እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.7K

  • @comedianeshetu
    @comedianeshetu  10 หลายเดือนก่อน +292

    የእጽብ ድንቅ ልጆች በስልክ ለመጠቆም
    ⏩ የእጽብ ድንቅ ልጆች መመዝበቢያ ፎርም
    tally.so/r/m6NeRY
    0907111151

    • @Yeroosan-l7b
      @Yeroosan-l7b 10 หลายเดือนก่อน +5

      Wendimee Ashetu

    • @Yeroosan-l7b
      @Yeroosan-l7b 10 หลายเดือนก่อน +3

      Wendimee Ashetu

    • @Yeroosan-l7b
      @Yeroosan-l7b 10 หลายเดือนก่อน

      Silk tedawilen atnesim antee are too Ashetuu wandimee lijochu ene ga alew

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e 10 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💙❤💚💙❤

    • @TefeshiDingle-np6wt
      @TefeshiDingle-np6wt 10 หลายเดือนก่อน +1

      እንዳዉ ከምትከራተቱብኝ እኔን አቅርቡኝ እስከምወልድ ግን 25 አመቴ ነዉ❤❤❤😂😂😂😂

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 10 หลายเดือนก่อน +813

    ነገ እኮ ልደታ ለማርያም ናት እንኳንም አደረሳችሁ አደረሰን እመቤታችን ድንግል ማርያም በያላችሁበት ወቶ ከመቅረት ትጠበቅነ አሜን❤

    • @melkimelki1671
      @melkimelki1671 10 หลายเดือนก่อน +9

      አሜን አሜን አሜንንንን❤

    • @yekidanemehretlegamen860
      @yekidanemehretlegamen860 10 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 10 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @sulamatistube279
      @sulamatistube279 10 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 10 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን አሜን

  • @NigistMulugeta
    @NigistMulugeta 10 หลายเดือนก่อน +287

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ለመድሐይናለም ይሁን እግዚአብሔር በሞገስ እና በጤና ያሳድግልህ ይትባረክ አንተም አድገህ ለአገር እና ለወገን ተቃሚ ያድርግህ እድግ በል

    • @Oldkorkoro911
      @Oldkorkoro911 10 หลายเดือนก่อน +6

      Amen 🙏 ❤❤❤

    • @salemtalun4864
      @salemtalun4864 10 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን❤❤❤

    • @SurprisedBocce-yj4wz
      @SurprisedBocce-yj4wz 10 หลายเดือนก่อน +2

      Amen❤❤❤

    • @tomasbelay9016
      @tomasbelay9016 10 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @DPo-fq3lb
      @DPo-fq3lb 10 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን🤲🥰

  • @Yeramawan
    @Yeramawan 10 หลายเดือนก่อน +420

    ፈጣሪ ያሳድግልህ እሼየ በፀጋ በጥበብ ያሳድግህ ይትባረክየ ❤

    • @Aster-jr1fr
      @Aster-jr1fr 10 หลายเดือนก่อน

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 10 หลายเดือนก่อน +17

    እሼ ልጅህን እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ ያሳድግልህ ከክፉ አይን ሁሉንይሰውርልህ እንዳንተው ለወገን አሳቢ ለሀይማኖቱ ቀናኢ ያድርግልህ እግዚአብሔር ይባርክልህ።

  • @ሁሌአርሰናል4534
    @ሁሌአርሰናል4534 10 หลายเดือนก่อน +228

    እሼ ትገርመኛለህ የፈጠራ ሀብታም ነህ ትችላለህ ዘመንህ የስኬትና የመባረክ ይሁንልህ መልካም ሰው❤

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo6382 10 หลายเดือนก่อน +9

    አይ ዝጄ ልክ እንደደላላ አፉ ጤፍ ይቆላል😀😀😀 ወይኔ የእሼ ልጅ እሼ ሲያወራ ዝም ይሚለውስ ነገር ይህ ልጅ ትልቅ ታለንት አለው❤❤❤እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው❤❤❤

