ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Nuradis Seid (ኑራዲስ ሰይድ) - Jawsaw Na -ጃውሳው ና (official) 2024.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2024
  • Nuradis Seid -Jawsaw Na ( official) , New Ethiopian music 2024.
    ኑራዲስ ሰይድ ጃውሳው ና -
    #newethiopianmusic2024
    #አማራ_ፋኖ
    #ethio360
    #ethiopianmusic #nuradisseidjawsawna #zehabesha #ethiopia #amhara #amharamusic #voaamharic #ethio360 #nuradisseid #bestethiopianmusic #አማራ #ethiopian
    ‪@hopemusicethiopia‬
    ‪@OfficialEthioinfo‬
    ‪@amaramediacentre‬
    ‪@oneamharamedia‬
    ‪@OfficialEthioinfo‬
    ‪@ethiopiantraditionalmusic6960‬
    ‪@ETHIO251MEDIA2‬
    ‪@mogesk‬
    ‪@nurejarigama‬
    ‪@ESATtvEthiopia‬ ‪@ethioforum‬ ‪@ethiop1881‬ ‪@AddisMedia‬ ​⁠‪@Gionamhara‬
    ‪@TeddyAfroOfficial‬
    ‪@VOAAmharic‬
    ‪@Amen_tube‬ ‪@amharic_news‬ ‪@EriTVEritreaOfficial‬ ‪@ethiotube‬ ‪@DiretubePlus‬ ‪@Zehabesha24Ethiopia‬ ‪@zehabeshanews1‬ ‪@ethionews-‬ ‪@EthiopianComedy‬ #nuradiseidjawsawna2024 #jawsaw‪@TsSt777‬ ‪@hanan_abdu_tube4504‬ ‪@kedirraya2949‬ #amhara #newethiopianmusic2023 #ethiopia #newethiopianmusic2024#amharamusic #wollomusic #rayamusic #newrayamusic #ራያ #bestethiopianmusic #ራያሙዚቃ
    Unauthorised use, distribution or re-upload of this content is strictly prohibited.
    Copy right @2021 Masenqo tube

ความคิดเห็น • 1.6K

  • @Amhara85
    @Amhara85 6 หลายเดือนก่อน +195

    ድል ለአማራ ፋኖ ይሁን✊
    የአማራ ፋኖ ንጉሥ ነው✊
    ወራሪው የኦሮሙማው ህጻናት ገዳይ አስገድዶ ደፋሪ እና ዘራፊው ስብስብ ከኢትዮጵያ ምድር በጀግናው እና በሀገር ወዳዱ የአማራ ፋኖ ድባቅ ተመትቶ የተገፋው የአማራ ህዝብ እና ድምፅ የሚሆናቸው ያጡት ብሔረሰቦች በሰላም ወጥተው በሰላም የሚመለሱባት ኢትዮጵያ እንደምትፈጠር ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ❗️

    • @sarasara-td5oq
      @sarasara-td5oq 6 หลายเดือนก่อน +6

      እግዚአብሔር አምላክ የአማራን ህዝብ አተ ይችን ክፎ ቀን አሻግርን ምርጥ ስራ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @Dessietimes3209
      @Dessietimes3209 6 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/lf03sKlZI8E/w-d-xo.htmlsi=IAmAdXniDwjsF_Qp

    • @sgghrrr2660
      @sgghrrr2660 6 หลายเดือนก่อน

      6:15 አለን ኑረዲ🎉

    • @sarahssarah
      @sarahssarah 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተተ

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤we amaharas love eritreans too

  • @seidtube7351
    @seidtube7351 6 หลายเดือนก่อน +497

    መተናል የመጀመሪያው ኮማች ሰኢድ ወረባቦ😂

    • @solyanabelete3455
      @solyanabelete3455 6 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 6 หลายเดือนก่อน +5

      ገምሻራው ፋኖ@seid Worebabo

    • @FANO_MEDIA_21
      @FANO_MEDIA_21 6 หลายเดือนก่อน +6

      ቀድሜሃለሁ ስያው 😂😂

    • @user-ej5cs4ff2q
      @user-ej5cs4ff2q 6 หลายเดือนก่อน +4

      ተቀድመሀል ሰብስክራይብም ተደርገሀል

    • @susuhabeshawit
      @susuhabeshawit 6 หลายเดือนก่อน +2

      ሰያው 😂

  • @engineeringacademy6550
    @engineeringacademy6550 6 หลายเดือนก่อน +265

    I'm Eritrean and I love Amhara people they are real heroes!

