የእርግዝና መከላከያ መንገዶች እና ለሞት የደረስኩበት የግል ታሪኬ | Birth Control Options, Family Planning 💉💉

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • የእርግዝና መከላከያ መንገዶች እና ለሞት ያደረስኝ የግል ታሪኬ | Birth Control Options, Family Planning 💉💉
    Previous video : • ዘናጭ የፀጉር እስታይል ..| Bea...
    ••• COUPON CODE •••
    Click Here&Shop: bit.ly/TeddyBla...
    TBRoseB20
    FOLLOW ME ON SOCIAL MEDIA '
    Instagram: / roseeliab
    Facebook: www.facebook.c...
    Don’t Forget to like, Comment and Subscribe to my channel Love you Guys 😘😘

ความคิดเห็น • 623

  • @mahelettamirat2682
    @mahelettamirat2682 4 ปีที่แล้ว +14

    አንቺ የተጎዳሽበትን የህይወት ልምድሽን ለሌሎች ከማካፈል በላይ መልካምነት የለም ተባረኪ ሮዚ

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x 4 ปีที่แล้ว +36

    መቼስ አንች ሮዚዬ ትገርሚኛለሽ ጥንካሬሽ ከእራስሽ አልፎ እኛንም ታበረችናለሽ ታጎብዝናለሽ።እግዜአብሄር እንኳንም ጠበቀሽ🙏
    ያንስብሻል መባል ቆንጆ! #ፀባየ_ሰናይ😘😘😘

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thank you my love 😘😘😘🤗🤗🤗😍

    • @aeeaewaawesee249
      @aeeaewaawesee249 4 ปีที่แล้ว

    • @meriamaddisu9873
      @meriamaddisu9873 4 ปีที่แล้ว

      Your a very strong person your so blessed I’m happy for you dear😌

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

  • @user-sr7ku5oi4e
    @user-sr7ku5oi4e 4 ปีที่แล้ว +5

    ሮዚዬ በጣም ነው ምወድሽ መልካም ሴት ነሽ 2 ልጆች አለኝ እኔ በ ማህፀን ሚደረገውን የ 5 አመት ወስጄ እሱን ጨርሼ የ 10 አመት ተጠቅሜአለው ግን ምንም ችግር አልገጠመኝም እግዚአብሔር ይመስገን አንቺንም ልጅሽንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሠብ እንሁን

  • @samrawitdelelegn2185
    @samrawitdelelegn2185 4 ปีที่แล้ว +7

    ሮዚ በእውነቱ ከሆነ በጣም ትልቅ ትልቅ ነገር ነው ያሳወቅሽን ተባረኪ ዶክተር እንኳን እንዳቺ አያብራራም ብዙ የማላውቀዉን ነገር አስተምረሽኛል Thank you so much ♥

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Hahaha yaney konjo thank you so much 😘😘😘

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +10

    የሂወትሽን ከባድ ጊዜ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን🙏 🙏 ብዙዎቻችን እንማርበታለን እርግጠኝ ነኝ። በጣም ጎበዝ ነሽ እህት😘 ስለዚህ እርስ በዝርዝር የተለያዩ ቪዲዮ ስለሰራሁበት ቪዲዮን ሸር ብታረጊው ለብዙ እህቶቻችን በሰፊው እድንማማርበት ይረዳናል አመሰግናለሁ 😘😘 ሮዚ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @martaz9311
      @martaz9311 4 ปีที่แล้ว +2

      በደስታ እህት ፣ አቀፍ ደገፍ ስንደራረግ ሁላችንም ብዙ ቦታ እደርሳለን፣ You have found a supportive friend🙏🙏

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      Yenat Neger የናት ነገር ...oh thats so sweet of you ...thank you so much🥰

  • @segenmisghina
    @segenmisghina 4 ปีที่แล้ว +40

    Great video love! Helps with educating our people🤗💕

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Thank you my love 😘😘😘

    • @natin3962
      @natin3962 4 ปีที่แล้ว +2

      Love you both 💕

    • @segenmisghina
      @segenmisghina 4 ปีที่แล้ว +3

      Selam N Thanks love!!!

