በጣም ነው የደነገጠችው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @tietaaywendmagegn340
    @tietaaywendmagegn340 ปีที่แล้ว +57

    ፀበል አምጣልኝ ።
    ይገርማል ይህ ሚያሳየው ለእምነቷ ምን ያህል ክብር እንዳላት ነው ❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 ปีที่แล้ว +128

    እደኔ በልጂ አትቀልዱ ወዲሜ ልብ ቀጥ ያደርጋል።

    • @zainasied615
      @zainasied615 ปีที่แล้ว +4

      በትክክል

    • @henanmama9130
      @henanmama9130 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

    • @tube862
      @tube862 ปีที่แล้ว

      Libe ket new yalew

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 ปีที่แล้ว +341

    ምርጥ ቤተሰብ እንዴት ደስ እንደ ምትሉ ብታቁ እስኪ እነዚን ጥሩ ቤተሰቦች እንደኔ ሚወዳቸው በላይክ ያሳየኝ ❤❤❤

    • @salamnuguse4523
      @salamnuguse4523 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ❤

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 ปีที่แล้ว

      ገንይቀርታ።ብልጁ።ብራክአትሰራት።እኔልጀን።በህፅኑአሙት።ሀኪቢት።ያለጫማ።ያልሻርብይሂደኩት።እናትንትክባደንወ

    • @yewubdaralemayehu4372
      @yewubdaralemayehu4372 ปีที่แล้ว

      አንተም ተወጃጅ ነክ

    • @tfghgdhhh6147
      @tfghgdhhh6147 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @emayewdshalehu2212
    @emayewdshalehu2212 ปีที่แล้ว +29

    እምነቷ ግን በጣም ይገርማል ሁልግዜ ፀበል እና ውዳሴ ማሪያም ነው ለችግሯ መፍቴ የምታርገው ቃልየ የኔ ፍቅር😢❤❤❤❤❤❤

  • @nardibabey1623
    @nardibabey1623 ปีที่แล้ว +194

    😢እረ እንዲህ አይነት ፕራክ አታድግ😢የኔ እናት ፀበል አምጣልኝ አለች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤ግን በልጃችሁ ፕራንክ አትስሩ አታስደንግጣት😢

    • @dubai123mimiyaenatewaleje4
      @dubai123mimiyaenatewaleje4 ปีที่แล้ว +1

      ፈደምሪኝ😥የእኔ አናት እገግዚአብሔር በጥበብ ያሣድግልሽ 👏❤👏

    • @AlainAll-de1yf
      @AlainAll-de1yf ปีที่แล้ว

      😊

    • @yeesam5676
      @yeesam5676 ปีที่แล้ว +1

      አዎ በልጂ አይቀለድም ቃልዬ የኔዉድ እዴት እዳሳዘነችኝ😢አዲስግን እዲህ ያለነገር ይቅርብህ🙄በተረፈ እወዳችኋለሁ❤🥰🥰

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal ปีที่แล้ว

      Ewnetsh eko nesh ❤

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን ปีที่แล้ว +75

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች እንዃን ለልደታ ማርያም በሰላም አደረሳቹ ❤❤⛪✅👏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +241

    እንዃን ለእናታችን ለልደታለማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው እንወድሻለን😍

  • @habeshayimer5697
    @habeshayimer5697 ปีที่แล้ว +37

    በልጃችሁና በሀይማኖት በእግዚአብሔር ፕራንክ ብሎ ነገር የለም አዲስ ለሌላ ጊዜ እንዳትደግሙት በተረፈ ልጃችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @aliyatube7409
    @aliyatube7409 ปีที่แล้ว +319

    :ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም🥰🥰🥰ዛሬ ልደታ ማርያም ናት እና እስኪ ሀሳብሽን ትሙላልሽ በሉኝ በስዴት ያላችሁ ሁላችሁ ሀሳባችሁ ይሙላላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በፀሎት❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 ปีที่แล้ว +29