    • @user-ed5tz7lq9d
      @user-ed5tz7lq9d 6 หลายเดือนก่อน +2

      tnx bro🙏

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey 6 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 6 หลายเดือนก่อน +15

      i'm Amhara
      l love Eritrean people❤

    • @melahiwet9752
      @melahiwet9752 6 หลายเดือนก่อน +3

      ወዲ ኣድጊ ትኸውን። ኣምሓሩ ዳኣ ካብ ጉራ መን ሕለፉ ኢልዎም ኢዩ። ጀጋኑስ ኣብ ዓዓዶም ኣለዉ።

    • @user-un1ih8of4o
      @user-un1ih8of4o 6 หลายเดือนก่อน +8

      Am amhara i love ertira

  • @user-gg5tm3cy3t
    @user-gg5tm3cy3t 2 หลายเดือนก่อน +3

    አይይ አማራዬ እንደት እንደምታምሩ ዋውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo5gi6rv5o
    @user-xo5gi6rv5o 6 หลายเดือนก่อน +36

    እረ እየገባችሁ እዩለት ዉድ የ አማራ ልጆች እና የፋኖ አድናቂወች, ወዳጆች ድል ለኛ ለሕዝባችን ለ አማራ ፋኖ

  • @user-bg7hn7ws8n
    @user-bg7hn7ws8n 6 หลายเดือนก่อน +130

    የወሎው ጃዊሳ ኑራችን አልተቻልክም ደሜ ❤✊ድል ለጃዊሳ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ህዝብ 💚💛❤🕌⛪🇨🇬✊✊✊✊

  • @mekiyamerewo1625
    @mekiyamerewo1625 6 หลายเดือนก่อน +132

    የአማራቱ ልጅ የዋርካው ወንድም ኑሬ የራያው መብረቅ💚💛❤️ድል ለፋኖ❤🎉

  • @mykng.ethiopiageliss8808
    @mykng.ethiopiageliss8808 6 หลายเดือนก่อน +17

    ሳይታወቃቸው ምርጥ ስም ነው እኮ ያወጡልን😂😂😂 ጃውሳ ድል ለጃውሳ🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤

  • @MhiretMru
    @MhiretMru 6 หลายเดือนก่อน +23

    እኔ ወላይታ ነኝ ግን አማራን ወዳሎ ደግፋሎ!ድል ለ ፋኖ

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 5 หลายเดือนก่อน

      Thank you amahara and wolita people's will be free from galas

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 3 หลายเดือนก่อน

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢

    • @HabtuWorkw
      @HabtuWorkw 28 วันที่ผ่านมา

      አበበካሤ

  • @tegshe281
    @tegshe281 6 หลายเดือนก่อน +79

    ኑርዬ አማራነት በተግባር ያሳየሀንና ከማንነታቸ ዘፈል እንዳንል ያደረከን ጀግኛችን ክበርልን ሁልዬም እንወድሀለን ነፍጠኞቹ ኑሬ በቃ ላተ ቃላት ያጥረኛል ነፍጠኝነትን በሚገባ ገልፀሀዋል💚💛♥

  • @segenetadmmaseaderajew4044
    @segenetadmmaseaderajew4044 6 หลายเดือนก่อน +71

    ኑራዲስ ሰይድ (ጃሪጋማ) ሺህ አመት ኑርልን!!! ፋኖ ያሸንፋል

  • @user-rf1vv4yg4e
    @user-rf1vv4yg4e 6 หลายเดือนก่อน +20

    አትገረምም ወሎ ምድር ተፈጥርህ ነሽጠኝ መገን ቤተ አማራ💚💛❤️💪

  • @Al_habisha
    @Al_habisha 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዴሙ የሚፈላ ካለ አይጠፋም ጃውሳ ስዲብ መስሎቸው እነትና