    • @shaibyasimret
      @shaibyasimret 4 ปีที่แล้ว +1

      Segu xbkti

    • @Ethiopian_artists1
      @Ethiopian_artists1 4 ปีที่แล้ว +2

      Segu shkore 🥰😍❤️

  • @Gracepower
    @Gracepower 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያካፈልሽን ሮዚዬ ቆንጆ ታሪክሽን ስታወሪ እንባይን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ እናትነት ትልቅ መስዋዕትነት ነው እኔ ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር አሁንም ከነልጆችሽ በሰላም በጤና በፍቅር ያኑርሽ❤️💕🙏🏽

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Owe yaney konjo am sorry, Amen amen 🙏 thank you yaney maer 😘😘

    • @Gracepower
      @Gracepower 4 ปีที่แล้ว

      Eliab Rose You welcome my dear 🙏🏽😘

  • @japion22
    @japion22 4 ปีที่แล้ว +4

    Rosi it takes a lot of courage to speak up and let your experience be a learning process for others. Birth control complications are one of the most common among many. As a nurse like you said, I advice you all to ask questions, understand what we r putting in to our body and any long-term complications that come with it. No one knows our body as much as we do. Just because nurses or doctors said so that don't mean we should. Asking questions, specifically being open about our life style is very important. I admire you before and I appreciate you even more now. Thank you.

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Yes girl you’re totally right...Thank you so much 😘😘🙌👏👏💕

  • @astukitchen4347
    @astukitchen4347 3 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም ተረፍሽልን :: አሁንም ረዥም እድሜና ጤና መልካም ነግሮች በሙሉላንቺና ለቤተሰቦችሽ ይሁን::

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much

  • @alemneshasfaw7589
    @alemneshasfaw7589 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚ በጣም ጥሩ ልጅ ንሽ እግዛቤር ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ ያሳለፍሽውን ነገር እኔም አልፌበታለሁኝ ሁለቱንም ልጆቼን ስወልድ ሆዴ ላይ እራሴን እየውጋሁኝ ነው የውለድኩት የክብደቱን ነገር እታንሽው ብቻ እግዛቤር ታላቅ ነው ልጆቼን ሳይ እረሳሁት ለምክርሽ ለቅንነትሽ እግዛቤር ይስጥሽ

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 4 ปีที่แล้ว +3

    ደርባብዬ መጀመሪያ እንኳን እግዚአብሔር አንችንና ልጅሽን አተርፋችሁ!! ልጆችሽንም ያሳድግልሽ
    እናትነት ብሎም ሴትነት ምን ማለት እንደሆነ እንደዚ እንዳንች ተፈትኖ ያለፈ ያቀዋል ጥንካሬን የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን በርችልኝ!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen thank you dear 😘😘😘😘

  • @freetadesse9211
    @freetadesse9211 4 ปีที่แล้ว +4

    እኛ አርግዘን ስንወልድ ቀልድ ይመስላል እኔም ከመከላክያ ጋ በተያያዘ ችግር 3ተኛ ልጄን 34weeks ለይ አንድወልድ ተገድጃለው አግዚአብሔር ይመስገን አሁን ልጄ 3ወር ሆኖታል በሰሃቱ ግን የነበረን ስሜት ከባድ ነበር ምክንያቱም NICU ቢአንስ 2 ሳምንት መቆየት ነበረበት ልጄ

  • @elssamekonnen3965
    @elssamekonnen3965 4 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ትልቅ ነገር ነው ያካፈልሽን ለሀኪም ምንም መደበቅ አያስፈልግም እንካንም ሰላም ሆንሽልን አሁንም እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናችሁ መላውን ቤተሰብሽን የኔ ወርቅ በጣምምም እናመሰግናለን በጣም ደስ ብሎኛል አስተማሪ ነው ሰላምሽ ብዝዝዝት ይበል

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Awo yaney konjo betame 😘😘😘

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen 🙏

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @ST-mh4kr
    @ST-mh4kr 4 ปีที่แล้ว +4

    Roziye, mare💕💕 thanks for sharing your experiences and history. It will definitely teach and help so many people.

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Yes my dear you’re welcome beautiful

  • @user-mc1ib8iv3b
    @user-mc1ib8iv3b 4 ปีที่แล้ว +15

    ሮዚዬ እንኳን ኖርሽልኝ የኔ ቆንጆ ገና ትኖሬላሽ የእግዚአብሔርንም ማዳን ታያለሽ ትልቅ መልክት ነው በርቺ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      amen amen thank you so much dear

  • @Mediye
    @Mediye 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing your experience sis. God is a good father. May the Lord continue to bless you and your family.

