ሰው መከንደብ ኣይስፈልገዉም they are beautiful ❤
ክክክክ ቅድቡን ኧረ ተይዉ ኧረ ከሚድያዉ በተደበቁ አሻ ቱቱቱ
እኮ እኔም ገርሞኝ ወላሂ የተቀነደብ አላህ የረገመው ነው! ግን እነሱ ሽርክን በያየነቱ ነው ሚሰሩት ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ዋ አንሞትም ብላችሁ ከሆነ
@@ውሎዬዋ ዉይ ቅናት የት አየሽ መሸንደቧን ቅንድብሽ ይዉለቅ
ወነ አኡዙቢሏህ ጥሩ ዘፈን ነው እሙ ዱቄት አላህ ይምራችሁ
ሳህ በሳቅ ሞትኩ
እሙ ዱቄት 💞💞💞💞💞
አንች ነሽ ዱቄት😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እረ ተዉ አላህ ልባችሁን ይመልሰዉ
አሏሁሙስታዓን ! 😢
ረዲየሏሁ አንሁም አጂመዒን ሱብሀነሏህ አጂብ ብብብብብብብብብብብ ነው ሀቂቃ ❤❤❤አሏህ ይጠብቃችሁ 😍
ሠለላህ አለይ ወስለም ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤
አላሕ ይመልሣችሁ ያረብመዉለድ ቢድአነውአላሕ ከአረሽ በላይነው
Alsema ALU Allah hidaya yistachew chirash mewulid mubarek bilew tesemto yemayawuk neger ametu😢😢
Hadsh aytsh mtshal??? Gud eko nw?
@@fuadmekifuadmeki-rs5ipጠማማ ምን ማለት ነው
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💚እሰይ እሰይ 👏👏👏
አጅብ ሠላዋት ለማውረድ ሀድራ መግባት አያሥፈልግም በየ ቤታች ማድረግ እንችላለን
Ye welyi lij qndb teqendba? Ya Allah wedet new ummaw yemyameraw. Yemtserut sra bedaa new . Menkendeb haram new . Allah yhdikum
በጣም አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
ሃድራ የሚባል ነገር በረሱል ዘመን የለም - እያጨበጨቡ ኢባዳ - ኖ
አወ እዉነት ነዉ ሀቢብቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ ኣላህ ማሻ ኣላህ ❤❤❤🌷🌷🌷የኣላህ ረጂም ሀየት ጀበ
አላህ ይመልሳችሁ ሌላ ምን እላለሁ
የሸይጧን ጉሩፕ አላህ ይህድኩም ባስ ምናለበት ቁርአንና ሀድስ ብትቀሩ
mashallah allah hayatotn yarzmlin❤
ማሻ አሏህ በራከአሏሁ ፍኩሚ እቶቻቺን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ የህንድ ጣኦት ነው የምትመሥሊው አላሁ ሙሥተዐን አላህ ሒዳያ ይሥጣችሁ ሣይመሽባችሁ አቂዳችሁን አሥተካክሉ
😂😂😂😂😂ጥሩ እይታ
😂😂😂😂😂😂😂 እደት አየሻት ጥሩ አገላለፅ ነዉ
❤❤❤💜💘🌹💙❤️💋💚🌺💞🌺💚💋❤️💙💘🌹💜🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💋💚💚💋💚💋💚💋💚💋💚💋💚💋💚💋💚جزاكم الله خير بارك الله فيكم
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጨረቃወች
አሰ ሱና ቲቭ ከማለት አልሽርክ ቲቭ ብትሉት ይሻላል
ወይይይኔ መግማማት ምነዉ አንቺኳ አላህን ብፈሪ ለብር ብለሽ አላህ ይሂዱኩም በስ
ማሻአላህ !!!የሼኾቹ ንገሪልን ሀቁን መሰካሪ ያብዛልን ።
መውሊዱን ሙባረክ ማሽ አሏህ 🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞👌
😂