  • @Uae121-zn5lp
    @Uae121-zn5lp 6 หลายเดือนก่อน +37

    ጃውሳው ና🤌💚💛❤️ ወሎ ጎጃም ሸዋ ጎደር አንድ አማራ💪

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 6 หลายเดือนก่อน +53

    ኑራዲስ መጣህልን እናመሠግናለን ከፍ ከፍ በልልኝ 🎉❤🎉💚💛❤ኧረ ላይክ አማራዎች የት አላችሁ አበረታቱ ከይቅርታ ጋር ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን። ለስጦታህ እናመሠግናለን።።🌹💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @FANO_MEDIA_21
      @FANO_MEDIA_21 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 6 หลายเดือนก่อน +16

    ዋው የእኛ እንቁ ወንድም ከልብ እናመስግናለን ክብረልን ድል ለጃዊሳችን ❤

  • @degagtube1594
    @degagtube1594 6 หลายเดือนก่อน +13

    ከፍ አረገኝ ብሎ ጊዜ እንደተራራ❤❤❤
    ካልረገጥኩህ አይልም ወንድሙን አማራ❤❤❤

  • @AYITOBEKELE-fb7xf
    @AYITOBEKELE-fb7xf 6 หลายเดือนก่อน +77

    ጥበብ የአንድን የማህበራዊ ሁኔታ፣አኗኗር፣ጀግንነትና ባህል ይገልፀዋል ።
    ጥበብ ባለ ሁለት ስለት ነች።ደስታን ፍቅርንና ጀግንነታችን ሌላው መከፋታችን መበድላችንና ሀዘናችን ትገልፃለች ።
    አማራ አንተን የመሰለ የጥበብ ሰው አለው ።ክብር ይገበሀል ኑሬ!

    • @FANO_MEDIA_21
      @FANO_MEDIA_21 6 หลายเดือนก่อน +1

      Betekekel 👏👏👏

    • @user-ck6uk3wn4f
      @user-ck6uk3wn4f 6 หลายเดือนก่อน +1

      ጀግና የጀግና ዘር ኑሬ ነፍጠኛው አማራ

    • @user-ww3zz4cr3r
      @user-ww3zz4cr3r 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @kedirraya2949
    @kedirraya2949 6 หลายเดือนก่อน +37

    ዋው እጀግ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ኑራድስ ሰይድ እና ሞገስ ካሳ ለአገራችሁ ትልቅ ውለታ እየሰራችሁ ነው በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mekiyamerewo1625
      @mekiyamerewo1625 6 หลายเดือนก่อน +1

      🎉💚💛❤️

    • @Genatwollo
      @Genatwollo 6 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም በዚህ አጋጣሚ ከድር ራያም እየለፍ ያለ ዪቲብነው❤❤❤❤ እንወድከለን❤❤❤

    • @kedirraya2949
      @kedirraya2949 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@Genatwolloበጣም አመሰግናለሁ ገኒየ

    • @Genatwollo
      @Genatwollo 6 หลายเดือนก่อน

      @@kedirraya2949 ምንጋና አያስፍልግም ወድምዬው ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @imamosman1234
    @imamosman1234 6 หลายเดือนก่อน +15

    ኑረዲን የራያው መብረቅ የወሎው አንበሳ የአማራው ቀኚጂ የኢትዮጵያ እንቁ❤❤❤❤❤
    እንወዲሀለን ቆፋጣና

    • @girmareta4460
      @girmareta4460 5 หลายเดือนก่อน

      Wodedshim telashim Oromo be teyt ketkitew eyebedash yigezashal.Midre chirak buda

  • @andromedacassiopiea
    @andromedacassiopiea 6 หลายเดือนก่อน +4

    🤝👌from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-xo5nu7po8s
    @user-xo5nu7po8s 6 หลายเดือนก่อน +40