  • @hannagebreyesus6920
    @hannagebreyesus6920 4 ปีที่แล้ว +9

    It was a rly important lesson that you shared from your life! Thank you so much! Egziabher talak new! Egziabher ahunim betena anchina lijishin yetebek.
    Rly great lesson..appreciate it!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Awo Betame egzabhere yemasegane betam amesagenalewe yaney konjo 🙌👏👏😘😘😘

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

  • @fetlefentabil5432
    @fetlefentabil5432 4 ปีที่แล้ว +4

    ሮዚ እኳንም እግዚያብሔር አተረፈሽ እኔም በአሁኑ ስሀት እሱን መዳኒት ነው ምወስደው አንዲት ልጅ አለችኝ ለሁለተኛ ጊዜ ስታረግሽ አላስቸገረሽም ማለትም ለመውለድ ፈልገሽ ብዙ ጊዜ አላስጠበቀሽም ዶክተሪን ስጠይቀው ችግር የለውም ይለኛል አንድ አንድ ሰወችን ሰጠይቃቸው መውለድ ስፈልግ ብዙ አመት ሊያስጠብቀኝ እንደሚችል ይነግሩኛል አችስ ምን ትይኛለሽ?
    በተረፈ በጣም ነው ምወድሽ

  • @sisaykream5529
    @sisaykream5529 4 ปีที่แล้ว +10

    ሁሉም ነገርሽ ያስደስታል በርቺ የኔ ውብ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Egzabhere yakereshe thank you dear

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

  • @janetmosisa1089
    @janetmosisa1089 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much for sharing. I am so proud of you. God is good all the time. For how long did you take the shot before experienced the situation? Thank you

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 4 ปีที่แล้ว

    ሮዝዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም እኔ ጥሩ ነገር ያገኘሁትን ላካፍል ማለት ቀላል ነገር አይደለም ሰው በዛ ሙያ ብቻ ስለተማረ ሳይሆን እውነቱን በራሱ ላይ ሞክሮ ያየውን ነገር ማካፈል እኮ ቀላል ነገር አይደለም እኔ እራሴ ታብሌቱም ሆነ አዩዲዩን ሞክሬያለው በጣም ያወፍረኛል እስትረስ ያደርገኛል አዩዲው አሰቲል አለ ፔሬድ ሲመጣ እራሱ ከመቆየቱ የተነሳ ያረገዝኩ እየመሰለኝ ስንቴ ዶክተሬ ጋ እሄዳለሁ ኮንፊውስድ ያደርገኛል ስንት ሰው አማክራለሁ መሰለሽ በቀናነት የምትናገሪውም ሆነ የምትሰሪው ይመቸኛል የኔ ውብ አምላክ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @elenig2297
    @elenig2297 4 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ በጣም ነው የሚገርመው ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽው እናመሰግናለን

  • @ababachisha
    @ababachisha 4 ปีที่แล้ว +5

    I am glad you and your daughter's life is both spared. I am proud of you! Yes, being a mother requires sacrifice. May God bless you and your family!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thanks to great God we’re safe now 🙌🙌😘😘😘😘

    • @ethiopianmoviecritic5319
      @ethiopianmoviecritic5319 3 ปีที่แล้ว

      Just use apps like “clue” and track your period If it’s possible. Don’t use birth control👀 specially here in the state I don’t trust them. Married for 10 years and 3 kids all planned😆not even one incident works perfectly. You don’t have to be worried about the side effects.

  • @meazqltumaye8147
    @meazqltumaye8147 4 ปีที่แล้ว +1

    wow Rozi thanks for sharing your story I learned a lot and thanks God you are safe.