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 10 หลายเดือนก่อน +468

    ልጅ የሌላችሁ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ❤️
    ያላገባችሁም መልካም ትዳር ይስጣቹሁ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን። ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው። ደግሞ ሲያምር ኬክ ነው እሺ❤️❤️❤️❤️ከክፉ ይጠብቅላችሁ ያሳድግላቹ እሼ አንተ ለብዙዎች ደስታ ሳቅ ቁምነገር ነህ። እና መላው ቤተሰብህ የተባረከ ይሁን። እንወድሃለን ❤❤❤❤

  • @donmidea
    @donmidea 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው እሼ እንኳን ተማሪህ ሆንኩ።ሰርተህ የምታሳይ ብቻ ሳይሆን የምታሳምን።አውርተህ የምትውል ሳይሆን ጥረህ ግረህ የምትኖር ምርጥ ሰው።
    ብዙ አትርፌበታለሁ።ጸጋውን ይጨምርልህ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 10 หลายเดือนก่อน +79

    የእሼ ልጅ ያሸንፋል ❤️እግዚአብሔር ያሳድግልህ የኔ ቆንጆ ደስ ሲል

  • @AjaybaBedru
    @AjaybaBedru 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፈፈፈይ የኔ ጣፋጭዬ አላህ ያሣድግህ የምር ያንተን ልጅ ማየት ሁሌ እናፍቅ ነበር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @yemiten
    @yemiten 10 หลายเดือนก่อน +234

    ማነዉ የእነ እሼን ልጅ ለማየት እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ? 👋👍☝️

    • @LemLemSisay-lo6qs
      @LemLemSisay-lo6qs 10 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም😍

    • @gfgv9953
      @gfgv9953 10 หลายเดือนก่อน

      ይሄ ልጁ አይመስለኝም ማድጎ የወሰደው ነው እሚመስለኝ በርግጥም ይሄም ልጁ ነው

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@gfgv9953ማለት ውልዷል እኮ 🤣🤣

    • @LemLemSisay-lo6qs
      @LemLemSisay-lo6qs 10 หลายเดือนก่อน

      @@gfgv9953 እረ የራሱ ልጂ ነው

    • @GigiNegn-gk6rh
      @GigiNegn-gk6rh 10 หลายเดือนก่อน

      ወስዷልደ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 10 หลายเดือนก่อน +28

    እሼ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህእግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክላችሁ እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ክፍ አይንካህ

    • @BhupinderJohal-y7c
      @BhupinderJohal-y7c 10 หลายเดือนก่อน +1

      No esua meteb atchelem. Fetariko aydelechim

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 10 หลายเดือนก่อน +39

    የኔ ጣፋጭ ❤❤❤ እሼ ከነባለቤትህ እግዚአብሔር እንደ ስሙ ይባርክላችሁ.
    እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ በይትባረክ ይጀመር.

  • @UmerWako-z2y
    @UmerWako-z2y 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ እኔ በጣም ነው የምወድህ ምርጥ ኢቶፒያዊ ወንድም ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ አድጎም እንዳተ የተባረከ እፁብ ድንቅ ወለጆቹን የሚከብር ለጅ የሁንልህ ደብዳቤ አረኩት አይደል አስተያየቴን ኪኪኪ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 10 หลายเดือนก่อน +91

    የሰው ልጂ ማሳየት በፊት የራስንም ማሳየት ጎበዝ አላህ ያሳድግልህ እሽ

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 10 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ አባት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግክ እንደ አባትክ የተቸገሩ ወገኖችንክ የምትረዳ ለሀገር ለወገን የምትጠቅም ዜጋ ሁን እሼ መልካም ሰው ዘርክ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @Lishaney3
    @Lishaney3 10 หลายเดือนก่อน +3

    ይትባረክ የኔ ጣፋጭ እድግ በል ከክፉ ተጠበቅ።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 10 หลายเดือนก่อน +217

    🎉ይሄን የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @fistumchristian2667
    @fistumchristian2667 10 หลายเดือนก่อน

    ዳዳዳ ብሎ ጨረሰው ሳስበው ሳስበው ይሄ ልጅ አባቱን ሁላ ሚቦንሰው አይነት ልጅ ነው እሼ ፈጣሪ በጥበብ እና በሞገስ ጠብቆ ያሳድግልህ፡፡