ያሰላም ሀያት ከሙሀባ ጋር ይስጣችሁ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሂዳያ ይሥጣቹህ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🇸🇦💔💔😢😢😢❤🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊️
አሏህ ይምራችሁ በጠማማው መንገድ እየሄዳችሁ ነው ኢስላምን አይወክልም ልብ ይስጣችሁ
ያረቢሀያት እናታችን
ጉድ እኮ ነው አላህ ይሄድኩም አሽርክ ቲቪ ተከታዮቹንም
ሱብሀንአሏህ 😢 አሏህ እረጂም ሀያት ይወፍቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያአሏህ
አቤት ውሼት
ማሻ አሏህ ውዶቸ
❤🎉good job ustaduna Mayedaa keep it up ❤🎉❤🎉❤👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁
ግራየገባኚ ከተጠያቂይቱ ጠያቂዋ አላህ ልቡና ይስጣችሁ
27:45 እኔ ምለው "ሀድራ" ከኢማን መአዘናት ውስጥም ከኢማን መሠረት ውስ አላገኘሁትም እሳ 🤔።ይቺ ሴትዮ ለሀድራ ለምትለው ትዳሯን ልጆቿን ትታ ሁሉ ግዜዋ ሰውታለች😢።አይ ይገርማል ይሄ ሁሉ ለዱርይነቷ ሽፋን ነው "ሀድራ" ,"ሙሀባ" እያሉ ይሸፍኑታል።በስሜታቸው በጫትና ግርግር የሚነዳቸው።ባልን እንደመንከባከብ እና እደመታዘዝ ያለ ኢባዳ የለም ለሴት ልጅ።(ለሰው ልጅ ሚሰገድ ቢሆን ሴትን ለባልዋ እንድትሰግድ አዝ ነበር) ያሉት።40:58 የኛ ጋዜጠኛም ጥሩ ትምህት ወስዳለች😢😢😢 ።42:02 በአላህና በነብያች ፍቅር ስም በሰላዋት በመውሊድ ስም በየግዜው ህዝቡን ገንዘብ እየበዘበዙ ይኖራሉ 51:58።"ገንዘብ በመደብለቅ...."
እረጅም ሀያት የኛጨረቃወቾ❤❤❤❤
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Subhanallah megen haye megen hayat allah ywefqen qalm yen lezih eski lenem dua adrgulgn keawchiwechu edhon
صلى الله عليه وسلم🌹💚
ወይኔ ውሸት ሱበሀን አሏህ አሏህ ይህዲኩም
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚😢
ajebb mashaalah alllah hayatachihun erezem yadrgln alllah ytebkln
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም እንኳን አብሮ አደረሰን ኡስታዛ ከንዜ ማሻ አላህ ረጂም ሀያት ይወፍቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሽአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያሰላላላምምም ይለያል አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች ❤❤❤❤❤
ሱብሀንአሏህ❤❤
Masha Allah❤❤❤❤❤
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን አላህ ከአርሺ በላይ ነው አረህማኑ አለል አርሺ እስተዋ መውሊድ ቢድአ ነው ቢድአ ጥመት ነው ጥመት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል ብለዋል ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ምን አይነት የመሀይምነት ጨለማ ውስጥ ብትሆኑ ነው ጃሂል ሙረክብ ጌቶቹ ምናምን አለች ሀድራ የሺርክ መነሀሪያ ነውበሀድራ ስም የሙዚቃ እና የጪፍራ ስመታችሁን ታሳያላችሁ እንደት ነው