  • @zebibsolomon9869
    @zebibsolomon9869 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚዬ አሳዘንሽኝ እንካን እ/ር አተረፈሽ ጥሩ ትምርት ነው የሰጠሽን እኔም መርፌውን ነበር አምጠቀመው ግንበጣም አቀጠነኝ በ 6 ወር ውስጥ 18 ኪሎ ነው የቀነስኩት ሰው እስኪረሳኝ ድረስ አሁን ግን ክንድ ጋ አሚቀበረውን ላደርግ እያሰብኩኝ ነው

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 3 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ እግዚአብሔር እረድቶሻል በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው በጣም አደንቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ ለብዞች ምሳሌ ሆነሻል ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሄር እረዳሽ አተረፈሽ በጣም ታታሪ ታለንትድ ነሽ ሁሉም ነገር ያምርብሻል😍❤️🙏🏽

    • @EliabRose
      @EliabRose  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አሜን አሜን 🙌🙌

  • @bellasabella3844
    @bellasabella3844 4 ปีที่แล้ว +1

    This story knocked all women house. Thank you for sharing. I am not use any medication cz of this reason. God bless you. We are a mother, we are strong women.x

  • @AT-rs8gt
    @AT-rs8gt 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing such a wonderful experience. Please show us how to style your hair .

  • @berektigebru1063
    @berektigebru1063 3 ปีที่แล้ว +1

    Long life, Rose 🌹
    Thank you so much, for sharing.
    Blessings

  • @SerkygogimllShibeshi
    @SerkygogimllShibeshi 4 ปีที่แล้ว

    የህይወት ተሞክሮሽን ስላካፈልሽን እናመስግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ጠንካራ ስብእና ያለሽ ሴት ነሽ 🙌🏻🙌🏻🙌🏻

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 4 ปีที่แล้ว +1

    Yene mar enkuan noreshlighne we need you... God bless you and your 👪 i always say you are very honest!!!! We learn a lot from you. You very...........kind thanks konjo❤❤❤❤

  • @ruthkahsay6747
    @ruthkahsay6747 4 ปีที่แล้ว +1

    Awesome! What an experience you went through. Thank you for sharing😘 God bless you and stay safe.🙏

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 4 ปีที่แล้ว

    እንኳንም እግዚአብሔር አተረፍሽ የኔ ቆንጆ ! ትልቅ ቁምነገር ነው ያካፍልሽን! ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ🥰

  • @robelzewdie5646
    @robelzewdie5646 4 ปีที่แล้ว +2

    Roziye I’m glad you are doing great I’m planning to do it and you got me thinking thank you so much ❤️❤️

  • @fiona7591
    @fiona7591 4 ปีที่แล้ว +2

    Rosieyae, enkuan danshilin..you saved so many people just from this video. Tebarekeee ..beautiful soul

  • @anninigatu8498
    @anninigatu8498 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you so much too sharing ur stories ❤ i am going to talk my doctor i never research about my birth control. It's like wake-up call for me i have same symptoms Thank you again God bless you and your family 🙏❤

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Am glad you heard it, good job my love 👏👏🙌🙌😘😘😘

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 ปีที่แล้ว +1

    Omg Yene konjo u r a Hero, I am glad u and ur Princes are great 👍🏾

  • @edenkifle5551
    @edenkifle5551 4 ปีที่แล้ว

    Yena gobez betam new miwedish,kanchi demo bizu new yetemarkut thank you. E/r ytebkish kene betesebochsh ❤

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኮዋን እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ጠብቆ ለዚህ ቀን አበቃሽ የኔ ቆንጆ God is great all the time he never makes a mistake NEVER.it’s really helpful thank you for sharing ❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen yaney konjo betam egzabhere yemasegane ..😘😘😘

    • @shoptilyoudrop6224
      @shoptilyoudrop6224 4 ปีที่แล้ว

      you’re welcome Roseye.I believe that God has risen for everything, that’s why he healed you to tell your story & help others so Keep on doing what you do. you are here for a reason. God bless.❤️😘😘

  • @ethiopianqueen5854
    @ethiopianqueen5854 4 ปีที่แล้ว +1

    Rosiye feker thank you for sharing your story you are so wonderful! You make me emotional when you talk about yours and your little one life God is good you made it❤️❤️

  • @azebgoytome4583
    @azebgoytome4583 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing your story. I'm glad you and your family doing great ♥️

  • @sxdity4827
    @sxdity4827 4 ปีที่แล้ว +1

    Amazing 👏 strong 💪 women 💪 really thankful for sharing your experience 🙏

  • @happyever4770
    @happyever4770 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your personal experience. I appreciate you . I love your positive energy. You are the best . Keep it up .