    እናትነት አባትነት በጣም ይከብዳል ቃል አሳዘነችኝ😢😢😢 አዲስ በልጅ በህፃን ለዛውም አይቀለድም

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +149

    ዛሬ እኮ ቀኑ ግንቦት 1 ነው ልደታ ማርያም እንኳን አደረሳቹ ውድ የአገሬ ልጆች ልደታ ማርያም ያሰባቹትን ታሳካላቹ🙏🙏🙏🥰❤

    • @hannasalam672
      @hannasalam672 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @titioumer
      @titioumer ปีที่แล้ว +1

      የንርፎ ቀን ነበር በኛ ጊዜ😂😂😂

    • @ፍቅርታስላሴ
      @ፍቅርታስላሴ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      አሜን አሜን አሜን
      እንኩዋን አብሮ አደራሳን 🙏🙏

    • @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ
      @ጦይቢወሎኩታበርየመዳምቅመ ปีที่แล้ว

      @@titioumer ክክክክክኢይወላ

    • @merisaud6140
      @merisaud6140 ปีที่แล้ว +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
    @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን ปีที่แล้ว +15

    የኔ እናት ቃልዬ አነጄቴን በላሽው እውነት አዲስ ያስደነግጣል ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ቶሎ ብላ ፀበል አምጣልኝ እመብርሃን ትጠብቅላችሁ የቃልዬ ደጋፊ የት ናቸሁ❤❤ እንኳን ለእመቤታችን ለልደታ ማርያም አመታዊ ክበረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ታምጣልን🕯🕯🕯💚💚💚💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 ปีที่แล้ว +59

    በእውነት ዛሬ በማይቀለደው ነው የቀለድከው ቃልየ አቤት ትግስትሽ እመቤቴ ታሳድግልሽ❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ💋💋

    • @gent6654
      @gent6654 ปีที่แล้ว

      ሰገረሙ አይደረገም አቀልዱለገንዘብ ተብሎ መቀለደ

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +60

    ዛሬ እኮ ግንቦት 1ልደትዬ ናት ማርያም ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว +86

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ ልደትዬ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ❤👏🙏🙏🙏

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 ปีที่แล้ว +36

    "ዮም ፍስሀ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም"
    የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +12

    የዛሬው ደስ አይልም ትምህርት ማስተማር ከፈለጋቹ በሌላ ነገር ይሻላል እንጂ በህፃን ልጅ ፕራንክ ይቅር ጤነኛ ልጅ ፈጣሪ ሰቷችኋል ተመስገን ብላቹ አሳድጉ እንጂ ፕራንክ ይቅር ለቀልድም ቢሆን አይነት አለው🥺🥺🥺🥺

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 ปีที่แล้ว +6

    ቃልዬ የኔ አስተዋይ ተጨንቀሽ እንኳ ክፉ አይወጣሽም የልጅ አዋቂ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ ปีที่แล้ว +96

    ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውዶች❤❤እኳን ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም የልደት አመታዊ ክበረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤በጣም አስተማሪ የሆነ ፕራክ ነው አይ እናት ሺ አመት ትኑር😢😢😢 የኔ ምስጊን ቃልዬ😢❤❤❤

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ💋

    • @gent6654
      @gent6654 ปีที่แล้ว

      ቂል ነገረ

    • @gent6654
      @gent6654 ปีที่แล้ว

      ሰገረም ሀለታች ም አተረብም

    • @gent6654
      @gent6654 ปีที่แล้ว

      ምክነቱም እሀናን ማደረገ ይለበተም በውሸት መሰሪት አጣት ነውገን እግዚአብሔር ን ሰታመልክ ቆይታቹ እሂንን ነገረ ስሰሪ ሰገረሙ

  • @ahmadalmhifer7599
    @ahmadalmhifer7599 ปีที่แล้ว +25

    ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤😢😢

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye ปีที่แล้ว +14

    አዲስ ይቅርታ በልጅ አይቀልድም 🥺😥ማርያምን ቃለዬ አሳዘነቺኝ 😥❤️

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว +17

    አዲስዬ ቃልዬን አታናዳት ስታለቅስ ታሳዝነኛለች ሳቋን ብቻ አሳየን በቃ ስጦታ ስጣት😁 ታረቂዉ የኔ ድቡሽቡሽ ቃል ፍቅራችሁን ይመልሰዉ።