የሚውረገረጉት እንደሚጨፍሩ አኡዙቢላህ ደግሞ አለች ዱኒያ ብልጪልጪ ያስጠላሻል አለች ወደው አይስቁ አሉ ክክክክክኪ ለዛ ነው እንድህ አብለጪልጨሺ ተኮኩለሺ ሚድያ ላይ የተስጣሺው እንደት ለትዳር እና ልጂ ያልተስጠ ጌዜ ለሺርክ እና ለቢድአ ስይጣን እያስመስለላችሁ አላህ የማይፈቅደው የሚለላው ነብያችን ያላዘዙት መጥፎ መጥፎ ተግባርን እንድተትገብሩ ሞት እንዳይመጣባችሁ ወደ አላህ ተመለሱ በእልህ በነፍስያ በሽይጣን አትራመዱ ተኮኩለሺ አብረቅርቀሺ ሚድያ ላይ ፍጥጥ እንድህም አይነት በሀይማኖት እና በድን ማደግ የለም ክክክክክክኪ ይሄ ሚድያ የጥመት ሚድያ ነው አላህ ወደ ሀቅ ይመልሳችሁድንቄም ሱና ቲቪ ሱና ምን እንደሆነ ተማሩ ሀድራም ሆነ መውሊድ ብሎ ሱና የለም ።ነብያችን የተወለዱበትን ቀን እና ስኞን ይፆሙ ነበር ፁሙም ብለው ነው ያዘዙል ያላዘዙትን መስራት እሳቸውን መቃረን ነው ውደታ አይደለም ። ተረት ተረት እና የሀድራ ግጥም ሽምድዶ ማውራት ስሜት እንጂ እውቀት አይደለም ።ተውሂድ ተመሩ ።እውቀት ትክክለኛ ሳሂህ ሀድሶችን እና ቁርአንን መሀፈዝ በሱ መስራት እና የከለከለውን ተከልክሎ ያዘዘውን መታዘዝ ነው አላህ እሱ ከከለከለው የምንከለቀል ያዘዘውን የምንታዘዝ ትክክለኛ ሰለፍዮች የአህለን ሱና መንገድን የምንከተል ያድርገን
እንደዚ መኮፈስ እና መጀነን ከአቀማመጧ ጀምሮ እሷ እንደምትለው (የተብረቀረቀችው)23:56 ።ደሞ 70, 80 በሬ ምትለው የላብዋ የሰራችው ነው።ይሄን ህዝብ የደረማ እያሉ የሚበዘብዙት ያ አላህ።😢
አኡዙቢላህ ሚኩም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ጠማሞች ታሳዝናላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሱባሀን አሏህ አሏህ ይሂዲኩም ይሂዲነ በመሰረተ መውሊዲ ከማንኛው የቁራአን አቀፅነው ነብዩ ያከበሩት ሱባሀን አሏህ
ዴህነኛ ሰው አንቺን ብቻ አየሁኝ እህቴ ወላሂ በጣም ያሳዝናሉ አላህ ሂድያውን ይወፍቃቼው አውቆ አጥፊወች ናቼው
የሸህ አላለችም😂😂😂😂😂 ጉድ እማይሰማው የለም
ትፍፍፍፍፍፍፍፍ. አለይኪ. አላህ. የህዲ. ጀምኢን
አላህ ይዘንላችሁ
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህይጠብቅልን እናቶቻችኖ❤❤❤
ኩብራ ሸሪፍ ቤተሶቦችሁ መስክረውሉላህ አላህ ይረሀማቸው ትንሽ ትልቅ አይሉም አሉ ዘመድ ከሄደ አርደው ነው የሚያስተናግዱት ኩብራ ሸሪፍ በየሰመዶቹሁ ቤት በከይር የሚነሱ ነበሩ
መሻአላህ ❤❤
ሱብሀን አሏህ አጅብ ወሏሂ
MashaAllah Allah y chemrlesh ❤❤❤❤❤❤
❤❤حفظكن الله ماشاء الله تبارك الرحمن الله الله❤❤
ere Allah yakoyln yareb
Mn Eyawerach New gn
حفظكى الله من كل بلاء ومحنة
ጀለፉ በዝቶል እታሰለቹ ልዩወች ናቸዉ
ያረብ ቴታችን አላህ ብቻነው ግን ጌታው ሽህየ ጌው እከሌ ያረቢ አላህ ቀጥተኛው መገድ ይመራችሁ ይምራን በስ አማራክልል አለለችም እሻአላህ ድናቸውን በሚገባ ይማራሉ ሀድራ ምኔምን እያሉ ጊዜቸውን አያጠፉም
አንችን ይምራሽ
@@MeremSeid-u5x እኔስ አልሀምዱሊላእየመረኝነው ከቤተ የጥሠት አጃዎች ወጥታለሁ
እሽ ቁጥር ቀሪ መጀመሪያ አማረኛ ተማሪ ሲቀጥል ስለኢልሙ ሂጂና ጠይቂ የሚያቅ ያዉራ ስለ ሸህ አሊ የሱፍ በእናቷ በአባቷ ፅድት ያሉ ሸሆች ልጂ ነች ተማሪ ስለሰዉ ከማዉራት ለራስ ማወቅ ይቀድማል
😂😂😂😂አየ ጂህልና😅😅😅😅😅ጌታሢባል ፈጣሪ ብሎ ማሠብ አኡዙቢላ
