የጠጅ አስራር ክፍል 1...🥂
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- ለመስቀል የቤት ስራ ...
Previous video : • የእንጀራው ጉድ ይፋ ሆነ, በቃ !🤷...
••• COUPON CODE •••
Click Here&Shop: bit.ly/TeddyBla...
Code TBRoseB20
FOLLOW ME ON SOCIAL MEDIA '
Instagram: / roseeliab
Facebook: www.facebook.c...
Don’t Forget to like, Comment and Subscribe to my channel Love you Guys 😘😘
ሮዚ ከአንቺ ንግግር በይብልጥ የወደድኩት ማንኛችንም ልንስራው እንችላለን ፣በጣም ቀላል ፣ሙያ አይጠይቅም ፣ እንዲሁም እንማማርበታለን ወ .ዘ .ተ እንዴት ደስ እንድልሚል ራስሽን አዋቂ አታደርጊም ብዙም
አዎ የኔ ቆንጆ በጣም ቀላል ነው ...
የተፈላው ጌሾ ከመጨመርሽ በፊት መቀዝቀዝ ነበረበት; እንጨቱ መሰንጠቁ ግን አሪፍ ነው!!!
ሞያ ውበት ስነስርአት እንዴት እንደምታምሪ የወለዱሽን ነው የምታስመሰግኚው ተባረኪ
Betame amesagenalewe yaney konjo 😃😃
Exactly!!!!
Roze ewedeshalhu
እንዴት ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ቅንጅት ! በርች ። ጌሾውን ካፈላሽ በኃላ በደንብ አቀዝቅዘሽ ነው ብትጨምሪው ደግሞ እንዴት የሚጣፍጥ የሀገር ቤትን ጣህም ነው የሚኖረው በዛ ላይ አንድ ቀን ባደረ ቁጥር እየጣፈጠ ነው የሚመጣው ትኩስ ሲጨመር ግን እየቆመጠጠ እየደረቀ ነው የሚመጣው ። የቤተ መንግስት ጠጅ ጣይ ያሳደጉን ጉረቤት ነበሩን ( ነፍሳቸውን ይማር ) እሳቸው ናቸው የነገሩን የመጣያው እቃ ሲታጠን እራሱ በበርበሬ ዛላ ወይም በጡንጅት ነው የሚታጥነው። ሀበሻ ሱቅ አለ ጡንጅት ግን ካልተገኘ በጌሾ እንጨትም ይታጠናል። ጎበዝ ነሽ ባለው በተገኘው ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሻል። በርች
ደርባብዬ እጅ ይባርክ ቀላል ይጠመቃል ሽኮሪና ካንች የምወደው ቀለል አርገሽ ማንም ሰው እንዲሰራ ሞራል ምሰጪው ደስ ይለኛል
እኔን ብያለሁ ሙያ ልልካል!!
can we just appreciate how gorgeous she looks.......u look flawless hun
Owe thank you my love 😍
ሮዚዬ እንግዲህ እኔም እያዘጋጀሁ ነው ልክ አንቺ ባሳየሽን መንገድ በጣም አመስግናለሁ እንግዲህ ውጤቱን እንዴት እንደምልክልሽ ባላውቅም ሳላመስግንሽ አላልፍም የኔ ባለሞያ ከውበት ጋር ተባረኪ
እኔም እሰራለሁ እሮዚ እንዲህ ቀላል አሰራር አይመስለኝም ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አቤት የወለዱሽ በስማብ ስነስራትሽ አነጋገርሽ ልዩ ነሽ የባለሞያ ልጅ ያው የታወቀ ነው አቺም ባለሞያ እደምትሆኚ ይኸው በተግባር እያየን ነው ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ ያው እኔ ጼጤ ብሆንም ደስ ትይኛለሽ በርግጥ መጠጥ በኛ አጠጣም ግን በቃ ልዩ ነው የኔ ቅመም we Love you Sister’s !