  • @meklit5258
    @meklit5258 ปีที่แล้ว +8

    ይቅርታ ግን ይኸ ትምህርት ይሰጣል ብየ አላስብም በልጃችሁ ብራክ ባትሰሩ መልካም ነዉ ብዬ ነዉ የማስበዉ እናት የሆነ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ❤

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ ปีที่แล้ว +103

    ማነው እንደኔ ይህንን ቤትስብ በፍቅር የሚወድ 😘😘😘 በልጃችሁ ፕራክ መደራርግ ጀመራችሁ በቃ 😢😢😢

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. ปีที่แล้ว +16

    ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እንካን አደረሳችሁ ለልደታማሪያም

  • @zediyeeeeeeeeeeeeee4601
    @zediyeeeeeeeeeeeeee4601 ปีที่แล้ว +112

    እውነታኛ እናት ማላት እንዳዚ😭እናት ለዘለለም ትኑሪ😭አቤት እናትናት😘😘😘

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ❤

    • @shafekysen735
      @shafekysen735 ปีที่แล้ว +3

      በሊጅ አይቀለድም

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 ปีที่แล้ว +1

      Betkkl

    • @medinaawole6749
      @medinaawole6749 ปีที่แล้ว +4

      የእናት ውሸት የለውም

    • @user-zy8bt6tm2e
      @user-zy8bt6tm2e ปีที่แล้ว +3

      ​@@medinaawole6749 ትክክል ሁሉም እናቶች ለልጃቸዉ እንደዚህ ናቸዉ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb ปีที่แล้ว +13

    ዛሬኮ የአምላክ እናት እናታችን ንፅህት ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደችበት ቀን ነው ደስሲልልልል የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +34

    እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 🥰🥰🥰🥰ድንግል ሆይ የልደትሽ ቀን ልደታችን ነው

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምረኝ ውዴ

    • @munalisa7158
      @munalisa7158 ปีที่แล้ว

      አሜን አገራችን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @Sara-wg9dz
    @Sara-wg9dz ปีที่แล้ว +15

    እንኳን ለአምላክ እናት እሜቤታችን ቅድስቲ ድንግል ማርያም ልደት ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳቹ 💚🕊

  • @azmiandseadi3380
    @azmiandseadi3380 ปีที่แล้ว +36

    እረ በልጅ ቀልድ የለም ይሄ ፕራክ ይቅርባችሁ 😢😢💔

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @arsamaaa.m5177
      @arsamaaa.m5177 ปีที่แล้ว

      በጣም ያናድዳል በልጅ ቀልድ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي ปีที่แล้ว +13

    መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏
    የኔ ውዶችዬ🥰🥰 🥰🥰🥰ቃልዬ አይዞሽ አዲስ የዛሬውን ኮሜንት ቻለሁው እግዲህ😂😅 ኮሜታተሮች ደሞ አታካብዱ

  • @tigitube3
    @tigitube3 ปีที่แล้ว +119

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ እርፍፍ የምትሉበት ህይወት ይስጣችሁ አሜን በሉ 😍

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว +8

    ❤❤❤❤❤😂 ሐዲስ ይቀጣ ቃልዬን ስላስቀየምካት ቃልዬ ተይ ተይ
    እንኳን ለእናታችን ልደታ ለማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 ปีที่แล้ว +13

    የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ❤❤❤በልጅ
    አትቀልድ እናት በልጆ እንዲህ ናት❤❤

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 ปีที่แล้ว +4

    እናት ብቻዋን የወለደች ይመስል ሙሉ ሀላፊነቱን የምትወስደው ነገር😂ደሞ ፈላውም ፕራንኩ ላይ እጁ አለበት ንጭንጭ አላለም😂😂😂❤❤❤