    ቤተአማራ ወሎራያ ባልፈጠርብሽ ይቆጨኝ ነበር ኑራድስ ሠይድ አንተብቻ ዝፈነዉ ዘፈኑን ዋዉ የወሎዉ መብረቅ የምሬ ወንድም ጀግና የጀግና ዘር❤❤❤❤

  • @user-gn1oo3xp1v
    @user-gn1oo3xp1v 6 หลายเดือนก่อน +17

    ወላሂ መቸነው ኑሬ አድስ ሙዚቃ የሚለቀው እያልኩ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ኑሬ ጀግናችን ነፍ አመት ኑርልን አማራ ሁኖ መፈጠር መታደልነው

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወሎ፡ሽዋ፡ጎጃም፡ጎንደር፡አማራ፡ፋኖ፡ድልለጀግናው፡አማራፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebatarkign7029
    @abebatarkign7029 6 หลายเดือนก่อน +10

    አለን ከጎንደር ድል ላማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuDegu-vq7cp
    @AlemayehuDegu-vq7cp 6 หลายเดือนก่อน +20

    ኑራዲስዬ የተባረከች የራያ ዐማራ ማሕፀን አንተን ወለደች..ጃወሳው ና🤩💪።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 6 หลายเดือนก่อน +10

    እየመጡ ነው እየመጡ ነው እየመጡ ነው ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nu5ij2zh7j
    @user-nu5ij2zh7j 3 หลายเดือนก่อน +2

    አማራዬ💚💛❤💪

  • @FANO_MEDIA_21
    @FANO_MEDIA_21 6 หลายเดือนก่อน +67

    WOW በርታልን ኑራዲስ ስይድ ( ጃሪጋማ ) 💪
    👉 ከፍ አርገኝ ብሎ ጊዜ እንደ ተራራ
    ካልርገጥኩህ አይምል ወንድሙን አማራ ✊💪
    Proud to be Amhara 🟢🟡🔴 አማራነት ይለምልም ✊ ድል ለጀግናው ህዝባችን አማራ ፋኖ ✊💪💪

  • @user-ge9pj7db8m
    @user-ge9pj7db8m 6 หลายเดือนก่อน +14

    ኑሬዋ አንተ ዝፈነው ሌሎቹ አደንቁረውን ነበር።ኑሬዋ ኑርልን😍

  • @user-rk2wp7bm2g
    @user-rk2wp7bm2g 6 หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለተገፊው አማራ ህዝብ ኑሬ ዋውው ሀሪፍ ስራ ነው ይመችህ💚💛♥️

  • @emanbintamena4829
    @emanbintamena4829 6 หลายเดือนก่อน +18

    እኔ ለአማራ ወች እኔ ለወሎወች እኔ ለአማራወች ቃላት አጣሁ እላቸው በሙሉ ፍቅር ብቻ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @fawziahusain2882
    @fawziahusain2882 6 หลายเดือนก่อน +20

    ቀድሞ የነቃዉ ወድምነት ኑሬዋ የራያዉ ቀብራራ መልካም እድል❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s 6 หลายเดือนก่อน +33

    መልካም እድል የኛ ኩሩ ኑራድስ ሰይድ የአማራዉ ጃዉሳ እግዚብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤ 💚💚💛💛❤❤💪💪💪🙏🙏

  • @user-if4se1bh9d
    @user-if4se1bh9d 6 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ ኩሩ አማራዬ ከእናንተ ባልፈጠር ምን ይውጠኝ ነበር የኔ ወርቅ አማራዬ መልካም ዕድል ኑርዬ 💚💛❤💕💕💕💕💕💕የኔ ነፍጠኛ ጃውሳው💚💛❤🔥🔥🔥💪💪

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 6 หลายเดือนก่อน +11

    ኑሬ ❤❤❤
    ንቅት ያልክ አማራ 🎉
    ድል ለፋኖ 💪

  • @lubabasharef7330
    @lubabasharef7330 6 หลายเดือนก่อน +20

    አማራየ የኔ ወረቅ ህዝቤ ከናተ በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ አላህ ህዝቤን ሠላም መልስልን ያረብ💚💛❤✊✊✊✊ጃውሳው ፍኖ💚💛❤✊🐅🐅🐅🐅

