ለማመን የሚከብድ በመብራት የተንቆጠቆጠው የቦሌ መንገድ Addis Ababa Walking Tour @Night(371) , 🇪🇹 Ethiopia [4K]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2024
  • Bole road @Night, 🇪🇹 Ethiopia [4K], walk and enjoy with me ... you will see the night face of addis ababa... thankyou!!!
    [4k] አዲስ አበባ ለናፈቀው walking tour, ethiopia walking tour, driving downtown, walking downtown, etv, ebs tv, dink lijoch, ethiopian news, virtual, world, ethiopia, africa, walking tour, addis ababa city, walking tour 4k, walking downtown, walking tour africa, walking tours, walking tour new york city, virtual walking tour, addis today, walking tour, real life, africa, j utah, walking tour london, walking tour paris, walking tour japan, walking tours videos,4k,walking tour italy, walking tour philippines, walking tour rome, relaxing walker addis
    4K Walking Tour
    Best tour
    #tour #walkingtour #donkeytube #ebstv #walkingdowntown

ความคิดเห็น • 36

  • @YohannesGeday-dj3ls
    @YohannesGeday-dj3ls 4 หลายเดือนก่อน +8

    እልል በይ ሀገረ ኢትዮጵያ።

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน +1

      Ya thank you ma dear!!

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እግዚያብሔር ይባርካችሁ

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      Amen thankyou ma dear!!

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 4 หลายเดือนก่อน +2

    Kamara man saldenkeh alalefem betam gobez neh ethiopa lezelalem nurey

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      amen thankyou too!!

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      amen thank you ma dear!!

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y 4 หลายเดือนก่อน +5

    Waw❤❤❤❤Ethiopia ❤❤❤❤

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      thank you !!

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 4 หลายเดือนก่อน +2

    Merci pour partager ton vidéo 🙏👍tu nous a fait plaisir du agraire ton caméra voyage à Addis-Abeba ❤😊

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน +1

      thank you for visiting ma channel!!

  • @abrahamojegalitarianism6850
    @abrahamojegalitarianism6850 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ thanks ❤❤

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      thank you too!!

  • @user-oj6rx6kt4z
    @user-oj6rx6kt4z 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማብራት መንቆጥቆጡ ያምራል ፕስስስስስስስስ ግን ሆዳችን ባዶ ፤ ወጥተን መግባት አሳሳቢ ፤ ወንድሞቻችን ጦርነት ላይ ኪሳችን ባዶ ፤ ስራ የለ ፤ ገቢ የለ፤ ሰላም የለ ፤ አለኝ የምንለው ሁሉ ተነጥቀናል ፤ እና ከዚያስ ማብራት ማንቆጥቆጥ - ያብረቀረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም !!!!

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ቻናሌን ስለገበኘህ

    • @Ethio597
      @Ethio597 4 หลายเดือนก่อน

      ይቺቺ ደንበኟ የቀናተኛ ዲያስፓራ አስተያየት ናት አንተ የፈረንጅ ጥቂ ማፅዳት እንዴት ከባድ እንደሆነ በደንብ ታውቀዋለህ እንኳን ከተማ ዲያስፓራ እዛው እራ

  • @suraphelojohannes5780
    @suraphelojohannes5780 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቪዲዮችሽን ስትቀርጺ ግራና ቀግኝ ያሉትንም ሁነቶች / አካባቢዎች ብታካትቺ መልካም ነው በቀጥታ መንገደ ላይ ያሉትን ሁነቶች ብቻ አይሁን::

  • @Ethio597
    @Ethio597 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚያሳዝነው ግን ለውጥ ማለት ይሄንን ወደ ፊት ማውደም ማቃጠል ማፍረስ ነውብሎ የሚይያምን እና ጊዜ የሚጠብቅ ህብረተሰብ የበዛባት አገር መሆንዋ ነው

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      እኛ የምንችለውን ማድረግ፡፡ በነገራችን ላይ ይህንን ቀረጻ ከጀመርኩ ጀምሮ የከተማዋን ለውጥ በራሴ ቢዲዮ ከትላንት ዛሬ በደንብ ነው የማየው … ሁሌ ደስ ይለኛል፡፡ ዛሬ ስሄድ ተቆፍሮ የነበረ መንገድ ነገ አልቆ ጽድት ብሎ አያለሁ፡፡ … አንዳንዴ መብራት ሃይልና ውሃ ልማት ደግሞም ሌሎች በመሃል የሚቆፍሩት ቢያናድድም

  • @sabaalemu5082
    @sabaalemu5082 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰው በሀገሩ ይመቀኛል እንዴ? ያምራል ማለት ማንን ገደለ? ኦ

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      thank for visiting ma channel dear|!!

    • @Ethio597
      @Ethio597 4 หลายเดือนก่อน

      ይሀቺ ደንበኛ የቀናተኛ ደዲያስፓራ አስተያየት ናት። አለቀ

  • @waves101
    @waves101 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምኑ ነው ለማመን የሚከብደው መብራት አይተህ አታውቅም እንዴ ?

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      thank you for visiting ma channel!!

  • @BOLEPOST
    @BOLEPOST 4 หลายเดือนก่อน +3

    አብይ ሺ አመት ንገስ!

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      thank you for visiting ma channel!!

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 4 หลายเดือนก่อน +7

    ምሽት ላይ በመብራት ያሸበረቀው የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ስለተቃረበ ነው: ያ ሲያልቅ ወደ ቀድሞው የጨለማ ልማዱ ይመለሳል

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน +1

      thank you for visiting ma channel dear!!

  • @user-cm9jo9fh5i
    @user-cm9jo9fh5i 4 หลายเดือนก่อน +1

    mebratu emikoyw esk meche new? esk africa sebsba new? yembrathylen wechi anchlwm beye new🤣🤣

    • @jwalkingtour
      @jwalkingtour  4 หลายเดือนก่อน

      abren eyanalen engdih yaw esunem mekerest saynorebegn aykerem .. haha