እሮዚዬ በጣም አመሠግናለሑ በቀላል መንገድ ስላሳየሽን ጎን የኔ ጥያቄ እርድ አይገባበትም ወይ ለከለሩ ወይስ ባንጠቀምም ችግር የለዉም ይሔንን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም ነዉ የምወድሽ
በጣም ምርጥ አራዳ ማለት የራሱን የማይለቅ ጠንቅቆ የሚያውቅ ማለት ነው በርቺ
Thank you yaney konjo Awo gede naw
👌ጠጅ ጠጪ ባልሆንም እንኳ አንቺ ግን ደስ ትያለሽ ቁንጅና ከሙያና ከስነስርዓት ጋር ያለሽ የሐገሬ ልጅ ተባረኪ 🥰❤
እናመሰግናለን ሮዚ ግን ተጅ እንጥመቅ ሳይሆን ጠጅ እንጣል ነው የሚባለው ሮዚዬ ❤ በጣም አድናቂሽ ነኝ እሺ።
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ ጎበዝ ባለሙያ ከፀባይ እና ስርዓት ጋራ👌👌አንችን የወለዱ ማሚ ሺህ አመት ይኑሩልሽ🙏can I use any kind of sugar? Or only brown?
Thank sis i used ur recipe all my family love it Thank very much keep it up
ሮዚ በጣም እናመሰግናለን ሞራል ሰጠሽኝ ጠምቄ አላውቅም ዛሬ ግን ባሌን ከአበሻ ቤት ጌሾ ግዛ ተብሎአል እንደጉድ ይሞከራል ከተዋጣልኝ እድሜ ለሮዚ እያልን መቀምቀም ነው
Hahahhaha yaney konjo gobeze Awo betame arefe naw yamihonawe gezaye becha naw yamifelegawe arefe yehonale 😘😘😘
ኦኦኦ ሮዚዬ ፊትሽን ተጠንቀቂ በጣም ሀይለኛ ነው ያስታውቃል የኔ ልዬ በጣም እናመሰግናለን እንወድሻለን
Awo betam egzabhere naw yawetaghne 😘😘😁😁😂
እናመሰግናለን ውዴ እቃው ግን በቂ ነው ወይስ ከፍ ላድርገው አፉንስ ታስሪዋለሽ ? በሌለንበት ቢከፈትስ በሚለው
እረ በቂ ነው, አይታሰርም የኔ ቆንጆ 😃😃😘😘
መልክ ከሙያጋና ከስነስርአትሽ ጋር እንዴት እንደሚያምርብሽ የኔ ማር
ሀይ ሮዚ ቻናልሺን በጣም ነው የምከታተለ በጣም ባለሙያ ሴት ነሽ ደሞ ሲበዛ ቄንጆ ሴት ነሽ በርቺ
ጠጁ ለመድረስ ስንት ቀን ይበቃዋል
ጥሩ ነው ግን እርሾ የሚባል ነገር ሳትከች ሞክሪ ምንም አይሰራ ጠጅ ግዜ ይፍልጋል ማቆየት አለቀ
ስኳርስ ምን ያደርጋል ውጪ ሀገር ማር እርካሽ ነው ኢትዮጵያስ ቸግሯቸው ነው
የኔ ባለሙያ another amazing job 👌👌ብዙ አዲስ ነገር አስተማርሽኝ እኔም አልኮል ብዙ ለማይችሉ ወይም ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ትንሽ ጌሾ ለጣእም አረግና ቢጫ ዘቢብ አደርግበታለሁ መልኩም ቃናውም በጣም ቆንጆ ጠጅ ይወጣዋል እንደአማራጭ ላካፍላችሁ ብዬ ነው ግን I can't wait to try this version as always thank u for sharing የኔ ቆንጆ😘😘
የእንጨት ጌሾ ባላገኝ የተወገጠውን እንዴት ልጠቀመው
ሮዚየ የኔ ባለሙያ መልከ መልካም ስለ ሁሉም ነገር thanks ግን ጌሾው ሳይቀዘቅዝ መጨመር ችግር የለውም? ከዚህ በፊት አፍልቸ ሲቀዘቅዝ ነው የምጠቀም አሁን ያንችን Follow ማድረግ ፈለግኩ
አንድ ሳምት ለቀረው ዝግጅት ብንጨምርስ እርሾ እንዳልሽው እዚ አ.አ ሞቃት ነው ቶሎ እንዲፈላ?