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 หลายเดือนก่อน +90

    አላልኩም ነበር የተሻለ ነገር ይዞልን ይመጣል ብየ ነበር የአሼ ወዳጆች የት ናችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ የአባቱ ልጅ ይትባርክ እሽቱ እድግ በል ❤

  • @bilenhaile5689
    @bilenhaile5689 10 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያስድግልህ እሼ እንተ የተባረከህ ይባርክህ የአንተን ስራ ሁሉ ተረካቢ ይሁኑ የምትወልዳቸው ልጆች❤❤❤❤❤

  • @TesgaTesga
    @TesgaTesga 10 หลายเดือนก่อน +317

    ⛪️✝️✅ነገ ልደታ ለማርያም ናት እንኳን አደረሳችሁ የእመቤታችን ቤተሰቦች በያላችሁበት ትጠብቃችሁ!❤️🙏❤️🥰

    • @SomaSoma-nr7qw
      @SomaSoma-nr7qw 10 หลายเดือนก่อน +2

      ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq 10 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 10 หลายเดือนก่อน +1

      እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ🙏🙏🙏❤

    • @meseretgezahegn4904
      @meseretgezahegn4904 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
      @እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @MimiNegash-t6n
    @MimiNegash-t6n 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይትባረክ አግዚአብሔር በጥበብ በማስተዋል በቁመት ያሳድግህ አድግህ ለ ሀገር ለቤተሰብ ለ ቤተክርስቲያን የምትጠቀም እንደ አባትህ ባለ ብሩህ አይምሮ ያድርግህ ❤️❤️❤️❤️

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 10 หลายเดือนก่อน +71

    እግዚአብሔር በጥበቡና በሞጎሱ ያሳድግልህ ወንድማችን ለመንግሰተ ሰማይ የሚበቃ ያድርግልህ አሼ!

  • @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
    @ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር 10 หลายเดือนก่อน +5

    መልካም ሰው እሼዬ አምላከ ቅዱሳን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ❤❤❤❤

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 10 หลายเดือนก่อน +191

    የስደት እህቶቼ ከስደት መልስ ጥሩ ትዳር እና ጤናማ የማይጠገብ ልጅ ይስጣችሁ❤🌹💜💝

  • @Sara-716-7
    @Sara-716-7 10 หลายเดือนก่อน +3

    እሸየ ደግ ሰው ልጂኸን እግዚአብሔር ያሳድግልህ❤ እንደኔ እፁብ ድንቅ ልጆቺ እስከሚቀርብ የጓጓ አለ እኔ መጣም ነው እየተጠባባኩ ያለሁት 🥰

  • @tinsaezedagim4808
    @tinsaezedagim4808 10 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ ጌታ❤ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላቹ ።

  • @ሁሉምለበጉነው
    @ሁሉምለበጉነው 10 หลายเดือนก่อน +5

    የእኔ ጣፍጫ ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ያሳደግህ እንድባትህ ሁሉንም ሳተልይ የምትርዳ ያርገህ ❤❤❤

  • @HappyBoxer-wb4hi
    @HappyBoxer-wb4hi 10 หลายเดือนก่อน +88

    የመጀሪያ ኮማች ነኝ ድንግል ትባርካቹ ❤❤❤

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 7 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አምላክ ልጅህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እሽዬ መልካም ሰው❤❤

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 10 หลายเดือนก่อน +34

    ልኡል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገሱ ያሳድግልህ እሼ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 10 หลายเดือนก่อน

    *እሼ እኔም አንድ ቀን አንተ ቻናል ላይ መቅረቤ አይቀርም ብዙ በፈተና የተምላ አስተማሪ ሂወት አለኝ ልጅህን ደግም እመብርሀን ታሳድግልህ*

  • @khdra1236
    @khdra1236 10 หลายเดือนก่อน +58

    እረ በሳቅ በግሩ ሲያጨበጭብ አይቸዋለሁ አላለቺም😂 እሸቱየ ፈጣሪ ያሳድግልህ❤

    • @wagayeamare3382
      @wagayeamare3382 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 10 หลายเดือนก่อน +10