  • @hiwotayalew2793
    @hiwotayalew2793 4 ปีที่แล้ว +1

    thanks for sharing love...im proud of you and i even know it was not easy to share ur story for this community coz we all know our habesha ppl ,they talk a lot but you face that nd u r here now...May God bless ur little evanaa

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 4 ปีที่แล้ว

    Very informative rosiye am using the IUD
    The only problem am having is acne around my chin which is annoying

  • @redi.a9172
    @redi.a9172 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so much for sharing dear and you are really brave. This will definitely will help a lot of women. Great video!!!

  • @elsaabay7132
    @elsaabay7132 4 ปีที่แล้ว +1

    Thanks for sharing it helps alot of women's out there. You're strong mam.

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እንኳን ተረፍሽልን በጣም ጥሩ ምክር ነው የስጠሽን እኔም አራት ልጆች አሉኝ የወሊድ መቆጣጠርያ ለረጅም ግዜ የሚሆን ለመውስድ እየፍፈለኩኝ ነበር ተቸግሬ ነበር ለውሳኔ ጥሩ ነገር ስማቸው ካንቺ አመስግንሻለው ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ እወድሻለው እህቴ

  • @selamyegeta6449
    @selamyegeta6449 4 ปีที่แล้ว

    Important message. Thanks roziya konjo ❤❤

  • @zizuworku1705
    @zizuworku1705 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo ur so perfect betam newe yemnwdesie tnx for shareing ❤❤❤❤

  • @bezawitbirhanu5994
    @bezawitbirhanu5994 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግኒት በጣም ጎበዝ ነሽ:: 🗣💪🏾
    እናመሰግናለን ሮዚዬዬ ትልቅ ትምህርት ነዉ ያስተማርሽን:: 🙏🏽😍😍

  • @lulittsigie1785
    @lulittsigie1785 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your experience. Congratulations of ur baby.

  • @Eurael
    @Eurael 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen beautiful, yene Kim. I am so glad that you and your baby are okay. Thanks for sharing your story to save others yene konjo!

  • @bezadegene6635
    @bezadegene6635 4 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው አሁን 7ወሬ ነው ከወለድኩ በኅላ ምን ልጠቀም ብዬ አስብ ነበር ከዚ በፊት ምንም ተጠቅሜ አላቅም አሁን ግን ተምሬ አለው

  • @tigistgebre5910
    @tigistgebre5910 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank u dear! What ever z topic, u have such a way to explain it very well! በጣም ጕበዝ!!! By z way, I'm still waiting for part two Tej process video? Pls let me know. Tnx

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว +1

      Owe thank you so much yaney konjo, Yes I will update you guys on Friday

  • @gizawtsion9988
    @gizawtsion9988 4 ปีที่แล้ว

    God bless you for sharing rosi❤!!!!
    Enkwanm mariyam adreshchesh!
    Very proud of you. Very brave 👏👏👏

  • @saidaahmed5881
    @saidaahmed5881 4 ปีที่แล้ว

    yene mare betam gobez neshi yetenagershiw hulu lik new betam new yemiwedshi ena yemamesegnshi bezih agatami berchilg yene wude hulam ewedshalehu video yemitseriw betam arif new plus astemarim new berchi yene fikir 😍🥰☺️❤️😘

  • @blenblen9248
    @blenblen9248 4 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር ብዙ ነገሮችን ያልፋል እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ብዙዎቻችን ተምረናል ብዬ አስባለሁ

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @edentadesse7846
    @edentadesse7846 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ትምርት ነው በጣም ሮዝዬ ትልቅ ትምርት ነው አንድ ነገር መናገር ፈልጋለው በብዛት በብዛት እኛ ሀበሾች ለደክተሮች ግልፀ ሁነን አንናገርም እንፈራለን እናም ታመን ልክ ልንሞት ስንል ነው አክንቤት እምንሄደው ያሀ መሁን የለበትም እና ምን ልልሽ ፈልጌ ነው ያንች ትምርት በጣም ለብዙ ሴቶች ትምህርት ነው ሳላደንቅሽ አላልፍም (ያንች የዘውትር ተክታታይሽ ነኝ😊😍)

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @mesiyenatuwa3611
      @mesiyenatuwa3611 4 ปีที่แล้ว