ሮዚዬ የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደርሰን በርቺ👍 በዚ ባለሞያነትሽ ገናብዙ ታስተምሪናለሽ በአሉ በአል በአል ብላል የኔ ባለሞያ እንኳን አደርሰሽ
የእኔ ቆንጆ በጣም ባለሞያ ነሽተባረኪልኝ እቃዉ የሚገዛበትን ብትጠቁሚኝ አመሰግንሻለሁ
በጣም እምወድሽ ምርጥ ሰው ነሽ የአገራችን ሰላም ሳዬሆን ሲቅር ትጠፋለሽ ለኔ ምርጥ ሰውነሽ
I am definitely going to try it.Wish me luck 😄😄 thank you for sharing Roziye.
You’re welcome beautiful
Rosye betam zemenawi set nesh gin degmo smar. Ategebish tru sewoch endalu yastawkal tebareki kanchi bzu neger entebkalen.
Everything is well and good, But, you can do it with out Suger, put mor honey than suger, try it...
Rose just to say you put in zebibe with out gesho only with yeste you can do it you just havet well close it!!
Hi rose, did you delate the tela you make last time. I thought I saw one. tela with out alchol
የኔ ቆንጆ መስቀል ስለደረሰ የቆጮ አሰራር አሳይን 😍🥰😍😍😘😘
ትኩሱን ስንጨምረው አያኮመጥጠውም ውዴ አመሠግናለሁ።
Rosi thank you for sharing your way with us. Yene blemuya! Keep it up beautiful❤️
የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሉም ነገር ይሳካልሻል ተባረኪ ግን ስንት ቀን ነው በአጠቃላይ የሚያስፈልገው ኢትዮጵያ ውስጥ
Thank you yaney maer 15 eska 20 kane bakiye naw ....
Shalom muyashe yenegerlesh betam new yemadenkesh kewbet moya hulunem yadelesh kethebay gare tehetenash erasu bechawen yebkale webet ethiopiawe beyeshalew ehte tebarki ♥️♥️♥️♥️♥️
በጣም ቆንጆ ነው ሮዚ አላርሞ ግን ልጀን አስሮጠችው መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌼🌼🌼
Yene Konjo.wbetsh becha adelem hule be TH-camsh eketatel alew Ena betam Gobez balemuya nesh brchi 😍🌼😍🌻🌻❤️🌼❤️👍🏻
Betame amesagenalewe yaney konjo
ጎበዝ የኔ ቆንጆ የሴት ወይዘሮ አግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏🙏❤❤❤
እርሾ ግን ከምትጨምራ የቆየ ጠጅ ቢኖር ጥሩ ነበር
Awo yaney konjo gen alenabereaghme bezhu saw selamayenorewe damo bazhi malku yasayeute
Rosiye mokeriyalehu.....Good job
Thank you Balemuya ❤ የጨዋ ልጅ some times invite you momy as guest of honor
Thank you yaney konjo I will era badenbe
Yes please Rosi
ROSYE thank you beautiful!
What I didn't understand is do you have to keep it in the refrigerator?