    እሺ ሁለተኛ እዳታወጣዉ ሚዲያላይ ፈጣሪ ያሳድግላች ደስ የሚል ልጅ ❤❤❤❤

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ6ኘ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ6ኘ 10 หลายเดือนก่อน +30

    ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ እክፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @makde171
    @makde171 10 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ ሲል 😂😂😂😂😊❤❤ ይሳድግልህ የዛሬ አመት በደንቡ ማዉራት ስጀምር አቅርቡልን

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 10 หลายเดือนก่อน +24

    ማሪያም በሽልም ታውጣሽ 🤔🤔🤔❤❤🥰🙏🙏 እረ እሼ ይመችህ እውነት ፈለጋ ለእጵብ ድንቅ ልጆች ❤❤🙏🥰 ፈጣሪ ብቻ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @TegestGrmay
    @TegestGrmay 5 วันที่ผ่านมา

    የኔወርቅ ደግሞ ሲያምር እግዚአብሔር በጤና ያሳድግህ❤

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 10 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ ❤️

  • @HgGg-ds9sy
    @HgGg-ds9sy 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወላዲተ አምላክ በጥበብ በሞገስ ተሰድግህ የኔ አባት አድጎ ለወገን ለሀገር የምጠቅም ያድርግላችሁ እሼ&ሜሉ ውድድድድድ❤❤❤

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 10 หลายเดือนก่อน +14

    እሺው እና ሜላት እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በፀጋ ያሳድግላችው 🙏🙏🙏💛💚❤️👪👨‍👩‍👦👨‍👩‍👧‍👦❗❗❗

  • @Natihailay
    @Natihailay 10 หลายเดือนก่อน

    እድግግግ ምንድግግግ በል እንደ እሼ ሙሉ ሰው ያድርግህ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ ጌታ ስንቴ ደጋግሜ አየሁት በአዛኝቷ 😍😘
    እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልላችሁ እሼዬ 💜😍

  • @Mekya1
    @Mekya1 10 หลายเดือนก่อน +6

    የኔ አባት አላህ ያሳድግህ ለእናትና ለአባትህ ለሀገርህ የምትጠቅም ያርግህ አባትና ልጅ ሁላችሁም የልባችሁን አውሩ ሳትግባቡ 😂😂😂😂

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 10 หลายเดือนก่อน +29

    ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን🌹💜💝💋💘🇪🇹👌

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 10 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ታሳድግልህ ❤

  • @fitsumlove6627
    @fitsumlove6627 10 หลายเดือนก่อน +18

    እግዚዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ ይጠብቅልህ እሼ ተባረክ❤

  • @kirstinatube
    @kirstinatube 10 หลายเดือนก่อน +8

    😂😂😂😂 ወይኔ ያባቱ ልጅ እግዚአብሔር በጥበብና በምገስ ያሳድግልህ እሼ ❤❤❤❤❤❤

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz 10 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እሼ ❤❤❤❤

  • @gjggn1500
    @gjggn1500 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በጥበብና በመጎስ ያሳድግልህ እሽየ በጣም እንወድሃለን በምታቅርበው ፕሮግራም እና ቀጥልበት ወንድሜ 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 10 หลายเดือนก่อน +4

    እውይ እዱዱዱ የኔ ማር እሽዬ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ያሳድግላቹ የኔ ጣፋጭ ውድድድድ አረግሀለው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 หลายเดือนก่อน +3

    አላህ ያሳድግልክ በጤና በሠላም እሼዬ ከምር ባታቀርበው ብዬ ተመኘው ሳሳውለት ልጁን ሳየው
    ሀቢቢ እድግ ይበልልክ እሼ❤
    ላላገባን ላልወለድንም አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 10 หลายเดือนก่อน +9

    ይትባረክ፡ስያወራ፡ያስቃል፡ፈጣሪ፡ያሳድግልህ❤

  • @Bilan-l1w
    @Bilan-l1w 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልክ ድንግል ማርያም ለቁም ነገር ታብቃልክ እሸየ❤❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 หลายเดือนก่อน +43