      @@zenanebil4133 እንደመር

  • @zoebekele9455
    @zoebekele9455 4 ปีที่แล้ว +5

    Omg rozi ur so brave!!!!!! I can’t imagine what you have been through !!! thank u for sharing ur experience very useful for most of us !!! I call it Power of motherhood !!! Evana will proud of u when she knows what u have been through to bring her in to this world !!!!! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Yes my love thank you so much please take care 🙌👏😘😘😘😘

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

  • @TH-ff8wu
    @TH-ff8wu 4 ปีที่แล้ว

    Ewyyy roziye egzabher enkan aterefesh yene konjo betam kebad new ewnetsh new ene ahun 8 Wera new lije eske ahun mnm altetekemkun ahun gn mn mareg endalebign kanchi buzuh information wesijalew thanks I from 🇪🇷

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 4 ปีที่แล้ว +2

    Gerami temirt Thank you 👌
    Enkon ALLAH aterefash yenederebaba setamri demo❤

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thank you yaney konjo 😘😘

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሠብ እንሁን

  • @birkae165
    @birkae165 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing your experience roziye egezabhere yebarkeshe 🙏🙏🙏😍

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv 4 ปีที่แล้ว

    🙏 Egziabeher yemesgen Rosi konjo bettam gobez enkuan Egziabeher redash
    Thank you for sharing dear 🙏🙏🙏

  • @azeb8953
    @azeb8953 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing this video will help so many people. Your so brave 🥰💕💕💕

  • @helendghhjsubhatu3453
    @helendghhjsubhatu3453 4 ปีที่แล้ว

    It's amazing! Tanks for life testimony, keep it up!

  • @birukfana5783
    @birukfana5783 4 ปีที่แล้ว +1

    ሮዚዬ እሚጠቅም ትምህርት ስላካፈልሽን እናመስግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጅችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much yaney konjo 👏😘😘😘🙏

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እሱ ክብሩን ይውሰድ ስለሆነው ሁሉ🙌🙌🙌 ጀግና ነሽ❤❤❤

    • @zenanebil4133
      @zenanebil4133 4 ปีที่แล้ว

      ውድድድድድድድድድ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

    • @ArsemaVlog
      @ArsemaVlog 4 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @yordanostekle5049
    @yordanostekle5049 4 ปีที่แล้ว

    Thank you so mach 🙏Beatfull I'm really appreciate you and God bless you❤❤❤

  • @bezawitkasa5336
    @bezawitkasa5336 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በሕይወት ስላኖረሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ለሴት እህቶችሽ ስላካፈልሽን ልምድሽን የብዙ ሴት እህቶቻችን ሕይወት ከአደጋ ይጠብቃል እና

  • @user-yb2fh4wo6z
    @user-yb2fh4wo6z 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ የኔቆንጆ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር በጣም ይወድሻል አንቺ ጥሩ ልጅ ትትና ያለሽ ነሽ ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ተባረኪ እናመስግናለን ሮዝዬ

  • @hagerk8768
    @hagerk8768 4 ปีที่แล้ว

    Helpful video rosiye. You are so strong and beautiful 💪💪💪

  • @haben5084
    @haben5084 4 ปีที่แล้ว

    great job sis its your experience helps a lot of women. You are strong about opening up and tell your story

  • @user-vd3md4wm6d
    @user-vd3md4wm6d 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው የኔ ማር በጣም እናመስግናለን
    ጥሩ ትምህርቲ ነው በርቺ

  • @hawiyimam6087
    @hawiyimam6087 4 ปีที่แล้ว

    Endazi ayinet tankar sawu atimsigny neber so proud of you Fetari betammm yiwadashal emabrhan enkawan lazi abakachis thankyou betammm for sharing your knowledge god job rozi keep going and shine like star thankyou

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም እህት እኔ የ3 ወር መርፌ ከተውጋው ሰ 7 አመቴ ነው ያለሁት ሰው ሃገር ነው እና የተወጋሁት ቦታ ያመኛል ይጠዘጥዘኛል ጡቴም ያመኛል ምንም ሰላም ኤለኝም ባአላህ መፍቴ ካለሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 4 ปีที่แล้ว

    yene konjo enamesegenalen tekame mekere new geta eredetoshale tenekara sete neshe geta yebarekeshe

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ ጎበዝ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @kidisthabtamu8441
    @kidisthabtamu8441 4 ปีที่แล้ว

    Roziye nafekshgn nber tnx so much lemekresh yena konjo demo endzi atetfi😘

  • @betelhemmulugeta5685
    @betelhemmulugeta5685 4 ปีที่แล้ว

    thank you 🙏 for sharing your experience Rose 🌹

  • @dallu0043
    @dallu0043 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing your knowledge my dear and love you as always.