No my dear you can keep outside....then after you do all the procedures you can keep on the refrigerator then enjoy the teje...😃🙌
መልክዕ ሞያ ደስስስ ስትይ እጅሽ ይባረክ እሰራለው
Amen thank you yaney konjo 😘
ሮዚና የኔ ውብ ቁንጅና ከሞያ ጋር ሲሆን ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ 💝
ዋዉ እግዚያቤር ይስጥልን እህታችንእጅሽ ይባረክ አሰራሩን ማወቅ እፈልግ ነበር ዛሬዉኑ እጥለዋለህ ከልብ አመሰግናለህ😍👏👏👍❤🌼🌼🌻🌻😄
Amen amen thank you yaney konjo 👏👏😘😘
እሮዚዬ በጣም ባለሞያ ሴት ነሽ አይቼ ካንቺ ሰራው ጠጅ በጣም ቆንጆ
ሮዚ አመሰግናለሁ ጠጅ በጣም ነው የምወድ ከኔም ቻናል አንዳንድ ነገር ትማሪያለሽ ብቅ በይ
ዋዉ!! ጠጅ ባልጠጣም አሰራሩን ወድጀዋለሁ::እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ::please share አድርጊልኝ ቻናሌን የኔ ቆንጆ::
ቤተሰብ እንሁን
ቆንጆ ባለሙያ ከስነስርአት ጋር ያገባሽ ታድሎ
ena degmo wechi yalachu ethiopian selehagerachu bezum yemtasebut yla ayemeselgnem gen betam new yemtasebut and i like it
ውበት ከሙያ ጋር እግዛብሔር ይመስገን ጉዋደኛዬ ብትሆኝ ደስይለኝ ነበር💕
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝነሽ በርቺ ወድሻለሁ
Thank you dear I love you too
u're so adorable, u've got the whole package. Brave woman!
Thank you so much my dear
Rosi konjo gobez nesh Egizabehar yebarkesh
Roziye betam gobez nesh. Thank you😍😍😍
Thank you rose...it's good that you are making different type of cooking videos. Please if you can, make video on how to make ye Ethiopia "ful" be bakela yemisera incase kalawekshiw biye new. Thank you yene konjo
Beka engdi altechalkum!!! Balemoya honkugn eko since I been watching you lol thank you sistuka!!!
Lol yaney Fekere thank you for listening me I love you 😘
@@EliabRose yes ofcourse! It's my pleasure. I love you too!!!
ባህልሽ አለመርሳት ደስ ብሎኛል ዘርሽ ባበረክ ልጆችሽ ያችን አስተዳደግ አሳዲጊያቸዉ
Thanks my dear sister ! You're absolutely gorgeous & talented. God bless & protect your house .Thanks again for all ideas and combinations .Simply you're an absolute star !!
Owe thank you my love I really appreciate it 😘😘😘🙏
ጎበዝ ነሽ በርች የኔ ቆንጆ
ሮዚ ያንቺን ቪዲዮ ሳላይ መስራት ቅር ይለኛል አመሰግናለሁ
ሮዚ ጎበዝ ነሽ አመሰግናለሁ:: በነገራችን ላይ ጠላ ይጠመቃል ጠጅ ይጣላል እንጂ አይጠመቅም::
ቤተሰብ እንሁን
It's the same thing atakabdu!!
የኔ ቅመም አዲስ እንግዳሽ ነኝ ተቀበይኝ 🤞🏾respect and appreciate you girl!!! keep it up !!