  • @asratasfw7796
    @asratasfw7796 ปีที่แล้ว +39

    እረ በናታችሁ ለቀልድም ልክ አለውደሞ በህጻኑ መጣችሁ 😢😢😢

  • @haregeweintedla2384
    @haregeweintedla2384 ปีที่แล้ว +3

    እናትነት ከባድ ነው ለእናቶች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው እምነትሽን ያድንሻል ፀብል አምጣ ልኝ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛልን

  • @hayminegn6148
    @hayminegn6148 ปีที่แล้ว +9

    ቃል ለመጀመሪያ ጊዜ ስታኮርፍ እንዳልል ያኔ ከእዮባጋ አመመኝ ብለህ አስለቅሰሀት ነበር 😢😢ዬኔ ውድ ቃል አይዞሽ እኔም የልጅን ነገር አውቀዋለው በልጅ ቀልድ ዬለም

  • @mekdlove
    @mekdlove ปีที่แล้ว +1

    እረ የዛሬውስ ደስም አላለኝ ታው በሚቀለድ እና በማይቀለድ አለው አሁን ድንጋጤላይ ብትወድቅ አስቸጋሪ ነው ብቻ እኔጃ እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ያሳድግላችሁ♥♥

  • @ተዋህዶነውእምነቴ-ቸ4ኘ
    @ተዋህዶነውእምነቴ-ቸ4ኘ ปีที่แล้ว +19

    እንኳን ደህና መጣችሁ የቃል እና ያድስ ቤተሰቦች እደኔ የሚወዳቸው 👍👍

  • @tko4438
    @tko4438 ปีที่แล้ว +5

    ቃልየ በሃይማኖትሸ የልሸ ጥንካረ በሰመእብ ፀበል ሰጥኝ❤❤😢😢

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 ปีที่แล้ว +106

    እንኳን ለእናታችን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ ❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +8

    እንዲህ አይነት ፕራክ መልካም አደለም የምር ድጋሚ እንዳታረጋት በዚህ ቀልድ የለም😑

  • @dghhxvhh9131
    @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ ለቃል 😂😂😂😂 አድስዬ ተዉ በዝህ አትቀልድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️😥😥😥

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +16

    ልጅ በሎድም በልጅ የሚቀልድ ሰው ደስ አይለኝም አሁን በልጅ ይቀለደል አዲስ ስናስረት ይኑርህ የኢናት አንጀት አይችልም ቃልዬ የኔ ቆንጅ አሳዘነችኝ

    • @bitybity4949
      @bitybity4949 ปีที่แล้ว +1

      😢😢😢😢😢 በሰመአብ ልጅ አልወድም ምን ማለት ነው አልወድም

    • @meinliebe3454
      @meinliebe3454 ปีที่แล้ว +1

      ​@@bitybity4949 አማረኛዉን በደንብ አንቢቢ /ብ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb ปีที่แล้ว

      😳ልጂ ባልወልዲም ወይስ ባልወዲም

    • @serkedemise2061
      @serkedemise2061 ปีที่แล้ว +5

      ​@@bitybity4949የአማርኛ ሥህተት መሠለኝ ልጅ ባልወልድም ለማለት ፈልጋ

    • @meinliebe3454
      @meinliebe3454 ปีที่แล้ว +1

      ​@@Tube-lv7sb የአማረኛ ስህተት ነው በአልወልድም ነው ያለች/ዉ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ ปีที่แล้ว +4

    እናትነት እፍ😪ቃልየ እናት የላት አባት ባይከፍት ነው የሚገርመው እማየ. አይዞሽ እግዚአብሔር. ያሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 ปีที่แล้ว +23

    የኔ እናት ፀበል😢😢😢😢😢😢በልጂ ፕራክ ይቅር✊✊✊✊

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤😂😂😂

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 ปีที่แล้ว +10

    እናት ሺ አመት ትኑር😢 ሰሜቱን አሰታወሰኩ ፈጣሪ ያሳድግላቹ🙏

  • @abenetagune997
    @abenetagune997 ปีที่แล้ว +20

    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለመቤታኝ የልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏❤❤