@@rabiamohammed6760 ክክክክክክ አረ ተይ ጌቴ ላች ምድነው
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅ ያረብ እረሀያትትትትት ለናቶቻችን አጀቴን ያባባኛ ትሣማ ሀድራቸውን ❤❤❤ ሦለሏሁ አለይሂ ወሠለም🎉🎉ሦለሏሁ አለይሂ ወሠለም 🎉🎉🎉 እድሁ እዳላችሁ እድሁ እዳለን አሏህ አመት ያድርሠን ያረብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሏህ ይጨምርልሸ
እረ ይቀንስላት
ጥርስሽን ጫት ነውደ ያጠራመመው ትክክለኛ አማኝ ማለት የነብያችንን ሱና መከተል ማለት ነው ማነው ተኳኩለሽ ሚዲያላይ ውጭ ያለሽ እያንዳንዲሽ እረሱልን ከወደዳችሁ ሱናቸውን ተከተሉ ሰውን አታጥሙ አረበኛ አወቅን ብላችሁ
እደዝህ ተዘይና ሚድያመቅረብ ምንአሰፉለገ አኡዙቢላ አሏህ ይጠብቀን ፊትና
አረ ኡኡኡ አረኡኡኡ 😂😂😂😂 ለመዙማ ኡዱ አርጉ አለች አረ ኡ 😂😂😂
❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Masha allha kenza..allha yakoyeshe.aminee
Enkon abro adersn ustasza kenz ❤❤❤❤
እባሎጋ የማትበላ ሚስት ሲቀጥል የሙእሚኖች እናት አይሻ ናቸው
ምንም አልልም አላህ ያቃናቹህ
አቤት ዝቅጠት
ማሻአላህ አላህ ያቆይልን
may Allah guide you to the truth
❤🎉Masha Allahu Barek Allahu Bikum 🤲🤲🤲all 💥💥💥👑👑👑
ماشاءالله تبارك الله وجزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم نحبكم في الله جميعا الله يحفظكم ❤❤❤🎉🎉🎉
ሲጀመር መወሊድ ቢዳአ ነው ሲቀጥል በሚደያ አድተወጭ ማን ፍቀደላችሁ አላሁም ሙሰታአና
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን ምን አይነት የመሀይምነት ጥግ ላይ እንደደረሱ ሲያሳዝኑ የእውቀት ጥግ ያሉ ሰወች እንደሚያስደስቱን እንደምንመኝው ሁሉ እነዝህ ጃሂል ሙረከቦች ላይ ካሉበት ጥመት አላህ ይጠብቀን
ለራሳችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ መልካም መቃጠል ይሁንላችሁ እኛ እናከብረዋለን እና መጀመርያ እውቀት ይቀዴማል ተማሩ 😢😮😮
እንዳተ አይነት ደንቆሮ ለማስተማር
ሶለሏሑአለይሒወሰለም❤❤❤❤❤❤❤
ሡለሏ አለይሂ ወሠለም ያረብ እናቶቻችን እረጅም እድሜ የኒናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የአባት ታሪክ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉
ሶለሏህ አለይሂ ወሠለም ለኛም የሀቂቃ የሠይዳችንን ሙሂብ አሏህ ይወፍቀን እናተንንም አሏህ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤
ሀይማኖታዊ መሠረት የሌለው የሙዚቃ ስሜት መግለጫ
ሶለዋት እራስምታቱ😅😅😅😅
ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አሏህ የኔ እናት እድሚያችሁ ይርዘም❤ ሀድራችሁን ስሰማ የማለቅሰውስ ነገር 😢😢
ክክ መዚማስሰሚ ነዉ ነዉ እሚታለቅሽዉ ድንሽን ተማሪ
የኔናት ስወዳቸው አሏሁመሶሊ አለሙሀመዲ የኔ ነቢ😢😢
አላህ ይህድኩም በስ
ሌላ ምንም አልል
አሚን ኦረ ደንቆሮ በዛብን 1499 ከየት አመጡት ጥርስ ጫቱ በልቶታል
@@RehmaYesuf😂😂😂😂😂
ክክክክክክ😂😂😂@@RehmaYesuf