    ይቅረብ የሸቱ ልጂ አላህ ያሳድግልህ❤👍 😊

  • @susususu8233
    @susususu8233 10 หลายเดือนก่อน

    እውይይይይ 😘😘😘😘😘ጣፋጭ የሆነ ልጅ አምላክ በኪነ ጥበቡ ያሳድግህ🙏🙏

  • @Amte_maryam116
    @Amte_maryam116 10 หลายเดือนก่อน +31

    ወይኔ ሲያምር ❤ አምላከ እስራኤል በሃይማኖትና በምግባር ያሳድግልህ

  • @makdisassegbch5131
    @makdisassegbch5131 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር በፀግስው ያሳድግልህ እሼየ የኔ ጌታ እድግ በልልኝ 🙏❤️❤️❤️

  • @Redu78978
    @Redu78978 10 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ አባት እግዚአብሄር በጥበብ እና በፀጋ ያሳድግልህ እሼ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ ያሳድግልክ እሼ አድጎ እንደ አባቱ ለቤተክርስቲያን ለህዝቡ ጠቃሚ ያድርገው ✝️💚💛❤

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 10 หลายเดือนก่อน +15

    እንደግፍዋለን አላለም😂😂😂 እሼ አላህ ያሳድግልህ በጥበቡ ይትባረክዬ እንዴነዉ ሚያምረዉ ያባቱ ልጂ ነዉ ሚሆነዉ ወደፊት ❤❤❤

  • @Yenanafkotenatanat
    @Yenanafkotenatanat 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ ያሳድግል የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 እንዳባትህ መልካም ሰው እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ💗💗💗💗💗💗

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 10 หลายเดือนก่อน +7

    በረከትዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 10 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ወይኔ አፌ ቁርጥ ይበል እሰይ❤❤❤❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ🙏

  • @eebbaafbeekootube
    @eebbaafbeekootube 10 หลายเดือนก่อน +15

    ይትባረክ እግዚአብሔር ያሳድግህ ከአባትህ በላይ ሁን።

    • @frehiwotdesta558
      @frehiwotdesta558 3 หลายเดือนก่อน

      ፥ጷ😅😮😚😮😅😥😅😚😥😙😄😚😚😥😮👍

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ
    @ህይወትየተዋህዶልጅ 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጣፋጭ እግዚአብሄር ያሳድግህ

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 10 หลายเดือนก่อน +21

    እሼ ደግሞ አታብዛው ከአስር አመት በታች የሆኑትን ድንቅ ልጆችን አቅርብልን ሁሉም. ሕፃናቶች ድንቅ ናቸው አቅርባቸው አንደነበረው አሁን የምታደርገው ሙድ የለውም😮😮😢

  • @YemikirWorku
    @YemikirWorku 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ዋዉ እንኳን ደስ አለህ ለአንም ለልጅህም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ሌሊቱን የባረከ ቀኑን ይባርክልን መልካም ቀን

  • @AbdulrezakKemal
    @AbdulrezakKemal 10 หลายเดือนก่อน +7

    እሼ ያገራችን ዕንቁ እንወድሀለን ልጅህን ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ

  • @TigsetAsefa
    @TigsetAsefa 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ደስ ሲል እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልህ እሼ ምርጥ ሰው❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 10 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ጌታ እድግ የበልልህ ❤

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 10 หลายเดือนก่อน +2

    እሸ የፍቅር ሰው ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሳድግላችሁ 🙏💞💞💞

  • @Davidm127
    @Davidm127 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በክብር እና በሞገስ ያሳድግልህ ዶንኪ ቱዩብ ሁለት ነገር አገናኘህ ሜላትና የዛሬውን እፁብ ድንቅ ልጅህን ብቻ እግዚአብሔር በሁሉም መንገድ አለው አይንን በአይን ማየት በቃ እንደ አንተ ነው። ቦ ግዜ ለኩሉ

  • @BeLLa-eo9xr
    @BeLLa-eo9xr 10 หลายเดือนก่อน +1

    Aseyyyyyyy mashallah love from❤🇪🇷❤️

  • @ወለተኪዳንየድንግልልጅ
    @ወለተኪዳንየድንግልልጅ 10 หลายเดือนก่อน +3

    ልኡል እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ጠብቆ ያሳድግላችሁ የኛ እንቁ እሸ❤🙏❤️