    • @احمدالاحمد-ك8ض1ه
      @احمدالاحمد-ك8ض1ه ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

  • @emnetale
    @emnetale ปีที่แล้ว +19

    በዚ አይቀለድም ስሜቱን የወለደ ያውቀዋል፡፡

  • @bait1035
    @bait1035 ปีที่แล้ว +5

    ውይ አዲስ በልጅ አይቀለድም እናት ስታሳዝን ቃልዬ ማር አይዞሽ እመብረሀን ታሳድግልሽ❤❤❤

  • @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ
    @የመዳምፓናዶል-ለ4ኀ ปีที่แล้ว +1

    የቃልየ ኩርፊያ ሲያምርባት የኔ ድቡሽ አድስ የስራህን ቀልቧን ገፈፍካት እኮ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን የናትፍቅር እኮ ይለያል

  • @ssd7247
    @ssd7247 ปีที่แล้ว +7

    ልደታ ለማርያም
    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰን!!!
    ንጽሕተ ንጹሐን፣ ቅድስተ ቅዱሳን፣ ከተለዩ የተለየች፣ ከተመረጡ የተመረጠች ክብርት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአል ❤አይ እናት ለዘላለም ትኑር ጥሩ ትምህርት ነዉ ትንሽዬ ስህተት ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል እና በማስተዋል እንስጥ ❤❤❤❤❤❤

  • @asenakubelete51
    @asenakubelete51 ปีที่แล้ว +1

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ እመብርሃን የልባችሁን መሻት ታሳካላችሁ

  • @yengustube
    @yengustube ปีที่แล้ว +14

    እንኳን ለእመቤታችን ለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ 🎉❤ ግን እኔ እናቶችን በልጅ ፕራክ ባታደርጉ ይከብዳል 😢

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ጏበዝ ክፉ ነገር ከአፍሽ አለማውጣትሽ:: መከባበር ካለ በሁሉም ጊዜ መከባበር ነው:
    እውነት ነው ሃፕን ያደርጋል:: አለመደበቅ ነው አንድ ነገር በሰአቱ ከታወቀ መፍትሄ አለው::
    ህፃናት ወድቀውባቸው እየደበቅ ፖራላይዝ የሆኑ ሁሉ አውቃለሁ::
    አንድ ነገር ሲፈጠር ወዲያ በሰአቱ ተነጋግሮ መፍትሄውን ማግኝት ነው::
    ፀበል ስትይ ነፍሴን ነው ያስደሰትሽው::

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ይመስገን🎉❤ምርጥ ቤተሰብ🎉❤ እንኳን አደረሳችሁ🎉❤የተዋዶ ልጆች🎉❤ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልደት በአል 🎉አደረሳችሁ🎉❤

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy ปีที่แล้ว +1

    አረ አንዲህ አይነት ፕራክ አታድረግ የኔ ዉድ ቃሊዬ አይዞሽ ❤❤❤😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ በጥብበ ያሳደግላችሁ

  • @feventesfay3310
    @feventesfay3310 ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍ እናት እኮ 👸🌍ናት ❤❤

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 ปีที่แล้ว +4

    ባይኑ መጣህባት መዴስ😢😢😢 በተረፈ እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም ልደት

  • @asteradise2467
    @asteradise2467 ปีที่แล้ว +17

    እርኳን አደረሳቹህ የተዋህዶወ ልጆች ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማረያም አመታዊ ክብረ በዓሉዋ

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 ปีที่แล้ว +2

    የኔ እናት እደትሆነች ቃልዩ 😢 በልጀ አተቀልድ አይዞሺ ቃልዩ ቆጆ ❤❤ እደግይበልልሺ

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 ปีที่แล้ว +4

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ልዕልት እምነትሽ ፐ ፀበል ።
    እውነቷን ነው በልጅ ቀልድ የለም ቃልዬ በጣም ነው የምታለብሽው ልጅን ባጋጣሚ ከተገለጠ ብርድ ይመታዋል ልብስ ቀንሰሽ ማስለመድ አለብሽ