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኑሬዋ የኛ ኩራት ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ❤😊

  • @yybbmmll9387
    @yybbmmll9387 6 หลายเดือนก่อน +10

    ኑሬ ጃሪጋማ የነምሬ ወድም ጀግናችን አማራነት ባተ ይብቃ በጣም ደስይላንወላ ❤❤❤

  • @Fanoforever314
    @Fanoforever314 6 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ምወደው ዘፋኝ ኑራዲስ 🥰🥰🥰 ምርጥ ስራ ሁላችን አማራውያን ታሪክ እናስቀምጥ ሙተንም ቢሆን ልጆቻችን በነፃነት ሚኖሩበት አማራን እናስረክባቸው እኛ በሚኒልክ እንደምኮራው ተተኪው ትውልድ በፋኖ ኮርቶ ይኑር 🥰🥰🥰

  • @FishBZA
    @FishBZA 6 หลายเดือนก่อน +29

    አማራዊያን የት አላቹህ💚💛❤️.

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 6 หลายเดือนก่อน

      አለን ❤

    • @zenahalain5009
      @zenahalain5009 6 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን💚🥰

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 6 หลายเดือนก่อน

      አለን አለን❤❤

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot 6 หลายเดือนก่อน

      አለን ደሜ❤❤❤❤❤❤

    • @user-lz6hu6vi1x
      @user-lz6hu6vi1x 13 วันที่ผ่านมา

      አለን❤❤❤

  • @user-cf9gm9xe1f
    @user-cf9gm9xe1f 6 หลายเดือนก่อน +11

    ኑሬ ምርጥ ሰው ሙዚቃን አንተ ብቻ ዝፈነው ማርያምን
    በርታ ኑሬ አድናቂህ ነኝ በእውነት

  • @user-zf5rg1qn6r
    @user-zf5rg1qn6r 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኑሬ የራያውመብረቅ አተንለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል እግዚአቤርይጠብቅህ ድልለፋኖ ድል ለተገፋውአማራ ድልለተገፋውህዝብ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪

  • @lubabab7476
    @lubabab7476 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ጥሩ ስራ ነው❤💛💚

  • @user-wm2zy9vv5p
    @user-wm2zy9vv5p 6 หลายเดือนก่อน +10

    ጀግናችን በተስፋ ስንጠብቅህ ነበር አሳረኛው ፍኖ❤❤❤

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 6 หลายเดือนก่อน +16

    የአማራው ኩራት ኑሬዋ መልካም እድል ሁሌም እዳስደመምከን ነው የኔ ጃውሳው

  • @bayushtube7706
    @bayushtube7706 3 หลายเดือนก่อน +3

    ጃውሳው ናና
    ቀብረር በልና ዝለቅ በጊዜ
    የጃውሳው ሚዜ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
    እረ አማራው ይለያል አማራዬ አማራ

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 6 หลายเดือนก่อน +4

    የሚገርም ነዉ ጃዉሳዉ ናና አማራየ ከኔ ጀግና ህዝብ አይዞን ፋኖየ💚💛❤✊💚💛❤✊💚💛❤✊💚💛❤✊ ናበለዉዉ ኑሬ ቤተአማራ ያወለቀችዉ የአማራ ምርጥ ልጂ😍🥰

  • @fffhggf7gf334
    @fffhggf7gf334 6 หลายเดือนก่อน +14

    የአማራው መብረቅ ኑርየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiryuealemue7414
    @tiryuealemue7414 6 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ድምፀ መረዋ አንተ ብቻ ዝፈን አቦ💚💛❤💪