Owe welcome to my channel thank you dear 😘😘😘🤗
የኔ ባለሞያ ቀሚሥሽ ወደድካት ከየት ነው የገዛሽው
ጉበዝ ነሽ በርቺ መልካም በአል ለሁሉም ኢትዮጵያውያንበሙሉ🌻🌼🌼
U r beautiful in and out I love the way u talk and explain for as love u God protect all it family
Amen amen thank you yaney konjo 👏👏🙌🥰👏
ጠጅ የጨዋ መጠጥ, ጠጅዬ😍 (Honey wine) Rozinaye thanks my love
You’re welcome beautiful 😃😘😘👏🙌
Would you please tell me where you got the container
Walmart or any big mart stores or go down towns to
ከለሩስ ቢጭ የሚሆነው በምንድነው
Rosi suger erisho atitekemi bichawun bemarina be gesho yihonul konjo birz yebet silehone sikur erisho atitekemi ene betam arif tej new miseraw kale ershona skur
የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ በርቺ እወድሻለሁ 👏👏👏🙏❤️❤️❤️
ሮዚዬ ዉብ የዉቦች ዉብ ነሽ ባለሙያ እናትሽ እድለኛ ናቸዉ አንችን ከነ ሙያ ዉበት የሰጠሽ😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
Amen thank you yaney konjo 😍😘😘😘
No yene konjo sugar ayechemereme befesume sugar yemichimerute teje yalachiwe bech nachwe honey selemewededebachwe
Super love it. I am so proud of you.👍👍
Thank you sweet heart. Keep up the good job sister i love everything about you God bless you and your family. I'm going to try to make this my husband love tege
Amen thank you yaney konjo 😘😘
Konjit😍balemoya nesh! I would love to watch part 2 i need ur recipes👌 I love tej gobez👍 respect 🥰
Thank you so much yaney konjo
የኔ ጎበዝ ሴት👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Thank you dear 😘😘
Rozi what kind of honey did you use?
You can use any kind..
How many days does it ferment before adding the Gesho sticks?
3
Karosi moya begara dase sile yene konjo barchi 🙏❤️❤️❤️😘😘
Yene konjo yene balemuya, tej gin metmek sayhon metal new yemibal😃😃😃betam new yemwedsh
ሮዚ እንደው ጉደኛ ሰው ነሽ በእውነት በጣም አደነኩሽ ጠጅ ጠመቅሽ አይናችን እይየ magnificent. መልካም በአል ላንቺም
Tegi aytemkem telshi new mebalwe
እርፍ እኔ ልደንግጥ ወይ ጠጅ ሲጠጡትም እደዝህ ነው ብትን የሚያረገው ጎበዝ
ቤተሰብ እንሁን
ብርሌ የት ይገኛል ???
Tela yitemekal tej yitalal balemuya nesh
I’m so proud of you shekorin
🤣🤣🤣rozi fair alarm 🚨 temchitongal yagerachin turnba balemuya 😍 dry raisin chimrebet 😋
Zenet yalech balemoya set metadel new♥️♥️♥️
Melk ke muya gar yene konjo. Betam new miwedish.❤❤❤❤
Eluye tinshe erd chemeribet or for cake colour yellow kagegeshe arife yehoneleshal
Macheresha laye arefe nagere alghne asetewawekachehulawe thank you yaney maer for your suggestions
Maa yemelush cake nsh benatsh afesh setafet tadelsh demo beza ly konjo
17:03😂😂ቆይ ሲቆይ እንዴት ሊሆነው በጣም ቀለል ያለ ጎበዝ ነሽ ሮዚ 👌
Thank you yaney konjo
Hahahhha
ጠላ ኣሰራር ኣስይን
Rosi yene balemuya .....
You’re everything ❤️❤️❤️
Thank you yaney konjo
🌼 Rosi konjo gobez nesh I really admire you, you’re the best 👍 💕💕💕 Really appreciat what you’re doing! Egziabeher yebarkesh🙏🌼🌼🌼
Thank you so much yaney konjo 😘😘😘
በጣም ነው የማመሰግንሽ እሮዚ ዛሬ እገዛዛለሁ በአቋራጭ እደርስብሻለሁ እኩል እከፍተዋለን ከፍዳታው ከተረፍኩ 😁😁😁
ጠጅ ይጣላል እንጂ አይጠመቅም
Eko!!!
ስያሜ አጣሁልሽ ..... ምን ማን ልበልሽ ??? ወልደው ያሳደጉሽ ክብር ይገባቸዋል::
ወይ ሮዚዬ ዛሬ ደሞ ጠጅ ሰራሽ የኔ ባለሙያ 👏👏👏