  • @manezashmabezash9753
    @manezashmabezash9753 ปีที่แล้ว +5

    ወይ በልጅ ቀልድ ይቅርባቹ😢 የኔ እናት😢❤❤

  • @yuotub-
    @yuotub- ปีที่แล้ว +1

    አረ አዲስ በልጅ ?የእናት ልብ አይችልም ያስደነግጣል ቃልዬ አይዞሽ ለዛሬ ታረቁና ሌላግዜ እዳድግመው❤❤❤❤🎉🎉

  • @addisshibru9539
    @addisshibru9539 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ አይዞሽ ቃል ግን አዲስ የምር በልጅ ፕራንክ አትስራ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ውዶቼ ስወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለልደታ ማርያም ውይ አዲስ ግን አሁን ቃልዬን እንዲህ አስደንግጠህ ምን ታገኛለህ ጠብቅ ተራህን😂😂ምስኪን ስልት ፈጣሪ አምላክ ያለምንም እንከን በሞገሱ ያሳድግላችሁ❤❤

  • @birhanutilahun2604
    @birhanutilahun2604 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ አይዞሸ ቃልዬ

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 ปีที่แล้ว +1

    ምንም አስተማሪ ቢሆንም በጣም ከባድ ፕራንክ ነው በእውነት ቃል ፊቷ ሁሉ ተለወጠ

  • @Samsung-pg7ex
    @Samsung-pg7ex ปีที่แล้ว +2

    አዲስዬ እውነት እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅር😭👈🙏የኔ ውድ ቃልዬ❤❤❤❤❤😭

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም አዲ እደዚ አይነት ፕራክ ሆ ልጅ እኮነው በማይቀለደው ነው የቀለድከው ለማንኛውም አስተማሪነው እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ታሳድገናለች በችግር ተጠብሳ እናት ሁሌም እናት ናት ለልጆቾ

  • @berkaetdebritu9375
    @berkaetdebritu9375 ปีที่แล้ว +6

    ሐድሰ ግን ምን አሰቤ ነዉዉዉዉ
    በልጅ ቀልድ የለም።
    ቃል ደግሞ ተይ ልያሰተምርበት ነዉ
    💚💛❤️😍

  • @ZinuTub
    @ZinuTub ปีที่แล้ว +1

    😢😢😢እነት በልጆዋ ቀልድ አታውቅም እንኳን መደሀኒት ይቅር እነ ስያቀረሹ ትደነግጠለች ቃል ድንገጤሽ ይገባኛል አይዞሽ አዲስ ግን ምን ልበልክ😮

  • @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt
    @JrngeumdmyHtnsnts-cx8xt ปีที่แล้ว +5

    ጭራሽ በህፃን😢😢😢 አይ አዲስ ቀልቤን ገፈፍከዉ ትፋሹ አጠረ አለ😢😢😢😢😢

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 ปีที่แล้ว

    ሐዲስ ትክክል ነህ ለማስተማር የሞከርከው እውነት ነው ብዙ ልጆች አሉ ከረሚላ መስሏቸው የሚውጡ መድኃኒት እራሱን የቻለ ቦታ ሊኖረው ይገባል

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን ปีที่แล้ว +4

    እረ በልጄ ቀልድና ይቅር ብለህ አዴስ አይ እናት እናት ሺአመት ትኑርልን ቃል ትግስትሽ በጣም አድንቄሻለሁ በተለይ የእምነትሽ ጥንካሪ ፀበል ማለትሽ ቃል ቅጣት ቅጪው ከበድ ያለ😂

  • @messymessy5966
    @messymessy5966 ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ የኔ እመቤት የኔ ቁምነገረኛ አታኩሪፌ