  • @user-qn4on1km5g
    @user-qn4on1km5g 6 หลายเดือนก่อน +10

    አማራ ነኝ የነፍጠኞች የጀግና ዘር ኑሬዋ የራያው መብረቅ ሺ አመት ኑርልን❤❤

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤የጎንደር ልጅ ነኝ ❤❤አማራነቴ ኩራቴቴቴቴቴቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @maremtube1553
    @maremtube1553 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዋውውው
    ይበል የሚሰኝ
    ወቅቱን የጠበቀ ሙዚቃ ኑርየ ክበርልን
    አማራየ💚💛❤🥰🥰🥰👍👍
    ኑርየ እናመሰግናለን
    መልካም እድል ተመኘሁ
    እንመኝ የኑርየ አድናቂዎች 👍👍👈👈

  • @destatube9960
    @destatube9960 6 หลายเดือนก่อน +12

    ከዚልጂ ከሚሰራው ሙዚቃ በተለይ ካለፉት ስራዎቹ ስቶቻችሁ ተማራችሁ እኔ.......ይሄም ቀን ያልፋል በርታል ወዲማችን ምርጥ ስራ👌👌👌👌💚💛❤

  • @Eyu929
    @Eyu929 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኑሬዋ እምወድህዋ ትለያለህኮ🙏 አይበላም አደራ ጭዋነዉ ጃዉሳዉ💚💛❤

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኑሬ💚 ድል ለፋኖ ለአማራው ማንነት❤❤❤

  • @kidustadesse3538
    @kidustadesse3538 6 หลายเดือนก่อน +7

    ኑርዬ አማራነት በተግባር ያሳየሀንና ከማንነታቸ ዘፈል እንዳንል ያደረከን ጀግኛችን ክበርልን ሁልዬም እንወድሀለን ነፍጠኞቹ ኑሬ በቃ ላተ ቃላት ያጥረኛል ነፍጠኝነትን በሚገባ ገልፀሀዋል💚💛♥🙏🙏🙏💪💪💪

  • @user-hu3hk8oe3h
    @user-hu3hk8oe3h 6 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤❤❤ኑሬዋ የኔ ጀግና ድምፀ ነጎድጓዱ አማራ መልካም እድል

  • @user-xu3fn3lt3h
    @user-xu3fn3lt3h 6 หลายเดือนก่อน +2

    Nye የኛ ጀግና። የጀውስው ወድም🌍🍋🍋🌽🌽🍋🌾🌾👌🍋

  • @user-qq1rg7ne1m
    @user-qq1rg7ne1m 6 หลายเดือนก่อน +7

    በርታ ✊

  • @user-rh2zq6cy3t
    @user-rh2zq6cy3t 6 หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ውድ ቆጆ ስራነው ድል ለጃውሳው 💚💛❤💪💪💪

  • @desutube5417
    @desutube5417 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሬዋ ወደዱሮው ለዛህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚልና የናፈቅነው ስራ ነው መልካም እድል ወንድሜዋ

  • @eyobafentahun12
    @eyobafentahun12 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውው💚💛❤

  • @zeyigrem
    @zeyigrem 6 หลายเดือนก่อน +18

    አማራ ሳይንት 😍😍😍 የነ ሞት አይፈሬ አገር 🙏
    ኑሬ ገራሚ የሆነ ስራ ነው! To the point👌

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 6 หลายเดือนก่อน

      አማራ ፡ ሳይንት ፡ ከወሎ ፡ ነው ፡ ሚመደብ?

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@kalkidangobezie4078አዎ ሲጀመር ወሎ ተሁሉም ይቀድማል በአማራነት

    • @zeyigrem
      @zeyigrem 6 หลายเดือนก่อน

      ​​@@kalkidangobezie4078 አማራ ሳይንት ማለት ደቡባዊ ምዕራብ ወሎ የሚገኝ ቦታ ሲሆን ጥንት አማርኛ ተናጋሪ ማህበረሰብ ወይም ብሔር (አምሐራ) ሰፍሮ ይኖርበት የነበረ ቦታ ነው ለዚህም የአማራ ማህፀን ይባላል:: ቦታው በሚገርም ሁኔታው አራቱንም የ አማራ አካባቢዎች በብቸኝነት ያገናኛል, ሸዋ (ደራ : መርሀ ቤቴን ) ጎጃም (መልጦለ ማርያምን) ጎንደር ( ስማዳን)!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 6 หลายเดือนก่อน +2