ተብሎ ተሙቷል ክክክክ ዉድ እቃ ያለቦታዉ ርካሽ ነዉ
💚💚💚🌺🌺አሏህ አሏህ እንኳን አብሮ አደረሰን ይለያል ወሏሂ አሏህ ይጠብቅልን የኛ እንቁወች አሏህ ይጠብቅልን እንዲህ ያለውን ሂወት ለሁላችንም አሏህ ይወፍቀን❤❤❤
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ይረብ ሀይት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍صلى الله عليه ؤصلم💕💕💕
ደህና ተኳኩለሁ ብቅ ብለኋል እሰይ የኛ ማዲኣ
አሏህ ያስተካክለን
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሰይዲና ሙሀመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤ማሻ አሏህ
ማሻአሏህ ማሻአሏህ እንዳንች ያሉትን አላህ ያብዛልን ኡስታዛ ❤❤❤❤ማኢዳዬ የኔ ጀግና ሴት ስወድሽሽሽሽሽሽ ❤❤❤
ዘፈንሽ ያምራል ጀለፍ
ወኔ በሳቅ ሞትኩ
ያአላህ እናታችን ከንዜን ሀያት ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤እደኔ ማነው የእናታችንን ከንዜ ሀድራ የሚወድ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝
የባለቤቴ ዘመድ
ህዝቡማ ሸህ በድሩን ሊያመልክ ትንሽ ነው የቀረው አላህ ልቦና ይስጠን
አላህ የህዲኩም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ
አኢዙቢላሂ ባደባባይ ውንጀል አላህ ሂዳያ ይስጣቹህ ተሳስታቹሀል ነብዩ የያዙትን ምንገድ እድል ምርት ይዛ ችግር ይልቁንስ በተቃራኒው ነው ያላቹህት ቶበት አርጉ ስታስጠሉ
ቅንድብ መቀንደብም አስተማሩ ኦኦኦ ያረቢ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቹ
የማገበቡተ የላችሁም ቆንጆ የቆንጆ ዘር ናት ስለኩሉ አያገባሽም
@@FatumaAhmed-c6bልክ ነሽ fatuma የወሎ ሰው መከንደብ ኣይስፈልገዉም they are beautiful ❤
ክክክክ ቅድቡን ኧረ ተይዉ ኧረ ከሚድያዉ በተደበቁ አሻ ቱቱቱ
እኮ እኔም ገርሞኝ ወላሂ የተቀነደብ አላህ የረገመው ነው! ግን እነሱ ሽርክን በያየነቱ ነው ሚሰሩት ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ዋ አንሞትም ብላችሁ ከሆነ
@@ውሎዬዋ ዉይ ቅናት የት አየሽ መሸንደቧን ቅንድብሽ ይዉለቅ
ወነ አኡዙቢሏህ ጥሩ ዘፈን ነው እሙ ዱቄት አላህ ይምራችሁ
ሳህ በሳቅ ሞትኩ
እሙ ዱቄት 💞💞💞💞💞
አንች ነሽ ዱቄት😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እረ ተዉ አላህ ልባችሁን ይመልሰዉ
አሏሁሙስታዓን ! 😢
ረዲየሏሁ አንሁም አጂመዒን ሱብሀነሏህ አጂብ ብብብብብብብብብብብ ነው ሀቂቃ ❤❤❤አሏህ ይጠብቃችሁ 😍
ሠለላህ አለይ ወስለም ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤
አላሕ ይመልሣችሁ ያረብ
መዉለድ ቢድአነው
አላሕ ከአረሽ በላይነው
Alsema ALU Allah hidaya yistachew chirash mewulid mubarek bilew tesemto yemayawuk neger ametu😢😢
Hadsh aytsh mtshal???
Gud eko nw?
@@fuadmekifuadmeki-rs5ipጠማማ ምን ማለት ነው
ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም💚
እሰይ እሰይ 👏👏👏