  • @yodittube11
    @yodittube11 ปีที่แล้ว +4

    #ድንግል_ሆይ_ልደትሽ_ልደታችን°ነው ግንቦት ፩
    እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ልደታ ለማርያም አደረሳችሁ/አደረሰን🙏አሜን፫
    እነሆ የብርሃናት ንጉስ ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመውለድ ዛሬ የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም በእውነት #ተወለደች
    ከሊባኖስ ተራሮች ርግብ ጸዐዳ #ተወለደች ፤በሔዋን ምክንያት የተዘጋው የሕይወት መንገድ ይከፈትልን ዘንድ የሕይወት እናት ዛሬ #ተወለደች🙏
    የአለም ብርሃን ኢየሱስ ክርስቶስን ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመብርሃን ዛሬ #ተወለደች 🙏
    ኢያቄምና ሐና ዳግሚት ሰማይ ተብላ የተጠራችውን ድንግልን ወለዱ ፤እውነተኛው ፀሐይ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሷ ይወለድ ዘንድ እመ ፀሐይ (የፀሐይ እናት) ቅድስት ድንግል ዛሬ #ተወለደች ፤ብርሃንን ለማስገኘት መወለድ መታደል ነው ፤ከሰው ልጆችም መካከል መመረጥ ዕፁብ ድንቅ ነው ፤የመድኃኒአለም እናት ለመሆን መወለድ ሰማያዊ ፀጋ ነው
    በእውነት እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም #የእግዚአብሔር_ስጦታ ናት 🙏
    ንጽሕተ ንጹሐን ቅድስተ ቅዱሳን እመብርሃን ዛሬ #ተወልዳልናለችና ደስ ይበለን እልልም እንበል
    የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯ ፣አማላጅነቷ ፣ጥበቃዋ ፣በረከቷ ፣ረድኤቷ ፡ይደርብን🙏 አሜን
    #እናቴ_ልደትሽ_ልደታችን_ነው

  • @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
    @የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ ปีที่แล้ว +2

    እንድህ ያለ ፕራንክ ይቅር በጣም ነዉ የሚያሰደነግጠዉ 😥 ቃል የኔ አኩራፍ ስታኮርፍ ወይይይ 😊😚😚 😍በተረፈ አስተማሪ ነዉ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 ปีที่แล้ว +4

    በማይቀለደው ቀልድ ሆሆሆ ሰላም ለሀገራችን የመዳም ቅመሞችአላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን

  • @hiwotmolla2199
    @hiwotmolla2199 ปีที่แล้ว +1

    አድስ በልጂ አይቀለድም በማይቀለድ አትቀልድ እኔም የልጂ እናት ነኝ ስሜቱን አቀውአለሁ በተርፈ ቤቢየን እመብርሀን ታሣድግልን

  • @aylaferdos4742
    @aylaferdos4742 ปีที่แล้ว +4

    አረ በልጁ አታስደግጣት 😢😢😢 ወላሂ ከባድ ነው

  • @fetihasultan-cu4ul
    @fetihasultan-cu4ul ปีที่แล้ว +2

    ቃልዬ አኩርፈሽ እራሱ ስታምሪ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @fathiyafath3090
    @fathiyafath3090 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደረሳችሁ ልደት ለ ማርያም💐💐💐💐💐💐❤❤❤❤😍😍😍❤❤❤❤

  • @betamnewuyemgermewuegziabh9723
    @betamnewuyemgermewuegziabh9723 ปีที่แล้ว +1

    ቃልዬ ስወድሽ እባክሽ አታኩሪፊ ስታኮርፊ ይከፋኛል😢😢😢 ለአድስ በጣም ስቅስቅ አድረጎ የሚያስለቅሰዉን ፕራንክ አዘጋጅለት እንዲህ ስል በአዲስ ላይ ጨክኜ አይደለም በማይቀለድ ስለቀለደ ማለት ነዉ በተረፈ የእግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

  • @dibabshgirma9432
    @dibabshgirma9432 ปีที่แล้ว +10

    አዲስ በዚህ አይቀለድም በጣም አናደድኬኝ

  • @yematawerk8431
    @yematawerk8431 ปีที่แล้ว +2

    ዛሬስ ፀበሉም መቀለጃ ሆነ ለፕራንክ እግዚአብሔር ከክፋነገር ይጠብቅላችሁ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara ปีที่แล้ว +4

    መጀመሪያ እንኳን ለእናታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ታላላቅ አባቶቼ እናቶቼ እና እህት ወንድሞቼ🌾🌾🌾 እውነቱን ለመናገር እምባዬ ነው የመጣው። አሳዘነችኝ። በታናናሾቼ ብዙ ስለተፈተንኩ ነው መሰለኝ😢

  • @ሶፊያ-ለ9ሠ
    @ሶፊያ-ለ9ሠ ปีที่แล้ว

    ዉይ አተ ልጂ እኮ እስትፋስ ነዉ አይቀለድ በትም እዉነት አላት ቃልየ ደሞ እደዚ የሜያስ ጨንቅ አትስራ አዲስ በተረፈ እንወዳ ቹአለን

  • @betijwubetutube9992
    @betijwubetutube9992 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ማርያምን ማስገንዘብ ጥሩ ነው ለሌሎች እና ቃልዬ ቀጣይ ታርቃቹ ቪዲዮ ስሩልን የሆነ ሳቅ የተሞላበት ቤተሰብ ስለሆነ ኩርፊያ አያምርባቺሁም 🙏🏻

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 ปีที่แล้ว

    አየየየ ቃልዬ አሰዘናችኝ አዲሰ እንደዚህ አይነት ፓረክ ይቀረብህ ከበድ ነዉ❤❤❤ መልዕክቱ ቆንጆ ነዉ ግን የከብዳል

  • @tsgytub4588
    @tsgytub4588 ปีที่แล้ว +20

    አድስ የስራህን ይስጥህ😢😢😢😢😢😢ቃልየ😢❤❤

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 ปีที่แล้ว +2

    እናትነት ስሜቱ ከባዲ ነዉ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያሳዲግላችሁ

  • @busyline5298
    @busyline5298 ปีที่แล้ว +5

    እውነቷን ነው በጣም ያስደነግጣል
    እኔም ቀልቤ ነው የተገፈፈው አዲስ

  • @abuyetube
    @abuyetube ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔርን ፍሩ 😢😢😢 ልቦና ይስጣችሁ ለብር ብላችሁ የወረደ ፕራንክ ከቶ ምን ይጠቅማል የፕሮፋይሉ ቢክቸር እኮ እጅግ ያስደነግጣል የእናንተ ግን ከፋ

  • @wab7691
    @wab7691 ปีที่แล้ว +6

    እናትነት ልዩ ስጦታኮ ነው 🥰🥰🥰

    • @sebelyoutube
      @sebelyoutube ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ውዴ

    • @wab7691
      @wab7691 ปีที่แล้ว

      @@sebelyoutube እሺ

  • @alemtiklu7373
    @alemtiklu7373 ปีที่แล้ว

    በጣም አበዛችሁት የሚቀለድበትና የማይቀለድበትን ነገር ለይቶ ማወቅ ያስፈልጋችሁል
    የእናትየዋንም ጤንነት ከግምት ዉስጥ ማስገባት አስፈላጊ ነዉ
    ማለትም በድንጋጤ ዉስጥ ሆና ምን ሊደርስባት እንደሚችል
    ለኔ በግሌ አስተማሪ ሳይሆን አናዳጅ ነዉ የሆነብኝ የዛሬዉ ፕራካችሁ ::
    ሆኖም ግን ብዙዉን ነገራችሁን ከነቤተሰቦቻችሁ ደስ ትሉኛላችሁ እወደዋለሁ ማለት ነዉ ( ከዛሬዉ በቀር )

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በሰላም አደረስችሁ አደረስን የዓመቱ ስው ይበለን

  • @MaryamEnat
    @MaryamEnat ปีที่แล้ว

    በነገራች ጥሩ ትምህርት ነው የኒ ዘመዴ የዛሬ አመት የአረም መድሀኒት እቅርብ ቦታ አግታው ጠጥታ ሞታለች 😢