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thank you dear 😘😘

  • @fiona7591
    @fiona7591 4 ปีที่แล้ว

    Rosieyae, the para guard that has no hormones but is a copper IUD makes a lot of people bleed a lot and many women have become anemic. The hormonal IUD marena is localized hormones and can lighter your periods. Its all really hard. But yea I prefer the marena.

  • @mabay1427
    @mabay1427 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for the honesty, thank you for sharing , I can imagine it is not easy to share , Fetari enkuan tebeko le enatnet abekash.

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen thank you yaney konjo

  • @frehiwotteshager9546
    @frehiwotteshager9546 4 ปีที่แล้ว

    OMG 😥 tnx for sharing Roseye proud of you bless you more

  • @raheldemssie197
    @raheldemssie197 4 ปีที่แล้ว

    ሮዚ በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ።

  • @abigaildesta5906
    @abigaildesta5906 4 ปีที่แล้ว +1

    God loves u!!! Nice tutor and life experience, appreciated!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Thank you dear

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ይሄ በጣም ጠቃሚ ነገር ነዉ።

  • @hopemelody5898
    @hopemelody5898 3 ปีที่แล้ว

    You have awesome ideas rose a different form of TH-cam content Good job 👏🏾

  • @samrawitdegu2882
    @samrawitdegu2882 4 ปีที่แล้ว

    Thank you yene konjo, It's really helpful vedio 😘😍❤

  • @frehiwottaye6534
    @frehiwottaye6534 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing roziye you are strong and beautiful God bless you 😍

  • @simretamanyh1966
    @simretamanyh1966 3 ปีที่แล้ว

    Egziabher Yiwedshal !! Enkuan Geta Aterefesh

  • @dagmawitlegesse9132
    @dagmawitlegesse9132 4 ปีที่แล้ว

    Rozi aslakashen ayzosh yeny konjo,betam nwe mewdesh!!3tna lejen Evana nwe yalkwat

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 3 ปีที่แล้ว

    Ine IUD naw be uterus yareguligne sigeba insurance naberaigne welije sileneber ahun gin 4 Amet honew please Rose, wud honabigne be 3 amet naber temelash yaluigne chiger yametabigne yihon meqoyetu? Pls melishiligne Rose,...

  • @salemhaile5379
    @salemhaile5379 4 ปีที่แล้ว

    Thank you for your informative vedio🙏.

  • @hayttmohamed1590
    @hayttmohamed1590 4 ปีที่แล้ว

    እሮዚ እንኳን ፈጣሪ ለዚ አበቃሽ በጣም ማላቀዉን ነገር ነዉ ያሳወቅሽን ማንም አያስበዉም በጣም ነዉ የሚገርመዉ🙏

  • @titieventplanninganddecor
    @titieventplanninganddecor 4 ปีที่แล้ว

    ሮዚዬ በጣም የሚገርም ነገር ነው ያካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን እንኳን እግዚያብሔር አተረፈሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  4 ปีที่แล้ว

      Amen amen thank you so much 😘😘

  • @selinawondim3868
    @selinawondim3868 3 ปีที่แล้ว

    Thanks rose I really got a good advice...

  • @user-vj8hz9kt4v
    @user-vj8hz9kt4v 3 ปีที่แล้ว

    tnx yene konjo arif timrt new yesemawut zare enkun e.g aterefesh

  • @merafseyfu6422
    @merafseyfu6422 4 ปีที่แล้ว

    you are so strong and smart .I'm really proud of you Rosiye

  • @mayamelaku2307
    @mayamelaku2307 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወድሽ ቆንጆ በርቺ ከ ኢትዮጵያ ነው ፈጣሪ አሁንም ወደ ፊትም ከነ ሙሉ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ።