ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስንት ወንጀለኛ በበዛበት ሀገር እባክህ እራስክን ጠብቅ ወንድም ❤️ 😢😢😢
እኔ የሀ ነው የሰፈረው
ድንግል ማርያም ከፈተና ሁሉ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንህ አምላከ ቅዱስ ይጠብቅህ
ጋዜጠኛው እንዳተ አይነት ጀግና ያብዛልን በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ
Jegna,malet,becha,tergum,yelewum,beye,haymanotachhu,bselot,asebut
አሜን፬
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
1qaaaaa❤q❤qqa😊wàqaaaqqa1and pm
Kifle2 yilaqaq😮😮😮😮😮😮😮
አንተ ጀግና ምናለ እናትህ መንታ መንታውን ቢወልዱልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድምዩ ❤🎉❤🎉❤🎉
ይህ ጋዜጠኛ እኮ በጣም ጀግና ነው!!! የማያወጣው የተደበቀ ነገር የለም። በአርታ የኔ አንበሣ
Anbesa,maletem,tergum, yelewum bselot,asebut
Batakal
አንተ ጋዜጠኛ ወላሂ ከራሴ በላይ ነው የምጨነቅልህ አላህ ይጠብቅህ አንተም እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤
አተ ልጅ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኢል በክንፉ ዘርግቶ ይጠብቅህ❤❤❤❤
Amen,bselot, asebut
አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የሚስማው የሚታየው ክአይምሮ በላይ ነዉ የሚገጥምህ ሁሉ በዓለም ተስማምቶ ታይቶ አይታወቅም አንተ ልጅ እባክህን እግዚአብሔር በልጅ በክርስቶስ ደም ተሽፈን እንጂ ባንተ የሚስራ በጣም እድ ነዉ ጋርድ ያስፍልግሀል።
ክፍል 2 እጠብቃለን የምትሉ በላይክ 👍👍 ወድሜ ግን እራስህን ጠብቅ 👍
Hi
በጉጉት እጥበቃልው እኔ😢😢
ልጆችዋ በህይወት ትኖራለች
እኔም
እራስህን ጠብቅ ወድማለም
ይሄ ልጅ እኔ በጣም ነው የምፈራለት ኸረ እባክህ ይሄ ክፉ ህዝብ ችግሩም ጣጣውም አያልቅም ወይ በግልፅ መርማሪ ፓሊስ ሁንና መኪናም ተባባሪ እረዳትም ጠባቂም ይኑርህ። ይሄ ክፉ ህዝብ ለጥፋት የተፈጠረ ህዝብ ላንተም አይተኛም። አሁን ጎሽ ጎሽ የሚል ሁሉ ምንም አይጠቅምህም።
በጣም ወላሂ እኔም ለሱ ተጨንቄ ልሞትነው ብቻ አላህ ይጠብቀው❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ምን አይነት ዘመን እንደመጣብን አላቅም ጌታ ሆይ ቶሎና ያስብላል
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍🥰
Amen amen amen lehulachnm
አሜን አንችንም /አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልኝ❤❤❤ በኮሜት ላይ ሁልግዜ መልካም ነገር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
አሜን❤
አሜን ላንቹም ጭምእ
🙏❤👉አንጋፋው ጋዜጤኛችን የሐገራችን *እንቁ* ባለሞያ ነክና ፣ አንተን ማጣት ማለት ብዙ ነገር ሐገራችን እንደምታጣ ስለሆነ ፣ አደራ ራስክን ጠብቅ‼️✝️🌹🛐💖✅️💯🎯
የሀገር መሪ ቢኖን እንዴት የስው ችግር እንደሚስማ
Ere@@firehiwotbekalu585
Betam nwe
Tero nwe yarkwe
አማኑኤል አባቴ አተው ጠብቀው ወድማችንን አደረ ከፉውን አታሰማን
ጋዜጠኛው፡፡ንስር በቅመም በጣም ጎበዝ ነህ አምላክ ይጠብቅህ፡፡
❤እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ❤❤እጅግ አድራጌ ነው የምወድህ ወንድም ተባረክ የስንቱ እንባ ታበሰ ባንተ ሰበብ🎉
😢😢😢😢😂😂😂
የሰዉልጅ ጅህልእና ይህመከረኛ መተትይሆናል ጀግና ላተየሚከብድክ ነገር የለም ዉነታዉንፈልገክ. ፈልፍለክ እደምትደርሰበት እርግጠኛነን አላህይጠብቅክ. 🎉🎉🎉
አረ ተዉ ላይክ ሳታደርጉ ኣትዉጡ ግፍ ነዉ ኣይከፈልበትም ለወንድማችን ግን ይጠቅመዋል❤❤❤እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ
እረ አንተ ልጂ ቁጥርህን ላክልኚ😊
❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ለዝጀግና እካንላይከ ወረቅ ይግቦዋልግን ለኛ የሚጠቅም አናቀም💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
እኔማ እንኳን አንዴ በአንዴ አስር የሚደረግ ቢሆን አደርጋለሁ ለዚህ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቀው እኔማ ምኞት እንደዚህ ነው ጀግና ሰው የኢትዮጵያ መንግስት ቢሆን እንዴት ደስ ይለኛል ጀግና ቆራጥ ልጅ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ላይ መልካም ሰው የሚባል የለም ሁሉም ሰይጣን ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቀህ 😢
ጀግናው ለኢንተርቢ ስትገባ ድምፁን ቀድቶ የሚሰማህ ማይክ ነገር አስቀምጠህ ወተህቢሆን።
ላይክ አርጉ አይከፈልበት ይሄን ጀግና እናበረታታዉ❤❤❤
ስንቴ እናርግ?
15ሽ ሰው አይቶታል ላይክ ግን የለም እስኪ ለዚህ ጀግና በላይክ እናበረታታው አይከፈልበትም በርታልኝ ወንድሜ
መቀኛ ህዝብ😢
ወንድማችን ራስህን ጠብቅ እባክህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትወዱት ኑ ተደመሩ🎉🎉🎉👍👈
ደሙርኝ ፕልስ😢
😮😮@@genet_tube
@@genet_tube🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@@genet_tube❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 13:28
የኔወድም ስወደው 😢😢😢😢😢
ያልተሰመ ኢጂ የልተሰረ ዬለም የረቢ ሀገረቺን ሂዚበችን ሰለም አድርግልን ❤የዘመኑ ጀግነ ገዜጠኘ በርተ በሄድከበት ሁሉ አለህ ይከተልህ❤
ለሊት በተኛሁበት እየተደፈርኩ ነው ያለቺሁ ልጅ እምን አደረሥካት ወድም በድብቅ ካሜራ እኳን ብትረዳት
እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነው
የኔም ጥያቄ ነበር
Yes this my questions too
እኔም መጨረሻዉንማወቅ❤❤❤❤❤
በጣም አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራሰህን ጠብቅ እባከህ ዘመኑ ከፍቷል
ጀግናው እኳን ደህና መጣህ ሰሞኑን ስትጠፋ አሳሰብከኝ
ወድ እህት ወድሞቸ ላይክ አድርጉ ወላ እኔ ብቺል ሺ ጌዜ ባረኩት ደሥባለኚ የኔ ጀግና ወድም አተኮ አበሳ ነህ የኚ ልዩ ወድም ሁለየም እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ የኔ አበሣ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተዉ ግን 100% እኮ እናሰገባዉ ይህን ጀግና የማድም ቅመሞች ከፖሊሰ በላይ እሚገለግሉ ጀግኖች ናቸዉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes good ሃሳብ
አወ ዳይ
እኔንአስገቡኝእስኪ
ወድሜእራስህንጠብቅ
❤❤ቅድስ ኡራኤል በመንገድህ ይቅደምልክ እሱይጠብቅህ የዘመኑ ጀግና ጀግና
የእዉነት ለወንድሜ እንደምሳሳለት ነዉ የምሳሳለት የልብ አድርስ ነዉ የሱን አይነት ጀግና ያብዛልን
በቅንነት ደምሪኝ እህት
ኡኡኡፍፍፍፍ እንደው ምን ልበልህ ወንድሜ😭😭😢😢😢ማርያምን ቃላት የለኝም ለአንተ 😭😭የስንቱ ደሀ እንባ ጠራጊ 😭😭😭police መስራት ያልቻለውን ነገር ነው ምትሰራው 😭😭በቃ ምን ማለት እንደ ምችል አላውቅም እመብርሃን ትጠብቅህ 😭😭😭😭አይይይ ሀገሬ እትዮጵያ😢😢😢😢የመጨረሻ ዘመን ላይ ከደረስን ቆይተነል ሀገር ቤት እገባለሁ ብዬ አስባለው እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ደግሞ አይደለም ሀገር ቤት ገብቼ መኖር አይደለም ለመኖር ተስፋ እንኳን እየ አጣሁ ነው ኡኡኡፍፍፍፍፍፍፎ😭😭😭😭😭እስቲ በማርያም የሄን ጀግና ለእውነት ,ለሀቅ የሚቆም ወንድማችን 100ሺ እነስገባው በ ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ከፈጣሪ በታች🙏🙏ብቻህን አትቀሳቀስ😢😢😢😢እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤🥰😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልክ ነው
እውነት ትክክል ውቢት
በጣም ነው ማደንቅህ ጅግና ብቻ ኣይገልጽክም እውነተኛ ድራማ የሌለበት ድንቅ ፉጡር ነህ 💪💪💪♥️♥️♥️ ንሩልን ኣምበሳየ ዕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏
Edmewu,enderezem, Ethiopian,bedeneb,endeyagelegel,bselot,yeberetachhu,asebut,bsetotachhu,kebad,nw
@@HerutHerut-f6p 🙏🙏🙏
በጌታ በኢየሱስ ስም ሀብት ምመጣዉ በአዉሬ ሳይሆን በእግዚአብሔርነዉ ወጋዉ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር አንተና ካንተ ጋር ምሠሩት ይጠብቃቸሁ በርቱ ክፍል ሁለት2እንጠብቃለን
አንት ጀግና አንት የወለደችእናት መህፀኖ ይባርክ ውንድሜ እራስህነ ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠበቅ ህወንድማችነ እባክህ እራስህነ ጠብቅ ስው አውሬ ሆኖል እሽ
ኧረ ላይክ ያንሳል ለዚህ ጀግና ሞራል ይሆነዋል እኮ 👍👍👍👍👍👍
የኢትዮጵያ ህዝብ Like ቢለው ደስ ይለኝ ነበር
የፈረደበት ባዕድ አምልኮ ነው ሌላ አይደለም የምንገርም ህዝቦች ነን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጉዳችን አለማለቁ።
እኮ እሱ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው🎉😢😢
አወ እሱ ነው
አዎ
ኡኡኡ እረ እኔ ካቅሜ በላይ ህኖብኛል እዉቀቱ ጀግና ነቱ ቃላት የለኝም ❤❤❤ የጀመረውን ጉዳይ አሳምሮ ጥግ አድርሶ ለኛ ለማሳወቅ ያለዉ ክብር ለተመልካች ❤❤ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ክፉ አይንካብን አንተን በክፉ የሚያስብህ አላህ አይኑን ያጥፋዉ ❤❤❤
ዋድሜ እባክ ራሥን ጣብቃው ፋጣር ከንቴጋር ይሁን የአጋሬ ሠሁ ምሀናት ጉዲ ያሰማን❤❤❤
ጀግናው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ ከጋርድ ውጭ አትንቀሳቀስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ ኡፍፍፍፍፍፍ ያስፈራል💔💔💔💔💔💔
እኔ ስወድህ የስራህ አድናቂህ ነኝ የተበላሸውን የምጠግን ነህ አምላክ ይጠብቅህ
ወንድማችን አለህ ይጠብቅ አንታን ያሚጋጥሙህ ጉደዮች በጣም ከበባድ ጉደዮች ነው አለህ ያግዝህ ባርታ ማጫራሸውን አሰያን
ወንድሜ እባክህን እራስህን ጠብቅ ጀግናዉ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዎንድሜ ተባረክ ❤️ከ ክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን 🤲
የነዛ ሰዌች ታሪክስ ባላ ሀብት ሚስቱን ባኞቤት ወድቃ ሞተች ብሎ ልጅን እራሱ አግቶ ፍለጋ የወጣው አረመኔ አቤት ከምን ደርሶ ይሆን ጀግናው ጋዜጠኛ አንተና መሰሎችክን ያብዜልን
እኔም መጨረሻውን ለማወቅ የጓጓው ታርክ ነው
አደደየ ጀምሮይተዋል ያናድደኛል
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክልኝ ከእኔ ካድ ችግር አለብኝ ልፈታው አልቻልኩም እጅም አመት ሆኖኛል በሰላም አገሪ ልግባና አንተ ትፈታልኛለክ የሚል ትልቅ ተስፋ አለኝ ወድሜ ሰላምክ ይብዛልኝ
ለዚህ ጀግና አዋጠን መኪና እንግዛለት ጋይስ❤
Ya ygebawal betam gobez neh
እፍፍ በእውነት ይገበዋል።
እኔ 100ሽብር እችላለሁ
ይገባዋል ይገዛለት በፈጣሪ እኔመ አለዉ
ግምሁላ ለሚስኪን አስጡትም
ይህን እንቁ ልጅ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ የምትሉት በ500 ሺ ላይክ ግጩኝ❤
የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች በተረፈ አላህ ይጠብቅህ
አምላኬ ሆይ ተሎ ና ወንድም አለም ከምንግዜዉም በላይ በደንብ እራስህን ጠብቅ ጀግንነትሕን አደንቅልሐለዉ በርታ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሕ ❤❤❤❤❤❤
አድነን አምላኬ ስስት ጀግናው የህዝብ ልጅ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም በርታ❤❤❤
ወንድምነት እራስክን ጠብቅ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ተጠንቀቅ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም እግዚአብሔር ይባረክ አንተን የሰጠን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኛም ዉድ ውንድማችን እማምላክ ትጠብቅህ የኔ ጀግና እናት ሰና ኢትዮጵያ ተስፋ. እዳለት ይታየናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
በአናቴ ተደፍቸ ነው እምወድህ እማከብርህ ጀግናየ እዳተ 1000 ይኑሩልን
በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ወንድማችን ኤራስህን ጠብቅህ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንልህ 😢😢
አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የጀግና ጀግና ትለያለክ።
አንተ ልጅ ሁሌም ከበድ ከበድ ነገር ነው የምገጥምህ አለህ ይጠብቅህ አለህ የግዝህ
ወንድሜ።ረስሂን።ጠቢቅ።አለሀ።ይጠብቅ🎉ቲኪለኛዉመገድ።ይምረሀ።ተዉሂድ።የወፍቀህ🎉ነቢየችን።ኢየሱሲን።ስተመሊክ።አቲሙት።
አት የወለደች እናት ማጠዋ ይለምል አላህ ይጠብቅህ ክፉ ነገ ሁሉ
ተባረኪ እኔ ራሱ እያሰብኳት ነበር
💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌
ደምሪኝ እህት
እኔ የሀገር መሪ ቢሆን የስውን ችግር ይፊታ ብይ አስባለው
ወንድማችን ራስህን ጠብቅ እባክህ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ ❤❤❤ግን ጉዳይ ከባድ ነው አገራች እየተካይደ በጣም ያሳዝናል ስው ብር ብሎ የማይሆን ነገር እይገባ ነው ወደት ወደት ነው ግን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የእኛ ጀግና መርማሪ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ ጋርድም ይኑርህ አክባሪህ ነኝ 🙏🙏💗💗💗💗
ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሀ ወንደሜ እዉነትም ኣሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል
እረ በፈጣሪ እራስክን ጠብቅ አትዳፍር ኪዳነ ምህረት ከአንተጋ ትሁን❤
ወንድሜ ለጆሮ ይከብዳል የሚሰማው አንተ ለማንኛውም ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደምልህ ጀግና በርታ።
ጀግና ጀግና ልጅ ለሤጣን ገበረውነው አላህ በሥልጣኑ አመድ ያድርግባቹ።
አሜን ጌታ አመድ ያድርግባቸው
እግዛቤር ይጠብቅህ ወድሜ🎉🎉🎉 ለተቸገረው ደራሽ ነህ
አንተ ጀግና አደራ እራስህን ጠብቅ የሰው አውሬ የበዛበት ዘበን ነው ወድሜ ታስፈልገናለህ ባለ ጉዳየይነን ካሉም ጥንቃቄ አድርግ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተደምረናል ጀግናው እባክ እራስሕን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