       ስሙ እራሱ ደስ ሲል!
      የአማራ ነገር ይገርማል ያስደንቃል

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 6 หลายเดือนก่อน +1

       ይሆናል ፡ ሆኖም ፡ ግን ፡ ማንነቱ ፡ አማራ ፡ እስከሆነ ፡ ድረስ ፡ ሁሉም ፡ አማራ ፡ አንድ ፡ ነው
      ቦታው ፡ ስለሆነ ፡ ነው ፡ ሸዋ ፡ ጎጃም ፡ ጎነደር ፡ ወሎ ፡ የተቀመጠው
      ሚያዋጣንም ፡ አንድነት ፡ ሀይል ፡ ነው

  • @user-yl6gb7zn5t
    @user-yl6gb7zn5t 6 หลายเดือนก่อน +8

    ዋው አማራየ የነፍጠኖቹ ዘር ፋኖ ፋኖ ፋኖ ጃዉሳው❤❤❤❤

  • @user-ds5df5zq9y
    @user-ds5df5zq9y 5 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሬ እንተና ዳኘ ዋለ ሙቸ ነው እምዳችው የኔ ፋኖወች❤❤❤

  • @user-iz9qi4vg7g
    @user-iz9qi4vg7g 6 หลายเดือนก่อน +6

    ክብር ለጃዉሳዉ💚💛❤️

  • @melkamtube1458
    @melkamtube1458 6 หลายเดือนก่อน +7

    ሙዚቃ ኑራዲስ ይዝፈነው አቦ ይመችህ 💚💛❤️ አማራ ፋኖ 🦅🦅my king 👑 Amara fano 💚💛❤

  • @user-ke1om8yq6b
    @user-ke1om8yq6b 6 หลายเดือนก่อน +5

    ኧረ አማራዎች የት ነን ሸር ላይክ በማድረግ አንድነታችንን እናሳይ አዎ ጃዊሳ ነኝ❤❤

  • @user-qd7wm3ky7x
    @user-qd7wm3ky7x 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ኑሬ ስወድህ ሙቼ ነዉ የኔ ጀግና አማራዬ ወርቅ ህዝብ ላገሩ ሟች💚💛❤️ሰላም ለገራገሩ ለአማራ ህዝብ🙏❤️🥰🥰🥰🥰

  • @RichardA1305
    @RichardA1305 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጃውሳው ና በጣም የሚገርም ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ።
    ጃውሳው ናናናናናናናናናናና..........

  • @hxhbr8341
    @hxhbr8341 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሬ አተ ብቻ ዝፈን አባቴ ይሙት ትለያለክ አማራነትን በተግባር 👌👌😊

  • @user-jb2kl3kb6m
    @user-jb2kl3kb6m 6 หลายเดือนก่อน +6

    ኑሬ ተፈቶ እንካን ለዚህ በቃ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤😘😘😘😍

  • @user-kj9vx7bd9w
    @user-kj9vx7bd9w 6 หลายเดือนก่อน +2

    አማራ አማራየ አላህ ከናተ ጋር ይሁን ኢንሻ አላህ

  • @user-tu2xn2gt8x
    @user-tu2xn2gt8x 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኑራችን ኑርልን የጋላው መዳኒት

  • @user-ej5cs4ff2q
    @user-ej5cs4ff2q 6 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሙዚቃውን ሰምቸ ሳልጨርስ አልኮምትም ብየ ተቀደምኩኝ ኑሬዋ ምርጥ ስራ ነው ወድም አለም በርታልን ገና ደገግሜ አዳምጠዋለሁ❤❤❤💯💯

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 6 หลายเดือนก่อน +4

    አምሐራ ረመጡ💪 ኑሬ💪💪💪

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 6 หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤❤❤ኒረየ ካለህበት መቸም ዝቅ የማትል ጀግናነህ ማሪያምን😢😢😢😢የሸዋ ልጅነኝ በጣምነው የማደቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @BzaAragaw
    @BzaAragaw 6 หลายเดือนก่อน +6