አጅብ ሠላዋት ለማውረድ ሀድራ መግባት አያሥፈልግም በየ ቤታች ማድረግ እንችላለን
Ye welyi lij qndb teqendba? Ya Allah wedet new ummaw yemyameraw. Yemtserut sra bedaa new . Menkendeb haram new . Allah yhdikum
በጣም አሏህ መጨረሻችንን ያሣምርልን
ሃድራ የሚባል ነገር በረሱል ዘመን የለም - እያጨበጨቡ ኢባዳ - ኖ
አወ እዉነት ነዉ ሀቢብቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻ ኣላህ ማሻ ኣላህ ❤❤❤🌷🌷🌷የኣላህ ረጂም ሀየት ጀበ
አላህ ይመልሳችሁ ሌላ ምን እላለሁ
የሸይጧን ጉሩፕ አላህ ይህድኩም ባስ ምናለበት ቁርአንና ሀድስ ብትቀሩ
mashallah allah hayatotn yarzmlin❤
ማሻ አሏህ በራከአሏሁ ፍኩሚ እቶቻቺን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ የህንድ ጣኦት ነው የምትመሥሊው አላሁ ሙሥተዐን አላህ ሒዳያ ይሥጣችሁ ሣይመሽባችሁ አቂዳችሁን አሥተካክሉ
😂😂😂😂😂ጥሩ እይታ
😂😂😂😂😂😂😂 እደት አየሻት ጥሩ አገላለፅ ነዉ
❤❤❤💜💘🌹💙❤️💋💚🌺💞🌺💚💋❤️💙💘🌹💜🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💋💚💚💋💚💋💚💋💚💋💚💋💚💋💚💋💚جزاكم الله خير بارك الله فيكم
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሏህ ይጠብቃችሁ የኛ ጨረቃወች
አሰ ሱና ቲቭ ከማለት አልሽርክ ቲቭ ብትሉት ይሻላል
ወይይይኔ መግማማት ምነዉ አንቺኳ አላህን ብፈሪ ለብር ብለሽ አላህ ይሂዱኩም በስ
ማሻአላህ !!!የሼኾቹ ንገሪልን ሀቁን መሰካሪ ያብዛልን ።
መውሊዱን ሙባረክ ማሽ አሏህ 🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞👌
😂
ያሰላም ሀያት ከሙሀባ ጋር ይስጣችሁ አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ሂዳያ ይሥጣቹህ
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም🇸🇦💔💔😢😢😢❤🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊️
አሏህ ይምራችሁ በጠማማው መንገድ እየሄዳችሁ ነው ኢስላምን አይወክልም ልብ ይስጣችሁ
ያረቢሀያት እናታችን
ጉድ እኮ ነው አላህ ይሄድኩም አሽርክ ቲቪ ተከታዮቹንም
ሱብሀንአሏህ 😢 አሏህ እረጂም ሀያት ይወፍቅልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያአሏህ
አቤት ውሼት
ማሻ አሏህ ውዶቸ
❤🎉good job ustaduna Mayedaa keep it up ❤🎉❤🎉❤
👏🥁👏🥁👏🥁👏🥁
ግራየገባኚ ከተጠያቂይቱ ጠያቂዋ አላህ ልቡና ይስጣችሁ
27:45 እኔ ምለው "ሀድራ" ከኢማን መአዘናት ውስጥም ከኢማን መሠረት ውስ አላገኘሁትም እሳ 🤔።ይቺ ሴትዮ ለሀድራ ለምትለው ትዳሯን ልጆቿን ትታ ሁሉ ግዜዋ ሰውታለች😢።አይ ይገርማል ይሄ ሁሉ ለዱርይነቷ ሽፋን ነው "ሀድራ" ,"ሙሀባ" እያሉ ይሸፍኑታል።በስሜታቸው በጫትና ግርግር የሚነዳቸው።ባልን እንደመንከባከብ እና እደመታዘዝ ያለ ኢባዳ የለም ለሴት ልጅ።(ለሰው ልጅ ሚሰገድ ቢሆን ሴትን ለባልዋ እንድትሰግድ አዝ ነበር) ያሉት።40:58 የኛ ጋዜጠኛም ጥሩ ትምህት ወስዳለች😢😢😢 ።42:02 በአላህና በነብያች ፍቅር ስም በሰላዋት በመውሊድ ስም በየግዜው ህዝቡን ገንዘብ እየበዘበዙ ይኖራሉ 51:58።"ገንዘብ በመደብለቅ...."