በአላህ ይሄን ጀግና ሀገር ሰገባ ማገኝት እፈልጋለሁ አድራሻውን ተባበሩኝ
Me too
❤❤የኛ ጀግና ድራማ የሌለበት አቤት ስወድህኮ❤❤❤
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሠዉም አዉሬም አንድ ሆኗል እራስህን ጠብቅ እባክህን አብሮህ የሚሠራ ሠዉ ያዝ
የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ ሳይህ እደናቴ ልጅ ነዉ የምሳሳልህ❤❤❤
እራስህን ጠብቅ ወንድማችን በላይ አላህ ይጠብቅህ አተ ጀጌና ልጅ ❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና ነህ በርታ እራስህን እየጠበክ አቤት ጭካኔ አምላኪ ሆይ የሆነብንን አስብ 💔😭😭😭😭😭 ናሆሜ የዘመኔ ጀግና ነፍስ ይማር 😭😭💔
የዚ ልጅ እኮ ግርምምም ይለኛል በኡነት ፈርጥርጥ ነው የምያወጣው የኛ ጂግና❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ብቻ አላህ ይጠብቀው❤
ወላሒ ሰንወዲህ የኛጀግና ምርጥ መርማሪ መግሰት ሊገዲፍህ ይገባል
እስኪ እንየው ደግሞ ምን ይሆን ቸር ወሬ ያሰማን ሰላም ለውዳ ሀገራችን ኢትዮጵያ ❤😢
ያስብላል ቸር ነገር ተወደደ😢😢
ser-ft9no6co4d 😢😢አሜን፫🙏🥰
የሰማይ መላዕክቶች በዙርያህ ከለላ ይሁንህ
ወንድሜ እባክህን ኦራሰህን ጠብቅ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🎉🎉❤❤
እባክህ ወድሜ በጣም አትዳፈር ከበአድ አምልኮ እሚአመልኩ ሰውጋር እነዚህ አጋንት እያመለኩነው እባክህ ተጠቀቅ ውዳሴማርያም ያዝ ፀልይ ፀበል ተረጭተህ ውጣ
❤❤ጅግናዉ ወንድማችን ግዜዉ ከፍተዋልና እባክህን ከዝጋብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ ዘንድሮ ያላወጣህዉ ጉድ የለም በጣም ጎበዝ።❤❤
ጀግናዉ ጋዜጠኛችን ኑርልን እራስክንም ጠብቅ ባለፈው አይቻለው ድክተሩ ሽጉጥ ደቅኖብህ
አላህ ይጠብቅህ ወድም አለም ወላሂ ሁሌም ነው ዱአ የማረግልህ እራሰህን ጠብቅ ❤
ደምሪኝ እህትነቴ
ሁሌ ልቤ ይሳሳልሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እቅፍ ድግፍ አድርጓ በቸርነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ የኔ ጀግና ስወድህ አይናችን እያየ በሰው ችግር ፀጉርህ ሁሉ ሸበተ እራስህን ጠብቅልን እባክህ መልካሙን ይግጠምህ
እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጅግና ወንድም❤❤❤❤❤❤
አረጉድነው. ይሄንጀግና. ወንድማችን. 100 ሺ አልገባም. እናስከባው. ሰብስክራይብ. ላይክ. እያደረግን. 👍👍👍👍
ወንድሜ እራስክን ጠብቅ ያገራችን ጉድ እንደው አያልቅም😢ሸር ሸር አርጉለት እናሳድግው ያገራችን ጉድፍ የሚያጠራ ልጅ ነው 100k ወደ 1M,ማስገባት አያቅተንም እኛ የማዳም ሸቃሎች በናታችሁ እንደዚህ አይነቶቹን ጀግና ነው ማሳደግ ያለብን 🎉
የነ ልጅ የነ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ይጠብቅህ የማታወጣው ነገር የለም
ወይ በፈጣሪ የረ የምንሰማው ሁሉ ያስፈራን ምን ጉድ ነው በፈጣሪ አንተ ጀግና ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ለብዙ ሰው ታስፈልጋቸዋለህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ይሄ የእግዚአብሄር ድንቅ ጥበቃነው የኛ መርማሪ ፖሊስ ጉቦ የማይበላው የክርስቶስ ጥበቃ ተልኮልን ነው በርትተን ለሀገሪቱ እንፀልይ።
Wedime fexari Kate ga yihun kekifu alama yisewirik geta yesus bekifochik yisheshigih "" Fexari late yesexehin xibeb na masitewal yibarek!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
ጅግናዉ ወንድማችኝ ክፍል 2እንጠብቃለን በዚሁ ቀጥልበት ነገር ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ
አንተ ወሳኝ ልጅ እንዳተ ፖሊሶቹ ቢሰሩ ወንጀሎች ሁሉም ይጋለጡ ነበር ብቻ አንተን አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን ኑርልን 18:55 18:58 ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ወንድም አለም የስንቱን እምባ አበስክ 🙏❤️❤️🇪🇷
ጅግና ተባረክ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅክ❤
ጅግናችን በርታ ወድሜ❤❤❤
ቅዱስሚካኤልጥላከለላይሁንወድሜ❤❤❤
አረ ምን ጉድ ነዉ በማሪያም የሚታዬ የሚሰመዉ ሁሉ ይከብዳል ግን ወደሜ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች በርታ የዘንድሮ ጋዜጠኛዋች የማያወጡት ጉድ የለም
ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ❤ ኢትዮጵያ ውስጥ የማንሰማው እጅይ የማይሰራ የለም 😢
አንተጀግና አላህይጠብቅህ እበክህንራስክንጠብቅወንድሜ በማይሆንቦታበጣም አትጋፈጥ አላህይጠብቅህ
እባክህን እራሥህን ጠብቅ ወድም አላህ ይጠብቅህ ያረብ ለዉነትነዉና የቁምከዉ ያችሳ ለሊት እየተደፈርኩነዉ ያለቸዉ እህታችን እምን ደረሰች ወድም