    የኛ. ኩራቶች እኳን ከናተ ተፈጠርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ. እኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሴቹ ደሞቸ መልካም በአል ጥላታችንን ይዘርልን❤😢

  • @XxXx-oz3ut
    @XxXx-oz3ut 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኑሬ አተብቻ ዝፈን የኔልዩ ሠዉ ያምራል❤💛💚🥰🥰🥰

  • @HusinAbebaw
    @HusinAbebaw 6 หลายเดือนก่อน +4

    ሰያ ወረባቦ ደህናነህ በጣምየምትመቸኚሰዉወላሂ ባለህበትአላህይጠብቅህ ወዲሜ

  • @user-vn3yn9qd6t
    @user-vn3yn9qd6t 6 หลายเดือนก่อน +2

    የአማራቱ ልጅ የዋርካው ወንድም ኑሬ የራያው መብረቅ💚💛❤️💞💞💞💞

  • @saraadem9401
    @saraadem9401 6 หลายเดือนก่อน

    Amazing 🇪🇷🇪🇷

  • @SsftsEfwfe-bq6sr
    @SsftsEfwfe-bq6sr 6 หลายเดือนก่อน +5

    መተና ኑሬ ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤ 100%100

  • @lemlems683
    @lemlems683 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሬየ የራያው መብረቅ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማችን ጃውሳው 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seidadem3940
    @seidadem3940 6 หลายเดือนก่อน

    Wow Nuradis...so nice song ! Tasirual bilewugn began azina neber ..am so happy

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ጀግና ኑሬዋ ድል ለጀግናው ፋኖ ፋኖ ❤❤❤❤❤ 3:04

  • @user-dl7fd9lp1x
    @user-dl7fd9lp1x 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኑሬዬ አማራነት በተግባር❤❤❤❤❤

  • @MogesKebede-ty3im
    @MogesKebede-ty3im 6 หลายเดือนก่อน +6

    እኛም አለን ውድ አማራዊያን ❤❤

  • @user-us6bs1dc3y
    @user-us6bs1dc3y 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኑረየ በጣም ነዉ የምወድህ ራያ ዉሰዱኝ በጣም ነዉ ምወዳችህ ማሪያምን💚💛❤️💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-mb7kr8jk2i
    @user-mb7kr8jk2i 6 หลายเดือนก่อน +4

    ኑርዬ አይበገሬ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ለማየት ያብቃን ድል ለፋኖይ አማራዬ🥰🥰🥰

  • @user-nj8cr6hc8p
    @user-nj8cr6hc8p 6 หลายเดือนก่อน +3

    መልካም እድል ኑሬ 😍😍😍በርታ ወንድማችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏💪💪💪💪💚💛❤️ጃውሳ

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 5 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ድል ለማራ ፋኖ ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪

  • @user-ts8mm1xb6y
    @user-ts8mm1xb6y 6 หลายเดือนก่อน +2

    My❤ጃውሣው😊

  • @user-po5iy8hz6n
    @user-po5iy8hz6n 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኑሬዋ የራያዉ መብረቅ ሰላምህ የብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kerya649
    @kerya649 6 หลายเดือนก่อน +3

    ኑርዬ ደሜ ❤❤በጣም ቆጆ ስራ ነዉ💚💛❤💪የአማራ ልጆች እየገባችሁ እዩለት

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኑሬ ጀግናው እንኳን ደህና መጣህልን ❤❤❤❤ጀግናኮነህ ማራምን የራያው መብረቅ የምሬ ወንድም❤❤❤❤ድል ለፋኖየ❤❤❤

  • @entertainmenthub2265
    @entertainmenthub2265 6 หลายเดือนก่อน +2

    ጃውሳዬ ና ና

  • @QuotientQuotient
    @QuotientQuotient 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም እንወድሃለን ወንድማችን ያማራው ኩራት ክበርልን

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 6 หลายเดือนก่อน +3

    ጃውሳው ናና ኑሬ ምርጥ ስራነው የኛጀግና ኑርልን ድል ለፋኖ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥💪💪💪💪💪