እረጅም ሀያት የኛጨረቃወቾ❤❤❤❤
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
Subhanallah megen haye megen hayat allah ywefqen qalm yen lezih eski lenem dua adrgulgn keawchiwechu edhon
صلى الله عليه وسلم🌹💚
ወይኔ ውሸት ሱበሀን አሏህ አሏህ ይህዲኩም
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም 💚💚💚💚💚😢
ajebb mashaalah alllah hayatachihun erezem yadrgln alllah ytebkln
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም እንኳን አብሮ አደረሰን ኡስታዛ ከንዜ ማሻ አላህ ረጂም ሀያት ይወፍቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሽአሏህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያሰላላላምምም ይለያል አላህ ይጠብቃችሁ የኛ እቁወች ❤❤❤❤❤
ሱብሀንአሏህ❤❤
Masha Allah❤❤❤❤❤
አላህ ሂድያ ይስጣችሁ ይስጠን
አላህ ከአርሺ በላይ ነው አረህማኑ አለል አርሺ እስተዋ
መውሊድ ቢድአ ነው ቢድአ ጥመት ነው ጥመት ደግሞ ወደ እሳት ይመራል ብለዋል ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
ምን አይነት የመሀይምነት ጨለማ ውስጥ ብትሆኑ ነው
ጃሂል ሙረክብ ጌቶቹ ምናምን አለች ሀድራ የሺርክ መነሀሪያ ነው
በሀድራ ስም የሙዚቃ እና የጪፍራ ስመታችሁን ታሳያላችሁ እንደት ነው የሚውረገረጉት እንደሚጨፍሩ አኡዙቢላህ
ደግሞ አለች ዱኒያ ብልጪልጪ ያስጠላሻል አለች ወደው አይስቁ አሉ ክክክክክኪ ለዛ ነው እንድህ አብለጪልጨሺ ተኮኩለሺ ሚድያ ላይ የተስጣሺው
እንደት ለትዳር እና ልጂ ያልተስጠ ጌዜ ለሺርክ እና ለቢድአ ስይጣን እያስመስለላችሁ አላህ የማይፈቅደው የሚለላው ነብያችን ያላዘዙት መጥፎ መጥፎ ተግባርን እንድተትገብሩ ሞት እንዳይመጣባችሁ ወደ አላህ ተመለሱ
በእልህ በነፍስያ በሽይጣን አትራመዱ
ተኮኩለሺ አብረቅርቀሺ ሚድያ ላይ ፍጥጥ እንድህም አይነት በሀይማኖት እና በድን ማደግ የለም ክክክክክክኪ ይሄ ሚድያ የጥመት ሚድያ ነው አላህ ወደ ሀቅ ይመልሳችሁ
ድንቄም ሱና ቲቪ ሱና ምን እንደሆነ ተማሩ
ሀድራም ሆነ መውሊድ ብሎ ሱና የለም ።
ነብያችን የተወለዱበትን ቀን እና ስኞን ይፆሙ ነበር ፁሙም ብለው ነው ያዘዙል
ያላዘዙትን መስራት እሳቸውን መቃረን ነው ውደታ አይደለም ።
ተረት ተረት እና የሀድራ ግጥም ሽምድዶ ማውራት ስሜት እንጂ
እውቀት አይደለም ።
ተውሂድ ተመሩ ።
እውቀት ትክክለኛ ሳሂህ ሀድሶችን እና ቁርአንን መሀፈዝ በሱ መስራት እና የከለከለውን ተከልክሎ ያዘዘውን መታዘዝ ነው አላህ እሱ ከከለከለው የምንከለቀል
ያዘዘውን የምንታዘዝ
ትክክለኛ ሰለፍዮች የአህለን ሱና መንገድን የምንከተል ያድርገን
እንደዚ መኮፈስ እና መጀነን ከአቀማመጧ ጀምሮ እሷ እንደምትለው (የተብረቀረቀችው)23:56 ።ደሞ 70, 80 በሬ ምትለው የላብዋ የሰራችው ነው።ይሄን ህዝብ የደረማ እያሉ የሚበዘብዙት ያ አላህ።😢
አኡዙቢላህ ሚኩም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ ጠማሞች ታሳዝናላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሱባሀን አሏህ አሏህ ይሂዲኩም ይሂዲነ በመሰረተ መውሊዲ ከማንኛው የቁራአን አቀፅነው ነብዩ ያከበሩት ሱባሀን አሏህ
ዴህነኛ ሰው አንቺን ብቻ አየሁኝ እህቴ ወላሂ
በጣም ያሳዝናሉ አላህ ሂድያውን ይወፍቃቼው አውቆ አጥፊወች ናቼው
የሸህ አላለችም😂😂😂😂😂 ጉድ እማይሰማው የለም