ስንት ወንጀለኛ በበዛበት ሀገር እባክህ እራስክን ጠብቅ ወንድም ❤️ 😢😢😢
እኔ የሀ ነው የሰፈረው
ድንግል ማርያም ከፈተና ሁሉ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትሸፍንህ አምላከ ቅዱስ ይጠብቅህ
ጋዜጠኛው እንዳተ አይነት ጀግና ያብዛልን በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ
Jegna,malet,becha,tergum,yelewum,beye,haymanotachhu,bselot,asebut
አሜን፬
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
1qaaaaa❤q❤qqa😊wàqaaaqqa1and pm
Kifle2 yilaqaq😮😮😮😮😮😮😮
አንተ ጀግና ምናለ እናትህ መንታ መንታውን ቢወልዱልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድምዩ ❤🎉❤🎉❤🎉
ይህ ጋዜጠኛ እኮ በጣም ጀግና ነው!!! የማያወጣው የተደበቀ ነገር የለም። በአርታ የኔ አንበሣ
Anbesa,maletem,tergum, yelewum bselot,asebut
Batakal
አንተ ጋዜጠኛ ወላሂ ከራሴ በላይ ነው የምጨነቅልህ አላህ ይጠብቅህ አንተም እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤
አተ ልጅ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኢል በክንፉ ዘርግቶ ይጠብቅህ❤❤❤❤
Amen,bselot, asebut
አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የሚስማው የሚታየው ክአይምሮ በላይ ነዉ የሚገጥምህ ሁሉ በዓለም ተስማምቶ ታይቶ አይታወቅም አንተ ልጅ እባክህን እግዚአብሔር በልጅ በክርስቶስ ደም ተሽፈን እንጂ ባንተ የሚስራ በጣም እድ ነዉ ጋርድ ያስፍልግሀል።
ክፍል 2 እጠብቃለን የምትሉ በላይክ 👍👍 ወድሜ ግን እራስህን ጠብቅ 👍
Hi
በጉጉት እጥበቃልው እኔ😢😢
ልጆችዋ በህይወት ትኖራለች
እኔም
እራስህን ጠብቅ ወድማለም
ይሄ ልጅ እኔ በጣም ነው የምፈራለት ኸረ እባክህ ይሄ ክፉ ህዝብ ችግሩም ጣጣውም አያልቅም ወይ በግልፅ መርማሪ ፓሊስ ሁንና መኪናም ተባባሪ እረዳትም ጠባቂም ይኑርህ። ይሄ ክፉ ህዝብ ለጥፋት የተፈጠረ ህዝብ ላንተም አይተኛም። አሁን ጎሽ ጎሽ የሚል ሁሉ ምንም አይጠቅምህም።
በጣም ወላሂ እኔም ለሱ ተጨንቄ ልሞትነው ብቻ አላህ ይጠብቀው❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ምን አይነት ዘመን እንደመጣብን አላቅም ጌታ ሆይ ቶሎና ያስብላል
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሚንን 👍😍🥰
Amen amen amen lehulachnm
አሜን አንችንም /አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልኝ❤❤❤ በኮሜት ላይ ሁልግዜ መልካም ነገር በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
አሜን
አሜን❤
አሜን ላንቹም ጭምእ
🙏❤👉አንጋፋው ጋዜጤኛችን የሐገራችን *እንቁ* ባለሞያ ነክና ፣ አንተን ማጣት ማለት ብዙ ነገር ሐገራችን እንደምታጣ ስለሆነ ፣ አደራ ራስክን ጠብቅ‼️✝️🌹🛐💖✅️💯🎯
የሀገር መሪ ቢኖን እንዴት የስው ችግር እንደሚስማ
Ere@@firehiwotbekalu585
Betam nwe
Tero nwe yarkwe
አማኑኤል አባቴ አተው ጠብቀው ወድማችንን አደረ ከፉውን አታሰማን
ጋዜጠኛው፡፡ንስር በቅመም በጣም ጎበዝ ነህ አምላክ ይጠብቅህ፡፡
❤እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከለላ ይሁንልህ ❤❤እጅግ አድራጌ ነው የምወድህ ወንድም ተባረክ የስንቱ እንባ ታበሰ ባንተ ሰበብ🎉
😢😢😢😢😂😂😂
የሰዉልጅ ጅህልእና ይህመከረኛ መተትይሆናል ጀግና ላተየሚከብድክ ነገር የለም ዉነታዉንፈልገክ. ፈልፍለክ እደምትደርሰበት እርግጠኛነን አላህይጠብቅክ. 🎉🎉🎉
አረ ተዉ ላይክ ሳታደርጉ ኣትዉጡ ግፍ ነዉ ኣይከፈልበትም ለወንድማችን ግን ይጠቅመዋል❤❤❤
እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነዉ😢😢😢 ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ
እረ አንተ ልጂ ቁጥርህን ላክልኚ😊
❤❤❤❤❤❤
ወላሂ ለዝጀግና እካንላይከ ወረቅ ይግቦዋል
ግን ለኛ የሚጠቅም አናቀም💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯😢😢😢😢😢😢
❤❤❤
እኔማ እንኳን አንዴ በአንዴ አስር የሚደረግ ቢሆን አደርጋለሁ ለዚህ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቀው እኔማ ምኞት እንደዚህ ነው ጀግና ሰው የኢትዮጵያ መንግስት ቢሆን እንዴት ደስ ይለኛል ጀግና ቆራጥ ልጅ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ላይ መልካም ሰው የሚባል የለም ሁሉም ሰይጣን ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቀህ 😢
ጀግናው ለኢንተርቢ ስትገባ ድምፁን ቀድቶ የሚሰማህ ማይክ ነገር አስቀምጠህ ወተህቢሆን።
ላይክ አርጉ አይከፈልበት ይሄን ጀግና እናበረታታዉ❤❤❤
ስንቴ እናርግ?