  • @SalikAvv
    @SalikAvv 6 หลายเดือนก่อน

    እሸት ይህን ጣፋጭ ልጂህን ልኡል እግዚያብሔር በበቤቱ ያሣድግልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለቁም ነገር ያብቃልህ❤❤❤❤❤❤

  • @weyni12
    @weyni12 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር በፀጋ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላችሁ እሼ❤❤👏

  • @kuritynigussie1449
    @kuritynigussie1449 10 หลายเดือนก่อน

    እሼ መልዬ እመብርሃን በጥበብና በሞገስ ክልል እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልህ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ቁርጥ እናቱን❤❤❤

  • @firekidane1
    @firekidane1 10 หลายเดือนก่อน +19

    እፃኑ ይለያል ❤❤❤

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 10 หลายเดือนก่อน

    ❤እሼ እባክሕ የዚሕን ሰም ቀይረው እፁብ ድንቅ የአባታችን የመድሐኒታችን የእግዚአብሔር ብቻ ነው እፁብ ድንቅ በብዛት ኦርቶዶክሳዊያን በጣም ተናደናል ሌላ ስም ስጠው በፈጣሪ ስም

  • @Eskeda
    @Eskeda 10 หลายเดือนก่อน +6

    እሰይ የይትባረክ አባት እሼ የይትባረክ እናት ሜሊ ፈጣሪ ያሳድግላቹህ

  • @zedandalme1692
    @zedandalme1692 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ልጅህን በጥበቡ ያሳድግልህ እሸ ይትባርክ ነገ አድገህ ሀይማኖትህን ሀገርህን ቤተሰቦችህን እምታገልግል ያድርግህ ❤❤

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 10 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ያሳድግልህ እሸቱ መልካም ሰዉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግልህ እሽዬ የኔ ጣፋጭ ይትባረክዬ❤❤❤❤❤❤

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 10 หลายเดือนก่อน +6

    እሸይይይ የኔ ማር እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እሼ ምርጡ🤍💎👑

  • @mesfinalemu2006
    @mesfinalemu2006 9 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍ የኔ ፍቅር ሲያምር እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድግልህ

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 10 หลายเดือนก่อน +20

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ
    ከምቶዷቸዉ ቤተሰቦች ጋ ያገናኛችሁ😢🎉አሚን በሉ ዩእዉነት

  • @GgH-i2r
    @GgH-i2r 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በኪነ ጥበቡ ያሳድግልን ወንድማችን እሸቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 10 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውሻ የኔ ቡቺ
    የኔ ወርቅ የኔ ባባዬ እድግ በልልኛ አባቴ እሼ እንኳን ለዚህ ወግ ማእረግ አበቃህ አድጎ እናቱን አባቱን የሚጦር ሀገሩን የሚያኮራ ልጅ ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤

    • @لااللهالله
      @لااللهالله 2 หลายเดือนก่อน

      ከከከከከከከ የኮሜንት ጂል የኔ ውሻ የኔ ቡቺ ምን ማለት ነው ከከከከከ

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሆን እሽ ፈጣሪ ያሳድግልህ ትንሽ በደብቁት ጥሩ ነበር የሀበሻ ምላስ ከባድ ነው እሼ ፈጣሪ ይጠብቅልህ እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 10 หลายเดือนก่อน +4

    እሼ ልጃቹዎን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያሳድግላቹ ❤🙏

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 10 หลายเดือนก่อน +9

    አላህ ያሳድግላቹ እሼ

  • @muhsinamuchi7758
    @muhsinamuchi7758 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኡኡኡየኔማር😘😘😘😘

  • @helinatefera8373
    @helinatefera8373 10 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤የኔ ጌታ እድግ በል ለናት ላባትህ ታዛዥ ሁን እግዚአብሔርን የምትፈራ ሁን❤❤❤🙏🙏👑

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 10 หลายเดือนก่อน

    ውይይይይ የኔ ማር እንዴት ነው ሚያምረው በማርያም እድግ ይበልልህ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 10 หลายเดือนก่อน +7

    የኔማር እድግይበልላችሁ ደስ ሲል