ትፍፍፍፍፍፍፍፍ. አለይኪ. አላህ. የህዲ. ጀምኢን
አላህ ይዘንላችሁ
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም አላህይጠብቅልን እናቶቻችኖ❤❤❤
ኩብራ ሸሪፍ ቤተሶቦችሁ መስክረውሉላህ አላህ ይረሀማቸው ትንሽ ትልቅ አይሉም አሉ ዘመድ ከሄደ አርደው ነው የሚያስተናግዱት ኩብራ ሸሪፍ በየሰመዶቹሁ ቤት በከይር የሚነሱ ነበሩ
መሻአላህ ❤❤
ሱብሀን አሏህ አጅብ ወሏሂ
MashaAllah Allah y chemrlesh ❤❤❤❤❤❤
❤❤حفظكن الله ماشاء الله تبارك الرحمن الله الله❤❤
ere Allah yakoyln yareb
Mn Eyawerach New gn
حفظكى الله من كل بلاء ومحنة
ጀለፉ በዝቶል እታሰለቹ ልዩወች ናቸዉ
ያረብ ቴታችን አላህ ብቻነው ግን ጌታው ሽህየ ጌው እከሌ ያረቢ አላህ ቀጥተኛው መገድ ይመራችሁ ይምራን በስ አማራክልል አለለችም እሻአላህ ድናቸውን በሚገባ ይማራሉ ሀድራ ምኔምን እያሉ ጊዜቸውን አያጠፉም
አንችን ይምራሽ
@@MeremSeid-u5x እኔስ አልሀምዱሊላእየመረኝነው ከቤተ የጥሠት አጃዎች ወጥታለሁ
እሽ ቁጥር ቀሪ መጀመሪያ አማረኛ ተማሪ ሲቀጥል ስለኢልሙ ሂጂና ጠይቂ የሚያቅ ያዉራ ስለ ሸህ አሊ የሱፍ በእናቷ በአባቷ ፅድት ያሉ ሸሆች ልጂ ነች ተማሪ ስለሰዉ ከማዉራት ለራስ ማወቅ ይቀድማል
😂😂😂😂አየ ጂህልና😅😅😅😅😅ጌታሢባል ፈጣሪ ብሎ ማሠብ አኡዙቢላ
@@rabiamohammed6760 ክክክክክክ አረ ተይ ጌቴ ላች ምድነው
ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅ ያረብ እረሀያትትትትት ለናቶቻችን አጀቴን ያባባኛ ትሣማ ሀድራቸውን ❤❤❤ ሦለሏሁ አለይሂ ወሠለም🎉🎉ሦለሏሁ አለይሂ ወሠለም 🎉🎉🎉 እድሁ እዳላችሁ እድሁ እዳለን አሏህ አመት ያድርሠን ያረብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሏህ ይጨምርልሸ
እረ ይቀንስላት
ጥርስሽን ጫት ነውደ ያጠራመመው ትክክለኛ አማኝ ማለት የነብያችንን ሱና መከተል ማለት ነው ማነው ተኳኩለሽ ሚዲያላይ ውጭ ያለሽ እያንዳንዲሽ እረሱልን ከወደዳችሁ ሱናቸውን ተከተሉ ሰውን አታጥሙ አረበኛ አወቅን ብላችሁ
እደዝህ ተዘይና ሚድያመቅረብ ምንአሰፉለገ አኡዙቢላ አሏህ ይጠብቀን ፊትና
አረ ኡኡኡ አረኡኡኡ 😂😂😂😂 ለመዙማ ኡዱ አርጉ አለች አረ ኡ 😂😂😂
❤❤❤❤ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Masha allha kenza..allha yakoyeshe.aminee
Enkon abro adersn ustasza kenz ❤❤❤❤
እባሎጋ የማትበላ ሚስት ሲቀጥል የሙእሚኖች እናት አይሻ ናቸው
ምንም አልልም አላህ ያቃናቹህ
አቤት ዝቅጠት
ማሻአላህ አላህ ያቆይልን
may Allah guide you to the truth
❤🎉Masha Allahu Barek Allahu Bikum 🤲🤲🤲all 💥💥💥👑👑👑
ماشاءالله تبارك الله وجزاكم الله خيرا وبارك الله فيكم نحبكم في الله جميعا الله يحفظكم ❤❤❤🎉🎉🎉
ሲጀመር መወሊድ ቢዳአ ነው ሲቀጥል በሚደያ አድተወጭ ማን ፍቀደላችሁ አላሁም ሙሰታአና
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን ምን አይነት የመሀይምነት ጥግ ላይ እንደደረሱ ሲያሳዝኑ
የእውቀት ጥግ ያሉ ሰወች እንደሚያስደስቱን እንደምንመኝው
ሁሉ እነዝህ ጃሂል ሙረከቦች ላይ ካሉበት ጥመት አላህ ይጠብቀን
ለራሳችሁ አላህ ሂድያ ይስጣችሁ መልካም መቃጠል ይሁንላችሁ እኛ እናከብረዋለን እና መጀመርያ እውቀት ይቀዴማል ተማሩ 😢😮😮
እንዳተ አይነት ደንቆሮ ለማስተማር
ሶለሏሑአለይሒወሰለም❤❤❤❤❤❤❤