15ሽ ሰው አይቶታል ላይክ ግን የለም እስኪ ለዚህ ጀግና በላይክ እናበረታታው አይከፈልበትም በርታልኝ ወንድሜ
መቀኛ ህዝብ😢
ወንድማችን ራስህን ጠብቅ እባክህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትወዱት ኑ ተደመሩ🎉🎉🎉👍👈
ደሙርኝ ፕልስ😢
😮😮@@genet_tube
@@genet_tube🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@@genet_tube❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 13:28
የኔወድም ስወደው 😢😢😢😢😢
ያልተሰመ ኢጂ የልተሰረ ዬለም የረቢ ሀገረቺን ሂዚበችን ሰለም አድርግልን ❤የዘመኑ ጀግነ ገዜጠኘ በርተ በሄድከበት ሁሉ አለህ ይከተልህ❤
ለሊት በተኛሁበት እየተደፈርኩ ነው ያለቺሁ ልጅ እምን አደረሥካት ወድም በድብቅ ካሜራ እኳን ብትረዳት
እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነው
የኔም ጥያቄ ነበር
እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነው
Yes this my questions too
እኔም መጨረሻዉንማወቅ❤❤❤❤❤
በጣም አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ራሰህን ጠብቅ እባከህ ዘመኑ ከፍቷል
ጀግናው እኳን ደህና መጣህ ሰሞኑን ስትጠፋ አሳሰብከኝ
ወድ እህት ወድሞቸ ላይክ አድርጉ ወላ እኔ ብቺል ሺ ጌዜ ባረኩት ደሥባለኚ የኔ ጀግና ወድም አተኮ አበሳ ነህ የኚ ልዩ ወድም ሁለየም እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ የኔ አበሣ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተዉ ግን 100% እኮ እናሰገባዉ ይህን ጀግና የማድም ቅመሞች ከፖሊሰ በላይ እሚገለግሉ ጀግኖች ናቸዉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yes good ሃሳብ
አወ ዳይ
እኔንአስገቡኝእስኪ
ወድሜእራስህንጠብቅ
❤❤ቅድስ ኡራኤል በመንገድህ ይቅደምልክ እሱይጠብቅህ የዘመኑ ጀግና ጀግና
የእዉነት ለወንድሜ እንደምሳሳለት ነዉ የምሳሳለት የልብ አድርስ ነዉ የሱን አይነት ጀግና ያብዛልን
በቅንነት ደምሪኝ እህት
ኡኡኡፍፍፍፍ እንደው ምን ልበልህ ወንድሜ😭😭😢😢😢ማርያምን ቃላት የለኝም ለአንተ 😭😭የስንቱ ደሀ እንባ ጠራጊ 😭😭😭police መስራት ያልቻለውን ነገር ነው ምትሰራው 😭😭በቃ ምን ማለት እንደ ምችል አላውቅም እመብርሃን ትጠብቅህ 😭😭😭😭አይይይ ሀገሬ እትዮጵያ😢😢😢😢የመጨረሻ ዘመን ላይ ከደረስን ቆይተነል ሀገር ቤት እገባለሁ ብዬ አስባለው እንደዚህ አይነት ነገር ሳይ ደግሞ አይደለም ሀገር ቤት ገብቼ መኖር አይደለም ለመኖር ተስፋ እንኳን እየ አጣሁ ነው ኡኡኡፍፍፍፍፍፍፎ😭😭😭😭😭እስቲ በማርያም የሄን ጀግና ለእውነት ,ለሀቅ የሚቆም ወንድማችን 100ሺ እነስገባው በ ፈጣሪ🙏🙏🙏🙏እራስህን ጠብቅ ወንድሜ ከፈጣሪ በታች🙏🙏ብቻህን አትቀሳቀስ😢😢😢😢እግዚአብሔር ከ ክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤🥰😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልክ ነው
እውነት ትክክል ውቢት
በጣም ነው ማደንቅህ ጅግና ብቻ ኣይገልጽክም እውነተኛ ድራማ የሌለበት ድንቅ ፉጡር ነህ 💪💪💪♥️♥️♥️ ንሩልን ኣምበሳየ ዕድሜህን ያርዝመው 🙏🙏🙏
Edmewu,enderezem, Ethiopian,bedeneb,endeyagelegel,bselot,yeberetachhu,asebut,bsetotachhu,kebad,nw
@@HerutHerut-f6p 🙏🙏🙏
በጌታ በኢየሱስ ስም ሀብት ምመጣዉ በአዉሬ ሳይሆን በእግዚአብሔርነዉ ወጋዉ ወንድሜ ጌታ እግዚአብሔር አንተና ካንተ ጋር ምሠሩት ይጠብቃቸሁ በርቱ ክፍል ሁለት2እንጠብቃለን
አንት ጀግና አንት የወለደች
እናት መህፀኖ ይባርክ ውንድሜ እራስህነ ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠበቅ ህ
ወንድማችነ እባክህ እራስህነ ጠብቅ
ስው አውሬ ሆኖል እሽ
ኧረ ላይክ ያንሳል ለዚህ ጀግና ሞራል ይሆነዋል እኮ 👍👍👍👍👍👍
የኢትዮጵያ ህዝብ Like ቢለው ደስ ይለኝ ነበር
የፈረደበት ባዕድ አምልኮ ነው ሌላ አይደለም የምንገርም ህዝቦች ነን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጉዳችን አለማለቁ።
እኮ እሱ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው🎉😢😢
አወ እሱ ነው
አዎ
ኡኡኡ እረ እኔ ካቅሜ በላይ ህኖብኛል እዉቀቱ ጀግና ነቱ ቃላት የለኝም ❤❤❤ የጀመረውን ጉዳይ አሳምሮ ጥግ አድርሶ ለኛ ለማሳወቅ ያለዉ ክብር ለተመልካች ❤❤ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ክፉ አይንካብን አንተን በክፉ የሚያስብህ አላህ አይኑን ያጥፋዉ ❤❤❤
ዋድሜ እባክ ራሥን ጣብቃው ፋጣር ከንቴጋር ይሁን የአጋሬ ሠሁ ምሀናት ጉዲ ያሰማን❤❤❤
ጀግናው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህ ከጋርድ ውጭ አትንቀሳቀስ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምንሰማው ዘንድሮ ኡፍፍፍፍፍፍ ያስፈራል💔💔💔💔💔💔
እኔ ስወድህ የስራህ አድናቂህ ነኝ የተበላሸውን የምጠግን ነህ አምላክ ይጠብቅህ
ወንድማችን አለህ ይጠብቅ አንታን ያሚጋጥሙህ ጉደዮች በጣም ከበባድ ጉደዮች ነው አለህ ያግዝህ ባርታ ማጫራሸውን አሰያን
ወንድሜ እባክህን እራስህን ጠብቅ ጀግናዉ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዎንድሜ ተባረክ ❤️ከ ክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን 🤲
የነዛ ሰዌች ታሪክስ ባላ ሀብት ሚስቱን ባኞቤት ወድቃ ሞተች ብሎ ልጅን እራሱ አግቶ ፍለጋ የወጣው አረመኔ አቤት ከምን ደርሶ ይሆን ጀግናው ጋዜጠኛ አንተና መሰሎችክን ያብዜልን
እኔም መጨረሻውን ለማወቅ የጓጓው ታርክ ነው
አደደየ ጀምሮይተዋል ያናድደኛል
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክልኝ ከእኔ ካድ ችግር አለብኝ ልፈታው አልቻልኩም እጅም አመት ሆኖኛል በሰላም አገሪ ልግባና አንተ ትፈታልኛለክ የሚል ትልቅ ተስፋ አለኝ ወድሜ ሰላምክ ይብዛልኝ
ለዚህ ጀግና አዋጠን መኪና እንግዛለት ጋይስ❤
Ya ygebawal betam gobez neh
እፍፍ በእውነት ይገበዋል።
እኔ 100ሽብር እችላለሁ
ይገባዋል ይገዛለት በፈጣሪ እኔመ አለዉ
ግምሁላ ለሚስኪን አስጡትም
ይህን እንቁ ልጅ የኢትዮጵያ ኩራት ነህ የምትሉት በ500 ሺ ላይክ ግጩኝ❤
የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች በተረፈ አላህ ይጠብቅህ
አምላኬ ሆይ ተሎ ና ወንድም አለም ከምንግዜዉም በላይ በደንብ እራስህን ጠብቅ ጀግንነትሕን አደንቅልሐለዉ በርታ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሕ ❤❤❤❤❤❤
አድነን አምላኬ ስስት ጀግናው የህዝብ ልጅ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም በርታ❤❤❤
ወንድምነት እራስክን ጠብቅ እንደዚህ አይነት ጉዳይ ላይ ተጠንቀቅ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ የለም እግዚአብሔር ይባረክ አንተን የሰጠን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን የኛም ዉድ ውንድማችን እማምላክ ትጠብቅህ የኔ ጀግና እናት ሰና ኢትዮጵያ ተስፋ. እዳለት ይታየናል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
በአናቴ ተደፍቸ ነው እምወድህ እማከብርህ ጀግናየ እዳተ 1000 ይኑሩልን
በኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ወንድማችን ኤራስህን ጠብቅህ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንልህ 😢😢
አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ የጀግና ጀግና ትለያለክ።
አንተ ልጅ ሁሌም ከበድ ከበድ ነገር ነው የምገጥምህ አለህ ይጠብቅህ አለህ የግዝህ
ወንድሜ።ረስሂን።ጠቢቅ።አለሀ።ይጠብቅ🎉ቲኪለኛዉመገድ።ይምረሀ።ተዉሂድ።የወፍቀህ🎉ነቢየችን።ኢየሱሲን።ስተመሊክ።አቲሙት።
አት የወለደች እናት ማጠዋ ይለምል አላህ ይጠብቅህ ክፉ ነገ ሁሉ
ተባረኪ እኔ ራሱ እያሰብኳት ነበር
💪💪💪💪💪💪💪💪💪👌👌👌👌👌👌
ደምሪኝ እህት
እኔ የሀገር መሪ ቢሆን የስውን ችግር ይፊታ ብይ አስባለው
ወንድማችን ራስህን ጠብቅ እባክህ እግዚአብሔር ከኩፉ ይጠብቅህ ❤❤❤ግን ጉዳይ ከባድ ነው አገራች እየተካይደ በጣም ያሳዝናል ስው ብር ብሎ የማይሆን ነገር እይገባ ነው ወደት ወደት ነው ግን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የእኛ ጀግና መርማሪ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ ጋርድም ይኑርህ አክባሪህ ነኝ 🙏🙏💗💗💗💗
ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሀ ወንደሜ እዉነትም ኣሳ ጎርጎሪ ዘንዶ ያወጣል
እረ በፈጣሪ እራስክን ጠብቅ አትዳፍር ኪዳነ ምህረት ከአንተጋ ትሁን❤
ወንድሜ ለጆሮ ይከብዳል የሚሰማው አንተ ለማንኛውም ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ እመቤቴ ከፊትህ ትቅደምልህ ጀግና በርታ።
ጀግና ጀግና ልጅ ለሤጣን ገበረውነው አላህ በሥልጣኑ አመድ ያድርግባቹ።
አሜን ጌታ አመድ ያድርግባቸው
እግዛቤር ይጠብቅህ ወድሜ🎉🎉🎉 ለተቸገረው ደራሽ ነህ
አንተ ጀግና አደራ እራስህን ጠብቅ የሰው አውሬ የበዛበት ዘበን ነው ወድሜ ታስፈልገናለህ ባለ ጉዳየይነን ካሉም ጥንቃቄ አድርግ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ተደምረናል ጀግናው እባክ እራስሕን ጠብቅ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን
በአላህ ይሄን ጀግና ሀገር ሰገባ ማገኝት እፈልጋለሁ አድራሻውን ተባበሩኝ
Me too
❤❤የኛ ጀግና ድራማ የሌለበት አቤት ስወድህኮ❤❤❤
አሏህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሠዉም አዉሬም አንድ ሆኗል እራስህን ጠብቅ እባክህን አብሮህ የሚሠራ ሠዉ ያዝ
የኔ ጀግና እራስህን ጠብቅ ሳይህ እደናቴ ልጅ ነዉ የምሳሳልህ❤❤❤
እራስህን ጠብቅ ወንድማችን በላይ አላህ ይጠብቅህ አተ ጀጌና ልጅ ❤❤❤
እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን ጀግና ነህ በርታ እራስህን እየጠበክ አቤት ጭካኔ አምላኪ ሆይ የሆነብንን አስብ 💔😭😭😭😭😭 ናሆሜ የዘመኔ ጀግና ነፍስ ይማር 😭😭💔
የዚ ልጅ እኮ ግርምምም ይለኛል በኡነት ፈርጥርጥ ነው የምያወጣው የኛ ጂግና❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ብቻ አላህ ይጠብቀው❤
ወላሒ ሰንወዲህ የኛጀግና ምርጥ መርማሪ መግሰት ሊገዲፍህ ይገባል
እስኪ እንየው ደግሞ ምን ይሆን ቸር ወሬ ያሰማን ሰላም ለውዳ ሀገራችን ኢትዮጵያ ❤😢
ያስብላል ቸር ነገር ተወደደ😢😢
ser-ft9no6co4d 😢😢አሜን፫🙏🥰
የሰማይ መላዕክቶች በዙርያህ ከለላ ይሁንህ
ወንድሜ እባክህን ኦራሰህን ጠብቅ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🎉🎉❤❤
እባክህ ወድሜ በጣም አትዳፈር ከበአድ አምልኮ እሚአመልኩ ሰውጋር እነዚህ አጋንት እያመለኩነው እባክህ ተጠቀቅ ውዳሴማርያም ያዝ ፀልይ ፀበል ተረጭተህ ውጣ
❤❤ጅግናዉ ወንድማችን ግዜዉ ከፍተዋልና እባክህን ከዝጋብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ ዘንድሮ ያላወጣህዉ ጉድ የለም በጣም ጎበዝ።❤❤
ጀግናዉ ጋዜጠኛችን ኑርልን እራስክንም ጠብቅ ባለፈው አይቻለው ድክተሩ ሽጉጥ ደቅኖብህ
አላህ ይጠብቅህ ወድም አለም ወላሂ ሁሌም ነው ዱአ የማረግልህ እራሰህን ጠብቅ ❤
ደምሪኝ እህትነቴ
ሁሌ ልቤ ይሳሳልሀል ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እቅፍ ድግፍ አድርጓ በቸርነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ የኔ ጀግና ስወድህ አይናችን እያየ በሰው ችግር ፀጉርህ ሁሉ ሸበተ እራስህን ጠብቅልን እባክህ መልካሙን ይግጠምህ
እመብርሃን ትጠብቅህ የኔ ጅግና ወንድም❤❤❤❤❤❤
አረጉድነው. ይሄንጀግና. ወንድማችን. 100 ሺ አልገባም. እናስከባው. ሰብስክራይብ. ላይክ. እያደረግን. 👍👍👍👍
ወንድሜ እራስክን ጠብቅ ያገራችን ጉድ እንደው አያልቅም😢ሸር ሸር አርጉለት እናሳድግው ያገራችን ጉድፍ የሚያጠራ ልጅ ነው
100k ወደ 1M,ማስገባት አያቅተንም እኛ የማዳም ሸቃሎች በናታችሁ እንደዚህ አይነቶቹን ጀግና ነው ማሳደግ ያለብን 🎉
የነ ልጅ የነ ጌታ ዘመንህን ይባረክ ይጠብቅህ የማታወጣው ነገር የለም
ወይ በፈጣሪ የረ የምንሰማው ሁሉ ያስፈራን ምን ጉድ ነው በፈጣሪ አንተ ጀግና ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ ለብዙ ሰው ታስፈልጋቸዋለህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
ይሄ የእግዚአብሄር ድንቅ ጥበቃነው የኛ መርማሪ ፖሊስ ጉቦ የማይበላው የክርስቶስ ጥበቃ ተልኮልን ነው በርትተን ለሀገሪቱ እንፀልይ።
Wedime fexari Kate ga yihun kekifu alama yisewirik geta yesus bekifochik yisheshigih "" Fexari late yesexehin xibeb na masitewal yibarek!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
ጅግናዉ ወንድማችኝ ክፍል 2እንጠብቃለን
በዚሁ ቀጥልበት ነገር ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ
አንተ ወሳኝ ልጅ እንዳተ ፖሊሶቹ ቢሰሩ ወንጀሎች ሁሉም ይጋለጡ ነበር ብቻ አንተን አላህ ይጠብቅልን ወንድማችን ኑርልን 18:55 18:58 ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በየሄድክበት ሁሉ ይከተልህ ወንድም አለም የስንቱን እምባ አበስክ 🙏❤️❤️🇪🇷
ጅግና ተባረክ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅክ❤
ጅግናችን በርታ ወድሜ❤❤❤
ቅዱስሚካኤልጥላከለላይሁንወድሜ❤❤❤
አረ ምን ጉድ ነዉ በማሪያም የሚታዬ የሚሰመዉ ሁሉ ይከብዳል ግን ወደሜ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ በታች በርታ የዘንድሮ ጋዜጠኛዋች የማያወጡት ጉድ የለም
ጀግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድሜ ❤ ኢትዮጵያ ውስጥ የማንሰማው እጅይ የማይሰራ የለም 😢
አንተጀግና አላህይጠብቅህ እበክህን
ራስክንጠብቅወንድሜ በማይሆንቦታ
በጣም አትጋፈጥ አላህይጠብቅህ